ለባሌ ውሽማ የምላት አለኝ! ድንገት ተደውሎ ባልሽ ‘ሚስቴን አማገጠብኝ’ ተባልኩ! የ16 ዓመት የፍቅር ጉዞ ከባድ አደጋ ላይ ወደቀ! Eyoha Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @makediyethiel5288
    @makediyethiel5288 ปีที่แล้ว +56

    የኔ እናት ገና ሳያት ውስጤ ነካቹ ሲቀጥል የዋህ ነገር ነች

  • @ውብሀገሬ
    @ውብሀገሬ ปีที่แล้ว +75

    ከቶ የሰንቱን ቤት አፈርሳችሁ የሰው ባል እምትቀሙ ሴቶች 😭😭 እንባዋ ጎርፍ ሁኖ ይወሰዳችዃል

    • @yeneMB
      @yeneMB ปีที่แล้ว +1

      Minim ayehonu sewu yakatilalu enji

    • @16Titi
      @16Titi ปีที่แล้ว +3

      ቤቱን ትዳሩን የበተነው እሱ ነው ዘላቹ ሴቶቹን እደምትወቅሱ ስለሚያቁ ይሄው ወዶቹ አራት ልጅ ትቶ መውጣትን ቀላል አደረጉት

    • @BettiBetty
      @BettiBetty 6 หลายเดือนก่อน

      Eneko migermeg esan tto wedanci simeta negem edemitewush atakm koshassha nesh balshn atyzim neber yesew bal kemekemat ydfacihu yesewu bal mkemu setoci

    • @لاالهالاالله-ر2ع1ر
      @لاالهالاالله-ر2ع1ر 4 หลายเดือนก่อน

      እቃ አደለ

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 ปีที่แล้ว +238

    ሴቶች እህቶች ተማሩ ፣አንባቢ ሁኑ፣ችግርን በራሳችሁ ለመቋቋም ልምምድ አድርጉ፣ በርትታችሁ ስሩ፣የገንዘብ ነፃነት ይኑራችሁ፣ለውሳኔ ጨከን ፣ለራስ ክብርን መስጠት ልመዱ።ሌላው ትርፍ ነው።

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢በትክክል

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 ปีที่แล้ว

      በትክክል❤❤

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 ปีที่แล้ว +1

      Endachi aynteun yabzalen yegna chgre

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 ปีที่แล้ว

      Tekekel sis beras mekom nw wanaw erasn mechal nww

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ከበላሽ ከጠጣሽ መቼ አነሰሽ አለ አይቅናው እረ እውነት ነው ጨከን ብሎ መወሰን ያስፈልጋል የሚያሳዝነው ወንድ በልጆችሽ ነው የሚቀጣሽ አብሮ ወይ እሱ ልጆቹን አይዝ አንቺ ስትይዥለት ደሞ ገንዘብ ባለመስጠት አብሮ ይጎዳሻል አራስ ሆና በባዶ ቤት ብዙ የለመደች ሴት ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 ปีที่แล้ว +326

    እንባሽ መሬት አይውደቅ የልጆቹ አምላክ የገባ የወጣበት ሰላም ይንሳው ልጆቹን ጥሎ ደሊላ አፍቅሮ ዋጋውን ያገኛል አይዞሽ

    • @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
      @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ ปีที่แล้ว +14

      Amen 🙏🙏🙏የሚበድሉ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 ปีที่แล้ว +4

      Amen geta yeferedebet

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid ปีที่แล้ว +10

      የኔ እናት 😢 አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፈችኝ

    • @linjolie9520
      @linjolie9520 ปีที่แล้ว +3

      Amin 😢 Ayzoch yene enat

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 ปีที่แล้ว +10

      የሚገርመው የተቀባዮቹ ሴቶች ነው አይ ዘመን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +154

    😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ እረ በትዳር ላይ የምገቡ ሴቶች እግዚአብሔርን ፍሩ ሲቀጥል እሱ ነው የመጣው አትበሉ ጸልዩ የዝሙት መንፈስ ነው

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @emufamilytube
      @emufamilytube ปีที่แล้ว +3

      አስቡት የ4 ልጆች አባት ሚቀሙ ሴቶችም አሉ ወገን ወዴት እየሄድን ነው አረ በፈጣሪ😭😭😭

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      @@emufamilytube 😔😔😔😔በጣም በቃ ሴቶች እረ

    • @medehanitbelay4860
      @medehanitbelay4860 ปีที่แล้ว

      ትክክል እሱ ቢመጣም ማባረር እኮ ይቻላል ወደ ሚስትና ልጆቹ ግን ያው መንፈስ አደል

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 ปีที่แล้ว

      አይ ባልሽ መጣብኝ እጅ እኔ አልጠራሁት ነው ሚባለው ደግሞ ምን ይባላል አሁንማ ባለትዳሮች ሴቶች እንበቀላለን ነው ሚሉት

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ ปีที่แล้ว +292

    በሴት ልጅ ህይወት የምትጫወቱ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ ปีที่แล้ว +86

    በትዳር ላይ የምትማግጡ ወንዶች በትዳር ላይ የምትገቡ ሴቶች እግዚአብሔር ምን አለ ከምድረ ገፅ ቢያጥፍችሁ ድፍት ያርጋችሁ

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 ปีที่แล้ว +59

    አይ የኛ ወንዶች ትንሽ ንብረት ሲያገኙ በትዳር ላይ ሌላ ሴት ማባረር ይገርማል እውቅናቸው ይሄ ነው ልቦና ይስጣቹ😢😢 እባካቹ ሴቶች በሰው ትዳር መሀል አትግቡ እግዚአብሔርን ፍሩ😭 የዝች ልጅ እንባ ይፋረድሽ 😥

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 ปีที่แล้ว +1

      Eko yigermalu entnachewn mekuret neber

    • @samrawitgetachew2560
      @samrawitgetachew2560 ปีที่แล้ว +1

      ትዳር እያላትና እሱም ትዳር እንዳለው እያወቀች የማገጠችውስ/ ያማገጠችውስ? ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ።

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 ปีที่แล้ว +3

      እንዲያ ነው ሃበሻ ገንዘብ ሲያገኙ ውሻ እኮናቸው

  • @hcggdd5350
    @hcggdd5350 ปีที่แล้ว +122

    አላህ ሆይ አቅሜን አተ ታውቀዋለህና ልጆቸን ባሌን ትዳሬን የሚፈትነን ነገር ሁሉ አረቅልኝ ኢላሂ

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia ปีที่แล้ว +72

    የጉራጌ ሚስቶች ቆንጆ፣ ጠንካራ፣ ቤተሰባቸውን አክባሪ ናቸው። አይዞሽ በርቺ። ወዶ ሳይሆን በግዱ የልጆቹን ማሳደጊያ ይከፍላል።

    • @azebsemu2166
      @azebsemu2166 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የጉራጌ ሴት ቂም የማታውቀው የዋህ ናት ቢያንስ መኪናውን አይሸጥባትም ነበር

  • @smms6004
    @smms6004 ปีที่แล้ว +39

    ኢትዮጵያ ላይ የወንዶች ጥጋብ በዛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢 እንዴት አሳዛነችኝ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 ปีที่แล้ว +44

    በሰዉ ትዳር የምገቡ ሴቶች ድግል ማሪያም ማህፀናችሁን ታድርቀዉ 😢😢😢ኤጭ🥺

    • @Seni1286
      @Seni1286 ปีที่แล้ว +2

      Amen tadrgew cancer yeyazachew

    • @atsede3733
      @atsede3733 ปีที่แล้ว

      እረ አይባልም

    • @shoasales
      @shoasales ปีที่แล้ว

      @@atsede3733 menew besew tedar new ende yegebashew? men asferash

    • @Stuf8772
      @Stuf8772 7 หลายเดือนก่อน

      Amennnnnn😢😢😢

    • @لاالهالاالله-ر2ع1ر
      @لاالهالاالله-ر2ع1ر 4 หลายเดือนก่อน

      አረ ለምን

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ ปีที่แล้ว +43

    ጀግና ወንዶች ለትዳራቸው የሚታመኑ ከራሣቸው ይልቅ ለልጆቻቸው ለሚሰታቸው የሚኖሩ ናቸው እንደዚህ አይነት ወንዶች ከእግዚሐብሔር ሰጦታ ሲሰጡ ብቻ ነው

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว

      እኮ እነዚህ ደቆሮወች

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 ปีที่แล้ว +26

    አቤት እንዴት አንጀቴን እንደበላችኝ ንፁህ ሴት ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @metiadugna2893
      @metiadugna2893 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ።የማቃት መልካም ጠንካራ እናት ነች

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 ปีที่แล้ว +26

    እባካችሁ ሴቶችዬ እንዴ ፉቅር ካለቀ በሁዋላ አትለምኑ አብራችሁ ለመኖርም አትሞክሩ ትርፉ ጉዳት ነው 😔

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 ปีที่แล้ว +21

    ትዳሬ 12 - 20 አመት ሆኖናል ምንም አይፈጠርም እያልን ሴቶች ሰርተመግባኝ በማንችልበት ወቅት እየተጣልን ነው ፍቅር እንዳለ ሁሉ ጥል አለ የራሳችን የሆነ ነገር ካለን ወንዱም አይረግጠንም በተለይ ወላጆቻችን የሞቱ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ጥላ ከለላ የላትም ምንም አታመጣም ብለው ያስባለሉ

  • @tsion5088
    @tsion5088 ปีที่แล้ว +32

    በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ሴት መኖሩ እንኳን ይገርማል እናቶቻችን ቢበደሉም ለልጆቻቸው ብለው ይኖሩ እንደነበር ነው የሚነግሩን ድንቅ ሴት ነሸ አይዞሸ የኔጰቆንጆ 🙏💕

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 ปีที่แล้ว +24

    በጣም የዋህ ነሽ በንግግርሽ ታስታውቂያሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል የልጆችሽ አምላክ❤❤❤ ለዛች ለባለጌ የስራዋን ይሰጣታል😢😢😢😢

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 ปีที่แล้ว

      የዋህ ባትሆን ሙሉ ውክልና ትሰጣለች

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 ปีที่แล้ว +15

    ይህች ሴት ግን ምን ደስታ ነው የሚሰጣት አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ ይሰጥሻል

  • @chuchulema3382
    @chuchulema3382 ปีที่แล้ว +60

    ስልክ እና አካውንት ብቴፅፍልን መልካም ነዉ እያንዳንዱ ቀን ለእሷ ከባድ ነዉ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +87

    ዓለም ሰገድ , ምርጥ ጋዜጠኛ 👌for ever 🙏🏿❤
    አከበርሃለው ወንድም

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ ปีที่แล้ว +23

    የስው ቤት ኑሮ ትዳር የምበጠብጡ ስዎች ግን ፍርዱን አምላክ ይስጣችሁ😢 ብልግና ነውር ነው የሞቀ ባትና ትዳር ልጅን ማፍረስ ምን አይነት ስብእና ቢኖራችሁ ነው ህሊና የላችሁም

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +56

    ወይ ዘንድሮ ትዳር የለም 😢😢😢 ፈራን ፈራን 4ልጆች ይበተኑ ቆይ በዚህ ኑሮ ዉድነት 😢

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว +1

      ትዳር ግን በአፍጢሙ ተደፍቶል 😂

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว +1

      ​@@ኤማ-ጠ3ሐአር አታሥቂኝ😂ልሣቅ ወይሥ ላልቅሥ😢

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 ปีที่แล้ว +35

    ይህ ቀን ያልፋል የማይነጋ ሌሊት የለም አይዞሽ ብራቺ የወንዶች ጥጋብ ግን 😢😢😢

  • @molumulo570
    @molumulo570 ปีที่แล้ว +24

    ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የእኔ እናት ልጆችሽን ምታሳድጊበት ነገር ካለሽ የእራሱ ጉዳይ ለልጆችሽ ጥንካራ ሆንሽ ትልቅ ደረጃ አድርሻቸዉ ድካምሽን በልጆችሽ ታገኘዋለሽ😢

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 ปีที่แล้ว +23

    ሴቶች እባካችሁ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ በወንድ አትጠቁ በኢኮኖሚ ራሳችሁን ቻሉ ትዳር ሆነ ልጆች የጋራ ናቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ አንተ በእርስ ቤት እንዳሳረርካት አንጀትክ ይረር በሄድክበት አይቅናህ

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @hamsalyirgu8079
    @hamsalyirgu8079 ปีที่แล้ว +14

    ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች 😢😢😢 እግዚአብሔር እንባሽን ያብሰው

  • @EmuTube-to3oy
    @EmuTube-to3oy ปีที่แล้ว +18

    የሴት ህይወት የሚያበለሹ ወንዶች ህይወታቹ ይበላሽ😢😢😢😢😢

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 ปีที่แล้ว +18

    አይዞሽ የኔእናት ባራስ ቤት እንደዚህ አይነት ግፍ በጣም ያሳዝናል !! ነገ ሌላ ቀን ነው ይኸ ሁሉ ያልፍና እንደታሪክ ታወሪዋለሽ አራስሽን ጠብቂ እህቴ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +69

    ሴቶች ለምን ሁሌ በትዳራችሁ እንደምትሰቃዩ ባሎቻችሁ ስለምን ከናንተ ዉጭ እንደሚሄዱ ታዉቃላችሁ ከ100%75%የሚሆነዉ ሴቶቻችን በኢክኖሚ ራሳችንን አለማደራጀታችን ቤቴን ቤቴን ስንል ራሳችንን ጥለን ድሮ ባሎቻችን ከሚያቁን በታች ተናንሰን ስለምንገኝ ነዉ ባላገባም ብዙ በትዳር ያሉ ሰዎችን እያየሁ እየሰማሁ ኑሬያለሁ እናማ ራሳችሁን ችላችሁ የምትኖሩ ጠንካራ ሁኑ ልጅ መዉለድ ማሳደጋችሁ የተከበረ ጥሩ ነገር ሆኖ ቤቴን ልጆቼን ባሌን ስትሉ ባላችሁ ከናንተ ሊያይ የሚፈልገዉን ባለማየት ይለያችኋል ራሳችሁን መጠበቅ ሰርታችሁ የራሳችሁን ፍላጎት ማሟላት በቃ ያኔ ትዳራችሁ ሰላም ይሆናል እናማ ጠንካራ ሁኑ ሴቶችዬ ትዳር በጥንካሬ እንጂ በልመና የሚቋም አይደለም እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ🥺❤❤

    • @melatalamayo
      @melatalamayo ปีที่แล้ว +2

      yes

    • @hilina329
      @hilina329 ปีที่แล้ว +2

      ትክክልል

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @ruthbfser1052
      @ruthbfser1052 ปีที่แล้ว +3

      ምን ማድረግ ነበረባት የልጆች እናት ሁና ጊዘ የለም እሱ ደሞ ማገዝ ኣለበት የምታርፍበት ጊዜ መስጠት ራስዋ እንድትጣብቅ መምከር ማገዝ ታውቃላቹ መጠበቅ ብቻ

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ ปีที่แล้ว +1

      @@ruthbfser1052 ብዙ ነገር ማድረግ ትችላለች ። የመጀመሪያ የራሷ ሥራ እንዲኖራት ማድረግ ልጆቿን በሰራተኛ ማሳደግ ከክበዳት ተመላሽ ሰራተኛ ቀጥራ ማሰራት ትችላለች ።እሱ መሄዱ አይደለም የጎዳት የእሷ የለት ተለት ንሮ ያለ እሱ ወጪ አለመኖር ነው እግሩ ሥር እንድትወድቅ ያደረጋት ። ትዳር የእግዚአብሔር ነው ግን ደሞ ያ ትዳር በአንድ ሰው ብቻ አይጸናም እሱም ቢጠየቅ የሚወራው ይኖራል ብቻ እሷ የስነልቦና አገልግሎት ጭምር ማግኘት አለባት እሷ ያለ እናት ስላደገች ብቻ ግዴታ በግድ እሱን ማሰር የለባትም ።

  • @mesrakyelma4642
    @mesrakyelma4642 ปีที่แล้ว +14

    ዛሬ አንቺ አልቅሰሻል የመጨረሻውን ሳቅ ትስቂያለሽ እመኚኝ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እህቴ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo ปีที่แล้ว +16

    የኛ የሴቶች ህይወት መቼ ነዉ ከሰቆቃ የሚያበቃው 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭 የልጆቹ አምላክ ይርዳሽ ፈልገዉ ባልመጡበት ህይወት የነሱ ስቃይ ለምን💔💔💔💔💔💔

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 ปีที่แล้ว +12

    የእኔ አናት አይዞሽ እራስሽን ተነከባከቤ ከልጆችሽ ጋራ ቀና ጎንበስ ስትይ እሱ ሌላ የተካካለች አማረዉ !!ፈጣሪ ይእጁን ይሰጥዋል!!

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r ปีที่แล้ว +43

    እህት አይዞሽ ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ያበርታሽ ወንዶች ግን የእህቶቻችን እንባ አንድ ቀን ይፈርዳል ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ ጌታ የበቀል አምላክ ነው አይ ግፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @comcell3831
    @comcell3831 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ያኝችን ሂወት አሳልፌዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰርቼ ልጆቼን አንቀባርሬ እያሳደኩ ነው እሱ ግን ዛሬ የመከራ ኑሮ እየኖረ ነው ተበደይ አትበድይ እግዚአብሔር የሥራውን ይሰጠዋል አንች ጠንካራ ሁኝ ጸልዬ ጹሚ እመቤቴን ያዥ ሌላውን ለእግዚአብሔር ተይ😢😢😢😢

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 ปีที่แล้ว

      Good for you . You are very strong women.God bless you and your children my dear

    • @milli12354
      @milli12354 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ❤❤እባክሽ ታሪክሽን ኣካፍይን ቅር ካላለሽ እህቴ

  • @keriaahmed8112
    @keriaahmed8112 ปีที่แล้ว +18

    አይዞሽ አንቺ ለልጆችሽ መኖር አለበሽ ባካችው ሴቶች የሰው ቤት አታፍርሱ ለልጆቹ እናት ያልሆነ ላቺ አይሆንሽም

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +15

    እህቴ ሆይ አንቺን ፊጣሪ ይወድሻል :: እዛው አረብ ሀገርም ብትቀሪ ኖሮ ምን ሊገጥምሽ እንደሚችል ስለሚያውቅ ሊያድንሽ
    ወደ ሀገርሽ መልሶሽ ልጆች ሰጥቶሽ ስብስብ አድርጎሻል :: ልጆችሽን ይባርክልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ:: ልጆችሽን እያየሽ ደስ ይበልሽ:: ይሄ ቀን ያልፋል::
    አንቺ ቆንጆ ልጅ ነሽ ::
    ህግ አማካሪ ፈልገሽ አማክሪና ማሳደጊያ እና የትምህርት ቤት ክፍያ እንዲከፍል ያድርጉልሽ::
    መቼም የኢትዮጵያ ህግ ለዚህ ትልቅ ጉዳይ ብለው አይሰሩም :
    እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r ปีที่แล้ว +49

    አለም ወንድማችን አስተዋይ መልካም ❤❤❤❤

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 ปีที่แล้ว +39

    ባለትዳር ወንድ የምታሳድዱ ሴቶች ዕድሜያችሁ ይጠር

    • @negutube
      @negutube ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @16Titi
      @16Titi ปีที่แล้ว +1

      እሱም እኮ ባለትዳር ነው ወይስ ለወዶች ይቻላል

    • @AdemEndris-hv9rq
      @AdemEndris-hv9rq หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው ปีที่แล้ว +18

    የሰው ባል የምትቀሙ እሴቶች ኑሯቹህ ሲኦል ይሁንባቹህ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን

    • @16Titi
      @16Titi ปีที่แล้ว

      ለወዶቹስ ተፈቅዱአል እዲህ እያላቹ ይሄው ወዶቹ እደመብታቸው እያዩት ነው እሱአ ናት አማላው አሳስታው እደሚባልላቸው ስለሚያቁ ይሄው ልጆቹን ሚስቱን መበተን ቀላል አረጉት

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 ปีที่แล้ว +14

    አይዞሽ እህቴ የድረስብሽ በድል ቀላል አይድለም :: ይብላኝ ለሱ አንቺ በርትተሽ ልጆችሽን አሳድጊ በህግ እንዲያካፍልሽ ጠይቂው ሴቶች ጉዳይም መሄድ ትችያለሽ አላህ ይርዳሽ አሚን

  • @shewittube29
    @shewittube29 ปีที่แล้ว +8

    አይዞሽ እህቴ ከባድ ነው ከ 4 ልጅ ጋር ምንም ሳይኖርሽ መኖር 😢😢 ባልሽ የቀማችዋ ሴት የመኪና አደጋ ያብቃት

    • @Almetshay
      @Almetshay 4 หลายเดือนก่อน

      እርግሟን😅😅

  • @dagimbubu
    @dagimbubu ปีที่แล้ว +20

    እባክሽን ተይልኝ ተብሎ እንዴት ይለመናል ዛሬ እሷ ብትተውልሽ ሰውየው ሌላ ጋር መሄዱ አይቀርም ከቻልሽ ባልሽን ለመቀየር ሞክሪ ካልተቀየረ ይቅርብሽ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      ማለት ታዳ ጣልቃ የሚገቡ ሤቶች ናቸው እንዲሸፍት የሚደረጉት ወንድ ልጅ ፊትካላየ አይሄድ ያችም ጊዜውን ጠብቆ መውለድም ይኖራል ራሧን ስትጥል ጥሏት ይሄዳል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +31

    ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... ጤናህ... ስላምህ... እድሜህ... እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልህ
    የጋዜጠኛ ግሬስ ያለህ.. ማዳመጥህ... ማዘንህ... ትእግስትህ... ባጣቃላይ.... ትችላለህ... በጣም አድናቂህ ነኝ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥

    • @adanechkebede3420
      @adanechkebede3420 ปีที่แล้ว +1

      ሲጀመር ሴቶቹ ሰይጣን ናቸው ባለትዳር ወንድ ነው የሚፈልጉት በሆዱ ነው የሚገዙት የተወለዱት ልጆች አምላክ ይፍረድባቸው መጨረሻቸው አያምርም

  • @destakebede3953
    @destakebede3953 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት በጣም ልብ ይሰብራል 😭 ውይይይ ወንዶች ለማለት እፈልግና ግን ደሞ እንደ አለምሰገድ አይነቱ መልካም ወንድምና ጀግና አባት አለ ለሱ ብዬ ምንም አስተያየት መስጠት አልችልም 🙏 እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ያያል 🙏🙏🙏

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ሆይ ትዳሬን በደምህ ሸፍን .....ጌታ ይፍረድልሽ ፈራጅ አለ በላይ😢

    • @Mm-mv2hb
      @Mm-mv2hb 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +13

    አይዞሽ እራስሽን ጠብቃ ልጆችሽ ይፈልጉሻል ያልፋል እንቻን መፍታት እንጂ ልጆቹን መተው አይችልም ለልጆቹ መክፈል አለበት

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว +29

    የእኔ እናት በዚህች ምስኪን ላይ እንዴት ይደረባል ጥጋብ ነው ሲያገኝ 😢

  • @rahelmehari5263
    @rahelmehari5263 ปีที่แล้ว +8

    ወንድም አለምሰገድ እንደምን አለህ። እባክህን እህታችንን መርዳት የምንችልበት አካውንት ካለ አሳውቀን ተባረክ።

  • @hayathu270
    @hayathu270 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ጠንከራ መሆን አለብሽ በየቤቱ ብዙ ችግሮች አሉ በዚህ ዘመን ታማኝ ባለቤት መገኝት ከባድ ነው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +10

    ነግ በራሴ የሷ ተራም በቅርብ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉንም አላህ ይፍረደው

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 ปีที่แล้ว +14

    ❤❤❤አለም ሰገድ ወንድማችን ምርጥ ሰው ሰላም እዚህ ሚዲያ ላይ ካንተ ዉጭ ማንም interview እዳያደርግ ሌላ ሚዲያ የገባዉ ነዉ የሚመስለኝ ሌላ ሰው ሲያቀርብ

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 ปีที่แล้ว

      በትክክል የኔም ሀሳብ ነው

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว +13

    አይ ሴት መከረኛ ወንድ በየሄደበት ይሸናል በቃ ሴት አንዴ በልጅ ትታሰራለች እንደዚህ አይነት ወንዶች ግን የልጆቻችሁ አምላክ ይፍረድባችሁ💔

    • @aishataha2657
      @aishataha2657 ปีที่แล้ว

      በጣም 😥😥😥😥

  • @azebsemu2166
    @azebsemu2166 ปีที่แล้ว +1

    የጉራጌ ሴት አግኝተህ ቀለድክባት ቤቴን ቤቴን ስትል የዋህ ሴት ነሽ😢😢 አይዞሽ ፈጣሪ አለ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት ጠንከር ባይ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው አንድ ቀን እግርሽ ላይ ወድቆ ይቅርታ ይጠይቅሻል

  • @RozaTezera
    @RozaTezera ปีที่แล้ว +1

    አለምሠገድ በጣም አደንቅሀለሁ የምትገርም ሰው ነህ ጥሩ አድማጭ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +19

    ኣጆኺ ሓፍተይ ፈጣሪ ስራሕ ይሃበኪ ለዋህ ኣምላኸይ ደቅኺ ብጸጋ የዕብዩ🙏እግዛብሄር ካንች ጋር ይሁን🙏 እመቤቴ ማርያም አትለይሽ🙏

    • @hewotat2147
      @hewotat2147 ปีที่แล้ว

      betami tasazinalech 😭

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ህፃና ደህሞ ስታምር እድግ ትበልልሽ ይቺን የመሰለች ውብ ልጅና ሚስት ጥሎ መሄድ አለመታደል ነው

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ปีที่แล้ว +21

    ልጀቱ ሰታምር ❤❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 ปีที่แล้ว +14

    አዳዳ ወዶች ሴት ልጂ አሰለቅሳችሁ የምትሄዱ በሄዳችሁበት ፍሬ እጡ 😢😢

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ปีที่แล้ว +7

    ከይቅርታ ጋር እንዴት ነዉ እሷ የምትወሰደዉ እሱ ወዶና ፈቅዶ ቢሄደጂ መቸም እየገተተች አሰገድዳ አወሰዴዉም ቢቀርብሺ ይሻላል እኔ አንዴየ ከሄደ መቸም መቸም አልቀበለዉም መልካም መገድ ይሁንለትጂ የምን መለማመጥ ነዉ በርች አንች ዉዴ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ምርጥ ጋዜጠኛ
    በጣም ያሳዝናል ታሪኩ አረ የሰው ትዳር እየገብ ለሚበጠብጡ ሴቶች ማስተዋል ይስጣቹ ነግ በኔ ማለት ጥሩ ነው 4 ልጆች ጥሎ መሂድ በጣም ከባድ ነው አንች ሴት እሱን ያማገጥሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ እህታችን ፀሀይ አይዞሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 😢😢😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +10

    የሰው ትዳር የምታስፈቱ መደሀኒአለም ማስተዋል ያድላችሁ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ😢ሴትዬዋ በመመተት ይዛውሌሆን ይሆናል

  • @helentegegn6140
    @helentegegn6140 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ያማል ግን ለማየት ያብቃሽ እግርሽ ላይ ወድቆ ይቅርታ ይጠይቃል አይዞሽ በፍጹም እራስሽን እንዳትጥይ ከልጆችሽ ጋር ባለሽ ነገር እራስሽን ጠብቂ የልጆቹን ጉዳይ መክሰስ እና ሳይወድ በግድ መክፈል አለባት

  • @hananhussein-hh9ke
    @hananhussein-hh9ke ปีที่แล้ว +11

    እኔን ይክፈኝ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን 😭

  • @habtamneshgetachew6382
    @habtamneshgetachew6382 ปีที่แล้ว +9

    አለም ሰገድ ከሁሉም ትለያለህ ❤

  • @AbcAbc-jj5md
    @AbcAbc-jj5md ปีที่แล้ว +28

    ወይ ጉድ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs ปีที่แล้ว +2

    ዉስጧ ተጎድቷል በጣም ። የጤና ባለሞያወቺ እባካቺሁን ትሪቴ አድርጓት ለነፍሳቺሁ ትሕናቺሗለቺ😢

  • @ethio125
    @ethio125 ปีที่แล้ว +9

    ወንድ እና ውሻ አንድ ነው ለማለት ያስቸግራል ምክንያቱም ውሻ ታማኝ ነው የኔ ባል ምን ሳይነረው የእናቴ ምትክ ነሽ ሲለኝ የነበረው ስንሻሻል በኔ ላይ አስር ማገላበጥ ጀመረ አየደለም የህግ ባሌ የልጆቼ ለአንድ ቀን የማወቀው አይመሰለኝም ባዶ ቤት ጥሎኝ ሄደ እግዚአብሔር ታሪኬ ቀይሮ ሰው አረገኝ ደውሎ ይለማመጠኛል ይሄ አውሬ ለምን ገደል አይገባም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 ปีที่แล้ว +1

      ወንድ እና ድመት

    • @yakoyayako1404
      @yakoyayako1404 ปีที่แล้ว +1

      ወንዶች እርኩስ ናቸው ስሜታቸውን ነው ሚያዳምጡ ማመን አያስፈልግም እነሱን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +9

    አይዞኝ 😘 እኽታችን እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥሽ 🥲🥲🥲በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት ልቡ የወጣን ሰው ለማስቀረት መጣር ከባድ ነው ግን አይዞሽ እግዚአብሔር በልጆች ባርኮሻል

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 ปีที่แล้ว +13

    የኔ እናት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ❤ልጆችሽን የአብረሀሙ ስላሴ ያሳድግልሽ ❤አይዞሽ እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው ልዑል እግዚአብሔር ልጆችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ጠንካራ ሁኚ ለልጆችሽ ስትይ እሺ አይዞሽ ❤❤አለምሰገድ ክበርልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን ከነ ቤተሰብህ ,,,,,አቤቱ እደ ስራችን እንደ በደላችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን አስተውለን እንድንራመድ እርዳን ❤❤

  • @ይትባናዬ
    @ይትባናዬ ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ብቻ ነው ፊቱን የማያዞረው😢

  • @didy898
    @didy898 ปีที่แล้ว +12

    እረ ወንዶች አላህን ፍሩ እባካቹ😢😢😢

    • @SabaYesuye-hu7dc
      @SabaYesuye-hu7dc ปีที่แล้ว

      Ke wondochu belayi setochu mist 4 lijj eyalew endet...

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 ปีที่แล้ว +11

    ሴቶች ቤቴ ትዳሬ ማለት ጥሩ ሆኖ ሳለ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ የወንድ የኢኮኖሚ ጥገኛ አትሁኑ ። አንዳንድ ሴቶችም ሆነ ወንዶች የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ክፍያውን ታገኛላቹሁ ። ፀሐይ በርትተሽ ጸሎት አድርጊ በመተት ይሆናል።

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว +1

    አይዞሸ እህቴ መበደል መልካም ነው የእጁን ያገኛል አንቺ ግን ለምን ብለሽ ነው እራስሽን የምታጠፊው ለልጆችሽ ኑሪ።

  • @serkalimzuede6523
    @serkalimzuede6523 ปีที่แล้ว +4

    ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን በልጅ ሚያስጨክን ጌታ ሆይ ከመልካም እና ፈጣሪውን ከሚፈራ አገናኘኝ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 ปีที่แล้ว +8

    ስተሰዝን ልጅቷ የዋህ ነት እግዚአብሔር አላ አይዞሽ

  • @meaziyekidye3794
    @meaziyekidye3794 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ጠንካራ እናት መሆን አለብሽ ላየናት ቆንጅዬ ትንሽዬ ልጅ ስትይ እሱም ሲቃ ይዞት የሚያለቅስበት ቀን ሩቅ አይደለም ልጆችሽ ተስፋዎችሽ ናቸው በልጆችሽ ብዙ ነገር አለሽ

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv ปีที่แล้ว +12

    ❤❤❤❤❤አለምዬ አቤት ትሕትና አቤት እርጋታሕ እንደዉ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይሥጥልኝ ከነ ቤተሠብሕ

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809 ปีที่แล้ว +5

    እንዳው በሰው ትዳር የምትገቡ ሰዋች እባካችሁ አይዞሽ በአራስ እነትሽ ልቦና ይስጠው

  • @smms6004
    @smms6004 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ማር አሳዘንሽን የኔ እህት እረ ሴቶች እባካችሁ ልብ ግዙ ኦፍ ፍፍ

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว +1

      ምን አይነት ልብ? ትዳር ላይ ነው ያለችው

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว

      ​@@sisaysasa3204እኮ

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว +1

      የሷ ጥፍትኮ አደለም

  • @afta123l7
    @afta123l7 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የሴት ልጅ ሂወት በደስታ ተመልከትልን አቤት ግፍ የኔ እናት ጠንከር በይ

  • @addisgebeyehu3377
    @addisgebeyehu3377 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት አንቺ ብቻ ንፁህ ልብ ይስጥሽ እ/ ር ፍርድን ይሰጥሻል አይዞሽ የኔ የዋህ

  • @doracell2474
    @doracell2474 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ እንዴት ትዳር ያለው ወንድ እያወቀች የሰው ትዳር ማፍረስ እረ አንዳንድ ሴቶች አስተውሉ ፈጣሪን ፍሩ

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ጉድ በሀገራችን ላይ የማይሰማ የለም
    አላህ ኸይር ነገር ያምጣልን

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +24

    የሰዉ ትዳር የምበጠብጡ 😢😢 ሆ አረ በጌታ የዝሙት መንፈስ ይመታ ከሀገሬ

  • @Rabitube-cu3mw
    @Rabitube-cu3mw ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ እናት ነሽ አይዞሽ ይህ ግፍ የትም አያደረሠውም

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 ปีที่แล้ว +8

    መስኪን ናት በጣም ይሄንን ጠባይሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ እንጂ ባል ኣንዴ ከወጣ 👉 ።መቸም ባል በልጅ ኣይያዝም 😭

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ትዕግስት ድንቅ ነው :: የዋህ ነሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሌም ታማኝ ነው በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል ይላል ቅዱስ ቃሉ:: እግዚአብሔር አምላክ ያበረታሻል ፍርድ የእሱ ነውና:: አሁን አንች የገጠመሽ ፈተና የአብዛ ኛዎቻችን ገጠመኝ ነው:: ከበረታሽ ግን አሸናፊ ትሆን ኛለሽ እማምላክ ከአንቺ ጋራ ትሁን🙏

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ካለ እናት አድገሽ ልጆችሽን ካለ እናት እዳያድጉ አትፈርጅባቸው እራስሽን ጠብቂ😢

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 ปีที่แล้ว

    በእውነት ውስጤን ነው የተሰማኝ በጣም አዘንኩ የማውቃት ያህል😢😢።
    አንድ ነገር መናገር ፈለኩ ........በትንሽ እውቀቴ።
    ለእኛ ለሴቶችም ደግሞ ለወንዶችም።እባካችሁ እባካችሁ እግዚአብሔር ያዝንብናል።የአንተን ሚስት ትዳር ብለህ ከያዝካት ወደ ሌላ አትይ ከሌላ እሷን አታወዳድራት /ሴቶችም ትዳር ብለሽ ከያሽ እባክሽ ወደ ሌላ አትከጅይ እሱን ከሌላ አታወዳድሪ።በአለም ነገር አንታለል እግዚአብሔር አምላካችን መፋታትን እጠላለሁ ይላል ።በአሁኑ ዘመን ግን ወንድ ማቀያየር ሴት ማቀያየር ፋሽን አድርገንዋል ተው እናስተውል ተው እንመለስ ተው እግዚአብሔርን እንፍራ ተው በዚህ ምድር ቢበዛ 80 አመት ብንኖር ነው ።በእውነት ውስጤ አዘኔ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ነገ እኛስ ነገ እኔስ አልኩ ውስጤ አዘነ።በቃ ምንድነው ለምን በአንድ አንረጋም ሴቶችም ወንዶችም እባካችሁ አይደለም ልጆችን ትቶ ወደ ሌላ መሄድ እራሷን አሳልፋ የሰጠችህን ሚስት ትቶ መሄድ ይከብዳል ሴቶችም እንደዛው ።እነኚ ልጆችስ ከአባታቸው ምን ይማሩ? በቻ አመመኝ አዘንኩ ከፋኝ እውነተኛ ፍቅር ግን ሁሉን ይታገሳል እኮ።የሰው ልጅ ይስታል አይደል? ስህተቱን አምኖ መመለስ እኮ መልካም ነበር ።ብቻ አምላክ ልባችንን ይመልስልን ለሁላችንም።😢😢😢በእውነት እናት አባቶቻችን በስንት ፈተና ውስጥ እያለፉ እኮ ነው ሳይለያዩ የሚያሳድጉን😢የኛ ጊዜ ግን ምን ሆነ እግዚአብሔር ይመልሰን ይሄ ስጋዊ ምኞት ለጊዜው ነው ።አይጠቅመንም😢

  • @Nunutiii
    @Nunutiii ปีที่แล้ว +8

    እስኪ መጀመሪያ የታሪኩን ምንነት ስሙት በ6 ደቂቃ ዉስጥ 37:20 ደቂቃ ጨርሳችሁ ነዉ የምተኮምቱት ስሰሙት ነዉኮ የታሪኩን ምንነት መልክቱን የምታቁት💔

    • @et-cu5lc
      @et-cu5lc ปีที่แล้ว +1

      ርእሱን እያዩ ነው😅😅😅😅

  • @hdhdhdbdbdbdb2885
    @hdhdhdbdbdbdb2885 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጲ ወዶች ወንድነታቸዉን የሚጠቀሙት ሴትን ለጥቃት ነዉ

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት ትህትናዋ እራሱ አይዞሽ

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህቴ በስመአብ ወወልድ ይሄ መንፈስ ነው የገባባችሁ እስኪ ንሰሐ አባትሽን ጥሪና አስመክሪው ወዶ አይመስለኝም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስልሽ ጸሎት ማድረግ ነው

  • @tigestabesha1924
    @tigestabesha1924 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬ 5 አመት የኔም ጛደኛ የኔንም ቤት አፈርሳለች ለእንደዝህ ያሉ ሴቶች እግዛብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል

  • @tezeta1497
    @tezeta1497 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት አይዞሽ እደዚ ቅስምሽን እደሰበረችው እግዚአብሔር አምላክ ቅስሟን ይስበረው የልጆችሽ አምላክ ይፍረድባት ላሁኑ ደስታ ላይ ይሆናሉ ግን መዳኒአለም ቀን አለው አይዞሽ ልጆችሽን ተንከባከቢ ደሞ ቆንጆ ነሽ አራትም የወለድሽ አትመስይም እራስሽን ጠብቂ የኔ ቆንጆ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว +4

    የአለም ሰገድዬ የሰላም ሚኒሰትር መሆን አለብክ መንግሰት ያስብበት ትልቅ ሰራ እየሰራክ ነው ቅዱሰ ሚካኤል ጉልበት ይውንክ ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +2

    መድሀንያለም አባቴ እንባዋን
    አብስላት.... አይ ይሄ ዘመን... በቃ አለቀ እኮ... እመቤቴን አመመኝ... የእናት ሞት ... ግማሹን በዚህ መልኩ ያስለቅሳል... እንደ እሄ ያለውን በየስው ሀገር ያንከራትታል... አይ ይቺ አለም... ፍርድ እና ፍትህ የጎደላት ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🥰 እህቴ ይሄም ያልፋል