Down to weyane and Abiye Kilele we ethiopian live together , my Kilele is Ethiopia by peace if you say NO answered by any means. God bless Ethiopia forever
God bless you Gigi, your voice tells that God still loves you, and he is still with you. I have no words to see you beautifully on stage. Ethiopia loves you , we love you. Gigi melkam sew!❤
Ethiopian in all ethnic groups have to rise up and support Amhara’s stance standing against ethnocentric regime of Oromo’s , a fascist regime that’s committing genocide against Ethiopians. Amharas are fighting for the country to be free from ethnic based politics and freedom and equality opportunities for all. The current regime begged to be elected promised everything that appeal to society today after receiving support turning against citizens that are none Oromo’s. We have to unite and stop the selling of the country to the Arabs, signing documents behind the citizens acknowledgment to benefiting Oromo’s to destroy the country. Stand up for your rights you can’t be silent while being murdered, evicted, displaced and treated as a second class citizen in a country your forefathers spilled their blood for you to live in freedom. Stand for Ethiopian unity 🙏🏼❤️
ምንድነው ሰው የሚያቁነጠንጠው አርፎ አንድቦታ ቁጭ ብሎ አይመለከትም ??? I don’t know why some people are moving around? It seems to me this is disrespectful manner and sadly they are missing a life time experience if they know it.
የሀገር ፍቅር ያልገባው የጂጂን ኢትዮጵያን ህዝብ መዝሙር ደጋግሞ ያዳምጥ።
ጅጅዬ አንች ትለያለሽ ኢትዮጵያዊነት ከደምሽ ነው እንወድሻለን ውድድድድድ💚💛❤👌
በአድዋ ጀግንነቱ የትግራይ ጀነራሎችና የኦሮሞ ጦር፤ ዘፈኑን ና አዝማሪነቱን ደግሞ አማራው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@@Talkik-s9kመስሎህ ነው ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብዩ መሐመድ ። ጀግና በጭንቅ ቀን በየቦታው ይፈጠራል ጅሌ ልብ ግዛ 🤭🤣😡😎
Ur the real Ethiopian hero,wish u the best 👌
Wow Gigiye you really are amazing!! Just keep it up. ❤🎉.
👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿💯%መጪው ዘመንሽን እግዚር የባረከው እንዲሆን የዘወትር ምኞቴ ነው የኔ ውድ ኢትዮጵያዊ እህቴ 🙏🏿
እባክህ ታማኝ ሌላም ካለ እባክህ አውጣልን አንተ ጋ ምንም ነገር አይጠፋም❤😊
አቤት ስንወድሺ ጂጂ ❤❤❤❤
በአድዋ ጀግንነቱ የትግራይ ጀነራሎችና የኦሮሞ ጦር፤ ዘፈኑን ና አዝማሪነቱን ደግሞ አማራው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@@Talkik-s9k
በዝያን ጊዜ ጀነራል የሚባል ማዕረግ
የለም ::
''ያላዋቂ ሳሚ ን ፍ ጥ ይለቀልቃል" ::
የማታቀውን ( የማታውቂውን ) አትዘባርቁ 🤬
❤ ጂጂዬ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት👸እንቋችን❤ ቃላቶች ያጥሩኛል ይለው ጥልዬ ጂጂዬ አቻ የለሽም 💯 💚💛❤️💐🥇🎤🎺
Thank God for her comeback 🙏🏽 Amen ! I wish you to make History Gigi 💕💕💕🇪🇷
It's true Adwa I can't believe it is that you sis gigi wow welcome back wonderful 👍
ይሄ የአሁን አይደለም ከአመታቶች በፊት ነው:: still እንወድሻለን👌💕
የቆየ ነው ማለት ነው? ሰውነቷም ከሳብኝ እኮ ከመጥፋቷ በፊት ጨምራ ነበር
TANKS LORD GOD JIJI IS BACK WITH THE SAME TALENTS
የአሁን አይደለም ከአመታቶች በፊት ነው
Amazing
Wecome back GiGi....
Our princess
Still got it.
Is GG back to stage? I can’t believe!! የኔ ቆንጆ የኔ ውድ ኢትዮጵያዊ ሁሌም እንይሽ እባክሽ
It's old
የአሁን አይደለም ከአመታቶች በፊት ነው
የአቶ ሚንሊክ ስም አልተጠራም፡፡🤣🤣🤣
@@Talkik-s9kታሪክ አልባ ምን ታውቃለህና ነው ሚኒልክ ስለጠበቀህ ነው ከባርነት የወጣኸው አሁን ግን በግድ አረብ ይግዛኝ ትላለህ
Ewedshalehu!!
Down to weyane and Abiye Kilele we ethiopian live together , my Kilele is Ethiopia by peace if you say NO answered by any means. God bless Ethiopia forever
it gives me goose bumbs...wow gigi i hope she comes nack stronger
ጂጂዬ አንቺም የአድዋ ጀግና ነሽ እኮ እባክሽ ብቅ በይ አንቺ እኮ ትንቢተኛ ነሽ ሁሉን የተነበይሽ ጀግና
Missed You so much. GiG welcome back . I am very happy seeing You !!
የአሁን አይደለም ከአመታቶች በፊት ነው
My princess GG, you are unique... No one competes with you! Long live!
God bless you ! You are loved my keep up the work❤
አድዋ የወንድነት ልክ ማሳያ ክብር ለቆንጆዋቹ !!!✌️✌️✌️💚💛❤️✌️✌️✌️👣👣👣
ማመን ይከብዳል እውነት በሆነ!
ጂጂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
Well come Gigi
ጂጂዬ ውዷ ኢትዮጲያዊት ኢትዮጲያዊነትን አቀንቃኟ እንኳን በመድረክ ላይ አየንሽ እግዚአብሔር ጉልበቱን አቅሙን ያድልሽ ካንቺ ጋር ይሁን አሜን!
ድንቅ ነዉ ጂጂ ዳግም መድረክ ላይ በዘመን ተሻጋሪ ሥራዎችሽ በማየቴ እጅግ ተደስቻለሁ። ብርቅዬ አርቲስት ነሽ እናከብርሻለን። እንወድሻለን። May God bless you and EThiopia. You are a hero and brilliant.
ኧረ ወንድሜ ሚለበሰውን ልብስ እንኳን አይተህ መች እንደሆነ አገምትም?
25 አመት አልፎታል
የአቶ ሚንሊክ ስም አልተጠራም፡፡😅😅😅😅
Musicaw le bandu tnsh yekebedachew ymeslal....GIgi LOVE
God bless you Gigi, your voice tells that God still loves you, and he is still with you. I have no words to see you beautifully on stage. Ethiopia loves you , we love you. Gigi melkam sew!❤
በእግዚአብሔር የመቸ ነው እግዚአብሔር የሚሳነእ የለም የኔ ቆንጆ ወደቁድሞሽ ተመለሽ ይሆን ድንቅ ብቃት
የቆየ ነው
What?! I just can’t believe this!! ጂጂዬ❤️
Gigiie i missed u. What a talent!❤❤
Is back Dr Gigi 💚💛❤️
I am sure its long time. Not now
Is it GG? Please where was? Isn’t new? Oh..🥺🥺🥺 Ggye! More love and long life my dear!😍😍😍💗💗💗💗😘😘😘😘🙏🏽🙏🏽🙌🏽🙌🏽
እግዚአብሔር ይመስገን
ጂጂየ እንወድሽ አለን❤❤❤❤❤❤❤
Gigiye is that u ? EGZIABHER YIMESGEN
ጂጁዬ ድእስስስስስ ብሎኛል መድርክ ላይ ስላይሃት እንድ ቀን እኔ እንድነዚህ ስዎች ቁጭ ብዬ እድማይሽ ድግሞ በጣም የውድውን ዝፋን ስማውሁት አፍፍ ድስ እልኝ ልቤ እልስማ እልኝ ብንግረው ያእኔ ብዙ ትዝታዬ ይሄ ዝፍንሽ በእይምሮዬ የቀረ ብዙ ትዝታ እልኝ ጂጁዬ የኔ ቆንጆ እትጥፊብን እሺ እስኪ እንጥገብሽ ብቅ ብይ እህቴ ታማኝ እምስግንሃለው ጁጁን እሣይህን ።ጁጁዬ እውድሻልሁ 😮😊❤😮😊❤ ❤❤ !!!
በአድዋ ጀግንነቱ የትግራይ ጀነራሎችና የኦሮሞ ጦር፤ ዘፈኑን ና አዝማሪነቱን ደግሞ አማራው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
Thank God you are back to stage
I don't know what to say Thank God for her back to stage she is our legend GG star""still the same vocal owned """
I just can’t believe it❤resilient Gg bravo!!!
የኔ እናት ጂጂዬ❤️❤️❤️
ጂጂዬ ናፋቂዋ ተናፋቂ !!!
Her voice is still intact😳
የአሁን አይደለም ከአመታቶች በፊት ነው
I hope this is a new video
Great!
WOW! Fabulous
Yene jegna
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Waw waw amazing performance
Well come GG Time is now liberty ethiopian from racist Kilele, all citizens of ethiopian live together wherever they choose. WOW
እኔ አላምንም😮 የኔ ጂጂ
የኔ፠ልእልት
እካኔ ጂጂየ
ወደ መድረክ ተመለሽ፤ አንች ብርቅዬ? ምን ብዬ ልጥራሽ? ፈጣሪ በበለጠ ጽጋና ሞገስ ይመልስሽ!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jeje my butfule
Phoenix Rising🙏💚💛❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤
When was this 🤔
I think this is not new video..
ስው ተከፍሎበታል.....ተናገረ......
በሃገር አሜሪካል ነው የዘፈነችው 25 አመት ይበልጠዋል
When did this take place?
When and where was this video?
Gigi chagni miss you much.
ጂጂ መጣች እውን?
እጅጌ አውነት ነው የማዬው አማዬ ????????
የመቼ ነው ንገሩን ?
era ewent nw beleugne eski
የመቸ ነዉ በእናታችሁ??
የቆየ መሆን አለበት!!
የድሮ ባሎም ከጎኖነው ከትፋቱ እንኮን ብዙ አመት አደረጉ 25 አመት ይበልጣል
@@beletechyoseph2650 ታዲያ አሁን እንደ አዲስ መለጠፉ ፣ ለምን አስፈለገ?
የአቶ ሚንሊክ ስም አልተጠራም፡፡🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምን ውሽት ያስፍልጋል ይሄ የዱሮው ንው አሁንም ኢትዬ መታ ፀበል ብትቀመጥ እንደዱሮዋ ትመለሳለች ያቺ እብድ እህቱዋ ሄዳ አልንበር በሚዲያ ወታ ስትቀባጥር ንበር ኢትዬ ትመጣለች እያለች የጂጂ ቤተስቦች ይሄ ክብር የሚባል አጉል ፍሊጥ አላቸው ይደባብቃሉ የት ቦታ ምን ላይ እንዳለች እንኳን ፍንጭ አይስጡም የኢትዬ ህዝብ እንዳይርዳት በጣም በጣም ክፍ ጋንኤል ቤተስብ ንው ያላት ዱሮስ ከፔንጤ ምን ይጠበቃል
በአድዋ ጀግንነቱ የትግራይ ጀነራሎችና የኦሮሞ ጦር፤ ዘፈኑን ና አዝማሪነቱን ደግሞ አማራው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
ቅኝ ገዥ ወራሪ ድል የተመታባት:
የኢትዮጵያ ነፃነት የአፍሪካ ኩራት::
የጀግና ሕዝብ ገድል ታሪክ መዘከሪያ:
የምኒልክ ባልቻ...አመራር መጠሪያ::
የጠላት ሠራዊት ተዋርዶ ያፈረበት:
ጀግና ሕዝብ በክንዱ ገድል የሰራበት
አድዋ አድዋ አረንጓዴ ለምለም:
ቢጫ ተስፋ ሰላም ቀይ የመስዋዕት ደም:
ውብ ሰንደቅ ዓላማ ብሔር...ህብረ ቀለም!
አውለብላቢ ሀገሬ ኑሪልን ዘለዓለም።
!ጦር ጎራዴ ታንኩ...ፈረስ ወኔ ጀቱ;
ተጋዳይ አርበኛ ዘማች ሟች ለእናቱ::
ከምሥራቅ ምዕራብ ደቡብና ሰሜን:
ፎክሮ ጌርሮ...ያሳየ አንድነቱን::
አድዋ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አድዋ:
የአፍሪካ ኩራት የጀግኖች ድል ፅዋ!
የኢትዮጵያ ክብር ነፃነትዋ ጠላት:
እራስ ወዳድ ባንዳ የባዕዳን ረዳት:
ዛሬም ወደፊትም መቼም አይሆንለት።
አድዋ ብላችሁ አድዋን አስታውሱት!
ለ128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ
Ethiopian in all ethnic groups have to rise up and support Amhara’s stance standing against ethnocentric regime of Oromo’s , a fascist regime that’s committing genocide against Ethiopians. Amharas are fighting for the country to be free from ethnic based politics and freedom and equality opportunities for all. The current regime begged to be elected promised everything that appeal to society today after receiving support turning against citizens that are none Oromo’s. We have to unite and stop the selling of the country to the Arabs, signing documents behind the citizens acknowledgment to benefiting Oromo’s to destroy the country.
Stand up for your rights you can’t be silent while being murdered, evicted, displaced and treated as a second class citizen in a country your forefathers spilled their blood for you to live in freedom.
Stand for Ethiopian unity 🙏🏼❤️
Old video
አዲስ አደለም አደል?
ለምን ግን እናንተ ችግሯን ልትፈቱት አልቻላችሁም፤ ነው እርዳታ የምታገኙት ከአማራ ውጭ ሲሆን ነው። እስካሁን አማራ የሆነ ሰው እረድታችሁ ሲድን ወይም ከችግር ሲዎጣ አላየሁም እሳ፤ ምናልባት መረጃው ስለሌለኝ ይሆናል፤ ታማኝ የምን ጊዜም ጀግናየ ነህ
በአድዋ ጀግንነቱ የትግራይ ጀነራሎችና የኦሮሞ ጦር፤ ዘፈኑን ና አዝማሪነቱን ደግሞ አማራው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ
Thompson Angela Davis Helen Walker Frank
በአድዋ ጀግንነቱ የትግራይ ጀነራሎችና የኦሮሞ ጦር፤ ዘፈኑን ና አዝማሪነቱን ደግሞ አማራው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
The audience doesn’t deserve Gigi bill yadenezezew and poor sound
ምንድነው ሰው የሚያቁነጠንጠው አርፎ አንድቦታ ቁጭ ብሎ አይመለከትም ???
I don’t know why some people are moving around? It seems to me this is disrespectful manner and sadly they are missing a life time experience if they know it.
ይሄ የቆየ ነው። የዛሬዋ ጂጂ ወፍራም ናት። ይሄ ድምጿም ዱሮ የምናውቀው ነው።
What is jgie garbage