What a wonderful family 💖. The same face the same voice sisters. May God bless you for this 🙏 program ❤️. The best interaction for us viewers and lesson of life skill to enjoy. Thank you 💞 Sofi.
From this I could say Your parents managed to live their dreams and raised their kids and reached their community in different areas. This is great! Documenting and sharing with others has a huge value. Thank you! Your Parents must have been facing a lot of ups and downs on their way. Hope to hear and share their experiences going forward. Thanks Sofi and Rahel (great to know you). My second destination after Addis Abeba is ‘Chagni’ and the rest of Gojam when I come to Ethiopia. 🤗😍🙏
Beautiful journey!! Thanks for showing us the beauty of Chagni, I love how u & ur sis tell ur childhood story as well as ur family's history awesome!!! Waiting for part 2🥰
Wow! What an amazing living compund and life style! This remind me my childhood that I was raised in the similar landscape. Thank you Sofi and the family!
Thanks a ton for documenting it. I had a chance to visit this cimplex when i was a teenager and It was extraordinary during that time and i think still it is.
So refreshing content beautiful family beautiful country somehow it reminds me my family house back in hossana loved it and enjoyed so much thankyou very much of which for the first time i watched vlog from the start to end and i read all the comments ❤❤ Peace to our country from north to south west to east❤
This is JJ explained by her music I proud of your family they are very strong this is Ethiopia God bless you and your family we hope will see JJ here thank you
Hello Sofia Shebabaw, you remembered me interesting thing about your family house in Chagen. Like 36 years ago I stay for one month in this house. It was very nice farming place I like it. I know it was a great family. God bless that family and God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏
ለጂጂ ስል የማላየው ነገር የለም.....በጣም በጣም ነው የምወዳት.....ተስፈ አልቆርጥም አንድ ቀን ከዚሁ ግቢ የሷን ቪዲዮ እንደምትለቁልን...
እኔ ለጂጂ ስል የነሱን የማላየው ነገር የለም የኔ ንግስት ❤
inshallah one day we gonna see her 🙏
ጂጂየን እነሱ እንደዚ ኣለማረጋቸው ምን ማረጋገጫ ኣለን? እኔ በተለይ እህቶቿን በፍጹም ኣላምናቸዉም ለዚ ደሞ ብዙ ምክንያት ማንሳት ይቻላል
@@DaveDave-hg5xb ከቤተሰቦቿ በላይ ለጂጂ እኔ አስብላታለው እያልከን ነው?????? አሁን አንተን ምን ልበልህ...
am hoping to
በስመአብ ሀብታም መሆናቸውን አውቅ ነበር በወሬ እንዲህ ግን አይመስለኝም ነበር ይህን ዘመን ኖራችሁት ደግሞ ለዛሬ ታሪክ ሆኖ ማውራት መቻላችሁ ፤ እናትና አባታችሁ በህይወት ኖረው እናንተ ደርሳችሁ የልጅ ልጅ አይተው መኖር ዋው በጣም መታደል ነው ከገባችሁ ያከበሩት አምላካቸው አክብሮሀቸው ይህን ሁሉ አለም አይተዋል እግዚአብሔር ይመስገን። ያለኝ አስተያየት ታሪካችሁን በመፀሀፍ ወይ በፊልም ብታቆዩት መልካም ነው እላለሁ።
ለወላጆቻችሁ ትልቅ ክብር አለኝ እነሱ ብዙ ደክመው እዚህ አድርሰዉታል እናንተ ልጆቻቸው ደግሞ ይህንን ዉብ ስፍራ ታሪኩን በጠበቀ መልኩ ዘመናዊ አርጋችሁ ብዙዎች ከፍለን የምንጎበኘዉ ቅርስ እንደምታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ ❤
የጠላው ቤት ሌላ
የጠጁ ቤት ሌላ
ፋሲካው አያልፍም
ሰው ጠግቦ ሳይበላ
የመጣው እንግዳ ሰክሮ ሳይጣላ
Gigi ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️
አንጀቴን ነው ምትበላኝ ወደፀበል ሚወስዳት ጠፋ መናፍቅ ብቻ
Besua bihon yamer nber anbocharkut bepentegna
ይሄንን ከመስለ ግቢ ወጥታችሁ አዲስ አበባ ምን ታረጋላችሁ? ጂጂም አንድ ቀን በዚህ ግቢ ለቀረጻ ቀርባ እንድናያት እመኛለሁ ጂጂ ባለቅኔዋ❤ እግዚአብሔር ያስብሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤
በትክክል ምን ነካቸው እብደት ነው እንኳን ውጭ ሃገር እእም አያስፈልግም በውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው
ደስ የሚል ቤተሰብ ጅጅዬ አንችንም ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽ በሰላም ይቀላቅልሽ ፈጣሪ 🙏
ከራሄል ጋር 6ኛ ክፍል አብረን አንድ ወንበር ላይ ቁጭ ብለን ተምረናል፣ ይህም በ1982 ዓ.ም ማለት ነው፤ ከዚያ በኋላ አይቻት አላውቅም ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ ቤታችሁንም በልጅነቴ አውቀው ነበር በድጋሚ ስላየሁት ደስ ብሎኛል፣ ግን ቀድሞ በእኛ ልጅነት ወቅት የነበረው በዛፎች የተከበበው አካባቢ ቀንሶ ታዬኝ፡፡ ለማንኛውም የምወዳት ሀገሬን ከተማዬን ውዷና ተናፋቂዋ ቻግኒን ስላሳየሽን ሶፊያ አመሰግናለሁ፤ በነገራችን ላይ ለቻግኒ ያለሽን ፍቅርና ኩራት ሳላደንቅ አላልፍም፡፡
Ba tinishu 45 amatachu malat naw tadilachu rajim idme yistachu
እባክሽ ሶፊ ጂጂዬን በጣም ብዙ ሰው ነው ሚወዳት ምን ላይ ደርሳ ይሆን ያቺን የመሰለች ጠንካራ ሰርታ ማይደክማት ብርቱ ይሄ ሁሉ የህዝብ ፍቅር ያላት እንቁ ዝም ጭጭ ስትል ልብ ይሰብራል የኔ የዋህ ጂጂዬ ፈጣሪ በጤና ላገሯ ያብቃት እዚ ብዙ መፍትሄ አለ
ያደጋችዉት ቦታ የልጅነት ትዝታ የቤተሰብ ፍቅር የእናንተ ቁንጅና የአባትና የእናታቹ ጥንካሬ የባታዉ ማማር ደስ ይላል እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ ተባርኩ ❤️❤️❤️
እናንተን ስመለከት ወደ ልጅነቴ እድገት ወሰደኝ ነገር ግን በብዙ ሀዘን ልቤ ወረደ የሉምና እናንተ እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችሁን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ጌታ ፃድቅ ነው አይዞሽ
ጂጂ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ታላቅ ሰው ናት እና እንደ ቤተሰብ ካለች በት ፈልጋችሁ ብታ መጧት ለናተም ክብር ጌጥ ነው ። ሰላማችሁ ይብዛ
ከእውነተኛ ተፈጥሮ ጋር በምቾት ያደጋችሁ በጣም የታደላችሁ የሽባባው ልጆች !!! መወዳደር ያለባችሁ ከዴንማርክ ሀብታም ገበሬ ልጆች ጋር ነው…
አይ ጂጂ ! እባካችሁ ካለችበት ፈልጋችሁ ለሀገሯ አብቁልን ። ጂጂ ማለት ለኛ ወርቃችን ፣ጌጣችን አለኝታችን ፣ታሪካችንም ናት ።
Ketamamechi min yaderguwati machem ke betasebi balaye lela sew yasibilatele inde
ከቤተሰብ በላይ ተቆርቋሪ መሰል ግንደቆርቅር🐧
@@infinity325 😂😂😂
ጂጂ ከዚ ቤተሰብ ጋር እግዚአብሔር ያኑርሽ የምትመጭበት ናፈቀኝ አንቺ ለአባትሽ ናፈቀኝ የኛቤት ጨዋታወ ብለሽ የዘፈንሽው ዘፈን እኔም አንቺ ናፈቅሽ ጂጂ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ
Cherash ayansuatem gigin bicha ymenfelgew besua andebet bihon endet endmyamer
የሚገርም ሀገር የሚገርም ቤተሰብ ፤ እናንተ ውስጥ በጉልህ ኢትዮጵያዬን አያለሁ! ... ዘራችሁ የጠላቶቻችሁን ደጅ ይውረስ!...you are the blessed family !
🙏🙏🙏
ደጋግሜ ደጋግሜ ባየው የማይጠገብ ነው፡ የእህትማማቾቹ ንግግር ውበት ጫዋታ, የግቢው ስፋት የአበባዉ የዛፉ የቤቶቹ አያያዝና ጥቅም የእርሻው ቦታ ባጠቃላይ የየሁት ሁሉ የሚማርክ ታይቶ የማይጠገብ ነው :አእምሮን የሚያድስ ተስፋን የሚያለመልም የአገራችንን ውበት የሚያሳይ ለሰራ ሰዉ ኢትዮጵያ ገነት እንደሆነች ያየሁበት የተባረከ ፕሮግራም ነው : በቀን ቢያንስ አንዴ ሳላየው አልውልም : ሶፊና ራሄል I simply say thank you 💞. Long live to your parents who create so many beautiful things.
What a wonderful family 💖. The same face the same voice sisters.
May God bless you for this 🙏 program ❤️. The best interaction for us viewers and lesson of life skill to enjoy. Thank you 💞 Sofi.
የጠላው ቤት ሌላ
የጠጁ ቤት ሌላ
ፋሲካው አያልፍም
ሰው ጠግቦ ሳይበላ
የመጣው እንግዳ ሰክሮ ሳይጣላ
Gigi ፍቅር wowwww🥰🥰🥰🥰
አገር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጂጂን ብቅ አርጉልን 🙏
ዋው እንዴት ደስ ይላል በጣም ብዙ ነገር አስታውሶኛል ያደግኩበት የአያቶቼን መንደር በምናብ አስታወሰኝ እናንተ ግን እስከአሁን ሁሉንም ጠብቀው ያቆያችሁ ድንቅዬ ቤተሰቦች ናችሁ ሰው ያለውን አውቆ ተንከባክቦ እንደ ኤደን ገነት መጠበቅ ጥበብ ነው ተባረኩ ሁሌም ዘመናችሁ የልምላሜ ይሁን በዚህ ዘመን የብዙዎቻችንን የቤተሰብ ፍቅር በትኖ በለያየበት ዘመን እናንተን እግዚአብሔር እረድቷችሗል ጌታ ይባረክ ተባረኪ ሰው መነሻውን የወጣበትን እንዲያስብ ያደርጋል
በጣም ታምራላችሁ የሚያምር ግቢ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ግን እኔም በልጅነቴ ዘይት ለመግዛት እመጣ ነበር ሁላችሁም የስራ ሰወች ናችሁ ግን ደግም የጠንካራ ቤተሰብ መሠረቱ ወላጅ ነው ለእኔ እትየ ተናኘ ጀግናየ ናት በእኔ አድሜ ጅጂ ናት ብረሀኔስ ሰላም ናት ? ለቤተሰቡ በሙሉ አግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
Honestly, you should stay where you grew up. It looks like heaven. You grew up like a royal.
ሶፊዬ ስላስጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን ትንሿ ኢትዬጵያ ናት ቤታችሁ አድ አውራጃ ነው የሚያክል ጂጂ ታዲያ እዴት ለአገሯ ለቤተሰቧ ባትዘፍን ባትናፍቅ ነው የሚገርመው ጂጂዬ ለምትወጃት አገርሽ ለዚ ወርቅ ቤተሰብ አድላይየምትኖሪበት የልጅነት ትዝታሽን የምታጣጥሚበት ዘመን ያምጣ ፀሎቴም ነው ። ደስ የሚል ጊዜ ነበረን በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ተባረኩ 🙏🙏🙏
ለጂጂ ያለኝ ፍቅር የሷ ፎቶ ባለበት ሁላ ጎራ እላለዉ ጂጂ እኮ ዘፋኝ ብቻ አይደለችም ትለያለች እኮ የኢትዮጵያ ቅርስ ነች የኔ ባለ ቅኔ ኤልሻዳይ ባለሽበት ሁሉ ሰላምሽን ያብዛልሽ ተስፋ አልቆርጥም በዚዉ ቤት አንድ ቀን አይሻለዉ❤❤❤
Beautiful family! ቻግኒዬ ሀገሬ, ጂጂ ሰፍር በጣም አምሮበታል. My beautiful hometown ♥️
አስተዳደጋቸው ኑሮአችው ከአንድ ሀብታም ከአሜሪካ ገበሬ ይበልጥ ነበር ❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ 🏡
MM አትጃጃይ አንድ የአሜሪካ ገበሬ የግል ጀት ሁለት ወይም ሶስት አውሮፕላን አለው የማታውቁትን አትዘላብድ ሸንኮራ ፊት
@@Myen0912 ልክ ነሽ ሁለቴ መብላት ብርቅ በሆነባት አገር አድገሽ አልፈርድብሽም ጠንክረሽ ከሰራሽ የማይቀየር የለም
@@berukhunde3436 ሀሰት!
@@berukhunde3436 hospital bakerabachu yelem
@@Myen0912 እውነትሽን ነው ተዛባብሽ አንቺ አለቅላቂ ይቅርታ ብለሽ ከብትን ምን አመጣው ካንቺ ግን ከብት ይሻላል
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እጅግ ውብ የሆነ የልጅንት ግዜ እንዳሳለፋችሁ አስመሰከራችሁ እንደ ዘንድሮ ልጆች በጌም ሳትጠመዱ አልፋችሓል እድለኞች ናችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
ለዚ ሁሉ ስኬት እናታችሁ የከፈለችው ዋጋ በአይን ይታያል ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ አገር ኢትዮጵያውያን አየሁበት ከነ እሞሀይ እስከነ ልጅ ልጆቻቸው የዘር ሀረግ ፌደል የቆጠራችሁበት ለኛም ስለተረፈን ክብር ለ ሽባባው ቤተሰብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏
From this I could say Your parents managed to live their dreams and raised their kids and reached their community in different areas. This is great! Documenting and sharing with others has a huge value. Thank you! Your Parents must have been facing a lot of ups and downs on their way. Hope to hear and share their experiences going forward. Thanks Sofi and Rahel (great to know you). My second destination after Addis Abeba is ‘Chagni’ and the rest of Gojam when I come to Ethiopia. 🤗😍🙏
ራሔል ሽባባው እውነት ስላወቁሽ ደስ ብሎኛል የሚገርም ጥሩ የማስታወስ እና የተነገረሽን ታሪክ በጥሩ ሚሞሪ አለ ።በጣም ደስ የሚለው ግላዊ ነገር ሳይሆን ቤተሰብሽንና ማህበረሰብሽን ያደግሽበትን በደንብ በአይነ ህሊና እንድናይ አረግሽኝ ።
ሶፍየ በጣም ወጣት ነሽ ማግባት አለብሽ ለጠላት ልብ አትስጭው ሁሉለት መሆን ለሁሉ ነገር መልካም ነው ገና ቆንጆ ነሽ ትልቅ ቤቴሰብ ታድላችሁ ጂጂየ ጌታ ጨርሶ ምሯት ወደዚህ ትልቅ ቅን ቤተሰብ ተቀላቅላ ለምን ግቢው ውስጥ አትከባለልም ይህንን ቤተሰብ እኮ አጥቶ ከሰው እንዳልተፈጠርን ስደቱ ሳያንስ ባዶ አፖርትመንት ውስጥ መዘጋት 😢በራሱ ያሳምማል ያስለቅሳል ጌታ ግን መልካም ያደርጋል አይለያችሁ የተባረካችሁ ናችሁ ተባረኩ ደሞ ሁላችሁም ቆንጂየወች ቅኖች ❤
Kezi beteseb weto mesededu bicha ayimiro yinekal.. Sidet gid hono new enji kifu new.. I think bitimeta selam tihonalechi
ራሔል ደስ ትላልች። አባታችሁ ግን ልዩ ነው የውነት
😢😢😭😭😭 ለምደሁ አላቅም አለቀስሁ ይሄ ብጤው ታሪኬ ላይመለስ ሄዷል አይዘመናዊነት 😢
Wow entrusted በጣም ደስ የሚል ኑሮ በፖርክ ታድላችዋል ፊልም ነው የተባረከ ቤተስብ ታምራላችው ለልጆቻችው አስረክቡ እድለኞች ናቸው መልካም ቤተስብ ስለሆኑ የዘሩትን አጨዱ
It is like a royal family ❤
ወይኔ ሶፊዬ ደግሜ ደግሜ ባየው አልሠለቸሀትም እንዴት ደስ የሚል ሀገር ነው ለቤተሠቦችሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ሶፊዬ ዘመንሽ ከነ ልጆችሽ ይለምልም
You guys are so blessed 🙏🙏🙏 I love The area,....the nature ,....it's all Green 👏
ሶፍዬ ይህን ፕሮግራም እርግጠኛነኝ ጂጂ ስትመጣ ይደገማል ብዬ ገምታለው በበለጠ እደምታስደስቺን አውቃለው እባክ ቃል ጊቢልን ጌታ ይባርክሽ ጨዋ የጨዋ ልጅ
Your family is a symbol of true ancestors Ethiopia, pls show these for foreigners.simply amazing,May God bless your family,but i miss GIGI too
ራሄል በጣም ጎበዝ ሶፊ ያለምክንያት ራሄልን ይዘሽ አልመጣሽም ብቻሽን ቢሆን ኖሮ መሰለኝ መሰለኝ እያልሽነበረ የምትነግሪን❤❤
ኦርቶዶክስ ሆኑ እንዴ ማዕትብ ለብሠዋል ደስ ሲል
You are totally RIGHT!! I love both of them. Rhale knows what she is talking about & very articulate!!
@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ያው ፕሮቴስታንት በመስቀል ያምናሉ እስከማውቀው ድረስ አልሆኑም
ዋው ይገርማል የግቢው ስፍት የኔ ቤተሰቦች እደዚህ ስፊ ቤተሰብ እና ግቢ ነበር ዛሬ የናተን ሳይ ግን የኛ በጣም ጠባብ ሆነብኝ የሚገርም ነው ጎጃም ምድረ ገነት 🥰🥰ሶፊየ ስላሳየሺን ደስ ብሎኛል በርች
ውይ ታድላችሁ ስታስቀኑ❤❤❤ ሶፊ እና ሪች እግዚአብሔር ቢፈቅድ ኢትዮጵያ ስመጣ መጥቼ እጎበኛለሁ ቻግኒን ተባረኩ እህቶቼ
እኔም ለማየት ጎጎህ
I miss a lot my childhood village West Shewa zone ( Oromo ) the name of small city Is Guder. Congratulations beautiful!
Thank you so much for showing us all these! It’s Empire “ Shibabaw Empire “ wow !!
I saw what Ethiopia is looking in this family. What a great Ethiopian u are. I see myself in this family. Proudly Ethiopians. That's what u are!!
አቦ ጂጂን አቅርቢልን እባክሽን
አምናለሁ አንድ ቀን ድጋሚ ንግስቷ ጂጂም እዚሁ በአደገችበት ቤት ተከስታ እንደማያት♥ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
የኢትዮጵያ ህዝብ ትርንጎ ነው እሚልሽ አለች ራሄል እውነት አስቀሽኛል ልክ ነሽ እሄ ህዝብ እንከን ለማውጣት ማን ብሎት ዝም ብሎ ብቻ ወደፊት♥
ዋው!!ጂጂ በትክክል ያደገችበትን ስፍራ በእውነትም የሚቀነኝለት ነው መታደል ነው !!
I miss my beautiful village, that river near the farm is Ardi. Thanks for the memories!
በጣም ደስ የሚል ቤተሰባዊና የልጅነት ትዝታዎቻችሁ መሳጭና አስተማሪ ነው ኑሩልን ቤተሰቦቻችሁ ጠንካራና ታታሪዎች እንደሆኑ አይተናል
የሚገርም ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ! ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ትምህርት (ትጋት፥ የሥራ ፈጠራ፥ ፍቅር፥ የሀገር መውደድና የልጆች አስተዳደግ ወዘተ) መውሰድ ይቻላል፡፡ ታሪካችሁ ትልቅ መጽሐፍ ይወጣዋል፡፡ ተሰንዶ ለታሪክ ይቀመጥ፡፡ ያልተፃፈ ከሆነ አስቡበት፡፡
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ!
ለወላጆቻቸችሁ ትልቅ ምስጋናና አክብሮት ይገባቸዋል ።
WOW ምን እንደምል አላውቅም እንዴት ደስስስ የሚል ነገር ነው ያሳየሽን?! መታደል ነው❤️❤️❤️ዘፈኑ ደሞ ትርጉሙን እንኳን ሳይገባኝ ልቤን በረበረው!! በእናትሽ ዘፈኑን ሙሉውን አሰሚን 🙏🙏
ጂጂዬ ይህን ትዉስታሽን እንድታይ እመኛለሁ እግዛብሔር ደጋግ ልቦችን ይፈትናል ጂጂዬ የኔ ሀገር ወዳድ 😢❤😢
ዘጸአት 22: አንተ ግን ቃሉን ብትሰማ፥ ያልሁህንም ሁሉ ብታደርግ፥ ጠላቶችህን እጣላቸዋለሁ፥ የሚያስጨንቁህንም አስጨንቃቸዋለሁ።
እግዚአብሔር አምላክ ፣ባለሽበት ይጠብቅሽ ጂጂ፣ጀግናችን፣ለሀገፘ፣ለወገንሽን ለከፈልሽው ዋጋ ሁሌም አንረሳሽም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️እንደሌሎች ያስጨፍጫፊዎ፣ድምፅ አይደለሽም?
Beautiful journey!! Thanks for showing us the beauty of Chagni, I love how u & ur sis tell ur childhood story as well as ur family's history awesome!!! Waiting for part 2🥰
ዝም ብዬ እያየሁ ሳላስበው አለቀ ክፍል 2 ሶፊ አፍጥኝው🤩🤗
ሶፊዬ እንዴት የሚያምር የልጅነት ጊዜ ነበራችሁ።
ደስ የሚል ቤተሰብ❤
ሶፊ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቹህ ጥሩ የልጅነት ትዝታቹህን አስቃኛቹህን እግዚአብሔር ለእናት እና ለአባትሽ ጤና እና እድሜ ይስጥልን 🙏❤ተባረኩ
Thank you so very much,been there many many times,great to see tenu!!❤️❤️❤️❤️❤️love you Tenu❤️❤️❤️❤️
ሶፊ ባሁኑ ስሃት ልኖረው እየተመኘውትና እያለምኩት ያለሁትን እግዚአብሔር አንቺን ተጠቅሞ በሃይኔ አሳይቶኛልና
ይህ ማለት እግዚአብሔር ትችላለህ አገርህ ገብተህ ስፊ ትልቅ ግቢ ውስጥ የተቸገሩትን ሰብስበህ እያጎረስክ
በዙሪያ ከብቶች አትክልትና ፍራፍሪ ሊኖርህ ይችላል እያለኝ ነው
ለኔ ትልቅ ተስፋና ብታት ሆኖኛል
እረጅም እድሜ ለወላጆችሽና ለቤተሰቦችሽ🙏
Yargeleh benateh
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ እህቴ ፕሮግራምሽን በጣም ነው ምከታተልሽ የአባቴም ብሩክ ስለሆንሽ እወድሻለሁ ግን ፕሮግራምሽን ስትጀምሪ ወይም ስትመሪ ፊትሽ የሚቆጣ ትመስያለሽ ከቻልሽ ፈገግ በይልን የኔ ቆንጆ❤❤❤
Sophie, your child life reminds me of my grandparents life style. Most of rural residents in ethiopian experience similar lifestyle.❤
የሚገርሙ ቤተሠቦች ናቸው ለሌሎች ምሣሌ የምትሆኑ በጣም ድቅ ቤተሠቦች ናችሁ እውነት በትውልድ ሀገር እደዚህ የሚያሥደሥት ሥራ የሚሠሩ ወላጆች አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጣችሁ
ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ. ሶፊ አገውኛ ትችያለሽ እኔ ከሰላምታ ውጭ ምንም አልችልም.
Wow! What an amazing living compund and life style! This remind me my childhood that I was raised in the similar landscape. Thank you Sofi and the family!
በእውነት የቤተሰብ መባረክ ለልጅ ይደርሳል እባታችሁ የተባረኩ ናቸው እናትማ ምንግዜም ያው ናት መታደል ነው ጂጅንም እንደምንም ለሃገሮአ አብቆት
Thanks a ton for documenting it. I had a chance to visit this cimplex when i was a teenager and It was extraordinary during that time and i think still it is.
ስታምሩ በጣም እድለኞች ናቹህ በዚህ ተፈጥሮው የሚያምር ቦታ በማደጋቹህ። ትንሽ የኔንም አስታወሰኝ
ደስ ስትሉ እህታማቾች💖ተባረኩ👋
Rahel zemariwa slayehush betam des bilognal. degmo techawach, yebetachun tarik awaki ena chawata awaki nesh des sityi. Tebareku. girum des yemil beteseb new.
በርችልን የልጅነት ጊዜ የድሮ ቤትሽን በማስታወስሽ እናመሰግናለን ቻግኒ የነገ ቤቴ
So refreshing content beautiful family beautiful country somehow it reminds me my family house back in hossana loved it and enjoyed so much thankyou very much of which for the first time i watched vlog from the start to end and i read all the comments ❤❤
Peace to our country from north to south west to east❤
የሆነ ሰፈር ነው ግቢው 😊የታደለ ቤተሰብ!!
😂😂😂እኔም በልቤ ስል ነበር
በትክክልም ኢትዮጳ ውስጥ በትክክል የኖራቹሁት እናንተ ናቹሁ ብል ያጋነኑክ አይመስለኝም ደስ ስትሉ ቀናሁባቹሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰባቻቹሁ እመኛለሁ
አማ ሁሌ አምሯችው የታመመ ከ ሆነ ያለባቸው አርኩስ መንፈስ መስቀሉን አንደ ሚያቃጥለዉ አንደሚፈዉሳቸው ስልምያውቅ ስይጣን መስቅሉን አይጠጋም አይሳልምም.
Richo, so kind , so spiritual loves God! Has beloved song, yabetbet !
I know her while I had been in Bahirdar.
From Europe
This is JJ explained by her music I proud of your family they are very strong this is Ethiopia God bless you and your family we hope will see JJ here thank you
Absolutely. While watching this video, I can actually hear her song lyrics in my mind 🥺
ወይኔ ሶፊ በጣም እድለኛ ናችሁ ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ መፈጠር እውነት ይሄ እራሱ ለገር ማለት ነው። ተባረኩ ረጅም እድሜ ለእናታችሁና ለአባታችሁ ተመኘሁ። ግን ካሜራ ማኑ በደንብ እያስገባው አይደለም እናንተም በደንብ ተዘጋጅታችሁ ታሪኩን ብታስቀምጡ ደስ ይል ነበር። ትልቅ ዶክመንተሪ የሚወጣው ነበር። ሶፊ በደንብ ስሩት ታሪክ ነው
Very interesting! Thank you for sharing your childhood village…
ራሔል ሽባባው ምን ትምሰል አላውቅም ነበር። ስላየኋት ደስ ብሎኛል። ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 🤗
The role model,hard worker & successful
አቤት መታደል እንዴት መባረክ ነዉ በዚህ ግቢ ማደግ ❤ዋዉ መፅሀፍ ይወጣዋል ድነቅ ታሪክ
Wow what a beautiful place. I just love it.
አቤት ደስ ሲል! ተፈጥሮዊ ቦታ በደህና ግዜ የተያዘ! አንድ ክፍለ ከተማ አይሆንም?!😂😂😂😂
እንዴት አይናፈቅ ጅጅ ወዳ አይደለም ሰለቸኝ ከተማ ብላ የዘፈነችው ከዚህ ቤት ወጣ እንዴት አይናፍቃት❤❤
ስም የለኝም ስም የለኝም በቤቴ አለች ጂጂ እውየትም ሙዚቃ ለይ የገለጠቸዉን ነው ያመጣችሁት በጣም ያምራል
ወይኔ በጌታ እሁን እራሱ እንዴት ያምራል. ይህ ቤት ሙዜም ቢሆን ለወደፊት ደስ ይላል😊❤
What a beautiful place!! Blessed family!😍
አቦ እንቦሳ እሰሪ። ቤት ለእንቦሳ One of the best shows👌🏿🙏🏿
wow betam des milu tatariwoch degoch egziabher yasfachu ybarkachu
ማሪያምን ግን ጅጅን እኛ እምንወዳትን ያክል አትወዷትም ለዛ ነው ስለሷ ምንም ማይመስላችሁ
ጌታ ከናቱና ከአባቱ ተለይቶ በቤተ መቅደስ ተገኘ የዮሐንስ አባት ዘካርያስ እለት እለት ቤተመቅደሰ ይሄድ ነበር ሌላዉ ሉቃስ ወንጌል ላይ መበልት ነበረች እለት እለት ቤተመቅደሰ ትሄድም ትፀልይም ነበር
እናቱ በቃላት ብዙ ምስኪንን ታስቻለሽ ንብረት እንደምታይው አርጅተቶ ይጠፋል ለማይፋዉ ትጊ
Hello Sofia Shebabaw, you remembered me interesting thing about your family house in Chagen.
Like 36 years ago I stay for one month in this house. It was very nice farming place I like it. I know it was a great family.
God bless that family and God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏
ምድረገነት የሆነ ቦታ ፡፡ ኢትዮጵጵያዊ ሞዴል የሆነ ቤተሰብ፡፡ ዋው ! ኧረ ከሸንኮራው please ! አስጎመዣችሁን እኮ፡፡ ቡናው Coffee Plant ( Cash crop) ተብሎ ነው የሚታወቀው ሶፊ፡፡ እነ ማንጎ እና አቮካዶ የመሣሰሉት ደግሞ የፍራፍሬ ዛፍ (Fruit tree) ፡፡
በጣም ደስ የሚል የልጅነት ትዝታ:: ጂጂ በዘፈኗ ቁጭ ነው ያደረገችው::
This is more than beautiful! What a beautiful chilhood and village.Amazing sisters.
ጅጅየም አንድ ቀን እንደምታሳዩን ተስፋ እናደርጋለን
ክብርና ሞገስ ለቤተሰቦቻችሁ ይሰረጥልን ❤
ሰፈሬ! በጣም ነው ደስ ሚለው ቻግኒ ያወራላት የለም እጅ እናመሰግናለን ሶፊ ጅጅንም እግዚያብሄር በሰላም ከቤተሰቦቿ ይቀላቅላት በነካ እጅሽ ሚገራርሙ ቦታዎችን ብታሳይን
ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል... ተባረኩ!