ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናቱን ደግማችሁ አምጡልን እንደት እንደሆነ ተተሀናኙ በሀላ
በጣም
ምነው እናቱንም ወስዳችሁ ደስታቸውን ሙሉ ቢሆን
ጀግና እናቱ ናች ሳታገባ ነጌ ልጄ ይመጣል ብላ አስባ መሬት ማረፈያ ይሆናል ብላ የገዛ ወንድምዋ ተጣልታ እናቱ ጀግና ልዬ ሴት የአመቱ ምርጫ እናት ተብላ ብትሽልም ይግባታል😢😢
awanat lakk balahal
በጣም እንጂ❤❤❤❤❤❤
ላንተ የምትሞት የምትጓጓ በናፍቆት የተሰቃየችው እናትህን ብቻ ተንከባከባት ። እሷ ሁሉ ነገርህ ናት ሌላው ትርፍ ነው
እውነት ነው❤❤❤❤
እውነት እናት ብቻ ናት ለልጇ ስትሰቃይ የነበረ ።
አማርኛ ያነባል ብለሽ ነው ?😂❤
ይህ ታሪክ ለ ብዙ ሰወች ትልቅ ትምህርት ነው። ፈጣሪ ተረድቶት ባያገኝ ቤተሰብ አልባ አርገወት ነበር። እስካሁን ያሳለፉትን አስቡ። እባካችሁ ለሰው ልጅ ክብር ይኑረን ። Don't judge people by economic status , social class .....
ውይ መጨረሻው አንጀቴን በላው ማማ እምዬ ወድሻለሁ አለ የኔ አባት🥺አባቱና በዛ ጊዜ የነበሩ ቤተሰብ እንኳን የን ያህል ክብርና ሙገሳ ሚገባቸው ሰዊች አልነበሩም ከእናቱ መቀማታቸው ሳያንስ ለማደጎ አሳልፈው የሰጡ ጨካኞች ናቸው ከልጁ ይልቅ ክብራቸውን ያስቀደሙ ክፉዎች ናቸው😢ዛሬም ቢሆን እሱ ራሱን ስለቻለና ፈልጎ ስለመጣ እንጂ የተቀበሉት እነሱማ ታሪኩን እንደደበቁ ግብአተ መሬት ለመግባት ነበር ያሰቡት ግን አልሆነም የእናት አምላክ የደሃ አምላክ ልጇን ለእናቱ ሲል ሳትሞት አገናኛት አሁንም ሰው ቢሆኑ እናቱንም ወስደው አብረው የደስታው ተካፋይ ማድረግ ይችሉ ነበር ከምንም በላይ እናት እንኳን ደስ ያለሽ😍🎉🎉👏
በትክክል ሰው ሆኖ ስላገኙት ነው የወደዱት እናትየዋን ግን ያልወሰዷት ስቲል ንቀቱ አለቀቃቸውም እነዚህ መርዞች 😮
ትክክል ጥሩ ሰዎች አደሉም ደግነቱ ልጁ ውጭ ማደጉ የነሱን ክፋት ብዙም አላጢነውም@@mekelesalemayehu6279
ትክክል አወሬወች ናቸው
ትክክል
እውነት ነው
እነዚ ሠወች መጥፎ ናቸዉ ድሀ ስለሆነች ደብቀዉባት ቆይተዉ የሠደዱበትን አሁን እሱ ሲፈልግና የተሻለ ቦታ ሲሆን ፈላጊ ሁኖ የተረገሙ እናቲቱ ጀግና እናት ናት
እናቱ አትተውት እያሉ እኮ ነው
የሚገርመኝ እሱ ዛሬ አድጎ መነሻ ማንነቱን ፈልጎ ትውልዴ ኢትዮጵያ ከሆነች እናቴ ወዴት ነሽ ? አለሽ በህይወት ? ምንም ሁኚ ለኔ ወላጅ እናቴነሽ እኔ እፈልግሻለሁ ብሎ የተንከራተተው እና ያገኛት ምስኪን ከርታታ ግን ጀግና ባለ ሙሉ ተስፋ የተሞላች ብርቱ ጠንካራ ሕልመኛ እናቱን ያገኘው በእግዚአብሔር ፈቃድነት እና ቸርነት እሱ !! ምነው አውጥተው ከቤት የሰጡት እነሱ ለማን ፣የት ፣እናም ከአገር ወጥቶ ለነጭ እንደተሰጠ ያውቃሉ ለሷም ከአገር እንደወጣ የነገሯት እራሳቸው ። እናቱ ስትናገር ከሰማችዃት ምነው ሁሉ ይቅር " ስሜን የተጻፈው ወረቀት ላይ ቢጽፉት " .... እኮ አይጋባባቸውም ።እግዚአብሔር ይመሰገን በህይወት ኖረሽ አገኘሽው ! ቀሪ ዘመንሽን ከልጅሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ !! አንቺ የጠንካራ እናቶች ተምሳሌት ነሽ !
ጥሌዩ እናትህን ተንከባከብይሁን ፀሎቷ አገናኝቶሀል
እናቱስን ፡ ለምን ፡ አልጋበዛችኋትም? የዛን ፡ ጊዜ ፡ ከእናቱ ፡ ነጥቀሽ ፡ ለማደጎ ፡ የሰጠሽው ፡ የናትና ፡ ልጅን ፡ ፍቅር ፡ በራስሽ ፡ ክብር ፡ የለወጥሽው ፡ እናቱን ፡ እድሜ ፡ ዘላለሟን ፡ ልጇን ፡ በማሰብ ፡ ኑሮዋን ፡ የስቃይ ፡ ያደረግሽባት ፡ የአባቱ ፡ እህት ፡ አሁን ፡ ላይ ፡ ማፈር ፡ ይገባሻል።
የእጇን ታገኛለች
ፅዲቅ ፃዲቅ አትጫወቱ ምድረ አስመሳይ ዛሬም ከሰራተኝ ቢወልድ ልጃችን የምናረገው ይህንን ነው ዛሬም አደለም ያኔ
Yes betam enatyew tasaznalech
@@PeacefullRain-g4gያኔም ዛሬም ብዙ ቤተሰቦች ከሠራተኛ የተወለደ ልጅን አባት እንደሌለው አድርገው የሚያሳድጉ አሉ።
@@PeacefullRain-g4gየሞትሽ። ሰራተኛ የሆነችው እኮ ስለቸገራት እንጂ እሷም ሴት ነች፣ እሱም ሴት በመሆኗ ነው ያሶለዳት። ካልሆነ ምን አልከሰከሰው
እነዚህ ሰዎች እናቱን የካዱ ከቤታቸዉ ያባረሩ አመኔዎች ናቸዉ
Enemeko yegeremegn esu new enateyew setecheger yet neberu???
ከቤተሰቦቹ አንድ ሰው እናት ወይም አንድ እህት ፈፅማው ሊሆን በሚችል ጉዳይ ሙሉ ቤተሰብ መወንጀል ትክክል አይደለም ። በዛ ላይ የአንተ ኮመንት መንፈስ ከማወክ ውጭ ለልጁ የሚጠቅመው ነገር የለም ። ለስንት ዘመን ያጣውን ነገር አግኝቶ በሰላም ይኑርበት ።
ሜሤጅህን ዲሌት አርገው በቃ ፍቅር መሥበቃ ይሻላል
አይባልም!!
እናትየዋ እንደዛ መች አሉ?
Hey bro, you should be beside your mom ❤❤❤ you are the only person for her. Please, please, please.
ዮንዬ እንኳን በሰላም ገባህ ትክክል ለሰው ያለው ክብር 🙏🙏🙏🙏 እምዬ እወድሻለሁ ኡህህህህ
እናትህን ተከባከባት please ❤❤
የልጁን አድራሻ እያወቁ ከእናት ደብቀዉ ኖረዉ ተጎሳቁላ ኑራ ዛሬ ልጃቸዉ በግዜዉ ብቅስል። እናትቱን ይቅርታ እኳን ሳይጠይቁ ልጃችን ስሉ ለሰዉ ልጅ ክብር እንደሌላቸው ይገልፃል !!!!
@@fikermamolema508 TIKILEGNA HESS!!!
በትክክል
ይሄ ታሪክ የኢትዮጵያን ቤተሰብ ዉስጥ ከ10 ውስጥ 2 አይጠፋም በጣም ያሳዝናል .....
Please be positive. So mean
ሰውዬው ወንደሙን እንደ ጀግና ነው ሚያዎራው፥ መስኪኗ እናት ቤታቸው አገልጋይ ነበረች................በግዜው ምን እንደተጠረ መገመት ይቻላል እናቱን ይቅርታ መጠየቅ ነበርባቸው
ደፍሯት ነው ባለጌ የሱን ገመና ለመሸፈን ልጁን ሸጡት
Ere tewu.tilahunbetam teru asteway new.emama 9 years yekoubet bet new .sewochu teru silehonu newPositive thinking yinrachu please.
@tsigeayele5611ውለታ መሆኑ ነው?
@@Possibleyordanosበጣም የእኔ እናት እንዴት እንደሚያሳዝኑ
በጣም የሚገርመዉ በዚህ ልጅና እናት ታሪክ ቀጣዩን በናቱ ቤት ፕሮግራም ብትሰሩ ብየ ተመኝቸ ነበር
ይእነዚህ ስውች ግፍ ግን ለምን እናቱን እስክ ዛሬ አልፈልጏትም አሁን ልጃቸው ፈልጎ ሲያገኛቸው አሁንም ልጅን ብቻ ማክበር መጥራት ምን ይሉታል ክብር ለእናታችን
ይሄ ጥቁር ታሪክ ነው ብቻ ለናትህ እድሜ ይስጣት እኔ ብሆን ታሪቁን ቃወኩ በኃላ የአባቴ ቤተሰቦች ብዬ አላገኛቸውም
ምንም አይደለም እግዚአብሄር የውሀህነትን ነው የሚወደው ልጁ በጣም ትሁት ነው በአካል እግኝቼዋለሁ ክርስቶስ ከናቱ አገናኝቶት ታሪክ ቀይሮለት ለምን ይዝጋችው ፍቅርን ከክርስቶስ እንማር❤❤❤
ወይኔ ምን የማያፍር ቤተሰብ ነዉ አውጥተው የጣሉትን ልጅ የናቱን እድሜ ቁርጥም አርገው የበሉ እውነት ለማደጎ ሲሰጥ አልተወለዳችሁም ነበር ማፈሪያዎች
አቤት ሰው ግን ይገርማል ስላለው ነው አሁን የከበቡት ያኔ ለስማቸው እና ከክብራቸው ተጨንቀ ነው የሰጡት ሁሉ አሁን ከበቡት ግን እናት ያሁሉ ጊዜ ሲጠብቁት የነበሩት ወ ይ ሰው ግን
@@dafootballethiopiaዲኤፉትቦል Abet Ye Enatitu be EGIZIABHIRE LAY YALAT EMINET BETAM ASTEMARI NEW MINI. CLUE SAYINORACHEW AND KEN LIJEA YIMETAL LELIJEA BETIN AWERSALEHU BELEW FETARIN AMINEW MENORACHEW? KEZIYAM LETAMENUT YEMAISAAFEREW CHERU EGIZIABHIRE YIZOLACHEW META TAMIR NEW. EGIZIABIHIRE YIMESGEN!!!
እነሱ ከሱ የበለጠ የተሳካላችው ናችው ምንም ከሱ አይፈልጉም ወንድማችው ሞቶል አሁን ልጅ ብርቃችው ነው ልጅ ያልተቀየመው እያመሰገነ አሽቃባጮች አታሽቃብጡ
ያች ከእናቱ የለየችዉ አክስቱ ማንነት ክብር ብላ ልጁን ከእናቱ የለየች ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባአታል
@@assefudamtie6589 የጇን ታገኛለች በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
@@assefudamtie6589 አሁንም ትቢቱ ንቀቱ አለ ለዛ ነው እግዛብሄር ግን ደግ ነው የተናቀን ሰው የጣለውን ያነሳል ከድሃም ቢወለድ እናን የኮራችሀኡበትን አሜሪካ እሱም ከናንተ እኩል ሆኗል
ይቅርታ ይደረግልኝና እነኝህ ሰዎች ጥሩ አደሉም አሁን ሰው ሆኖ ሰላገኙት ነው እንደዚህ የሚንከባከቡት
Ante endezih aybalm.
ዛሬም እነሱ ከሱ ምንም አይፈልጉም ወንድማችው በሂወት ስለሌለ አንድ ልጅን በደስታ ተቀበሉ እኝም ከሰራተኝ ልጃችን ቢወልድ ተመሳሳይ ታሪክ እንሰራለን አትመፅደቁ
ለሱ የማንነት ጥያቄ መመለሱ በቂ ነው ።
እስኪ ጥላሁን እና እናቱን እንደገና አብረው አቅርቡልን
እሄ ልጅ ኢትዮጵያ አለማደጉ ጠቀማችሁ እንጅ ይበቀላችሁ ነበር ነውረኞች ናችሁ ማን እንደናት ጥላሁን እናትህን ያኑርልህ😢😢
Betam maryamen kelal godut lijunm enatunm edamachawn kacharasu bewala maganagnat yanatun feker sayawek kabade new
የተርገሙ ቤተሰብ ጨካኞች እናቱላይ ደሀ ስለሆነች ብቻ ልጆን ነጠቃችሆት
አትበሎ አባካቸዉ እግዚብሔር መልካም አድርጎለታል ያለፈዉን መተዉ ነው ወገኔ ያሳዘ ነበር ልጆ አሁን ደሰታዉን ያጣጥም
@@kuwaitkuwait4611እውነት ነው አትፍረዱ አትሳደቡ በሰው ታሪክ ሀጥያት አትግቡ ዋናው ጀግነዋ እምዬ የዘመናት ጥያቄዋን ፈጣሪ ምላሽ ሰጥቷታል ልጅም መልስ አግኝቷል ተመስገን።
ይቅርታ አድርጉልኝ እና እነዚህ የተረገሙ ናቸው እናቱ ድሀ ስለሆነች አልፈለጉትም አሁን እሱ ስላለው ፈለጉት ጉማማ አለ ዐረብ እናትህ ትኑርልህ ጥላሁን
በኝባህል ከሰራተኝ መውለድ እንደውርደት ይቆጠራል በሁላችንም ሰውቹ የመሀረሰቡ ውጤት ናችው ዛሬ ሌላ ቀን ነው
በእውነት ጥላሁን ጥሩ ልብ አለውየአባቱ ቤተሰቦች ግን ይገርማሉ
እናቱ ነች ግን ልጀ ብላ የፈለገች እንጂ የአባቱ ቤተስብ አያውቁም ነበር ያለው ስው ሁሌም ይወደዳል
Mindinew metfo neger menager, tinant alfwal
She is the best of best mother
ያባትህ ቤተሰቦች ግን አያስፈልጉህን ይቅርቡህ አሳልፈው ለማደጎ የሸጡህ ሰዎች ናቸው ስላፈሩብህ እናትህን ተንከባከብ እሷ ናት የምትወድህ
Look after your mother she needs you this at this you will get it from god love her take care of her she needs you
አቤት የእግዚአብሔር ማዳን ታምራት ሃይል ብዙ ነው የመበለቱዋን እባ ያበሰው ዛሬ ለእያንዳንዱ ቤት ጉብኛት ይሁን።
Bezi zemen endezi aynet lij menoru yegermegnal. Wow tilahun you are amazing God bless you!!!!🎉🎉
Quanquoayenesh
ኡኡኡፍፍፍፍፍ እሄልጂ ፈጣሪ ሴለረዳውና በህይወቱ ሴላገኘ በጣም ደስብሎኛል
የአባቱ ቤተሰብ እረኩሶች ናችዉ እናንተ ማሳደግ ስትችሉ ለማደጎ አሳልፋችዉ ሰታችዉ እናቱን እድሜ ልካን አስለቀሳችዋት
ብዙ ሰው ከሰራተኝ ተወለደ ሲባል በዛን ወቅት አደለም ዛሬም የምንደብቅ ውርደት የሚመስለን ብዙ አለን ተፍቶችው
@@PeacefullRain-g4gአማራ ወልዶ ለመጣል ሰበብ ነው የሚፈልገው
የአማራ ስም ካላነሳችሁ ያማችኋል አይደል ዝንባም@@nunu7353
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰
አሚን
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሚን ያርብ
ይኩነኒ
ግንኮ እናቱ እኔ ነኝ ብላ ባትመጣ ወይም በህይወት ባርኖር እኝስ ነን ብለው ይሄን ልጅ ይቀበሉት ነበር ብቻ እሱንም እናቱንም አቆይቶ አላህ ረዳቸው የኔ እናት አላህ እድሜሽን ያርዝመው ቀሪ ዘመንሽ የሳቅ የታድላ ያድርግልሽ
እንደኔ የደበረው
ምቀኞች
ዮኒ እኮ የምር ይለያል❤
ጉረኛ ቤተሰብ ወረኞች ናችሁ እናት ትኑር አበቃ
በጥም ጉረኞች አያፍሩም ደሞ
እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ ዮኒ በሰላም ተመለስ።
በጣም ጨካኞች ናቸው እግዚአብሔር ግን ተበቀላቸው ብዙ ክብር ብዙ ምስጋና ለጌታ ይሁን
በጥላሁን ህይወት ውስጥ የእግዚ ስራ አይቼበታለሁ በእናቱም ውጣውረድ ህይወት፣ በሰው መረሳት ፣ብቸኝነት ፣የወለዱትን ማጣት ....... መሆን ነበረበት በዚህ ታሪክ ውስጥ የፈጣሪን ስራ እና ሀሉን ቻይነት አይቼበታለሁ።
እናቱን አሳዪን እኒህ ከሀዲ ቤተሰብ አርሜኔወችናቸዉዉ
ውይ ጥላሁንን ቤልጅየም አግኝቼው ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ ስው ሁሉ እያቀፈ እንኩዋን ደስ እያለው ሁሉም ከቦት ነበር የኢትዩጽያውያን የስፓርት በአል ነበር በጣም ያሳዝናል ትሁት ልጅ ነው
ለሁሉም ነገር ያችን ምስኪን የእናት ጥግ ባለተስፋ እንኳም ደስ አላት እንኳንም ተስፈዋ እውን ሆነ ያም ሆኖ ልጀን አደራ ስላለቻችሁ እንኳን ከጎኑ ሆናችሁ እንጅ ይህ ሁሉ ቤተሰብ አሜሪካ እያለ አሳልፎ መስጠቱ ትከድኖ ይብሰል ግን በቃ የእናትህ ደስታ ስለሆነ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ወደ ቤተሰቦችህ በሰላም ተቀላቀልክ ምን አልባት አንድ ሰው ይህን ስተት ሰሮቶት ሊሆም ይችላል እና ሙሉ ቤተሰቡንም መውቀስ አግባብ ስላልሆነ ❤
ፀጊ እና ዮኒ ሠላማችሁ ይብዛ። ጥላሁንን እና እናቱ ወ/ሮ እህታገኝን በድጋሚ በሌላ ፕሮግራም ምን ላይ እንደደረሱ አቅርቧቸው ታሪካቸው ለብዙዎች ትምህር ነውና እኔ ሁሌም ባያቸው አልሰለችም። Ebs የቤተሰብ ማገናኘት ፕሮግራም ለኔ አንደኛ ናችሁ እንባ አባሾች ኑሩልን❤❤
እናቱ ለምን አልተጋበዙም ዮንየ ይዘህ ብትሔድ ይበልጥ ቆንጆ ነበር
ማማ እምዬ እወድሻለው አለ ምስኪን
ብዙም አልተደሰትኩም ምክንያቱም ሰው ቤት የሰራች በብዙ ፈተናና መከራ ውስጥ ማለፏ ፊቷ ይናገራል ልጇ ትልቀ ደረጃ ሆኖ ባይሆን እሱንም አይፈልጉትም ነበር። እሺ ይሁን በምን ትካሳለች እናት ግን እናት ናት
የተረገመ ቤተሰብ እኔ ብሆን እደበቃለው እሱ የዛች እናተ የናቃቿት እናት ነው
በትክክል አለማፈራቸው ደሞ
I wish they invited the mom too🙏🏿💗🍀
ጥላሁን እንደ እናቱ ቅን ልጅ ነው ከአገር ወጥቶ ማደግህ በጃቸው እንጂ እነዚህ መልካም ሰዎች አይደሉም የሰው ክብር የወጠራቸው ናቸው ጥላሁን ከነ እናትህ ቅንነታችሁ አይወሰድባችሁ🤲🙏🏾
አስመሻዬች ናችሁ አሁን እራሱን ስለቻለ ነው እና ለሱ ክብር ቢኖራችሁ እማ እናቱንም ወስዳችሁ የደስታው ተካፋይ ታደርጉ ነበር አስመሳይ ናችሁ መላው የአባቱ ቤተሰቦች አሁን ጎዳና ላይ ቢሆን ባላየ ነበር እምታልፉት አሁን ግን እራሱን ችሏል በዛላይ የናቱን ንብረት አያችሁ 😂😂አይ ሰው እና የወድማችን ልጂ ነው ብላችሁ አሁን ለምን ፈለጋችሁች ለምን መጀመርያ ለማደጎ ሰጣችሁት አስመሳዬች
ካለህ ሁሉም ዘመድህነዉ አባቴ እናትህናት በናፍቆት በሠቀቀን የኖረች እናኛ ኖሯቸዉእንኳን ሊያሣድጉህ አልፈለገሙ ለምን ይዋሻል ከመረረት እጅ ሢኖርአሉ ባዶሥትሆኑነዉ ሠዉየሚጠፍዉ
ላደረሳቹሁባቸዉ ግፍ እናቱን በአደባባይ ይቅርታ ጠይቁ። ምስኪን እናቱ።
ገራሚ ነው ከሁሉም ታሪክ የነዝህ ይለያል#1ebs
እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው!❤ የወደቀ ያነሳል! የተናቀን ያከብራል! ዕንባን ያብሳል! ሰው ግን???
ጥልዩ የኔ ወንድም እናትህ የአንተ ሀሳብ ናፍቆት ነው ያበሳቆላት አሁን ተንከባከባትልጅነቷ ይመለሳል
ለብርክቲ ለምንድነው ቤቢ ሻወር ያተረገላት
ቤትሰቦቹ የዝህን ህዝብ ኮሜት አይታቹ አናትቱን ኢቅርታ ለጥይቋት ይግባል የአንድ ሰው ህይውት ነው ያብላሻችውት
እነዚህን ጨካኝ ሰዎች አታሳዩን። እነሱ እኮ ይሄ ሁሉ ሀብት እና አቅም እያላቸው ለክብራቸው ሲሉ ነው ለማደጎ የሰጡት ።ወራዳ እና ጥቅመኛ ናቸው ።እናቱን ይቅርታ እንኳን አልጠየቁም ።ማፈሪያዎች
የቱ ነው ሃብታቸው አሜሪካ የሄደ ሁሉ ሃብታም አይደለም በዱቤ ነው የሚኖረው ቤቱም መኪናውም ዱቤ ነው በአእርግጥ ለሰራ ሰው የሚለወጡበት አገር ነው ደሃ ሃብታም ተብሎ የሚለይበት ነገር የለም አሜሪካ ሁሉም እኩል ነው
አሁን የፈለጉት ጥላሁን ያለበት ደረጃ ጥሩ ሰለሆነ ነዉ ባይኖረዉ አይፈልጉትም አሱ እናቱ ብቻ ናት ዘመዱ
ትክክል እድሜልኳን ስታለቅስ የኖረች ልጇን የተነጠቀች እናት
እናትየዋንም ቢያካትት ደስታው ነበር ግን ይሁን
I am so happy to this beautiful family. They deserve such happines and may God give them more blessing. I wish there is a big party to Yoni.
ቅዳሜ ከሰዓት ለአባላቹ ቤቢሻወር አታአዘጋጅም እዴ
😂😂😂😂
3ኛ ነኝ እንኳን ደስ ያለህ ምስኪን
WOW I AM HAPPY FOR TELAHUNE AND HIS FATHER FAMILY ❤👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ባለጌዎች ናቸው እናት እንዲ ተጎሳቅላ ያሳዝናል
Amazing ❤congratulations to you Tilahun ❤
Yoni I feel you are my part of family, (brother) ❤❤❤
Very good Ethiopia we gonna see highest tower in our country❤❤❤
ዋናው እንኳን እናትና ልጂ፡ተገናኙ፡የኔ፡እናት፡ሌላው፡ትርፊነው፡ምክኒያቱም፡ልጁም፡ደሀ፡ኢትዮጲያ፡ተንከራቶ፡የሚኖር፡ቢሆን፡አይፈልጉትም
ማሻአላህ ደስይላል እንካን ተገናኘ ዮኒ መልካም ሰዉ 🥰
ዮኔ መልካም ግዜ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
You guys Amazing I love EBS ቅዳሜ ከሰአት!!!! 🇪🇷🇺🇸
Tilahuns mom she is so beautiful ❤May Allah give her long life
ዮኒዬ የሚገርም ጋዜጠኛ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋው ❤እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤🎉
Wellcome Yoni good to see you enjoy it ❤❤❤
እናትየዋን ደግማቹ አምጡልን❤
ዮኒ መልካም ሰው አሜሪካ ገጭ ብለሀል
Where were they all this time? It doesn’t matter to me about this family either way, his mom deserves all the credit.
እንኩአን ደስ አለህ❤❤❤❤❤
ሌሎችም ቤተሰብ ፈላጊዎች ፈጣሪ እንደዚህ ያስደስታቸዉ ።
እናቱ ግን በእምነቷ ልጇን እግዚአብሔር ሠጣት በጥላሁን አባት ስም ቤቴሠቡ እናትቱንና እራሱ ልጁን ይቅርታ ይጠይቁ።
አባትዬው ሌላልጅ የለውም??ጨካኝ ነው የራሱን ልጅ ለማደጓ ስቶ ስም ቀይሮ የእህቱን ልጅ አሳድጎ በስሙ ያስጠራው ለምን??ቤተስቦቹ ግን ጥሩ አይደሉም ምክንያቱም እናት ባይመቻትም አባቱ ቤት በተወለደበት ባደገበት ቦታ ነው ለምን አላስደጉትም??እናቱን የጉዱ መስላቸው።
I was going to comment but all of the comment express my feeling. The MOTHER is the hero !! We wanna see his mother lift up!! Not others , nesehaa gebu enatunem ye ethiopia hezeben yekerta teyku laregachut life is not about money!!
ትሁተ ዩኒ እነኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏🙏 ናይን ዋን ዋን? 😂😂
የእውነት በጣም ያሳዝናል እናት ልጇን ብላ ተጎሳቅላ ኖራ ዛሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ልጃን ስታገኝ መምጣታቸው ያሳዝናል
Welcome to Denver, Colorado 🙌🙏
ትዝታችን በዴንቨር ኮሎራዶ፣ እና የመሳሰሉ በሚል ፕሮግራም ሥራ።
ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ተመስገን ነው ለፈጣሪ ጤና ካለ ሁሉም አለ ለሁላችሁም EBS እድሜና ጤና ለእናታችን ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላምና ፍቅሩን ይስጠን እግዛብሄር 🙏🙏🙏
በቅድሚያ እናቱን ሲቀጥል ቤተሰቦቹን ማግኘቱ ደስ ብሎኛል ግን የወለደቾውና አፈላልጋ ለፍታ ያገኘችው እናቱም በዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ ቢያደርጉ በጣም በወደድኳችሁ ነበር ግንአሁንም ቢያስቡበት
Tilahun God Bless You & Your Mom. I wonder you Mother she is hopefull mom
ጥላኹን ከምንም ይሻላል እንኳን ደስ አለህ!!!ለእናንተ ግን ይህ ልጅ አይገባችኹም የተረገማችኹ ናችኹ ማሳደግ እየቻላችኹ ልጁን ለማደጎ የሰጣችኹ በቤተሰብ ፍቅር ልጁን ስታቃጥሉ የኖራችኹ
Tilahun you have to understand about your mom forgot about others
የነሱ ልጅ ከወንክ ለምን ከናአትክ ለዮክ ለምን ይሔሁሎ አመት ዝምአሎ
ትለያላችሁ ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ የትባራካችሁ ቤትስቡ
Beautiful family
እናቱን ደግማችሁ አምጡልን እንደት እንደሆነ ተተሀናኙ በሀላ
በጣም
ምነው እናቱንም ወስዳችሁ ደስታቸውን ሙሉ ቢሆን
ጀግና እናቱ ናች ሳታገባ ነጌ ልጄ ይመጣል ብላ አስባ መሬት ማረፈያ ይሆናል ብላ የገዛ ወንድምዋ ተጣልታ እናቱ ጀግና ልዬ ሴት የአመቱ ምርጫ እናት ተብላ ብትሽልም ይግባታል😢😢
awanat lakk balahal
በጣም እንጂ❤❤❤❤❤❤
ላንተ የምትሞት የምትጓጓ በናፍቆት የተሰቃየችው እናትህን ብቻ ተንከባከባት ። እሷ ሁሉ ነገርህ ናት ሌላው ትርፍ ነው
እውነት ነው❤❤❤❤
እውነት እናት ብቻ ናት ለልጇ ስትሰቃይ የነበረ ።
አማርኛ ያነባል ብለሽ ነው ?😂❤
ይህ ታሪክ ለ ብዙ ሰወች ትልቅ ትምህርት ነው። ፈጣሪ ተረድቶት ባያገኝ ቤተሰብ አልባ አርገወት ነበር። እስካሁን ያሳለፉትን አስቡ። እባካችሁ ለሰው ልጅ ክብር ይኑረን ። Don't judge people by economic status , social class .....
ውይ መጨረሻው አንጀቴን በላው ማማ እምዬ ወድሻለሁ አለ የኔ አባት🥺
አባቱና በዛ ጊዜ የነበሩ ቤተሰብ እንኳን የን ያህል ክብርና ሙገሳ ሚገባቸው ሰዊች አልነበሩም ከእናቱ መቀማታቸው ሳያንስ ለማደጎ አሳልፈው የሰጡ ጨካኞች ናቸው ከልጁ ይልቅ ክብራቸውን ያስቀደሙ ክፉዎች ናቸው😢ዛሬም ቢሆን እሱ ራሱን ስለቻለና ፈልጎ ስለመጣ እንጂ የተቀበሉት እነሱማ ታሪኩን እንደደበቁ ግብአተ መሬት ለመግባት ነበር ያሰቡት ግን አልሆነም የእናት አምላክ የደሃ አምላክ ልጇን ለእናቱ ሲል ሳትሞት አገናኛት አሁንም ሰው ቢሆኑ እናቱንም ወስደው አብረው የደስታው ተካፋይ ማድረግ ይችሉ ነበር ከምንም በላይ እናት እንኳን ደስ ያለሽ😍🎉🎉👏
በትክክል ሰው ሆኖ ስላገኙት ነው የወደዱት እናትየዋን ግን ያልወሰዷት ስቲል ንቀቱ አለቀቃቸውም እነዚህ መርዞች 😮
ትክክል ጥሩ ሰዎች አደሉም ደግነቱ ልጁ ውጭ ማደጉ የነሱን ክፋት ብዙም አላጢነውም@@mekelesalemayehu6279
ትክክል አወሬወች ናቸው
ትክክል
እውነት ነው
እነዚ ሠወች መጥፎ ናቸዉ ድሀ ስለሆነች ደብቀዉባት ቆይተዉ የሠደዱበትን አሁን እሱ ሲፈልግና የተሻለ ቦታ ሲሆን ፈላጊ ሁኖ የተረገሙ እናቲቱ ጀግና እናት ናት
እናቱ አትተውት እያሉ እኮ ነው
የሚገርመኝ እሱ ዛሬ አድጎ መነሻ ማንነቱን ፈልጎ ትውልዴ ኢትዮጵያ ከሆነች እናቴ ወዴት ነሽ ? አለሽ በህይወት ? ምንም ሁኚ ለኔ ወላጅ እናቴነሽ እኔ እፈልግሻለሁ ብሎ የተንከራተተው እና ያገኛት ምስኪን ከርታታ ግን ጀግና ባለ ሙሉ ተስፋ የተሞላች ብርቱ ጠንካራ ሕልመኛ እናቱን ያገኘው በእግዚአብሔር ፈቃድነት እና ቸርነት እሱ !! ምነው አውጥተው ከቤት የሰጡት እነሱ ለማን ፣የት ፣እናም ከአገር ወጥቶ ለነጭ እንደተሰጠ ያውቃሉ ለሷም ከአገር እንደወጣ የነገሯት እራሳቸው ። እናቱ ስትናገር ከሰማችዃት ምነው ሁሉ ይቅር " ስሜን የተጻፈው ወረቀት ላይ ቢጽፉት " .... እኮ አይጋባባቸውም ።እግዚአብሔር ይመሰገን በህይወት ኖረሽ አገኘሽው ! ቀሪ ዘመንሽን ከልጅሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ !! አንቺ የጠንካራ እናቶች ተምሳሌት ነሽ !
ጥሌዩ እናትህን ተንከባከብ
ይሁን ፀሎቷ አገናኝቶሀል
እናቱስን ፡ ለምን ፡ አልጋበዛችኋትም? የዛን ፡ ጊዜ ፡ ከእናቱ ፡ ነጥቀሽ ፡ ለማደጎ ፡ የሰጠሽው ፡ የናትና ፡ ልጅን ፡ ፍቅር ፡ በራስሽ ፡ ክብር ፡ የለወጥሽው ፡ እናቱን ፡ እድሜ ፡ ዘላለሟን ፡ ልጇን ፡ በማሰብ ፡ ኑሮዋን ፡ የስቃይ ፡ ያደረግሽባት ፡ የአባቱ ፡ እህት ፡ አሁን ፡ ላይ ፡ ማፈር ፡ ይገባሻል።
የእጇን ታገኛለች
ፅዲቅ ፃዲቅ አትጫወቱ ምድረ አስመሳይ ዛሬም ከሰራተኝ ቢወልድ ልጃችን የምናረገው ይህንን ነው ዛሬም አደለም ያኔ
Yes betam enatyew tasaznalech
@@PeacefullRain-g4g
ያኔም ዛሬም ብዙ ቤተሰቦች ከሠራተኛ የተወለደ ልጅን አባት እንደሌለው አድርገው የሚያሳድጉ አሉ።
@@PeacefullRain-g4gየሞትሽ። ሰራተኛ የሆነችው እኮ ስለቸገራት እንጂ እሷም ሴት ነች፣ እሱም ሴት በመሆኗ ነው ያሶለዳት። ካልሆነ ምን አልከሰከሰው
እነዚህ ሰዎች እናቱን የካዱ ከቤታቸዉ ያባረሩ አመኔዎች ናቸዉ
Enemeko yegeremegn esu new enateyew setecheger yet neberu???
ከቤተሰቦቹ አንድ ሰው እናት ወይም አንድ እህት ፈፅማው ሊሆን በሚችል ጉዳይ ሙሉ ቤተሰብ መወንጀል ትክክል አይደለም ። በዛ ላይ የአንተ ኮመንት መንፈስ ከማወክ ውጭ ለልጁ የሚጠቅመው ነገር የለም ። ለስንት ዘመን ያጣውን ነገር አግኝቶ በሰላም ይኑርበት ።
ሜሤጅህን ዲሌት አርገው በቃ ፍቅር መሥበቃ ይሻላል
አይባልም!!
እናትየዋ እንደዛ መች አሉ?
Hey bro, you should be beside your mom ❤❤❤ you are the only person for her. Please, please, please.
ዮንዬ እንኳን በሰላም ገባህ ትክክል ለሰው ያለው ክብር 🙏🙏🙏🙏 እምዬ እወድሻለሁ ኡህህህህ
እናትህን ተከባከባት please ❤❤
የልጁን አድራሻ እያወቁ ከእናት ደብቀዉ ኖረዉ ተጎሳቁላ ኑራ ዛሬ ልጃቸዉ በግዜዉ ብቅስል። እናትቱን ይቅርታ እኳን ሳይጠይቁ ልጃችን ስሉ ለሰዉ ልጅ ክብር እንደሌላቸው ይገልፃል !!!!
ትክክል
@@fikermamolema508 TIKILEGNA HESS!!!
በትክክል
ይሄ ታሪክ የኢትዮጵያን ቤተሰብ ዉስጥ ከ10 ውስጥ 2 አይጠፋም በጣም ያሳዝናል .....
Please be positive. So mean
ሰውዬው ወንደሙን እንደ ጀግና ነው ሚያዎራው፥ መስኪኗ እናት ቤታቸው አገልጋይ ነበረች................በግዜው ምን እንደተጠረ መገመት ይቻላል እናቱን ይቅርታ መጠየቅ ነበርባቸው
ደፍሯት ነው ባለጌ የሱን ገመና ለመሸፈን ልጁን ሸጡት
Ere tewu.tilahunbetam teru asteway new.emama 9 years yekoubet bet new .sewochu
teru silehonu new
Positive thinking yinrachu please.
@tsigeayele5611
ውለታ መሆኑ ነው?
@@Possibleyordanosበጣም የእኔ እናት እንዴት እንደሚያሳዝኑ
በጣም የሚገርመዉ በዚህ ልጅና እናት ታሪክ ቀጣዩን በናቱ ቤት ፕሮግራም ብትሰሩ ብየ ተመኝቸ ነበር
ይእነዚህ ስውች ግፍ ግን ለምን እናቱን እስክ ዛሬ አልፈልጏትም አሁን ልጃቸው ፈልጎ ሲያገኛቸው አሁንም ልጅን ብቻ ማክበር መጥራት ምን ይሉታል ክብር ለእናታችን
ይሄ ጥቁር ታሪክ ነው ብቻ ለናትህ እድሜ ይስጣት እኔ ብሆን ታሪቁን ቃወኩ በኃላ የአባቴ ቤተሰቦች ብዬ አላገኛቸውም
ምንም አይደለም እግዚአብሄር የውሀህነትን ነው የሚወደው ልጁ በጣም ትሁት ነው በአካል እግኝቼዋለሁ ክርስቶስ ከናቱ አገናኝቶት ታሪክ ቀይሮለት ለምን ይዝጋችው ፍቅርን ከክርስቶስ እንማር❤❤❤
ወይኔ ምን የማያፍር ቤተሰብ ነዉ አውጥተው የጣሉትን ልጅ የናቱን እድሜ ቁርጥም አርገው የበሉ እውነት ለማደጎ ሲሰጥ አልተወለዳችሁም ነበር ማፈሪያዎች
አቤት ሰው ግን ይገርማል ስላለው ነው አሁን የከበቡት ያኔ ለስማቸው እና ከክብራቸው ተጨንቀ ነው የሰጡት ሁሉ አሁን ከበቡት ግን እናት ያሁሉ ጊዜ ሲጠብቁት የነበሩት ወ ይ ሰው ግን
@@dafootballethiopiaዲኤፉትቦል Abet Ye Enatitu be EGIZIABHIRE LAY YALAT EMINET BETAM ASTEMARI NEW MINI. CLUE SAYINORACHEW AND KEN LIJEA YIMETAL LELIJEA BETIN AWERSALEHU BELEW FETARIN AMINEW MENORACHEW? KEZIYAM LETAMENUT YEMAISAAFEREW CHERU EGIZIABHIRE YIZOLACHEW META TAMIR NEW. EGIZIABIHIRE YIMESGEN!!!
እነሱ ከሱ የበለጠ የተሳካላችው ናችው ምንም ከሱ አይፈልጉም ወንድማችው ሞቶል አሁን ልጅ ብርቃችው ነው ልጅ ያልተቀየመው እያመሰገነ አሽቃባጮች አታሽቃብጡ
ያች ከእናቱ የለየችዉ አክስቱ ማንነት ክብር ብላ ልጁን ከእናቱ የለየች ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባአታል
@@assefudamtie6589 የጇን ታገኛለች በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
@@assefudamtie6589 አሁንም ትቢቱ ንቀቱ አለ ለዛ ነው እግዛብሄር ግን ደግ ነው የተናቀን ሰው የጣለውን ያነሳል ከድሃም ቢወለድ እናን የኮራችሀኡበትን አሜሪካ እሱም ከናንተ እኩል ሆኗል
ይቅርታ ይደረግልኝና እነኝህ ሰዎች ጥሩ አደሉም አሁን ሰው ሆኖ ሰላገኙት ነው እንደዚህ የሚንከባከቡት
Ante endezih aybalm.
ዛሬም እነሱ ከሱ ምንም አይፈልጉም ወንድማችው በሂወት ስለሌለ አንድ ልጅን በደስታ ተቀበሉ እኝም ከሰራተኝ ልጃችን ቢወልድ ተመሳሳይ ታሪክ እንሰራለን አትመፅደቁ
ለሱ የማንነት ጥያቄ መመለሱ በቂ ነው ።
እስኪ ጥላሁን እና እናቱን እንደገና አብረው አቅርቡልን
እሄ ልጅ ኢትዮጵያ አለማደጉ ጠቀማችሁ እንጅ ይበቀላችሁ ነበር ነውረኞች ናችሁ ማን እንደናት ጥላሁን እናትህን ያኑርልህ😢😢
Betam maryamen kelal godut lijunm enatunm edamachawn kacharasu bewala maganagnat yanatun feker sayawek kabade new
የተርገሙ ቤተሰብ ጨካኞች እናቱላይ ደሀ ስለሆነች ብቻ ልጆን ነጠቃችሆት
አትበሎ አባካቸዉ እግዚብሔር መልካም አድርጎለታል ያለፈዉን መተዉ ነው ወገኔ ያሳዘ ነበር ልጆ አሁን ደሰታዉን ያጣጥም
@@kuwaitkuwait4611እውነት ነው አትፍረዱ አትሳደቡ በሰው ታሪክ ሀጥያት አትግቡ ዋናው ጀግነዋ እምዬ የዘመናት ጥያቄዋን ፈጣሪ ምላሽ ሰጥቷታል ልጅም መልስ አግኝቷል ተመስገን።
ይቅርታ አድርጉልኝ እና እነዚህ የተረገሙ ናቸው እናቱ ድሀ ስለሆነች አልፈለጉትም አሁን እሱ ስላለው ፈለጉት ጉማማ አለ ዐረብ እናትህ ትኑርልህ ጥላሁን
በትክክል
በኝባህል ከሰራተኝ መውለድ እንደውርደት ይቆጠራል በሁላችንም ሰውቹ የመሀረሰቡ ውጤት ናችው ዛሬ ሌላ ቀን ነው
በትክክል
በእውነት ጥላሁን ጥሩ ልብ አለው
የአባቱ ቤተሰቦች ግን ይገርማሉ
እናቱ ነች ግን ልጀ ብላ የፈለገች እንጂ የአባቱ ቤተስብ አያውቁም ነበር ያለው ስው ሁሌም ይወደዳል
Mindinew metfo neger menager, tinant alfwal
ትክክል
She is the best of best mother
ያባትህ ቤተሰቦች ግን አያስፈልጉህን ይቅርቡህ አሳልፈው ለማደጎ የሸጡህ ሰዎች ናቸው ስላፈሩብህ እናትህን ተንከባከብ እሷ ናት የምትወድህ
Look after your mother she needs you this at this you will get it from god love her take care of her she needs you
አቤት የእግዚአብሔር ማዳን ታምራት ሃይል ብዙ ነው የመበለቱዋን እባ ያበሰው ዛሬ ለእያንዳንዱ ቤት ጉብኛት ይሁን።
Bezi zemen endezi aynet lij menoru yegermegnal. Wow tilahun you are amazing God bless you!!!!🎉🎉
Quanquoayenesh
ኡኡኡፍፍፍፍፍ እሄልጂ ፈጣሪ ሴለረዳውና በህይወቱ ሴላገኘ በጣም ደስብሎኛል
የአባቱ ቤተሰብ እረኩሶች ናችዉ እናንተ ማሳደግ ስትችሉ ለማደጎ አሳልፋችዉ ሰታችዉ እናቱን እድሜ ልካን አስለቀሳችዋት
ብዙ ሰው ከሰራተኝ ተወለደ ሲባል በዛን ወቅት አደለም ዛሬም የምንደብቅ ውርደት የሚመስለን ብዙ አለን ተፍቶችው
@@PeacefullRain-g4gአማራ ወልዶ ለመጣል ሰበብ ነው የሚፈልገው
የአማራ ስም ካላነሳችሁ ያማችኋል አይደል ዝንባም@@nunu7353
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰
አሚን
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሚን ያርብ
ይኩነኒ
ግንኮ እናቱ እኔ ነኝ ብላ ባትመጣ ወይም በህይወት ባርኖር እኝስ ነን ብለው ይሄን ልጅ ይቀበሉት ነበር ብቻ እሱንም እናቱንም አቆይቶ አላህ ረዳቸው የኔ እናት አላህ እድሜሽን ያርዝመው ቀሪ ዘመንሽ የሳቅ የታድላ ያድርግልሽ
እንደኔ የደበረው
ምቀኞች
ዮኒ እኮ የምር ይለያል❤
ጉረኛ ቤተሰብ ወረኞች ናችሁ እናት ትኑር አበቃ
በጥም ጉረኞች አያፍሩም ደሞ
እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ ዮኒ በሰላም ተመለስ።
በጣም ጨካኞች ናቸው እግዚአብሔር ግን ተበቀላቸው ብዙ ክብር ብዙ ምስጋና ለጌታ ይሁን
በጥላሁን ህይወት ውስጥ የእግዚ ስራ አይቼበታለሁ በእናቱም ውጣውረድ ህይወት፣ በሰው መረሳት ፣ብቸኝነት ፣የወለዱትን ማጣት ....... መሆን ነበረበት በዚህ ታሪክ ውስጥ የፈጣሪን ስራ እና ሀሉን ቻይነት አይቼበታለሁ።
እናቱን አሳዪን እኒህ ከሀዲ ቤተሰብ አርሜኔወችናቸዉዉ
ውይ ጥላሁንን ቤልጅየም አግኝቼው ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ ስው ሁሉ እያቀፈ እንኩዋን ደስ እያለው ሁሉም ከቦት ነበር የኢትዩጽያውያን የስፓርት በአል ነበር በጣም ያሳዝናል ትሁት ልጅ ነው
ለሁሉም ነገር ያችን ምስኪን የእናት ጥግ ባለተስፋ እንኳም ደስ አላት እንኳንም ተስፈዋ እውን ሆነ ያም ሆኖ ልጀን አደራ ስላለቻችሁ እንኳን ከጎኑ ሆናችሁ እንጅ ይህ ሁሉ ቤተሰብ አሜሪካ እያለ አሳልፎ መስጠቱ ትከድኖ ይብሰል ግን በቃ የእናትህ ደስታ ስለሆነ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ወደ ቤተሰቦችህ በሰላም ተቀላቀልክ ምን አልባት አንድ ሰው ይህን ስተት ሰሮቶት ሊሆም ይችላል እና ሙሉ ቤተሰቡንም መውቀስ አግባብ ስላልሆነ ❤
ፀጊ እና ዮኒ ሠላማችሁ ይብዛ። ጥላሁንን እና እናቱ ወ/ሮ እህታገኝን በድጋሚ በሌላ ፕሮግራም ምን ላይ እንደደረሱ አቅርቧቸው ታሪካቸው ለብዙዎች ትምህር ነውና እኔ ሁሌም ባያቸው አልሰለችም። Ebs የቤተሰብ ማገናኘት ፕሮግራም ለኔ አንደኛ ናችሁ እንባ አባሾች ኑሩልን❤❤
እናቱ ለምን አልተጋበዙም ዮንየ ይዘህ ብትሔድ ይበልጥ ቆንጆ ነበር
ማማ እምዬ እወድሻለው አለ ምስኪን
ብዙም አልተደሰትኩም ምክንያቱም ሰው ቤት የሰራች በብዙ ፈተናና መከራ ውስጥ ማለፏ ፊቷ ይናገራል ልጇ ትልቀ ደረጃ ሆኖ ባይሆን እሱንም አይፈልጉትም ነበር። እሺ ይሁን በምን ትካሳለች እናት ግን እናት ናት
የተረገመ ቤተሰብ እኔ ብሆን እደበቃለው እሱ የዛች እናተ የናቃቿት እናት ነው
በትክክል አለማፈራቸው ደሞ
I wish they invited the mom too🙏🏿💗🍀
ጥላሁን እንደ እናቱ ቅን ልጅ ነው ከአገር ወጥቶ ማደግህ በጃቸው እንጂ እነዚህ መልካም ሰዎች አይደሉም የሰው ክብር የወጠራቸው ናቸው ጥላሁን ከነ እናትህ ቅንነታችሁ አይወሰድባችሁ🤲🙏🏾
አስመሻዬች ናችሁ አሁን እራሱን ስለቻለ ነው እና ለሱ ክብር ቢኖራችሁ እማ እናቱንም ወስዳችሁ የደስታው ተካፋይ ታደርጉ ነበር አስመሳይ ናችሁ መላው የአባቱ ቤተሰቦች አሁን ጎዳና ላይ ቢሆን ባላየ ነበር እምታልፉት አሁን ግን እራሱን ችሏል በዛላይ የናቱን ንብረት አያችሁ 😂😂አይ ሰው እና የወድማችን ልጂ ነው ብላችሁ አሁን ለምን ፈለጋችሁች ለምን መጀመርያ ለማደጎ ሰጣችሁት አስመሳዬች
ካለህ ሁሉም ዘመድህነዉ አባቴ እናትህናት በናፍቆት በሠቀቀን የኖረች እናኛ ኖሯቸዉእንኳን ሊያሣድጉህ አልፈለገሙ ለምን ይዋሻል ከመረረት እጅ ሢኖርአሉ ባዶሥትሆኑነዉ ሠዉየሚጠፍዉ
ላደረሳቹሁባቸዉ ግፍ እናቱን በአደባባይ ይቅርታ ጠይቁ። ምስኪን እናቱ።
ገራሚ ነው ከሁሉም ታሪክ የነዝህ ይለያል#1ebs
እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው!❤ የወደቀ ያነሳል! የተናቀን ያከብራል! ዕንባን ያብሳል! ሰው ግን???
ጥልዩ የኔ ወንድም እናትህ የአንተ ሀሳብ ናፍቆት ነው ያበሳቆላት አሁን ተንከባከባት
ልጅነቷ ይመለሳል
ለብርክቲ ለምንድነው ቤቢ ሻወር ያተረገላት
ቤትሰቦቹ የዝህን ህዝብ ኮሜት አይታቹ አናትቱን ኢቅርታ ለጥይቋት ይግባል የአንድ ሰው ህይውት ነው ያብላሻችውት
እነዚህን ጨካኝ ሰዎች አታሳዩን። እነሱ እኮ ይሄ ሁሉ ሀብት እና አቅም እያላቸው ለክብራቸው ሲሉ ነው ለማደጎ የሰጡት ።ወራዳ እና ጥቅመኛ ናቸው ።እናቱን ይቅርታ እንኳን አልጠየቁም ።ማፈሪያዎች
የቱ ነው ሃብታቸው አሜሪካ የሄደ ሁሉ ሃብታም አይደለም በዱቤ ነው የሚኖረው ቤቱም መኪናውም ዱቤ ነው በአእርግጥ ለሰራ ሰው የሚለወጡበት አገር ነው ደሃ ሃብታም ተብሎ የሚለይበት ነገር የለም አሜሪካ ሁሉም እኩል ነው
አሁን የፈለጉት ጥላሁን ያለበት ደረጃ ጥሩ ሰለሆነ ነዉ ባይኖረዉ አይፈልጉትም አሱ እናቱ ብቻ ናት ዘመዱ
ትክክል እድሜልኳን ስታለቅስ የኖረች ልጇን የተነጠቀች እናት
እናትየዋንም ቢያካትት ደስታው ነበር ግን ይሁን
I am so happy to this beautiful family. They deserve such happines and may God give them more blessing. I wish there is a big party to Yoni.
ቅዳሜ ከሰዓት ለአባላቹ ቤቢሻወር አታአዘጋጅም እዴ
😂😂😂😂
3ኛ ነኝ እንኳን ደስ ያለህ ምስኪን
WOW I AM HAPPY FOR TELAHUNE AND HIS FATHER FAMILY ❤👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ባለጌዎች ናቸው እናት እንዲ ተጎሳቅላ ያሳዝናል
Amazing ❤congratulations to you Tilahun ❤
Yoni I feel you are my part of family, (brother) ❤❤❤
Very good Ethiopia we gonna see highest tower in our country❤❤❤
ዋናው እንኳን እናትና ልጂ፡ተገናኙ፡የኔ፡እናት፡ሌላው፡ትርፊነው፡ምክኒያቱም፡ልጁም፡ደሀ፡ኢትዮጲያ፡ተንከራቶ፡የሚኖር፡ቢሆን፡አይፈልጉትም
ማሻአላህ ደስይላል እንካን ተገናኘ ዮኒ መልካም ሰዉ 🥰
ዮኔ መልካም ግዜ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
You guys Amazing I love EBS ቅዳሜ ከሰአት!!!! 🇪🇷🇺🇸
Tilahuns mom she is so beautiful ❤
May Allah give her long life
ዮኒዬ የሚገርም ጋዜጠኛ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋው ❤እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤🎉
Wellcome Yoni good to see you enjoy it ❤❤❤
እናትየዋን ደግማቹ አምጡልን❤
ዮኒ መልካም ሰው አሜሪካ ገጭ ብለሀል
Where were they all this time? It doesn’t matter to me about this family either way, his mom deserves all the credit.
እንኩአን ደስ አለህ❤❤❤❤❤
ሌሎችም ቤተሰብ ፈላጊዎች ፈጣሪ እንደዚህ ያስደስታቸዉ ።
አሜን
እናቱ ግን በእምነቷ ልጇን እግዚአብሔር ሠጣት በጥላሁን አባት ስም ቤቴሠቡ እናትቱንና እራሱ ልጁን ይቅርታ ይጠይቁ።
አባትዬው ሌላልጅ የለውም??
ጨካኝ ነው የራሱን ልጅ ለማደጓ ስቶ ስም ቀይሮ የእህቱን ልጅ አሳድጎ በስሙ ያስጠራው ለምን??ቤተስቦቹ ግን ጥሩ አይደሉም ምክንያቱም እናት ባይመቻትም አባቱ ቤት በተወለደበት ባደገበት ቦታ ነው ለምን አላስደጉትም??እናቱን የጉዱ መስላቸው።
I was going to comment but all of the comment express my feeling. The MOTHER is the hero !! We wanna see his mother lift up!! Not others , nesehaa gebu enatunem ye ethiopia hezeben yekerta teyku laregachut life is not about money!!
ትሁተ ዩኒ እነኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏🙏 ናይን ዋን ዋን? 😂😂
የእውነት በጣም ያሳዝናል እናት ልጇን ብላ ተጎሳቅላ ኖራ ዛሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ልጃን ስታገኝ መምጣታቸው ያሳዝናል
Welcome to Denver, Colorado 🙌🙏
ትዝታችን በዴንቨር ኮሎራዶ፣ እና የመሳሰሉ በሚል ፕሮግራም ሥራ።
ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ተመስገን ነው ለፈጣሪ ጤና ካለ ሁሉም አለ ለሁላችሁም EBS እድሜና ጤና ለእናታችን ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላምና ፍቅሩን ይስጠን እግዛብሄር 🙏🙏🙏
በቅድሚያ እናቱን ሲቀጥል ቤተሰቦቹን ማግኘቱ ደስ ብሎኛል ግን የወለደቾውና አፈላልጋ ለፍታ ያገኘችው እናቱም በዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ ቢያደርጉ በጣም በወደድኳችሁ ነበር ግንአሁንም ቢያስቡበት
Tilahun God Bless You & Your Mom. I wonder you Mother she is hopefull mom
ጥላኹን ከምንም ይሻላል እንኳን ደስ አለህ!!!ለእናንተ ግን ይህ ልጅ አይገባችኹም የተረገማችኹ ናችኹ ማሳደግ እየቻላችኹ ልጁን ለማደጎ የሰጣችኹ በቤተሰብ ፍቅር ልጁን ስታቃጥሉ የኖራችኹ
Tilahun you have to understand about your mom forgot about others
የነሱ ልጅ ከወንክ ለምን ከናአትክ ለዮክ ለምን ይሔሁሎ አመት ዝምአሎ
ትለያላችሁ ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ
የትባራካችሁ ቤትስቡ
Beautiful family