ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክ ዶክተርየ እኔ በጣም ጉልበቴን ያመኛልለትንሽ ደቂቃ ቆሜመስራት አልቻልኩም እንድሁም ከመታጠቂያዬ በታች ቁርጥያለነዉሚመስለኝ ምንም ሀኪምአልሔድኩም ሰዉቤትነዉ ምሰራዉ ጎበስቀና ራሱ ሊከለክለኝ ነዉ በተለይ መቀመጫዮ ዉስጥ በጣምይሰማኛል እባክህ መፍትሔዉን ንገረኝ በፈጣሪስም እዳታልፈኝ
መፍቴ ከገኜሽ ውድ እኔም ልሞት ነው
😮😅😮😮🎉😢😅🎉😅🎉😢😅🎉 4:59 😮🎉😅
@@RahelWondmu መፍቴ አለ ወይ?😁😁😆😆
እረ ለኔም ንገሩኝ በጣም አስቸግሮኛል
@@حليمهحسن-ر7ث መፍቴው አላህ ብቻ ውድ እኔም በሰው ቤት ተሰቀየው
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ኑርልን!!!
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይሥጥልን።
በጣም እናመሠግናለን
በጣም ነው እማመሰግነው❤❤❤
ተባረክ ዶክተር በጣም አመሰግናለዉ
ohhhh here eni alchalkum maryamn betam new miamegn🥺🥺🥺tebarekln
ወንድም እናመሰግናለን
ዶክተርየ እናመሰግናለን
Thanks for all your information very helpful.
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ❤❤❤❤
እናመሰግናለን 9:39 9:39 9:39
Thank you for sharing it’s very helpful have all pain
እናመሰግናለን ዶክተር
Enameseginal Dr
በጣም የቁርጥማት ችግር አለን ለሁለት አመት ያህል አለማቋረጥ Magnesium Citrate እሚባለውን እወስዳለሁ ግን ይሄ ነው እሚባል ለውጥ የለውም። በርግጥ በጣም ቀዝቃዛ ሃገር ነው እምኖረው።😊
የ ቫይታሚ D መጠንሽን ብትታይ መልካም ነው
Thanks so much Dor.🎉🎉
እድሜ ይ ስ ጥ ህ ዶክተር
በጣም እናመሰግናለን
Selam doctor lejoch lay yekesetal eday yeni lej 7 ametu new
For how money days ihave taken magnesium glycinate doctor place can you explain ...... Thank you !!!
1-3 weeks
BETAM ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
Dekter tebarek❤❤❤
Thank you 🙏🏼
Thank you doctor❤
ዱ/ ር በጣም እናመሰግናለን እኔ ብዙ ግዜ ነው እግሬን ህመም ከጀመረኝ ህክምና ህጄ የተሰጠኝ መድሃኒት ወስጀም አልተሻለኝ አሁንም ድጋሜ ስሄድ እረፍት ያስፈልግሻል እስፖርት ሰሪ በቃምንም መፍትሄ የለውም መድሃኒቱ ካላሻለሽ ተባልሁኝ እናም በቀን 5 አይነት እስፖርት በቀን 3ትግዜ ስሪ እና ደሞ ደረጃ ላይና ታች መውረድ አይቻልም ተባልሁኝ እነስኪ በካልሴም የበለፀጉ ምግቦችን ብትነግረን ላለመመገብ ማግንዢየም ደሞ ከምን ምግቦች እናግኛለን
እናመሰግናለን ዶር
God bless you! Thanks!
Mrt info dr
ዶክተር እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን🌻
ዳክተር መድሀኒቱን ላገኘው አልቻልኩም ሌላ አይነት ካለው ፃፍልኝ
ዶክተር እጄን እና እግሬ መዳፍ ያቃጥለኛል ይጠዘጥዘኛል እባክህ መፍትሄው አማክረኝ
እናመሰግን አለን ዶ/ር ሁለቱ እግሮቸ ከጉልበቴ በታች ሁለቱም በቸመሳሳይ ብዙ ከቆምኩ ቡና&አልኮል ከጡጣሁ የደም ስሮቸ በጥቁር ደም መስመር ይወጠርና የማቃጠል ስሜት/የመብላት ስሜት ይፈጥራል መፍትሄ ካሎት
Thank you for advice 👍
ዶክተር በአላሕ መልሥልኝ እጄ ድዝዝ እና እንዴ ቃሪያ ውስጡ ይለበልበኛል በጣም ሌሊትም ሥነቃ ድዝዝ ብሎ ቁርጥማን አለው መፍትሔውን በአላሕ ጭንቅ ብሎኝ ነው መልሥልኝ
Vitamin 1, 6 and 12 አንድ ላይ ሆኖ ከለ እሱን ከፋርማሲ ገዝተህ ውሰድ። በተጨማሪም ስኳር የሚባል አሶግድ አሱ በጣም ህመም አባባሽ ነው
Thank you Dr
ዶክተር የግራ እግሬን ከጉልበቴ ጀምሮ ይበርደኛል ጉልበቴንም ለማጠፍ ስልያመኛል መፍትሄ ካለ
ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው
ደ/ር የምትለቃቸውን ሁሌም እከታተላለሁ የተወሰነ ከቆምኩ መረገጫየን በጣም የጠዘጥዘኛል በተለይ ሙቀት ካለ እባክህ መድሀኒቱን ንገረኝ
thanks Doctor
እናመሰግናለን ዶክተር 👏 ኧረ ስሰግድ ጉልበቴ በጣም ቅጭጭጭ የሚል ድምፅ አለዉ ከታች እግሬ በስተቀኝ በኩል ከቁርጭጪሚቴ በታች ያመኛል ይወጋኛል ቁጭ ብየ ስነሳ ያስነክሰኛል የምን ችግር ነዉ???
ጠቃሚ ማብራሪያዎችን ይዤ ቀርባለው
በአላህ ውዴ ተሻለሽ ወይ
ሰላም
Enamesginalen Dr.
ሰላም ዶ/ር መቸም መልስ እንኳን አትሰጡም ግን ዕድሌ ልሞክር ምንድ ነው ስፒናች ስመገብ ሰውነቴ የሚጠዘጥዘኝ እንደ መርፌ ይወጋኛል ለምንድ ነው ?
በውስጡ oxalate አለው አንዳንድ ሰዎች ለእዚህ ንጥረ ነገር sensitive ናቸው ከዛም ጋር ተያይዞ ይሄ ሊከሰት ይችላል:: ሌላው በመጀመርያም ከኩላሊት ጋር ተያይዞ የኩላሊት ጠጠር, infection እና ተመሳሳይ ችግር ያለባቸው ሰዎች ይሄ ስሜት ሊብስባቸው ይችላል::
@@DRHABESHAINFO እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ የኩላሊት ጠጠር አለሽ ከተባልኩኝ ቆይተዋል ግን ከእንቁላል ሰጋ ቅቤ ወተት ስጋ የመሳሰሉት በጣም እንድርቅ ተነግሮኛል እና ለዛም ነው ወደ አታክልት ያዘነበልኩት የተገደድኩት እና መልካም ቀን 🙏
Yet magget enchlalen doctor ebakh farmaci atchalew
እናመሠግናለን ዶክተር ጡንቻዬን በጣም ያመኛል ቫይታሚን ቢ 12 መውሰድ ጥሩ ነው እንዴ እባክህ መልሰልኝ 8:48
ሰላም ላንቺ ይሁን እዚህ ቪዲዮ ላይ የጠቀስኩት መድሃኒት መፍትሄ ይሰጥሻል magnesium glycinate በጠቀስኩት መንገድ ተጠቀሚ
እናመግናለን የኔ ወንድም አለም❤❤❤❤❤✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️እኔ እራሱ ያመኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ከጉልበቴ በላይ እስከ መቀመጫዬ መገጣጠሚያ ያለው ቦታ ቀኝ እግሬ ብቻ አልፎ አልፎ የመደንዘዝ እና የማቃጠል እግሬ ጭራሽ አለ መታዘዝ ይጀምርብኛል ምን ይሆን?መፍትሄ ካለው
ዶ/ር እባክህ እጄን እግሬን ጣቶቼን በጣም እየታመምኩ ነው ጣቶቼ አልታዘዝ ይሉኛል ነርቭ ነው የተባልኩት እስቲ ስለዚህ እስቲ ምን ማድረግ አለብኝ የሚጠቅመኝ መድሀኒትካለ ቢመክሩኝ የደም አይነቴ B+ ነው አመሰግናለሁ
ጠቃሚ ሀሳቦችን ይዤ ቀርባለው
doctor please I Have eye problem please help me
ኤምሎዲፒን የሚል የደም ግፊት መዳኒት እወስዳለሁ እግረሬን በጣምነው የምታመመው
እኔም አምሎዶፒን ሚባለው መዳኒት ከጀመርኩ 4ወር ሆኖኛል ግን እግሬ ያቃጠለኛል ይጠዝጠዝኛል 😢😢😢😢😢
Bewisxi lawarakii feligee new amarinya matsafi alichilmi adaraa lakiliyni silikii quxirii
አመሰግነለሁ ዶክተር እኔበጣም ከምልህበላይ ጉልበቴንያቃጥለኛል ተረከዜንም እደዛዉ በጣምያቃጥለኛል ሀኪቤትሄጀነበር ግንምንምአላሻለኚም ክኒንና የሚቀባሰተዉኛል ለዉጥየለዉም የናትህ አግዘኚ ስደትላይነዉያለሁት አትለፈኚ በጣምእየተሰቃየሁነዉ
balefew sile aye yakerebikewin lagenew alchalkum
እብጠት ያለዉሣ ዶክተር ብትመልሥልኝ ደሥ ይለኛል ሥራመድ አያመኝም ግን አብጧል ከቁርጭምጭምቴ በላይ ነዉ አሁን ግን እያቃጠለኝ ነዉ እብጠቱም ጨመረ ሦሦት ቀን ሁኖታል
አድሜና ጤና ይሰጥልን ከመቀመጫዬ በታች መገጣጠሚያለይ በጣም ያመኛል አልተኛም ህክምና ሄጄ መፍቴ አላገኘሁም መፍቴ አገኛየው ደ/ር
Where in addis ababa can one find magnisium glycinate?
Pharmacy
ስላም ወንድም። እኔባትናባቴን። እየጠዘጠዘኝ። ነውተረከዝናተረከዜንምን። ላድርግመፍትሄውን
ዶክተሮ ሪህ የሚባለው በሽታ ዩሪክአሲድ ለማለት ነው ከዚህጋ ይገናኛልዴ
ዶክተር እግሬ ከተረከዜ አካባቢ መሀል ላይ ቁርጥማትና ማቃጠል ስሜት አለው ምን ላድርግ
Le metateba enate yemekerali medanitu
አማሰግነለሁ ስልክ ብታኑርልን ለመመከርይራደንነበር
ክቡር ዶክተር እግሬ ህመም ከጀመረኝ 8 ወር ይሆነዋል መንስኤዉ ከባድ ብርት ሳነሳ በጎሎይ ላይ ቋ የሚል ድምፅ ተሰምቶኝ ነበር
አናመሠግን አለን በተለይ 45እስ50 ድረስ ይህመም ይጀምራን
ዶር የኔ ችግር የቆየ ነው ቁጢጥ ማለት አልችልም ጉልበቴ ጆይንቱ በጣም ያመኛል ስራመድ ይወጋኛል አጥንቴ ይጦሃል በፊት ብዙ መርፌ ተወግቻለሁ ለተወሰኑ ጊዜያቶች ሰላም ይሰማኛል ግን ተመልሶ ያው ነው ምን ትመክረኛለህ??
በጣም ይጠዘዝኛል ደኩተር ሀኪም ቤትም በተለያየ ግዜ ሄድኩ መርፌ በተጋጋሚ ተወጋሁ ግን መፍትሄ የለውም ከጉልበቴ በታች ነው ጡንቻው ነው
የዕግር መገጣጠሚያስ ማግነዠም ከምን ከምንፖታሼም ከምን ከምን እናገኛለን
Magnisium glycinate ኢትዮጵያ ይገኛል ወይ?
መማር ለውጥ እሜባለው ለዝብ ማስተማርነው
Ine makatalim mekortemim alebign
ዶ/ር ልጄን ቁርጥማት በጣም ያስቸግረዋል ከጉልበቱ በታች ነው የሚያመው እድሜው 5 አመት ነው ምን ላድርግለት
ወደ ህክምና ውሰጂው ይሄ ምን ጥያቄ አለው
ዶ/ር ሰላም የነገርከን ምልክቶች የራሴን ነው ትከሻዬን የቀኝ አጅ ቁርጥማት ማቃጠል ብርድ እግሬን እ/ር ይስጥህ
ዶክተር በጉዞ ላይ እያለሁ የግራ እግሬ ያመልጠኛል ለተወሰነ ደቂቃ ይመለሳል እንደው እስቲ መፍቴሄው ለግሰኝ። አመሰግናለሁ
አመሰፍኔለሁ❤
እኔ እጄ ድንገት ዛል ይላል እግሬን ከተረከዜ ከፍ ብሎ ልክ እንደ ስብራት ያመኛል እግሬን ዉጥር ሳዴርገዉ።እንደ አጥንት ይወጋኛል ጀርባዬን ያመኛል ከትክሻዬ መሃል ይወረኛል ያቃጥለኛል ግን ሃኪም የአጥንት መሳሳት ነዉ ብሎኝ ነበር??
❤❤❤❤❤
ዶክተር እኔ ስተኛ ይበርደኛል ያልበኛል ቀን ቀን ደም ጀርባዬ ትከሻዬ የቃጥለኛል ዶክተር እባክህ መፍትሄ ካለ እንቅልፍ ያስቸግረኛል
ሠላም ጨጋራ ባክቴርያ ተመርመሪ ከኔ ተመሣሣይ ነው
እስቲ አድራሻህ ላክልኝ።
ለጊዜው ከሀገር ውጭ ነኝ
ዶክተር እግሬና እጄን የመዉር ስሜት ከጀመረኝ አንድ አመት ሆነኝ ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለሁ።
ዶክተር ምንም አዮነት ህመም አይሠማኝም የሚሰማኝም የሚሠማኝ ስራመድ ነው
Yet ygegnal egna hager ale? atawt felge
በጠም አማሠግነለሁ ግንበአካል አግኝቼ ማመከርእፈልገለሁ
Er dokter wegeben eyamemegn neber ahun demo egren jemreg tnsh kekomk yamegnal sramedm tnsh menged heje arfalehu ena evakhn yetkeskew medanit yihonegnal evakhn melslgn
መዳኒቱን ያለሀኪም ትዛዝ መግዛት ይቻላል?? ኢትዮጵያ ነኝ በጣም ነው ቁርጥማት ሚያስቸግረኝ
Yes, ከ Pharmacy
ዶክተር እግሬ ከተረከዜ ጀምሮ ይደነዝዘኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤
D/r ከጉልበቴ በታች በጣም ይበርደኛል ቁርጥማቱ እንዳለ ሆኖ
መፍትሔ አገኘሽ? እኔም እንደ አንቺ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ። መፍትሔ ካገኘሽ እባክሽ እንዳትረሽኝ
ሰላም ዶክተር የእግሬ ጡንቻ የመጀመሪያ ቀን እግሬን መዘርጋት ከለከለኝ አመመኝ በእጄ ጫንጫን አረኩት ተወኝ በድጋሚ ከእቅልፌ ስነሳ እግሬን ለመዘርጋት ስሞክር አልቻልኩም ቀኑሙሉ አመመኝ እና ከዋላ ጡቻዬላይ ደምስሬ ጠቁሮነበር እባክህን አተለፈኝ
እር ሰውነቴን ሁሉ እያቃጠለኝ ነው በማርያም ምን ላድርግ ንገርኝ
ዶክተር ጉልበቴን ጀምሮ በቀኝ እግሬ ላይ በጣም ያቃጥለኛልየቢታሜን ዲ እጥረት ነዉ ብለዉ ቢታሜኑንእየወሰድሁ ነዉ ነገር ግን ለዉጥ የለዉም ማቃጠሉ ?
@@DRHABESHAINFO እሽ አመሰግናለሁ ዶክተር
@@DRHABESHAINFOዳክተር እባክዎ በውጭው አለም ነው ምኖረው ጎልብእቴን ያመኛል ለረዝኝ አመት እናMRI አርጌ ጎልበቴ ውስጥ የሆነ ነገሩ ጉዳት ደርሳበትል እና ስርጀሪ ማረግ ግድ ነው ወይ ውጤቱ የቴሌግራም ቻናሎት ላይ ልኬሎት ቢያዩልኝ እቦክዎ ወይም ዎትስአፕ ካልዎ ይላኩልኝ እያመመኝ ነው ከይቅርታ ጋ
@@hawibalcha2721 no surgery please magnesium and batman B
@@mahiyatube3850ahun indet neshi lewut aleshi inem indachi iyamemegn nw
አድራሻህ የት ነው ላማክርህ እፈልጋለሁ
Silkni asqemixilyi eskii
👍👍👍
እኔ ዳሌና ትከሻየን ይለበልበኛል የቆረጥመኛል
👍👍🙏
ከጉልበት ኦፕራስዬን ለማምልጥ መፍትሄው ምንድነው?
ወይ ደኩተር ማላ ቅጡ ተፍቶኛል ጎልበቴን በጣም ተይዥለሁ
ዶክተር ተቀምጬ ስነሳ ድምፅ አለው
እግር ማሳነሻ
ተባረክ ዶክተርየ እኔ በጣም ጉልበቴን ያመኛልለትንሽ ደቂቃ ቆሜመስራት አልቻልኩም እንድሁም ከመታጠቂያዬ በታች ቁርጥያለነዉሚመስለኝ ምንም ሀኪምአልሔድኩም ሰዉቤትነዉ ምሰራዉ ጎበስቀና ራሱ ሊከለክለኝ ነዉ በተለይ መቀመጫዮ ዉስጥ በጣምይሰማኛል እባክህ መፍትሔዉን ንገረኝ በፈጣሪስም እዳታልፈኝ
መፍቴ ከገኜሽ ውድ እኔም ልሞት ነው
😮😅😮😮🎉😢😅🎉😅🎉😢😅🎉 4:59 😮🎉😅
@@RahelWondmu መፍቴ አለ ወይ?😁😁😆😆
እረ ለኔም ንገሩኝ በጣም አስቸግሮኛል
@@حليمهحسن-ر7ث መፍቴው አላህ ብቻ ውድ እኔም በሰው ቤት ተሰቀየው
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ኑርልን!!!
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይሥጥልን።
በጣም እናመሠግናለን
በጣም ነው እማመሰግነው❤❤❤
ተባረክ ዶክተር በጣም አመሰግናለዉ
ohhhh here eni alchalkum maryamn betam new miamegn🥺🥺🥺tebarekln
ወንድም እናመሰግናለን
ዶክተርየ እናመሰግናለን
Thanks for all your information very helpful.
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ❤❤❤❤
እናመሰግናለን 9:39 9:39 9:39
Thank you for sharing it’s very helpful have all pain
እናመሰግናለን ዶክተር
Enameseginal Dr
በጣም የቁርጥማት ችግር አለን ለሁለት አመት ያህል አለማቋረጥ Magnesium Citrate እሚባለውን እወስዳለሁ ግን ይሄ ነው እሚባል ለውጥ የለውም። በርግጥ በጣም ቀዝቃዛ ሃገር ነው እምኖረው።😊
የ ቫይታሚ D መጠንሽን ብትታይ መልካም ነው
Thanks so much Dor.🎉🎉
እድሜ ይ ስ ጥ ህ ዶክተር
በጣም እናመሰግናለን
Selam doctor lejoch lay yekesetal eday yeni lej 7 ametu new
For how money days ihave taken magnesium glycinate doctor place can you explain ...... Thank you !!!
1-3 weeks
BETAM ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
Dekter tebarek❤❤❤
Thank you 🙏🏼
Thank you doctor❤
ዱ/ ር በጣም እናመሰግናለን እኔ ብዙ ግዜ ነው እግሬን ህመም ከጀመረኝ ህክምና ህጄ የተሰጠኝ መድሃኒት ወስጀም አልተሻለኝ አሁንም ድጋሜ ስሄድ እረፍት ያስፈልግሻል እስፖርት ሰሪ በቃምንም መፍትሄ የለውም መድሃኒቱ ካላሻለሽ ተባልሁኝ እናም በቀን 5 አይነት እስፖርት በቀን 3ትግዜ ስሪ እና ደሞ ደረጃ ላይና ታች መውረድ አይቻልም ተባልሁኝ እነስኪ በካልሴም የበለፀጉ ምግቦችን ብትነግረን ላለመመገብ ማግንዢየም ደሞ ከምን ምግቦች እናግኛለን
እናመሰግናለን ዶር
God bless you! Thanks!
Mrt info dr
ዶክተር እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን🌻
ዳክተር መድሀኒቱን ላገኘው አልቻልኩም ሌላ አይነት ካለው ፃፍልኝ
ዶክተር እጄን እና እግሬ መዳፍ ያቃጥለኛል ይጠዘጥዘኛል እባክህ መፍትሄው አማክረኝ
እናመሰግን አለን ዶ/ር ሁለቱ እግሮቸ ከጉልበቴ በታች ሁለቱም በቸመሳሳይ ብዙ ከቆምኩ ቡና&አልኮል ከጡጣሁ የደም ስሮቸ በጥቁር ደም መስመር ይወጠርና የማቃጠል ስሜት/የመብላት ስሜት ይፈጥራል መፍትሄ ካሎት
Thank you for advice 👍
ዶክተር በአላሕ መልሥልኝ እጄ ድዝዝ እና እንዴ ቃሪያ ውስጡ ይለበልበኛል በጣም ሌሊትም ሥነቃ ድዝዝ ብሎ ቁርጥማን አለው መፍትሔውን በአላሕ ጭንቅ ብሎኝ ነው መልሥልኝ
Vitamin 1, 6 and 12 አንድ ላይ ሆኖ ከለ እሱን ከፋርማሲ ገዝተህ ውሰድ። በተጨማሪም ስኳር የሚባል አሶግድ አሱ በጣም ህመም አባባሽ ነው
Thank you Dr
ዶክተር የግራ እግሬን ከጉልበቴ ጀምሮ ይበርደኛል ጉልበቴንም ለማጠፍ ስልያመኛል መፍትሄ ካለ
ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው
ደ/ር የምትለቃቸውን ሁሌም እከታተላለሁ የተወሰነ ከቆምኩ መረገጫየን በጣም የጠዘጥዘኛል በተለይ ሙቀት ካለ እባክህ መድሀኒቱን ንገረኝ
thanks Doctor
እናመሰግናለን ዶክተር 👏 ኧረ ስሰግድ ጉልበቴ በጣም ቅጭጭጭ የሚል ድምፅ አለዉ ከታች እግሬ በስተቀኝ በኩል ከቁርጭጪሚቴ በታች ያመኛል ይወጋኛል ቁጭ ብየ ስነሳ ያስነክሰኛል የምን ችግር ነዉ???
ጠቃሚ ማብራሪያዎችን ይዤ ቀርባለው
በአላህ ውዴ ተሻለሽ ወይ
ሰላም
Enamesginalen Dr.
ሰላም ዶ/ር መቸም መልስ እንኳን አትሰጡም ግን ዕድሌ ልሞክር ምንድ ነው ስፒናች ስመገብ ሰውነቴ የሚጠዘጥዘኝ እንደ መርፌ ይወጋኛል ለምንድ ነው ?
በውስጡ oxalate አለው አንዳንድ ሰዎች ለእዚህ ንጥረ ነገር sensitive ናቸው ከዛም ጋር ተያይዞ ይሄ ሊከሰት ይችላል:: ሌላው በመጀመርያም ከኩላሊት ጋር ተያይዞ የኩላሊት ጠጠር, infection እና ተመሳሳይ ችግር ያለባቸው ሰዎች ይሄ ስሜት ሊብስባቸው ይችላል::
@@DRHABESHAINFO እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እኔ የኩላሊት ጠጠር አለሽ ከተባልኩኝ ቆይተዋል ግን ከእንቁላል ሰጋ ቅቤ ወተት ስጋ የመሳሰሉት በጣም እንድርቅ ተነግሮኛል እና ለዛም ነው ወደ አታክልት ያዘነበልኩት የተገደድኩት እና መልካም ቀን 🙏
Yet magget enchlalen doctor ebakh farmaci atchalew
እናመሠግናለን ዶክተር ጡንቻዬን በጣም ያመኛል ቫይታሚን ቢ 12 መውሰድ ጥሩ ነው እንዴ እባክህ መልሰልኝ 8:48
ሰላም ላንቺ ይሁን እዚህ ቪዲዮ ላይ የጠቀስኩት መድሃኒት መፍትሄ ይሰጥሻል magnesium glycinate በጠቀስኩት መንገድ ተጠቀሚ
እናመግናለን የኔ ወንድም አለም❤❤❤❤❤✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️እኔ እራሱ ያመኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ከጉልበቴ በላይ እስከ መቀመጫዬ መገጣጠሚያ ያለው ቦታ ቀኝ እግሬ ብቻ አልፎ አልፎ የመደንዘዝ እና የማቃጠል እግሬ ጭራሽ አለ መታዘዝ ይጀምርብኛል ምን ይሆን?
መፍትሄ ካለው
ዶ/ር እባክህ እጄን እግሬን ጣቶቼን በጣም እየታመምኩ ነው ጣቶቼ አልታዘዝ ይሉኛል ነርቭ ነው የተባልኩት እስቲ ስለዚህ እስቲ ምን ማድረግ አለብኝ የሚጠቅመኝ መድሀኒትካለ ቢመክሩኝ የደም አይነቴ B+ ነው አመሰግናለሁ
ጠቃሚ ሀሳቦችን ይዤ ቀርባለው
doctor please I Have eye problem please help me
ኤምሎዲፒን የሚል የደም ግፊት መዳኒት እወስዳለሁ እግረሬን በጣምነው የምታመመው
እኔም አምሎዶፒን ሚባለው መዳኒት ከጀመርኩ 4ወር ሆኖኛል ግን እግሬ ያቃጠለኛል ይጠዝጠዝኛል 😢😢😢😢😢
Bewisxi lawarakii feligee new amarinya matsafi alichilmi adaraa lakiliyni silikii quxirii
አመሰግነለሁ ዶክተር እኔበጣም ከምልህበላይ ጉልበቴንያቃጥለኛል ተረከዜንም እደዛዉ በጣምያቃጥለኛል ሀኪቤትሄጀነበር ግንምንምአላሻለኚም ክኒንና የሚቀባሰተዉኛል ለዉጥየለዉም የናትህ አግዘኚ ስደትላይነዉያለሁት አትለፈኚ በጣምእየተሰቃየሁነዉ
balefew sile aye yakerebikewin lagenew alchalkum
እብጠት ያለዉሣ ዶክተር ብትመልሥልኝ ደሥ ይለኛል ሥራመድ አያመኝም ግን አብጧል ከቁርጭምጭምቴ በላይ ነዉ አሁን ግን እያቃጠለኝ ነዉ እብጠቱም ጨመረ ሦሦት ቀን ሁኖታል
አድሜና ጤና ይሰጥልን ከመቀመጫዬ በታች መገጣጠሚያለይ በጣም ያመኛል አልተኛም ህክምና ሄጄ መፍቴ አላገኘሁም መፍቴ አገኛየው ደ/ር
Where in addis ababa can one find magnisium glycinate?
Pharmacy
ስላም ወንድም። እኔባትናባቴን። እየጠዘጠዘኝ። ነውተረከዝናተረከዜንምን። ላድርግመፍትሄውን
ዶክተሮ ሪህ የሚባለው በሽታ ዩሪክአሲድ ለማለት ነው ከዚህጋ ይገናኛልዴ
ጠቃሚ ማብራሪያዎችን ይዤ ቀርባለው
ዶክተር እግሬ ከተረከዜ አካባቢ መሀል ላይ ቁርጥማትና ማቃጠል ስሜት አለው ምን ላድርግ
Le metateba enate yemekerali medanitu
አማሰግነለሁ ስልክ ብታኑርልን ለመመከርይራደንነበር
ክቡር ዶክተር እግሬ ህመም ከጀመረኝ 8 ወር ይሆነዋል መንስኤዉ ከባድ ብርት ሳነሳ በጎሎይ ላይ ቋ የሚል ድምፅ ተሰምቶኝ ነበር
አናመሠግን አለን በተለይ 45እስ50 ድረስ ይህመም ይጀምራን
ዶር የኔ ችግር የቆየ ነው ቁጢጥ ማለት አልችልም ጉልበቴ ጆይንቱ በጣም ያመኛል ስራመድ ይወጋኛል አጥንቴ ይጦሃል በፊት ብዙ መርፌ ተወግቻለሁ ለተወሰኑ ጊዜያቶች ሰላም ይሰማኛል ግን ተመልሶ ያው ነው ምን ትመክረኛለህ??
በጣም ይጠዘዝኛል ደኩተር ሀኪም ቤትም በተለያየ ግዜ ሄድኩ መርፌ በተጋጋሚ ተወጋሁ ግን መፍትሄ የለውም ከጉልበቴ በታች ነው ጡንቻው ነው
የዕግር መገጣጠሚያስ
ማግነዠም ከምን ከምን
ፖታሼም ከምን ከምን እናገኛለን
Magnisium glycinate ኢትዮጵያ ይገኛል ወይ?
Pharmacy
መማር ለውጥ እሜባለው ለዝብ ማስተማርነው
Ine makatalim mekortemim alebign
ዶ/ር ልጄን ቁርጥማት በጣም ያስቸግረዋል ከጉልበቱ በታች ነው የሚያመው እድሜው 5 አመት ነው ምን ላድርግለት
ወደ ህክምና ውሰጂው ይሄ ምን ጥያቄ አለው
ዶ/ር ሰላም የነገርከን ምልክቶች የራሴን ነው ትከሻዬን የቀኝ አጅ ቁርጥማት ማቃጠል ብርድ እግሬን እ/ር ይስጥህ
ዶክተር በጉዞ ላይ እያለሁ የግራ እግሬ ያመልጠኛል ለተወሰነ ደቂቃ ይመለሳል እንደው እስቲ መፍቴሄው ለግሰኝ። አመሰግናለሁ
ጠቃሚ ማብራሪያዎችን ይዤ ቀርባለው
አመሰፍኔለሁ❤
እኔ እጄ ድንገት ዛል ይላል እግሬን ከተረከዜ ከፍ ብሎ ልክ እንደ ስብራት ያመኛል እግሬን ዉጥር ሳዴርገዉ።እንደ አጥንት ይወጋኛል ጀርባዬን ያመኛል ከትክሻዬ መሃል ይወረኛል ያቃጥለኛል ግን ሃኪም የአጥንት መሳሳት ነዉ ብሎኝ ነበር??
❤❤❤❤❤
ዶክተር እኔ ስተኛ ይበርደኛል ያልበኛል ቀን ቀን ደም ጀርባዬ ትከሻዬ የቃጥለኛል ዶክተር እባክህ መፍትሄ ካለ እንቅልፍ ያስቸግረኛል
ሠላም ጨጋራ ባክቴርያ ተመርመሪ ከኔ ተመሣሣይ ነው
እስቲ አድራሻህ ላክልኝ።
ለጊዜው ከሀገር ውጭ ነኝ
ዶክተር እግሬና እጄን የመዉር ስሜት ከጀመረኝ አንድ አመት ሆነኝ ምን ትመክረኛለህ
አመሰግናለሁ።
ጠቃሚ ሀሳቦችን ይዤ ቀርባለው
ዶክተር ምንም አዮነት ህመም አይሠማኝም የሚሰማኝም የሚሠማኝ ስራመድ ነው
Yet ygegnal egna hager ale? atawt felge
በጠም አማሠግነለሁ ግንበአካል አግኝቼ ማመከርእፈልገለሁ
ለጊዜው ከሀገር ውጭ ነኝ
Er dokter wegeben eyamemegn neber ahun demo egren jemreg tnsh kekomk yamegnal sramedm tnsh menged heje arfalehu ena evakhn yetkeskew medanit yihonegnal evakhn melslgn
መዳኒቱን ያለሀኪም ትዛዝ መግዛት ይቻላል?? ኢትዮጵያ ነኝ በጣም ነው ቁርጥማት ሚያስቸግረኝ
Yes, ከ Pharmacy
ዶክተር እግሬ ከተረከዜ ጀምሮ ይደነዝዘኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤
D/r ከጉልበቴ በታች በጣም ይበርደኛል ቁርጥማቱ እንዳለ ሆኖ
ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው
መፍትሔ አገኘሽ? እኔም እንደ አንቺ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ። መፍትሔ ካገኘሽ እባክሽ እንዳትረሽኝ
ሰላም ዶክተር የእግሬ ጡንቻ የመጀመሪያ ቀን እግሬን መዘርጋት ከለከለኝ አመመኝ በእጄ ጫንጫን አረኩት ተወኝ በድጋሚ ከእቅልፌ ስነሳ እግሬን ለመዘርጋት ስሞክር አልቻልኩም ቀኑሙሉ አመመኝ እና ከዋላ ጡቻዬላይ ደምስሬ ጠቁሮነበር እባክህን አተለፈኝ
እር ሰውነቴን ሁሉ እያቃጠለኝ ነው በማርያም ምን ላድርግ ንገርኝ
ዶክተር ጉልበቴን ጀምሮ በቀኝ እግሬ ላይ በጣም ያቃጥለኛል
የቢታሜን ዲ እጥረት ነዉ ብለዉ ቢታሜኑን
እየወሰድሁ ነዉ ነገር ግን ለዉጥ የለዉም ማቃጠሉ ?