ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አኬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
አኪ ተባርክ እውነት ግለጡ !እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አኬ ወንድሜ ሌላ ትምህርት መከታተል አልችልም ከዚህ ውጪ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ክፉ አይያቹ❤❤❤
እኔ እማምነው አምላክ ነው ዳኛ ነው ፈራጅ እጅ አማላጅ በሚለው አላምንም
Ake endew mn ladrgh wendme egziabher yakbrlin nurlignnnn Orthodox hulem tsenta tnoralech
ሴና ግን ለምን ለራስሽ ጊዜ አትሰጪም በቃ ፀልይ አንብቢ ፆም ፀሎት ይዘሽ ድብቅ በይ
አይ መናፍቅ ደርቅናቹን ብታዩት እኮ ታዝኑልን ነበር
እራሱጠይቆ ራሱ ይመልሳል
አረእዮባ አታአሳቀው አኬ በብዙ ብርክ ያደግህ
ፔንጤ እኮ መሸምደድ እንጂ መረዳት አይችል
ኤፍሬም የሚባል ትልቅ በሬ
You see sena የተመታሽ
Sint seat new live yemigebut
ብዙ ጊዜ ከ3 ሰአት በኋላ ማታ። አልፎ አልፎ ግን ቀንም ይገባሉ
@@Kidist_Betekrstiyan Ameseginalew
እጅግ በጣም ትጠቀማለህ ማታ ቲክቶክ ላይ እየመጣህ ተከታተል
@@fikirzelalem6521 Bemn Awek Mexiqemen
ቲክታክ ላይ ሄደከ ሁሉንም ፎሎ ማድረግ በሚገቡ ስዓት ላይቭ መከታተል ትችላለክ
ሴና ምትባይ እሰከ አውን አልተመለሽም ይኤ የእይወት ጉዳይ ነው ግዜሸን አትብይ ሚዲያ እያዳመቅሽ ነው እንዴ???
አኬ ይሄ ፈፅሞ የጌታን ስጋ እና ደም አይቀበልም በቃ
ኣኬ ለ ጴንጤዎች እራስ ምታት ሆንክባቸው እኮ 😁🤣🤣
ጥንቆላ ጥበብ ነው ብሎ የሚያምን የአጋንንት ማህበረተኛ ከዲያብሎስ እንጂ ከክርስቶስ ህብረት የሌለው ሀሳሳቡን የዚህ ዓለም አምላክ ያሳወረው 2 ቆሮንቶስ 4:4 እርሱ ይደንግጥ እንጂ ስራችሁ ከኢትዮጵያ ላይ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
ለምን ሁሌ ጥላቻ እንደምዘራ አይገባኝም 2ኛ ቆሮ 4:4 አምላክ የተባለው ሰይጣን እንደሆነ አታውቅም ልበል የዚህ አይልም ከዚህ አምላክ ማለት ገዢ ስለሆነ ሰውን ወደሃጢአት እየጣለ ስለሚዛ አምላክ ተባለ እንጂ ስለፈጠረን አይደለም እንደው ትንሽ አታፍርም አንድ ማስረጃ አታመጣም በየትኛው መጽሐፋችን ነው ጥንቆላ ጥበብ ነው ብለን ያመንነው ሲጀመር እምነት በትምህርት ላይ የሚመሰረት ነው ባይሆን ቅዱስ አትናቴዎስ እኛ ክርስቲያኖችን እንዲህ ይለናል 👉የመስቀልምልክት ባለበት.. አስማት ደካማ ነው ጥንቁልናም ብርታት የለውም"................. "ወደ እንጦንስም አንድ እጅጉን በአጋንንት የታሰረ ሰውን አመጡ እርሱም የክርስቶስን ስም ጠርቶ ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ #በመስቀል ምልክት ሲያማትብበት ሰውዬው በዛው ሰዓት ድኖ ተነሳ" [ቅዱስ አትናቴዎስ፡ Life of Anthony, 78 & 80] ይለናል በራስህ ቤት የሚሰራውን ነገር ወስጄ አንተን ማለት አያቅተኝም እኒህ እኔን አይወክሉኝም ትላለህ ሲጀመር ቤተ ክርስቲያን የሚያረጉትን ሁሉ ትቃወማለች የአጋንንት ማህበርተኛ ላልከው ያው ማን እንደሆነ እናውቃለን አባትህ ሉተርም መቶ ሺ አጋንንት የሰፈረባቸው ይልሃል
@@HabtamuAbebe-on5hl ሲጀመር ኦርቶዶክስ ብሉይም ሮሜ አዲስ ኪዳንም 2 ቆሮንቶስ3:1_18 አይደለም በብለሃት የተፈጠረ ተረት ማለቂያ የሌለው የትውልዶች ታሪክ ያልተሰጠውን ህግና የመቅደስ ስረዓት የኔ የሚል የተሰጠውን የአዲስ ከመዳን የመነሰፈስ አገልግሎት የማይቀበል የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን የሚዘውሩት ጥንቆላን ጥበብ ነው ብሎ ከቆሎ ተማሪ የሚጀምር ቃሉን ያቀለለ ሊቅም መምህር አትባል ማቴዎስ 23:7_10 ነን የሚል የከሃዲ ስብስብ ነው የክርስቶስ መንፈስ የሌለው የእርሱ ወገን አየረደለም ሟርትና አስማት ከኢትዮጵያ ላይ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
ሳይሰሩ 5.000.000 ይገባልሓል ከማለት በላይ ጥንቆላ ኣለ እንዴ😁🤣🤣🤣
የገድል፥ የታምራት፥ የጻድቃን ክምር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የጋረደ ስዎች ከ 1-30 ሰውንና መላእክታትን እንዲያመልኩ እየተደረገ ባለበት ቤ/ክ እንትና በለጠ ዘረረ ብትል ምንም ዋጋ የለውም በእውነት ለእግዚአብሔር ቃል የምትቀኑ ከሆነ ስውን አድኑ ያው እናንተ ካልታዘዛችሁ እግዚያብሄር ስው አለው በየዘመናቱ
የት ነው ሰውና መላእክት የሚመለኩት?? ማንንም ቢሆን በሐሰት አትክሰስ ክርስቶስ አይወደወም። አንተስ እውነት ለቃሉ የምትቀና ከሆንክ እውነትን ትፈልጋለህ እንጂ በሐሰት አትከስም ነበር። ልብህ አሁን ላይቀበለው የሚችለው አንድ እውነት ግን እንደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ክርስቶስን የምትሰብክ እንደሌለች ነው። እውነትን በእውነት ፈልግ።
እየነቃሽ እንጂ ውዴ
እዉነት አለኝ ካልክ ገብተህ ለቃሉ ታምነክ አሳምን ኮመንት ላይ መፃፍ ሰዉ አይለዉጥም
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ገድላት ድርሳናት የሐይማኖታችን መሰረት አየደሉም እሽ መሰረታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ክብር ለሱ ይሁን
ኢየሱስ የሚጋረድ አምላክ አይደለም ገድሉ ስለማን ሲሉ ተጋደሉ ስለኢየሱስ ፃድቃንን ለምን አወቅናቸው ስለኢየሱስ ቀኖቻችን ለምን ተሰየሙ ስለኢየሱስ ሁሉም ክርስትናን ለማስፉፉት ባደረጉት ጥረት ፅድቃን ሆነዋል ግን ሌላኛውን ኢየሱስ የ100 አመቱን አናቀውም የባንክ ቡክ ይዘሽ ብቻ ቸርች ሂጂ 🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️
አኬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
አኪ ተባርክ እውነት ግለጡ !እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አኬ ወንድሜ ሌላ ትምህርት መከታተል አልችልም ከዚህ ውጪ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ክፉ አይያቹ❤❤❤
እኔ እማምነው አምላክ ነው ዳኛ ነው ፈራጅ እጅ አማላጅ በሚለው አላምንም
Ake endew mn ladrgh wendme egziabher yakbrlin nurlignnnn Orthodox hulem tsenta tnoralech
ሴና ግን ለምን ለራስሽ ጊዜ አትሰጪም በቃ ፀልይ አንብቢ ፆም ፀሎት ይዘሽ ድብቅ በይ
አይ መናፍቅ ደርቅናቹን ብታዩት እኮ ታዝኑልን ነበር
እራሱጠይቆ ራሱ ይመልሳል
አረእዮባ አታአሳቀው አኬ በብዙ ብርክ ያደግህ
ፔንጤ እኮ መሸምደድ እንጂ መረዳት አይችል
ኤፍሬም የሚባል ትልቅ በሬ
You see sena የተመታሽ
Sint seat new live yemigebut
ብዙ ጊዜ ከ3 ሰአት በኋላ ማታ። አልፎ አልፎ ግን ቀንም ይገባሉ
@@Kidist_Betekrstiyan Ameseginalew
እጅግ በጣም ትጠቀማለህ ማታ ቲክቶክ ላይ እየመጣህ ተከታተል
@@fikirzelalem6521 Bemn Awek Mexiqemen
ቲክታክ ላይ ሄደከ ሁሉንም ፎሎ ማድረግ በሚገቡ ስዓት ላይቭ መከታተል ትችላለክ
ሴና ምትባይ እሰከ አውን አልተመለሽም ይኤ የእይወት ጉዳይ ነው ግዜሸን አትብይ ሚዲያ እያዳመቅሽ ነው እንዴ???
አኬ ይሄ ፈፅሞ የጌታን ስጋ እና ደም አይቀበልም በቃ
ኣኬ ለ ጴንጤዎች እራስ ምታት ሆንክባቸው እኮ 😁🤣🤣
ጥንቆላ ጥበብ ነው ብሎ የሚያምን የአጋንንት ማህበረተኛ ከዲያብሎስ እንጂ ከክርስቶስ ህብረት የሌለው ሀሳሳቡን የዚህ ዓለም አምላክ ያሳወረው 2 ቆሮንቶስ 4:4 እርሱ ይደንግጥ እንጂ ስራችሁ ከኢትዮጵያ ላይ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
ለምን ሁሌ ጥላቻ እንደምዘራ አይገባኝም 2ኛ ቆሮ 4:4 አምላክ የተባለው ሰይጣን እንደሆነ አታውቅም ልበል የዚህ አይልም ከዚህ አምላክ ማለት ገዢ ስለሆነ ሰውን ወደሃጢአት እየጣለ ስለሚዛ አምላክ ተባለ እንጂ ስለፈጠረን አይደለም እንደው ትንሽ አታፍርም አንድ ማስረጃ አታመጣም በየትኛው መጽሐፋችን ነው ጥንቆላ ጥበብ ነው ብለን ያመንነው ሲጀመር እምነት በትምህርት ላይ የሚመሰረት ነው ባይሆን ቅዱስ አትናቴዎስ እኛ ክርስቲያኖችን እንዲህ ይለናል 👉የመስቀልምልክት ባለበት.. አስማት ደካማ ነው ጥንቁልናም ብርታት የለውም"................. "ወደ እንጦንስም አንድ እጅጉን በአጋንንት የታሰረ ሰውን አመጡ እርሱም የክርስቶስን ስም ጠርቶ ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ #በመስቀል ምልክት ሲያማትብበት ሰውዬው በዛው ሰዓት ድኖ ተነሳ"
[ቅዱስ አትናቴዎስ፡ Life of Anthony, 78 & 80] ይለናል በራስህ ቤት የሚሰራውን ነገር ወስጄ አንተን ማለት አያቅተኝም እኒህ እኔን አይወክሉኝም ትላለህ ሲጀመር ቤተ ክርስቲያን የሚያረጉትን ሁሉ ትቃወማለች የአጋንንት ማህበርተኛ ላልከው ያው ማን እንደሆነ እናውቃለን አባትህ ሉተርም መቶ ሺ አጋንንት የሰፈረባቸው ይልሃል