ነርቭን ጡንቻን አጥንትን በእጅጉ ለሚጎዳ የማግኒዥየም እጥረት የሚያጋልጡ 5 የተለመዱ ድርጊቶች |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • In this video, we will discuss magnesium deficiency and muscle cramps. I will also provide information on foods that are good sources of magnesium.
    #ለሰውነትቁርጥማትመፍትሄ
    #ለእግርህመምመፍትሄ
    #ለጉልበትህመምመፍትሄ
    #ለጡንቻህመምመፍትሄ #ለአጥንትመሳሳትመፍትሄ
    --------------------------------------------------------------------------
    ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
    ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
    የሁሉ ምርጫ…
    -------------------------------------
    DISCLAIMER; This Channel Does Not
    Promote or encourage Any Illegal
    Activities, all contents provided by this
    Channel is meant for EDUCATIONAL
    PURPOSE Only.
    ------------------------------
    Visuals | elements.envat...
    Voice-over Recording, Audio and Video Production by DR HABESHA INFO
    -----------------------------------------------------------------------------------
    #doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ

ความคิดเห็น • 51

  • @DRHABESHAINFO
    @DRHABESHAINFO  หลายเดือนก่อน +6

    th-cam.com/video/znQnHTZLICc/w-d-xo.htmlsi=DBRjg8uhlad0WJip

    • @werkuyohanis2771
      @werkuyohanis2771 27 วันที่ผ่านมา +2

      Dr yemyawofru mgboch eyalu yemnegrun lemsale enkulal wotet abocado lk endalhone yeserahawun video ayehugn yemyawofrutn eseralhu bleh atahut ena ebakh sertehew kehone btasawukegn yemyawofru mgboch

  • @yaraMOHAMMAD-v9p
    @yaraMOHAMMAD-v9p หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር አንዳንድ ጊዜ ጉልበቴንና ተረከዜን ያመኛል በጣም እስከሚጨንቀኝ ከዚያ ይተወኛል እባክህን ንገረኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  หลายเดือนก่อน +3

      ጠቃሚ እና ውጤታማ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::

    • @yaraMOHAMMAD-v9p
      @yaraMOHAMMAD-v9p หลายเดือนก่อน

      @@DRHABESHAINFO እሽ💗💗💗💗

    • @hayimanotyilimahayimanot3182
      @hayimanotyilimahayimanot3182 28 วันที่ผ่านมา

      ሰውነቴ ላይ ጠጣር ነገረ ያብጥና እራሱ ይጠፋል ሲያብጥግን መጠነኛ ህመም ይሰማኛል ዶክተር ምድነው​@@DRHABESHAINFO

    • @claraayaw4041
      @claraayaw4041 11 วันที่ผ่านมา +1

      ውሀ ቁመሽ አጠጭ

  • @HaWAseIDAssEN
    @HaWAseIDAssEN 22 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለን

  • @bekind3956
    @bekind3956 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr Daniel

  • @MekdesTadesse-p9j
    @MekdesTadesse-p9j หลายเดือนก่อน

    Thank you Doctor dani

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 29 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተርዬ ተባረክ በብዙ ዋውውው ጠቃሚ ምክር ነው

  • @abzabity177
    @abzabity177 24 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ዶክተር እጄ ላይ አተር የመሰለ ክምችት ከለ የምትለኝ ካለ ላስቸግርህ 🙏🙏🙏

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 29 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ሰሞኑን ጉልበቴ ላይ ስራድ የድካም ስሜት እየተሰማኝ ነው መፍትሄ ካለህ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  28 วันที่ผ่านมา

      ተጨማሪ ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል::

    • @EmebetAkanie
      @EmebetAkanie 28 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ያሉት የምርመራ መሣሪያዎች ማግኒዚየም እና ዩርክ አስድን የመመርመር ችሎታ ያላቸው አይደሉም። በሚሰማን ምልክት መድኀኒት መውሰድ የተሻለ ነው። እናመሰግናለን ዶክተር ! ... ማግኒዚየም ሰፕልመንት በአዲስ አበባ ውስጥ ፈልጌ አጣሁት። የት እንደሚገኝ ጠቁመኝ። በተጨማሪም የዩሪክ አስድ መጨመርና የማግኒዚየም እጥረት ምልክታቸው የመመሳሰል ነገር አላቸውና ልዩነታቸውን ከተቻለ አቅርብልን።

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  28 วันที่ผ่านมา

      ለመለየት የሚረዱ ሚዛናዊ መለያዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል:: የማግኒዥየም ሰፕልመንት ምን አልባት ቦሌ አካባቢ የሚገኙ ትላልቅ መድሀኒት መደብሮች ልታገኝ ትችላለክ
      -> ከሀገር ከወጣው ቆየት ብያለው ::

    • @MulushoaGebremedhin-s3i
      @MulushoaGebremedhin-s3i 23 วันที่ผ่านมา

      @@DRHABESHAINFO

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @WudyeMengstie
    @WudyeMengstie หลายเดือนก่อน

    መገጣጠሚያየን የእግሬን ጫማ አንድ ቦታ ላይ መቆም አልችልም እንቅልፍ እንኳን ተኝቼ ውየ ባድርም እንቅልፍ አላጣ ህክምና ሒጅ መስታገሻ ፓናዶል ብቻ ሠጡኝ ግን አላሻለኝም

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  28 วันที่ผ่านมา

      ተጨማሪ ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል::

    • @WudyeMengstie
      @WudyeMengstie 28 วันที่ผ่านมา

      @@DRHABESHAINFO እሽ አመሰግናለሁ
      ተሎ ስራልን ማግንዥየም ካልስየም ዚንክና ቫይታሚን ዲ አንድ ላይ የያዘ ሰፕሌመንት እየወሰድኩ ጉዳት ካለው ልትወው

  • @negussieabebe7400
    @negussieabebe7400 หลายเดือนก่อน +2

    እጄንና ትከሻዬ አካባቢ ውርውር የማለት የመደንዝ ስሜት አሰቸግሮኛል መፍትሄ ቢነግሩኝ ዶክተር

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  28 วันที่ผ่านมา

      ተጨማሪ ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል::

  • @Asres-u7j
    @Asres-u7j 29 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ እኔ ላይ ይታያል እድሜ ይስጥህ

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 21 วันที่ผ่านมา

    ማግንዤም እምትለው አልገባኝም

  • @AloAhmed-p6d
    @AloAhmed-p6d 19 วันที่ผ่านมา

    ቺያ በኛ አገር አለ?

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ዶክተር ተባረክልን ❤

  • @asssss9051
    @asssss9051 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም ጡንቻየን ያመኛል ሀኪም ቤት ሂጀ ነርቨ ነው አሉኝ መርፌ እና ከኒና ሠጡኝ ምንም ለውጥ የለኝም መፍትሄ ካለህ😢

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  28 วันที่ผ่านมา

      ተጨማሪ ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል::

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesifesha25
    @mesifesha25 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር አንድ እግር ይደንዝ ምንም ደንዉ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  28 วันที่ผ่านมา

      ተጨማሪ ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል::

  • @Habtam21
    @Habtam21 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏
    ዶክተር እባክህን የደም መርጋት ከእግራችን ከጉልበታችን በስተኋላ ስር የሚወጣው የደም መርጋት በጣም እያሠቃየኝ ነው መፍተሔ ካለህ !!!

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  หลายเดือนก่อน +1

      ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::

    • @Habtam21
      @Habtam21 หลายเดือนก่อน +1

      @@DRHABESHAINFO እሺ ዶክተር እጠብቃለን አብዛሀኞቻችን አረብ ሐገር ያለን የዚህ በሽታ ተጠቂዎች ነን

    • @sarayohannes8772
      @sarayohannes8772 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😢

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha หลายเดือนก่อน +1

      እረኔም ዶ/ር በፊት የዚህ አይነት ኬዝ የለኝም ነበረ አሁን ግን ከጉልበቴ ከታች ማለትም ወደባቴ በኩል የተወሰነ ረግቶብኛል የሆነ ጫን ስለዉ ደግሞ አለ አይደል የመብላት ባህሪ ያመጣል እከኪዉ እከኪዉ ይለኛል የምር ይገርመኛል

    • @asssss9051
      @asssss9051 หลายเดือนก่อน +1

      እጠብቃለህ ጠክር

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkuyohanis2771
    @werkuyohanis2771 27 วันที่ผ่านมา

    Yelem felekut yemayawofru bleh serahln yemyawofrutn ketay eseralehu bleh satseraln kereh yemyawofru mgboch esty sraln

  • @werkuyohanis2771
    @werkuyohanis2771 27 วันที่ผ่านมา

    Yemyawofru mgboch yeserehaw video atahut endet lagignw

  • @FaithKebede
    @FaithKebede หลายเดือนก่อน

    Thank you Doctor betam tekami tmhrt new indehulgizew

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለለን

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን

  • @sabagessesse3420
    @sabagessesse3420 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው ዶክተር እባክህ ስለ አልትራተስ በቂነገር ካለህ አግዘኝ በጣም እየተቸገርኩነው

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  28 วันที่ผ่านมา

      ተጨማሪ ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል::

  • @kahsagebredessylal7818
    @kahsagebredessylal7818 หลายเดือนก่อน

    Thankyou❤❤❤

  • @AishaMohmad-f6z
    @AishaMohmad-f6z หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ትካሻዬን እግሬን ያመኛል በዛላይ ይጨቀኛል

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  หลายเดือนก่อน +1

      በቀጣይ ትምህርታችን ተጨማሪ እና ሰፍ ያሉ መፍትሄዎችን እንዳስሳለን

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha หลายเดือนก่อน +1

      እረ ዶ/ር የጉልበት ህመም የትከሻና የጀርባ ማቃጠልን በአድ አድርገህ ስራልን ቢድዮ እኔ ትገሻየን በጣም የመገትገትና የመድከም ጀርባየን ከሚባለዉ በላይ ማቃጠል ከምልህ በላይ ያቃጥለኛል 😢ከዛ ጉልበቴን ያመኛል ኡፉፉፉፉ 😢😢😢