አብሮኝ የታክሲ ረዳት የነበረው ጓደኛዬ ዶክተር ሆኜ ሲያየኝ....የታክሲ ረዳት ፣ ሎተሪ አዟሪ ፣ ሊስትሮ ነበርኩ… ዶ/ር ዋሲሁን | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 311

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 หลายเดือนก่อน +57

    ሴፍሻ ተባረክ እንደዚ አይነት ሰዎችን ማቅረብ ብዙዎችን ከተኙበት ያነቃል ተስፋን ይሰጣል 🙏🙏🙏

  • @EjigayehuKebede-e5s
    @EjigayehuKebede-e5s หลายเดือนก่อน +37

    ዶ/ር ዋሲሁን ባንተ ጥንካሬ ውስጥ ባለቤትህን ዮርዲን አያታለሁ ጠንካራ የልጅ አዋቂ የሆነች ልዩ ሚስት አለችህና በጣም እድለኛ ነህ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ 🙏

  • @MultiGt1
    @MultiGt1 หลายเดือนก่อน +67

    በጣም ደስ የሚል ስኬት ነው:: አንተ የምትኖረው ለራስህና ለቤተሰቦችህ ብቻ ሳይሆን አቅም ላጣ ሁሉ ነው:: ታድያ እራስህን ከበሽታ ጠብቅ:: በጣም ወፍረሃል:: diet and exercise አይለይህ ባይ ነኝ::

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ועח
      @ועח หลายเดือนก่อน +1

      👍

    • @seada9327
      @seada9327 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ወላሂ ዶክተር ወዳጀነህ ፍሬ ያለዉ ዛፍ ዝቅ ይላል ሲል ሰምቸ ነበር እዚህ ሰዉ ላይ አየሁት ትህትናዉ እራሱ በጣም የሚያኮራ ሰዉ ነዉ አልሃምዱሊላህ ሀገራችን ሰዉ አላት አንሰዉ ተቸገርን እንጂ መሰሎችህን ያብዛልን ❤❤

    • @tigestkinfe-wv1yz
      @tigestkinfe-wv1yz หลายเดือนก่อน

      በተፈጥሮ ውፍረት የማይጠፋላቸው አሉ በመብላት ባለመብላት አይደለም

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 หลายเดือนก่อน +28

    የሰው ልጅ እስከጣረ ድረስ መድረስ የሚፈልገው ቦታ መድረሱ አይቀርም ጀግና ነህ ዶክተር ለናትህም ለመላው ቤተሰብህ ሁሉ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኛለሁ።

  • @ElsaElsabanjaw
    @ElsaElsabanjaw หลายเดือนก่อน +20

    ለዚሕ ስኬት በመብቃትሕ በጣም ደስ ይላል ዶክተር እናትሕም ጀግና ናቸው እናም የናትሕ ስጋት እውነት ነው አንዳንድ ሰዎች የሰው ስኬት ሰላም አይሰጣቸውም ነገርግን እዚሕ ያደረሰሕ ፈጣሪ አለ አይዞሕ

  • @YelemsetAyslew
    @YelemsetAyslew หลายเดือนก่อน +13

    ዶ/ክ በጣም እስማርት ልጅነህ መንጃፍቃድ ስናወጣ አጋጣሚ ሆኖ አብርን ነበር እናም ይችን ታሪክ ነግርህኝ ነበር ሁልግዜ አስታዉስሀለሁ ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ እንደሚደርስ ባንተ ተምሪአለሁ

  • @aynalemabera9663
    @aynalemabera9663 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴት የተባረከ ልጅ ነው! ሰይፉሻ ዶ/ር ዋስ ይሁንን ስለጋበዝከው እናመሰግንሃለን!!!! ለብዙዎች መበረታቻ እንዲሁም የታክሲ ረዳቶች የሆኑ ልጆችን ለሚንቁ እንዲሁም ወስጣቸው ያለውን ብዙ አይነት ስሜት ሳይረዱ ቀድመው የሚሳደቡና ለሚራገሙ ሰዎች ጥሩ ትምህርት ነው እንደነዚህ ዓይነት ልጆችን መርዳት ባለመቻሌ ብዙ ጊዜ እንባዬን እያፈሰስኩ ከታክሲ የወረዱክባቸው ቀናቶች አሉ

    • @forzasiraj9998
      @forzasiraj9998 หลายเดือนก่อน

      @@aynalemabera9663 እጅግ የተባረክሽ ሰው ነሽ ፣ አንቺ ራሱ !!!

  • @tewahdoteshome8717
    @tewahdoteshome8717 3 วันที่ผ่านมา

    ሰይፍሻ እንዲህ አይነት ለወጣቱ ትልቅ አርአያ የሚሆኑ ሰዎችን ማቅረብ በጣም ደስ ይላል እንዲየው ዘፋኝ….ሞዴል…..ወደል ምናምን ከምታቀርብልን እንዲህ አይነት ምሁራንን ማቅረብህ በጣም መልካም ነው በዚሁ ቀጥል!!

  • @sissaykebu350
    @sissaykebu350 หลายเดือนก่อน +6

    ዛሬ በጣም ደስ የሚል ባለታሪክ አቀረብክ ሰይፉ !! እንዲህ ወጣ ብለህ ባለብዙ ታሪኮችን ማቅረብን ቀጥልበት አስተማሪ ነው።

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን ጀግና ያለማድነቅ ንፉግነት ነው የምር ኮራሁብህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ ዶክተርዬ እንደ አይነቱን ቅን ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ያብዛልን

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ትልቅ ለውጥ, የሰው ልጅ ካሰበ የማይችለው የለም፡፡❤❤❤❤

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh หลายเดือนก่อน +12

    ስይፍሻ:እግዚአብሄር:
    ይባርክህ::በጣም::
    አስተማሪ:የሆነ:ዶር:ነው:
    እግዚአብሄር:ይባርክው::
    ደስ:ይሚል:ህይወት::

  • @YeabKidane
    @YeabKidane หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ዋስ ይሁን ከታሪክህ ብዙ ተምሬአለሁ ትልቅ ክብር የሚገባህ የኢትዮጵያ ልጅ 😊ነህ በግሌ አከብርሀለሁ

  • @AllABOUTETHIOPIA-x2o
    @AllABOUTETHIOPIA-x2o หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው! በዙሪያችን ብዙ ነገር አለ በተለይ ልጆችን መውደድ ማቅረብ ማገዝ ያስፈልጋል! እንደ ሰው መከባበር መዋደድ መተጋገዝ ያስፈልጋል! ድህነት የአመለካከት ችግር እንጅ ለሰው ልጅ የተሰጠ ፀጋ አይደለም! በጣም ምርጥ አስተማሪ የህይዎት ተሞክሮ ነው! ግን ዶርተርዬ ቦርጭዎን መፍትሄ ይፈልጉለት!

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም አስተማሪ ለሁሉም አርአያ መሆን የሚችል ታሪክ አለህ ዶር ብትችል በመፅሀፍ መልክ የሚታተምበትን መንገድ ብትፈልግ ጥሩ ነው, የግል አስተያየቴ ነው

  • @tube3470
    @tube3470 หลายเดือนก่อน

    ሰይፍሻ፣ እንደነዚህ ያሉ ለትውልድ አርአያ የሚሆኑ ግለሰቦች ማቅረብህን ቀጥልበት። ለዶክተር የምለው ቃል የለኝም። ፈጣሪ እናትህን አና ቤተሰቦችህን ይባርክ።

  • @Awol-s7q
    @Awol-s7q หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ ዶክተር ዋሲዮን አንተን አይነቱን ያብዛልን ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ ደረጀ መድረስ ይቸለል ሰይፉ እንደዚህ አይነቱን ብታቀርብ ቡዙ መማር ይቸለል

  • @mulukenasratie3865
    @mulukenasratie3865 หลายเดือนก่อน +4

    እናትህን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልህ እጅግ በጣም ደስ ይላል ከዚህ ያደረሰህን አምላክም አመስግን ግን አንተ ወፍረሀል ራስህን ጠብቅ!!

  • @teferiejigu2538
    @teferiejigu2538 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ ጤነኛ ሆኖ አቋም ካለውና ራሱን ለመለወጥ ከጣረ/ከሠራ የትም መድረሰ እንደምችል ዶ/ር ዋሰሁን ሕያው ምሰክር ነው፣ ትላንት የመጣህበትን መንገድ ሳትሸሸግ ምሰክርነት መሰጠትህ ያሰመሠግነሃል፣ ትልቅ ሰው ነህ ፣ መልካም የሣራ ዘመን ይሁንል።

  • @EmebetSisay-l9m
    @EmebetSisay-l9m 4 วันที่ผ่านมา

    ማጣት ሱሰኛ አያደርግም ተስፋ አያስቆርጥም ሌብነት አያስተምርም ሰነፍ ተማሪም አያደርግም ጀግናነህ ዶክተር እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ እመኝልሐለው።

  • @Mooge-baban
    @Mooge-baban หลายเดือนก่อน +8

    This guy is an inspiration for many. He has shown that nothing is impossible in life. His story should be heard by the world. What a man what an achievement imagine those who have everything they need in life yet can't dream big. He is a dreamer a big dreamer. I don't know what words to describe this magnificent person

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 หลายเดือนก่อน

    የዶ/ር ዋሲሁን አባት ከልጁ ጋር በጣም የሚመሳሰል ኮፒ ነው - ደስ ሲል ! 🤩🥰😍

  • @Zenእንደቃል
    @Zenእንደቃል หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ዶ/ር ያንተ ታሪክ የእውነት እስከማይመስለኝ ድረስ ነው ያስደነከኝ እና በጣም ነው የተሰማኝ ካለህ ነገር በላይ ሁሌም ከፍ በል ❤

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና የህይወት ተምክሮህን ስላከፈልከን እናመሰግን ችግር ቻሌጅ የሰውልጅ መጨረሻ እደማይሆን ኣሳይተህናል እናመሰግናለን

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 หลายเดือนก่อน +14

    የሰው ዓይን አትፍራ
    የሚጠብቅህ እግዚአበሔር ነውና

  • @desalegnjote9315
    @desalegnjote9315 หลายเดือนก่อน +9

    ስብዕናህ በጣም ደስ ይላል!ግን ህዝብህ ስለሚፈልህ ሰውነትህ ላይ በጣም መሥራት አለብህ!!

  • @YewagHide
    @YewagHide หลายเดือนก่อน +6

    ዋሴዋ ወንድሜ የhope ጓደኛየ እና ወንድሜ ነህ ክላስ ሜቴ ነህ ለ12 ዓመት አብረን ተምረናል፡፡ የአንድ ሰፈር ልጅ ነን፡፡ በጣም እኮራብሃለሁ፡፡

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና እናትና ጀግና ልጅ በርታ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በደስታ እንድትኖር ያድርግህ፡፡

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 หลายเดือนก่อน +8

    ለወገን ደራሽ ወገን ነውና በሙያዬ ሰርቼ ለእናታችን ልኑርላት አበረታቱኝ ቤተሰብ እንተባበር

  • @mehalatealemayehu2899
    @mehalatealemayehu2899 หลายเดือนก่อน

    ሴፊዬ ዛሬ ካቀረብኳቸው ሁሉ እንግዶች በጣም አንበሳ ጀግና የብዙ ሰው ህይወት ይቀይራል ተብሎ የሚታሰብ ነውእንጂ እኔም እንደ እናቱ አይን እና ባይበዛበት እላለሁ እድሜ ይስጥህ ከክፉ ይሰውርህ ወንድሜ በጣም የተገረምኩበት የተደሰትኩበት ፕሮግራም ነው

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d หลายเดือนก่อน +2

    አንዳንድ ሰወች ግን በጣም ምቀኛ ሃሲድ ናቺሁ.
    በርታ d/r

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo หลายเดือนก่อน +40

    የጤና ባለሞያ ሁናችሁ ቦርጭ ዱብ ዱብ በል ወንድሜ ሞያህ ቅልጥፍና ያስፈልገዋል❤

    • @eyerusm5965
      @eyerusm5965 หลายเดือนก่อน +4

      ጎቦዝ ማለት ይቀላል ወይስ ትችት ?

    • @yonasfeleke7494
      @yonasfeleke7494 หลายเดือนก่อน

      ጋሼ ተፈጥሮው ነው እስቲ ተመልሰህ የልጅነት ፎቶውን እየው

    • @netsimesfin
      @netsimesfin หลายเดือนก่อน

      ከበደኝ አላለህ

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h หลายเดือนก่อน

      Aye tekekelegna aseteyayet new mekenese alebete!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness หลายเดือนก่อน

      It is every health care facilities even abroad they can be like him, it is very stressful environment to be in.

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና ነህ ተስፋ አለመቁረጥህ ለዚህ አደረስህ ለሌሎች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @endrisabdu4772
    @endrisabdu4772 หลายเดือนก่อน +7

    የነገን ማን ያውቃል

  • @abdulrezakbahaja2595
    @abdulrezakbahaja2595 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉሻ..........ከጨዋታ አዋቂነትህ እና ከቀልደኝነትህ በላይ ሳይታወቅብህ እኮ "ICON" ወደ መሆን እያመራህ ነው!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሃለን

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 หลายเดือนก่อน +5

    Inspirational and Motivational.

  • @kassahunhailmariam4136
    @kassahunhailmariam4136 หลายเดือนก่อน +2

    Hi Dr.Wasse,
    Congratulations on your incredible success, and what an honor it was to see you featured on such a great show! Watching you shine as a successful doctor after all the ups and downs of your journey is truly inspiring. Your hard work, resilience, and commitment have paid off in the most extraordinary way. I couldn’t be prouder to have once been your teacher and to witness the remarkable impact you're making. Keep inspiring us all!
    Warmest congratulations,
    Kassahun

  • @SEP2922
    @SEP2922 หลายเดือนก่อน +2

    “ ብዙዎችን አክሜ ልክፈል ሲሉኝ ገንዘብ መቀበል ደስ አይለኝም “ የደግነት ጥግ! ስንት ዘራፊ ሀኪም ባለበት ምድር!❤

  • @Mehurma.8
    @Mehurma.8 หลายเดือนก่อน +4

    ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zewudutesfay2309
    @zewudutesfay2309 หลายเดือนก่อน +2

    ኸረ ሰይፍሻ አሁን በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ሰው አቀረብክልን

  • @netsimesfin
    @netsimesfin หลายเดือนก่อน +1

    ዮርዲየ የኔ ቆንጆ አብርን ተምርናል ወይ ጊዜየው እንዴት እንደሚሄድ

  • @mamok3479
    @mamok3479 หลายเดือนก่อน +10

    ሰይፋ በአስር አመት ስራው ለመጀመሪያ ግዜ አርአያ የሚሆን ሰው ጋበዘ።ከአሜሪካ መጣሁ የሚል ሰው እየጋበዘ አሰልችቶናል።

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 หลายเดือนก่อน +5

    አክሜ ገንዘብ አልቀበልም ወይ ሰው በምን ልግለፅህ ወንድሜ ።

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 หลายเดือนก่อน +5

    ❤ሰይፉሻ አመሰግናለሁ በተለይ ሃበሻ ሰው በሰውነቱ ማክበር መውደድ ቢማር እዴት መልካም ነበር በርትተን ሁላችን ብንሰራበት ❤

  • @mekedesberhanu4811
    @mekedesberhanu4811 หลายเดือนก่อน +8

    ተለውጠህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ነው መበርታት ::
    አያችሁ የሰው ልጅ የት ይደርሳል ተብሎ ብቻ ሳይሆ በሰውነቱ ብቻ መከበር አለበት::
    የጤፍ ነጋዴው ግን በጣም አበሳጩኝ ፍራንክም ከልክለው በርግጫም መምታት 😢 አይግዜ ??? ግዜ ቂጣ ነው ይገላበጣል::
    የጀግና እናት ክብር ይገባዎታል እስይ እንኳንም ኖሩልን:: ከአይን ያውጣህ እመብርሃን ከቅፏ አታውርድህ :: የመልካምነት ብድሩን ይክፈልህ :: የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ :: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wonduxx5355
      @wonduxx5355 หลายเดือนก่อน

      Lik neh. Be negadew gin atfred. Tiru bayihonim gizew alifual. Endezih ayinet degmo yifeteral, yesachewm Chama tebelashitual

  • @MebratBeyanMehari
    @MebratBeyanMehari หลายเดือนก่อน

    ይህ የእግዚአብሔር እርዳታ ነው። ሂወት ከባድ ናት ለጎበዝ ተማሪም ወደሃላ ታስቀራለች እግዚአብሔር ካላለው። እና ሳይህ ሆድህን ስመለከት ጤናህስ እንዴት ነህ? እናት እምነት ናት እና ስለዚህ እግዚአብሔር ብቻ እንዲያይልህ ነው።

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete หลายเดือนก่อน +5

    Respect to you as well as your mother and your wife.
    👏👏👏
    ❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእግዚአብሄር !!!

  • @tewodrosalebachew237
    @tewodrosalebachew237 11 วันที่ผ่านมา

    የማህበረሰባችን አመለካከት በጥረቱ የተሻለ ደረጃ የደረሰን ሰዉ ከማበረታታት ይልቅ በተለያ መንገድ ትናንትን ሊንግርህ ይፈልጋል በህይወትህ ስትቸገር ያልረዳህ ሰዉ ዛሬ በአንተ ጉዳይ ተንታኝ ሲሆን ታየዋለህ እየበላ የደነቆረ በሚከበርበት አገር ተቸግሮ ለዚህ ደረጃ የበቃ ሰዉ አለማስገን በራሱ ችግር ነዉ የተገረዝንበት ፋራሽ ላይ የምንገነዝ ስላለን ልዩነቱን መረዳት ነዉ የዶክተር ትልቅነቱ የጀመረው ከልጅነቱ ስለሆነ እኔ ደግሞ የክብር ዶክትሬት ጨምሬለታለሁ ሰላም ለህዝባችንና ለአገርራችን።

  • @mesayshewul2429
    @mesayshewul2429 หลายเดือนก่อน +7

    Best motivation for us Dr

  • @Say-2424
    @Say-2424 หลายเดือนก่อน +9

    ዶ/ር የመጣህበት ሂደት በጣም ደስ ይላል !!"ይሁን እንጂ ብዙ ዶክቶሮች ስለ ቦርጭና ውፍረት ብዙ ይመክራሉ !እርስዎስ ስለ ቦርጭዎ ምን ያስባሉ?

    • @leuismesfin3443
      @leuismesfin3443 หลายเดือนก่อน

      🤣አንተ በቦርጭ ህመም በጣም ተሳቀሃል እንዲህ አርግ no jok አይደለም kids አመጋገ በጣም ቀላል ነው ቁርስ ምሳ እራት ብላ ግን ከላይ እንዳልኩህ እንደ ህጻናት አመጋግብ በትንሽ በጣም ትንሽ የ 3 እና 4-5ዓመት እድሜ ያላቸውን አበላል ያማረህን ሁሉ ቁርጥም ቢሆን አንድ ሁለት ጉርሻ እመነኝ በ 11 ሳምንት እራስህን እንደ 12 ወይም አንድ ዓመት ለውጥ ታያለህ የፈለከውን የምግብ አይነት ግን አትርሳ ያንተ ሶስት ሁለት ጉርሻ ማለት ነው ብትንሹ የህጻናት ቁርስ ምሳ እራት ከዛ ብሃላ መልስ ላክልኝ ወይም ላኪ ከልብህ ከሆነ

    • @Say-2424
      @Say-2424 หลายเดือนก่อน

      ​@@መሃመድሸሁደንቆሮ ሰዎች ሃሳብ መስጠት ስለማይችሉ ሁሌ መልሳቸው ምቀኛ ነው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ አይነት ሰው ነበር የናፈቀኝ እወቀት ያለው ጠቅላላ አዝማሪ እየጠየክ ጭንቅላታችነነ ዞሮ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ የተማረ እንደሌለ አሆንም የተማረ ጠይቅ።

  • @gerageru15
    @gerageru15 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ምግባር ንፁሕ ልብ ያለዉ ሠዉ ነዉ ከዶክተርም በላይ ጥሩ ሠዉ ❤

  • @Miminega674
    @Miminega674 หลายเดือนก่อน +3

    ለዚህ ሰውዬ ላይክ ብዙ ግዜ ቢነካ ቢልየን ግዜ አረግለት ነበር ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ምስል ተስፋ ላለመቁርጥ ነገም ሌላ ቀን ነውና።እንኮራብሀለን❤

  • @gobezebelete
    @gobezebelete หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኝል የተስፍ ድርጅት አብሮ አደጌ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ሰው ነህ በርታ❤❤❤❤

  • @MohammedAbdu-m9j
    @MohammedAbdu-m9j หลายเดือนก่อน

    እኔም 2002 ኘሪ ነበርኩ
    2004 ጨረስኩ የቀን ስራ ሰርቼ ተምሬ ዶክተር መሆን ነበር እቅዴ ግን ምን ይሆናል ሊቢያ ተቀርቅሪያለሁ ዶክተር መሆን ቀርቶ 😢 የወደፊቱን አላህ ያውቃል ኢንሻአ አሏህ ላሁን ግን ይኸው ነው

  • @wegf6808
    @wegf6808 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው ማለት እንደዚህ ሰርቶ ሲለወጥ በውስጡ ሰብአዊነትን የተላበሰ ሌሎችን ለመርዳት ፈቃደኛ የሆነ!!! ሌሎች ተምረው ያለ ይቅርታ በሙያቸው የደሀ ኪስ የሚያጥቡ ለነዋይ ያላችው ፍቅር ወደር የሌለው ባሉበት አገር እንዲህ አይነቱን አለማመስገን ንፉግነት ነው!! ቀሪ መንገድህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ!!

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተሩ ትክክል ነው ሂስድ(የሰው አፍ)ሀቅ ነው😢

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 หลายเดือนก่อน +3

    Great story

  • @hussiensafeno8598
    @hussiensafeno8598 หลายเดือนก่อน +2

    Inspiring event

  • @Tesfahunmekuria-d7r
    @Tesfahunmekuria-d7r หลายเดือนก่อน

    You remind me ,my own life , been through so many challenges but God changes for better. My mom raised me as a single mom , she been through a lot but the good things are all those hard life's are gone . Thank you brother you did it amazingly , you are inspired so many .

  • @tinabeke7223
    @tinabeke7223 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 หลายเดือนก่อน

    ለውዷ ባለቤትህ ክብርና ሞገስን ይስጥልን::

  • @Miminega674
    @Miminega674 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ ር ዋሲሁን በጣም አስተማሪ ህይወት ነው ። በጣም ጥሩ ሰው ደስ የሚል ነው ። ጥሩ ትግል እዚህ ያደርሳል እድሜና ጤና ይስጥህ።ከነቤተሰብህ ።
    ዶ/ር አብይ ታደሰን የጂማውን አቅርብልን ። እባክህ?

    • @TheHornaffairs
      @TheHornaffairs หลายเดือนก่อน

      dr abiy is fake, opportunist . selesu yemiyawkuten sewoch tey

  • @destinyrg9133
    @destinyrg9133 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you more praise to all mighty Lord Glory to him his mother is so amazing

  • @jemo5716
    @jemo5716 หลายเดือนก่อน +1

    ሠይፉ አሑን ቁም ነገር አቀረብክ🙏

  • @tamentega4751
    @tamentega4751 หลายเดือนก่อน +4

    Kibir yigebawal!❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ለብዙዎች አረአያ ትሆናለህ: አንዳንድ ግብዝ ሰዎች ሰው ከጣረ የማይለወጥ መስሏቸው የሚንቁ የሚበድሉ ትእቢተኞች መጨረሻቸው አያምርም በዛን ሰአት ለሱ 50 ሳንቲም በጣም አሰረፈላጊ ነበር ለዛም ነው የማይረሳው :አሁንም ጥጋበኞች ተማሩ ምን እንደሚገጥመሰችሁ አታውቁም ወንደረመረ በርታ ❤

  • @abdulnasirhaji5129
    @abdulnasirhaji5129 หลายเดือนก่อน

    Soooooooooo Lovely and inspiring. He reminds me of my own life.......Hats Off!

  • @drfeyissa228
    @drfeyissa228 หลายเดือนก่อน

    He is so good and absolutely loved the talk.

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 หลายเดือนก่อน +3

    ከኛ አገር አደንቋሪ ተራ ሞቲቬሽናል ቀዳዶች እንዲህ በህይወት እንደ ወርቅ ተፈትነው በህይወት አልፈው የኖሩትን ለህዝቡ ቢያጋሩ ሚዲያውም ትልቅ ሚና ቢጫወት ብዙ ለውጥ ማምጣት ይቻላል።
    ያነበቡትን እና የማይኖሩትን ከሚደሰኩሩ እንዲህ አይነት መድረክ ቢያገኙ የተሻለ እንደሚሆን የሚያሳይ ፕሮግራም ነው የቀረበው።

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 หลายเดือนก่อน +1

    nice story .thanks dr

  • @tsehayfalula4494
    @tsehayfalula4494 หลายเดือนก่อน

    ስይፉ እንዴት ከአንዱ ወደ አንዱ ስራ እንዴት እንደተቀይረ እልጥየቀውም :: ጥያቅው yes and no ሆነ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 หลายเดือนก่อน +1

    GOD bless you doctor

  • @pawi14
    @pawi14 หลายเดือนก่อน +3

    በቃ መቄዶንያ የሚገባው ሁሉም ታማሚ ነው ማለት ነው አረረ ተው ጎበዝ😊😊😊

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 หลายเดือนก่อน +1

      የሁሉም መጨረሻ መዳረሻ ነው እኮ ለዛውም እድለኛ ከሆንክ ብቻ ነው።

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov หลายเดือนก่อน +2

      እና መዝናናኛቦታነው

    • @wonduxx5355
      @wonduxx5355 หลายเดือนก่อน

      @@pawi14 ye aemiro humuman merja eko new. Tamami besidib melku sayihon ye tena chigir yalebachew nachew

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 หลายเดือนก่อน

    ሰይፍሽ ምንም ካሏሽሁ አንተ እዝህ ደረጃ ድርሰህ ብዙ ስው እዝህ ሾ ላይ አቅር ብሃል ትንሽ ትልቅ ታዋቂ አዋቂ ወ ዘ ተ. ላንትም ትልቅ ትምህርት የስጠ ብቻ ሳይሆን ያንተንም ሰይፍ እነት ያሳየ እንግዳ ብቻ ሳይሆን በተለይ በአርቲስቱ ጎራ ይሃላውን ሽፍነው ይህንን ትልቅ እና ድብቅ ረቂቅ አለም ለሚኖሩ ታላቅ ትምህርት ነውና
    ከዚህ በላይ በላቸው ያቡዱ ክያርን ዘፍን እየጋበዝክ ሰይፍሻ በጣም ነው
    የማደንቅህ ሁሌም ለየት ከፍ ስለምታደርገው ሾው ስራህን 🎉🙏

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 หลายเดือนก่อน

    የእናት ዱዐ ህይወት ነው ሚቀይረው ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @addisgebreyes1503
    @addisgebreyes1503 หลายเดือนก่อน +2

    ይገባዋል ጀግና

  • @desalegnjote9315
    @desalegnjote9315 หลายเดือนก่อน +5

    ሰይፉ!!!ኮቶችህ ትከሻ ላይ" በ "ይሰራል ችግሩ እምኑ ላይ ነው?

    • @yostina827
      @yostina827 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @etalemgebretsadik3372
    @etalemgebretsadik3372 หลายเดือนก่อน

    አድናቂህ ነኝ

  • @seidadem3940
    @seidadem3940 หลายเดือนก่อน

    Allah blessing you Dr!
    May be one day I will visit u ! ዶር ዋሲሁን ! Am also HW!(MD)...

  • @Hallo.134
    @Hallo.134 หลายเดือนก่อน +2

    ልባም ይማርበታል ❤❤❤

  • @tamentega4751
    @tamentega4751 หลายเดือนก่อน +1

    Rejim inditinorilin wufret kenis, please please Doctor ❤❤❤

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 หลายเดือนก่อน

    ዴሴ እንድዚህ ናት አዛኝ እሩሩህ ሀገር እምይ ዴሴ አላህ ይጥብቅል ሙሉ ቤትስቦችህ

  • @mohammedyimam9623
    @mohammedyimam9623 หลายเดือนก่อน +2

    D.r wassihun I remeber you in Memihir akalewold prep.

  • @Meseret-g2g
    @Meseret-g2g หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምትገርም ዶክተር ነክ ከታች መነሳትን አስተምረከናል ዝቅ ያለ ሁሉ ዝቅ እንዳለ እንደማይቀር አሳይተከናል ካተ ብዙ ተምረናል እናም ዝቅ ብለው የሚሰሩ ሰዎችን ማበረታታት አለብን ሁሉም የራሱ ህልም አለው በርታልን ወንድማችን

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ ተባረክ

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ለማልት የፈለገው እስው አይን መግባት አለመግባት ሳይሆን አብዛኛው ማህበረሰባችን ሃግራዊ ነጻነት ስለሌላቸው ሕግ መብት የሚባሉት ተፈጥሮ አዊ መብቶች ስለሌሉ ይህ በማህበረሰቡ በገዛ ሃግሩ በሐገሩ ሀብትም ተጠቃሚ ሆኖ ስለማይኖር በጥቂት ግሩፖች ወይም ፓርቲ ፖለቲካ በገዛ ሃግሩ ተመሪ እጂ መሪ ሆኖ ባለመብት ሆኖ ስለማያድግ ነው የሰው አይን ማለቱ ሳይሆን የህዝባችን አመለካከቱ ዝቅተኛ ስለሆነ ስው ከዚህ ተነስቶ እዚ ደረሰ ማለት በሌላው አልም እራሶ ሃግርቱ ነበርች ሽላምም ቦታም መብትም ሰጭ ግን ከላይ ኡንዳልኩት ሃግራችን የባለ ሃግረው ሳትሆን የጥቂት ጩልሌዊች መፈንጫ ስለሆነች ውንድሜ እግዚአብሔር ያንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏ተባረክ በዚች ምድር መጅመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው 🙏

  • @yetesfan
    @yetesfan หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing. It’s incredible.

  • @wrkk6525
    @wrkk6525 หลายเดือนก่อน +6

    Dentistry ቀለል ያለ ጥሩ ትምህርት ነው ፣ dentist' ቶች ሀብታሞች ናቸው ።

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 หลายเดือนก่อน

      @wrkk6525 abaye yehako sele dentist temhert kelalenet or kebadenet aydelem yeha sle Life Weta wered new sewoch bemnyahil kebad guzo alfew yefelegubet bota slemedres new!✊️

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 หลายเดือนก่อน

    ብዙ እንድትኖርልን: ይቺን ውፍረትህን አጥፋ መልካም ሰው::

  • @AhmedBashir-j5h
    @AhmedBashir-j5h หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፊሻ ዛሬ ትልቅ ሰዉ አቅርበሃል

  • @ggtt0911
    @ggtt0911 หลายเดือนก่อน

    Dr.I am so proud of you,because you are very smart,generous and successful! You are rolmdel for so many young generations.All I can say is God bless you! Jesus is the way, the truth and life!

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ based on true story film የሚወጣው ታሪክ ነው::

  • @dranemutleykun4212
    @dranemutleykun4212 หลายเดือนก่อน +1

    Ede dr wase gerami sew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Lifehacklab3
    @Lifehacklab3 หลายเดือนก่อน +1

    ከ ዶር ዋሴ ጋር አንድ ዶርም ነብርን ጅማ ዩኒቨርሲቲ አንድ ቅር ያለኝ ነገር አል .አያቱ 130 አመቱ ነው እሱም አሳድጎታል በ አቅሙ ግን አላመስገነውም ስኬት ሲመጣ ተረሳን እኛም ጓደኞቹ

  • @MeseretGelan-g7u
    @MeseretGelan-g7u หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ሐብታም ሆኖ አይወለድም ደሐም ሆኖ አይወለድም ስለዝህ ሰው ሕወቱን ለመቀዩር መጣር አለበት እግዚአብሔር ከረዳው እና ከዝህ ዶክተር ብዙ መማር ያስፈልጋል ሁሉም ያልፋልና ሰው መበርታት አለበት።