ይድረስ አሜሪካ ለምትገኘው የህግ ባሌ! ‘በሰላም ፍታኝ’ ሁሉንም ነገር ደርሼበታለሁ! America | Eyoha Media | travel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 ปีที่แล้ว +390

    አራዳ ወንድ አብራው ላለች ሚሰቱታምኖ የሚኖር እንጂ ሴት ባየ ቁጥር ለሰሜቱ የሚነዳ አይደለም 💚💛♥

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 2 ปีที่แล้ว +5

      ያራዳዎች መለያ ደሞ ይሄ አንች ያልሽወ አደለም። እንደዛ የሚሆነው አማኝ ወንድ ነው አማኝ ና አራዳ በየት በኩል

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል 👍

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 2 ปีที่แล้ว +6

      እሰይ አውነት ነው የወራዳ ወራዳ ነው

    • @parvatikumari2177
      @parvatikumari2177 2 ปีที่แล้ว +3

      Merry Mal ❤️❤️❤️❤️ super girls Ethiopia sis respect you

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 2 ปีที่แล้ว +2

      Exactly

  • @selama936
    @selama936 2 ปีที่แล้ว +291

    She is so beautiful without makeup on, can you imagine how gorgeous she could look if she put make up on? She is well spoken, she didn't lose anything he is the one who lost a beautiful lady, there is nothing special here in America, don't worry God will send a better person for you

    • @ethioagnogirl3768
      @ethioagnogirl3768 2 ปีที่แล้ว +1

      Yesssss

    • @pinkflower5245
      @pinkflower5245 2 ปีที่แล้ว +4

      Yes she is beautiful and well spoken. ግን ታሪኩን እስቲ ስሚው እኔም ይችን የመሰለች ልጅ ህይወቷን አበላሸው ብዬ እየወቀስኩት ነበር ወልጃለው እስከምትል ድረስ። ከባልዋ ጋር ከተጋቡ 10 አመት ግን አሁን ከሌላ የውለደችው ልጇ 7 አመቱ። በሄደ በ 3 አመት ውስጥ ሌላ ሰው ተዋውቃ አርግዛ ወልዳ አስበሽዋል? ደግሞም ከልጄ አባት ጋር እንደተገናኘን አልወለድኩም አለች ስለዚህ እሱ በሄደ በ1 አመት ውስጥ ሌላ ወንድ ጋር ሄዳለች። She is just playing the victim card.

    • @millyzemichael4046
      @millyzemichael4046 2 ปีที่แล้ว

      she is so beautiful don't worry God is with you most of the man there stupid

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว +6

      @@pinkflower5245 taqataleshe zm blesh atawri mnyalech endehonea semteshal twleda leweslata wend mn astebeqat

    • @selama936
      @selama936 2 ปีที่แล้ว +2

      @@pinkflower5245 Maybe you are right. There are always two sides to every story, her side, his side, and the truth in the middle.

  • @gedag5658
    @gedag5658 2 ปีที่แล้ว +414

    የኔ ቆንጆ ጊዜሽን አታባክኚ 10 አመት በሴት ልጅ እድሜ ምን ማለት እንደሆነ ቆይቶ ይገባሻል። ፍችው ትዳርሽን ያዢ ደጋግመሽ ውለጂ move on live your life.

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል እህቴ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว +4

      She is not waiting him .

    • @fitadena1949
      @fitadena1949 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @tigisttesifay8078
      @tigisttesifay8078 2 ปีที่แล้ว +3

      ወለደች እኮ አበቃ ።አሁን ስም ማጥፋት ምን ያረጋል በቃ

    • @marrymaria6718
      @marrymaria6718 2 ปีที่แล้ว +3

      @@sirgutamera4806 she is, if not she would've went to the court and got divorced

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 ปีที่แล้ว +87

    የኔ ቆንጆ ስታለቅስ አንጀቴን በላችኝ ባክሽን አጉል መልካምነትሽ አቁሚ እና ፍቺሽን ፈፅመሽ ሂወትሽን ቀጢ የምን ማለቃቀስ ነው እየወደድሽው የሚጠላሽ ሰው መጨነቅ አያስፈልግም ውጪ በቃ ሂወት ካለው አንቺም ሂወት ይኑርሽ

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 2 ปีที่แล้ว +454

    እግዚአብሔር ላንች ያለውን ይሰጥሻል ሰው የዘራውን ያጭዳል መስሎት ነው የኢትዮጵያ ወንዶች የሴትን ልጅ ልብ እንደሰበራቹ እንዳስለቅሳቹ እስከመቼ አረተው እግዚአብሔር ፍሩ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ስለማይጠቅምሽ ነው ከአጠገብሽ ያራቀው ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለውን ላንች ይሰጥሻል።

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 ปีที่แล้ว +16

      በጣምውዴ እኔምበዚህ ሂወትውሥጥነኝ😢😢😢😢

    • @nabiaabdalla1924
      @nabiaabdalla1924 2 ปีที่แล้ว

      lkllklkkkolkklkklkoooolokooooooolooopololoolmmmmmmmmm my

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว +10

      @@sarabrara1262 ገጠመኝ አዳምጡ ይጠረጉ ለኛ ያለዉ ይመጣል

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว +15

      እውነት ነው ለበጎ ነው እግዚያብሔር ምክንያት አለው አብረው እየኖሩ ደጋግመው ልብ ከሚያቆስሉ በሰላም መለያየትን የመሰለ ነገር የለም እህቶቼ በተለይ ውጭ አለም ከመንግስተ ሰማያትም ከሀገርም አይበልጥም ሌላው አብዛኞቻችን ወንድን ወይ ባልን እንመረኮዛለን ትልቁ ጥፋታችን ይሄ ነው እግዚያብሔር ደግሞ ይለናል ሰውን ምርኩዝ ያደረገ እሱ የተረገመ ነው ይለናል ለምን ሰው ይሰበራል ይሞታል መከዳት ጥሩ ነው በሞት መለያየትም እስከወዲያኛው አለና እባካችሁ ሁሌም ፈጣሪን እንመርኮዝ የማይክደንን የማይተወንን የማይሞተውን የማይለወጠውን እባካችሁ የሆነ ግዜ ላይ እኔም እንደዚ ገጥሞኝ ነበር በመከዳት ሳይሆን አብሬው የምኖረው የልጆቼ አባት መቼም መቼም እንለያያለን ብዬ በህይወቴም በህልሜም ባልጠበኩት ሁኔታ ታሞብኝ የግድ ውጭ ሆኖ መታከም ነበረበትና ሄደ ህክምናውንም በሄደበት ሀገር እስከ ህይወቱ መጨረሻ ክትትል ማድረግ ነበረበትና ምን ላድርግ በዚ ላይ ትዳራችን በብዙ ነገር እንደ ወርቅ የተፈተነ ነበርና ያን ሁሉ ነገር አልፈን ገና ነፃ አየር መተንፈስ ስንጀምር ነበርና የሄደው አበድኩ በህይወት እኛን ለመለየት ያልሞከረ አልነበረም ሴጣን እስከሞት ፈተነን ግን በዚ ሁሉ ውስጥ ፈጣሪን ሁሌ አመሰግን ነበር በኃላም ልጆቼን ትምህርት ቤት እያደረስኩ ወደ ቤተክርስቲያን መሮጥ ጀመርኩ በቃ ድርጅት ሁሉ ነበረንና ለሰራተኛ ትቼ ወደ ፈጣሪ በቃ ለካ ሰው በሞትም ይለያያል ይቅር በለኝ ካንተ ለባሌ ነበር ያደላሁትና ማረኝ ማርልኝ ብዬ እግዚያብሔር ይመስገን ዳነ ከ5 አመት በኃላ ተገናኘን

    • @romantsehay7354
      @romantsehay7354 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ለደግ ነው ማዘን የለባትም🙏

  • @judi4073
    @judi4073 2 ปีที่แล้ว +63

    ድምፅሽ ዉስጥ ትልቅ pain አለዉ 🥹🥹🥹 የሱ ብቻ ሳይሆን የጓደኛሽ ክህደት ግን እግዚሐብሔር ቀን አለዉ ለሁሉም። እሱ የኔ ከነመፈጠርሽ እረስቶሽአል ጌታ ያላሰደብሽዉ ነገር እጅሽን አፉሽ ላይ የሚያስጭን በረከት ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏😢

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 ปีที่แล้ว +227

    እህቴ፣ህጉ ብዙ አያሳስብሽ።ሽማግሌ አትልኪም።ፍ/ ቤት በር ጉዳይ የሚጽፉት ያውቁታል፣ለ2 አመት ካልመጣ" የጠፋ" ብሎ ህጉ ፍቺ ይፈፅምልሻል።አለቀ።እነሱን መጠየቅ የለብሽም፣ጊዜሽን አትግደይ።

  • @yeneyene3427
    @yeneyene3427 2 ปีที่แล้ว +42

    ወይ አንቺ በጣም ቀልደኛ ነሽ እግዚአብሔር ሲረዳሽ ከሱ ልጅ አልሰጠሽም በዛላይ ይሔን ያህል አመት የዘጋሽን ሰው ፍታኝ ምናምን ትያለሽ እንዴ ዳግሞ ሀገርሽ ላይ ሆነሽ አረ ስለተወሽ አምላክሽን አመስግኚ ሰው ሀገር አምጥቶሽ ሠላም ቢነሳሽ እመኚኝ አንቺ ትቀውሺ ነበር በዚህ ሁኔታሽ እና ትዳር ማለት ፊርማ አይደለም እናትዬ ወደራስሽ ተመለሺ

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 ปีที่แล้ว +80

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ አች ድቅ ብርቱ ሴት ነሽ። ወዶች አቅማዳቸው ብቻ ይሙላ የሴትልጅ ልብ የምስብሩ ወዶች ማስተዋልን ይስጣችሁ !!! ይቅር ማለት ደሞ ታላቅ እነት ነው ❤

    • @herimar5081
      @herimar5081 2 ปีที่แล้ว +1

      አቅማዳቸው 🤣🤣🤣

  • @Ruth-jq2cs
    @Ruth-jq2cs 2 ปีที่แล้ว +123

    ለዚች ልጅ ምክርና አስተያየት የሰጣችሁ በሙሉ በእዉነት ተባረኩ። ሁላችሁም የሰጣችኋት ሃሣብና ምክር እጅግ የሚያረጋጋ ነዉ። ራሴን በልጅቷ ቦታ አድርጌ ሣስባችሁ ኢትዮጵያዊነቴን ወደድኩት። አንቺም የዚህ ታሪክ ባለቤት የሆንሽዋ ልጅ ይኼን ሰዉ በፍፁም ከልብሽ አዉጥተሽ እርሽዉ። ለሱ ፈጣሪ የእጁን ይከፍለዋል።

    • @jarsomaryami391
      @jarsomaryami391 2 ปีที่แล้ว +2

      Kind & Beautiful word 🌹

    • @marya7483
      @marya7483 2 ปีที่แล้ว +1

      Betkikl gn set eko Nat enji ye Ethiopia wend ayrebam enem algelgachiwm

    • @tsedalewake4945
      @tsedalewake4945 ปีที่แล้ว

      Yene konjo Gena leje neshe eko yeraseshn nuro nure ye ejun yekefelewal

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      don't worry about that he's oredy your forget you

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 ปีที่แล้ว +68

    አይዞሽ በርቺ የኔ ናት የሴት ልጅ ግፍ ታያለሽ ጥሩሂወት አይኖረዉም!!! ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏❤እኔ አንድ ነገር ልንገርሽ እተቡስ ብቲሄድ እቶቡስ ትመጣለችና እና እድመሽ አታቃጥይ

    • @mahdermichael2029
      @mahdermichael2029 2 ปีที่แล้ว

      Wey etobis lefedada

    • @ggbh7225
      @ggbh7225 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ወደራስሽ ተመለሰ እግዚሐብሔርን ታመኝ ወደ እራስሽ ህይወት ሒጂ አውጭው ከውስጥሽ የእጁን ያገኛል ተይው

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +129

    የኛ ወንዶች የሴት ልጅ ልብ መስበር ላይ ነው ጀግንነታቸውን የሚያሳዩት
    ፍቅር እውር ያደርጋል ሁሉም ነገር ካለፈ ቡኋላ ነው የሚገባን የዛኔ ምንም አይመስልም

    • @adanechtesema9939
      @adanechtesema9939 2 ปีที่แล้ว +8

      አትሞኝ እሱ እዛ መውለድ ይችላል ለራስሽ አስቢ

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว

      @@adanechtesema9939 Ok sis

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว

      @@adanechtesema9939 tkkl

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 ปีที่แล้ว

      Bewnd tesberku wende demo ketsbrkobet ansto negest adregie and almhunachew getan amsgenku

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว

      @@m.g5367 congra sis እኔስ ግራም ቀኙም አልገባኝ አለ ስለ ወንድ

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 2 ปีที่แล้ว +24

    በጣም አስተዋይ ብርቱ ሴት ነሽ ቀረሽበት እንጅ አልቀረብሽም የኔ ቆንጆ ከመግፋት መገፋት ይሻላል አይዞሽ ላንች ያለዉን እግዚያብሕር አስቀምጦታል በርችልኝ💖

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 2 ปีที่แล้ว +15

    እንባሽን ጥረጊ ገና ልጂ ነሽ ቆንጆ ነሽ ስረሽን ጀምሪይ እራስሽን ጠብቂ ቤተክርስቲያ አትቅሪ ፀልይ አልገባሽም እንጂ ያንች አልነበረም እግዚአብሔር ካንች ያራቀው ስለሚወድሽ እንዳትጔጂበት ነው ልጁ አለሌ ነው አይጠቅምሽም የጁን ያገኘል

  • @ef6079
    @ef6079 2 ปีที่แล้ว +61

    አረ ጠንክሪ ብፁነሽ ህይወት ይቀጥላል ቤተሰብ ሁሌም ትዳር ያፈርሳል ጠንክሪ ባክሽ ትጎጃለሽ ስታሳዝኚ ወንድ ከሀዲነው ይታወቃል ቆፍጠን በይ እህቴ አይዞሽ

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 2 ปีที่แล้ว +17

    አረ ጠንከር በይ እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ነው ይሄ ሁሉ የሆነው አይዞሽ ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ የተማርሽ ነሽ ሰለዚህ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር የተገፋን የሚክስ አምላክ ነው ይብላኝ ለሱ

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 2 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ውድ ይች ምድር ለራስ ወዳድና ለክፉዎች ናት አይዞሽ እድሜ ይስጥሽ ሁሉም እንዲህ እንደሆነ አይቀጥልም አንቺ ግን ጠንካራና ብርቱ ሁኝ እ/ር ይረዳሻል የየዋህ አምላክ

  • @zerhaileslassie7007
    @zerhaileslassie7007 2 ปีที่แล้ว +116

    “እነሆ፤ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤ የማሕፀንም ፍሬ ከቸርነቱ የሚገኝ ነው።”-መዝሙር 127:3

    • @sifiryodit6097
      @sifiryodit6097 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @betelehemkebret6692
      @betelehemkebret6692 2 ปีที่แล้ว

      @@sifiryodit6097 0

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 2 ปีที่แล้ว +5

      አግዚአብሄር አምላክ አንጂ አርሴማ አይደለችም ልጅ የምጸጥ ፣ ተመስገን ስለ ቃሉ

    • @blessedwoman3398
      @blessedwoman3398 2 ปีที่แล้ว

      @@Relaxingblog123 God bless you.

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @ermiandhaniyoutube954
    @ermiandhaniyoutube954 2 ปีที่แล้ว +85

    የኔ ቆንጆ በዚ ሰአት እኮ ከፈጣሪ በቀር እሚታመን የለም አይዞሽ እህቴ

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +42

    አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭 መለያየት እኮ ችግር አልነበረውም ግን ለምን ምክንያቱን ነግሯት አሳምኗት አይፈታትም ነበር እንዲህ አስሮ ከሚያስቀምጣት ??? የኔ እናት አይዞሽ 😭😭 እግዚአብሔር አሁን ባልጠበቅሽው ነገር ይክስሻል እመኝኝ : እግዚአብሔር አዋቂ ነው ይሄን እንባሽን እና መገፋትሽን አይቶ ሊጎበኝሽ አምላክሽ ይመጣል ❤️❤️

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 2 ปีที่แล้ว

      ewnet

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 2 ปีที่แล้ว

      አዎ መጎብኘትዋ አይቀርም

  • @elsa-xp8zg
    @elsa-xp8zg 2 ปีที่แล้ว +48

    ይሄ ሰው ያንቺ አይደለም ህወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ያንቺያለውን ይሰጥሻል ህይወት ፍተናት በርቺ እኔም ከ16 አምት ብፊት ስሜ ተሰብሮ ነበር አሁን እግዚአብሔር የራሴን ሰው ስቶኝ ደስተኛ ነኝ በርቺ አታልሺ

    • @hayahalain9269
      @hayahalain9269 2 ปีที่แล้ว +2

      ሁሉም ደስተኛ ሁኒ❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว +14

    አይዞሸ የህይወት መጨረሻ አይደለም ገና ልጅ ነሸ ቆንጆ ነሸ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ከአነጋገርሸ የሚደግፍ ቤተሰብ እዳለሸ ተረድቻለሁ በርታ ብለሸ ወስነሸ ፍችውን ጨርሺ እግዚአብሔር የልብሸን ሰለሚያውቅ ይረዳሻል❤❤❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 ปีที่แล้ว +34

    ጀግና ሴት ነሽ። ብስለትሽ፣ አስተሳሰብሽ የሚገርም ነው። እግዚአብሔር ደስ የሚል ትዳር ይስጥሽ። ያለፈውን ከልብሽ ይቅር ብለሽ ወደፊት ለመኖር ቆራጥ ሁኚ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @ethlive351
    @ethlive351 2 ปีที่แล้ว +72

    ሚዲያ ቀርቦ ለመናገር እየፈራን ነው እንጅ ፊልም የሚመስል ታሪክ አለን ብቻ ወንዶች የሠራቸውን ይሰጣቸው ወንዶ ልጅ አምኖ ለማቅረብ ፈራሁ የእውነት

    • @joseernestookue4138
      @joseernestookue4138 2 ปีที่แล้ว

      Ere betam bezu ke filemem belay

    • @ediedi9927
      @ediedi9927 2 ปีที่แล้ว +3

      Ufffffffffff ሆመሟን እረዳዋለሁ በተለይ ተናግሮ እማይወጣለት ሰው ከባድ ነው

    • @tsegaendale1678
      @tsegaendale1678 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም አንድ አይደለም።ይሄ ብቻ አይደለም።የሚወዳችሁን አታውቁም።

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm 2 ปีที่แล้ว

      Egna setoche lebachen keweded ke lebe lemawetate yalewe mekera weye wondoche yefeker lebe yalachew ayemeselegnme yegwen yesetew amlake

    • @timatalakiyuotube360
      @timatalakiyuotube360 2 ปีที่แล้ว

      የኔ እናት አይዛሽ

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 2 ปีที่แล้ว +88

    ባክሽን በራስሽ አትቀልጅ!ወላጆችን ርሻቸውና በህግ ፍቺሽን ፈፅሚና ወደ ራስሽ አዲስ ህይወት ተጓዥ።እስካሁንም ትወጅዋለሽ አዎ !ለብቻሽ አታፍቅሪው።እንኳን ወለድሽ ብቻ።

    • @buchigetachew3228
      @buchigetachew3228 2 ปีที่แล้ว +2

      ወይኔ አመለጥሽው ጨዋና ስነስርአት ያለሽ ጎበዝ ነበርሽ አይ አሜሪካ በገንዘቧ ማሰቢያቸውን ትቀማቸዋለች

    • @wulitatsegaye8473
      @wulitatsegaye8473 2 ปีที่แล้ว +7

      አልወለደችም!!! አዳምጭ፡በስነስርአት።

    • @sawarmulu712
      @sawarmulu712 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว

      እመቤቴነግራሻለች፣ያቺ፣ስላልሆነነው፣ሁሉም፣ነገር፣እህቴ፣ለራስሺ፣አድስሄወትሺን፣ምሪ፣አሁንም፣ደግመሺ፣ጠይቂያት፣ልብሺ፣ንፁሐ፣ከሆን፣ትመልስልሻለች፣እሱእንደሆን፣የራሱን፣ሂወት፣እየመራ፣ይሆናል፣ወንዶችን፣አትመኚ!!

    • @azebmengistu5222
      @azebmengistu5222 2 ปีที่แล้ว +1

      ድጋሚ ዉለጂ እህቴ ገንዘብሽ ልጆች ብቻ ናቸዉ

  • @victorious.5394
    @victorious.5394 2 ปีที่แล้ว +17

    She is so humble an dignified woman . Please I encourage you to forget him an make your spirit strong.
    It is my prayer ,that your situation to be changed for your goodness.

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 ปีที่แล้ว +21

    ምግባሩ የተበላሸ ሰው ይመስላል ፈጣሪ የስራውን ያገኛል አይዞሽ እህታችን በፀሎት ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል

  • @senaitberhanudesta
    @senaitberhanudesta 2 ปีที่แล้ว +22

    1. Totally forget him like he's dead 2. Go to the court and got ur divorce paper and be a better person and make any effort to get yourself in a best position for your child. Case closed and click next!...God bless you!

    • @baniget7068
      @baniget7068 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደምታስቢው አይደለም :: ልጅ ነሽ መሰለኝ

    • @semhardebru4500
      @semhardebru4500 2 ปีที่แล้ว

      Period!!!!

    • @tmuluneh317
      @tmuluneh317 2 ปีที่แล้ว +1

      Well said Sister! There is nothing new In America beside the stress!

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +59

    ያንቺ ታሪክ ልክ እንደኔ ነው እኔም የተዋወቅን ሰሞን ነው የአሁኑ ባሌ የድሮ ፍቅሬ ዲቪ የደረሰው ግን ቤተሰቦቹ እኔን ሊያስጥሉት ብዙ ሞክረው አልተሳካላቸውም አሁን 2 ቆንጅዬ ልጆች ወልደናል 18ኛ የጋብቻ በአላችንን አክብረናል #እግዚአብሔር ይመስገን
    በችግር አብሮን የነበረን ሰው #መግፋት ወድያው ባይሆንም ቆይቶ ዋጋ ያስከፍላል
    ላንቺ የተፃፈ ምርጥ ወንድ እግዚአብሔር ያገናኝሻል Just move on 👈🇺🇸🇺🇸

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +2

      Enes kagebahu buhala new gin honom altesakalachewim 15 amet hononal lijochim habitim afiritenal.

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 ปีที่แล้ว +2

      Just move on selalashe becha eko yehedale malte aydlem

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว

      @@fikirm2162 gin Eko yifitagn bila new.

    • @ማርያምስምኪጥዑም
      @ማርያምስምኪጥዑም 2 ปีที่แล้ว +1

      indeed

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว

      @@nejatali7088 ፍታኝ ማለት አይጠበቅባትም ትዳሩ ከፈረሰ ቆይቷል ፍቺውን እራሷ መጨረስ ትችላለች የሴት ልጅ መውለጃ እድሜ ትንሽ ነው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว +25

    እህቴ ትዕግስት እስካሁንም ያላለቀ ፍቅር ቁጭት ንዴት ውስጥሽ ያለሽ ይመስላል ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ ትዳር ከላይ ካልተፃፈ እኛ እንደፈለግነዉ አይሆንም ብዙ ጊዜ ላንቺ ያላለው ምክንያት ይኖረዋል ስለዚህ ያንቺ እስከሚመጣ ጠብቂ እግዜር ለተበዳይ ካሳ አለው መልካም አባት አንድዬን አለሽ አይተውሽም ፀልይ በርቺ ራስሽን ጠብቂ።

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +43

    የኔ ቆንጆ አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ እግዚአብሔር አምላክ የማይጠቅመነን ሁሉ ስለሚያውቅ ነው ከኛ የሚያርቀው እንደዚህ አይነቱ ሰው ከሀገር ቢያሶጣሽ ልጅ ቢኖርሽ የባሠ ወተሽ እንኳን እምተነፍሽበት ሠው በሌለበት ሀገር ስቃዬ ከባድ ነበር የኔ እናት ስንቱ መሠለሽ በማዳት ተጠብሶ እምምም ብሎ እሚኖረው ከሀገሩ የወጣበትን ቀን እየረገመ ስለዚህ 80 ሺን አውርደሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ በእድሜሽ አትቀልጅ አምላክሽን ብቻ ተማመኝ ደግሞ ከወለድሽም ህጉ አንችንም ይጠይቅሻል 80 አውርደሽ ኑሪ አሜሪካ ሠላም ያለው ህይወት ከሌለሽ ሢኦል ነው

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ባክሽ ? አረብ አገር መሰለሽ እንዴ ? አሜሪካ ብትሄድ ልክ እንደምታስገባው ስላወቀ ነው።

    • @MyEthiopia12
      @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +6

      @@mershaabebayehu3095 አሜሪካ ቢሆን ምን??? እሡዋም እኮ 80 ሣይወርድ ወለደች ሲለዚህ 80 አውርዳ የራሡዋን ህይወት መኖር በቀልን ለእግዚአብሔር መስጠት 10 አመት ሙሉ ቢፈልግ እኮ ይችል ነበር እህቴ እኔ ደግሞ አረብ ሀገር ስላለው አላውቅም ስለአለሁበት ነው ዋናው ነገር እሡዋ መኖር አለባት

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว +2

      @@MyEthiopia12 👍

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 ปีที่แล้ว

      @@MyEthiopia12 ህግ በአግባቡ ይጠይቀዋል ለማለት ነው ። እንደኛ ሀገር የትም እየተንዘላዘለ በሚስት እቀልዳለሁ ማለት የለም። ይታሰራል ቅጣቱ ከባድ ነው ።

    • @MyEthiopia12
      @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว

      @@mershaabebayehu3095 በደንብ ስሚያት እና እናወራለን የነቆንጆ አልተገባባንም

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 ปีที่แล้ว +31

    ሰውየው ያለው እውነቱን ነው የኢትዮጵያ ቆንጆ ሴቶች እድሜ የሚበላው ስደትና የሀበሻ ወንድ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 ปีที่แล้ว +42

    አይ ወንዶች 😢
    እኛ ያሠብንው ነገር ካልተሳካ ፈጣሪ የበለጠ ሊሠጠን እና ሊክሠን ነው ስለዚህ አንች ፍች እና ኑሮሽን ኑሪ እህቴ ፈጣሪ ይጠግንሽ

  • @sabahaile7632
    @sabahaile7632 2 ปีที่แล้ว +35

    we are the same story. I was married 11 years ago . He left me after 2 years. Finally l went to court and divorced him.Now l am married and have two kids.l got Ph.d scholarship abroad .
    Don't waste your time forget him and start new life.

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 ปีที่แล้ว

      Gobez

    • @sofiatmercy3384
      @sofiatmercy3384 2 ปีที่แล้ว

      Jegenit👍

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm 2 ปีที่แล้ว

      That's the right way why she think him he leave must move next

    • @tigistalemayehu8703
      @tigistalemayehu8703 2 ปีที่แล้ว +2

      Yene Gobez.....anbesit korahubish yemin stack adergo mekret new.....

    • @Ethiopia890
      @Ethiopia890 2 ปีที่แล้ว

      Wonderful

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 2 ปีที่แล้ว +23

    ይሄ ቀላል ነው ፍቺ እራስሽ ሄደሽ አውርጅ ከሁለት አመት በላይ ጥሎኝ ጠፍቷል ብለሽ ሰማንያሽን መቅደድ ትችያለሽ የኔ ውድ እኔም እንደዛ ነው ያደረኩት ህጉም ይፈቅዳል አታልቅሽ አንች ድንቅ ሴት ነሽ ።

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 2 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ ታሪኩን በደንብ አድምጪው ፍርድቤት መሄድ አቅታት አይደለም በሰላማዊ መንገድ ነው የምትፈልገው

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว

      ህጉ ሚለው 6 ወር ነው።

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 2 ปีที่แล้ว +21

    አይዞሽ እናት የሀገራችን ወንዶች ትንሽ ሲያገኙ ትላንትን ያሳለፉትን ይረሳሉ እግዚያብሔር የፍርድ አምላክ ነው እንደየስራው የሚከፍል አምላክ አለ አይዞሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +106

    የአንዳንድ ሰዎችን የሂወት ታሪክ ስሰማ እንደ ኢትዮጵያ ፓለቲካ ግራ የገባው ይመስለኛል 😌😌😌

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 2 ปีที่แล้ว +29

    እህትየ አይዞሽ የወደቀን የሚያነሳ የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከወደቅሽበት ያነሳሻል ህይወት ትቀየራለች እኔስ ከዘው አገር ውስጥ ተቀምጦ ክዶኝ ልጆች ወልጀ በጣም ተገላትቸ ነበር ግን ያሁሉ አልፎ ዛሬ ጡሩ ለይ ነኝ ዛሬ ሲኖረኝ ፈልጎኛል እኔ ግን የሌላ ሁኛለሁ ምኞት ሁኖ ይቀራል እጅ አያገኘኝም እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 2 ปีที่แล้ว +7

    እስይ እንኩዋን ወለድሽ። ስንት እህቶቻችን ቃል ላለማጠፍ ሲሉ እድሜያቸውን በከንቱ አሳልፈዋል።
    አንቺ ደግ እና ጀግና ነሽ አሁንም በርቺ።

  • @melkam6732
    @melkam6732 2 ปีที่แล้ว +9

    እድሜና ጤና ሰጥቶ መጨረሻውን ያሳይሽ, በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም, አይስማሙም ሲፈረካከሱ ታያለሽ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ንግግርሽ እራሱ ስርዓት አለው አንዳንድ ወንንዶች እኮ እንቁ አይፈልጉም ኮተታሞች ማምዬ አይዞሽ የተሻለ ይሰጥሻል እሺ በርቺ እማኮ❤❤❤❤ስታምሪ እኮ ለመርሳት ሞክሪ እማ

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 2 ปีที่แล้ว +14

    አሁንም ከውስጧ አልወጣላትም ይሆናል እንጂ በራስዋ እኮ ሄዳ መፍታት ትችል ነበር ። ለማንኛውም እንኳን ጌታ በልጅ ባረከሽ እህቴ፣ ይህንን ሳያዩ ብዙ አልፈዋል፣ እራስሽን ጠብቂ፣ ጌታ ወደ መልካሙ ሁሉ ይምራሽ!!!

  • @marthamamo2090
    @marthamamo2090 2 ปีที่แล้ว +27

    እህቴ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው እናም ፍቺ ባትፈችውም እዚህ ብቻውን ፍቺ ማረግ ይችላል እናም አቺ የራስሽን ሂወት ኑሪ

    • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
      @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 ปีที่แล้ว +1

      በነገራችን ላይ የወደደችው ሠው የሁለት ሴቶች ልጅ አባት ነው ነው ትዳር አለው እሰቴቱን እረሰቼ እንጂ ምሸት ክለብ አለው

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 2 ปีที่แล้ว

      ማርቲ ግን መክስስ ትችላላለች በትዳር ላይ ትዳር

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 2 ปีที่แล้ว +1

      @@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ ድፍት ያድርገው ወንድ ሁሉ እውሬ ነው።

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 2 ปีที่แล้ว +6

    ከማግባት በሀላ ያለውን ህይወትሽን
    የሚያውቅ አምላክ ዛሬም አብሮሽ ነው::ልጅ አለኝ ስትይ እልል እልል ብየ ጮህኩ::የምን ማዘን የምን መቆዘም ልጅሽ ህይወትሽ ነው::አንቺም መፍታት ትችያለሽ በግድ ታሰሪ የሚል ህግ የለም::እሱ

  • @davidorsa3367
    @davidorsa3367 2 ปีที่แล้ว +29

    This is so heartbreaking life story. You met selfish and swindler man. What he saws, so he reaps!!! Do not worry and trust God, and God is the source of your joy and peace. God bless you!!!!!!

    • @MrNowandthen
      @MrNowandthen 2 ปีที่แล้ว +1

      This guy is very cruel. I do not even know where to start....he should have man up and let her know the truth instead of playing with marriage. What a terrible person.

  • @woinshettesfalidet9429
    @woinshettesfalidet9429 2 ปีที่แล้ว +26

    I don't have word for you my sister God blessed you .

  • @dubaisharjah9321
    @dubaisharjah9321 2 ปีที่แล้ว +37

    ሞኝ አትሁኝ ፍችና እድልሽን ሞክሪ ህይወት ይቀጥላል

    • @medimedia8719
      @medimedia8719 2 ปีที่แล้ว +5

      አዎ እኔም ግራ አጋብታኝ አለች እሱ እሂወቱ እየኖረ እድልዋን መሞከር

    • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
      @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 2 ปีที่แล้ว

      ማውራት ቀላል ነው ትዳር ስራ አይደለም ካልሆነ
      እየተተወ ሚሞከር

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ እሷም ሳትፈታ ነው የዉለደችው

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 2 ปีที่แล้ว +16

    ቆይ ያልገባኝ ከወለድሽ እኮ አልጠበቅሽውም እስኪ መለስ ብለሽ እራስሽን ተመልከቺው ደሞ ለመፍታት በትክክል ከፈለግሽ ከ2አመት በላይ ግንኙነት ከተቋረጠ ፍርድ ቤቱ ያፋታል እራሴ ያረኩትን ነው የምነግርሽ ግን እውነት መፋታት ነው የፈለግሽው? አልመሰለኝም

    • @amemiyakob2285
      @amemiyakob2285 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል መፋታት አልፈለገችም ብትፈልግ በጣም ቀላል ነው አንቺ እንዳልሽው ፍርድ ቤት ያፋታታል ግን መልእክቱ አስታውሰኝ እያለችው ነው ።

  • @samrawityonas8390
    @samrawityonas8390 2 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ ምትገርሚ ሴት ነሽ እዉነት በቃ ለቤተሰቦችሽ የሰጠሽዉ ቦታ እና ክብር እራሱ እግዚአብሔር እንደሚከፍልሽ አምናለሁ ወንዲ እንዲ ነዉ ልልም አልችልም ግን ሁሉንም ታግሰሻል ጀግና ነሽ 10 አመት እሱን አደለም የጠበቅሽ ማንነትሽን አሳይተሻል በቃ እንዳልሽዉ ነዉ ፍርዱን ጌታ መድሃኒያለም ነዉ ሚሰጠዉ ምን አይነት እራስሸን እንዳትጎጂ የኔ ሴት መልካም መልካም ሆኖ እንድትረሺ የሰማይ አምላክ ያዉቃል ።

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አሳዝናኝ እየሰማው እሱንም እየወቀስኩ ነበር። ወልጃለው እስከምትል ድረስ። ከተጋባን 10 አመት ሆነን አለች ከዛም ከሌላ ሰው የወለድኩት ልጄ አሁን 7 አመት ሊሆነው ነው አለች ። ከልጄ አባት ጋር ከሆንኩ ከ 6 ወር በኀላ ነው ያረገዝኩት አለች so እንደዚህ ከሆነ እኮ የህግ ባልዋ ወደ አሜሪካ ከሄደ ከአንድ አመት ቆይታ በኃላ ብቻ ነው ከሌላ ወንድ ጋር የጀመረችው። እንደገባኝ ከሆነ ራስዋ ነች መጀመሪያ ትዳርዋ ላይ የሄደችው አሁን ምን ልክ እንደተበዳይ መነፋርቅ ያስፈልጋል። ተጋብታችሁ ከሄደ በሶስት አመት ውስጥ ሌላ ሰው ተዋውቀሽ አርግዘሽ የወለድሽው አንቺ! መቼም የኛ ህዝብ ታሪኩን አልቅሶ ላወራው ሁሉ ስለሚያዝን ተበዳይ እትምሰይ።

    • @hirutgashaw9206
      @hirutgashaw9206 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ታሪኩ ተምታታብኝ እኮ 🤔🤔ብቻ ከባድ ነው

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      awo egda lga 7 amti kehonewe bala khde 2 ameti esa lela hiweti gmeralce

    • @kideszone
      @kideszone ปีที่แล้ว

      Aberowat hono eko newu yeseferuwan lij yemijenejenewu !chegeru esuwa gar newu beheg fetawu yerasewan hiwot mejemer techelalech!!!!yemeselegnal yanene newu lemadereg yemokerechewu....

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 ปีที่แล้ว +11

    ይሄ የኔ አስተያየት ነው እህቴ ምትኖሬው አንድ ግዜ ነው በእንድ ባታላይ መቆሙን ትተሽ ላንቼ ያለውን ውሃ እጣጭ ፈልጌ ሰውዬው ኖሮውን እየኖረ ነው Life is short

  • @markosbekele7325
    @markosbekele7325 2 ปีที่แล้ว +12

    I like the way she express her feeling.
    Be strong my sis, life is full of challenge, but mostly those who are kind great persons.

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 ปีที่แล้ว +14

    አይዞሽ ግን ተሳስተሻል ይህን ያህል ጊዜ እንዴት ወንድልጅን ትጠብቂያለሽ አሁንም ግዜሽን አታባክኚ ሌላም ህይወት እንዳለ አስቢ ግዜሽኝ አታባክኚ

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 ปีที่แล้ว +13

    She is a very humble woman. I this this guy has lost the best woman that God gave him. I wish her all the best in her life.

  • @ajabeethiopya4791
    @ajabeethiopya4791 2 ปีที่แล้ว +16

    አይዞሽ የኔ ውድ ጠንካራ ሆኚ በአመንትና በአፈቀሩት መካዳት ከባድነው

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 2 ปีที่แล้ว +15

    አይዛሽ እህቴ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው መፅናናቱ ይፅሽ ፈጣሪ አይዛሽ ሕይወት ይቀጥላል….

    • @fanayeweldesilasie6917
      @fanayeweldesilasie6917 2 ปีที่แล้ว

      አይዥዞሽ ህይወት እኛን ትመራናለች እንጅ እኛ ህይወትን እንመራትም ስለትናንትናው እያሰብሽ ሳይሆ ነገ ሌላ ቀን ነው ብለሽ መኖር ነው ደስ ዬሚለው እንኮን ልጅ ኖረሽ ዬትዳር ጥቅሙ ልጅ ለመውለድ ነው እንጅ ባል ማለት ባእድ ነው

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 ปีที่แล้ว +146

    ከብህር ማዶ ያሉ ወንዶች ብዝሀው ብር አደንዝዞዋቸዋል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 ปีที่แล้ว +9

      Min birr alachewna midre shnt bet atabi egna shakaloch enshalalen

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว +3

      There is no money

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 2 ปีที่แล้ว

      @@salamaseyoum4974 ሽንት ቤት ማጠብ ፅዳት መጠበቅ ነው። በሰለጠነው አለም ሁሉም ተጠቅሞ ሽንት ቤት ያፀዳል። በርግጥ የውጩ ሽንት ቤት ከኢትዮ ቤት የፀዳ ነው። አታውቂም ያን

    • @nunuyemane5014
      @nunuyemane5014 2 ปีที่แล้ว +4

      No no they don’t have money

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ሀገሬነውቤቴኧረ ሳታውቁ አታውሩ ወሬኛ ሁሉ። እየሰራ ብር ማይኖረው አለንዴ? አንድም ቤተሰብ እየረዳ ሁለትም ሴት እየበዳ ካልሆነ ብር አለው በተለይ አሜሪካ የሚኖር። በርግጥ ኑሮው በራሱ ስለሆነ ከጅ ወዳፍ ነው በጣም ጠንካራ ካልሆነ

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 2 ปีที่แล้ว +13

    ይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ።"ጓደኛ ትይዛለህ ታቆማለህ"🤔 "ከሌላ ልጂ አለኝ"🤔..ወይ አንቺ ለምን ተተውኩ የሚል እልህ ውስጥ ስለገባሽ ነው ትንሽ የባለሙያ እገዛ ብታገኚና ያስቀመጥሻትን ወረቀጥ አቃጥለሽ ብትጥይው ይወጣልሽ ነበር.... ጉዳዮ የፍታኝ አትፍታኝ አደለም ፈተሽዋል እኮ🙄🤔

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

  • @konjitdametie2881
    @konjitdametie2881 2 ปีที่แล้ว +201

    ይኼ ሰገጤ የስንቱን ህይወት አበላሸው

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 2 ปีที่แล้ว +1

      ኪኪኪኪኪኪኪኪ ይሔ ሰገጤ ተመችችኝ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን 🙏

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 2 ปีที่แล้ว +8

    የዘንድሮ ወንዶች ክፉ ናቸው እግዚአብሔር እሷንም እሱንም የስራቸውን ይስጣቸው

  • @mihret3341
    @mihret3341 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔ እእት እረ እርሽው ደሞ ለሱ ማልቀስ ተለውጠሽ ደስተኛ ሆነሽ ነው እራሱን ማስለቀስ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ በርቺ🙏

  • @MrNowandthen
    @MrNowandthen 2 ปีที่แล้ว +20

    May God give you the way to be happy again. I think you are a great person and I wish you nothing but inner happiness. I am sure your family loves you and kids are blessing from God. Keep your head up and continue to pray. He lost a great person.

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว +13

    በቃ የራስሽን ኑሪ እህት የባሰም አለ ። ምናልባት ልጁን ማሥወረድሽ ፀፅቶሽ ሊሆን ይችላል ሌላ ግን የሚያስለቅስ ነገር የለውም ዳይ ወደፊት

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว +1

      @@omg-cb9qv አውጭልኝ ብዬ ፀለይኩ አለችኮ

  • @meseretteshome8731
    @meseretteshome8731 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ወለድሽ ለሴት ልጅ ዋናው መውለድ ነው ጥፋት አላጠፋሽም ለ2አመት ከተለያየሽ ያው ተፋተሻል ማለት ነው አትጨነቂ ከቻልሽ ድገሚና ውለጅ

  • @Tk-bz5sh
    @Tk-bz5sh 2 ปีที่แล้ว +17

    She is absolutely beautiful inside and outside GBU

  • @mastewalyebejal5218
    @mastewalyebejal5218 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ በኔ ህይወት የሆነውን ልንገርሽ እኔ ሳላቅ ፍቺ በውክልና ፈፀመ ስለዚህ የምመክርሽ እሱ በራሱ መንገድ ፍቺ አድርጎ ይሆናል ስለዚህ ወደራስሽ ተመለሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ላንቺ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +24

    ወንድን ተገን ከማድረግ በእግዚአብሄር መመካት ይሻላል ሁሉም ጋ ያለነው ቢያንስ ካልፈለገ ፍቺ መፈፀም ነበረበት አንድ ነገር ግን ? እየተማርሽ ከሆነ እራስሽን ችለሽ መኖር ነው ዋናው አሜሪካን መሄዱ ላንቺ ምንም አይጠቅምሽም በዛ ላይ ከራሴ ጓደኛ ጋር ይዳራ ነበር ብለሽ ተናግረሻል ታዲያ ምን ያደርገልሻል ?

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ በእግዚአብሔር ብቻ ታመኚ
    ሁሉን ነገር እርሺው አይዞሽ
    የእግዚአብሔር እንዲህ ይላልና
    ለሁሉም ግዜ አለው ተባረኪ 🙏❤️🌺

  • @FREEDOM123Ab
    @FREEDOM123Ab 2 ปีที่แล้ว +7

    ከ ፀጋ ባል ቀጥሎ ልቤን የነካቺኝ ሴት
    አይዞሽ በ ፍጥነት አዲስ ህይወት መጀመር ነዉ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 ปีที่แล้ว +5

    አንቺ ቆንጆ ነሽ ሌላ ማግባት ትችያልሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ወንድ ቢሄድ ወንድ የተካል አንተግን የጅህን ታገኛለህ

  • @yag2181
    @yag2181 2 ปีที่แล้ว +11

    ያልገባኝ ነገር፣ ሌላ ሰው ጋር ሄዳ ወልዳ፣ ፍታኝ ግራ ያጋባል፣ ልጁ በደለኛ ቢሆንም፣ እሷም ከሌላ ወልዳለች፣ በደሏን ለህዝብ ለመንገር ከሆነ ኦኬ፣ አብረው ረጅም አመት እንደባልናሚስት ካልኖሩ፣ በሷብቻ በፍርድቤት ይቀደዳል የሱ መገኘት አያስፈልግም፣ እሱን በህግ ልትረታው የማትችልበት ሁኔታ ራሷ ፈጥራለች፣ ከተለያየሰው ጋር ትሄድ ነበር፣ ልጅ ውልዳለች፣ በጣም በድሏቲል ግን መጥቶ ይፍታኝ ግራያጋባል።

    • @TheMekdelawit
      @TheMekdelawit 2 ปีที่แล้ว

      Adamit mejemeria before judging

    • @yag2181
      @yag2181 2 ปีที่แล้ว +1

      @@TheMekdelawit what you mean judging? I listened well, I think you have to listen well and read what I wrote.

    • @moesh7884
      @moesh7884 2 ปีที่แล้ว +2

      You right bro she hurt her baby father too. I don’t know what she need. He already got somebody. He don’t need you no more just divorce

    • @amemiyakob2285
      @amemiyakob2285 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትክክል ነሽ እራሷ ናት ህይወቷን እያበላሸች ያለችው በታማኝነት እየጠበቀች ቢሆን እውነት አላት ግን ከሌላ ወልዳ ፍታኝ ማለት ምን ማለት ነው ሲቀጥል እስካሁን አብረው የማይኖሩ ስለሆነ ፍቺውን በቀላሉ እራሷ ማድረግ ትችላለች ወይ ለጠበቃ ሰጥታ መጨረስ

  • @እዮናዳም2080
    @እዮናዳም2080 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ በፍሬ እንኩዋን ባረከሽ ሌላው ትርፍ ነው እንደምንም ራስሽን ነፃ አውጪ መጥፎ የባል ዘመድ የሾክ አልጋናቸው! ከስንት አንድ ነው ጥሩ እሚገኘው!

  • @seble106
    @seble106 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድ ማመን ላቆም እልና አባቴን ሳይ ደግሞ ሁሉም አንድ እዳልሆኑ አስባለሁ የኔ እናት አንች ድንቅ ሴት ነሽ የተሻለ ለአንች አለ ሁሉንም ለድንግል ማርያም ንገሪያት መልስ ታገኛለሽ የሴትን ልጂ ልብ እምትሰብሩ💔😭ወንዶች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ መሽኛችሁ ይቆረጥ🤕✂

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
    @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ላንቼ ያለዉን ሰዉ አስቀምጦልሻል እህቴ እርሱን ደሞ ፈጣሬ ይበቀለዉ ዉስጥሽን እንደጉዳሽ መድሐኔአለም ይጉዳዉ
    አንቼም ልጅሽም ቤተሰቦችሽንም ቀሪ ዘመናቾ ይባረክ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እህት ፍቺ አንቺ እንደምትዪው ከባድ አይደለም የሚያቁ ሰዎች ጠይቂ እሱ ቤተሰቦች ጋር መሄድ በፍጹም አያስፈልግም ይሄንን በልጅነትሽ ቅስምሽን የሰበረ ባለጌ መርሳት የምትችይው ይሄን ስትፈፅሚ ነው። ደሞ እንኳንም ቀረብሽ እንዲህ ያለ ሰው ይህወትሽንም ሊያሳጣሽ ይችል ነበር በቃ አሁንም ገና ልጅ ነሽ ይህወት ይቀጥላል ሁሉ ለበጎ ነው።

  • @salem4086
    @salem4086 2 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ በጣም አስቸጋር ነዉ አሜርካ ሀገር ብዙ ነገር አለ አንች ቆንጆ ነሽ ዋናዉ ከሀገር አስወጥቶ አለመሰቃየቱ እኔ እንድ ከበተሰብ ለይቶ ከሀገረ አዉጥቶ እያከራተተኝ ነዉ ያለዉ:: ለማን ብለሽ ፊችና አግብ :: ድስ ከለ ብዙ ሴቶዋች ጋራ ይወጣል ለማን ብለሽ ነዉ ጊዜሽን የሚታቃጥይዉአትሞኝ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ በርቺ የኔ ቆንጆ እንቺን የመሰለች ሴት ላይ ክህደት ፈፅሞ አንድ ቀን የጁን ያገኛል ፊቺ ፈፅሚ ኑሮሺን ቀጢይ እሱን ይቅርታ መጠየቅ አታስቢ ጥፋተኛው እሱ ነውና።

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንአልባት ይህንን መልክት የምታይ ከሆነ አንቺ በጣም ቆንጆ ታማኝ ነሽ ህይወት አሜሪካ ብቻ የሚመስላቸው ብዙ ሰወች አሉ ግን የትም ቢሆን እንክዋ እንዳንቺ የተማረ ይቅርና ይኖራል እባክሽ እመቤር አታልቅሺ የህይወት አዲስ ምህራፍ ጅምሪ

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ ሴቶች ለምንድን ነው ግን እውነታውን መጋፈጥ የምንፈራው ብዙ ምልክቶችን እኮ በዓይንሽ በብረቱ አይተሻል ግን ማመን አልፈለክሽም እራስሽን ስታታልይ ነው የኖርሽው አሆንም ሁሉን ተይ እና ወደ እራስሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ልጅ ሰቶሻል ለልጅሽ ሲባል መኖር አለብሽ ጠንካራ ሁኝ

    • @ethiopia3237
      @ethiopia3237 2 ปีที่แล้ว +1

      አይባልም በሰው ታሪክ ከመፍረድ ዝም በይ ሴት ነሽ ልጅ ይኖርሻል comment መፃፍ ግዴታ አደለም

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔእመቤት አይዞሽ
    ለአንችም የፈጠረሽ አምላክ አለሽ
    እንባሽን አምላክ ይጠርግልሻል
    ጠብቂ

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 ปีที่แล้ว +17

    ወንድ ልጅ መማን 😭 ሌላ ሰው እንደት ቀርቢ ነው የምያደርገው በአመኑት ሰው መካድ ያማል💔 ማርያምን

  • @htw6038
    @htw6038 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ልንገርሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አንቺን ጠብቆሻል ላንቺ አይጠቅምሽም መቁረጥ ይሻልሻል : አይጠቅምሽም እሱም ሰርቶ አደር ነው ተአምር ፈጣሪ አይደለም : ወደራስሽ ተመለሺ : አትጨነቂ ህይወት ይቀጥላል::

  • @wintakifle8418
    @wintakifle8418 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ዘንድሮ ጉድ ነው ምንሰማው በእውነት ፀበል መጠመቅ ሳይሆን ብንዘፈዘፍም ምንጸዳ አይመስለኝም yeni enat it's ok if it's not meant to be it's not meant to be. You will find better.

  • @zizuzizu4752
    @zizuzizu4752 2 ปีที่แล้ว +49

    በጣም ይገርማል ኣይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቺ ነይ ከኔ ሁለት ልጆቼ ትቶኝ ሀዴ 5 ኣመት ሆነው ከሀዴ አሜሪካ እንደ ኣለ ኣውቃለው ምን እንብላ ምን እንጠጣ እንኑር ኣይውቅም ግን ሂወት ይቀጥላል ከልጆቼ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mekiltgirma9152
      @mekiltgirma9152 2 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ አይ አንዳንድ ወንድ ማሰቢያቸው የተደፈነ ሆዳሞች ናቸው ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

    • @selamyenafekihu1221
      @selamyenafekihu1221 2 ปีที่แล้ว

      What

  • @zeritumekonene9496
    @zeritumekonene9496 2 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ እናት አይዞሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ አሜሪካ መቶ ፍይል ካላደረገ ሚስት እንዳለው የአሜሪካ መንግስት አያቅም አንቺ ነሽ እንጂ ባለትዳር እንደሆንሽ የምታውቂው አይዞሽ የኔ እናት የራስሽን ኑሮ ኑሪ

  • @riskoware1166
    @riskoware1166 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እህቴ ያንች እንባ ለሱም አይቀናውም አንችም ልጅ ነሽ ጠንካራ ሁኚ አላህ ይርዳሽ ብዙ ዎቹ አሜሪካ ሲገቡ ገነት የገቡ ይመስላቸዋል አሜሪካ እንደአሰቡ አይደለም የሴት ልጅ እንባ ጥሩ አይደልም

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እንደተጎዳሽ ይሰማኛል ግን ሂወት እንደዚህ ናት ላላጠፋሽው ነገር ደግሞ ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅብም እዝጋህቤር ከሱጋር ትዳር እንዳትይዢ ፍቃዱ ስላልሆነ ነው ስላዚህ የራስሽን ሂወት ኑሪ

  • @ayzoshethiopia1260
    @ayzoshethiopia1260 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃል አይዞሽ በቅርቡ መልስ ይሰጥሻል ፈጣሪ ይፈርዳል ያውም ለአሜሪካ ኑሮ በገዛ መኪናቸው በየሃይዌዩ ለሚቀሩት

  • @yizengaw986
    @yizengaw986 2 ปีที่แล้ว +15

    አይዞሽ አንቺም በተራሽ አንዱን ሸበላ አግቢና አቃጥይው።

  • @abejewoldetsadik4996
    @abejewoldetsadik4996 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ የኔ እህት ቃል ያጠፋው እሱ ነው የበደለም እሱ ስለዚህ የራስሽን ይሰጥሻል እግዚሃብሄር

  • @sobrtube
    @sobrtube 2 ปีที่แล้ว +18

    ወይ ዘንድሮ በቃ ታማኝ ሰው ጠፋ

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ ቆንጅዬ ይሄ በብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች የሚያጋጥም ስለሆነ እርሽው

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +27

    አላህ ሆይ እህቶቸን ያስለቀሱትን ወንዶች እብድውሻያርጋቸው ሴትአገርድ ይሁኑ ኢላሂ በዱኒያላይ ፈትናቸው 😭😭😭😭😭

  • @getishage944
    @getishage944 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ያለሽ መልካም ነሽ! ይገርማል፣
    ላንቺ ግን እግዚአብሄር አለልሽ፣ እሱ ነው ያመለጠው፣ አይዞሽ።

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቅስም ይሰበር አይዞሽ እህቴ መከዳት ያማል ከሁሉም በላይ ደግሞ የሰው አፍ ይከብዳል

  • @ሬዲነኝባይተዋሯ
    @ሬዲነኝባይተዋሯ 2 ปีที่แล้ว +28

    የኛ ወንዶች ልባችንን እንደምሰብሩ እግራችሁን ሰብረን ባናስቀሞጣችሁ ጠብቁ

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 2 ปีที่แล้ว +9

    አይዞሽ ህይወት እንዲህ ናት ነገ ሌላ ቀን ነው ታልፊዋለሽ

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 ปีที่แล้ว +6

    የእኔ ቆጆ መገፍትሽን ለበጎ መሆኑን አመኝ ፈጣሪ ለአንቺ የተዘጋጀ አለ ሲያምኑት የሚታመን ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @Eurael
    @Eurael 2 ปีที่แล้ว +19

    You are super beautiful and smart. This man will harvest what he planted. There is no excuse for what he did, betesebochu yefelege bilu yaregewun neger betam evil new!

  • @yonnyg3345
    @yonnyg3345 2 ปีที่แล้ว +2

    እርግጠኛ ነኝ ከሱ የምትፈልገው ነገር አለ (ጥቅም) ለዛ ነው የማትፈታው ይሄን ግዜ እንደ ልጇ አባት ምስኪን የባሌ ሰው ቢሆን ድሮ ነበር የረሳችው መቼም በምንም ሂሳብ ወረቀት መቅደድ ከሌላ ሰው ጋር ሄዶ ተኝቶ ልጅ እንደማምጣት አይቀልም። ደሞም የድሮ ባልን መርሳት የልጅን አባት ከመተው አይከብድም...እውነታው የጥቅም ጉዳይ ነው ያው የፈረደባት አሜሪካ!!!!! ሲጀመር እኮ አርሴማ ሄጄ ምን ብዩ ነው ፀሎት አረኩ ያለችው "አባት ሆኖ የማያሳድገውን ልጅ አትስጠኝ" ብዬ ፀለይኩ አለች ከዛ ደሞ ከልጄ አባት ጋር ተለያይተናል(ለምን ከዚኛው ጋር ሲሆን ያለ አባት ማሳደግ አልከበደሽም)...ስለዚህ የመጀመርያው ፀሎት የልጇ አባት ጋር አይሰራም? ቀልደኛ ነሽ በጣም!! አሁን እድሜሽን አታባክኚ አርፈሽ ፍቺውና ህይወትን ቀጥይ... አጉል ጥሩ ሰው ለመምሰል አትሞክሪ የምታረጊው ነገር ሁሉንም ይናገራል !!!