የ‘ቤት ሰራተኛዬ’ ናት ያለኝ ሴት የህግ ሚስቱ መሆኗ ተነገረኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding #Affiliate-Marketing #Cars
ያረቢ የኔ እናት እስኪ አቅም ያለን እንርዳት ኡፍፍፍፍ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ለነገ ስንቅ ይሆነናል እንርዳት
አንቺ መልካም ሠው መድሐኒዓለም የጎደለሽን ይሙላልሽ ሐሳብሽ ብቻ ያጠግባል ተባረኪ። 💚 💛 ❤ ስንቱን እያየን እየሰማን እኮ ታመምን
@@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ ዛሬ ነው የሰማሁት ታሪኩ ባለ ታሪካ እናንተም አስለቀሳቹኝ ሰው ሲቸገር እረበሻለሁ ምን ይሻላል ተሰቃየን በሰው ሀገር ተንከራተን መጨረሻችን ያሳምርልን
አይዞሸ እህቴ ይህም ቀን ያልፍል ነገ ያገኘዋል በሴት ላይ ግፍ የምትፈፁሙ ወንዶች የሰራችሁን የሰጣችሁ ሰታምር ልጅሸ እግዚአብሔር ያሳድግልሸ 😭😭
ሴቶች የሆነው ይሁንና እራሳችሁን ቻሉ የኔ የምትሉት ነገር ይኑራችሁ ባል ጥላት የሆነበት ዘመን
አይዞሽ ጌታ ኢየሱስን አመኝ እንባሽ ይታበሳል።
@@JKGedlu 🙆😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ስታምር😍 ለልጅሽ ስትይ ጠንክሪ በርች ጎበዝ ሁኝ ያለፈውን ጦስሽን ይዞ ይሄድ ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳሽ ታሪክሽን ይቀይርልሽ 🙏
የኔ እናት እንደዚ ሆነሽ በማየቴ በጣም ነው ያዘንኩት ቤሩት አንድ አካባቢ ሰርተናል ጓደኝነት ባይኖረንም ትውውቅ ነበረን አብረን በልተን ጠጥተናል ኢትዩ ተገናኝተን የቤተሰቦችሽ ቤት አንድቀን መጥቻለሁ ያሳዝናል አሁን የጨከኑብሽ ቤተሰቦችሽ አንቺነሽ ዋጋ የከፈልሽላቸው ያኔ እራሱ ትልቅ ነበርሽ እኔእራሱ ሳውቅሽ ገና 21አመቴ ነበር ያሳዝናል ብዙ መከራ አይተሻል 😢ኡፍፍ ያ ፈገግታሽ ጨዋታሽ የጠወለገ አበባና ህይወትዋ የተመሰቃቀለ ሴት አንድ ነው አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ለልጅሽ ስትይ ።💔
አልገባኝም አገባሻለሁ ብሎ ብራን በልቷት ነዉ የሰራችበትን
@@afi5295 እማ እኔም እንዳንቺ ነኝ የስደት ትውውቅ ነው ያለን እሱም በጣም ቆይቷል የዛሬ 12አመት የማውቃት ከዛ በዋላ ሌላ አገሮች ኤዳለች ግን ብር በላኝ አላለችም
@@የሳሪስልጅ እኔም ግራ ገብቶኝ ነዉ ስለብር ቪዶዋ ላይ አልሰማሁም ሚስኪን አረብ አገር ስንኖር ለህቴ ለናቴ ላክስቴ ስንል ለራሳችን አንሆንም ቤተሰብ በልተዉ በልተዉ እጃችን ባዶ ሲሆን አይንሽን ላፈር ነዉ የሚሉት አረብ አገር ያለን75% እደዚህ ነዉ እጣፈታችን አሁን አሁን የሚመጡት ቢያስ ይሻላሉ ቤት እኳን ይሰራሉ
ክፍል ክፍል አለው መሰል እህቶች የመጀመሪያው አለደረሰንምናነው
@@እህቴበሂወትባትኖሪምእወድ አለ የመጀመሪያው ስሚ
አይዞሽ የኔ እናት የወንዶች ነገር አይነገር ።
እባካችሁ አካውንት ይከፈትላት እናግዛት የሆነ ስራ ከፍታ ትስራ ልጅዋ ታሳድግ ።
እውነት ነው ብናግዛት ምስኪን
ኡፍ የኔ ከርታታ ስደት ያየን ሰዎች ፈጣሪ ቅስማችንን ከማይሰብረው ጋር ያጋጥመን
አሜንውዴ🙏😢
አሜን አሜን አሜን
አሚንንን
አሚን ውዲዬ
አሚንን
እኔ አባቴን እወዳለሁ ወንድሜን እወዳለሁ ወንዶች ሁሉ አንድ አይደሉም ይህ የእድል ጉዳይ ነው እህቴ ፈጣሪ የተሰበረው ልብሽን ድካምሽን አይቶ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 😭😭😭😭😭😭
አባትና ወንድሙን የሚጠላ የለም። እነሡም አንቺን ይወዱሻል። ችግሩ ከሌሎቹ ሴቶች ጋር ነው
ልክ ነሽ የኔ ባል እጅግ በጣም መልካም ባል ነው ሁሉም አንድ አይደለም
@@ሸገር-ሐ9ሰ
ልክ ነሽ? እሷ የምታወራው ስለ አባቷ ስለ ወንድሟ ነው እኮ...
የኔ እናት አንጀቴን በላችው😥 ኡፍፍ ሽቁጥቁጥ ያለች የምታሳዝን ናት። እግዚአብሔር ይካስሽ፣ እንኳንም ልጅ ወለድሽ።
🥀እግዚአብሔር🥀 ለአዘኑት መፅናናትን
ተስፋ ላጡት ተስፋን
ለታሰሩት መፈታትን
ለታመሙትን ፈውስን
ለደካሞች ብርታትን
ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን
Amen kenuyia fitarie ye hulachnm mechershaw yasamerln
💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ሀ
ምስኪን እህት ወንድሞች እባካችሁ እንርዳት እንደ አቅማችን ያየው ሰው ብዙ ነው ኮመንት የሰውም ብንተባበር ይረዳታል ከንፈር መምጠጥ ብቻ አይደለም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም እንደ አቅማችን አነሰ በዛ ሳንል እንርዳት ሴቶች ከሱዋ መማር አለብን ብራችሁን ያዙ ወንድም ትዳርም ቢመጣ ሊያኖርሽ እንጂ አንቺ ልታኖሪዉ አይደለም ወንድ ልጅ ግን ከሴት እንዴት ገንዘብ ይቀበላል መቼም የተዝናናው በሱዋ ብር ነው ወራዳ ነው በጣም እንኩዋን ወለድሽ ልጅሽ ከምንም ከማንም በላይ ናት አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል አቤቱ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን
እረባካቸሁ በተለይ ከስደት የምትመለሱ እህቶች ወደ ሀገር ስትመለሱ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ጠንካራ ሁኝ አነኳን ልጅ እግዚአብሔር ሰጠሽ ,
ይች ሤት ደጋግ ኢትዮጵያዊ ጎብኝተዋት ሥቃ ማየት ናፈቀኝ ወዮው አንጀቴን አላወሰችው ውሪሪሪሪሪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ እናት አይዞሺ የኔ ከርታታ የአኛ ስናገኝ ለሰዎች ጠብ እርግፋ እንላለን ስናጣ ቂጣቸውን ያዙሩብናል እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን ሰቶች ዳግም ለምስጋና እንደምትመጭ ተስፋ አለኝ አይ ወንዶች 😥😥😥😥
የዘመኑ ወዶች አቤት አይለፍላችሁ😭😭😭😭😭
ሁሉንም አይደሉም እኮ የኔ ውድ አሉ አንዳንዶች አላህ የባረካቸው እድላችንን ይመር ነው 💔😭😭
አሜንአዎየስራቸውንይስጣቸው
አየ እናተ እሴቶች ወንዶችን ሰትሳደቡ ሰትረግሟቸው እያንዳንድሸ እኮ አባታችሁን ወንድማችሁን ልጃችሁን ባላችሁን አያታችሁን አጎታችሁን ነው የምትሳደቡት የምትረግሙት ሰለዚህ ቆም ብላችሁ አሰቡ አሰተውሉ እድብ የማሀይምና የባለጊዎች ሰራ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
@@ווסיהברון
እና ምን ይሁን
@@ווסיהברון balege ena leba kehonu aykerilachewim. Bahon wondoch telewetu
አይዞሽ የኔ እናት ስጋ ባዳ ነው አትዘኚ ውዴ ውስጥሽን ከጭንቀት ስትመልሺ ይመለሳል ለዚች ቆንጆ ልጅሽ ስትይ ጤንነትሽን ጠብቂ ዋና ጤና ነው ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው
የኔ እናት በምህረት ይጎብኝሽ አምላክ ለልጆቹ እዳ አስቀመጠ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ እሺ ተሰፋሽን በእግዚአብሔር ላይ ጣይ ማንም ሰዉ አንቺ ባለፍሽበት ነዉ የሚያልፈዉ ለልጅሽ ስትይ ቀና በይ የተሻለ ቀን ይመጣል 🙏
አይዞሽ እህቴ ባንቺ አልተጀመረም ወንዶች ሴትን የመካድ አባዜ አለባቸው እንኳንም ወለድሻት ነገ እስዋነች ያንቺ አጋዠ ዛሬ ተጉድተሽም ቢሆን አሳድጊ ልጅሽን ሁሉም ያልፍል ብቻ ጤናሽን ጠየቀ ያለፈ አለፈ ነገ ሌላ ቀን ነው
እህት ወንድሞቸ በሀይማኖት መባላቱን እና መስዳደቡን ትተን ለሀገራችን ዱአ እናድርግ
ትክክል 😥😥😥😥
በትክከል ቲክቶክ ላይ የምናየው ነገር ያሳፍራል
😢😢እዴዚህ አይነት ወንዶችአላህ ያኮላሻችሁ😢
ሁሉም ይኮላሻሉ ማለትኮ ነው
የኔ እናት አብሺሪ ታገሺ ጠቃራ ሆኝ ያችን ተመሣሣይ ታሪክ እኔም አልፈዎለሁ ከምንም በላይ የሚጓዳው ማጣት ሳይሆን የቤተሠብ ፈት መሣት እና አብሸረ የሚልሠው ነው እኔም ያችን ታሪክ በእባ እና በመከፈት አሣልፊ አለሁ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ በጣም ደሰተኛነኝ ያሥለቀሰኝ ከኔ በታች ነው አላህ ከበደለኝ ሰው የተሻለ አረጉኛል እናማ የምልሺ ጠካራና ትግሰተኛ ሁኝ የቤተሠብን ፈት ግረፐት በመልካም ውሰጂው አብሺረ 😢😢😢😢😢😭
የኢትዮጵያ ወንዶችን ምን ለየላችዉ እንደዉ ጌታ ይፍረደባቹሁ
እራስሽን ጠብቂ የኔ እህት እሱን እርሺው የምትችይውን ስራ እየሰራሽ ጤናሽን ጠብቂ ከመድሀኒያለም ጋር ቀን አለ ራስሽን አትጣይ ቀና በይ አይዞሽ ይህም ያልፋል
የኔ እናት አታቅሽ የጁን ያገኘዋል ዋናዉ ልጂሽ ጤነኛ ትሁንልሽ የኔ ዉድ እያለቀስኩ ነበር የሰማዉሽ ልክ እዳንችዉ ነበር የኔ ታሪክ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ ታሪኬን ቀይራዋለች
የኔ እህት እውነት ነው ስሜትሽ ተጉቶል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነሽ ለምን ሰርተሽ ልጀሽን እራስሽን አታስተዳድሪም ለምን እንደዚህ ተስፋ ትቆርጫለሽ ወንድ መጣ ሄደ ልጅሽ ግን ትንሽ ናት አምላክሽን እያመሰገንሽ መኖር ነው። እግዚአብሔር ብርታቱን ማስተዋልን ይስጥሽ
ተብርቸ ሠላም ድረድግ ይላል ጉራጌ ወድ መቼነዉ ሚታመነዉ ይሁን ግን ያረብ ካዱኒያ ካሔራ ፈተናህ ጠብቀን ያማል ቤት ማለት እናት እህት አክስት የልጆች እናት ናት እረ አደቡን ይነግሳቹ በኛ ወጀል ነዉ በረካ የተነሣዉ ሚሲኪኖች በልተማ ማደር ያቃታቸዉ በኑሮ ዉድነት ተዉ ወደ ፈጣሪያችን እነመለስ ማሪዉና ምህረት እጠይቀዉ😢
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ እንባሽን ታብስልሽ ወንዶች ግን የእጃችሁን አግኙ እሽ
አይ ወንዶች የስራቹህን የስጣቹ ቅስምሽን ሰበረው የኔናት አይዞሽ ነገ ሊላ ቀነው😭😭😭
አይዞሽ የኔ እህት አትበሳጪ ብስጭት እራስን ይጎዳል አብሽሪ ያልፋል አላህ ኸይሩን ይረዝቅሽ
አይ ወንዶች ሴትልጂ ለስሜት ብቻ ነው የምትፈልጉት እንደዚህ ሴትልጂ እምታስለቅሱ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ አይዞሺ እህት የምን እራስ ማጥፋት ነው ለልጂሺ አስቢላት ሁሉም ነገር እኮ ያልፋል
አይዞሽ እህቴ በስደት ለለንው ትልቅ ትምህርት ነው እህቶቼ ተማከሩ
በዉነት ጋዝ አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር እደዚህአይነቶችን ወዶች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ፍርዱ የፈጣሪነዉ
አይዞሽ የኔ እመቤት ይሄ ቀን ያልፍና ደሞ ሌላ ቀን ይመጣል።ከዚህ በህዋላ ፈጣሪን እያመሰገንሽ እና እየተማፀንሽ እሱ የሰጠሽን ቆንጅዬ ልጅሽን ጠንከር ብለሽ ብታሳድጊ ነዉ የሚሻልሽ የኔ ዉድ። በረከትሽ ልጅሸ በጣም ነዉ የምታምረዉ ፈጣሪ በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግልሽ!!
አሚን
ሳታገባው ምንአስተኛት ውይ ሴቶች።ጉዳችን።አያልቅ ኧረ ልብ ያለው ልብ ይበል መንዘላዘል መጨረሻው አያምርም
@@إنشالله-م8م መተኛቷስ እሺ የሰራችበትን በሙሉ ሰታዉ ነዉ አልገባኝም
@@afi5295 አትፍረድ ይፈረድብሀል ይባላል ፈጣሪ ይጠብቅ ነው የኛ ሰው አሽሙር መናገር ወጉ ነው እጭ
@@Nነኢማነኝአባቴመሳይ ሰዉ ኤጭ አይባልም እናትና አባትሽ ስረዓት አላስተማሩሽም ሲቀጥል ያልገባ ኝን መጠየቅ ምኑነዉ አሽሙሩ
ስለኢትዮጵያ ወንዶች ምንም ማለት አልችልም። ሴቶች በሁሉም ነገር ጠንካራ ሁኑ ። ብልጥ ሁኑ ካልሆናቹህ ግን መዘዙ ከባድ ነው። እህቴ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ህይወት ይቀየራል። ራስሽን ጠብቂ ጤናሽ እንዳይቃወስ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ። የአቅማችንን እንረዳሻለን።
So trueeee
እንደው ስንቱን ጉድ ሰማነው ዘንድሮስ? 😥
እኔማ በቃ ትዳርን ፈርቼ ይሄው ባህርዛፍ ይመስል ቆሜ ቀረሁ 💃🏿መድኃንያለም ልብ ለሌላቸው ልብ ይስጥልን 🤲🏽
አምላክሸን ለምኔ
አሜንአሜን አሜንአሜን ግን አሳቅሽኝ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ እሱ እንደፈቀደ ያድርገኝ በምድር ላይ ሁሉም ትዳር ያገኛል ማለት ራሱ ስህተት ነው 😢ለሁሉም ነገር ግን መድኃንያለም ያውቃል አዎ 🙏🏿
ያስፈራል እግዚአብሔር መልካሙን ይስጠን ደግሞ እያላቸው ሌላ ሚደርብት ነገር ልብ ይስጣቸው
ኧኧኧኧኧኧኧኧኧ ምን አች ብቻቻቻቻ እኔምም ነኝ,,,,ወንዲ እሜባል ማመን በጣምምምም ከበደኝ,,,ተገትሮ መቅረት ይሻላልልልል
ጎበዝ አመሰጋኝ ነሽ... ዝንጥ በይ... ልጅ ፀጋ ነው... አይዞሽ ከጎንሽ ነን በርቺ ሁሉም ብዙ አሳልፎ ነው..... ያለፈ አይመለስም ወደ ፈት ሁሌም
አይዞሽ በርቺ ያለፈው አልፏል ለወደፊቱ ነው ማሰብ ልጅሽን ዞር ብለሽ እያት መፅናኛሽ ነች ያለፈውን መርሳት ባትችይም ለልጅሽ ስትይ እርሽው አይዞሽ እህቴ
ልጅ ከአልማዝ ከወርቅ ይበልጣል አይዞሽ በር ኖሮሽ ልጅ ባይኖርሽ ነበር የሚቆጭሽ ደስ ሊልሽ ይገባል ፀልይ
ያማል አይዞሽ ያልፍል እሺ የነገን የሚያውቅ የለም እመብርሃን መልካም ትግጠምሽ
የኔ ከርታታ ወንዶች ግን ለምን ልብ አትገዙም
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
ሳባ ለወንዶች የአንችን ልብ ሸጭላቸው
ወዳች ልብ ሚገዙት ሴት በምድር የጠፋች ጊዜ ነዉ
@@elsakifle4061 እውነትነውውዴ
በርግደሽ ከሰጠሽው ያርስልሽ😜
ልብ መግዛት ያለባችሁማ ሴቶች ናችሁ ቤተሰብ የማያውቀውን ቤተሰብ ያልገባበትን በገዛ ፍቃዳችሁ እግራችሁን ከፍታችሁ ትሰጡና እምስሽንም ብርሽንም ትሠጭና ወንዶች እያላችሁ እወንድ ላይ ትፈርዳላችሁ
የኔ እህት አይ ወንዶች ቅስሟ ስብር ብሏል
እራስን ጠብቂ ለልጅሺ ስትይ
ፈጣሪ ይፍረድበት እሱን
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ዋናው ጤና ነው ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አይዞሽ
እኛም ስንሰማ ደንግጠናል......ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም😭😭😭
ይቺ ቅኔ ነች ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
ccccccccccccccccccccccccccccccccccvcvcvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvv vvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvv6 vvv
ሃሃሃሃ
አቤቱ ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት መጥፎ ሰው ጠብቀን ወንድ የተባለ በአካልም በግብርም አለማወቄ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ታድለሽ በተክሊል አግቢ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔርን ጠይቀሽ የተባረከ የእግዚአብሔር ሰዉ የሆነ ይሰጥሻል
ፈጣሪ ይጠብቀን አረብ ሀገር ያለን ሴቶች
አይዞሽ እህቴ የሚሆነው ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢በልጅሽ ተካሽ🙏
እውቀትም መልክም ሁሉም አላፊ ጠፊ ነዉ አይዞሽ ፀልይ እማይጠፋ እማይቀየር እግዚአብሄር አለ ሁሉም ሰው የመከራ ጊዜ አለው አይዞሽ እግዚአብሄር ይክስሻል ቀን አለው እመአምላክ የጭንቅ አማላጇ ካንቺ ጋር ትሁን🙏
እግዚአብሔር በልጅሽ ይባርክሽ
አይዞሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ብቻ በርቺ ።
አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው። እንኳንም ደግሞ የወለድሻት ። ሁሉም ነገር ያልፋል አንቺ ብቻ በርቺ
የኔ እናት እግዛብሄር ይርዳሽ አይዞሽ ቀን ያስጎነብሳል እግዛብሄር ያነሳል።
ተስፋ በእግዛብሄር አድርጊ እግዛብሄር ይረዳሻል ሁሉም ለበጎ ነው ለልጅሽ ስትይ ጠንክሪ ።
ለልጅሽ ስትይ ውጪና ስራ ስሪ እይምሮሽም ሰላም ያገኛል ውጥተሽ ስትገቢ።
እግዛብሄር ያውቃል ። አንጀቴን በላሽው ምን አደርጋለው አቅም የለኝም እግዛብሄር ነው የሁላችንም አቅም ብርታቱን ይስጥሽ🥰
እንኳን ወለድሽ ልጅሽ ናት ሀብትሽ እርሱን እርሽው ወደ እ/ር ቅረቢ ፀልይ
አይዞሽ እህቴ ህመምሽ አመመኝ ሞራል ይኑርሽ ፀልይ አብዝተሽ ፈጣሪ አምላክ ታሪክ ይቀይራል አንቺ አሸናፊ ትሆኛለሽ ታምነሽለት ነበር ግን እሱ ወራዳ ነውና ጨቀየ አይዞሽ እህቴ ልዑል እግዚአብሔር ይካስሽ ልጅሽ እድግ ትበልልሽ
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት አይዛሽ እህቴ 😓😓😓😓ወንዶች እስኪ ቆምብላችሁ አስብ ፈጣሪ ያዝንባችል
አይዞሽ የኔናት ጤናከሆናቹሁ ተመሥገን ነው ያልፋል ሁሉም ነገር
አይዞሽ እህታችን እማያለፍ የለም ልጅሽ ጌጥሽ የፈጣሪ ስጦታሽ ነች ለአባትየዉ ልብ ይስጠዉ አንቺ ግን ወደ ፊት ብቻ እይ ያለፈዉ አለፈ እንኳን ደህና ሆንሽ ዋናዉ ጤና ነዉ ፣ለእህት ወንድሞችሽም ልባቸዉን ይመልስ ዛሬ ብዙ ነዉ ያስተማርሽን እመብርሀን ብርታት ትሁንሽ
እግዚአብሔር ልጅሽን በደሙ ሸፍኖ ያሳድግልሽ አንችንም ፈጣሪ ያበርታሽ አይዞሽ ፍርድ የሚሰጥ ልዑል እግዚአብሔር ነው ልቦና ይስጠው አይዞሽ ክርስቶስን አጥብቀሽ ተደገፊ የማይከዳ ምርኩዝ እርሱ ብቻ ነው❤❤❤
እግዛቢሄር በልጂ ክሶሻል በሱ ብትበደይም እህቴ ገና ይክሰሻል አይዞሺ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ዛሬ ከሰደት መልሰ ልጂ እንቢ ያላቸዉ ሰንቶቺ ናቸዉ ብዙ ነገር ሞልቶላቸዉ ግን በሰደት ያለን እህቶቼ ከሷ እንማር ነገ ከማልቀሰ ወንድ ልጂ ማለት እንኳን ገንዘባቺንን የደም ሴላቺንንም ይመጠዋል
በትክክል ማማዬ
ኡፍ እንዴት ያማል አይዞሽ እህቴ ቀን ያልፋል የማያልፍ የለም ይኤም ያልፋል ተስፋ መቁረጥ የለብሽም እመብርሃን ካቺ ጋር ትሁን ብርታቱን ፅናቱን ትስጥሽ ልጅሽንም ኪዳነ ምህረት ለቁም ነገር ታብቃልሽ
ጠንካራ ሁኝ ተስፋሀ እንዳትቆርጭ እረህ በእናትሽ አታልቅሺ መውለድሽ በጣም ትልቅ ነገር ነው ፀልይ በርትተሽ ፀልይ
አይዞሽ እማ ኡፋ እግዚአብሔር ያበርታሽ ስደትን ያላየ ይወው
አይዞሽ እህቴ የነጋል አግዚአብሔር ታሪክሽን የቀይረው ❤️ ልቦነ አንደሰበርክ የእጅህን ታገኝዋለህ ሴት አናት እህት ናት አላማ የሌላችሁ የሴት እንቦ እሳት ሆኖ የቃጥልሀል እግዚአብሔርም አይምርህም።የሴት ሰቃይ ይብቃ ❤
የኔ ቆንጃ አንች ምንአስለቀሰሽ አሁን ለህሌናው እራሱ ይጠየቅበታል እኮ. ሰላም አያገኝም እመኒኝ አንች እርግፍ አርገሽ. እሱን ስራሽን እየሰራሽ አሳድጊ ልጂሽን ጅግና መሆን አለብሽ ጠንካራ ሴት ሁኝ. ጥርግ ይበል አሁንም ትችያለሽ ቆንጆ ጠንኮራ ራስሽን ስትወጂ ሲምርብሽ ስትለወጪ ይይሽ ጎበዝ ማለት ለእሱ እያለቀሽ ራስሽን መጉዳት ሳይሆን ስትለወጪ ነው
ዘንድሮ ጀሮያችን ያልሰማው ጉድ የለም😢
Betam
ጆሮይን ርገምኩት😢
በጣምምምም. አንጂ 😢😢😢😢😢😢😢
ከሀዲ ሰወች ነፍሳችሁ አይማር በምድር በሰማይ የጃችሁን ይስጤችሁ
አይዞሽ😥😥😥😥💔💔💔💔 እህቴ ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይይሽ ለሱም ፈጣሪ ይበቀለው አንቺ ግን ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ መሆን አለብሽ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር ለቦጎ ነው ጸልይ በርቺ ሁሉም ነገር ያልፋል
please be strong and don't give up please please forward don't think passed life I know life is not easy my sister be strong and thinks forward tomorrow is a better life !!!!!!!!!
አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው እህቶቼ እኔ ግን ፈራሁ እሄን እያየን እንዴት ነው የምንገባው 😭ማነው እንደኔ የፈራው
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የአገሬ ልጆች 💕💕💕💕💕
የኔ እህት ይህ ሁሉ ያልፍል አይዞሽ ክፉ ቀን ያልፍል ያልፍል ጠንክሪ ልጅሽን እንዴት ታሳድጊያለሽ ጌታን አታማሪ ጤነኛ ነሽ ሞትን አትመኚ ሁሉም ወንድ አይደለም ግን ወንድን አምኖ ሁሉን ነገር በነሱ ላይ መተማመንን እባካችሁ አትጣሉ ነው የምለው በጌታ ብቻ ሁሉን መተው አለቀ እባካችሁ አትታለሉ ይበቃል ብዙ እህቶች ድህነትን እናሸንፍ ብለው በአረብ ሀገር እየደከሙ ቀን እና ለሊት ብር የምትልከው ለወንድ ታዲያ ምንድነው የሴት እጣ ፍንተዋ እረ ትምህርት ያስፈልጋል እባካችሁ አትታለሉ ፍቅረኛዬ እየተባለ ብር እየላኩ ወንዱ ሌላ ሴት አግብቶ እየጠበቃት እሳ በላከችው ብር እረ ተው እንንቃ ሰዎች ለባንክ ብትልኩ ይህ ሁላ አለ እየፈረድኩ አደለም እባካችሁ አትታለሉ ነው መልክም ሁሉም ጠፊ ነው እና ጉልበትም ያልቃል እባካችሁ ለራሳችን እንወቅ ነው እያልኩ ያለሁት እና እህቴ ሙሉ ጤነኛ ነሽ ልጅሽን ጌታ ያሳድግልሽ ብር ይመጣል ይሄዳል እራስሽን ጠበቅ አርጊና እራስሽን ሰው አርጊ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነውና አይዞሽ እግዛብሄር ሁሌም ከእኛ ጋር ነእና ጠንክሪ እራስሽን ከጠገንሽ ነገ መልካም ቀን ይመጣል እና ጤና እና እድሜ ብቻ 🙏🙏🙏
አይዞሽ ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኚ ተስፋ የቆረጥሽ እለት ነው ነገሩ የኛ ሂወት ተበላሽቶ የልጆቻችን ሂወት እንዳይበላሽ አባት ግን ከፈጣሪ ቢቆይም የጁን ያገኛል
ባንቺ መንገድ ብዙዎቻችን አልፈናል ሆኖም ግን ችግርን በእልህ በጥንካሬ አስላፈን ዛሬ የተሻለ ኑሮ ላይ ነንክብርና ምስጋና ለፈጠረኝ አምላክ ይሁን አሜን
ይገርማል 😔 ብቻ እንኳን ወለድሽ ልጅ ስህተት አደለም ብቻ ያለፈ ታሪክሽን ዘግተሽ ወደራስሸ ተመለሺና ጠንካራ ሁኚ ወንድ ባየበት ነው
Woman's need to be strong. Just move on. You got your child and focus on your daughter. Be strong and be independent
And get a job !!!
Please don't be so insensitive! She is living in HELL!! To move on and get a job... etc, you need to have a clear mind. She is going through DEPRESSION!!, Can't you see it??????? Instead of jujing her, LET'S HELP HER FINANCIALY AND HELP HER STAND ON HER OWN TWO FOOT!!! imagine your own families turning their back on you and make you feel like you are a burden to them, JUST BECAUSE YOU MADE JUST ONE MISTAKE😭😭😭😭😭😭PLEASE PEOPLE IF YOU DON'T HAVE ANY SUPPORTIVE WORDS, JUST KEEP QUITE!! DON'T PUT A STICK IN TO HER WOUND😭😭😭😭
የሴትን ህይወት የምታበላሹ ወዶች መድሀንያለም ያቃጥላቹ እደዛ አገባሻለው ሲል ኖሮ አሁን የኔልጅ አይደለችም ማለት ምድነው እዳስለቀስካት የሚያስለቅስ ነገር ይዘዝብህ የኔእህት በማርያም ልጅሽን አትምቻት ምታቃለች እሷ ያመጣሻት አቺ ቦሀላ ታዝንብሻለች ትጠላሻለች የአይንሽ ማረፍያ ናት ምንም ባታደርጊላት በፍቅር ያዣት
በጣም የሚገርመው አሁን አሁን የሚሠማው ነገር ወንዶች የሴት ብር ናፋቂነታቸው ነው ከሤኖክ ድንቁ በውሀላ ሌሎችም በዙ ያቺንም ልኮ ብር እየላከችለት ሊጦር ነበራ ፍላጎቱ ሊበላ አፈር ይብላ ለማንኛውም ላንቺ እግዚአብሔር እንኳን ፍሬ ሠጠሸ
በጣም ያሳዝናል አላህ ይጠብቀን ከባድ ነው ከዚህ ታሪክ መስማት ብቻ ሳይሆን ብዙ እንማርበታለን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ቢክድስ ታዲያ እሱ አምላክ አይደለ።ጤነኛ ፣ቆንጆ ልጅ አለሽ።ጠንክረሽ ስሪ።አምላክ ፍርድ አለው።
ስጋ ባዳ ነው ሲመችሽ ተመልሶ ይመጣል።ለምን እራስሽን በዚህ ልክ ትጎጃለሽ።ዋጥ አድርገሽ፣ቆራጥ ሁነሽ ስራ ስሪ።ልጅሽ እንዲህ ስትጎሳቆይ እናትዋ በመሆንሽ የልጅነት አይምሮዋ ይጎዳል።እባክሽ ለመተው ሞክሪ።ይህ የህይወት መጨረሻ አይደለም።
አይዞሽ እናት እግዚአብሔር አምላክ ያውቅልሻል
እግዚአብሔር አምላክ በ መልካም ሕይወት ይካስሽ እህቴ ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ አይዞሽ
እውነት ያማል አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
አይዞሽ እህቴ መልክ እረጋፊ ነው . እሱን ትተሽ እራስሽን ጠብቂ. ያለፈ አልፎል . ለወደፊት አስቢ. እግዚአብሔርይርዳሽ . ፅልይ
የዘላለም አምላክ የሆንክ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ይችን ምስኪን ፈጥረትህን አስብ።
ለአንተ መሽቶ አያቅምና ጌታ ሆይ የስራ በረ ስጣት። በብርቱ እጆችህ ደግፋት። የወደቀን የምታነሳ አንተብቻ ነህና ጌትነትህ ,የታምራት እጆችህ ይታዩባት። የእየሱስም ደም ይሸፍንሽ።
እውቀት በአርባ አመት ብር በ ሀያ አመት እውነት ነው አይዞሽ አላህ ያበርታሽ 😢🙏
ለልጂሽ ስትይ ትእግስት አድርጊ አይዞሽ ያልፋል ያንች መኖር ለልጂሽ የመኖር ተስፋዋ ነው
የኔ ኤናት አታልቅሽ ኤራስሽን ሁኒ የሆነ ቀን ተፀፅቶ ይመጣል አብሽር ጠካራ እናት ሁኒ ልጁን የት ይጥላታል
እማ ሙሉጤናእአለሽ አልኸምድሊላህ ቡዙ እህቶችሽ ቤተሰብ ተገለን የያዝነዉ አልቆ ተመልሰን ከንፈራችን ነክሰን ልጆቻችን ጥለን የትላንት ደስታችን ቀይረነዋል ስለዚህ እህቴ ተመልሰሽ ወደ ስደት ተመለሺ ያለፈዉ ማሰቡ አያስፈልግም
ሴቶችዬ አርባካችዉ አንደዉ እግዚብሔር ትዳር ከአምላክ ዘንድ ነው ማሰተዋል ይሰጠን አታልቅሸ ተመሰገን በይ ዋናዉ ጤና ነው ፀልዬ ፈጣሪ መልሰ አለዉ
ስሜቱ ከባድ ነዉ እኔግንበግሌ ምመክርሽ ፍርድቤት ከመቆም ክሱን አቁመሽ በትንሽ ነገር የሆነ ስራ ብትጀምሪ እሱ ከሚሰጥሽ በላይ ሰርተሽ መቀየር ትችያለሽ እም እህቴ ሰዉ ከናቱ ሆድ ተምሮ የወጣዉ ነገር የለም በማየት የሆነ ስራ መልመድና መሞከር ደግሞ እግዚአብሔር ያሳምርልሻል
የኔ እናት ገንዘብ ብቻ አይለም ሰውን የሚያኖረው......ወደ እራስሽ ተመለሽ,,,ቤተሰቦችሽ አዠነውብሽ ይሆናል ,,,,እነሱን መጀመሪያ ይቅርታ ጠይቂ እና ሰላም አውርጂ ...
በፊልም የምናየው ታሪክ አይ የሰው ክፋት ጥለናት ለምንሄደው አለም የዚህን ያህል ፈጣሪ ያፅናሽ
አይዞሽ እህቴ ያልፋል እራስሽን አትጉጂ እንደዚህ ለልጅሽ ታስፈሊጊያታለሽ ቆንጆ ልጅ አለችሽ የተገኘውን ሠርተሽ አስተምሪያት እባክሽን
አይዞሽ እንረዳሻለን በርቺ ሁሎም ያልፋል እመቤቴ ልጅሽን ታሳድግልሽ እህቴ
የኔ ከርታታ አይዞሽ የኔ እንባ ይፍሰስ ዋናዉ ጤናሽ ነዉ ዉዴ እኔም ከሀገሬ የድሀ ቤተሰቦቸን ህይወት ልቀይር ነበር ግን እዳሰብኩት አልሆነም ይሀዉ በከባድ የልብ ህመም እሰቃያለሁ በቂ ህክምናም አላገኜዉም ፈጣሪየን የምማፅነዉ ነገር መዳን ካልቻልኩ እርፍቴን ስጠኝ
ውይ ወንዶች ምን ይሻላችሁ ይሆን ሁል ግዜ ሴትን ልጅ እንዳስለቀሳችሁ እግዚያብሄር ይፍረድባችሁ
አይዞሽ ልብ እንግዛ እኛም እኔ ለዛም ለዚህም ነው እምረጨው ብሬን በተለይ ኡሁን በዚህ ጦርነት ትልቅ ትርፍሽ ልጂሽ ናት እኳንም ወለድሽ
ምን አንደምል አላውቅም ሂወት ከባድ ናት ጤነኛ ነሽ አይዞሽ አታልቅሽ
የኔእናአት እመብርሀን ያልታሰበደስታ,ትስጥሽ😢😢🙏🙏🙏
አይዞሽ የኔ ከርታታ እህት 😭😭😭
ዘመድ ሲኖርሽ ነው የሚወድሽ
ይህም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ
አይዞሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር ለበጎነው 😥😥
ኡፉፉ ወንዶች ዲፊን ይሪጋቹሁ የሴት ልብን ትሰብራላችሁ ፈጣሪ ይይላቹሁ😢😢😢