ጳጉሜ 5 መንፈስ የታደሰባችሁ የምታሳዩዋቸው ባህርያትና ማድረግ ያለባችሁ |አሳዳሾቹ የመሰከሩት ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 374

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን አፍ ይሰውረን ከባድ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ያክሺፍባቸው አሜን

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 หลายเดือนก่อน +36

    መተተኞች እና አስመታቶችን መድሀኒታም ምቀኛ ቀናተኛ ጥላቶችን ጌታ ከምድሩ በሀይሉ በቁጣው በብትሩ በመብረቁ ያጥፋቸው በሉ አሜን አሜን አሜን

    • @tigestyohannes5142
      @tigestyohannes5142 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @GezuWeldeegzi
      @GezuWeldeegzi 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 2 หลายเดือนก่อน +53

    መታቾች እድሜያቸው ይጠር. ይሄን አመት አያሳልፋቹ:: መከራ አየን በናንተ ክፉ ስራ😢 መምህር ግርማ ባገኛቸው ደስ ይለኝ ነበር::

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 2 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢እኔም ተሠቃዬሁኝ ግንኮ እዬጣልኝነበር ውሃውን ባርኬ ስጠጣው በጣም ሺታ ያለው ያስመልሠኛል ቢጫነገር ይዞ ይወጣል ጡቴንም ተሠቃዬሁኝ በሥደት እዳልቀር በፆለታችሁ አስቡኝ አመተ ስላሴ እያላችሁ 😢😢😢

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 หลายเดือนก่อน +58

    መድሃኒያለም አባቴ ከመተተኞ ጠብቀኝ ከነቤተሰቤ አደራህን 😢🙏

  • @ephremhailu8937
    @ephremhailu8937 2 หลายเดือนก่อน +55

    የተያዘ ብቻ ያውቀዋል ወርቅአፈራሁ በፀጋ በሞገስ ከፍ ከፍ በል አሁን እየበዛችሁ ነው የመተተኞችን ስራ የምታፈራርሱ እድሜ ለመላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ሚሊየኖችን እንድንባንን አድርገውናል መሸወድ አይሞከርም እስከ ህይወት ፍፃሜ ታግለን በክርስቶስ ቸርነት ክፉዎች አይናቸው እያየ ከፍ ከፍ እንላለን የሰላም ዘመን ይሁንልን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ጌታ መታች ደብተራና አስመታቾችን ከምድረ ገፅ ይጥረግልን። ስራቸዉ ይፍረስ።

    • @AragieTadege
      @AragieTadege หลายเดือนก่อน

      አዎ እኔ ጎበዝ ተማሪ ነበርሁ።እጅግ ይቀናብኝ የነበረዉ የቅርብ ዘመዴ እዉቀት እና እድሌን ሰልቦኝ (ለዚህም 100 % መረጃ አለኝ) 18 አመት ሙሉ መተንፈስ፣ማሰብ፣ልብ ድካም፣ለስራ ሽባነት በሕይወት አጠቃላይ አቅጣጫ ጠፍቶብኝ ወዘተ አለሁ። አሁን የጤናየ ችግር አልፈታልኝ አለ እንጂ ሌላው እየተስተካከለልኝ ነዉ፤አወ መተትማ ግጥም ብሎ 100% አለ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน +30

    ወንድም ወርቃፈራው እንካን በሰላም ለ 2017 አደረሰህ ከነመላ ቤተሰብህ 🌼🌼🌼🌻🌻🌻መልካም ዘመን ይሁንልህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ቃሉ እንዲህ ይላል ::---- በስሜ ነው ያለው ጌታ በምድር ያሰራችሁት በሰማይ የታሰረ ይሆናል በምድር የፈታችሁት በምድር የተፋ ይሆናል ነው ያለው 🙏🏿በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተሰራ በእኔ እና በልጆቼ በወረቀቴ በቤተ በወንድም እህቴ ልጆቻቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተፈታታ ይሁን :--አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ::🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 2 หลายเดือนก่อน +19

    ወርቅአፈራው እንኳን አደረሰህ ያልከውን ነገር በሙሉ በቋግሜ 3 ምልክቱን በደንብ አይቼዋለሁ በጸበል በስግደት በጸሎት እየታገልኩ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ በለኝ

  • @DawitDadi-v4z
    @DawitDadi-v4z 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሁንም ፈጣሪ አምላካችን የክፉዎች ማህበርን ይዋጋልን እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ነን ለዘለአለም

    • @Robelataklti-r7m
      @Robelataklti-r7m 2 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን "እግዚኣብሄር" ይፋለምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @almazabera6396
    @almazabera6396 29 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ይሥጥልኝ ይህን መከራ ሁሉ በከፊል አሣልፈን እድሜ ሠቶን እየታዘብን እየኖርን ነው

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 หลายเดือนก่อน

    In the name of Jesus ....

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር አምላክ የሰይጣንጭፍሮችን፣ መታችንና አስመታችን በመልአኩ በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይቆራርጥልን🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 หลายเดือนก่อน +26

    እንኳን አደረስህ ወድሜ ግደል ተብያለሁ እያለ ሥጸልይ ያሾኮሹካል ጷግሜ 3 ታመምኩ ጉንፉን አስመስሎ ግን የሚያዩ ኮፊድ ይሆናል ነበር እሚሉት ስለተረታሁ እኔ ግን ያሾክሹካል ተዋረዱኩ ይለኛል ባንድ ቀን ተረታሁመተቱን ለላከብኚ ስው ያመትባል መዋያ ብየ ብር ላኩለት ቤተስቤ ነውግን ከሱ የእንኳን አደረስሺ መልክት የለም አፍሮም ሊሆን ይችላል ሌሊት ጷግሜ 4 ልጄ እና እኔ ቢለዋ ይዞ ሊገለን ሽማግሌ መስሎ ከሃላችን ይመጣል ከፊለፊታችን በጣም ትልቅ ጉድጒድ ውስጥ በጭቅላቱ ተንሸራቶ ገባ እኔናና።ልጄ እሩጠን ትልቅከፍታ ላይ በብርሀንየተሞላች ቤት ገብተን ተደበቅ ን ከጉድጓዱም ሳይወጣ የንዴት ጪህት ይጮሀልጷ ተመስገን ለሀያሉ እግዚአብሄር መስከረም 1 2017 በሺታው ሁሉ የለም ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ለሁላችሁም ፈጣሪ ስላምይስጣችሁ

    • @tadeleGullat-oo6nj
      @tadeleGullat-oo6nj 2 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሄር ቀሮቦሻል በርችና ጠላትን አሳፍሪዉ መዳኒአለም ይርዳሽ

    • @tsehaykassa2619
      @tsehaykassa2619 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@tadeleGullat-oo6nj አሜን አሜን አሜን

    • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
      @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን ላንቺ የደረሰ ፈጣሪ በመተት ለተጨነቁ ሁሉ ፈጥኖ ይድረስላቸው ግን ታዲያ የእኛም ትግል ያስፈልጋል አምላከ ቅዱሳን ይታገልልን እኛማ ምን አቅም አለን❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን ሁሉ በስፋተ‍እ ያስተማሩን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ያደረጉልንን ውለታ ቸሩ መድኃኒዓለም ይክፈላቸው። በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥልን🙏

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል እኒስ ልልጀን በይዉ በይዉ ነዉሜለኝ በተኛበት ሞቅሃድፊ በት ይለኝ ነበር ለመቢቲ አልቅሸ ነገርኳት አድልጀን እዲት እያልኩኝ አሁን ሁሉን ትቸ ስደት ህድኩኝ ስርቅ ከተወኝ ብየ በጣም ነዉ እማዝነዉ የነበር ልጀን ጠጣም ነዉ እምዉደ ግን እመተዋለዉ ወድማችን ኖርልን ፀልይልን አተም ዝም አትበል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yalema9609
    @yalema9609 2 หลายเดือนก่อน +7

    መታች አስመታች እግዚአብሄር የስራችሁን በሰማይ ብቻ ሳይሆን በምድርም ይፍረድባችሁ። የአጋንንት ፈረሶች ናችሁና የሰውን ህይወት በማመሳቀል የምታገኙት ደስታ መጨረሻችሁ ሲኦል ነው። ቅዱስ ሚካኤል ይፍረድባችሁ። በተሸነፈ በወደቀ መላክ ወደጥልቁ በተጣለ እንዴት በሳይጣን ተገዥ ትሆናላችሁ? ክፋ ፍጡሮች ናችሁ? እግዚአብሀ‍ኤር ይበቀላችሁ። ልቦና ይስጣችሁ።

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወርቅዬ እግዚያብሔር ዉለታህን ይክፈለዉ እናመሰግናለና በብር የማይተመን ስጦታ ነዉ የሰጠህን በእምነት ለተቀበለዉ በጣም የሚጠቅም መረጃ ነዉ እንዳንተ ያሉ ሰዎች ይብዙልን መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @FikeraddsMola-y9x
    @FikeraddsMola-y9x หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በውነት ወዲማቺን ስቶቻቺን እየተሰቃየን እደምንኖር ሁላቺንም እናውቃለን እኔም ብዓል ሲመጣ ካለኚ ፀባይ ከይሮኚ የሳጥናየል መስየ ነው የምመስለው ውይ ህዝቤ ንቃ እራስህን አዲን ፀልዮ በውነት ሰው እንሁን ወዲማቺን እናመሰግናለን

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 หลายเดือนก่อน +14

    መተተኞችን መድሀኒአለም ክርስቶስ ህይወታቸውን ሲኦል ያርግባቸው። የዲያቢሎስ መንፈስ የተዋረሱ የዲያቢሎስ ልጆች።
    ፈጣሪ አምላክ በደሙ ይሸፍነን!🙏🙏🙏

  • @Ethiopiamekonnen
    @Ethiopiamekonnen 2 หลายเดือนก่อน +10

    ምናለ ግን የተፃፈልንን የእጣፋንታችንን በልተን የደከምንበትን አጊጠን ኑረን ብንሞት በዚች ምድር ላይ ዘላለም ላይኖር የምታስመትቱ ሰዎች ሰውን ከስጋም ከነፍስም የምታስወጡ ሟርተኞች የእውነት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በእራሳችሁ ይሁንባችሁ ይመለስባችሁ።

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን አንዳንድ ሰው ላይ ያየሁትን ነው እግዚአብሔር ይድስል ነው ማስተዋልን ይስጠን

  • @frehiwotmamo2740
    @frehiwotmamo2740 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ አባቴ የኔን ህይወት ነው የነገርከኝ በጌታ እኔው እራሴ ሁሉንም የተናገርከው እኔ እንደዛ ነኝ

  • @almazabera6396
    @almazabera6396 29 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግንህ አለን ፀሎታችን ያድነናል እነሡም ቢሞላላቸው ይፈርሣል ሀብቱም ያልቃል ይወድማል ጠንቋዩም ይሞታል እነሡም ከነመተታቸው ይሞታሉ ይፈርሣል

  • @MeheretEliyas
    @MeheretEliyas หลายเดือนก่อน

    እዉነት በጣም መልካም ሰው ነክ አንተን ማወራት እፍልጋለው እባክህን የማናገርክ ነገር አለ

  • @HanaGetu-p9x
    @HanaGetu-p9x 2 หลายเดือนก่อน +4

    እረ እኔም ተሰቃየሁ ከኔ ይሁን ከባለቤቴ አላቅም ቤታችን ድብልቅልቁ ወጧል የ4 ወር ነብሰ ጡር ነኝ በዓል ምንም ነገር አላከበርንም እስካሁን አለሁ እየተሰቃየሁ ነዉ
    ከኔ ትንሽ ነገር ነዉ የሚፈልግ ለማጥላላት ለመናገር እረ እህት ወንድሞቼ በጸሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ 😭😭😭😭

    • @merry3355
      @merry3355 2 หลายเดือนก่อน

      Seyfe melekot xeliy allisesh silasen tematsehngi lewut tayalesh le baletish libona sitew blesh lemigni yikeral mels tsafilgn

  • @antenehalemayehu3574
    @antenehalemayehu3574 2 หลายเดือนก่อน +14

    መ/ር ግርማን የማመሰግነው ሂወታቸው ሙሉ ለሰው ድህነት መስጠታቸው ብቻ ሳይሆን ብዙዎችን ኣንቅተው ራሳቸውን የመሰሉ መተካታቸው ነው።
    ሰው ሊፀሊ የሚችለው ከእስራት ሲፈታ ነውና።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ወርቅ አፈራው እኳን አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ውዶች መልካም አዲሳመት🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🕊♥

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen enikone abiro adersen

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 หลายเดือนก่อน +13

    እውነት ነው ፀሎት ብርታት ሰይፈ መለኮት የዘወትር ሰይፈ ስላሴ መፀለይ ይመልሰዋል

  • @Robelataklti-r7m
    @Robelataklti-r7m 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን።//✝️⛪️✝️⛪️🗝🦁//።

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጠቃሚ የሚሆን ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Kidyeema16
    @Kidyeema16 2 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን አደረሳችሁ ጋሽ ወርቅዬ ና የተዋህዶ ልጆች 🎉🎉🎉እና መምህር ግርማ ያሉት ከኔም ልብ ዉስጥ አይጠፋም እድሜያቸዉን ያርዝምልን።❤❤❤

  • @senaytbekele7344
    @senaytbekele7344 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወርቅዬ እንኳን አደረሰህ !!
    እግዚአብሔር ይመስገን ዘንድሮን በሰላም ተሻግሬአለሁ ከፈጣሪ ጋር ከአንተ :ከመምህር ግርማ: ከመምህር ተስፋዬ :እናም ቄስ ሄኖክ ብዙ ትምህርት ወስጄ በጣም አጠንክሮኞል በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይነት ሰው ያብዛልን ። ዘንድሮ ፈተናዬ ከወዲሁ ቀሎልኛል አዲስ አመትን ለመጀመርያ ቀን ደስ ብሎኝ እያሳለፍኩ ነው ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው ።

  • @AsterWorku-of1vx
    @AsterWorku-of1vx 2 หลายเดือนก่อน +3

    የተያዘ ብቻ ይገባዋል ግን በፀሎት ለሚተጋ ያሸንፋል ሁሉም ነገር ከፈጣሪ በታች ነው

  • @Tsion-g6u
    @Tsion-g6u 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ለ2017 በሰላም አደረሰህ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ ከነቤተሰቦችህ የተናገርከው ትክክል ነው እኔ በእራሴ አይቼዋለሁ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን

  • @فاطمةالحبشية
    @فاطمةالحبشية 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኳን አደረሰህ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ሙሊም ነኝ እከታተልሀለሁ በጣም ትምህርት ወስደበታለሁ እናመሰግናለን ወድማችን ❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ ተከታተይ ብዙ ታተርፍያለሽ እኔም ጋር አንዲት ልጅ አለች fb ላይ ኮመት ስሰጥ በዉስጥ መጥታ አስረጅኝ ብላ ይሄው ሁለት ዓመት ሆነነንእና እሷ የማህጸን ካሰር አለብሽ በሺታው እንዳይስፋፋ ማህጸን አስወጭ ተብላ በጣም ደነገጠች እንደ አንድ ልጅ እንኳን ሳልወልድ ብላ በጣም አዝና ነበር ግን የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ እያዳመጠች በርትታ አትወልጅምብትባልም ግን እሷ ወልዳለች

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 2 หลายเดือนก่อน +10

    🌻መጀመሪያ እንኳን አደረሰህ ውድ ወንድሜ ይሄን ሳልናገር ባላልፍ ሲያልፍ ሊቆጨኝ ይችላል :: ይገርምሃል ትላንት ከሰዓት ወደ 9:00 አካባቢ ጀምሮ በቃ ድብር ክፍት ጭንቅ ብሎኝ ነበር ከዛም ወደ አስረ አንድ ሰዓት እስከ 1:00 ከምሽቱ ሳለቅስ ነበር በስትመጨረሻም ውይ አምላኬ እንደው ስጋዬም ነፍሴም ደክማለች ምነው ብወስደኝ ብዬ ተመኘሁ:: ዛሬ እራሱ እንደው መሬት ላይ ያነጠፍኩት ፍራሽ አለ ከሱ ሳልወጣ ዋልኩኝ አመሸ ሁኝ አውዳመቱም አለቀ እልሃለሁ :: ስለ በጎው ምክርህ አመሰግናለሁ መልካም በዓል ላንተም ለቤተሰቦችህም ከልብ ተመኘውልህ ሰላም ሁን

    • @tadeleGullat-oo6nj
      @tadeleGullat-oo6nj 2 หลายเดือนก่อน +5

      እንደዚህ ሲሰማን መስገድ መፀለይ ከፀሎት አለመራቅ ዘወትር ብንፀልይ ሲሰለቸዉ ይሄዳል እባካቹሁ ዘወትር ፀልዩ ስገዱ አታቋርጡ በርቱ ጠላታችን ብርቱ ነዉ እኛም መበርታት አለብን ።

    • @ShaBeb-dj5uh
      @ShaBeb-dj5uh 2 หลายเดือนก่อน

      Enam nebir hona new yewalkut. Lijochan sidebedib. Sitena. Sines. Akimbo aticha. New. Ywalkut

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄው እኔ ዛሬ ደብቶኝ የምሰራውን አጥቼ ስዟዟር ሳነሳ ስጥል ስጨነቅ ሳማርር አረፈድኩኝ በህልሜ ነገር ተገለፀልኝ ።ከዛም በርከክ ብዬ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ አምላኬን እግዚአብሔር ምህረት እንዲለክለኝ ፀለይኩኝ አሁን ቀለል ብሎኛል። ይሄን ደግሞ ስሰማ በደንብ ነቃሁኝ

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
    ማርያምን ጸሎት ሳድርግ ውዬ ማታ እራሴን ላጠፋ የሚገፋፋኝ ነገር ነበረ እና አምላኬ እራሴን ከማጠፋ አንተ የእንቅፍ ሞት አድርግል ብዬ ለመንኩት ዘንድሮ አላቅም ብቻ በጣም ጨለማ ጊዜ ነው ያሳለፍኩት ከመንፈሳዊ ህወቴ እርቄ ፈጣሪዬ ሆይ አንተ ከክፉ ሰዎች እና ከሸረኛ ሞርተኛ ከሜት እና ከሐኬት ልቦና አንተ ጠብቀን።

    • @emebetwoldekidan3810
      @emebetwoldekidan3810 2 หลายเดือนก่อน

      God doesnot give you the sprite of fear . You are the doughter of the almighty. Just pray and bow down to the almighty persistently. If the enemy is fighting you , it means that you are destined for greatness. Who want to fight someone who doesn't have worth?

    • @SelamSeli-y3k
      @SelamSeli-y3k 2 หลายเดือนก่อน

      Eheta segage taleye ayezosh

    • @azebberhe
      @azebberhe 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ እየፀለይሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጨው በርቺ ከቻልሽ ለሊት 9 ሰዓት ተነስተሽ ፀልይ አጋንንቱ የቃጠላል

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትምህርትህ ጥሩ ነዉ እመብርሀን ትጠብቅህ ከቻልክ ግን ከባለታሪኮች ከራሳቸዉ አደበት ብንሰማ መልካም ነዉ

  • @HopeLightReview
    @HopeLightReview หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፈ ሥላሴን ጸልዩ በየቀኑ ቢቻል ሌሊት ምክንያቱም ሁሉም ክፋት የሚሰራው በሌሊት ነው። የሌሊት ጸሎት ወሳኝ ነው። ሌላው ደግሞ ምግብ ቀንሱ ውሃ ቀንሱ።

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነህ በጣም የሚገርመኝ ነው እንዳልከው ስልክ ተደውሎ ነበር ግን የሚገርመኝ ዪተበሮች ና ሰባኪ የተባሉት ናቸው የሚገርሙት እነሱ ናቸው እንደአንተ አይነቱ እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @elseweddddy5036
    @elseweddddy5036 2 หลายเดือนก่อน +72

    ማነው ሚረዳኝ ግን እንዴት ፈጣሪ የለም ማለት ነው 40 አመት ሙሉ እየተሰቃየው ነው ከትላንት ዋዜማ ጀምሮ አልቅሽ አልቅሽ ሙቺ ሙቺ ይለኛል ተስፋ ቆርጫለው ለሊት ብቻየን ማሳድገው ህፃን ልጄ ታሞ ሲያለቅስ እኔም ሳለቅስ አደርን በቃ ልጄን ጌታን ጠላሁት ኢሄው የበአሉለት ተኝተን ደብሮን አለን 2017 አረ ሚረዳኝ ካለ አገናኙኝ ተሰቃየው ኖረኝ ነው አሁን ያጣሁት አሁንም ሰራለው ግን ባዶ ነኝ 😢😢😢😢

    • @saramamo806
      @saramamo806 2 หลายเดือนก่อน +30

      እህቴ እግዚአብሔር እድረስልሽ ገጠመኝ አዳምጭ ፀሎት አርጊ ስገጅ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ እማ

    • @berehanuamare2427
      @berehanuamare2427 2 หลายเดือนก่อน +23

      አይዞሽ መዝሙረ ዳዊትን ደጋግመሽ ጰልይ

    • @hanamekonen6169
      @hanamekonen6169 2 หลายเดือนก่อน +14

      መፅሀፍ ቅዱስ አቢቢ ፀልይ ስገጅ እና መፀለይ ስጀምሪ ሊብስ ይችላል ፅኝ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 2 หลายเดือนก่อน +6

      የት ነሽ ውዴ

    • @FentaderbeWubu-rt5hn
      @FentaderbeWubu-rt5hn 2 หลายเดือนก่อน +5

      የት ነሽ

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኣስቀድመ ኣስተላለፍ ነበረቢህ ሁሌም ኣስቢበት ለቀኑ ሚሆን ትምህርት ሰውስት ኣራት ቀን በፊት ሲሆን ነዉ ሚጠቅመዉ

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳቹ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ መልካም አዲስ አመት እኝልሃለው እኔ ከጷጉሜ 3 ጀምሮ በጣም ብዙ ምልክቶች እያየሁ ነው ስራው አስጠላኝ አስበው በሰው ሃገር መሰቃየት በስልክ ባወራክ ደስ ይለኛል የተናገርካቸው ምልክቶች እያየሁ ነው ያለሁት አሁን በዚህ ሰዓት ሀይለኛ እራስምታት ውስጥ ነኝ ለማውራትም ይከብዳል ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 หลายเดือนก่อน

    Keep it up 👍 amazing videos always

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 2 หลายเดือนก่อน

    Thankyau god palsyou ❤❤❤❤

  • @geteabebe5756
    @geteabebe5756 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚሐብሔር ልጅየሱስ ተገለጠ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴታ እሱ ነው እግዚያብሔር በግርማው የተፈራ ስሙ ይቀደስ ስሙ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @tzm6910
    @tzm6910 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ። እውነት ነው ። የሰይጣን ስምምነት መጨረሻው ሞት ነው ። ከሰይጣን ነፃ ስጦታ የለም ። እነዚሕ የቃኤል የመንፈስ ልጆች የጥዋት ጤዛ ናቸው ፀሐይ ሲወጣ ስትመለሱ አታገኙአቸውም ። ንብረቱ ወደመ እንዲሆነ ፣ እንዲሕ አጋጠመው ..... እነዚያን ሰዎች ተመልከቱ ነፍሳቸውን በጥንቁልና ፣መተት፣ አስማት .... የሰጡ ናቸው ። የአምልኮ ግልሙትና ።😊

  • @meseret-መሰረት
    @meseret-መሰረት 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማርያምን ጳግሜ 3 ይምሞት ነበር የመሰለኝ ከሌሊቱ አስር ሰአት መሀል አናቴ ሊፈርስ ያቅለሸልሸኝ ነበር በጣም አቅም አጥቼ ነበር ሰው መጣራት እየፈለኩ ቃል ማውጣት አቃተኝ አደበቴን ማዘዝ አቃተኝ ምራቄ ምልግ ነበር ያለው ምን እደተፈጠረ ባላቅም እግዚአብሔር ይመስገን ያችን ቀን አሳለፈልኝ

  • @asfawtsegaye7203
    @asfawtsegaye7203 2 หลายเดือนก่อน +4

    እነዚህ አስመታቾችና መታቾች ን ጌታ በታምራቱ ይመልሳቸው!!!ካልተመለሱ ግን በሞት ያንሳቸው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሥም!!!

  • @مناهلالعنزي-ص2س
    @مناهلالعنزي-ص2س 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመስግነዋል ❤❤❤❤❤❤

  • @RomanAlAlmahdi
    @RomanAlAlmahdi 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም ወላሂ ያልካቸው ምልክቶች በእኔላይ ሆኗል ስለገለፃህ አመሰግናለሁ።

  • @rutasolomon4569
    @rutasolomon4569 2 หลายเดือนก่อน +3

    Melkam adiis amet Werkaferahu kene betesebeh, Addisu amet yeselam yefeker yehunelen 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @BeakalDebela-t9r
    @BeakalDebela-t9r 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመኔን በሙሉወንድሜ እንደገለጽከዉ ነዉ የኖርኩት ማለት ይቻላል ግን እግዚአብሔር ስላለልኝ በህይወት አለሁ፤ የምኖረዉን ገልጸህ ስላሳወቅኸኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።እግዚአብሔር የባርክህ።

  • @Fikre-e3g
    @Fikre-e3g 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሰህ ወርቅዬ እውነትነው ያልከው ሁሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው መታቾችንና አስመታቹን

  • @YsakAbirham
    @YsakAbirham 2 หลายเดือนก่อน +11

    እድሳት ግን ጳጉሜ 5&6 ብቻ አይደለም
    መስከረም በሙሉ የእድሳት ጊዜያቸዉ ሲሆን ነገር ግን በየ 3ወሩ እንደየሁኔታዉ እየተከታተሉ ያሳድሳሉ ለዚህም ነዉ ጊዜ እየጠበቀ ሰቦችን የሚረብሸዉ ለምሳሌ ያደሱበት ሰዉ የሆነ የመሻሻል ባህሪ ሲያሳይ ምንም ያህል ሳይቆይ መልሰዉ ሲያሳድሱበት ተመልሶ ይከስማል ነገር ግን እንደመስከረም ወር ከባድ የእድሳት የለም ስለዚህ በጣም ተግቶ መጸለይ ያስፈልጋል ጥንቃቄ ያስፈልጋል ጠላትህ/ጠላትሽ ከቤተሰብ አይርቅምና

    • @favibezabh439
      @favibezabh439 2 หลายเดือนก่อน

      Betkkel

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 2 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም ነው

    • @mesiaba2433
      @mesiaba2433 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይገርማል እያወኩት እየተሰቃየሁ ነዉ ወዴት ልሽሽ

    • @YsakAbirham
      @YsakAbirham หลายเดือนก่อน

      @@mesiaba2433 ወደየትም አትሂድ መፍትሔ አለዉ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም

  • @AsterMasfin
    @AsterMasfin 2 หลายเดือนก่อน +3

    amen 🇪🇹🙏🇪🇷

  • @WayinshetAlemu
    @WayinshetAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 🙏 amen akan adarasak

  • @niguskahsay4078
    @niguskahsay4078 2 หลายเดือนก่อน

    Thank You Wendimachin

  • @ferida4432
    @ferida4432 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ከምደረ ገፅ አላህ ያጥፋቸው መተተኞች

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 2 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው ይሄው እኔ ታድሶብኝ ፈተናዬ ጀምሯል ግን ሰመአቱ ይጄ አልፈዋለው

    • @emebetwoldekidan3810
      @emebetwoldekidan3810 2 หลายเดือนก่อน +1

      As a Christian, we are a soldier of christ . There is always fight with the darkness . People may side with the dark force and need to introduce more pain but their effort is like adding a cup of water on the ocean . So , don't hold resentment on the people who wished you bad things . They are just a loser themselves .Just strengthen the relation you have with God . The rest is up to him and donot forget that he is in control .

  • @tsige-ms-ig7qm
    @tsige-ms-ig7qm 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰህ ከነመላ ቤተሰብህ ወንድማችን!!! ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ከክፉ ይጠብቅህ!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenMulugeta-l6b
    @EdenMulugeta-l6b 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏

  • @demekechgonfa
    @demekechgonfa 2 หลายเดือนก่อน

    Please my sister don't give up i was suffering for 22 years by Grace of god i got rid of all that bad spirit or evil spirit i pray day & night fast go sebele so you too do same thing you will be fine at the end please don't give up because lots of people's are suffering by those deptera metetega may god keep you strong thanks for our brother for sharing this vedio

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 2 หลายเดือนก่อน

    Kidus Rufeal abate ante tebken amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @TekaAbebe-ed4rx
    @TekaAbebe-ed4rx 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን ልክ ነህ

  • @AmlesetYemane
    @AmlesetYemane 2 หลายเดือนก่อน

    Wendme yeaganntn sira liyafers yetegeletew ye egziabhar lij geta yesus bchanew. Be eyesus sm yeagannt sira yfresss amen yfres

  • @WoynshetGirma-ix5ld
    @WoynshetGirma-ix5ld 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰክ ከነእ መላው ቤተሰብክ ዘመንክን በሙሉ ይባርከው እግዚያብሔር እኔንም አስበኝ በፀሎትክ ግራ ገብቶኛል

  • @sasab2001
    @sasab2001 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወርቅዬ እንኳን አደረሰህ ዘመንህ ይባረክ እድሜ ይስጥ❤❤❤❤

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher kanta gar yhun.

  • @alemchane8283
    @alemchane8283 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ልክ ነህ በአጋጣሚ የማቃቸው የአዲስ አበባ ባለሀብቶች በዚህ ዘዴ ነው ሀብት ያፈሩት

  • @fretakfle-u4n
    @fretakfle-u4n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen🇪🇷

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 หลายเดือนก่อน

    Werknquan aderesehe! Betam Egziabher yistilin

  • @endeshaw_tube9040
    @endeshaw_tube9040 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይሥጥልን🎉🎉🎉🎉እናመሠግናለን

  • @HayatHayle
    @HayatHayle 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @ErmiyasEshetu-o4p
    @ErmiyasEshetu-o4p 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን: መልካም አዲስ ዓመት

  • @ghada1723
    @ghada1723 2 หลายเดือนก่อน

    እካን.አድርሰህ.ውድማችን.❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት አሜን

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs 2 หลายเดือนก่อน

    የስጣን አያቀላፍም እኛም ነቅተን ተግተን መፀለይነዉ ያምልኮ ስግደት ስትሰግዱ ሁሉነገር ይገባችሀል ❤❤❤❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 2 หลายเดือนก่อน

    ወርቅየ እግዚአብሄር ይባርክህ አገልግሎትህ ያሳድግልህ ወድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰህ ወርቅአፈራው❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እኛ ልብል በህይወታችን አንድ ምቀን አመት በአል ሲመጣ ተደስተን አናውቅም ጠብ ነው መኮራረፍ ነው ማንም ተደርስቶ አያውቅም ያመትባሉን ጥቅሙን ምን እንደሆን አላውቅም አመትባል ቢሆን ባይሆን ምንም አይመስለኝም ትንሽ እንኮን ስደት ከመጣሁ ይሻለኛል በሚድያም ሳይ እንጅ በፍጹም ፍቅር የለንም አንዳንዴ ባይመጣ ባይሆን እንላለን እና እኛ ይሄው ህይወታችን ምስቅልልቅል ብሎ ተበታትነን አለን እናት ለፍታ አሳድጋ እድሜ ልኮን ይሄው ስታለቅስ ትኖራለች 65 አመት በእንባ ማይደርቅ እንባ የልጆቻን ወግ ማረግ ሳታ በመተት ተጠልፋ ስናዝን እንኖራለን ከነፍስም ከስጋም ሳንሆን

  • @lilyzewdie9451
    @lilyzewdie9451 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ጰግሜ3 አርሴማ ፀበል ከእህቴ ከልጄ ከእህቴ ልጆች ተጠምቀን መጣን ልክ እቤት እንደገባው እራሴን በጣም አመመኝ በጣም ያፋሸገኝ ነበር ቢያንሰ ለአንድ ሰአት ያህል ከዚያ ግን ተወኝ በጣም የምጠራጠረው የልጄ አባት ነው ተለያይተናል ሁሌ ለአዲሰ አመት መቀሌ ይሔዳል በይሔድ እንኳን ሰራ ነኝ ብሎፊልድ ከበአል በኋላ ይመጣል ከተለያየን ሰምንት አመት ሆኖናል እኔ ማግባት እየፈለኩ ወንድ ያሰጠላኛል ልጁን ማየት አወድም በሰልክ አያናግረንም ብቻ ለልጁ ተቆራጭ ያረጋል የማልሔድ በት ፀበል የለም እጠመቃለው አብሶ ልጄ ላይ እንዳልከው በማይረባ ነገር በጣም እመታዋለው ምክርክን እፈልጋለው

  • @geteabebe5756
    @geteabebe5756 2 หลายเดือนก่อน

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 2 หลายเดือนก่อน +3

    Zemenih hulubekrstos dem yeteshefene yihun workiye bantelay yetesera muwart bekristos sim lezelealem wede rasachew yimeles.

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሰክ ወርቅዬ
    እንደዚ አጋልጣቸው ❤❤

  • @kkb5412
    @kkb5412 2 หลายเดือนก่อน

    Ebakih workaferahu erdagn 🙏

  • @tigistzeleke8964
    @tigistzeleke8964 2 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ ወርቃፈራው

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you.

  • @DawitDadi-v4z
    @DawitDadi-v4z 2 หลายเดือนก่อน

    እንደው ሰማእቷ አርሴማ ጠላቶቻችንን ታሳፍርልን

  • @gediyonbiruk
    @gediyonbiruk 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሰህ ወርቅዬ

  • @mesiMesi-zk6li
    @mesiMesi-zk6li 2 หลายเดือนก่อน

    🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼ወርቅአፈራሁ አዲሱ ዓመት የጤና የስራ እና የደስታ ይሁንልን 🌼🌼🌼

  • @heli6512
    @heli6512 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘለአለም ለማንኖርባት አለም በሰው ላይ ክፉ ማረግ አይከብድም ስለነፍሳቸው አያስቡም ማለት ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 หลายเดือนก่อน

    Yemekerakerut eko
    Rasachew yemeyasmeetitu nachew ‼️ ebdaygaletu ‼️

  • @Kidanemihret1990
    @Kidanemihret1990 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏
    በጣም ይቀፉሉ እንዲህ የሚያደርገት እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው !

  • @bereketmekonnen914
    @bereketmekonnen914 2 หลายเดือนก่อน

    አጋንንት የሚመታም በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ብቻ ነው ።

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ የተናገርከው በትክክል። ይህን ነው

  • @zlelalemdagne8344
    @zlelalemdagne8344 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ ሰው ከፍቷል ።

  • @content1i
    @content1i 2 หลายเดือนก่อน

    melkam addis amet, thank you.