NBC Ethiopia | ስለ ጂጂ መምጣት.... ክፍል 2 በNBC እሁድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 501

  • @mennaabebe613
    @mennaabebe613 ปีที่แล้ว +36

    ጂጂዬ እንዴት እንደምትቆጪኝ እንዴት እንደምወድሽ ....ደህና ሆነሽ ዳግም በምትወጃት ሐገርሽ በሚወድሽ ህዝብ ፊት ድምቅ ኩርት ብለሽ ልናይሽ እንጓጓለን እንናፍቃለን ደሞም እንፀልያለን ❤🙏 ጂጂዬ በርቺልን ነይልን ድመቂልን ያለፈውን ሃዘንሽን እረስተሽ በደስታ የምትኖሪባትን ሃገሪሽን እርገጫት ! Love you ጂጂዬ

  • @adeytube1249
    @adeytube1249 ปีที่แล้ว +43

    ድንግል ማርያም ሙሉ ጤናሽን መልሳ ለሃገርሽ በሰላም ታስገባሽ ጂጂዬ

  • @davedavdo
    @davedavdo ปีที่แล้ว +5

    የእውነት ሰው ብዙ ይላል ያልደረሰበት አያቅም የገባችበት ነገር ከባድ ነው ለቤተሰብም ጭንቅ ፈተና ነው የሚያውቀው ያውቀዋል

    • @hananhnan-nh4ln
      @hananhnan-nh4ln ปีที่แล้ว

      ቆይ ምንድነው የሆነችው እኛ ያሁን ልጆች ሙዚቃዋን እንጂ እሷን በቅርብ አናውቅም ምስኪን

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem ปีที่แล้ว +37

    ጌታ ሆይ የምንወዳት ጂጂ እህታችንን እርዳት የሀገሯን መሬት እረግጣ ትድን ዘንድ እርዳታህን እንጠይቃለን🙏✝️ አሜን

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ጤናዎን ይስጣት እኔ እኮ በጣም ነው እምወዳት ለራሴም ይገርመኛል ስለሷ ሁልጊዜ ፈጣሪን እለምነላታለሁ❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +26

    ሁሉ በእግዚአብሐር ፀሎት ነው !
    ሀገር ወዳድ ጀግና ጂጂ,
    እግዚያብሄር ይማራት!አይምሮዋን,ልቦነዋን,ፈጣሪ ለሶስም,ለቤተስቦም,ለኢትዮጵያን ሕዝብ ይመልሳት!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️

    • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
      @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ ปีที่แล้ว

      ድምፅ ቢኖረኝ ለጅጅየ ነበር የምዘፍንላት ንግስታችን

    • @Michael_T7
      @Michael_T7 ปีที่แล้ว

      የክርስትና ስሟ ማን ነው?

    • @Michael_T7
      @Michael_T7 ปีที่แล้ว

      የክርስትና ስሟ ማን ነው?

  • @Samf3031
    @Samf3031 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም ወደ ሐገሯ እንድትመለስ ጂጂ እንወድሻለን ከልብ❤❤❤

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 ปีที่แล้ว +15

    ጂጂዩ በጣም ነው የሚንወድሽ እግዚአብሔር ለሀገረሽ ያብቃሽ በሰላም ነይልን እንወድሻለን ሁሌም ኑርልን። ሶፍ please help and try your best to bring her home. She is our hero we need her i hope we will hear good news before Easter.❤❤❤🙏🙏🙏we love you GIGI❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር ይርዳችው ከፋሲካ በፋት ጥሬ ዜና ያሰማን❤❤🙏

    • @solomoncuba5319
      @solomoncuba5319 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ለፋሲካ አብረን የደሥታዎው ተካፋይ እንሆናለን እንደጌታ ፈቃድ

    • @bazawitmengesha1147
      @bazawitmengesha1147 ปีที่แล้ว

      እሜን🙏🏾

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว

      አሜን😢😢😢

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 ปีที่แล้ว +56

    አይምሮን የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም በውንተናሽ ይለፋ🙏

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba ปีที่แล้ว +47

    Gigi will perfectly heal and rejuvenate herself once she touch down the home land then everything will be fine and she will get her life back. We all pray !!

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 ปีที่แล้ว +7

    ሶፊዬ ቤተሰባችሁ ሁላችሁም መልካሞች ናችሁ ግን በጂጂ ተፈትናችኋል በተለይ እናትና አባቷ በእውነት ያሳዝኑኛል ምን ያህል እንሚጨነቁ እረዳለሁ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር እንዲያረግላት ፆሎቴ ነው ላአገሯ ያብቃት

  • @addisegonite2706
    @addisegonite2706 ปีที่แล้ว +12

    ጂጂዬ ለአገርሽ ያብቃሽ ክፉውን ሁሉ ያርቅልሽ የኔ እናት::

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +20

    ሶፊዬ እግዚአብሔር ያሰባችሁት ሁሉ እንዲሳካ ይርዳችሁ!!!
    🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @MahleteLema
    @MahleteLema ปีที่แล้ว +15

    ሶፊ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ለሀገሯ ምድር ያብቃት እግዚአብሔር ይችላል በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ከናተጋር ይሁን በርቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጂጂ ድቅ ሰው ናት አሰተዋይ ❤❤❤

  • @dianateklebrhan3272
    @dianateklebrhan3272 ปีที่แล้ว +14

    የሰው ልጅ ተሰባሪ ነው ዛሬ ቁሞ ብሄድ ነገ ላለ መውደቁ ምንም ዎሥትና የለዎም እግዚኣብሔር በፍቅር ጎብኝቶ ላገርሽ ያብቓሽ ጂጂየ❤🇪🇷

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq ปีที่แล้ว +2

      Thank you GOD bless you
      From Ethiopia 🇪🇹

  • @_Elroi_
    @_Elroi_ ปีที่แล้ว +14

    የኔ ጂጂ❤ እንወድሻለን እንናፍቅሻለን! ደግሞ ሁሉም መልካም ይሆናል 💚💛❤ ሶፊ አስለቀሰቺኝ ቤተሰብ ምንም ቢሆን ቤተሰብ ነው!

  • @henokzion800
    @henokzion800 ปีที่แล้ว +8

    We Eritrean 🇪🇷 too we love 💘 her ❤ I love gigi !!! She is amazing woman

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይራራል እህቴ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ፊትሽን ወደእርሱ መልሽ አይዞሽ

  • @zenyyihune875
    @zenyyihune875 ปีที่แล้ว +13

    Gigi is like a heritage... She's hero!
    We love you so much Gigi ❤

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቃል የለኝም ጂጂዬ እወድሻለው አከብርሻለው ፈጣሪን የሚሳነው የለም በሰላም ለሀገርሽ እንድትበቂ እመኛለው ጂጂዬ ትለያለሽ የኔ ልዩ ድንቅ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 ปีที่แล้ว +9

    no word to talk about GIGI 😢😢😢 she is unique we love you Gigi we miss you❤

  • @edomtsegaye4156
    @edomtsegaye4156 ปีที่แล้ว +6

    Gigiye ye Ethiopia habtewa nesh. We love you and miss you so much ❤🇪🇹🇪🇹

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 ปีที่แล้ว +16

    ጂጂ አንቺ ብቻሽን አገር ነሽ እግዚአብሔር የጎደለብሽን ሞልቶ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ዘፋኝ ብቻ አይደለሽም የአንቺን መጨረሻ ያሳየኝ በጤና በሰላም

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ የኢትዮጵያ እንቁ እኮ ነሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ እኛም ደስ ብሎን የንግስት አቀባበል እንድናደርግልሽ እግዚአብሔር ይርዳን አንቺ እኮ ማለት በቀላል ከትውልድ አእምሮ የማትጠፊ ታሪክ ነሽ ሃገርሽ እልልልልልልል ብላ ትቀበልሻለች እኛም ናፍቆታችን ይውጣልን የኛ ንግስት

    • @aberashregassa2584
      @aberashregassa2584 ปีที่แล้ว

      ጂጂ ለአገርሽ ያብቃሽ እንደ አንድ አትሌት ሕዝብ ኤርፓርት ሆኖ ይጠበቅሻል ድንግል ማርያም ትርዳሽ።

  • @Ruth5664
    @Ruth5664 ปีที่แล้ว +31

    If she ever watch this video and read comments. I want to write a comment just for GiGi
    Dear GiGi, we love you so very much! For real and we can't wait to see you under any condition. It doesn't matter if you forget your songs or whatever... just get back to Ethiopia, live your life in Ethiopia. You are our queen no matter what. Come to Ethiopia, to the people who loves you so very much. One of my dreams in life is to meet you at least once in my life(it is still my dream to ever meet you no matter in what condition you are, you don't necessarily be a singer for me to to wish to see you)and I bet, I am not the only person who has this dream. I can tell you for sure that my entire family loves you to death. I not only just wish to meet you but to at least see you again. I remember when your "Tew shishegn" song got released, I was 5th grader and I never heard as good a voice as yours ever since. You are beautiful no matter what your condition is, how you look like ... you will always be loved and admired.
    Like what people said, if you have passed through some hardship, wake up, stand tall and be our model. Teach us the possibility of "wedko menesat". We are human beings, our life is full of ups and downs. As a very loved and respected artist, you are responsible to show us how you can face challenges, how you can get through all. So we all your fans can make you an example, when life put as down... we will be like ... this shall also pass, it is just a bump, better days are coming... as long as we are living. So we don't give up and reach another hight in life. So come out and be there for many of us who need that kind of strength. You are not only influential at your best, you can also influence at your worst.

    • @Peluethio
      @Peluethio ปีที่แล้ว +3

      Aslekeshign ehete thank you for your kind words

    • @mistirt1132
      @mistirt1132 ปีที่แล้ว +3

      Thank you for your thoughtful messages. I hope she reads it and know how much we love her ❤️

    • @exodus134
      @exodus134 ปีที่แล้ว +3

      Exactly my thoughts as well.. Thank you!
      GiGi, I really hope you find it somewhere in your heart to show us (this generation) how to be unapollogetically a human!

  • @mekidesredae2643
    @mekidesredae2643 ปีที่แล้ว +4

    GiGIYE no one ever gonna be born like you. u r different.....
    love u so much sweetheart

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እንቁ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ወደ ትውልድ አገርሽ እና ለቤተሰብሽሽ ለወዳጅ ዘመድሽለሚወዲሽ አድናቂዋችሽ ጨምሮ ለመምጣት ያብቃሽ❤

  • @danceinafrica3021
    @danceinafrica3021 ปีที่แล้ว +4

    ቤትና መኪና ግዙላት ፀጥ ወዳለበት ስፍራ ማውራት ብቻ አይደለም የምታርፍበት የራስዋን ነገር አድርጉላት ። ህዝቡን ና አድናቂዋችዋን ሰብሰበው ስጧታ ቤትና መኪና አዘጋጁላት ቤተሰብ ላይ ጥገኝነት እታርጉለት

  • @dardi2015
    @dardi2015 ปีที่แล้ว +3

    እባክሽ ጂጂዬ ነይልን ያንቺ በረከት የኢትዮጲያ ትንሳኤ ነው መሬቷን ስትረግጪ ኢትዮጲያ ትባረካለች

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 ปีที่แล้ว +7

    ስለምታደርጉት ነገር እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ጅጅ የኢትዪጵያ ህዝብ አሁንም እንደሚወዳት ጥያቄ ከሆነባት ፤ ለጅጅ ያለንን ፍቅር መግለፅ challenge የሚያስፈልገዉ አሁን ነዉ !! Let's do this guys! Text, video, audio የትኛዉንም መንገድ ተጠቅመን ፍቅራችን አሁንም ድረስ እንዳለ እናሳያት 🙏🙏🙏 ጅጅን የምታገኙ ሰዋች ደግሞ በማሳየት ተባበሩን!
    ጅጅ በጣም እንወድሻለን!

    • @exodus134
      @exodus134 ปีที่แล้ว +1

      That would be amazing! This will be the first ever challenge that I am more than happy to join. Can you start it on FB?

  • @woinshethabte2577
    @woinshethabte2577 ปีที่แล้ว +3

    Aye sofi you make me cry and you did a good job, god will help us

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ለምን ወሬ ታበዛላችሁ ሹልክ ብላ ብትገባ ነበር የሚሻለው በተለይ በሽታዋ አትበሉ በሽታ የለባትም ማንም ፍፁም የለም ከፍታ ዝቅታ ይኖራል አታስጨንቋት እህቴ ጂጂ ከቀላቱ በላይ 🙏❤️ እወድሻለሁ እንቁ ነሽ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆ ነሽ የአገር ሐብት ነሽ ✌️💚💛❤✌️

  • @kingGForce9255
    @kingGForce9255 ปีที่แล้ว +4

    Gigi is a national treasure. She deserves a lot of respect. I hope she will back to home soon.

  • @abrahamawropa1014
    @abrahamawropa1014 ปีที่แล้ว +2

    ጂጂዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለኢትዮጵያውያን በጣም ታስፈልጊያታለሽ በሰላምና በጤና ለሀገርሽ ያብቃሽ እንወድሻለን..

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 ปีที่แล้ว +5

    በጂጂ የተጎዱት ቤተሰቦቿ ብቻ ናቸው

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 ปีที่แล้ว +9

    ቅድስ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትልቁ ምኞቴ ነው💒🕯💚💛❤️🙏🏽

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 ปีที่แล้ว +9

    Your little sister well said 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 ปีที่แล้ว +5

    ግን አይምሮዋ ሰላም ትሆን እንዴት አስቻላት በተሰብ ለምን ዝም አላችው ትጅየ እባክሽ ነይ😢😢😢❤❤❤

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l หลายเดือนก่อน

    ሶፊ በእግዚአብሔር ለኛ ለኢትዮጵያዊን አምጭልን እኛ እንፈልገታለን

  • @genetjimma676
    @genetjimma676 ปีที่แล้ว +3

    የሐገር ሀብት እንቁ ❤❤❤ የጂጂ ሙዚቃ ትርጉም ያለው ልዮ ነው ቴዲ አፍሮ እና ጂጂ ተፈጥሮአዊ ቃና ያለው ጥልቅ በደም ውስጥ የሚሯሯጥ ሙዚቃ ነው ሚሰሩት ይህ ደግሞ ተሰጥኦ ነው ስጦታ ደግሞ ከእግዚአብሔር ነው ስጦታዋን ማንም አይነካውም ስለዚህ ብትችሉ ቶሎ ወደሀገሩዋ ውሰዱዋት ሰላም ሁኑ

    • @garchotub4652
      @garchotub4652 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊው

  • @HiwotSamuel2129
    @HiwotSamuel2129 ปีที่แล้ว

    Sofiye በጣም ነው ልቤን የነካሽው ጂጂዬ እግዚያብሔር ለሀገሩዋ ያብቃት we love you so much Gigi❤️❤️❤️🥰

  • @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
    @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ ปีที่แล้ว +2

    ጂጂን ለዚህ ያበቃችሃት በተለይ አንቺ ነሽ ጂጂ ታማለች ስትባይ አላመማትም ብለሽ ዋሸሽ ጂጂዬ ግን እግዚአብሔር ለሀግርሽ ያብቃሽ የኔ ማር ቤተሰቦዎቿ ተጠያቂዎች ናቸው ጂጂዬ አንቺ የሁላችንም እህት ናት ድፍን ኢትዮጵያ ይውዳታል ከናንተ በላይ

  • @mulunehmashesha1978
    @mulunehmashesha1978 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ እንኳን የሰው ልጅ አራዊቱ ሁሉ ይወድሸል ጂጂያያያ

  • @abrahamdebasu2751
    @abrahamdebasu2751 ปีที่แล้ว

    ይህንን ቪዲዮ ከ15 ጊዜ በላይ ነው ያየሁት::
    ጂጂዬ እባክሽ ወደ እናት ሀገርሽ ኢትዮጵያ ነይልን::
    በጣም ነው የምንወድሽ ❤❤❤

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይቀድማል ጂጂዬ አንቺ እማታውቂያቸው እነሱ እሚናፍቁሽ በለቅሶ ፍቅራቸውን እሚገልጹልሽ እምትወጃት ሀገርሽ ያፈራቻቸው ውድ ስጦታዎችሽ አሉ እስከዛሬም ከዚህም በኋላም እስካለሽ እሚናፍቁሽ እሚወዱሽ ብዙ ብዙ አሉና እመብርሀን ግልጽልጽ ታድርግልሽ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ እና ነይ ትናፊቂናለሽ እንወድሻለን ምንም ሁነሽ ብቻ ነይ እንቁዋችን ነሽ ❤❤❤❤❤ በሰላም ወደምትወጃት ሀገርሽ መድኃኒአለም ያስገባሽ ንግስታችን ነይ❤❤

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር መልካም ነው ይሳካል ሁሉም ለበጎነው እ/ር ይርዳችሁ ለአገርሽ ያብቃሽ ጂጂዬ እንወድሻለን

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 ปีที่แล้ว +24

    It is very hard people on this situation to decide for themselves or her family Mental illness is not easy. Today a person can be ok, tomorrow is different. The only thing she need professional help first then we all know her situation. Don't judge her or families.

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 ปีที่แล้ว +3

    ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት❤

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ ጌታ ኢየሱስ መድሀኒት ይሁንሽ ጭንቀትሽን ለሱ ጥለሽ የምትወጪበት ዘመን ይሁንል ❤❤

  • @nunusheshete2338
    @nunusheshete2338 ปีที่แล้ว +8

    እባካችሁ ቤተሰብን በሙሉ ልብ ለመውቀስ አትድፈሩ, ምክንያት ይኖራል, ማንም ቤተሰብ የልጁን ወደአገር ቤት መግባት አይጠላም

  • @addisalemshiferaw6667
    @addisalemshiferaw6667 ปีที่แล้ว +2

    ጂጂዬ የኔ እንቁ እወድሻለሁ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ እንዲረዳሽ እፀልያለሁ ከገባሽበት ህይወት የሚያወጣ ጌታ ነው።አንቺን በተስተካከለና ዘላለማዊ በሆነ ህይወት ባርኮሽ ለምስክርነት እንደምትቆሚ አምናለሁ።

  • @zeinuko
    @zeinuko ปีที่แล้ว +2

    ጂጂዬ ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገርሽ ያምጣሽ። ነይልን እባክሽ እንወድሻለን❤❤❤

  • @betyichale5729
    @betyichale5729 ปีที่แล้ว

    በእዉነት በእውነት የሁልጊዜ ፀሎቴ ነዉ እግዚአብሔር በሠላም በጤና የኔን ናፍቆት የኔን ንግስት የኔ ተወዳጅ ጂጂዬን ለሀገሯ መሬት እንዲያበቃት የሁልጊዜ ፀሎቴ ነዉ ሀገሬ ጂጂዬ ቃልኮ የለኝም 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ የኔ ፍቅር የኔ ትዝታ እንዴት የኢትዬጵያ ህዝብ እንደምንወድሽ እንቅፋት እንኳን እንዲመታሽ አንፈልግም ፣ነይ የኔ ቆንጆ ይቺ ቅድስት ሀገር ነይልኝ እያለች በጉጉት ትጠብቅሻለች በጣም እንወድሻለን እወድሻለሁ።

  • @wintakedani3335
    @wintakedani3335 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ ጂጂየ እግዛቤሔር ይርዳሽ

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ባለሽበት በሰላም ያኑርሽ በጣም ከባድ ነው እረዳሻለሁ ልጅ በጣም ከባድ ነገር ነው አምላክ ሁሌም ከጎንሽ ነው ሁሉም ነገር ሲያልፍ ከእግዚአብሔር ጋር የኔ ውድ🙏

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw ปีที่แล้ว

    ሶፊዬ ጌታ ይረዳችኃል አይዞሽ የኔ ውድ እህት❤❤❤

  • @belaystotaw3379
    @belaystotaw3379 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የጂጂ ባለእዳ ነው። ጂጂ እንደ አርቲስት ብቻ ሳይሆን እንደ አርበኛ እንደ መሪ ታላቅ ስፍራ ያላት የሀገር ባለውለታ ናት።
    እውነት ለመናገር ጂጂ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ አርቲስቶችም ጭምር ባለውለታ ናት። በተለይ እርሷ የጥበብ ዓይኑን የገለጠለችለት አርቲስት የእርሷን ፈለግ እየተከተለ በእሷ አካሄድ ስለ ኢትዮጵያ ያንጎራጎራችሁ ሁሉ የበለጠ ኃላፊነት አለበችሁ። በእውነት ከመቶ ሚሊዮን ሕዝብ አስር ሚሊዮኑ ጂጂን ለማዳን ቢረባረብ ከአቅም በታች ነው። እነ እሸቱ መለሰን በአክብሮት የዜግነት ጥሪ ቢደረግላቸው በቀላሉ
    ያደርጉታል።
    ተወዳጁ እሸቱ መለሰ እና ተወዳጁ ቴዎድሮስ ካሳሁን በተለመደው የበጎ አድራጎት ሥራችሁ ለዚህች ለተከበረች የሀገር ባለውለታ ብትደርሱላት ለኢትዮጵያ ሕዝብ እስከዛሬ ከሚወዳችሁ የበለጠ በብዙ እጥፍ ይወዳችኋል። ከአንድ ተራ ዜጋ የተላለፈ ክቡር ጥሪ ነውና እባካችሁ ምላሻችሁን አሳውቁኝ።
    በላይ ስጦታው።

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ የኢትዮጵያ ስው ከራሱ በላይ ይወድሻል ። አንቺ እኮ ልዩ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው አንዶ እንቁዋ ልጆ ነሽ ። ጂጂዬ ስለ እውነት እንወድሻለን ። ምንም ይቅር አንዴ ለኢትዮጵያ ህዝብ ታይን ። ደስ ይበለን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እና ያንቺ በአገር መምጣት እንዲያሳየን እግዚአብሔር አጥብቄ እለምነዋለሁ ጂጂዬ ትናፍቃለሽ አክባሪሽ ነኝ።

  • @arsamamikale9653
    @arsamamikale9653 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ የኛ ውድ እንቁ ይሕን ፕሮግራም የምታይው ከሆነ አንቺ የኢትዮጵያ ፈርጥ ልዩ ሥጦታ ነሽ ጂጂዬ ልዩ ነሽ ነይና ወደ ኢትዮጵያ ቀጥ ብለሽ መጀመሪያ የናፈቅሽውን ገዳም ቤተክርሥትያን እምነት ፀበልሽን ተጠምቀሽ አምነትሽን ተቀብተሽ ቤተክርሥትያን ገዳማቱን የናፈቁሽ ገዳማትን ሥመሽ ቀጥሎም ዘምረሽ ዘምረሽ ምድርን በምሥጋና ሞልተሽ እንድናይ ያርገን ጂጂዬ ሁላችንም እንወድሻለን ጂጂዬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይወድሻል መቼም ሁሌም ኢትዮጵያ ትጠራሻለች ጂጂዬ

  • @Ethiozala
    @Ethiozala ปีที่แล้ว +1

    እህትሽም ትወድሻለች!!! በንግግርሽ እአስለቀሽኝ😢 እግዚቤህሔር ይርዳችሁ፣ ጂጂዬ ሁላችንንም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሻል በናፍቆት ይጠብቅሻል❤🎉❤ ነይ በናትሽ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว

    እኔም እያለቀስኩ ነው የሰማኅልችሁ በእውነት ምን እንደተሰማኝ መግለፅ ይሳነኛል ብቻ አምላኬን ለኢትዮጵያ እናትዋ ለሚውፕዳት ህዝብዋ ያብቃት እወድሻለሁ የኔ ትሁት 💚💛❤🙏🌺💕🌹🌷🌸

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 ปีที่แล้ว +4

    Best of luck !!! I hope she reunites with her family & the ppl who genuinely love her. Amazingly gifted artist, Gigi❤🇲🇱 🇲🇱

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 ปีที่แล้ว

    እናትዬ አገርሽንም እያት እስኪ ያከበሯትን ልጆጇን እዴት እደምታከብር ድምፅሽን ሰምቶ የማይወድሽ ኢትዮጵያዊ አይኖርም ለሀገርሽ ርሃብ ነሽ!!!ነይላት ትጥገብሽ እናትዬ ፈውስ በረከትሽ ያከበርሻት ያገነንሻት እናት ሀገርሽ ትሆናለች ነይና እያት 🙏🙏🙏ነይ በሏት ዘመድ ወዳጆቿ ፀሀይዋን ደግማ ሳታይ አይምሹ ቀኖቿ!!! 💞💞💞ነይ እባክሽን ነይ እናትዬ 🙏🙏🙏❤❤❤ እማፀነዋለሁ ቸሩ ፍጣሪዬን ለሀገርሽ በቅተሽ እዲያሳየው አይኔን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @unitedafrica1481
    @unitedafrica1481 ปีที่แล้ว +1

    ጅጅ እዉነት ወደ ቅድስቲቱ ሀገርሽ ልትመጭ ነዉ፡፡ ምን ያክል እንድምንዎድሽ፡፡ ሁሌም በኢትዮፐጵያዉያን ልብ ዉስጥ የምትኖር ጀግና፡፡

  • @mistereelias2951
    @mistereelias2951 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ ውድዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አገርሽ ብቻ ነይ ታሪክ ይቀየራል ኤርፖርት ነው የምኖቀበልሽ ❤❤❤❤❤

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 ปีที่แล้ว +7

    JIJIYE LEBETISH YABKASH, I CRIED A LOT.

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ጂጂ የኢትዮጵያ አፍት ነሽ እባክሽ ወደ አገርሽ ተመለሺ እኖድሻለን ጂጂ እባክሽ ነይ 🙏🥰

  • @g.g8919
    @g.g8919 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ተወዳጅ ቆንጆ ጂጂ ❤ እናት ሀገርሽ በጉጉት እየጠበቀችሽ ነው እንወድሻለን እናከብርሻለን‼️
    💚💛❤️

  • @asmarech591
    @asmarech591 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ወደአገረ ለመምጣትና ጤናውን እንዲሰጣት ምኞቴ ነው በጣም የምወዳትና የማከብራት ናት ብቻ እመቤቴ ትዳብሳት 🙏🙏🙏

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ በጌታ ነይ ግቢ አገርሽ እንወድሻለን ሶፊይ አይዞሽ ጌታ መልካም ነው ሁሉ ደና ይሆናል እንወዳቹዋለን

  • @Kasu63
    @Kasu63 ปีที่แล้ว +4

    Gigiyeeee we love you more than you think my hero sister ❤❤❤❤❤❤

  • @abiabenzertemsgen3105
    @abiabenzertemsgen3105 ปีที่แล้ว +2

    አለማልቀስ ይከብዳልና አለቀስኩ😢

  • @YeshiworkAdmasu
    @YeshiworkAdmasu ปีที่แล้ว +6

    ሶፍ እውነት ነው ኢትዮጵያ እናት እንድሆነቸው ሁሉ ጂጂ ደግሞ ፍቅር ናት

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 ปีที่แล้ว +3

    ወደ ኢትዮጵያ እንዳትመጣ ከፈለጉ ለራሳቸው ክብር ከመጨነቅ ብቻ ነው። !!!😢😢😢

    • @SEP2922
      @SEP2922 ปีที่แล้ว

      Exactly 😢😢😢ጨካኞች ናቸዉ😢😢😢የነሱ ክብራቸዉ በለጠባቸዉ😢😢😢በቅርብ ያለችበትን ሁኔታ አዉቃለሁ😢😢😢

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 ปีที่แล้ว +1

      ከቤተሰብ የበለጠ እናተ አስባችሁ ነው?!😏

  • @tigstbist7607
    @tigstbist7607 ปีที่แล้ว

    ጅጅዬ በጣም የሜወድሽ ብዙ ነው አገርሽ ግቢ ፀበል ተፀብለሽ እራስሽን አረጋጊ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ስላለፈው አትጨነቂ የሜመጣውን ከፈጣሪጋ ከድግል ማርያም ጋ ሁሉም ይስተካከላል እኔ እመቤቴ ስል አፍሬ አላቅም አንችም እመቤቴ ትድረስልሽ ❤❤❤❤

  • @Fithabesha
    @Fithabesha ปีที่แล้ว

    እጅግአየሁ በጣም እንወድሻለን የሰው ሀብታም ነሽ ወደሀገርሽ ግቢ እህትአለም!

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ አንቺ ለኛ ብርቃችን ነሽ ባለሽበት ሁኔታ ምንም ብትሆኚ እኛ ግን እንወድሻለን ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ ከዚህ በሁዋላ ባትዘፍኚ እኳን እኛ እንዲሁ እንወድሻለን ጂጂዬ

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር እጅ ትፈውሳለች ጌታ ይፈውሳት

  • @19tahsase
    @19tahsase ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ይህን ስጽፍ እያለቀስኩ ነው ። በርቱ ትመለስ ባካችሁ ጂጂዬ !!!! please please please....... when i hear her kahene abaye all of her musice ..i am cry. I am go back my homeland.

  • @elsabethakalu1461
    @elsabethakalu1461 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ ስለጂጂ የገለፅሽበት አንደበት በጠም ነዉ የነከኝ ተባረኪ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን

  • @JahAdam
    @JahAdam ปีที่แล้ว

    የተረጋጋህና ምራቅህን ዋጥ ያደረግክ ግሩም ጋዜጠኛ አቀራረብህ ድንቅ ነው በምንወዳት ጂጂ ጉዳይ ያሰባጠርካቸው እንግዶችህም ለጉዳዩ የሚመጥኑ ናቸው ጂጂዬን እግዚአብሔር ረድቷት ለምትወደው ምድርና ህዝብ በደስታ ያብቃት

  • @arayamasreshaferede4138
    @arayamasreshaferede4138 ปีที่แล้ว +1

    Legendary GiGi !!! You are one of the heritage of Ethiopia!! I am waiting for you with other colorful voices !!

  • @seblemelese7583
    @seblemelese7583 ปีที่แล้ว +3

    We love you Gigiyeee!!! I can’t wait to see you in Ethiopia 🇪🇹

  • @samyethio
    @samyethio ปีที่แล้ว

    እኔ ይቅርታ አርጉልኝ እና ምወቅሰው ቤተሰቦቿን ነው። በጊዜ ይህንን መረጃ ተናግረው ቢሆን ኖሮ፡ እነሱ ያቃታቸውን ህዝብ ያግዛቸው ነበር። ሀገር ሙሉ ሰው እያላትአንድም ሰው እንደሌላት በሰው ሀገር መከራዋን ስታይ ቤተሰቦቿ ክብራቸው የሚነካ መስሏቸው ፀጥ ብለው መቆየት ከተጠያቂነት አያስመልጣቸውም። ጂጂዮ ካንቺ አሁን የአኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አይጠብቅም፡፡ የአኢትዮጵያ ህዝብ ካንቺ ሚፈልገው እንዲረዳሽ እንድትፈቀጂለት ብቻ ነው። ወደሀገርሽ ተመለሺ😢😢።

  • @netsanetdagne6831
    @netsanetdagne6831 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን የእኔ እናት😢❤❤❤❤

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 ปีที่แล้ว +2

    My ❤ Achs I can’t stop crying,

  • @dengelmaryam8346
    @dengelmaryam8346 ปีที่แล้ว +2

    Thank you, Sofia, our love is speechless.❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +2

    ባለችበት ሀገር እትዮጵያ ኮሚኒቲ የለም? ለምን አይረዷትም? ምን ትጠብቃላችሁ? ስለሷ መጠየቅ ካለባችሁ እስቲ አባቷን አነጋግሯቸው። እርግጥኛ ነኝ የኔን ህይወት የለወጠች ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ፈጥና ትድረስላት፣ ታድናት።

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 ปีที่แล้ว +3

    ጂጂየ አሁን የመጎብኛ ግዜሽ ነው እመኝኝ, እየሱስ ያድንሻል ❤❤ እንወድሻለን የኔ ማር የኔ ፍልቅልቅ, ያንቺ ዘፊን እኮ መዝሙር ማለት ነው ስለ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 love u 😍ጂጂየ

    • @haregtegegne-ih8dm
      @haregtegegne-ih8dm ปีที่แล้ว +2

      ክክክክኽአታስቡት ጂጂ ምንፍቅናን ሳይሆን ቅድስት ቤተክርስቲያን ነው የምትፈልገው ፀበል ነው የምትፈልገው የምን እየሱስ ነው የምታወራ በስመ እየሱስ የድብቁን የጨለማውን ስርዓት ነው የምትከተሉት እነ ስመ እየሱስ ለራሳችሁ እውቅ ጂጂ የድንግል ማርያም ልጅ ነች ድንግል ምህረቱን ትስጣታለች አታስቡ።

    • @tgtigu1516
      @tgtigu1516 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 የድንግልማርያም ልጅ እኮ ስሙ እየሱስ ነው ታዲያ , ወዴት ወዴት

    • @haregtegegne-ih8dm
      @haregtegegne-ih8dm ปีที่แล้ว

      @@tgtigu1516 በስመ እየሱስ ስም መንገድና እርሱ በዚህች ምድር ሲመላለስ የፈፀመውን መፈፀም አለባችሁ የእየሱስ ክርስቶስ ልጂ ለመሆኝ መምስል ሳይሆን ሆኖ መገኘት ነው።

    • @haregtegegne-ih8dm
      @haregtegegne-ih8dm ปีที่แล้ว

      @@tgtigu1516 እየሱስ ክርስቶስ የቅድስ ቅዱሳን የንፂተ ንፁሃን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነው እናንተ አህዛብ በስመ እየሱስ ስም የድብቁን የኢሉማናች አጀንዴ ፈፃማና አስፈፃሚ ናችሁ አሁንስ ገባሽ።

    • @tgtigu1516
      @tgtigu1516 ปีที่แล้ว

      ወይ ጉድ አንቺ እራሱ እውነት አልገባሽም አንደበትሽ ለስድብ ክፍት ነው ክፍን ብቻ ነው የሜያስበው , አሁን እኔ ዼንጤ ልሁን ተዋህዶ በምን አውቀሽ ነው ይህ ሁሉ መንጣጣት, ገና ለገና የ እየሱስ ስም ስለተጠራ🤔 በይ አንቺ ወደ እግዛብሄር በደንብ ተጠጊ ካለዛ ፀበል ግቢ ጮሆ ይልቅቅሽ አሜን በይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @berhanezelelew3365
    @berhanezelelew3365 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንወድሻለን ጂ ጂዬ

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ ምን ያድርግ🤔 የሷ ነገር ያንገበግባቸዋል። ደግሞ የኢትዮጵያዉያን ፍርደ ገምድልነት ያሳምማል ዉይይይይ። ከምንም ነገር በላይ ጉዳቱ ለነሱ ነዉ። ማንም የነሱን 10% ያህል ህመሙ አይሰማዉም። ግን አሜሪካን ሀገር እሷን አስገድዶ አፍሶ ማምጣት አይቻልም። በልጆቻችን እንኩዋን መብት የለንም። ብቻ እግዚአብሔር አባት ልቧን ይቀይር, ብርቱ እጁ ይርዳት🙏🙏🙏።

  • @mimia7202
    @mimia7202 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ የኔ እህት ስወድሽ አንቺን የማይወድ ኢትዮጵያዊ የለምኮ የኔ እህት ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልሽ🙏 እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ🙏

  • @ETBeMore
    @ETBeMore ปีที่แล้ว

    Gigiye wishing you all the best. You touched so many souls, you're loved & honored. Hope to see you reunited with your family soon. They only need your presence. You are so blessed! ኢትዮጵያዊ ሁሉ፣ ይወድሽላል፣ ያከብርሻል፣ የአንቺን፣ ሰላም፣ ደህንነት፣ ብቻ፣ ነው፣ የሚፈልገው፣ ለሀገርሽ፣ ያብቃሽ፣ You are a Queen❤️

  • @kidistshiferaw6824
    @kidistshiferaw6824 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ የኔ ውብ ❤እግዚአብሔር ደህና እንዲያደርግሽ ነገሮች እንዲስተካከሉልሽ እንዲያደርግልሽ እጸልያለው ለሀገርሽ ምድር ያብቃሽ 😍እጅግ በጣም እንወድሻለን

  • @hirutassefagebrekidan41
    @hirutassefagebrekidan41 ปีที่แล้ว

    Gigiyeeeee yenea melkam huleme enafekeshalehu yene emebet, anchi zefagn aydeleshim you are our prophet , we love you so much , gigiyeeeee Ethiopia benafekotesh tegosakelalech satemotebesh dereshilat, anchin becha newe Ethiopia yemetefelegew 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗ufffff can't stop crying missed you so much yene melkam

  • @Muledoyo
    @Muledoyo ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ እንወድሻለን እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ እንወድሻለን

  • @mistereelias2951
    @mistereelias2951 ปีที่แล้ว

    ጂጂ ህይወት ውጣ ውረድ አላት ነገሮችን ቀለል አርገሽ እይ አንዴ መተናል ደስ ብሎሽ እኛም ደሰ እነዲለን አርገሽ እንተያይ ሆዴ ባየሁሽ እማዬ❤❤❤❤

  • @enulina10
    @enulina10 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ መሬት ያብቃሽ የኔ ውድ ምርጥ እና ፋቅር የሆንሽ እጅግአየው ሺባባው ሁሌም እያው ነሽ ❤❤❤❤❤