ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ባለቤቴ በኢቃማ ከኢትዩጲያ አጥቸው እኔ እንዳ በመከክፈል ተበሳቁየ መንጃ ፍቃዳ እዲያወጣ አርጌ መኪና ሲይዝ ስራ ሲያገኝ ከዳኝ ጉራጌ አገባ እኔ እና እሱ የደሴ ልጆች ነንን አልቅሸ ትቸው ሄጄየ በ 1 አመት 6 ወር በግድ ፈታኝ 1 ወንድ ልጅ ወልጄለት አለሁ መበደል ጡሩ ነው አሁን ቆንጆ ባል ፀባይ ያለው ባል አግብቸ ሳኡዲ አረቢያ 6 አመት እቤት እመቤት አርጎ አስቀምጦኝ 1 ወንድ 1 ሴት ልጅ ወልጄ ኮረና ሲገባ ኢጃዛ ሄዶ ልጆቹን አድርሶ መጣ አሁን አብረን እየስራን ነው
መሻአላህ. እዳዴ ፈተናወችለበጎነው አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ. እዳደዬ ሂወትትከብደለች ብቸኛው. በስደት ሀዘን እደትነው እሚቻለው እናትአባት. አያት
አልሀምዱ ሊላህ ጎበዝ ሁኒ
ማሸአለህ ዳስ ይለሊ ያኔዉ በጋር አግብቶ ወለት ወልዶወል እኔ በሰዉ ቤት ቆሞ ቃራዉ😢😂
ማሻአላ አላህ ልጆችሽን ያሳዲግልሽ ሁሉም የሰዉ ልጂ ወዲ ዪባላሉ አዪለያችሁ ከመግፋት መገፋት ከሁሉም አላህ ዪጠብቀን
የእዮሀ ሚዲያ ጋዜጠኞች ስርአታችሁ እና ትህትናችሁ ከተሻገር ጣሰዉ ጀምሮ እርግት ያላችሁ ።
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ አድርገኝ
በጣም ደስ ይላሉ ንግግራቸው
የኔ እህት አታልቅሽ ወንድ የሴትን ልብ ማድማት ስራው ነው አይዞሽ ለእንደዚህ አይነት ወንዶች ልቦና ይስጣቸው
ቢሆንም ያሥለቅሣል
ይናትስ. ጉውድ. ውድይፍጨው. ሴት. ማልት. አጋንንት. ማልት. ነው. ።።።
@@ayelebaharu7747 ጥሩ ወንድም ጥሩ ሴትም አለ ወንድም የሰዉ ልጅ አጋንት አይባልም
በትክክል
እሱማ ወንድ ብቻ አይደለም ሴትም ናትየየወንድ ልብ የምታደማው😡
ጋዘጠኛው መምታትሽ ትክክል አይደለም ብለህ መንገርህ እጅግ ደስ ይላል
ለ yoha media:- ዝም ብሎ ታሪኳን ለመማሪያ ብቻ ማድረግ ሳይሆን፣ በስነልቦና እና መረዳተ በሚገባት ነገር ሁሉ ብታግዟት ጥሩ ነው።
እንደዚህ ያሉ ወንዶች እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን:: ለምን ምንም በማያውቁት ልጆች ህይወት ላይ ትፈርዳላችሁ::
Midritu bado likar new
አሜን
ሚስት እያለው የሚርመጠመጥ ወድ እትኑን መቁረጥ ነው በጣም ያሳዝናል አይዞሺ እናት አለሜ ምክርህ እዴት ደስ ይላል ያተ ሚስት እድለኛ ናት አድናቂህ ነኝ ሁሌ ነው የምከታተለው ፕሮግራማችሁን ሁላችሁን ም ውድድድ
😂😂😂
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
አይዞሽ እህቴ ሂወት ይቀጥላል ለራስሽ ዘና ብለሽ ኑሪ አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል ።
አባ ተመችሸኝ
አንበሲት እናመሰግናለን ለምክርሽ
እውነት ነው ሂወት ይቀጥላል ግን አበበም ከበደም ልጅ ካለን ምንም አያረጉም ሁሉ ነገራችን ለልጆቻችን ቅድሚያ ለልጃችን
አለም ሰገድ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁክይበልጥ በራስ በትልቅ ሚድያ ላይህ እጓጓለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ ።
አሌክስ በአካል ስላየውህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ እንኳንም ወደዚህ ሚዲያ መጣህ : ምርጥ አድማጭ ነህ ከምር ተባረክ ❤️❤️❤️
Endalk
@@TK_1448 @ አልገባኝም
@@ምህረትብዙ የሠፈር ስሙ እንዳልክ ነው
@@TK_1448 @ ሁለት ስም ነው ያለው ማለት ነው ? አለምሰገድ ነው ምናውቀው ድንገት ተምታቶብህ እንዳይሆን ከእንዳልክጋ ብዬ ነዋ ምክንያቱም የሰላም ገበታ ላይ እንዳልክም ሚባል ስላለ ብዬ ነው
@@ምህረትብዙ እንዳልክ የሚባለው ሌላ ነው ውዴ
ይህ ዘመን ግን በጣም ከባድ ነው የእውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
በጣም ወላሂ አሁንስ በጣም ያስፈራል ባለቤቶቻችንን እደት እንመን😭😭😭😭 የሌላሰዉ ታሪክ በሰማሁ ቁጥር ሂወት ያስጠላኛል
አንቺ ጀግና ጠንካራነሸ በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ክብር አለሸ ይብላኝ ለሱ እራሱን አርክሶ ለሚኖረው
አቤት የወድ ጭካኔ 😭 ያማል እህቴ መልካም ነገር ይሥጥሽ
አይዞሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል ደካማ ስለሆነ ነው ልጆችሽን እና እራስሽን ጠብቂ
ምንትውናልች. እቺ. እሳት. አን ግብ ግብ ።።እሳት
My favorite Journalist!! I am glad to see you!! You are very professional, polite, respectful, very matured ! May God bless you more 🙏
ሴቶችየ ባል ስታገቡ የቤት እመቤት አትሁኑ ልጆች ብትወልዱም አነሰም በዛም መስራት ያከባብራል
That is the point
እውነትሽን ነው
እሱ እኮ ሱሰኛ ስለሆነ ነው እንጂ ሰራተኛ ዘንጣ ነው
ትክክል የቤት እመቤት ላርግሽ ቢለኝ መቸም እማላሥበው ነው እኔ መቸም
የሀበሻ ሴት ታየኝ እኮ የቤት እመቤት አልሆንም ሰርቼ ልግባ ስትል
እህቴ አታልቅሺ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ሰላምና ጤና ይስጥሺ ብቻ ልጆችሺን ፈጣሪ ይባርክልሺ በሠማይም በምድርም ታማኝ ሀያሉ አምላካችን እግዚአብሄር ብቻ ነው
ዋው አሌክስ ድምፅህን ብቻ ነበር ማውቀው ዛሬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጥልን
ጠያቂው በሚዛናዊነትህ ሰው ለማሰተማር ያደረከው በጣም ደሰ ይላል 🙌
ሰውን አጥንቶ መጨረስ አይቻልም ፈጣሪ የባረከው ካሎነ
አው. በትልይ. ሴቱውች ፣፣ይናት ጉውድ
የሄ ቃል እውነት ነው
💔👌
@@ከክርስቶስውጪፈጣረየለምኦመ9ፄ99ሜ።ኤ989ኤ9lመ8ሞሚ9ስሜ።9ለ9ሌፀሜትን ፄ9ፄ9ኤ
ወይኔ አሌክስ በአካል ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ስለ እውነት ከሆነ ትግስትህ በጣም ምርጥ ሰው አንተ ነህ
እህቴ እባክሽን ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍
አይዞሽ አታልቅሺ የእጅን ያገኛል ለእግዚያብሔርን ተስፋ አድርጊ በመልበስ ባለመልበስ አይደለም መጀመሪያም እሱ ድርዬ ነው
ዋው አሌክስ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቅህ የእርቅ ማዕድ ላይ አሁን ደግሞ በአካል ስላየውህ ደስ ብሎኛል!
WAWE YTE NEWE YSEMAUET BEY GERA 💖👌👌🙏💖😍
❤
ጋዜጠኛው በጥሞና አዳምጦ በእርጋታ ሲመልስ በጣም ምርጥ ጋዜጠኞች ያሉበት ኢዮሃ ሚዲያዎች 💪💪💪እህታችን እራስሽን አረጋጊ ትዳር ፈተናም አለዉ ለልጆችሽ ስትይ እራስሽን አረጋጊ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ ሰከን በይ ሰራተኛዋን እንደመታሻት አንድ ነገር ብትሆን አንቺ ዛሬ ከልጆችሽ ጋር አትኖሪም ነበር መፍታት ሳለ መሞት አሉ የባለገዉ ባልሽ አስገድዶስ ቢሆን ሰራተኛዋን ምን ታዉቂያለሽ ካላቀረብሻት አትነግርሽም እኮ እህቴ እንኳንም ለልጆችሽ ኖርሽ አይዞሽ በነሱ ተስፋ ትለመልሚያለሽ አብሽሩ
አቦ ጨጋራ መላጥ ውይ ትዳር ባይገባስ እረ አሁንስ የምሰማው ሁሉ አስጠላኝ
እጅግ ያሳዝናል አታልቅሺ በምን ይክሰስሽ ሊለይ ስለፈለገ ነው የሚያሳምም ቃል የተናገረሽ።ከሰራተኛ ጋር ያየሽው ጊዜ ነበር መተው የነበረብሽ። ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ በዝሙት ሲወድቅ ያየች ሴት ትፍፍታ ይላል።አይዞሽ አምላክ ልጆችሽን በሞገስ ያሳድግልሽ። በቃ ቤቷን የምትወድ ሴት ሁሌ ተጎጂ ነች።እህቴ እምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከዚህ ቁስል ይፈውስሽ
እኔ ማይገባኝ የቡዙህ ታሪክ ስሰማ አንድ ልጅ ይወለድ ግን ያ ሰው ካልተለወጠ ሌላ መውለድ ለምን አስፈለገ ሌላ ስቃይ አስተውሉ እህቶቼ ጥሮ ነገር ያሰማን❤❤❤
በጣም የሚያሣዝን ታሪክነው እህቴ አላህ ይርዳሺ
ጋዜጠኞች በጣም ጎበዞች ናቸዉ ተባረኩ
እባችሁ ባሎች የሚስቶቻችሁን ክብር ጠብቁ የመባለግ ሱስ ካለባችሁ እራቅ ብላችሁ ሂዱ እግዚያብሄር ይፈርድባችዋል😭😭😭😭😭😭
KKKKKKKK Edewu Lsak
ዘወር አለጅ አልሔደም። የሖነ ኮሜት😂
አልክሱ ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ ስላየሁህ በተለይ ላተ ቡሶትን መተፈስ እዴት ደስ ይላል መሰለህ ለምን አዳማጪ ነህ ተባረክ አላህ ክብር ይስጥህ
ወዶ አደለም ይህ መንፈስ ነው ሳናውቅ እንፈርዳለን እንጅ አይዞሽ
አረ ታይ እህት ለሁሉም ነገር መንፈስ አይባልም ሸይጣን ሳይሆን ይህ ሱስ ነዉ
እና አስር እሴት እሚወስድ ምን ይመስል ብል እህቴ
አዎን ሰይጣን ነው! በጸሎት መበርታት አለባት!🙏🙏🙏
መንፈሳ አይደለም ውሻ ሰለሆኑ ነው
@@ሀናማርያም-ኈ8ረ ሀናዬ የኔ ቆንጆ የሰው ልጅ በተፈጥሮው መጥፎ አይደለም ... ሁላችንም በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ በርትተን ሕይወታችንን ካልመራን ፈተናው ከባባባባድድድ ነው!!!
አይዞሽ አሕቴ ቃል ኪዳን ክብር ነው ቃል ኪዳን ያቀለለ ፍርዱ ከአግዛብሄር ነው ሃብትን የሰጠ ጌታ አንዲመጻደቅበት ሳይሆን አያመሰገነ አንዲኖር ነበር ካላወቀበት የስጠ ጌታ መንሳትም አንደሚችል አንዴት ዘነጋው?
የእሱን ሳንሰማ መፍረድ ከባድ ነው ግን አሁን ባለችበት ሁኔታ የስነልቦና ባለሞያ የሚያስፈልጋት ይመስለኛል።መጀመሪያ ራሷን ትመልስ ሌላው ሁለተኛ ጉዳይ ነው
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ ጎብዥ ከዚህ በሁላ ከዚህ ሰው ጋር በትዳር እንድትቀጥይ አልመክርሸም ልጆቹን የማሳደግ ግዴታ አለበት በርግጥ ወደ መጨረሻ እንደምክር የለገሰሽዉን በጣም ጥሩ ምክር አስተላልፈሻል ሴት ልጅ ከአገባች፣ከወለደች በኋላ ለቤቷ፣ልጆቿ በማሰብ እሪሷን መጣል ሥራዋንም መተው የለባትም አሁንም በርትተሽ ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ አይዞሽ
አሌከሶ እርቅ ማዕድ በንደዚ ስላየው ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ኑርልኘ አክባሪክ ነኘ ከባህር ማዶ
የዕርቅ ማዕድ አለምሠገድ ነው እንዴ ንገሩኝ ብዙ ጊዜ እከታተለዋለሁ ያው በድምፅ ነው የማውቀው
እኔ ግን ሁሌም ሚያስገርመኝየጋዜጠኛው እርጋታው ሲያደምጥ ብቻሁሉን የሰጠው ምርጥ ሰው ❤❤❤
የኔ እናት አይዞሽ እንጀትሽን እንዳሰረረው የሚያሳርር ነገር ይዘዝበት
ኧረ እርሱ ደም ያልቅስ አታልቅሽ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ ብሩም ይልቅ ዝናም ውበትም ሁሉም ያልፋል በዘላለም ፍቅሩ የወደደሽ ጌታ ደሙን አፍስሶ ከአብ ጋር ያስታረቁሽን እየሱስ ይወድሻህ ውደጅው ጋብዥው ተከተይው መጀመሪያ ያፅንንሻል ደግሞም ይግስሻል እንዱህሕ ግፍ እንደሰራኽሽ ነገ ተደፍቶ ጠያቂ አጥቶ ልጆቹንም አንችንም ይቅርታ ይላል ቅን ፈራጅ አለ
ስሚማ ወዶ አይደለም መንፈስ ነው እና ፀልይ የመምህር ተስፍየ አበራገጠመኝ አዳምኝ። ባልሽ በእጅሽ ታስገቢዋለሽ። ፀም ስግደት ፀሎት ይህካለ ህይወትሽ ይቀየራል
ዋው አለም ሰገድ በአካል ስላየንህ ደስ ብሎናል ሆሌም በእዮሃ ሚዲያ ከች በል
አባታችን ሆይ ከዚ ጎድ ሰዉረን ልቦና ስጠን
የዝሙት መንፈስ አለበት ሰውዬው እግዚአብሄር ይፈውሰው ፡አይዞሽ ፡ ልጆችሽን ይዘሽ ደስተኛ ሆነሽ እግዚአብሄርን እያመሰገንሽ፡ኑሪ
አለም ሰገድ በድምጽ ነበር እማቅህ ስላየውህ ደስ ብመሎኛል
የኔ እህት አታልቅሽ ወንድ የሴትንልብ ማድማት ስራዉ ነዉ አይዞሽ ፈጣሪ አንድ ቀን የስራዉን ይሰጠዋል
አይዞሽ የኔ እህት ይህ ጉዳይ አንቺ ቤት ብቻ ያለ አይምሰልሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትልቁ ትርፍሽ እነሱ ናቸው በርቺ
አቅራቢው በጣም ጎበዝ ነህ። እሷ ችግር አለባት። አነጋገሯ ጋጠወጥ ነው። እራሷን ስለጣለች ነው ሌላ ያሠበው። ለኛ ጥሩ ትምህርት ነው። ሴቶች እራሳችሁን አትጣሉ። ወንዶች ሚስታችሁግ ተንከባከቡ
የአብሻ ባል እኮ የሚያክብራቸውን አይፍልጉም ሁሉም ባይሆኑም ብዙዎቹ ቤቴስብማ ከገባበት ከባድ ነው የኛ ጥንካሬ ውሳኝ ነው ምንም አያመጡም
እዮሀ ሚዲያ በጣም ነው ደሰ የምትሉት አለምሰገድ አይዞሸ እህቴ ወንዶች እንደዚህ ናቸው ሁሉም አልለም
እኔ የምለው የሰው ልጂ በጣም ከባድ ነው ለማጥናት የፍለገ ይሁን 20 አመትም ኑሪ 3 ሰት አመት በፍፁም አይታውቅም ግን ምን አለ ሰው መተዋወቅ አለባችሁ እንዴት ብዙ ሳት ቆዩ ይላሉ ነገር ግን ለምሳሌ 10 አመት ተዋውቀሺ በትዳር ደሞ 15 አመት እየኖራችሁ መሀላይ ቢቀየር ምን ሊባል ነው በደንብ አልተጠናናቹሆም ሊባል ነው ?? የሰውን ልጅ ወስጡን ለማወቅ በጣም ከባድነው አላህ መርቆ ሲሰጥነው????
ወይኔ ወዶች አረ ተው ሤትልጂን አታሠቃዮ አይዞሺ የኔ እህት አች ጠካራ ነሺ አሁን ነው ግዜው እራሥሺን ጠብቀሺ የራሥሺን ሥራ ሥሪ ከሡ የተሻለ ወንዲ አግቢ ያኔ እንደ እግር እሣት ይገበገባል ለሡ እንደማትገቢው ይገባዋል ብርቱ ሤት ሁኝ💃
አትድከሚ እህቴ የፈለገ ብትሽቀረቀሪ አይሆኑ ብትሆኝለት የኢትዮጵያ ወንዶች ሴሰኞች ናቸዉ ገደል ይግቡ
እኮ ሁሌ መሽቀርቀር አለ እንዴ
እህቴ አታልቅሽ አይዞሽ በርቺ። ይሔ ሁሉ የአጋንንት ስራ ነው። የአይነጥላና የዝሙት መንፈስ ነው የሚጫወትባችሁ። ስለዚህ ይሔ ችግር የሚፈታው በጾም በፀሎት በስግደትና በንስሀ ነው።
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ
ጋዜጠኛ. በጣምም. ተህተናው. አዝጋብሔር. ያኑረክ ❤❤❤
ኡፍፍ የኔ እናት አይዞሽ ፀልዬ ገጠመኝ ስሚ እህቴ ወዶአይመስለኚም እህቴ እህ ወይ ዘንድ ምን ዘመን ደረስን አቤቶ ልቦና ስጠን
የእርቅ ማዕድ ጋዜጠኛ ስወድህ እንኳን ወደ እዮሀ ሚድያ በሰላም መጣህ
አሌክስ በአካል ስላየሁ ደስ ብሎኛል እርቅ መአድ እንደዚህ እያየናችሁ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ
ኢዮሀ ሚዲያ በወርቅ ጋዜጠኞች ተከቡዋል። በርታልን አክባሪህ ነኝ። እህቴ አይዞሽ። ታሪካችንን ስንናገር ለወጣቶቹ ትምህርት ይሆናልና ደግ አርገሻል። እሱ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበለው፣ ክፉ ነው። ያኛውን ጉዋደኛችን ለምን ተውሽው?
እዩሀ ሚድያ.... ጋዜጠኞች... መልካምነትን... እርጋታችሁን ግንበሲሪንጅ ነው.. እንዴ የተወጋችሁትእናንተን ያለ ማድነቅ .. ንፉግነት ነውበዚሁ ቀጥሉ.... በርቱ.... ስለዝች እህትዝምታን መረጥኩኝ... 🙏🙏🙏💚💛❤️👈
መለት
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ሰለደንቅ አላልፍም በየመሃሉ ጠልቃ እያገበህ የሚተስተከክለው ነገር
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው!
ወይ እህታችን በጣም ያሳዝናል አይ ወንድ ከወለዱ በሃላ ልጅ የእናት እና ያባት ፍቅር አግኝቶ ሲያድግ በጣም ደስ ይላል ግን ያሳዝናል እኛ ሴቶች ከወለድን በሃላ እራሳችንን ያለመጣል
አንድ ሰው ህይወት ወይም ትዳር ብሎ ሲጀምር መነሻው አምላኩን አድርጎ መያዝ አለበት በትዳር ዉስጥ ሆኖ እንኳን መጥፎ ነገሮች ቢፈጥሩ የዛን ሰው በደል ሳይቆጥሩ ስለ ቤተሰብ ስለትዳር ንስሃ ፆም ፆለት በመንፈሳዊ ነገር መጠንከር ሰይጣንን ማሸነፍ ይቻላል ትናንት የነበረ ጥሩ ነገር ነገን መቀጠል የሚቻለው በመንፈሳዊ ነገር ብቻ ነው ይህንን ሚና የምትጫወት ደግሞ ሴት ናት ስለዚህ እሴቶች መጠንከር አለብን በትዳራቸው ላይ አላስፈላጊ ነገር ቢፈጠር በጾም በጸሎት ማስተካከል እንችላለን እንበርከክ ለእግዚአብሔር መንፈሳዊ ነታችን እናጠናክር በቤታችን በኑሮአቸው በህይወታችን በትዳራችን ክርስቶስ እንዲኖር 🙏
የኔ ውድ እህት አይዞሽ በርቺ እመብዙሃን ታበርታሽ ይብላኝ ለሚጠየቅበት ለሱ ይህ ህመም ያልፍል ዋጋ ቢያስከፈልሽም ይበልጥ ምርጥ እናት ነሽ ውብ ሚስትም ነሽ ከሚገባሽ በላይ ሂደሻል ቀን አለው እግዚአብሔር ይክስሻል
አይዞሽ ሁሉም ለመልካም ነዉ እግዚአብሔር ልጆሽ ያሳድግልሽ እህታችን ጋዜጠኛው በጣም አስተዋይ ነህ በርታልን 🙏🙏🙏🙏
90% የኢትዮጵያ ወንዶች አንድ አይነቶች ናቸው አታልቅሺ ባይ ወልድ ባይገባ ምን ችግር አለው ።እንደዚህ ከመቃጠል እንደኔ እርግፍ አርገሽ ወንድ ት ተሽ እራስሽን የሚያስደስት አላህ የሚመደውን ስራ እየሰሩ መኖር ነው።የኔ ምክር።እንደዚ አይነቶችን ጭቃ ወንዶች አላህም አይወዳቸውም አይጠራቸውም ዛሬ አንድን ነገ ደሞ ሌላ ምስኪን ሴት ሲያስለቅስ ይኖራል።
ማርያምን ባላትዳር ሆኖ ስንት ለትዳሩ ታማኝ ወንድአለህ መሳላችሁ እኔ 3አመት ወንድ ላጤ ቤት ሳርቻለሁ ሚስቱ አሜሪካን ነው ምትኖራው አንድ ቀን ቃና ብሎ ሳያየኝ አረባ አገር መጣዉት ለአንዳንድ ባላጌ ወንዶች ዉሉም ወንዶች ይሰደባሉ አይዞሽ አታልቅሽ እህታችን 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
ወይኔ አሌክስ እኔ ቀጭንዬ ልጅ አድርጌ ነበር ማስበው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ ምስልክን ስላየሁ ደስ ብሎኛል። አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ በቃ ነውር የሚባል ነገር ጠፋ እረ ወንዶች ተው ተው እረ በስመአብ
የአፍሪካ ወንዶች አልተገሰፁም በዚህ ምክንያት እራሳቸውን መቆጣጠር አይችሉም በየሄዱበት ይወድቃሉ በዚህ ምክንያት በበሽታ ሚሰቱንም ይበክላል ከዛም ብዙ ልጆች ካለአባትና ካለእናት ባዶ ቤት ቀርተዋል ብዙም ጊዜ በሸታው ልጆች ላይ ተጋብቶ ሕፃናቶች አልቀዋል ይሄ አሚያሳየው ወይ በ ባሕል ወይ በሀይማኖት ወይም በትምህርት ቤት ወይም በሕብረተሰቡ ወይም በቤተሰብ ወንዱ ፀና ያለ ትምህርት አልተሰጠውም በዚህ ምክንያት እንደ ከብት ሆነዋል ባለቤትህ ደስተኛ ካልሆነች ልጆቹን እንደሚጎዳ አያቀውም ወይም አልተማረም ስለዚህ እናቶች ወንድ ልጆቻችሁን ይሄን ችግር አስተምሩ ቤተሰብ ይመሰቃቅላል:: ያገር ችግር የሚጀምረው ከቤት ነው
ሰላም ሰላም ትክክል በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
ወይጉድ
7
@@dagmawigetu1083 what is 7 stand for
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እረጅም እድሜ ይስጥክ እውነት በጣም የማከብሪክ እና የሚወድክ ጋዜጠኛ ነክ በአካል ሳገኝክ እጅክን እስምካለሁ በሚታዘጋጀው ፕሮግራም አንተ እየሰማሁ ስደቴ ቀለውልኛል
ስጀምር ብር ብለሽ ነው እንጅ የቀረብሽው በትክክለኛ ፍቅር አይመስለኝም።ምክንያቱ ከአፍሽ ንግግር ብዙ ነገር ተረዳው
ልብ ይስጠው መስሎት ነው የሚበጀው የእጅን ያገኛል አታልቅሺ እህቴ
አይ እህቴ ምኑን እንጠነቀቃለን መንፈስ ቅዱስ የቀረባቸውን የልባችንን አይቶ ያድርግልን እንጂ ሰው አይቀመስ ሁለት አመት ቀላል አይደለም ።በጣም ጥሩ የነበረው ነው የተቀየረ።ብቻ አያድርስ ነው አሁን አሁን ሳስበው ድብቅን ሰው እንዴት እናውቅበታለን እላለሁ ምክንያቱም ሁሉም ሚቀየሩት ከጊዜ በሁአላ ነው።ትዳር ይሄን ያክል ክብር ማጣቱ ያሳዝናል ለሚስቱ "የምወዳት ፍቅረኛ አለችኝ" 🙆🙆🙆🙈ይሄስ ምክርም ቁጣም አይመልሰው። አታልቅሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው በንዴት እያጨበጨብሽ ሁሉ ነው ምታወሪ ። አንዴ ለተፈጠረ ነገር እራስን መጉዳት ነው ። ለማያከብርሽ ወንድ ጤናሽን በንዴት አትጪ ።እናመሰግናለን አለምሰገድ 👏
መገረፈ የነበረበት እሱ ነው። አይዞሽ ደሞ ስገጂ እንዲሁም ስባየ ግቢ።እኔ ባገባሁት ባመቱ ከባድ የሆነ ችግር ነበረን ። ስርንቃ አርሴማ ለ3 ቀን ሱባየገብቸ ትዳሬን በምልጃዋ አስተካከለችልን። ሁሉም ሴት ወደ ሱባየ ይግባ ነው የምለው ከመለያየት በፊት ።
ምን መሰላችሁ ሚገርመኝ ሴት ነኝ ሴት እህቶቼ ትዳር ሳንገባ በፍቅር እያለን አምላክን ወደጎን እንገፋዋለን በራሳችን እንራመዳለን ከዛ ግዜያዊ ፍቅር ይዞን ትዳር ገብተን ሲጎልብን አምላክ ሆይ ምን አረኩ ምን ውስጥ ነው የከተትከኝ ብለን ፈጣሪን እንወቅሳለን የሚቀድመውን ብናስቀድም ፍቃደ እግዚአብሔርን መጠየቅ እንልመድ እሱን ደሞ ሳንፈፅም ካገባን ቁጭ ብሎ ቡና መቀቀል ሳይሆን እራሳችንን ለፈጣሪያችን እናስገዛ ፀሎት ላይ ግዜያችንን እናውለው የዛኔ ለቅሶ ይቆማል ሴት ብልህ ናት የምትባለው በዚህ ነቅታ ባሏን ከተዘፈቀበት ከተያዘበት መንፈስ ስታወጣ ነው የዛኔ ንፁህ የሆነ ባል ይኖራታል ሴቶች እስኪ ንቁ ሚዲያ ላይ ማልቀስ ወይ መክሰ ስ መፍትሄ የለውም እህቴ አሁንም ቢሆን ትችያለሸ እስቲ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚል ዩቱብ ቻናል ገብተሸ መንፈስ የስንቱን ቤት እያመሳቀለ እንደሆን ተመልከችና ንቂበት እሱም ወዶ ላይሆን ይችላል
ምን ለድርግሽ እንዲያዉ ተበረኪ የልቤን ነዉ የተነገርሽዉ
እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል
አይዞሽ ብር እና ወንድ ይሄዳል ይመጣል
አታልቅሺ. ጠንካራ ሆነሽ. መታየት አለብሽ. በጣም ከባድ ቢሆንም በልጦ መገኘት ነው.
በ እድሜ ትንንሽ የሆኑ ሰራተኞችን አለማስገባትተመላላሽ ወይም ወይም በእድሜ ከፍ ያሉ እናቶችን ማሰራት ይሻላል።
የኔ እናት አታልቅሺ የሆነ መተት ይኖርበታልአቅራቢው በጣም በስርአት ያደክ እንደሆንክ ታስታውቃለህ ተባረክ
በዚች ምድር ላይ ወንዶች በመልከስከስ ከሴቶች በ 95% ይበልጣሉ ሴቶች 5% ብቻ ነው የኔ እህት አሳዘንሽኝ
Ayanche satochum yazanu yahel nachaw balatedare endahona eyawaku yasentun bate afarasute
Hhhhhhhhhh Werre
አዳኙ የሚል ሚዲያ ተመልከች ለቆጣሪ አንባቢው
አይዞሽ ሌባ እናት ልጆን አታምንም ይባላል . ይሄ ባለጌ ሰው ነው . እግዚአብሔር መልካሙን ይስጥሽ .
አዘጋጁ እረ የቤት ሰራተኞች ይጠየቁ ፍትህ ለሰራተኞች በባልም በሚሰትም ለሚሰቃዮ
Btkikikl Betam Blg Nt sTgo ersu
Eyoha Media you have the best judgement in everything
እኔ ከስደት መልስ አገሬ ደስ ብሎኝ ልኖር ስሄድ ያንችው እጣ ደርሶኝ ብን ብየ እንደገና ወደስደት ወጣሁ ለመስማትም ለማመንም ይከብድ ነበር ለግዜው ማበድም ተስፉ መቁረጥም ተደራርቦብኝ ነበር እግዚአብሔር ግን አነሳኝ ያ ልቤ የተስበረን ጠገነ ዘመድ ብየ ያመጣሁዎትን ልጅ ጋር አገኘሁት ድራማ እየተስራብኝ ጉዎደኛየ እህቴ የምላትም አልቀረችም ግን ሳልሞት መለየቴ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያገሬን ወንድ አያሳየኝ ብየ እግዚአብሔር ሀያል ነው የውጭ ዜጋ መግለጽ በማልችለው የተደላደለ ሂወት እኖራለሁ እህቴ አይዞሽ እኔ እንዳንች ደፍሬ ባወራ መጽሐፍ ይደረሳል የሚደንቀኝ ሲጠራኝ እናት ማማየ ኤረ ስንቱ ታዲያ እንዴት አምኘ ልቀበል ከዛ ትቸው ስሄድ ውሎ እያደር በደሌ ተስማህ ወይ የኔ ሀዘን ተሽሮአል ከንግዲህ የማዝነው ላንተው ነው እያልሁ ተለየሁት
እግዜር፡ክሶሻል አመስግኚ
የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል አብሽሪ እህቴ
እግዚአብሔር የፍርዳል እንካንም ካስሽ ያያል
እግዚአብሔርን አመስግኚ ያንች ያልሆነውን ነው በጊዜ ያወቅሽ በርች እህት
ውይ የኔ እናት በጣም ተጎድታለች ጭንቅላቷም ትክክል አይመስለኝም
ኡፍ ስታዳምጥ እራሱ ደስ ስትል
አሌክስዬ እንኳንደናመጣህ በድምፅ ብቻነበርየማቀው ሰላየውክ ደስብሎኛል💕
ወይኔ አለምዬ ስወድክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
አለምሰገድ ነው እንዴ🙄🙄🙄🙄🙄🙄
እሱ ነው እንዴ ድምፁን አውቀዋለሁ እያልኩ ነበር
@@alemtube1150 አዎ
@@emebetaberatube8924 አዎ እሱ ነው
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 😍😍😍 በሪድዮ ነበር ማቀው
አለም ስገድ እንኮንም በስላም መጣህ በአካል ስላየሁሁ ደስ ብሎኛል ደግሞ እስፓርት ስራ በጣም ውፈርሀል
ጌታ ሆይ አደራክን ዘንድሮ የምሰማው ሁላ ጆሮዬን የሚያሳብድ ነው
😥
Ewunt new endet aydergan tedar endemejera alkem
Joro yabdal ende ?😂😂😂😂
ስራተኛዋስ ብትሆን ለምን ፍቃደኛ ትሆናለች ጥፋቱ የስራተኛዋ ነው እሱ ስክሮ ሊሆን ይችላል ስራተኞች ባለትዳር ቤት ገብታችሁ አትበጥብጡ
እግዚአብሔር የተጎዳሽውን ጉዳት አይቶ መንፈስ ቅዱስ ልኮ ያፅናናሽ የኔ እህት
ጋዜጠኛ ደስ ይላል ልጅቷ ግን ይህን ያል ታሪክ ስትናገር አትመስጥም ውሽተ እና የሳ ችግር እንዳለ ነው የሚያሳየው ።ምንም ስሜት ውስጥ ገብታ አትናገርም አላመንኳትም ።ጋዜጠኛ እንዲህ ያሉትን ባለታሪክ ሲመሰጡ ነው የማያቸው ....
ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ 🥲እኔ ለአንድ ቀን ስልጣን መያዜ ስለማይቀር ሰውዬውን እገርዝልሻለው ❤️
የሰው ፉጡር ሁሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ታሪክ ቀየሪ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ልጆችሽ በፀጋው ያሳድግልሽ
አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ወንድ ስሜት እንጂ የፍቅር ልብ የለውም።
አለም ስገድ በአካል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
እይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እንባሽን ያብሰዋል እሱም የታበየበትን ልክ ይጣ ጥጋቡን ይከፍልባታል
እኔ ባለቤቴ በኢቃማ ከኢትዩጲያ አጥቸው እኔ እንዳ በመከክፈል ተበሳቁየ መንጃ ፍቃዳ እዲያወጣ አርጌ መኪና ሲይዝ ስራ ሲያገኝ ከዳኝ ጉራጌ አገባ እኔ እና እሱ የደሴ ልጆች ነንን አልቅሸ ትቸው ሄጄየ በ 1 አመት 6 ወር በግድ ፈታኝ 1 ወንድ ልጅ ወልጄለት አለሁ መበደል ጡሩ ነው አሁን ቆንጆ ባል ፀባይ ያለው ባል አግብቸ ሳኡዲ አረቢያ 6 አመት እቤት እመቤት አርጎ አስቀምጦኝ 1 ወንድ 1 ሴት ልጅ ወልጄ ኮረና ሲገባ ኢጃዛ ሄዶ ልጆቹን አድርሶ መጣ አሁን አብረን እየስራን ነው
መሻአላህ. እዳዴ ፈተናወችለበጎነው አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ. እዳደዬ ሂወትትከብደለች ብቸኛው. በስደት ሀዘን እደትነው እሚቻለው እናትአባት. አያት
አልሀምዱ ሊላህ ጎበዝ ሁኒ
ማሸአለህ ዳስ ይለሊ ያኔዉ በጋር አግብቶ ወለት ወልዶወል እኔ በሰዉ ቤት ቆሞ ቃራዉ😢😂
ማሻአላ አላህ ልጆችሽን ያሳዲግልሽ ሁሉም የሰዉ ልጂ ወዲ ዪባላሉ አዪለያችሁ ከመግፋት መገፋት ከሁሉም አላህ ዪጠብቀን
የእዮሀ ሚዲያ ጋዜጠኞች ስርአታችሁ እና ትህትናችሁ ከተሻገር ጣሰዉ ጀምሮ እርግት ያላችሁ ።
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ አድርገኝ
በጣም ደስ ይላሉ ንግግራቸው
የኔ እህት አታልቅሽ ወንድ የሴትን ልብ ማድማት ስራው ነው አይዞሽ ለእንደዚህ አይነት ወንዶች ልቦና ይስጣቸው
ቢሆንም ያሥለቅሣል
ይናትስ. ጉውድ. ውድይፍጨው. ሴት. ማልት. አጋንንት. ማልት. ነው. ።።።
@@ayelebaharu7747 ጥሩ ወንድም ጥሩ ሴትም አለ ወንድም የሰዉ ልጅ አጋንት አይባልም
በትክክል
እሱማ ወንድ ብቻ አይደለም ሴትም ናት
የየወንድ ልብ የምታደማው😡
ጋዘጠኛው መምታትሽ ትክክል አይደለም ብለህ መንገርህ እጅግ ደስ ይላል
ለ yoha media:- ዝም ብሎ ታሪኳን ለመማሪያ ብቻ ማድረግ ሳይሆን፣ በስነልቦና እና መረዳተ በሚገባት ነገር ሁሉ ብታግዟት ጥሩ ነው።
እንደዚህ ያሉ ወንዶች እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን:: ለምን ምንም በማያውቁት ልጆች ህይወት ላይ ትፈርዳላችሁ::
Midritu bado likar new
አሜን
ሚስት እያለው የሚርመጠመጥ ወድ እትኑን መቁረጥ ነው በጣም ያሳዝናል አይዞሺ እናት አለሜ ምክርህ እዴት ደስ ይላል ያተ ሚስት እድለኛ ናት አድናቂህ ነኝ ሁሌ ነው የምከታተለው ፕሮግራማችሁን ሁላችሁን ም ውድድድ
😂😂😂
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
አይዞሽ እህቴ ሂወት ይቀጥላል ለራስሽ ዘና ብለሽ ኑሪ አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል ።
አባ ተመችሸኝ
አንበሲት እናመሰግናለን ለምክርሽ
እውነት ነው ሂወት ይቀጥላል ግን አበበም ከበደም ልጅ ካለን ምንም አያረጉም ሁሉ ነገራችን ለልጆቻችን ቅድሚያ ለልጃችን
አለም ሰገድ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁክ
ይበልጥ በራስ በትልቅ ሚድያ ላይህ እጓጓለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ ።
አሌክስ በአካል ስላየውህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ እንኳንም ወደዚህ ሚዲያ መጣህ : ምርጥ አድማጭ ነህ ከምር ተባረክ ❤️❤️❤️
Endalk
@@TK_1448 @ አልገባኝም
@@ምህረትብዙ የሠፈር ስሙ እንዳልክ ነው
@@TK_1448 @ ሁለት ስም ነው ያለው ማለት ነው ? አለምሰገድ ነው ምናውቀው
ድንገት ተምታቶብህ እንዳይሆን ከእንዳልክጋ ብዬ ነዋ ምክንያቱም የሰላም ገበታ ላይ እንዳልክም ሚባል ስላለ ብዬ ነው
@@ምህረትብዙ እንዳልክ የሚባለው ሌላ ነው ውዴ
ይህ ዘመን ግን በጣም ከባድ ነው የእውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
በጣም ወላሂ አሁንስ በጣም ያስፈራል ባለቤቶቻችንን እደት እንመን😭😭😭😭 የሌላሰዉ ታሪክ በሰማሁ ቁጥር ሂወት ያስጠላኛል
አንቺ ጀግና ጠንካራነሸ በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ክብር አለሸ ይብላኝ ለሱ እራሱን አርክሶ ለሚኖረው
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
አቤት የወድ ጭካኔ 😭 ያማል እህቴ መልካም ነገር ይሥጥሽ
አይዞሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል ደካማ ስለሆነ ነው ልጆችሽን እና እራስሽን ጠብቂ
ምንትውናልች. እቺ. እሳት. አን ግብ ግብ ።።እሳት
My favorite Journalist!! I am glad to see you!! You are very professional, polite, respectful, very matured ! May God bless you more 🙏
ሴቶችየ ባል ስታገቡ የቤት እመቤት አትሁኑ ልጆች ብትወልዱም አነሰም በዛም መስራት ያከባብራል
That is the point
እውነትሽን ነው
እሱ እኮ ሱሰኛ ስለሆነ ነው እንጂ ሰራተኛ ዘንጣ ነው
ትክክል የቤት እመቤት ላርግሽ ቢለኝ መቸም እማላሥበው ነው እኔ መቸም
የሀበሻ ሴት ታየኝ እኮ የቤት እመቤት አልሆንም ሰርቼ ልግባ ስትል
እህቴ አታልቅሺ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ሰላምና ጤና ይስጥሺ ብቻ ልጆችሺን ፈጣሪ ይባርክልሺ በሠማይም በምድርም ታማኝ ሀያሉ አምላካችን እግዚአብሄር ብቻ ነው
ዋው አሌክስ ድምፅህን ብቻ ነበር ማውቀው ዛሬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጥልን
ጠያቂው በሚዛናዊነትህ ሰው ለማሰተማር ያደረከው በጣም ደሰ ይላል 🙌
ሰውን አጥንቶ መጨረስ አይቻልም ፈጣሪ የባረከው ካሎነ
አው. በትልይ. ሴቱውች ፣፣ይናት ጉውድ
የሄ ቃል እውነት ነው
💔👌
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@@ከክርስቶስውጪፈጣረየለምኦመ9ፄ99ሜ።ኤ989ኤ9lመ8ሞሚ9ስሜ።9ለ9ሌፀሜትን ፄ9ፄ9ኤ
ወይኔ አሌክስ በአካል ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ስለ እውነት ከሆነ ትግስትህ በጣም ምርጥ ሰው አንተ ነህ
እህቴ እባክሽን ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍
አይዞሽ አታልቅሺ የእጅን ያገኛል ለእግዚያብሔርን ተስፋ አድርጊ በመልበስ ባለመልበስ አይደለም መጀመሪያም እሱ ድርዬ ነው
ዋው አሌክስ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቅህ የእርቅ ማዕድ ላይ አሁን ደግሞ በአካል ስላየውህ ደስ ብሎኛል!
WAWE YTE NEWE YSEMAUET BEY GERA 💖👌👌🙏💖😍
❤
ጋዜጠኛው በጥሞና አዳምጦ በእርጋታ ሲመልስ በጣም ምርጥ ጋዜጠኞች ያሉበት ኢዮሃ ሚዲያዎች 💪💪💪እህታችን እራስሽን አረጋጊ ትዳር ፈተናም አለዉ ለልጆችሽ ስትይ እራስሽን አረጋጊ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ ሰከን በይ ሰራተኛዋን እንደመታሻት አንድ ነገር ብትሆን አንቺ ዛሬ ከልጆችሽ ጋር አትኖሪም ነበር መፍታት ሳለ መሞት አሉ የባለገዉ ባልሽ አስገድዶስ ቢሆን ሰራተኛዋን ምን ታዉቂያለሽ ካላቀረብሻት አትነግርሽም እኮ እህቴ እንኳንም ለልጆችሽ ኖርሽ አይዞሽ በነሱ ተስፋ ትለመልሚያለሽ አብሽሩ
አቦ ጨጋራ መላጥ ውይ ትዳር ባይገባስ እረ አሁንስ የምሰማው ሁሉ አስጠላኝ
እጅግ ያሳዝናል አታልቅሺ በምን ይክሰስሽ ሊለይ ስለፈለገ ነው የሚያሳምም ቃል የተናገረሽ።
ከሰራተኛ ጋር ያየሽው ጊዜ ነበር መተው የነበረብሽ። ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ በዝሙት ሲወድቅ ያየች ሴት ትፍፍታ ይላል።
አይዞሽ አምላክ ልጆችሽን በሞገስ ያሳድግልሽ። በቃ ቤቷን የምትወድ ሴት ሁሌ ተጎጂ ነች።
እህቴ እምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከዚህ ቁስል ይፈውስሽ
እኔ ማይገባኝ የቡዙህ ታሪክ ስሰማ አንድ ልጅ ይወለድ ግን ያ ሰው ካልተለወጠ ሌላ መውለድ ለምን አስፈለገ ሌላ ስቃይ አስተውሉ እህቶቼ ጥሮ ነገር ያሰማን❤❤❤
በጣም የሚያሣዝን ታሪክነው እህቴ አላህ ይርዳሺ
ጋዜጠኞች በጣም ጎበዞች ናቸዉ ተባረኩ
እባችሁ ባሎች የሚስቶቻችሁን ክብር ጠብቁ የመባለግ ሱስ ካለባችሁ እራቅ ብላችሁ ሂዱ እግዚያብሄር ይፈርድባችዋል😭😭😭😭😭😭
KKKKKKKK Edewu Lsak
ዘወር አለጅ አልሔደም። የሖነ ኮሜት😂
አልክሱ ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ ስላየሁህ በተለይ ላተ ቡሶትን መተፈስ እዴት ደስ ይላል መሰለህ ለምን አዳማጪ ነህ ተባረክ አላህ ክብር ይስጥህ
ወዶ አደለም ይህ መንፈስ ነው ሳናውቅ እንፈርዳለን እንጅ አይዞሽ
አረ ታይ እህት ለሁሉም ነገር መንፈስ አይባልም ሸይጣን ሳይሆን ይህ ሱስ ነዉ
እና አስር እሴት እሚወስድ ምን ይመስል ብል እህቴ
አዎን ሰይጣን ነው! በጸሎት መበርታት አለባት!🙏🙏🙏
መንፈሳ አይደለም ውሻ ሰለሆኑ ነው
@@ሀናማርያም-ኈ8ረ ሀናዬ የኔ ቆንጆ የሰው ልጅ በተፈጥሮው መጥፎ አይደለም ... ሁላችንም በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ በርትተን ሕይወታችንን ካልመራን ፈተናው ከባባባባድድድ ነው!!!
አይዞሽ አሕቴ ቃል ኪዳን ክብር ነው ቃል ኪዳን ያቀለለ ፍርዱ ከአግዛብሄር ነው ሃብትን የሰጠ ጌታ አንዲመጻደቅበት ሳይሆን አያመሰገነ አንዲኖር ነበር ካላወቀበት የስጠ ጌታ መንሳትም አንደሚችል አንዴት ዘነጋው?
የእሱን ሳንሰማ መፍረድ ከባድ ነው ግን አሁን ባለችበት ሁኔታ የስነልቦና ባለሞያ የሚያስፈልጋት ይመስለኛል።መጀመሪያ ራሷን ትመልስ ሌላው ሁለተኛ ጉዳይ ነው
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ ጎብዥ ከዚህ በሁላ ከዚህ ሰው ጋር በትዳር እንድትቀጥይ አልመክርሸም ልጆቹን የማሳደግ ግዴታ አለበት በርግጥ ወደ መጨረሻ እንደምክር የለገሰሽዉን በጣም ጥሩ ምክር አስተላልፈሻል ሴት ልጅ ከአገባች፣ከወለደች በኋላ ለቤቷ፣ልጆቿ በማሰብ እሪሷን መጣል ሥራዋንም መተው የለባትም አሁንም በርትተሽ ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ አይዞሽ
አሌከሶ እርቅ ማዕድ በንደዚ ስላየው ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ኑርልኘ አክባሪክ ነኘ ከባህር ማዶ
የዕርቅ ማዕድ አለምሠገድ ነው እንዴ ንገሩኝ ብዙ ጊዜ እከታተለዋለሁ ያው በድምፅ ነው የማውቀው
እኔ ግን ሁሌም ሚያስገርመኝ
የጋዜጠኛው እርጋታው ሲያደምጥ ብቻ
ሁሉን የሰጠው ምርጥ ሰው ❤❤❤
የኔ እናት አይዞሽ እንጀትሽን እንዳሰረረው የሚያሳርር ነገር ይዘዝበት
ኧረ እርሱ ደም ያልቅስ አታልቅሽ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ ብሩም ይልቅ ዝናም ውበትም ሁሉም ያልፋል በዘላለም ፍቅሩ የወደደሽ ጌታ ደሙን አፍስሶ ከአብ ጋር ያስታረቁሽን እየሱስ ይወድሻህ ውደጅው ጋብዥው ተከተይው መጀመሪያ ያፅንንሻል ደግሞም ይግስሻል እንዱህሕ ግፍ እንደሰራኽሽ ነገ ተደፍቶ ጠያቂ አጥቶ ልጆቹንም አንችንም ይቅርታ ይላል ቅን ፈራጅ አለ
ስሚማ ወዶ አይደለም መንፈስ ነው እና ፀልይ የመምህር ተስፍየ አበራገጠመኝ አዳምኝ። ባልሽ በእጅሽ ታስገቢዋለሽ። ፀም ስግደት ፀሎት ይህካለ ህይወትሽ ይቀየራል
ዋው አለም ሰገድ በአካል ስላየንህ ደስ ብሎናል ሆሌም በእዮሃ ሚዲያ ከች በል
አባታችን ሆይ ከዚ ጎድ ሰዉረን ልቦና ስጠን
የዝሙት መንፈስ አለበት ሰውዬው እግዚአብሄር ይፈውሰው ፡አይዞሽ ፡ ልጆችሽን ይዘሽ ደስተኛ ሆነሽ እግዚአብሄርን እያመሰገንሽ፡ኑሪ
አለም ሰገድ በድምጽ ነበር እማቅህ ስላየውህ ደስ ብመሎኛል
የኔ እህት አታልቅሽ ወንድ የሴትንልብ ማድማት ስራዉ ነዉ አይዞሽ ፈጣሪ አንድ ቀን የስራዉን ይሰጠዋል
አይዞሽ የኔ እህት ይህ ጉዳይ አንቺ ቤት ብቻ ያለ አይምሰልሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትልቁ ትርፍሽ እነሱ ናቸው በርቺ
አቅራቢው በጣም ጎበዝ ነህ። እሷ ችግር አለባት። አነጋገሯ ጋጠወጥ ነው። እራሷን ስለጣለች ነው ሌላ ያሠበው። ለኛ ጥሩ ትምህርት ነው። ሴቶች እራሳችሁን አትጣሉ። ወንዶች ሚስታችሁግ ተንከባከቡ
የአብሻ ባል እኮ የሚያክብራቸውን አይፍልጉም ሁሉም ባይሆኑም ብዙዎቹ ቤቴስብማ ከገባበት ከባድ ነው የኛ ጥንካሬ ውሳኝ ነው ምንም አያመጡም
እዮሀ ሚዲያ በጣም ነው ደሰ የምትሉት አለምሰገድ አይዞሸ እህቴ ወንዶች እንደዚህ ናቸው ሁሉም አልለም
እኔ የምለው የሰው ልጂ በጣም ከባድ ነው ለማጥናት የፍለገ ይሁን 20 አመትም ኑሪ 3 ሰት አመት በፍፁም አይታውቅም ግን ምን አለ ሰው መተዋወቅ አለባችሁ እንዴት ብዙ ሳት ቆዩ ይላሉ ነገር ግን ለምሳሌ 10 አመት ተዋውቀሺ በትዳር ደሞ 15 አመት እየኖራችሁ መሀላይ ቢቀየር ምን ሊባል ነው በደንብ አልተጠናናቹሆም ሊባል ነው ?? የሰውን ልጅ ወስጡን ለማወቅ በጣም ከባድነው አላህ መርቆ ሲሰጥነው????
ወይኔ ወዶች አረ ተው ሤትልጂን አታሠቃዮ አይዞሺ የኔ እህት አች ጠካራ ነሺ አሁን ነው ግዜው እራሥሺን ጠብቀሺ የራሥሺን ሥራ ሥሪ ከሡ የተሻለ ወንዲ አግቢ ያኔ እንደ እግር እሣት ይገበገባል ለሡ እንደማትገቢው ይገባዋል ብርቱ ሤት ሁኝ💃
አትድከሚ እህቴ የፈለገ ብትሽቀረቀሪ አይሆኑ ብትሆኝለት የኢትዮጵያ ወንዶች ሴሰኞች ናቸዉ ገደል ይግቡ
እኮ ሁሌ መሽቀርቀር አለ እንዴ
እህቴ አታልቅሽ አይዞሽ በርቺ። ይሔ ሁሉ የአጋንንት ስራ ነው። የአይነጥላና የዝሙት መንፈስ ነው የሚጫወትባችሁ። ስለዚህ ይሔ ችግር የሚፈታው በጾም በፀሎት በስግደትና በንስሀ ነው።
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ
ጋዜጠኛ. በጣምም. ተህተናው. አዝጋብሔር. ያኑረክ ❤❤❤
ኡፍፍ የኔ እናት አይዞሽ ፀልዬ ገጠመኝ ስሚ እህቴ ወዶአይመስለኚም እህቴ እህ ወይ ዘንድ ምን ዘመን ደረስን አቤቶ ልቦና ስጠን
የእርቅ ማዕድ ጋዜጠኛ ስወድህ እንኳን ወደ እዮሀ ሚድያ በሰላም መጣህ
አሌክስ በአካል ስላየሁ ደስ ብሎኛል እርቅ መአድ እንደዚህ እያየናችሁ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ
ኢዮሀ ሚዲያ በወርቅ ጋዜጠኞች ተከቡዋል። በርታልን አክባሪህ ነኝ። እህቴ አይዞሽ። ታሪካችንን ስንናገር ለወጣቶቹ ትምህርት ይሆናልና ደግ አርገሻል። እሱ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበለው፣ ክፉ ነው።
ያኛውን ጉዋደኛችን ለምን ተውሽው?
እዩሀ ሚድያ.... ጋዜጠኞች... መልካምነትን... እርጋታችሁን ግን
በሲሪንጅ ነው.. እንዴ የተወጋችሁት
እናንተን ያለ ማድነቅ .. ንፉግነት ነው
በዚሁ ቀጥሉ.... በርቱ.... ስለዝች እህት
ዝምታን መረጥኩኝ... 🙏🙏🙏
💚💛❤️👈
መለት
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ሰለደንቅ አላልፍም በየመሃሉ ጠልቃ እያገበህ የሚተስተከክለው ነገር
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው!
ወይ እህታችን በጣም ያሳዝናል አይ ወንድ ከወለዱ በሃላ ልጅ የእናት እና ያባት ፍቅር አግኝቶ ሲያድግ በጣም ደስ ይላል ግን ያሳዝናል እኛ ሴቶች ከወለድን በሃላ እራሳችንን ያለመጣል
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
አንድ ሰው ህይወት ወይም ትዳር ብሎ ሲጀምር መነሻው አምላኩን አድርጎ መያዝ አለበት በትዳር ዉስጥ ሆኖ እንኳን መጥፎ ነገሮች ቢፈጥሩ የዛን ሰው በደል ሳይቆጥሩ ስለ ቤተሰብ ስለትዳር ንስሃ ፆም ፆለት በመንፈሳዊ ነገር መጠንከር ሰይጣንን ማሸነፍ ይቻላል ትናንት የነበረ ጥሩ ነገር ነገን መቀጠል የሚቻለው በመንፈሳዊ ነገር ብቻ ነው ይህንን ሚና የምትጫወት ደግሞ ሴት ናት ስለዚህ እሴቶች መጠንከር አለብን በትዳራቸው ላይ አላስፈላጊ ነገር ቢፈጠር በጾም በጸሎት ማስተካከል እንችላለን እንበርከክ ለእግዚአብሔር መንፈሳዊ ነታችን እናጠናክር በቤታችን በኑሮአቸው በህይወታችን በትዳራችን ክርስቶስ እንዲኖር 🙏
የኔ ውድ እህት አይዞሽ በርቺ እመብዙሃን ታበርታሽ ይብላኝ ለሚጠየቅበት ለሱ ይህ ህመም ያልፍል ዋጋ ቢያስከፈልሽም ይበልጥ ምርጥ እናት ነሽ ውብ ሚስትም ነሽ ከሚገባሽ በላይ ሂደሻል ቀን አለው እግዚአብሔር ይክስሻል
አይዞሽ ሁሉም ለመልካም ነዉ እግዚአብሔር ልጆሽ ያሳድግልሽ እህታችን ጋዜጠኛው በጣም አስተዋይ ነህ በርታልን 🙏🙏🙏🙏
90% የኢትዮጵያ ወንዶች አንድ አይነቶች ናቸው አታልቅሺ ባይ ወልድ ባይገባ ምን ችግር አለው ።እንደዚህ ከመቃጠል እንደኔ እርግፍ አርገሽ ወንድ ት ተሽ እራስሽን የሚያስደስት አላህ የሚመደውን ስራ እየሰሩ መኖር ነው።የኔ ምክር።እንደዚ አይነቶችን ጭቃ ወንዶች አላህም አይወዳቸውም አይጠራቸውም ዛሬ አንድን ነገ ደሞ ሌላ ምስኪን ሴት ሲያስለቅስ ይኖራል።
ማርያምን ባላትዳር ሆኖ ስንት ለትዳሩ ታማኝ ወንድአለህ መሳላችሁ እኔ 3አመት ወንድ ላጤ ቤት ሳርቻለሁ ሚስቱ አሜሪካን ነው ምትኖራው አንድ ቀን ቃና ብሎ ሳያየኝ አረባ አገር መጣዉት ለአንዳንድ ባላጌ ወንዶች ዉሉም ወንዶች ይሰደባሉ አይዞሽ አታልቅሽ እህታችን 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
ወይኔ አሌክስ እኔ ቀጭንዬ ልጅ አድርጌ ነበር ማስበው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ ምስልክን ስላየሁ ደስ ብሎኛል። አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ በቃ ነውር የሚባል ነገር ጠፋ እረ ወንዶች ተው ተው እረ በስመአብ
የአፍሪካ ወንዶች አልተገሰፁም በዚህ ምክንያት እራሳቸውን መቆጣጠር አይችሉም በየሄዱበት ይወድቃሉ በዚህ ምክንያት በበሽታ ሚሰቱንም ይበክላል ከዛም ብዙ ልጆች ካለአባትና ካለእናት ባዶ ቤት ቀርተዋል ብዙም ጊዜ በሸታው ልጆች ላይ ተጋብቶ ሕፃናቶች አልቀዋል ይሄ አሚያሳየው ወይ በ ባሕል ወይ በሀይማኖት ወይም በትምህርት ቤት ወይም በሕብረተሰቡ ወይም በቤተሰብ ወንዱ ፀና ያለ ትምህርት አልተሰጠውም በዚህ ምክንያት እንደ ከብት ሆነዋል ባለቤትህ ደስተኛ ካልሆነች ልጆቹን እንደሚጎዳ አያቀውም ወይም አልተማረም ስለዚህ እናቶች ወንድ ልጆቻችሁን ይሄን ችግር አስተምሩ ቤተሰብ ይመሰቃቅላል:: ያገር ችግር የሚጀምረው ከቤት ነው
ሰላም ሰላም ትክክል በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
ወይጉድ
7
@@dagmawigetu1083 what is 7 stand for
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እረጅም እድሜ ይስጥክ እውነት በጣም የማከብሪክ እና የሚወድክ ጋዜጠኛ ነክ በአካል ሳገኝክ እጅክን እስምካለሁ በሚታዘጋጀው ፕሮግራም አንተ እየሰማሁ ስደቴ ቀለውልኛል
ስጀምር ብር ብለሽ ነው እንጅ የቀረብሽው በትክክለኛ ፍቅር አይመስለኝም።ምክንያቱ ከአፍሽ ንግግር ብዙ ነገር ተረዳው
ልብ ይስጠው መስሎት ነው የሚበጀው የእጅን ያገኛል አታልቅሺ እህቴ
አይ እህቴ ምኑን እንጠነቀቃለን መንፈስ ቅዱስ የቀረባቸውን የልባችንን አይቶ ያድርግልን እንጂ ሰው አይቀመስ ሁለት አመት ቀላል አይደለም ።በጣም ጥሩ የነበረው ነው የተቀየረ።ብቻ አያድርስ ነው አሁን አሁን ሳስበው ድብቅን ሰው እንዴት እናውቅበታለን እላለሁ ምክንያቱም ሁሉም ሚቀየሩት ከጊዜ በሁአላ ነው።
ትዳር ይሄን ያክል ክብር ማጣቱ ያሳዝናል ለሚስቱ "የምወዳት ፍቅረኛ አለችኝ" 🙆🙆🙆🙈ይሄስ ምክርም ቁጣም አይመልሰው።
አታልቅሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው በንዴት እያጨበጨብሽ ሁሉ ነው ምታወሪ ። አንዴ ለተፈጠረ ነገር እራስን መጉዳት ነው ። ለማያከብርሽ ወንድ ጤናሽን በንዴት አትጪ ።
እናመሰግናለን አለምሰገድ 👏
መገረፈ የነበረበት እሱ ነው።
አይዞሽ ደሞ ስገጂ እንዲሁም ስባየ ግቢ።
እኔ ባገባሁት ባመቱ ከባድ የሆነ ችግር
ነበረን ። ስርንቃ አርሴማ ለ3 ቀን ሱባየገብቸ
ትዳሬን በምልጃዋ አስተካከለችልን።
ሁሉም ሴት ወደ ሱባየ ይግባ ነው የምለው
ከመለያየት በፊት ።
ምን መሰላችሁ ሚገርመኝ ሴት ነኝ ሴት እህቶቼ ትዳር ሳንገባ በፍቅር እያለን አምላክን ወደጎን እንገፋዋለን በራሳችን እንራመዳለን ከዛ ግዜያዊ ፍቅር ይዞን ትዳር ገብተን ሲጎልብን አምላክ ሆይ ምን አረኩ ምን ውስጥ ነው የከተትከኝ ብለን ፈጣሪን እንወቅሳለን የሚቀድመውን ብናስቀድም ፍቃደ እግዚአብሔርን መጠየቅ እንልመድ እሱን ደሞ ሳንፈፅም ካገባን ቁጭ ብሎ ቡና መቀቀል ሳይሆን እራሳችንን ለፈጣሪያችን እናስገዛ ፀሎት ላይ ግዜያችንን እናውለው የዛኔ ለቅሶ ይቆማል ሴት ብልህ ናት የምትባለው በዚህ ነቅታ ባሏን ከተዘፈቀበት ከተያዘበት መንፈስ ስታወጣ ነው የዛኔ ንፁህ የሆነ ባል ይኖራታል ሴቶች እስኪ ንቁ ሚዲያ ላይ ማልቀስ ወይ መክሰ ስ መፍትሄ የለውም እህቴ አሁንም ቢሆን ትችያለሸ እስቲ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚል ዩቱብ ቻናል ገብተሸ መንፈስ የስንቱን ቤት እያመሳቀለ እንደሆን ተመልከችና ንቂበት እሱም ወዶ ላይሆን ይችላል
ምን ለድርግሽ እንዲያዉ ተበረኪ የልቤን ነዉ የተነገርሽዉ
እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል
አይዞሽ ብር እና ወንድ ይሄዳል ይመጣል
አታልቅሺ. ጠንካራ ሆነሽ. መታየት አለብሽ. በጣም ከባድ ቢሆንም በልጦ መገኘት ነው.
በ እድሜ ትንንሽ የሆኑ ሰራተኞችን አለማስገባት
ተመላላሽ ወይም ወይም በእድሜ ከፍ ያሉ እናቶችን ማሰራት ይሻላል።
የኔ እናት አታልቅሺ የሆነ መተት ይኖርበታል
አቅራቢው በጣም በስርአት ያደክ እንደሆንክ ታስታውቃለህ ተባረክ
በዚች ምድር ላይ ወንዶች በመልከስከስ ከሴቶች በ 95% ይበልጣሉ ሴቶች 5% ብቻ ነው የኔ እህት አሳዘንሽኝ
Ayanche satochum yazanu yahel nachaw balatedare endahona eyawaku yasentun bate afarasute
Hhhhhhhhhh Werre
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
በትክክል
አዳኙ የሚል ሚዲያ ተመልከች ለቆጣሪ አንባቢው
አይዞሽ ሌባ እናት ልጆን አታምንም ይባላል . ይሄ ባለጌ ሰው ነው . እግዚአብሔር መልካሙን ይስጥሽ .
አዘጋጁ እረ የቤት ሰራተኞች ይጠየቁ ፍትህ ለሰራተኞች በባልም በሚሰትም ለሚሰቃዮ
Btkikikl
Betam Blg Nt sTgo ersu
Eyoha Media you have the best judgement in everything
እኔ ከስደት መልስ አገሬ ደስ ብሎኝ ልኖር ስሄድ ያንችው እጣ ደርሶኝ ብን ብየ እንደገና ወደስደት ወጣሁ ለመስማትም ለማመንም ይከብድ ነበር ለግዜው ማበድም ተስፉ መቁረጥም ተደራርቦብኝ ነበር እግዚአብሔር ግን አነሳኝ ያ ልቤ የተስበረን ጠገነ ዘመድ ብየ ያመጣሁዎትን ልጅ ጋር አገኘሁት ድራማ እየተስራብኝ ጉዎደኛየ እህቴ የምላትም አልቀረችም ግን ሳልሞት መለየቴ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያገሬን ወንድ አያሳየኝ ብየ እግዚአብሔር ሀያል ነው የውጭ ዜጋ መግለጽ በማልችለው የተደላደለ ሂወት እኖራለሁ እህቴ አይዞሽ እኔ እንዳንች ደፍሬ ባወራ መጽሐፍ ይደረሳል የሚደንቀኝ ሲጠራኝ እናት ማማየ ኤረ ስንቱ ታዲያ እንዴት አምኘ ልቀበል
ከዛ ትቸው ስሄድ ውሎ እያደር በደሌ ተስማህ ወይ የኔ ሀዘን ተሽሮአል ከንግዲህ የማዝነው ላንተው ነው እያልሁ ተለየሁት