NBC Ethiopia | ስለ ጂጂ መምጣት... ክፍል 1 በNBC እሁድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 219

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 ปีที่แล้ว +37

    የውስጣቸውን የማይናገሩ ሰዎች ሁሌም ይጉዳሉ የእኔ ልእልት ቀን አለው ለሁሉም የሀገር ሀብት እኔ ግን በህይወት እያለች ብናስደስታት ደስ ይለኛል እኔ አንደኛ ነኝ በሚያስፈልጋት ነገር ለመሳተፍ ሰውን በህይወት እያለ ነው ማስደሰት አንድ ነገር ስትሆን ዶክመንተሪ ማየት አልፈልግም አሁን አንድ ነገር አድርጉ

    • @birhanuatsebha6726
      @birhanuatsebha6726 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የቤተስብ ፍቅር ብታገኝ እንዲሕ አትሖንም አሑን ለማስመስል ለመታየት እሕቷ ትታያለች እስከ ዛሬ የት ነበረች ዛሬ ቴዲ እፍሮ ስላያትና ሊያስመጣት ሲባል ነው የምታየው የት ነበርሽ በሏት ሶፍያን ??

    • @nardip4999
      @nardip4999 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የምለው ....ጠያቂው ምን አይነት ሰው ነው ?? እያለቀሰች እያያት አይዞሽ እንኳን አይላትም?? ማፈሪያ። ይህንን አይነት የሰው ስሜት የማይገባቸውን ሰወች ቃለምልልስ ባያደርጉ እመርጣለሁ ።

  • @eduam2859
    @eduam2859 ปีที่แล้ว +9

    ጂጂዬ የሀገር ሀብት
    የእኔ እናት ምን እናድርግ ይሄ ክፉ ጠላት ነው እንዲህ ያደረገው እግዝያብሔር ይገስፀው
    ለሀገርዋ ምድር ያብቃት እንፀልያለን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +15

    ሁሉ በእግዚአብሐር ፀሎት ነው !
    ሀገር ወዳድ ጀግና ጂጂ,
    እግዚያብሄር ይማራት!አይምሮዋን,ልቦነዋን,ፈጣሪ ለሶም,ለቤተስቦም,ለኢትዮጵያን ሕዝብ ይመልሳት!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 ปีที่แล้ว +6

    ጅጅየ ፈጣሪ ይድረስልሽ የእኔ እናት በጣም እምንወድሽ በምክንያት ነው። በትክክል የጥበብን ሚስጥር ሀይል ተጠቅማ በስው ልብ ውስጥ ሀገርን ቤተሰብን ጅግንነትን ሁሉን ነገር በስእል ነው አእምሮአችን ውስጥ የገባው። ስለፈጣሪ እንኳ ከ_1000 በላይ ያላስተላለፈውን መዝሙር ብካህኔ ፈጣሪ እንደት እንደገለፀችው ግርም ይላል ትልቅ ነው ሀሳቧ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว +10

    በእውነት እህቴ የድንግል ልጂ ይማርሽ ፀበል ብትሄድ በእውነት ትድናለች ድረሱላት

    • @birhanuatsebha6726
      @birhanuatsebha6726 ปีที่แล้ว

      እንድረስላት ነው የሚባለው😮😢

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን ปีที่แล้ว +5

    የኔ ድንቅ ሴት ጂጁዬ በሰላም ወደሀገርሽ ትገቢያለሽ አይዞሽ የኔናት የሀገር ሀብት ነሽ አንቺ ❤የኔናት

  • @hirutGirma-xn3ro
    @hirutGirma-xn3ro ปีที่แล้ว +1

    ምን አግኝቶሽ ይሁን የኔ ቆንጆ የሀገርሽ ፀበሏ አይደለም አፈሯ አየሯ ያድንሽአል ብቻ አገርሽ በገባሽ እግዚአብሔር ይረዳሽ ለካህን የዘመርሽ ነሽ የአገርሽ ህዝብ በጣም ይወድሻል ህዝቡም ይናፍቅሻል የልጅን ድካም የምታውቅ ድንግል ማርያም ከልጇ አማልዳ ወደ ሀገርሽ ታስገባሽ ቅዱስ ገብርኤል በክፍፉ ይዞሽ ይምጣ

  • @efahaile6892
    @efahaile6892 ปีที่แล้ว +17

    የኔ እናት ጂጂዬ ሰላም ና ጤንነትሽን ይስጥሽ ❤❤

  • @hannaabebe8690
    @hannaabebe8690 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሄር: አምላክ እሱ ከሰው ሁሉ በላይ ይርዳችሁ።የሱ ይበልጣል።ተስፋችን እሱ ነው።

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 ปีที่แล้ว +11

    ጂጂ በትልቁም በትንሹም በሚያውቅሽም በማያውቅሽም ትውልድ የምትወደጂነሽ ለሃገርሽ ያብቃሽ አይዞሽ እህቴ "እግዚአብሔር" ታሪክ ይቀየራል "ቅድስት ድንግል ማሪያም" የጭንቅ አማላጆ በነገርሽ ሁሉ ትቅደምልሽ።

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +3

    ልእልቲቱ ኢትዮጵያዬ ጂጂዬ የኢትዮጵያ አምላክ ጠብቆ በሰላም ሀገርሽ ያስገባሽ እማ❤❤❤❤❤❤

  • @sosetg1
    @sosetg1 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ልጅቷ ችግሯ ገብቷት ፀበል ስትፈልግ ተነፍጋ ነው የኖረችው ለሁሉም ግዜ አለው ይላል ጠቢቡ ሰለሞን

  • @1587-fazr
    @1587-fazr ปีที่แล้ว +4

    ዘመዶቿ ጴንጤዎች ስለሆኑ ፀበል ስትላቸዉ አዳራሹ ዉስጥ ወስደዉ መጮኸ ስለሚፈልጉ ነዉ 1ኛዉ ይኸ ነዉ እና ክብርና ጉራ አለባቸዉ ቤተሰቦቿ 100%

  • @dao-107
    @dao-107 ปีที่แล้ว +8

    ያችን የመሰለች... ልጅ .... ተበላች ... ጂጂ ... አምላክ ይድረስልሽ... ሰውም .. ቤተሰብም... የልብ አያደርስም... ሰውን ከአፈር... የሚሰራው ... አምላክ... ይድረስልሽ....!!!!

  • @nietsubirgetachew5270
    @nietsubirgetachew5270 ปีที่แล้ว +1

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም በሰውኛ ግን ምን ውስጥ እንዳለሽ የሆነ ነገር ይሰማኛል በግዜር ግን ተስፍ አልቆርጥም እናቴ ሁሌም ከሀገሬ ቀጥሎ በጸሎቴ አስብሻለሁ

  • @foznewloove2013
    @foznewloove2013 ปีที่แล้ว +2

    This is heartbreaking 💔 my all time fav let us listen her music and lift her spirits, I’m listening her album in Spotify and thinking of her ❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +3

    ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ❤ልዕልቷ 💝ሁሉም ቦታውን ይይዛል ነገሮች ያልፋሉ ይቀየራሉ 💝አንቺ ብቻ ደህና እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ አብዝቶ ❤🙏

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 ปีที่แล้ว +5

    እኔምለው መነፀር ያረገው ስውየ እራሱ በሺተኛ ነው ስላለችበት ሁኔታ ምን አስለፈለፈህ እስክትመጣ ዝም ብትል ለቤተስብም ለራሷም ወሺካታ የኛ ህዝብ ከሚረዳህ የሚያውራው ነው የሚብስ ጮማራስ መሳደብ ሳልፍልግ ተሳደብኩ

  • @ab6488
    @ab6488 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ በ 1 ሰው ትወከል ቢባል ከጂጂ በላይ ኢትዮጽያን የሚወክ ያለ አይመስለኝም።

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 ปีที่แล้ว +9

    ይችን ሶፍያን ባላያት ደስ ይለኛል እንደ እሷ ስው ልብ እገባለሁ ብላ ትዋዥቃለች የእኛን ዘፈን እየዘፈነች ትጨማለቃለች ። ከናፈቀቻት አሳክማ ሀሳብን አታስቀይራትም በጅጅ ስም ታዋቂ ለመሆን ሞከረች ግን እንድ ልክ ማንም አይወድሽ አትቀባጥሪ።የእህት ቀናተኛ።

    • @tilahunjimma4804
      @tilahunjimma4804 ปีที่แล้ว

      እሷንላለማየት እራስህን አጥፋ

    • @tigistseleshi8923
      @tigistseleshi8923 ปีที่แล้ว

      ዔጭ

    • @meseretalemayehu8950
      @meseretalemayehu8950 ปีที่แล้ว +1

      ምነዉ እህትዓለም ከህእቷ የበለጠ እኔ አሳቢ ነኝ አልሽ

    • @hiwotberhnu5435
      @hiwotberhnu5435 ปีที่แล้ว

      ጂጂ የህዝብ ናት ሁላችንም ስለሆነዉ ነገር ማወቅ መረዳት አለብን

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 ปีที่แล้ว +3

    ሦፌያ የምታወራውን ለማመን ይከብደኛል አላምናትም

  • @rahelnesro792
    @rahelnesro792 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያዊነትን ሳስብ ወደአእምሮዬ የምትመጪው አንቺ ነሽ ጂጂዬ ንግስታችን በጣም ነው የምንወድሽ እና የምትናፍቂን❤ በሰላም ወደምትወድሽ ሃገርሽ ግቢልን ♥

  • @solihabshamelaku5222
    @solihabshamelaku5222 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂየ ማነው ልብሽን የሰበረው አሜሪካ የተረገመ ሃገር ነው ነጭ የምታገቡ ሰዎች ከማጋባታችሁ ደግማችሁ አስቡበት ህይወታችሁን ነው ሚያመሰቃቅሉባችሁ 😢

  • @merrypam1376
    @merrypam1376 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ ሰላምሽ ይብዛ 😢❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤ ሙዚቃሽ ልጅነቴን ያስታውሰኛል ❤ እባካቹ California አዲሱ ገዳም ትጠመቅ የፅሞና ግዜ ታግኝ አኢትዮጵያ የህዝቡም ወሬ ሞራሏን ይጎዳል ከባባ እንማር ነፍሱን ይማረው በፀበል እነክዋን እንዳይፈወስ ፎቶ እያነሱ ሰላም ነሱት ጂጂም ባለችበት ሆና ካለችበት ችግር አስወጥዋት እባካቹ ትጠመቅ አቡነ ቴዎፍሎስ ጋር ውሰድዋት❤🙏🏽💯🙌🏽

  • @calmmimah2608
    @calmmimah2608 ปีที่แล้ว +8

    Am glad for her to get back to her home.thank you for your kindness and dedication. However, you need to watch your mouth , limit her personal information about what you publicly release, and some of it is even illegal. It may aggravate her pain and lead her lose to trust people around her.

  • @Gunatube
    @Gunatube ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እናቴ እመቤቴ ጤናሽን ትመልስልሽ❤

  • @tsegaygebru
    @tsegaygebru ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳቸው ጂጂንም ሶፍያንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @g.g8919
    @g.g8919 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ጂጂ❤ፈጣሪ ለተናፈቅሽበት ላገርሽ ያብቃሽ!

  • @DHMW26
    @DHMW26 ปีที่แล้ว

    አግዝህብሔር ጤና ሰላም ይስጥሽ ለሀገሪሽ ያብቃሽ ጸሎታቺን ነው

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊያ የአዞ ዕንባ አታንቢ ለጂጂዬ ሁላችንም እንፀልያለን እመኚኝ በሕዝብ ፀሎት ሀገሯ ትገባለች። አንቺ ሶፊያ የምትባይ ሴትዮ ግን በኢትዮጵያ ሕዝብ የተጠላሽ ነሽ።

  • @natybamberg2568
    @natybamberg2568 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለምጥቅ አእምሮ ጂጂዬ ድንግል ማርዬም የክርስቶስ እናት ትርዳሽ ለ ሀገርሽ ያብቃሽ:: -------

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ወደ ሀገርሽ እንዲመልስሽ ፀሎቴ ነው።

  • @Fanoawit
    @Fanoawit ปีที่แล้ว +1

    የጂጂ ነገር እንደ ሰዓሊ ገብረክርስቶስ ደስታ እንዳይሆንና የእግር እሣት እንዳይሆንብን😢 ገብረክርስቶስን ባሰብኩት ቁጥር አለቅሣለሁ።

  • @selamawitmamo8296
    @selamawitmamo8296 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ በርቱ ወደ ምትወዳት ሀገሯ አስገቧት!የሀገር ሀብት ደግመን የማናገኛት ጀግና ናት

  • @አለማመኔንእርዳው
    @አለማመኔንእርዳው ปีที่แล้ว

    ምን ጉድ ነው ምን አድርገዋት ነው ተወዳጅ እህታችን ወገኖችሽ እያለን 😢😢

  • @ab6488
    @ab6488 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጽያ ውስጥ ሁኝ ኢትዮጽያን አልታይህ ስትለኝ በጂጂ ሙዚቃዎች ውስጥ ሀገሬን ተደብቃ አገኛታለሁ : ሀገራችንን ዘረኞች ሲያሳድዷት ጂጂ ተቀብላ በግጥሞቿ ውስጥ ደበቀቻች .... የኢትዮጽያ አምላክ ሁሌም ካንች ጋር ይሁን

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @richemitke6557
    @richemitke6557 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም ለሀገርሽ ታብቃሽ ጂጂዬ አይዞሽ ካለሽበት ችግር ትድኛለሽ በፀበልዋ

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጊዜ አለው

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤ ጅጅዬ በማርያም ነይልኝ ለኔ ብቻ ስትይ
    ልቤ አረረ

  • @judyabdissa2993
    @judyabdissa2993 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ እግዚአብሔር ለሀገርሽ መሬት ያብቃሽ ❤❤❤

  • @lijnatty2082
    @lijnatty2082 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ንግሥት ጂጂዬ ኧረ ነይልን በማርያም የኔ ንግሥት ናፍቀሽናል።❤❤❤

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 ปีที่แล้ว

    ጂጁዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ወደምትናፍቂያት ሀገርሽ ያግባሽ

  • @soulrebel1987
    @soulrebel1987 ปีที่แล้ว

    ጂጂየ ፈጣሪ በሰላም፣ በፍቅርና በጤና ለምትወጃት ሀገርሽ ያብቃሽ። ❤

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 ปีที่แล้ว

    ጅጅ ጌታ እየሱስ በእናት እና በአባትሽ በዘመዶችሽ ቤት ይመልስሽ የኔ ቆንጆ አንች የአገር ኩራት ነሽ ❤❤

  • @alemabera658
    @alemabera658 ปีที่แล้ว +1

    ሶፍዬ አንቺም ምርጥ ሰእብና ያለሸ ሙሉ ሰው ነሸ ተባረኪ

    • @bizenkidane8477
      @bizenkidane8477 ปีที่แล้ว

      ምን አይተ ነው ስብና አለሽ የምትለው

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ ለሀገሽ ያብቃሽ❤😘😘🇪🇷🌹

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ ሰላም ነይልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኛ እንቁ❤❤❤❤

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 ปีที่แล้ว

    አይዛሽ ፌያዬ ጌታ ካንቻጋር ይሁን❤

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ በጣም የምወድሽ ፈጣሪ ለምትወጃት ሀገርሽ ህዝብሽ ቤተሰብሽ በሰላም እዲያገናኝሽ ምኞቴ ነው

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 ปีที่แล้ว +1

    We can’t wait to hear the news of her getting back to Ethiopia!! May God help her to get the blessed water as she wished for it, Amen!!

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher be selam le Hagerish Yabqash 🙏🇪🇹

  • @birhangetachew1870
    @birhangetachew1870 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂየ የእኔ እናት ለሀገርሺ አፈር ያብቃሺ

  • @hiwotberhnu5435
    @hiwotberhnu5435 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂ የህዝብ ናት። እኛም የማወቅ መብት አለን ስለ ንግስቲቱ

  • @cherimettariku680
    @cherimettariku680 ปีที่แล้ว

    ጅጅዬ ለሀገርሽ ያብቃሽ እና እውነቱን ለመናገር ያብቃሽ።

  • @eyobgebrerufael9564
    @eyobgebrerufael9564 ปีที่แล้ว +1

    አሳባችሁ መልካም ነው። ነገር ግን ይህች የምታወሩላት ሴት ትልቅ ሰውና እባካችሁ ተዋት።
    ለማምጣት የሚፈልግ አካል ካለ በሚዲያ እዬልኝ ስሙልኝ አያሰማም። አሁን እንዲህ ማዋከብና ነገሮችን መግፋት ብዙ መዘዝ አለው።
    ሶፊ እህትሽ እንደሆነች አውቃለሁ። ግን እስቲ ግራናቀኙን እያሰብሽ እርገጪ። ከአንቺ የሚጠበቀው ቻግኚ ሄደሽ የሰራሽውን አይነት ስራ መደጋገም ነው። በተለይ ከጂጂ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ቄሶች፣ መምህራን ፣ ጓደኞች ወዘተ ጂጂን በቀጥታ አትክሮት በማይሰጥ አኳኋን ብትደክሚ በጂጂ ልብ ውስጥ ደስታን፣ ትዝታን፣ ተስፋን ትጭሪያለሽ።
    እኔ ዝም ብዬ ሳስበው ጂጂ እንደሰው ታዋቂ እንዲህ ያለው ውክብክብ መደረጉን የምትወድ አይመስለኝም።
    ሶፊ እኔ እዚህ ላይ ልጽፈው የማልፈልገው አሳብ አለኝና ፍቃድሽ ከሆነ አግኝኝ።
    አሁን እየሄዳችሁ ያላችሁበት መንገድ ልክ አይመስልኝም። ሕዝቡ ስለእርሷ እየጠየቀ ሲያዋክባችሁ አትዋከቡ። ይህችን ብርሃን የሆነች ልጅ እንደገና ለመውለድ ምጥ ላይ እንዳላችሁ ሁሉ እርሷም ምጥ ላይ ናትና ሁኔታውን የተገነዘበ መፍትሔ ያሻል።
    ሶፊ ስለጂጂ በተመለከተ ከሚዲያ ራስሽን ቆጥቢ። እባክሽ እንኳን አንቺ ሌሎቹም በሚዲያ እንዲደሰኩሩ አትፍቀዱ። አያዋጣም። ዝም ያለ ጋሽ ሽባባውን እንዲሁም እትየ ተናኜን ያማከለ መፍትሔ መስጠት መልካም ይመስለኛል።

    • @leulayele67
      @leulayele67 ปีที่แล้ว

      Tikeklegna asab nw.meta keza bewala kehezb btegenagn melkam nw.

    • @bizenkidane8477
      @bizenkidane8477 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @arsiefiyilma3284
    @arsiefiyilma3284 ปีที่แล้ว +1

    Yene lielt❤ Gigye yich alem endh nat Medahnalem wede hegrshe ymlseshe🙏

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 ปีที่แล้ว +5

    አዎ ነጮች እጅ ገባች በሏት እነሱ ለአገር የሚጠቅም የሚመስላቸውን በሙሉ ያጠፋሉ ። እንዴት ያንን የመሰለ ስብእና የነበራት ልጅ እንዲህ ጠፋች

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 ปีที่แล้ว

      ቀላል እነሱ የኛን ስንቱን ሰው በሉት

  • @miladres
    @miladres ปีที่แล้ว

    እንደው የዛሪዋ ድንግል ማርያም ትርዳቹ እንድትመጣ እንደው ደስታይ ነው ዘፍኗቿ ወይሪ ነው እኔ ልጅነቴን ነው ማስታውስው ብቻ እግዚአብሔር ፍቅዱ ብትገባ ወደፀበል ወስዳቿት እይምሮዋን ይመለስላታል ፍጣሪ ይርዳቹ❤❤❤እኔበጣም ወዳታለው ሳስባት እንባ ይመጣል

  • @Ethiopia.1888
    @Ethiopia.1888 ปีที่แล้ว

    የጂጂ መድኃኒት ኢትዮጵያ ናት የኛ ደግሞ የመንፈስ እርካታችን ። ነይልን በማርያም ድብ አንበሳ ናፍቆሻል ነይ ነይ ወደ ኢትዮጵያሽ የኔ ጂጂ 💚💛❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว

    💝ጂጂ 💝የኔ ንግስት የልጅነታችን የሀገራችን ❤ትልቅ ትዝታ ነሽ 💝ንግሥቷ ሰላም ነይልን 💝ሀገርሽ አንችን ሁሌም 💝ትናፍቃለች 💝

  • @contactyoniboni7245
    @contactyoniboni7245 ปีที่แล้ว

    እቺ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ልዕልት ክብሯ ከእነ እቴጌ ጣይቱ ተርታ የምትመደብ አድዋን እና አባይን በማንሳቷ የግብጽ እና የነጮቹ መናፍስት ሰማዕት እስክትሆን እየታገሏት ቢሆንም ከመዳኒያለም ጋር የአገር ባለውለታነቷን ግምት ውስጥ በማስገባት ቢቻል የፌዴራል መንግስታችን ካልሆነ የአማራ ክልል መንግስት እስከ እለተ እድሜዋ እንዳትቸገር አፍጣኝ እገዛ እንዲያደርጉላት በአድዋ እና በአባይ ወንዝ ሰማዕቶች እንጠይቃለን።ለእጅጋየሁ ክብ ሰርቶ ጨዋታ ወይም ጎ ፈንድ አይመጥናትም። እስከዚያው በፀሎታችን እናስባታለን።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว +1

    እኔ ላልቅስልሽ ሶፊዬ ...ጂጂ እንኳን ላንቺ ለኛም ቤተሰብ ናት

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina ปีที่แล้ว +1

    Weyne Gigiye, endet endemiwedat. Yihe Zefenum rasu is like medicine. So lovely let Gid help her to get better.

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ቆንጆ ምን መሰልሽ ሶፊዬ???? እንዴ ፀጉርሽ ሁሉ???

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በትምህርት በደስታ በሰላም ይጎብኝሽ ትጅየ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    GiGi God blessed you & your familys forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl ปีที่แล้ว +5

    May God's healing power be upon her

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    Please, gigi you are so happy Please u come back in ethiopia 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ ብቻ አይደለም እኔንም እንደእህት ናፍቃኛለች!

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 ปีที่แล้ว +1

    ውብ ውብ ጂጂ የስው ልጅ የፈተና ግዜ እለው ተፈተሽ ግን በቃ የሚልበት ግዜ እለ ጌታ በቃ የሚል ስአቱ ይሁን

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 ปีที่แล้ว

    ጂጂ እንወድሻለን❤ አገርሽ ግቢ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊያ አላምንሽም 🥲ምች የአዞ እንባ 😒😡ወሬኛ እናንተ አትፈልጉም ሲጀመር ወይዘሪት ሶፊያ

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰቦችዋ ናቸው የጎዷት በወቅቱ ሰዎች እንዳይረዷት ችግሯን እየደባበቁ

  • @mollaligneandargie2609
    @mollaligneandargie2609 ปีที่แล้ว +1

    Let God lift her life up!

  • @mihiret4211
    @mihiret4211 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይማርሽ

  • @mirindaafework2419
    @mirindaafework2419 ปีที่แล้ว

    Gigi no 1 singer in ethiopia get well soon ❤

  • @rahelworku3729
    @rahelworku3729 ปีที่แล้ว

    Gigi ❤!!!

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ እንወድሻለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nebt9215
    @nebt9215 ปีที่แล้ว +1

    ውይ 😢😢

  • @fasikazeethiopia9554
    @fasikazeethiopia9554 ปีที่แล้ว

    እኔ ወርቅ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @yaregalmatebneh186
    @yaregalmatebneh186 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ አምጧት እርዷት።ትድናለች።ሰላሟ ይመለሳል።ሸሸግ አድርጎ አንድ ገዳም ፀበል እናስጠምቃት ትፈወሳልቾ።ብቸኝነቱ የህይወት ውጣ ውረድ ነው የምትወደውን ህዝብ ስታገኝ በምታምናት ቤተክርስቲያን ትፈወሳልች።

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 ปีที่แล้ว

    Mn hunesh new yene enat ❤ ayi yesew lij yemiyagatmew yan hulu chlota eyalesh egziabher yrdash ehte 😧🙏

  • @eh9850
    @eh9850 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ከቤተሰቦችሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ::

  • @Wantiya12
    @Wantiya12 ปีที่แล้ว +5

    ውሸቱን ነው ነዋሪነቱ ሆላንድ አይደለም አሁን ጨቅላ ልጅ አግብቶ በመንግስት ድጎማ ኢትዮጵያ ነው የሚኖረው ወንበዴው ክንፉ አሰፋ::

    • @shutup1682
      @shutup1682 ปีที่แล้ว +1

      እባክዎ : ክፉ አይናገሩ ! ሁሉ ኣላፊ ጠፊ ነው!

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 ปีที่แล้ว

    እመየዋ ናፍቅሽናል 😢😢😢😢

  • @Wantiya12
    @Wantiya12 ปีที่แล้ว +5

    ክንፉ አሰፋ ወንበዴው 20 አመት አብሯት የኖረውን ሚስቱን ሆላንድ ከድቶ ብሯን አራቁቶ የ26 አመት ወጣት ኢትዮጵያ ገብቶ አገባ:: ዛሬ እንደ ጥሩ ሰው ሚዲያ ላይ ሲቀርብ አያፍርም ደሞ ወራዳ::

    • @tutut7120
      @tutut7120 ปีที่แล้ว +2

      ተይ አትፋረጂ የሁላችንንም ጉዳ ጌታ ደብቆል ነዉ ሙሉ
      ሰዉ መስለን የምንታየዉ።

    • @Wantiya12
      @Wantiya12 ปีที่แล้ว +1

      @@tutut7120 ምንድነው የምፈርደው? እሱ ክህደት የፈፀመባትን ሴት አእምሮ ሳይጠግን እንዴት ነው ስለ ሌላ ሴት የመናገር ልዕልና ያገኘው?

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 ปีที่แล้ว

    ባለችበት ክፉ አይንካብን

  • @ab6488
    @ab6488 ปีที่แล้ว +2

    የክብር ዶክትሬት ይገባታል

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว

    Baslam temtana enyat egzabher kasw ga yehun ♥️🙏

  • @jesusislord5480
    @jesusislord5480 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ! ያመንሽውና ያገለገልሽው ጌታ ኢየሱስ መድሀኒቴ ይፈውስልሽ:: አሜን
    ጠያቂው ግን ምን ሆኖ ነው? ሶፍያ Emotional ሆና ቆም ብሎ ምናለ ሶፍት ወይ ምናምን ቢሰጣት? ርህራሄ መማር አለበት

  • @mimialegnta8939
    @mimialegnta8939 ปีที่แล้ว

    Gigi is my all time favorite ❤

  • @fekertewoldemedhin8243
    @fekertewoldemedhin8243 ปีที่แล้ว

    Gigiye E/r yemareshe yeni konjo lagereshe yabekashe ❤

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 ปีที่แล้ว +4

    ጂጂ እኮ ቅርሳችን ነሽ ነይ ወደ እናትሽ ቤት

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว

      ❤💝❤❤እመብርሀን ሁሉ ነገሯን ትመልስላት

  • @naneymeharebe6858
    @naneymeharebe6858 ปีที่แล้ว

    በጣጣጣጣጣጣጣምምምምምምምምምምም ያሳዝናል በጣምምምምምምምምምምምምምም

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂከምርእንወድሻለን እግዚአብሔር ይርዳት ሁሌምእንወዳታለን

  • @senaitfeleke9466
    @senaitfeleke9466 ปีที่แล้ว

    Ke Gazetegna habetemareyam gara fiker yezognal benatachu agenagnugni benatachu tsafelegni comeneten kayekem beterefe yegigi adenake negni❤

  • @nazrawitmicahel-zd7hp
    @nazrawitmicahel-zd7hp ปีที่แล้ว +1

    Part2 Please 🙏

  • @habeshaafx
    @habeshaafx ปีที่แล้ว +8

    አንድ የኢትዮጵያን ቅርስ ወደ ሀገር መመለስ ነው ጂጂን ወደ ኢትዮጵያ መመለስ❤❤❤😂