የታፈነ ዕውነት! በ 15 ዓመቴ ማርገዜን ሳላውቅ ከነ ድንግልናዬ ወለድኩ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 231

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 ปีที่แล้ว +31

    ምነው ምነው ለሚያልፍ ቀን እንደዚህ ባያረጉ ቤተሰቦችሽ የኔ እህት አይዞሽ እናቴን በጣም አመሰግናለሁ እንዲሁ እንዳንቺ በልጅነቴ ነው የወለድኩት ግን ከሆነ በሆላ አንዲትም ቃል ተናግራኝ አታውቅም ብቻ ብዙ አለፍ እናቴ ደጏም ሞተችብኝ እኔም ትልቅ ቦታ ደረስኩ ልጄም አግብታ አያት ሆኛለሁ ቀን እኮ ያልፋል ያልፋል ነገን መመልከት ለምን ያቅተናል እግዚአብሄር አለ አይዞሽ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ ገኒ ለራስሽ ዝና ስትኖሬ ይሄ ነው ውጤቱ 🙏

    • @mimit4032
      @mimit4032 2 ปีที่แล้ว

      Tikikel !!

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣምምም ልብ ይሰብራል የኔእናት እኔም ተማሪእያለሁ ነው ያረገዝኩት ቤተሰብ ሲሰሙ ምንም አላሉኝም አንች ተጎዳሺእጂ ተባልኩ ያለው ሰው ይብሰብታል ለካ ኡፍፍፍፍ ጥሩ እናት ሰላለችኝ ከሰው በታች አልሆንኩምምም እግዚአብሔር ይመሰገንን

  • @Liza-pg8cv
    @Liza-pg8cv 2 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ ምን እንደምል ቃላት አጣሁ ልቤ በጣም አዝኗል በጣም አዝናለሁ እድህ አርጋችሁ ህይወት የምታ በላሹ አባቶች ወድሞች እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ ክፉ የምንሰራም ልቦና ይስጠን ስለ እናቱ ስለ ድንግል ማርያም በሕይወትሽ በልጅሽ ሕይወትም አሁንም መልካም ነገር ታድርግልሽ ሌላ ምን እደምል አላቅም

    • @Liza-pg8cv
      @Liza-pg8cv 2 ปีที่แล้ว

      ወጣት ወድሞቼ ስለ ስላሴ አደብ ግዙ

  • @mimit4032
    @mimit4032 2 ปีที่แล้ว +34

    ቤተሰብ ሆይ ልጅ አንድ ግዜ ከተሳሳተ ይቅር ብሎ የልጅን ህይወት ማስተካክል እንጂ ለአራስ ስም ብቻ እያሰቡ ልጅን መግፋት ትውልድን መስበር ነው፡፡ እግዜርም ይቅር የሚለን ይቅር ስንል ነው፡፡

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም አንድ አይደሉም መልካም ቤተሰብም አለ የልጃቸውን ልጅ እንደልጃቸው የሚያሳድጉ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም አድ አይደለም

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 ปีที่แล้ว +1

    መሲ ብዙ አታቆይው በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +5

    ተመልካቾች "በድንግልና" የሚለው ቃል አስቆጥቶአችሁአል እንዴ መቼስ ከ 18 አመት በላይ ናችሁ የምትመለከቱ ስለዚህ እንዴት እንዳልገባው ሰው ትሆናላችሁ ? ጭራሽ ከእምነት ጋርም ማወዳደርም የለባችሁም ያስፈራል ። ላልገባችሁ ሰዎች
    እህታችን ድንግልና ይኑራት እንጂ ከልጁአ አባት ጋር ንክኪ ነበራት ተከራዬ ልክ እንደ ፍቅረኛዋ ነበር "ትንሽ ስለሆንሁ ይፈራ ነበር" ብላለች ግን እዚህ ላይ የረሳችው ቢኖር እራሱአንም ስታ ስለነበር አልታወቃትም እንጂ ድንግልናዋን በህክምና ለወሊድ እንዲመች አድርገው ይሆናል.... ወይም እርግዛ በነበረ ሰአት በራሱ ግንግልናዋን አጥታ ይሆናል ። ትኩረታችን ከቃላቱ ሳይሆን ከታሪኩ ይሁን በተፈጥሮ ድንግልም ላትሆንን ትችላለች ምልክት ስላላየች ይሆናል ድንግል ነበርሁ ያለች ።
    ክፍል 2 እንጠብቃለን
    አንዴ ለሆነ ነገር ግን ይህን ያክል ግፍ ያሳዝናል ሆሆ ለዛውም ቆይተው መጋረፍ 🤔🤔

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

      @@majidrashid2517
      ወንድም እኔምኮ ይሄን ነው የጠቀስኩት
      አመሰግናለሁ ለማብራሪያው ይበልጥም ተረድቻለሁ 👏👏

  • @dawitmekonnen9681
    @dawitmekonnen9681 2 ปีที่แล้ว +38

    በእውነት ልብ ይነካል እስቲ ገጠመኝ የሚል ትምህርት እንድታዳምጥ ንገሪያት ብዙ እንደሷ ያሉ ሰዎች ተመኩሮአቸውን ታገኛለች ደግሞም ሁሉም ነገር ያልፋል

    • @narcose3584
      @narcose3584 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 I love that,that’s true

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 ปีที่แล้ว +2

      እህትች የመምህር ተስፋኤ ትምህርት እንድታዳምጥ እባካች ልትረዳ ::

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว

      ተስፋሽን ይቁረጠው አንዳች ከግንድ ያጋጥማችው ከጠዋት እስከ ማታ ሰይጣን ወጣ ወረደ ሲል እየሰማችው የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ትደብቃላችሁ

    • @ሩሀማ-ቨ2ኘ
      @ሩሀማ-ቨ2ኘ 2 ปีที่แล้ว

      @@asegedechanbesso1399 አንቺም ብታደምጪው ጥሩ ነው እህት የተናደድሽው አንቺ ትሆኚ አንቺ ላይ ያለው መንፈስ በደንብ ትረጃለሽ

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว +22

    የሚገርም ታሪክ ነው ግን ለምን የልጅሸን አባት ለማፈላለግ አልሞከርሸም ያማል😭

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 ปีที่แล้ว

      ያሳዝናል በጣም መስዬ ስወድሽ

  • @ሙሉእያዩ
    @ሙሉእያዩ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁላቹሁም ታሳዝናላቹሁ የባልየዉስ ነገር ቤቱን ልቀቅ ተብሎ መዉጣቱ የኔአባት ሲሳዝን አቤት ስቃይ ፈተና ከዚህ አድን እግዛብሄር

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ ለቀጣይ ያሻገራችሁት ታሪክ ግን ይከብዳል እስቲ የነገ ሰው ይበለን

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว +12

    የልጅቷን ድፍረት እያደነኩ በገዛ ቤቱ አባረርኩት ስትል እየተገርምኩ እያዳመጥኳት መጨረሻ ላይ የተናገረችው ግን ልቤን ሰበረው 😥

  • @zewdituorthodox7256
    @zewdituorthodox7256 2 ปีที่แล้ว +17

    መሲዬ መስቀልሽ❤❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +22

    ኡፍፍፍ አቤት የሴት ልጅ ፈተና እህቴ ታሪክሽ በጣም ልብ ይሰብራል እባካችሁ ቤተሰብ አንድ ነገር ከተፈፀመ በኋላ ይቅር ብሎ መቀበል እንጂ ለስምና ለክብር ተብሎ የልጅን የልጅን ቅስም መስበር ጥሩ አይደለም በስላሴ ስም መጨረሻ ላይ የተናገርሽው ግን ዘገነነኝ አይ እናትነት ከባድ ነው 😭😭😭😭😭

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮ ፋይልሽ ዋዉ

    • @geratekle308
      @geratekle308 2 ปีที่แล้ว

      00⁰⁰⁰00000⁰⁰⁰00⁰⁰⁰00

    • @geratekle308
      @geratekle308 2 ปีที่แล้ว

      0⁰p0⁰00pñpppppppppp0p⁰pp00p0pppppp⁰⁰p⁰00⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰0⁰000⁰

  • @sali4168
    @sali4168 2 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንድ ሰዎች በጣም ትገርማላችው ሰው ካሳለፈው ህይወቱ ሌላው በዚህ ሰአት እንደእነሱ በችግር እና በስቃይ እንዲሁም ማን ያምነኛል ብለው ስንት የተጨነቀ ሰው ቢያንስ በእነሱ የህይወት ታሪክ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም በዚህ አስቸጋሪ እና ከባድ ህይወት ያለፈ አለ ብለው ብዙ የሚማሩበተረ እና ራሳቸውንም የሚያፅናኑበት ብዙ ሰዎች አሉ እና ካልተመቻቸሁ መጥፎ ኮመንት ከመስጠት መቆጠብ አለብን እላለው አንድ ሰው የራሱ የሆነ ታሪክ እራሱ እንጂ ሌላ ሰው አይደለም የሚናገርለት እና አስተያየት ስንሰጥ ጥሩ አስተያየት ካልሆነ አይተን ዝም ብለን ማለፍ አለብን የሰውን ሞራል የሚነካ አስተያየት ከመስጠት እኔ ባሁን ጊዜ በየዩቱቡ የሚሰጡ መጥፎ አስተያየቶችን በማየት ምን አይነት ህዝቦች ነን ብየ እራሴን እየጠየኩ ነው ልክ እንደ እኔ ራሳችውን የምጠይቁ ሰውች ብቻ ላይክ በማረግ እኔም እንደእኔ መታዘባችውን አያለው በተረፈ መሲየ የምሰሪው ሁሉ መልካም እና በጎ ስራሽን ፈጣሪ ይከፍልሻል ተባረኪ 🙏

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና እግዚዎ ማሀረና ክርስቶስ

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    መሲያችን ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ መልካም የእኔ እህት ታሪክሽ ያሳዝናል ስለ እውነት ገና ቀጣዩን ሳልሰማው ማለት ነው ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ያስተካክልልሽ ብችይ የልጅሽን አባት ብታፈላልጊ ጥሩ ይመስለኛል

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 ปีที่แล้ว +15

    ለማታውቁት ብቻ "ከነ ድንግልና ይወለዳል ወይ?" ከሆነ ጥያቄያችሁ።
    አዎ ከነድንግልና ነገር ግን ከወንድ ዘር ይወለዳል።
    ስሜታቸውን መግዛት ያቃታቸው ወንዶች በሴት ልጅ የመራቢያ አካባቢ ዘራቸውን ካፈሰሱ በቀላሉ እርግዝና የሚፈጠርበት ሁኔታ ሠፊ ነው።
    ድንግልና በእያንዳንዷ ሴት ውስጥ ያለው አቀማመጥ የተለያየ በመሆኑ ድንግል ሆኖ መገኘት ብቻ ከማርገዝ አያግድም።
    በተለይ በተፈጥሯቸው አቀማመጡ
    "ግማሽ ጨረቃ" እና "የቀለበት" ወይም "ገመድ" የመሠለው ዓይነት ድንግልና ባላቸው ሴቶች ላይ የማርገዝ ዕድሉ በጣም ከፍ ይላል። የዚህ ዓይነት ተፈጥሮ ያላቸው በትክክለኛው ግንኙነት ጊዜም የመለጠጥ እና ከቦታው የመሸሽ እንጂ÷ ከእነሱ በጣም የገዘፈ ተጓዳኝ ካላጋጠማው በስተቀር ስለማይደሙም ብዙ ጊዜ ያለመተማመን እና የግጭት ምክንያትም ይሆናል።
    ሙሉ በሙሉ የውስጠኛውን የሴትን ልጅ የመራቢያ አካል የሸፈነው Diaphragm መሠሉ ስስ ስጋ ዓይነት ከሆነ ግን ላያጋጥምም ይችላል።

    • @ruhamatube1595
      @ruhamatube1595 2 ปีที่แล้ว +1

      ይህችን ጥያቄ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል አንዳንድ ሴቶች ከወንድ ጋ ግንኙነት ሳይኖራቸው ትዳር ሲመሰርቱ ግን ድንግልና የላችውም በተለይ ደም አይፈሳቸውም ይህ ለትዳር ወይም ለፍቅር መፍረስ ዋነኛ ምክንያት ይሆናል

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ruhamatube1595
      አዎ እህቴ በአብዛኛው እንደእኛ ሃገር ባሉ ወግ አጥባቂ ማህበረሰብ ባለባቸው
      "ሴት ልጅ ከጋብቻ በፊት የግብረስጋ ግንኙነት ላለማድረጓ ማረጋገጫ ÷ ክብረ-ንፅህና ለመኖሩ በመጀመሪያው የግንኙነት ጊዜ መድማት አለባት" ብለው ለሚያስቡ ለትዳር መፍረስ ምክንያት ይሆናል።
      እውነታው ግን በተለያዩ አይነት የስራ ጫናዎች ከቦታው ከመንሸራተት ባለፈ ተፈጥሮአዊ አቀማመጡም ሌላው ላለመድማት ምክንያት ይሆናል።
      በአንፃሩ ደግሞ የሴቷ ዕድሜ እና የሁለቱም ተፈጥሮአ አካላዊ ሁኔታም ተጨማምሮበት በተደጋጋሚም የመድማት አጋጣሚ የሚኖራቸው ይኖራሉ።
      🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @hiwotadisutube5950
      @hiwotadisutube5950 2 ปีที่แล้ว

      Betam tikikil new.enam yezin tarik agatmogn.yihew alew iskazare.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭.sistu hulum yalfal

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@Ewoyn_Tewod_84 ትክክል

  • @elsabetgb4000
    @elsabetgb4000 2 ปีที่แล้ว +2

    የራሴን ታሪክ ምትወራ ነው ሚመስለኝ ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋልል ልጅሽ ኣድጎ ይክስሻል የራሴን ያሳልፍኩት ትዝታውስጥ ገባሁ

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሬፍ እናት ጎበዝ ወዱቀሽ አትወድቂም omg

  • @yordanoskiros6845
    @yordanoskiros6845 2 ปีที่แล้ว +1

    Efffff betam yamal egzabiher brtatun ysteshe yeni konjo

  • @semirakedir4758
    @semirakedir4758 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ታሪክ ነው 😥🤔 መሲ አፍጥኝው
    እባክሽን 🙏

  • @አጸደማርያም
    @አጸደማርያም 2 ปีที่แล้ว +7

    መሲዬ እኔም ልክ 15 አመቴ ጎደኛ ነበረኝ አሁን ባሌ ነው ክረምት ነበር እና እራሴን አመመኝ እያልኩ ስተኛ እናቴ የህክምና ባለሙያ ስለሆነች ሽንቴ እንዲመረመር አደረገች እና ታወቀ እናቴ በጣም አለቀስች እና ምርጫ ስጠችኝ እኔ መጠረግ ካዛ አ/አ ውስጥ በውጭ ዜጎች የሚስራ የታወቀ ሆስፒታል ውስጥ ስሄድ ተነገረን እናም በጣም ከባድ ነበር ስለዚህ በድንግልና እርግዝና ይፈጠራል

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 ปีที่แล้ว +1

      yefteral gen ametshi atweljem

    • @አጸደማርያም
      @አጸደማርያም 2 ปีที่แล้ว

      @@selammesganaw3899 እሱን እርግጠኛ አደለሁም ምክንያቱም በዛ ስአት አልወለድኩትም

    • @bisratab172
      @bisratab172 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ እንዴት ነዉ በዛ እድሜ ጓደኛ የሚታሰበዉ? በጣም ነዉ የሚገርመኝ። አብዛኞቻችን ገና ጨዋታ ያልጠገብንበት ጊዜ ነበር ኮ።

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እናትነት ከባድ ነው የልጅሽ የጤና ሁኔታ አሳሰበኝ መሲ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ድፍረትሽ ሁሉ ለመልካም ነገር ስለነበረ ደስ ይላል ግን ከህክምናው ሰው ጋር ያለውን ሁኔታ ለምን በህክምና ለማረጋገጥ አልሞከራችሁም? በጣም የሚያስብልሽ ጥሩ ሰው ስለነበረ። አዲስ የተሰራ ፊልም ይመስላል መጭረሻውን ለማውቅ ያጓጓል?

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 ปีที่แล้ว +6

    መሲዬ ከቤተክርስቲያን ሰረኩ ስትልሽ ምነው በጣም ደነገጥሽ እንደዚህ አይነትነገር የተለመደ ሆኗል እኮ እኔ እንኳን ሁለትጊዜ ተሰርቄ በባዶ እግሬ ቤቴ ገብቻለሁ

    • @artistsurafel
      @artistsurafel 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እሱ ነው ያናደደኝ፣ ምስኪን ተሳላሚ ፈጣሪውን ለምኖ ሲወጣ ጫማውን ሲያጣ እሱ በሌለበት ጉዳይ ዋጋ ከፋይ ሲሆን ይደብራል፣ እና በባዶ እግርሽ ወደ ቤት ሔድሽ ግን?

    • @hannaGtube
      @hannaGtube 2 ปีที่แล้ว

      @@artistsurafel እውነት በባዶ እግሬ ተመለስኩ ሁለት ቀን

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      አይዞን

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      @@hannaGtube ወየምስኪን.እረኔነጠላጫማነው.አርግምሂድ

  • @lolitfagi554
    @lolitfagi554 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ያማል በጣም ነው የሚያመው

  • @hfyyuygtytttr9158
    @hfyyuygtytttr9158 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያሳዝንና አስተማሪ ታሪክ ::
    ቤተሰቧ ሴትን ልጅ በዚያ እድሜዋ እንድትጠነቀቅ ያልመከሯትንና ያላስጠነቀቋት ያህል በደረሰባት ''እንቅርት ''ላይ ''ጆሮደግፍ'' መሆናቸው ለደረሰባትም
    የህይወት ጉዞ ፈተና የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ማበርከታቸውን ዘንግተው አምባገነን መሪ ይመስል ያወረዱባት የቅጣት ናዳ አያድርስ ነው ::
    በዚህ ታሪክ የተማርኩት ነገር ለተፈጠረ ለየትኛውም በተለይ ቤተሰባችን መሃል በጎም ሆነ ክፉ
    ተግባር የየበኩላችን አስተዋፅ ይኖር ይሆን ብለን ቆም ብለን ማሰብ እንዳለብን ነው::
    ደግሞም ሰው በህይወት አጋጣሚ አንድ ቀን ቢሳሳት እድሜ ልኩን በዚያው ምክንያት ዋጋ እየከፈለ እንዲኖር የምንፈልግ ከሆነ በጣም ተመፃዳቂዎች ነን ::
    ሳይወድቁ ያሰቢ
    ቡበት የደረሱ አላየንም አልሰማንምም!!

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว +12

    ኤጭ ኮሜንታተሮች ሳታዳምጡ አትኮምቱ ግንኙነት አደርግ ነበር አለች እኮ ድንግልነዋ ባይሄድም ስፐርሙ ሾልኮ ይገባል

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

      እና እኛምን አናደርግም እሷ ናት በድንግልናዬ የወለድኩት ያለችሁ 😉

    • @merontedi7120
      @merontedi7120 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ሀናየአሰላልጅ ካዳመጥሽ ከነድንግልናዬ አረገዝኩ ነው ያለችው እንዴ ኸረ ጆሮ አዳምጡ እንጂ

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 ปีที่แล้ว +2

      በድንግልና አረገዘች እንጂ አልወለደችም ይህ ደግሞ የተለመደ ነው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +1

      ይፈራ ነበር ብላለች:: ላይ ላዩን ተጠንቅቆም ይሆናል ያደረገው:: ቤተሰቦቿ እንደሚያስቡለት ካወቀ ይፈራልና

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +2

      የምን ማካበድ ነው ከነድንግልናቸው የሚወልዱ አሉ ብዙ እኮ

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 2 ปีที่แล้ว +11

    ይገርማል ሰው እንዴት እዳረገዘ ሳያቅ ይወልዳ

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +1

    መሲ የኔ ፍልቅልቅ ሠላምሽ ይብዛልኝ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጂ ኑሪልን💚💛❤💞💕💞💓💞💕💓💞💕💓 ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን 🙏

  • @eleniehubert5019
    @eleniehubert5019 2 ปีที่แล้ว +3

    It is very wonderful women experians sorry very nice to know I wanted to be inform before I get chance to be home that is why sorry I don’t Amharic alphabet that is why igziabiher yisitih your Programm is very interesting good helpful lady thank you.

  • @ruthwolde7955
    @ruthwolde7955 2 ปีที่แล้ว +1

    Intersting

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ከባድ ነው

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በድንግልና የወለደችው እመቤታችን ብቻ ናት ግን አንዳንዴ ይሄ ክስተት ከስንት አንድ ሰው ላይ ይከሰታል ይሄን መረዳት አለብን

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 ปีที่แล้ว +3

      የወለደችው በድንግልና አደለም ያረገዘችው ነው በድንግልና

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እግዚአብሔር ከዚህ መከራ ያውጣሽ እፍ የሴት ልጅ መከራ ቡዙ ነው😥😥😥

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል 2 ปีที่แล้ว +1

    Part2 plis

  • @hannu7898
    @hannu7898 2 ปีที่แล้ว +11

    Part one was interesting, she is honest, strong and brave 🤩
    I think part 2 is going to break my heart 💔 🥺😢😢 ahhh

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 ปีที่แล้ว +1

      Betammm Enerasu Kewe new Yalikute Sesema ufffffe yazasenali

  • @salimbastky452
    @salimbastky452 2 ปีที่แล้ว +11

    ለማንኛዉም ርዕሱ ከእዉነት የራቀ ነዉ.መሲዬ ተይ እንጂ...😳
    በድንግልና የወለደች የኢየሱስ እናት ማሪያም ብቻ ነች

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 2 ปีที่แล้ว +5

      በነገራችን ላይ በዘር ፍሬ ሊሆን ይችላል ያለ ግንኙነት

    • @simegnmenge8201
      @simegnmenge8201 2 ปีที่แล้ว +2

      ይከሰታል ማሬ ልጅቱ እኮ ንክኪ አላት ከሰውየውጋ

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 2 ปีที่แล้ว +4

      "ከነ ድንግልናዋ" ነው የተባለው "በድንግልና" አልተባለም።

    • @SaraSara-ot5ep
      @SaraSara-ot5ep 2 ปีที่แล้ว +3

      እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከሴቶች ሁሉ ትለያለች በስጋዋም በሀሳቧም ሳትወልድም ከወለደች በኋላም ድንግል ነች እቺ እህታችንም ሌላም በተመሳሳይ በድንግልና የሚወልዱት በሀሳብ ድንግል አይደሉም ከወለዱም በኃላ ድንግል አይደሉም የምትናገረውን ነገር በደንብ እናዳምጥ ማለት የፈለገችው በደንብ እንዲገባን

    • @امايوب-ص9م
      @امايوب-ص9م 2 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ አለ ውሸት አይደለም

  • @sintayehugselasse6089
    @sintayehugselasse6089 2 ปีที่แล้ว +1

    የሴትልጅ ፈተና እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hayumamu1725
    @hayumamu1725 2 ปีที่แล้ว +2

    Wolahi yenem Tarik nw

  • @martawolde5270
    @martawolde5270 2 ปีที่แล้ว +2

    mesiya

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin8173 2 ปีที่แล้ว +1

    O. My. God Very sad

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን ለምን የልጅሽን አባት ለመፈለግ አልሞከርሽም? ይሄኔ በሌላ ሀገር ይኖር ይሆናል ::አንዳንዱ ታሪክ ግን እውነት አልመሰለኝም:: እስኪ ክፍል 2 ትን ለመስማት ያብቃን::

  • @libamset
    @libamset 2 ปีที่แล้ว +2

    የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነው!

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነላህ ላያስችል አይሰጥም አሉ የአላህ አይ ህይወት

  • @bateltigbe358
    @bateltigbe358 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እወድሻለሁ ኑሪልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🌍🌍🌍🌍

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +1

    ከይቅርታጋ የምንሠማዉ ነገር ለማመን እያቃተን ነዉ ባለፈዉ አንዲ እናት ባረገዘች ከ18አመቴ ወለዲኩ አለች ፈጣሪየ ሆይ ለጆሮ ከሚቀፍ ነገር ሁሉ ሠዉረን🙏🙏

    • @Danatube721
      @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ አልተረዳሽም ንግግሩን በ15 አመቴ ወለድኩ ነውጂ አርግዛ 15 አመት ቆይታ አይደለም የወለደችው ቪዲዮውን አላዳመጥሽም ክክክክክክ

    • @y.5206
      @y.5206 2 ปีที่แล้ว

      @@Danatube721 በደንብ ነዉ የተረዳሁት እህቴ ደግመሽ አንብቢዉ የፃፍኩትን ኮሜንት ሌላይቱ ሴትዮ ነዉ ያልኩት ይችን አይደለም

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว +1

    Bexam kebad new yasalefshiwu tarik 😭💔 ye set mekera buzu new

  • @selamawitmeberatu2079
    @selamawitmeberatu2079 2 ปีที่แล้ว +1

    Mesi I like yur voice siwedish

  • @ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ
    @ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ አምላኬ ኾይ ከዚህ ይሰውረረን

  • @helenhabte3346
    @helenhabte3346 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭E/r bertatun yestesh

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemigerm tarik new tenkaresh yegermal.

  • @sebletekie2125
    @sebletekie2125 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls mesi i need to hear 2nd part 😭♥️🙏

  • @semirakedir4758
    @semirakedir4758 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ያለ ማወቅ 🙈 ቅጥ የሌለው የቤተሰቦቻችን
    ለክብር መጨነቅ 😭 ያሳዝናል ! ያልፋል ! አለፈ ! የማያልፍ ነገር የለም ! ትርፉ ጠባሳ ጥሎ
    ማለፍ ነው 😭 የኔ እህት 💔

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 2 ปีที่แล้ว +1

    Mamayi asetmsry new eni bebekuli temerbetalqegen gen lejeshn menem hone men mesrke slnberbeshmn bitanes ayatochu yanorutal yasetmerutal begezh bezat ensum yekeyeru neber lilaw gen anchi yasalfeshw yamal yamal ayzosh mamayi

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡኡኡፍ ኣይ ሴት ልጅ የሚወርድባት ስሙን ንገሪን የልጅሽ ኣባት ለምን ኤርትራዊ ወንዶች ልጃቸውን ኣይጥሉም በጣም ተሳስቱኣል ለምን እንኳን ገና ለ ኣቅመ ኤዋን ባትደርሺ ደርሰሽም ቤተሰቦችሽ ካደረጉለት ስሜቱን መግታት ነበረበት ኣልተቻለም የልጁ እናት እስከሆንሽ ኣፈላልገን የሂወትሽ የተዘጋውን ቁልፍ መክፈቻ ይሆናል ልጅሽ ነገ ኣባቴ ማነው? የሚለው ጥያቄ ኣይቀርም ።ውይ የኔ እህት ኣይዞሽ ከመርዳት ኣልሻም ኣቤቱ ይቅር በለን ኣረ ወንዶች ፈጣሪን ፍሩ የምድር እድሜ ኣጭር ናት

    • @alemoalmaz2311
      @alemoalmaz2311 2 ปีที่แล้ว +4

      ይጥላሉ ሰው ሁሉ አንድ አይደለም የኔም ልጂ እንደዚህ ነው

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 2 ปีที่แล้ว

      ምን ኣይነት ትምክህት ነው እህታችን ሁሉ ኤረትራዊ ቱሩ ሊሆኑ ኣይችሉም

    • @ሰላመለኪድንግል
      @ሰላመለኪድንግል 2 ปีที่แล้ว

      @@merhawitembaye3813 ትምክህት ኣይደለም ከማየው ከምሰማው ከዚ የበለጠ ምን ኣለ ሚዲያን እኮ ይመሰክራል በትዳር ኑረው የሚለያዩ ብዙዎች ናቸው በገጠመኝ ነገር ለተፈጸመው ወይ ወልዶ ኣጋጣሚዎች ቢከሰቱ ኣባት ይኑር እንጂ ልጁን ኣይረሰም ጠንቅቄ የምልሽ ኣሁንም ኤርትራዊያኖች

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 2 ปีที่แล้ว

      ኣዴና ዝወለደትና ከማን ሃደ ክንከውን ኣይንክእልን ግን እንድህር ኢልኪ ግን ይኩነልኪ ሀፍተይ

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 2 ปีที่แล้ว +1

      lእህቴ በኢቢኤስ የልጂሽን አባት አፈላልጊ ልታገኝዉ ትችያለሽ የፈጣሪ ነገር አይታወቅም

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 2 ปีที่แล้ว +1

    Ufff kabade hiwete batammmm

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 2 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ ጉድ ጉድ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว

    Enana film kanchi tarik nw yeserekut

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ የሴት መከራ ማለቂያ የለውም አገራችን ሆነና ማንም በህግ አይጠየቅ እንጂ ያስረገዘውም እናትና እባትም ልጆን የደፈሩትም ሁሉም አለም በቃኝ እስት ነበር የሚገላግላቸው ዳሩ ህግ የለሌበት አገር ነው የሴት ልጅ ክብር እንዲህ መከራዋን ያየችው ::

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 ปีที่แล้ว +9

    አይምሰላቹ ኤርትራውያን ኤርትራውያን አትበሉ። የኤርትራውያን ወንዶች በየቦታው ነው የሚወልዱት መጨረሻላይ ግን የራሳቸውን ሰው ነው የሚያገቡት። በኔ በኩል ትግሬና ኤርትራዊ በፍፁም ለትዳር አላምንም። ተብሏል እኮ አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ትግሬ ውሽማ እንጂ ባል አይሆንም ብዬ። በኛ ዘር ውስጥ አራት ሴቶች ከኤርትራውያን ወልደዋል የሚገርመው ሁሉም መጨረሻ የራሳቸውን ሴት ያገቡት ። አንዱ ግን ከሶስት ከወለደው አንዱን ወንዱይ ይዞ አገሩ ገባ። ያ ልጅ ሳዋ ነው አሁን ሌሎቹ ሴቶች ናቸው ሀለቱ ከ35 አመት በላይ ሲሆኑ አንዷ ከሰላሳ በታች ናት። ሶስቱም ጥሩ ኑሮ ይኖራሉ ግን አባቶቻቸውን ያገኙት በፌስ ቡክ ነው። የሚገርመው ጥሩ ኑሮ ስለሚኖሩ አባት ተብየዎች ተንደርድረው ነው የመጡት። አንዷ በደስታ ተቀበለችው። ሁለቱ ግን ጥያቄ አቅርበው መልሱ ስላላመኑበት አባትነታቸውን አልፈልግም አሏቸው። ለማንኛውም ኤርትራውያን ወልደው እይጥሉም እትበሉ። ወልደው ይነትናሉ እስማማለው

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 2 ปีที่แล้ว

      እውነትሽ ነው እህታችን እኔም ቡዙ ኣቃሎ

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 2 ปีที่แล้ว

      አልነገርኩሽም ወይ በአጥር ተንጠልጥዬ

    • @fkr834
      @fkr834 2 ปีที่แล้ว

      ደግ ኣደረጉ ታድያ ማንን ኣህያ ልያገባ ነው እድሜ ልኩን ከኣህያ እየተላፋ ይኑር እንዴ ሆ 🙄

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ እኔም አቃለሁ አግብቷት ልወልድ ቀኗ ገብቶ ብር ላምጣ ብሎ ሄደ በዛው ቀረ አሁን ይኀው ልጅቱ አድጋ አገባች

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 2 ปีที่แล้ว

      @@fkr834 ከአንቺ መቼም በርግጠኝነት አህያ ይሻላል ። እውነትን ምፕቀበል ያማቹሀል አይደል አጋሜዎች

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 2 ปีที่แล้ว +2

    መሢ ቆንጆ በጣምነዉ የምወድሽ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +1

    እውይ😥😥😥😥

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ በየቤቱ ስንት የታፈነ ሚስጥር አለ 😪

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጌታይ ምን አይነት ዘመን ደረስን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 ปีที่แล้ว

    ክፍል ሁለት የት ኣለ?

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 ปีที่แล้ว +2

    efffff Yamle Yen Nat

  • @yetuayano2673
    @yetuayano2673 2 ปีที่แล้ว +2

    😭 ልብ ይነካል

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ ምን ጉድ ነው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    የታፈነ ብቻ???😭😭😭የተሰባበረ እንጂ🤔😔😔😔😥😭

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 2 ปีที่แล้ว +1

    አፈር ልብላልሽ እህቴ፣ ምን ልበል ስለ ባህላችን?
    ስንት በጎ ነገር እንዳለ ሁሉ ህፃናት ሲያጠፉ ይቅር አለማለት ህፃናቱን ብዙ ዋጋ ያስከፍላቸዋል።

  • @tenaasefaw4497
    @tenaasefaw4497 2 ปีที่แล้ว +1

    Aye Entant ayzoshe ehti lalgesha ykfalshew new

  • @እሩሃማግርማ
    @እሩሃማግርማ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊልም ነው ሚመስለው ስለእውነት 😭😭😭

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ኢትዮ ኤርትራ ልጆች

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 2 ปีที่แล้ว +1

    Enedemimeslegni andand wshet alebat alamnatm

  • @minitewabyoutube372
    @minitewabyoutube372 2 ปีที่แล้ว +2

    😘😘

  • @mimit4032
    @mimit4032 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍ በስዉ ሂወት ላይ ስንት መከራ እና ስቃይ አለ እባካችሁ አንዳንድ ቤተስቦች ለክብራችሁ ብላችሁ በልጆቻችሁ ሌላ ችግር እና ስቃይ እንዲፈጠር ከምታደርጉ የስዎችን ምን ይሉኛል ትታችሁ ልጆቻችሁን ተርዱ ዛሬ የተበላሽ ሂወትን ሳይሆን ነገ አጠንክሯቸዉ ተዋቂነን ሀብታም ነን ከሚሉ እኩል ብቻ ሳይሆን ከራሳቸዉ አልፈዉ የብዙዎችን እንባ ሊያብሱ የሚችሉ ሊሆኑ እንደሚችሉም አስብ

  • @sahadanesa613
    @sahadanesa613 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔👆

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว +1

    Minewu.yebetesebwa.yibas.anse.yetekesetewu.tekesitwal.ayidelinde.yemin.maglelneeu

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭💔

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀይ እሱ ስመቱን ነው አሁን ትዝም አይለሁም

  • @fekr1364
    @fekr1364 2 ปีที่แล้ว +4

    የሴት ልጅ መከራ ስቃይ😭😭

  • @talatmehani2845
    @talatmehani2845 2 ปีที่แล้ว +1

    Ehe yegermale absheako sewe setone becha new yemefelgeh becha tarekachen temsaselebg yersawetn kuselan nekashebg fetary sew ayersame bateseb yetalwen tesefa yekoretobegn fetary yanesale alefo tareke hono yewerale becha temesegen

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 2 ปีที่แล้ว +5

    እንደዚህ አይነት ነገር እናቴ ትነግረኝ ነበር ለካ እውነት ነው ለካ

  • @keditube1056
    @keditube1056 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @prettyyeshi
    @prettyyeshi 2 ปีที่แล้ว +1

    ከጣይ

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse 2 ปีที่แล้ว +1

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    አራ በህግ አምላክ በድንግልና የወለደቹ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን"እናት ብቻናት 🤔🤔

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 ปีที่แล้ว +1

      ሲተሻሻት ፈሳሽ ፈሶባት ይሆናል ይፈጠራል

    • @merontedi7120
      @merontedi7120 2 ปีที่แล้ว

      እውነት

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 ปีที่แล้ว

      እቺም. የማርያም. እህት ንች

    • @artistsurafel
      @artistsurafel 2 ปีที่แล้ว

      @@Mercy1916 እና እመቤታችንን ዮሴፍ ተሻሽቷት ነው ጌታችንን የወለደችው ማለትህ ነው? ወገኛ ወግድ

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 2 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ የልጅቷ ታሪክ ምንም አላሳመነኝም እስቲ ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቂው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว

      አመንሽ አላመንሽ ምን ታመጫለሽ:: እሷ ናት የሆነችውንና የሆነውን የምታውቀው::

  • @mintesinotweldeamanuel509
    @mintesinotweldeamanuel509 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ

  • @amaramar6366
    @amaramar6366 2 ปีที่แล้ว +1

    Yamasine kutere tababarugne

  • @israelmarte8900
    @israelmarte8900 2 ปีที่แล้ว +1

    🚴🤰🤰🤰🚴🔪🔪🛌

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ አረ ወደየት እሄድ ነዉ

  • @AsSAMSUNG-xg8wr
    @AsSAMSUNG-xg8wr 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😍❤❤❤❤❤❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰቦችሽ ግን ጤነኛ ናቸው ልጅ ብርቅ ነው ዴ ሆ ወጣት ናቸው አልተባለም ደሞ ደሀ አደሉ ምን አንገበገባቸው

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 ปีที่แล้ว +1

    Yamayimasile nagare yaworallu endeet nawe ya 9 wore iriguze hode sayitawoke yamiwoladawe

  • @frewzerinuh5951
    @frewzerinuh5951 2 ปีที่แล้ว +1

    በስላሴ ስም አናቴ ተከፈለ