ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘመንህ ይባረክ አቦ በጣም በጣም ነው የተጠቀምኩበት ማብራሪያህ ይገርማል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም እናመስግናልን ደኩትር
በጣም እመሰግናለን
ዋው ይሄ የኔ ሀመም ነው አምሰገናለው
Thanks Doc. Very helpful information.
ዶ/ር በምክርህ ሁሌም ሰለምታግዘን እናመሠግንሀለን ይሄን ህክምና ለማግኘት የት እንሂድ አንተሰ የህክምና አድራሻህን ብታስቀምጥልን እባክህ አመሠግናለሁ
ሰላም ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ አገላለፅህ ደስ ሲል በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ክበርልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ያረብ
🎉
Thank you so very much Dr.🎉😊
Thank you so much such a very good info brother ❤❤
Thank you Dok!
❤❤እናመሰግናለን
ዶክተር ሰላምሕ ይብዛ ትከሻዪን የጠዘጥዘኛል ስለመልካምምክርሕ አመሰግናለሁ
መፍትሄውንንገረንዶክተርዬ
❤❤❤❤አላህ እረጆም እድሜ ይስጥህ ድክተር
A fantastic help many thanks .and I will try it ❤❤
በጠም እናመሰግናለን
ውድ ዶ/ር ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችኝ አባክህን ኮሜንት የጻፍኩልህ ታነበዋለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ እና እኔ እጄ ተይዣለው ቀኝ እጄ ክትባት የምንከተብበት ቦታ ላይ በጣም አሞኛል በጣም የቫይታሚኖች እጥረተ አለብኝ እና በተሎ ማግኘት የምችለው ብተጠቁመኝ በስደት ነው ያለሁትኘ
እናመሰግንሀለን
አሪፍ ትምህርት ነዉ በርታ።ግን Magnesium glycinate እና magnesium citrate ማንኛው ነው የእድሚ ክልል ይጠይቃል ቁርጭምጭሚት ለሚሰማህመም
ሰላም ዶክተር ዳኒ በትምህርትህና በምክርህ ብዙ ተጠቅምናል እናመሰግናለን ? የውስጥ እግር ማቃጠልና መቆርጠም ምክንያቱ ምን ትመክረናለህ ?
❤❤❤thank you
ዶክ እየዉልህ እኔ ጣቴና ሙሉ እግሬ ሳልፈልግ ይንቀሳቀሳል መቆጣጠር ስፈልግ በጣም እጨነቃለሁ በቀኘ በኩል ነዉ ማለቴ ቀኝ እጀና ቀኝ እግሬ እባክህ መፍትሔ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አመስግናለሁ ዶክ በርታ❤
ዶ/ር በጣም ነው ምናመሰግነው አንድ ጥያቄ አለኝ ቀኝ ጡቴ ይደነዝዘኛል የማግኒዢየም እጥረት ነው ህክምና ሄጄ በተደጋጋሚ ቪታሚን ዲ እጥረት ነው ብሎኝ ዶክተር እሱን እየወሰድኩ ነው ግን መደንዘዙ አልተወኝም እግሬም ህመም አለው እና ማግኒዢየም ልወሰድ ወይ?
እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ተሠቃይቸ ልሞት ነው
ዶክተር እኔ አድኛዉ እግሬ ከታች በኩል አብጠት አለዉ አሁን ላይ ማታ ማታ አያስተኛኝም ይጠዘጥዘኛል ይቆረጣጥመኛል ትኩሳትም አለዉ ግዜያዊ ህክምነ ካለዉ እባክህ
ዶ/ር ለነርቭስ ምን መፍትሔ ትነግረኛለህ አመሰግናለሁ
Migraine headaches ነበረብኝ በጣም እሰቃይ ነበር ዶክተሬ magnesium glycinate ብትወስጅ ይጠቅምሻል ብሎኝ ማታ ማታ ተጠቅሜው አንደኛ እንቅልፍ ያስተኛል ሁለተኛ ራስምታቱ 100% ጠፍቶአል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እባካችሁ በራስምታት የምትሰቃዩ ሰዎች ሞክሩት ውጤቱን ታዩታላችሁ ዶክተርዬስ አንተስ ምን ትላለህ?
ሀይ ዶክተር ቫይነምሽን ምትለው የት ልናገኘው እንችላለን ስደት ላይ ነን ያለን ሳላጣም ኣይገኝ በረሃ ላይ የደረቀ ቅጣና ዓደስ በልተን ነው ምንውለው ሌላ መፍተሕ የለውም ሳምንት ኣስቆጠርኩ ጥንቻየ ቁርጥማት ልያሳብደኝ ነው
Potashem ke arerea megejet enhelalean ???
እናመሠግናለን ዶክተር እኔ ማሀል እግሬን በጣም ያመኛል መፍትሄው😢😢
ኧረ እኔ በጣም ተቸግሬያለሁ ሲጀምረኝ የእግሬ መዳፍ በተለይ ከአዉራ ጣቴ ስር በጣም ሲበላኝ(ሲያሳክከኝ) ቆይቶ ወደላይ ሙሉ እግሬን የመደንዝና የመዉረር ነገር አመጣብኝ ሐኪም ጋር ሄጄ ነበር 1ወር የሚዋጥ B1 B6 B12 አንድ ላይ የያዘ መዳኒት ተሰቶኝ ተሽሎኝ ስጨርስ ተመለሰብኝ አሁን ጉልበቴ ውስጥ አልፎ አልፎ ይጠዘጥዘኛል ስቆምም ጎንበስ ብዬ ስራ መሰራት ሰፈልግም በጣም የህመም ስሜት አለዉ ባቴ አካቢ ላይ ጠቆር ያለ የደም ስር ፈጥረብኛል እባክህ ዶክተር የምትመክረኝ ነገር ካለ መላ በለኝ😢
የኔም እግሬንም ጀርበየንም አገቴንም ምን ይሻለኛል
ዶክተር በውስጥ ፈልጌህ ነበር እንዴት ላግኝህ ወንድሜ
አላህ ይስጥህ ወንድማችን
ዶክተር እግሬን መዳፌን በጣም ያቃጥለኛል ማታ ማታ ምንድነው መሥኤው
Questionable info?
ዶክተር ግራ ትከሻየና ግራ ዳሌን እዴ መቆጥቆጥና እዴ ቁርጥማን ይሰማኛል በመኝታ ሠአትና በረፍት ሠአቴ ነው በደብ የሚሰማኝ ባይታሚ ዲ ስጠቀም ነበር ታዞል በፊት አጥቴን ነው ስጋየን አይደለም ህመሙ
የኔና ያቺ ህመም ተመሳሳይ ነው ምን መድሀኒት አገኘሽ በፈጠረሽ የኔ ሙሉ ሰውነቴን ነው
Dr ebaki yene gira eje yidenezibgnal mindnew chigru 🙏🙏🙏
ጠቃሚ እና ተጨማሪ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::
Thank you so very much our proud Doctor for your fast reply. I really appreciate your business 🎉😊
እግሬን ክንታሮት አለብኝ አልፎአልፎ በጣም 6/7ጠቅጠቅ ያረገኛል ሲነሣብኝ ልቤን ይከዳኛል በመርፌ የሚወጋኝ ምንሊሆን ይችላል ዶክተር ላሥቸግርህ ንገረኝ
🙏🙏👍👍
ደክትርእእኔበጣምድብርሽንአለብኛጡቻይይጠዘጥዘኛልአይኔያስክክኛልእደዚከጀምርኛውዲየወርአበባዬምበትክክልአይመጣምክዚጋያግናኛዋል
ይህው መቆም አቅቶኛል ከወገቤ በታች በአጠቃላይ ጠዝጥጦ ሊገለኝነው
ሰላም ዶክተር እናመሰግናል እኔ ግራ እግሬ ላይ ጉልበቴ ስዘረጋው ባቴን ይወጥርኛል ያመኛል ከዛም እመቀመጫየ ላይ አጥንቴ መገጣጠሚው ላይ በጣም ይሰማኛል እና መላ በለኝእና ማግኒዤየም ጨጎራና ና ኩላሊት ላለበት እንደት ይሆናል ??? ያልካቸው ሁሉ እኔ ላይ አሉ ቢበዛ እንጅ አያንስም እና ያለ ሀኪም ትእዛዝ ገቶ መጠቀም ይቻላል ? እባክህ ተባበረኝ ።
ተረከዜ ሊፈነዳ ነው መሄድ አልቻልኩም እባክህ እርዳኝ ሰልክህን አሰቀምጥልኝ
We get Magnizenam from avocado.
ሠውየወጋኝይመሥለኛል
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ተረከዜ ላይ እንደመርፌ ይጠዘጥዘኛል ቀኝ እግሬን በደንብ አያስረግጠኝም ቆሜ ስሰራም ግራ እግሬ ላይ አሸክሜ ነው ምክር ለግሰኝ
መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::
ሰላም ለእናንተ ይሁን፣ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ከጭኔ እስከ ጫማ እግሬ በጣም ይጠዘጥዘኛል በተለይ ሌሊት እንቅልፍ የለኝም ሆስፒታል ሄጄ ብዙ ጊዜ ምርመራ አድርጌያለሁ፣ግን ለሕመሜ ማስታገሻ መድኃኒት አላገኘሁም፣እስኪ ዶክተር ምክር መፍትሔ ሐሳብ እንደምትሰጠኝ በአምላክ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ፣እግዚአብሔር ምሕረቱን ለሁላችንም ይሰጠን።አሜን።
ሰላጣ፣ ለውዝ እንደኔ ሚመገብ ያለ አይመስለኝም ግን ሀይለኛ ቁርጥማት አለኝ
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እኔ ጥያቄዬ ቁጭ ብዬ ሲነሳ ሰውነቴ ሁሉ ይንቋቋል እድሜ 37ነው መላ ካለህ?
@@DRHABESHAINFO እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር 🙏እሺ
የእኔምነው ደም ማነስ መስሎኛል
እድሜየ 33ነው ጀርበየን ያቃጥለኛል ሁለቱንም እጀ ይቆረጥመኛል እጌርን ከቋንጀየ ጀምሮ ያቃጥለኛል ነርቨ ከሆነ ብየ የሁልሸት ጋ ሂጀ ፕሮፈሰር ጉታ አየኝ ምንም ህመም የለብህም ካለኝ በኋላ ማስታገሻ calcium 90ቀንvitamin d50000b2b6b12 ወስጃለሁ ከዛ በኋላ ሲያመኝ አብነት ሄድኩ safitra dayicioለ7ቀን ፊዛ ትራቢም ለ7ቀን ወሰድኩ ግን ለውጥ የለም እንደውም አሁን በጣም እያመመኝ ነው መፍትሄ ካለህ??????????????????????????
ሰላም፣ናሑ ሔኔበጣያቀጥለ ኛል😢😢😢
ዶር ዲሥክ ተብየ እግሬን መቆርጠም መጠዝጠዝ እንቅልፍ አያሥተኛኝም
ምልክቶቹ ያቃጥለኛል ይቆረጥመኛል ከቁርጭምጭሚቴ በለይ አብጦብኝ ነበርየሚቀባ መድሐኒት ስቀባ ነው የተሻለኝ ሌላው ግን እንዳለ ነው
ዶ/ር ሰላምና ጤና ይስጥልኝ እያልኩ ሰላጣን መመገብ ትልቅ ዋጋ ያለው ሆኖ አግቸዋለሁ ታዲያ ከሰላጣው ጋር ስትሮበሪ! ብሉበሪ! አፕል!ኮክ! ሰርዲን! ካሮት! ጨምሬ በፕሮግራም ብመገበውና እርስዎም ሌሎች የሚጬመሩ ካሉ ቢጨምሩበት ከእነዚህም የማያስፈልግ ካለ እንዲቀንሱልን እድሜ ይስጥልኝ አሜን!!!
እረ ዶክተር እኔ እኔ ከጉልበቴ ጀምሮ እስከ ተረከዜ አብጦ ነበር ብያንስ 3 ሳምንት ያህል የሳምባ ምች ተጠቂ ነኝ መዳኒቱ ከጀመርኩ በሗላ ነው ይሄ ችግር የመጣብኝ መዳኒቱ ይሆናል እና ጉበትሽ ታይ ብሎኝ ደም ሰጥቼ ጉበቴ ሰላም ነው እብጠቱ አሁን የለም ጠፍቷል ግን አሁንም ገልበቴ እና መቀመጫዬ ያመኛል እግሬ አልፎ አልፎ ይነዝረኛል አቅም ማነስ ድብርት ጠዋት ጠዋት ሁሌም ሆዴን ያስቀምጠኛል መፍቴው ብትነግረኝ ዶክተር ካላስቸገርኩህ
የሳንባ ምች ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶች እንደ የጎንዮሽ ጉዳቶች የኤሌክትሮላይት ሚዛን መዛባትን ሊያስከትሉ ይችላሉ። እንደ fluoroquinolones ወይም macrolides ያሉ ለሳንባ ምች በብዛት የታዘዙ አንቲባዮቲኮች ወደ ኤሌክትሮላይት መዛባት ያመራሉ፣ በተለይም የፓታሺዬም መጠንን ይጎዳሉ። ምን አልባት ከፓታሺዬም መጠን መውረድ የተነሳ ይሆናል ይህ የተከሰተው ሰላጣን በብዛት ተመገቢ ለውጥ ካልሰጠሽ የፓታሺዬም መጠንሽን ቼክ አስደርጊ እህቴ::
Wow the best Explanation ever. 🎉
እሺ ዶክተር አመስግናለሁ
እኔ ሀይል የለኝም ልሰራ ስል ሀይምሮየ አይታዘዘኝም
በናትህ.እኔም.ቀኝ.እግሬከጉልበቴ.በላይይጠዘጥዘኛል.በቃ.መቆም.እስኪያቅተኝ በጣም.ያሰቃየኛል.መፍቴ.ካለህ.ወድም።
እግሬን ኤጎትተኛል ምን በሽታ ነው
እኔም እንደዛ አርጎኛል መፍትሄ አገኛሽ
ዶክተር እኔ ግራ ጉልበቴ ህመም አለኝ በጣም ከማህፀን እጢ ጋር ተያያዥነት ይኖረዋል እንዴትስ ልለየው የ ቪታሚን እጥረት ካልሆነስ
እኔ መጠዝጠዝ ብቻ አይደለም እብጠትም አለኝ. እና 😢😢😢
😢😢😢እኔም
Pp😊
Thank you Doctor
ዘመንህ ይባረክ አቦ በጣም በጣም ነው የተጠቀምኩበት ማብራሪያህ ይገርማል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም እናመስግናልን ደኩትር
በጣም እመሰግናለን
ዋው ይሄ የኔ ሀመም ነው አምሰገናለው
Thanks Doc. Very helpful information.
ዶ/ር በምክርህ ሁሌም ሰለምታግዘን እናመሠግንሀለን ይሄን ህክምና ለማግኘት የት እንሂድ አንተሰ የህክምና አድራሻህን ብታስቀምጥልን እባክህ አመሠግናለሁ
ሰላም ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ አገላለፅህ ደስ ሲል በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ክበርልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ያረብ
🎉
Thank you so very much Dr.🎉😊
Thank you so much such a very good info brother ❤❤
Thank you Dok!
❤❤እናመሰግናለን
ዶክተር ሰላምሕ ይብዛ ትከሻዪን የጠዘጥዘኛል ስለመልካምምክርሕ አመሰግናለሁ
መፍትሄውንንገረንዶክተርዬ
❤❤❤❤አላህ እረጆም እድሜ ይስጥህ ድክተር
A fantastic help many thanks .and I will try it ❤❤
በጠም እናመሰግናለን
ውድ ዶ/ር ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችኝ አባክህን ኮሜንት የጻፍኩልህ ታነበዋለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ እና እኔ እጄ ተይዣለው ቀኝ እጄ ክትባት የምንከተብበት ቦታ ላይ በጣም አሞኛል በጣም የቫይታሚኖች እጥረተ አለብኝ እና በተሎ ማግኘት የምችለው ብተጠቁመኝ በስደት ነው ያለሁትኘ
እናመሰግንሀለን
አሪፍ ትምህርት ነዉ በርታ።ግን Magnesium glycinate እና magnesium citrate ማንኛው ነው የእድሚ ክልል ይጠይቃል ቁርጭምጭሚት ለሚሰማህመም
ሰላም ዶክተር ዳኒ
በትምህርትህና በምክርህ ብዙ ተጠቅምናል እናመሰግናለን
? የውስጥ እግር ማቃጠልና መቆርጠም ምክንያቱ ምን ትመክረናለህ ?
❤❤❤thank you
ዶክ እየዉልህ እኔ ጣቴና ሙሉ እግሬ ሳልፈልግ ይንቀሳቀሳል መቆጣጠር ስፈልግ በጣም እጨነቃለሁ በቀኘ በኩል ነዉ ማለቴ ቀኝ እጀና ቀኝ እግሬ እባክህ መፍትሔ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አመስግናለሁ ዶክ በርታ❤
ዶ/ር በጣም ነው ምናመሰግነው አንድ ጥያቄ አለኝ ቀኝ ጡቴ ይደነዝዘኛል የማግኒዢየም እጥረት ነው ህክምና ሄጄ በተደጋጋሚ ቪታሚን ዲ እጥረት ነው ብሎኝ ዶክተር እሱን እየወሰድኩ ነው ግን መደንዘዙ አልተወኝም እግሬም ህመም አለው እና ማግኒዢየም ልወሰድ ወይ?
እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ተሠቃይቸ ልሞት ነው
ዶክተር እኔ አድኛዉ እግሬ ከታች በኩል አብጠት አለዉ አሁን ላይ ማታ ማታ አያስተኛኝም ይጠዘጥዘኛል ይቆረጣጥመኛል ትኩሳትም አለዉ ግዜያዊ ህክምነ ካለዉ እባክህ
ዶ/ር ለነርቭስ ምን መፍትሔ ትነግረኛለህ አመሰግናለሁ
Migraine headaches ነበረብኝ በጣም እሰቃይ ነበር ዶክተሬ magnesium glycinate ብትወስጅ ይጠቅምሻል ብሎኝ ማታ ማታ ተጠቅሜው አንደኛ እንቅልፍ ያስተኛል ሁለተኛ ራስምታቱ 100% ጠፍቶአል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እባካችሁ በራስምታት የምትሰቃዩ ሰዎች ሞክሩት ውጤቱን ታዩታላችሁ ዶክተርዬስ አንተስ ምን ትላለህ?
ሀይ ዶክተር ቫይነምሽን ምትለው የት ልናገኘው እንችላለን ስደት ላይ ነን ያለን ሳላጣም ኣይገኝ በረሃ ላይ የደረቀ ቅጣና ዓደስ በልተን ነው ምንውለው ሌላ መፍተሕ የለውም ሳምንት ኣስቆጠርኩ ጥንቻየ ቁርጥማት ልያሳብደኝ ነው
Potashem ke arerea megejet enhelalean ???
እናመሠግናለን ዶክተር እኔ ማሀል እግሬን በጣም ያመኛል መፍትሄው😢😢
ኧረ እኔ በጣም ተቸግሬያለሁ ሲጀምረኝ የእግሬ መዳፍ በተለይ ከአዉራ ጣቴ ስር በጣም ሲበላኝ(ሲያሳክከኝ) ቆይቶ ወደላይ ሙሉ እግሬን የመደንዝና የመዉረር ነገር አመጣብኝ ሐኪም ጋር ሄጄ ነበር 1ወር የሚዋጥ B1 B6 B12 አንድ ላይ የያዘ መዳኒት ተሰቶኝ ተሽሎኝ ስጨርስ ተመለሰብኝ አሁን ጉልበቴ ውስጥ አልፎ አልፎ ይጠዘጥዘኛል ስቆምም ጎንበስ ብዬ ስራ መሰራት ሰፈልግም በጣም የህመም ስሜት አለዉ ባቴ አካቢ ላይ ጠቆር ያለ የደም ስር ፈጥረብኛል
እባክህ ዶክተር የምትመክረኝ ነገር ካለ መላ በለኝ😢
የኔም እግሬንም ጀርበየንም አገቴንም ምን ይሻለኛል
ዶክተር በውስጥ ፈልጌህ ነበር እንዴት ላግኝህ ወንድሜ
አላህ ይስጥህ ወንድማችን
ዶክተር እግሬን መዳፌን በጣም ያቃጥለኛል ማታ ማታ ምንድነው መሥኤው
Questionable info?
ዶክተር ግራ ትከሻየና ግራ ዳሌን እዴ መቆጥቆጥና እዴ ቁርጥማን ይሰማኛል በመኝታ ሠአትና በረፍት ሠአቴ ነው በደብ የሚሰማኝ ባይታሚ ዲ ስጠቀም ነበር ታዞል በፊት አጥቴን ነው ስጋየን አይደለም ህመሙ
የኔና ያቺ ህመም ተመሳሳይ ነው ምን መድሀኒት አገኘሽ በፈጠረሽ የኔ ሙሉ ሰውነቴን ነው
Dr ebaki yene gira eje yidenezibgnal mindnew chigru 🙏🙏🙏
ጠቃሚ እና ተጨማሪ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::
Thank you so very much our proud Doctor for your fast reply. I really appreciate your business 🎉😊
እግሬን ክንታሮት አለብኝ አልፎአልፎ በጣም 6/7ጠቅጠቅ ያረገኛል ሲነሣብኝ ልቤን ይከዳኛል በመርፌ የሚወጋኝ ምንሊሆን ይችላል ዶክተር ላሥቸግርህ ንገረኝ
🙏🙏👍👍
ደክትርእእኔበጣምድብርሽንአለብኛጡቻይይጠዘጥዘኛልአይኔያስክክኛልእደዚከጀምርኛውዲየወርአበባዬምበትክክልአይመጣምክዚጋያግናኛዋል
ይህው መቆም አቅቶኛል ከወገቤ በታች በአጠቃላይ ጠዝጥጦ ሊገለኝነው
ሰላም ዶክተር እናመሰግናል እኔ ግራ እግሬ ላይ ጉልበቴ ስዘረጋው ባቴን ይወጥርኛል ያመኛል ከዛም እመቀመጫየ ላይ አጥንቴ መገጣጠሚው ላይ በጣም ይሰማኛል እና መላ በለኝ
እና ማግኒዤየም ጨጎራና ና ኩላሊት ላለበት እንደት ይሆናል ??? ያልካቸው ሁሉ እኔ ላይ አሉ ቢበዛ እንጅ አያንስም እና ያለ ሀኪም ትእዛዝ ገቶ መጠቀም ይቻላል ? እባክህ ተባበረኝ ።
ተረከዜ ሊፈነዳ ነው መሄድ አልቻልኩም እባክህ እርዳኝ ሰልክህን አሰቀምጥልኝ
We get Magnizenam from avocado.
ሠውየወጋኝይመሥለኛል
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ተረከዜ ላይ እንደመርፌ ይጠዘጥዘኛል ቀኝ እግሬን በደንብ አያስረግጠኝም ቆሜ ስሰራም ግራ እግሬ ላይ አሸክሜ ነው ምክር ለግሰኝ
መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::
ሰላም ለእናንተ ይሁን፣ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ከጭኔ እስከ ጫማ እግሬ በጣም
ይጠዘጥዘኛል በተለይ ሌሊት እንቅልፍ የለኝም ሆስፒታል ሄጄ ብዙ ጊዜ ምርመራ አድርጌያለሁ፣ግን ለሕመሜ ማስታገሻ
መድኃኒት አላገኘሁም፣እስኪ ዶክተር ምክር
መፍትሔ ሐሳብ እንደምትሰጠኝ በአምላክ
በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ፣እግዚአብሔር
ምሕረቱን ለሁላችንም ይሰጠን።አሜን።
ሰላጣ፣ ለውዝ እንደኔ ሚመገብ ያለ አይመስለኝም ግን ሀይለኛ ቁርጥማት አለኝ
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እኔ ጥያቄዬ ቁጭ ብዬ ሲነሳ ሰውነቴ ሁሉ ይንቋቋል እድሜ 37ነው መላ ካለህ?
መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::
@@DRHABESHAINFO እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር 🙏እሺ
የእኔምነው ደም ማነስ መስሎኛል
እድሜየ 33ነው ጀርበየን ያቃጥለኛል ሁለቱንም እጀ ይቆረጥመኛል እጌርን ከቋንጀየ ጀምሮ ያቃጥለኛል
ነርቨ ከሆነ ብየ የሁልሸት ጋ ሂጀ ፕሮፈሰር ጉታ አየኝ ምንም ህመም የለብህም ካለኝ በኋላ ማስታገሻ calcium 90ቀን
vitamin d50000
b2b6b12 ወስጃለሁ
ከዛ በኋላ ሲያመኝ አብነት ሄድኩ safitra dayicioለ7ቀን ፊዛ ትራቢም ለ7ቀን ወሰድኩ ግን ለውጥ የለም እንደውም አሁን በጣም እያመመኝ ነው መፍትሄ ካለህ??????????????????????????