አይናችንን ከስሩ የሚያድሱ እይታን የሚያጠሩ 4 ቫይታሚኖች ከምግብ ሚገኙ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @DRHABESHAINFO
    @DRHABESHAINFO  หลายเดือนก่อน +25

    2 ኪሎ ግራም ሳልመን የሚለው 133 ግራም በሚለው ይስተካከል:: ሌላው የምግቦችን መጠን እየለየው የተቀስኩላቹ አንድን ምግብ ብቻ በመመገብ አነዚህን ቫይታሚኖች ለሰውነታችን ማቀበል አስቸጋሪ መሆኑን እንድትረዱ ነው በተቃራኒው ግን ከላይ የጠቀስኩላችሁን ምግቦች በተወሰነም ቢሆን እያቀያየራቹ እና እያመጣጠናቹ ብትመገቡ በተሻለ ደረጃ እነዚህን ቫይታሚኖች ኬሚካሎች ለሰውነታቹ ማቀበል ትችላላቹ በቪዲዮው ላይ እንደ ጠቀስኩላቹ አንዳንድ ምግቦች ከሌሎች አንፃር የተሻለ የቫይታሚ እና ጠቃሚ ኬሚካሎች አላቸው ይህን እንደ መፍትሄ መጠቀምም ያስፈልጋል ቫይታሚን C ግን በቀላሉ አንድ የዘይቱን ፍሬን በመመገብ ለሰውነታችን ማቀበል እንችላለን
    አመሰግናለው!

    • @yonas3556
      @yonas3556 หลายเดือนก่อน

      Thank you doctor, however consuming 7Avocado and 7-9 egg per day is too much and might lead to other side effects

    • @workugebreselassie1999
      @workugebreselassie1999 หลายเดือนก่อน

      😊

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏ዶክተር በናትህ ልጄ አይኑንን ከጀመርው ከ6ውር ጀምሮነወ ሀኪም እውስደዋለው ጠብታ ነወ እሚታዘዝለት የአይን ሀኪምችጋር ወስጄው ነበር 10አመት ሲሞላው ይለቀዋል አሉኝ አሁን ሞላው አለቀቀውም የአይኑ ብሌኑለይ ደም ትይዛለች እኔ በጣም እየጨነቀኝ ነወ ዶክተር በናትህ መላ በለኝ😢😢

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec หลายเดือนก่อน +6

    ዘመንህ ይለምልም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete หลายเดือนก่อน +2

    ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር የአይን ህመም እያስቸገረኘ ነበር የምሰራው ከዚህ በሗላ ያለውን ማስተካከል እችላለሁ

  • @EyosyasPawlos-v9z
    @EyosyasPawlos-v9z หลายเดือนก่อน +3

    ማር ለአይን ጥሩ ነው

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  25 วันที่ผ่านมา

      አብሮ ተያይዞ ሊነሱ የሚገቡ ሀሳቦች አሉ ይዤ የምቀርብ ይሆናል

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @سعاداتيوسف
    @سعاداتيوسف หลายเดือนก่อน +4

    Enamesegnal doctor

  • @Wengel-gv9fk
    @Wengel-gv9fk หลายเดือนก่อน +2

    አመሠግናለሁ ❤

  • @EteneshSebeta
    @EteneshSebeta หลายเดือนก่อน +2

    Thankyou .

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much Dr. for your kind and support I really appreciate it ❤

  • @Addissew-n2x
    @Addissew-n2x หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ አመሰግናለሁ !

  • @SolomonTessema-c4d
    @SolomonTessema-c4d หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing brother especially for me very important

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareke Dr 🎉

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤❤

  • @GiftiMohammad
    @GiftiMohammad หลายเดือนก่อน

    ,,እናመሰግናለን ዶክተተር❤

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MmmTyty
    @MmmTyty หลายเดือนก่อน +1

    thank you doctor ❤❤❤❤

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 หลายเดือนก่อน +1

    Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen

  • @UaeUae-t1y
    @UaeUae-t1y 25 วันที่ผ่านมา

    Dokteer edmena tena ystk❤❤❤❤❤

  • @JemalAdmasu
    @JemalAdmasu หลายเดือนก่อน +1

    Shukran

  • @filimonamekuria6917
    @filimonamekuria6917 หลายเดือนก่อน

    Thanks!! Dr Dani.

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 18 วันที่ผ่านมา

    sirah ybarklih kehulum betkkl ymtakerbew dokter

  • @dagabe2107
    @dagabe2107 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ዶር ግን ይኼን ሁሉ በየቀኑ ነው የምንመገበው - ለምሳሌ 2ኪሎ ሳልመን አሣ, ወዘተ? ኑሮ ውድነቱን ያገናዘበ አማራጭ ካለ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  หลายเดือนก่อน

      2 ኪሎ ግራም ሳልመን የሚለው 133 ግራም በሚለው ይስተካከል:: ሌላው የምግቦችን መጠን እየለየው የተቀስኩላቹ አንድን ምግብ ብቻ በመመገብ አነዚህን ቫይታሚኖች ለሰውነታችን ማቀበል አስቸጋሪ መሆኑን እንድትረዱ ነው በተቃራኒው ግን ከላይ የጠቀስኩላችሁን ምግቦች በተወሰነም ቢሆን እያቀያየራቹ እና እያመጣጠናቹ ብትመገቡ በተሻለ ደረጃ እነዚህን ቫይታሚኖች ኬሚካሎች ለሰውነታቹ ማቀበል ትችላላቹ በቪዲዮው ላይ እንደ ጠቀስኩላቹ አንዳንድ ምግቦች ከሌሎች አንፃር የተሻለ የቫይታሚ እና ጠቃሚ ኬሚካሎች አላቸው ይህን እንደ መፍትሄ መጠቀምም ያስፈልጋል ቫይታሚን C ግን በቀላሉ አንድ የዘይቱን ፍሬን በመመገብ ለሰውነታችን ማቀበል እንችላለን
      አመሰግናለው!

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 2 วันที่ผ่านมา

    የት ይመጣል

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 25 วันที่ผ่านมา

    በርታዱኪተሪ❤❤❤❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ หลายเดือนก่อน +15

    አለህ ከድጋተኛ አደጋ ይጠብቃቹሁ እህቶቼ ደሚሩኝ እስት ስዎደቹሁ

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 15 วันที่ผ่านมา

    ምርጥነው የምፈልገው ነበር ተባረክልኝ አመሰግናለው እኔም ወደዩቱብ ተቀላቅያለው የኔንም ዩቱብ እይልኝ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px หลายเดือนก่อน +5

    በቀን ስንት እንደሆነ አገላለፁ በግልፅ አልተቀመጠም መጠኑ የታዘዘው ይሄ ሁሉ በቀን የምንመገበው ነው ግልፅ አይደለም በጣም ብዙ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  25 วันที่ผ่านมา

      እዚህ ላይ የጠቀስኩት በቀን የምትጠቀሙት መጠንን አይደለም አንድ ምግብን ብቻ በመመገብ እነዚህን ቫይታሚኖች ለሰውነት ማቀበል አስቸጋሪ እንደሆነ እንድንረዳ ነው ምሳሌ የሰጠውት

    • @BH-id8px
      @BH-id8px 24 วันที่ผ่านมา

      @@DRHABESHAINFO አመሰግናለሁ

  • @ButubutuAlex
    @ButubutuAlex 28 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ምክር ነው ነገር ግን ተናጋሪው ቫይታሚን A እና B እንዴት ለይቶ አይጠራም?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  25 วันที่ผ่านมา

      የመጀመርያው ቫይታሚን E ነው አስከትዬ የጠቀስኩት ቫይታሚን A ነው ቪዲዬው ላይ በስህተት እንደሆነና ሁለተኛው ላይ የጠቀስኩት ቫይታሚን A ስለመሆኑ በፅሁፍ ጠቅሻለው

  • @yoannesalta3930
    @yoannesalta3930 หลายเดือนก่อน +1

    ሮዝመሪ እና ፈጦ ጥሩ ነው ይባላል ምን ትላለህ ዶክተር

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  หลายเดือนก่อน

      ጠቃሚ ሀሳቦችን ይዤ ቀርባለው::

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ዶ ርእውቀቱን ስላካፈልከኝን እናመስግናለ የጠራኻቸው ምግቦች አሁን መመገብ እንደምንችል ግልፅነው ውይይት ኑሮከረከሰ እንመገባለን 😂

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  25 วันที่ผ่านมา

      እዚህ ላይ የጠቀስኩት በቀን የምትጠቀሙት መጠንን አይደለም አንድ ምግብን ብቻ በመመገብ እነዚህን ቫይታሚኖች ለሰውነት ማቀበል አስቸጋሪ እንደሆነ እንድንረዳ ነው ምሳሌ የሰጠውት :: ተጨማሪ መረጃዎችን ይዤ ቀርባለው

  • @hanamelaku8715
    @hanamelaku8715 15 วันที่ผ่านมา

    አቮካዶ ፬ ፍሬ በቀን ?

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር
    መጠናቸው ግን በዛብኝ በቀን ያን ሁሉ አቮካዶ እንቁላል አረ ብዙ ነው አማራጭ ሰፕልመንቶችን ብትነግረን

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  25 วันที่ผ่านมา

      እዚህ ላይ የጠቀስኩት በቀን የምትጠቀሙት መጠንን አይደለም አንድ ምግብን ብቻ በመመገብ እነዚህን ቫይታሚኖች ለሰውነት ማቀበል አስቸጋሪ እንደሆነ እንድንረዳ ነው ምሳሌ የሰጠውት :: ተጨማሪ መረጃዎችን ይዤ ቀርባለው

  • @ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ
    @ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ หลายเดือนก่อน +2

    ኑሮ እንደተወደደም እየታሰበበት
    😂ዶክተር ❤እናመሰግናለን

  • @AbrahamAbera-yg7rm
    @AbrahamAbera-yg7rm 26 วันที่ผ่านมา

    የምግቡን መጠን በካኘ ሳይሆን ከመብሰሉ በፊት በሚኖረው ክብደት በግራም ቢገለፅ ጥሩ ነው

  • @netsanetyirga6940
    @netsanetyirga6940 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤👏

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 หลายเดือนก่อน

    Ere ..teyakey alegn.???….9 enkulal yetebalwe cholesterol kefe ayelem wey?….habetamochen lemegedel sera nw wey?…be lela vedio sele enkulal ena cholesterol vedio beteseru 💚💛❤️

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  25 วันที่ผ่านมา

      እዚህ ላይ የጠቀስኩት በቀን የምትጠቀሙት መጠንን አይደለም አንድ ምግብን ብቻ በመመገብ እነዚህን ቫይታሚኖች ለሰውነት ማቀበል አስቸጋሪ እንደሆነ እንድንረዳ ነው ምሳሌ የሰጠውት :: ተጨማሪ መረጃዎችን ይዤ ቀርባለው

  • @teferrajisso7164
    @teferrajisso7164 หลายเดือนก่อน +2

    በቀን ሁለት ኪሎ ሳልመን አልክ።ተሳስተህ ነው?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ላንተ ይሁን በትክክል በስህተት ነው 133 ግራም ሳልመን በቀን ማግኘት ያለብንን የቫይታሚን E መጠን ይሰጠናል:: ሌላው በቪዲዮው ላይ ይህን ሀሳብ ያነሳውት አንድን ምግብ ብቻ ለይቶ በመመገብ አነዚህን ቫይታሚኖች ኬሚካሎች ለሰውነታችን ማቀበል አስቸጋሪ እንደሆን እንድንረዳ ነው ቫይታሚን ሳያካትት

  • @wordofa9340
    @wordofa9340 29 วันที่ผ่านมา

    ቫይታሚን E አሰረዳኸን መልሰህ አሁንም ቫይታሚን E ወይስ A ግልጽ አድርገው.!!!?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  25 วันที่ผ่านมา

      የመጀመርያው ቫይታሚን ነው አስከትዬ የጠቀስኩት ቫይታሚን ነው ቪዲዬው ላይ በስህተት እንደሆነና ሁለተኛው ላይ የጠቀስኩት ቫይታሚን ስለመሆኑ በፅሁፍ ጠቅሻለው::

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን 29 วันที่ผ่านมา

    ሰለሞን አሳ ኦርጅናሉ የሚመጣው ከኖርዌ ነው ውድ ነው ።

  • @asegedechkidane6944
    @asegedechkidane6944 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😘😘😘

  • @wordofa9340
    @wordofa9340 29 วันที่ผ่านมา

    ቆስጣ ሳይሆን ስፒናች የሚባል የቆስጣ ዝርያ ነው ያሳየኸን.!!!

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  25 วันที่ผ่านมา

      ለቪዲዮ እያንዳንዱን ግብአት ማግኘት ቀላል አይደለም ወንድሜ በቻልኩት አቅም የሚቀራረበውን ምስል ይዤ ነው የምቀርበው አድማጭ ከመስማት ባለፈ ምግቡ ምን እንደሆነ እንዲረዳ ነው በፅሁፍም የማካትተው::

  • @geniyeselam4375
    @geniyeselam4375 26 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ቆስጣ ነው እንዴ ?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  25 วันที่ผ่านมา

      Spinach ይባላል የቆስጣ ዝርያ ነው እራሱን ማግኘት ስላልቻልኩ ነው::

  • @اسيناا
    @اسيناا 4 วันที่ผ่านมา

    Thankyou

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 29 วันที่ผ่านมา

    Thank you.

  • @QAtarQa-kj5pq
    @QAtarQa-kj5pq หลายเดือนก่อน

    Thank you dr