I do not have much detail knowledge about politics , and also have no interest in it. But seeing this guy for a long how he's rational thinker and has brilliant talent for politics, i would say Lidetu Ayalew is probably a type of leader our country needs.
So so so...Mr Ledetu....which way is the right one to have our own port eee? can you suggest one option? Or we don't have to have it at all? Even, are you happy if Ethiopia 🇪🇹 has its own port? Don't you think we need this port? And hoooo....Do you Really think and wish a leaders like Somalia and Egypt for Ethiopia??
ትህትና
እውነት
ሀቅ
አነጋገር ጥንቃቄ
ልደቱ ላይ በተደጋጋሚ የማስተውላቸው ነገሮች ናቸው
As always, starting my morning enjoying Reyot!!! From Sydney ✌🏾 great to see you Ledetu
We miss u lidetu, from mekelle!!!!!
በገዛ አገራችሁ ላይ መሳለቅ ያሳዝናል።
ተዳዬ በጣም ከሚወድህ ሳይንሳዊ ትንተናህ መሬት የነካ እውነተኛ የህዝብ ልጅ መሆንህን የትግራይ ምስክር ነው ና በጣም የሚንወድህ እድሜና ጤና ላንተ ለርእዮት እና ባልደረቦችህ ቀጥልበት ከጎንህ ነን ደብረ ፅንተት እና ቡድኖቹ እያሉ የትግራይ ከመከራ አይወጣም
በጣም ደስ የሚል ውይይት የማከብረውና የምወደው ፖለቲከኛ
ነው ልደት
አድሜና ጤና ይስጥክ እላለው አቶ ልደቱ ።
የልደቱ አስተሳሰብ ለአገረችን ይጠቅማል ብየ አስባለው ይኤ የአንተ አስተሳሰብ በሌሎችም ቢሰርፅ ደስ ይለኛል
I do not have much detail knowledge about politics , and also have no interest in it. But seeing this guy for a long how he's rational thinker and has brilliant talent for politics, i would say Lidetu Ayalew is probably a type of leader our country needs.
ወይ ልደቱ የባህር በር በየምርጫው አስመልሳለሁ ሲል የነበረው አሁን ደግሞ ሲቃወም መመልከት ታማኝ አለመሆኑን እያንፀባረቀጠ። የከሰረ ፓለቲከኛ አስተሳሰብ የቀንጨረ ሀሳብ ስለው ነው የከሰርከው
ሁለት ፊደል እየቆጠሩ የኢትዮጵያን ጠላት
ልደቱ ❤❤❤❤❤❤❤
Welcome Ato lidetu& teddy from mekkele
Thanks!
ለኔ ብትልክልኝ ኑሮን ለማሸነፍ ሚለፍ ወንድምህን ብትረዳ እይቀልም?
@@AshenafiHabte-n2nwhere do you live ?
ልደቱ ልበ ብርቱ፤ ሀገር ወዳድ ❤
ሁለቱ ሃያላን
As usual, Thumbs up Lidetu!
በገዛ ልጆችዋ እየተዳከመች የምትኖር የወላድ መሃን ኢትዮጵያ ! 😢😢😢😢😢
😅😅😅😅 እሽ ካድሬው ያኔ ያወጣቹት ነዳጅ ስንት እየሸጣቹት ነው።
የእዳሴው መብራት የት እየተሸጠ ነው እና ዋጋ ጨምሮብናል ተቸግረናል።
ከእውቀት ነፃ ካድሬ
አቶ ልደቱ ምርጡ አስተዎይና በሳል ሰው በርታ እግዚአብሄር ይጨመርበት 57:50
brilliant poltican LEDETU
በክቶች ቢሆንም ባይሆንም ይሄ የሐገር ጥቅም ነው። ማፈሪያዎች
ልደት❤❤❤❤
watching from adama
The most so unique politician, Lidetu Ayalew! I expected more from him in the coming future with respect to political crisis Ethiopia faced today!!!!
The most nonsense politician .
Ldetu 👏👏👏👏👏🙏
ቴዲ እና ልደቱ በርቱ የኢትዮፒያ ተሰፋ ልደቱ
እነ ልደቱ በአጋር ውስጥ የበጠበጥከን
ሳያንሲህ አሁን ደግሞ ለግብፅ በመወገን ልታፈጄን ታጥቁህ መጣህብን ዕድሜህ ይጠር
ልደት 1ኛ
Great
I admire
you,Teddy and Ledetu.
ትንሽ ስትቆይ ልደቱ አንተ ነህ የምታፍረው ! ልቦና የጎደለህ አንተ ነህ !
ባንዳወች..ከግብፅ..ተማሩ..
Teddy and Lidetu👏👏👏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Banda besbesbe ethiopia wedbe megnetewa aykrem
scientific analysis is well meant no where but here in Reyot media.
አባይ የሀገር ጥቅም አይደለም የባህር በር የሀገር ጥቅም አይደለም ማለት ነው ላንተ የሀገር ጥቅም ስልጣን ብቻ ነው የሚመስልህ
long life ato lidetu I aperciate u
Ato lidetu ❤️❤️❤️
ልደቱ በርታ!
ግብፅ
ልደቱን የሚያሞግሱ የ ግብፅ ተከፋዬች ናቸው
የኢህአዴግ ትልቁ ስህተት ስልጣኑን ለኢዴፖ (ለልደቱ) አለማስረከቡ ነዉ!!!
I want to hear only ledetu on this east Africa crisis.
Great
ልደቱ የኢትዮጵያ ህዝብ አንቅሮ የተፋው አወዛጋቢ፣ጊዜው ያለፈበት ፖለቲከኛ ነው።የወያኔ ሠላይ የነበረ መሠሪ ሰው ነው።
I wish Mr Lidetu would be my prime minister one day
Old version politician
Lidetu lebehen teshaleh
መቼነው ግን እኛ ኢትዮጵያውያን በአንድነት በፍቅር በመተሳሰብ ልዩነታችንን ፈተን ምንኖረው
ምናልባት በምፅአት ቀን::
😢
እንድ እነ ልደቱ በሕዝብ ልጆች ደም ኃብት ማካበት የለመዱ ጥቅመኞች ባሉበት አገር ከባድ ነው ።
ልደቱ የከሰረ ፖለቲከኛ ነው። ከሱ ሚዛናዊ አስተያየት አይጠበቅም።
ልደቱ* በመቸም ጊዜ ቢሆን ከአገርና ከህዝብ ጥቅም አንፃር ምንን ጉዳይ በምን ጊዜና ሁኔታ በጠራ አተያይ በኃላፊነት መንፈስ ሃሳቡን በግልፅ ቋንቋ የሚገልፅ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ሰው ነው፤ በዕውነት አመሰግነዋለሁ። ሚዲያውም እንደዛው።
@@hagosm1221 ልደቱ ይጮሀል ሀገር ታድጋለች: ባንዳውም ይቃጠላል እውነቱ ይሄ ነው
ልደቱ ለሕወሐት ልቡ ስስ ነው የሚባለው ያለምክንያት አይደለም !
port it may be means of war. tedy and lidetu are brilliant
ልደቱ በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ ብቸኛው ምርጥ ፓለቲከኛ ነው ብቻ ለሁሉም ጊዜ አለው ከፍ ያለ ቦታ ላይ እንደምናየው ጥርጥር የለኝም ።
ግብፅ የበዳሽ
የልደቱ ድምፅ
tedi hero❤❤❤❤❤❤❤
Lidetu kihdetu
❤
ልደቱ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ማስተር
ልደቱ አረጀብኝ።
ሃሳቡም ጭምር
I'm from Uganda
Tesfaye Uganda 🇺🇬
Er sle addis abeba zmtaw beza
I like Lidetu only Ever.
He is Lebba and Banda. He stole from Ethiopia now he can’t go back the ono choice he has to be Banda.
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አይ ቴዎድሮስ እና ልደቱ ቅዥት ውስጥ የምትዳኩሩ ደናቁርቶች ናችሁ !!!!
Be tigray mekala yemibal yelem mekele new yemibalew
Lidetu kidetu
🎉
ፈሰም ሁላ በደመችን እንመልሰለን
ምንድነው ሚለው ልደቱ 100 % በብልፅግና ሚሰራ መልካም ነገር ላለማየት ዘግቶአል
There is nothing good about traitor Abey and Prosperity party.
@@Dats00024jealous
ልደቱ ልበ ብርቱ፤ ሀገር ወዳድ
Teqmhe Seltnka New
አይ ኤርሚያስ እንደው እንዴት የወረደ ሰው ነው ግን
❤❤❤
Australia
ልደቱ የመጪዉ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ቴድሮስ ፀጋዬ የፌዴራል ጠቅላይ ሀቃቢ ህግ ኣንጅነር ይልቃል የአአ ከንቲባ ጌታቸዉ አሰፋ ደንነቱን ፃድቃን ገ ትንሳዬ መከላከያ ሚኒስተሩን ሌሎቹንም በእዉቀትም በስራም ልምድ ያላቸዉን በተለያየ አለም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ዜጎችን መጥተዉ ሀገራችንን ከገባችበት ማቅ ቢያወጧት ምኞቴ ነዉ
Lidetu ye Gurage fet new yalew
😂😂😂😂😂😂
የባህር በር የባህር በር እያለ እየየ ስል የኖረ ሰው እንዲህ ዓይነት አስተያየት ሲሰጥ መስማት እጅግ ያሳዝናል። ግብጽ ጥቅሟን እንዳስጠበቀች ካመንክ፣ የኢትዮጵያ ሲሆን አንተ ስለሌህበት በምን በኩል ስህተት እንደሆነ ለመረዳት እጅግ ይቸግራል። ለማንኛውም እንዲሁ ስትራገም ትኖራታለህ እንጂ ያንተ የፖለቲካ ጉዞ ስኬት ውጤታማ እንደማይሆን እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።
ያንተን ቃለ መጠይቅ በጥንቃቄ እና በማስተዋል የማይሰማ ሰው ምንም እንኳ በማር እንደተለወሰ መርዝ ቃላትን ሳታጎድፍ በመደርደር እና አንደበተ ርዕቱህነት ለማታለል ያላቸውን አቅም መካድ አይቻልም። ለዚህም የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም እያኮሰስክ። በብሔራዊ ጥቅሟ በተፃራሪ ለቆሙት ለውስጥ እና ለውጪ ባንዳዎች ያሳየኸውን ስስት እና ስስ ልብ ስላሳየኸን አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው።
"አይ ቲያትረ ቦለቲካ" ¡
አቶ ልደቱ ምርጥ የፖለቲካ ተንታኝ :: እንኰራብሃለን:: የዛን ጫማ ላሽ ብርሃኑ ነጋን ስም አጥፊነት ሰባብረህ እርቃኑን አስቀርተኸዋል :: ብራቮ ልደቱ !!!
ልደቱ እኮ ድሮም ለእናንተ የአማራ ታዲዮስ ታንቱ ነው ነበር ቋሚ አስቋላጭ
This guy used to say that the courts in Adama should work in Amharic...
Keep working
We Miss you ጋሽ ልደቱ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Las Vegas
እንዴት አድርገህ ነው ያየህው?
አንተ ይሄ ድኩማን አያረጅም እንዴ በፈጣሪ
Selambreyot akirabina teketatayoch like mifeligew ye tigray hizeben lemadakem ህወሃት ይፍረስ የሚሉ ስህተት እንደሆነና ህወሃት የሚለውን በመስማት መታገል ብቻ ነው መፍትሄው አሉ እያላችሁ መዘገብ ርእዮትንም ዶር ዶብረፅዬን አባባል በማካፋት ምትዘግቡትን አስተካክሉ ሃሳቡን ትክክል አዳምጠን ለህዝብ ዘግቡ ካልሆነ ችግር እየፈጠራቹን ነውና ይሄን አሳስባለው አሉላ ሰለሞን በስርአቱ ብዙ መጥፎ በብልፅግ ብሎ ብዙ ስራዎችን ሚሰራ የነበረ ነው ዳንኤል ብርሃንን ቢሆን ችግራቸው የለመዱት ስደት ላይ የለም ለዛ ነው አመሰግናለሁ🎉
ልደቱን የመሰለ የመርህ ፖለቲከኛ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ ቢመራ ሀራችን ምንኛ በታደለች ነበር።
ህሎ
ልደቱ እንኳን መጣህ !አንተንመሥማት ከቴዲጋር ድንቅነው
ቴዲ በጣም እናመስግናለን ልደቱ ምርጥ ኣስታዋይ እና ኣቋም ያላው ፖለቲከኛ ነው!! ልደቱ ሁሌም እንወደሃለን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!
ቴዲንም ልደቱንም በጣም ነው ማደንቃችሁ።
ታጋይ ልደቱ አያሌው የህወሃቱ መሪ መሆን አለበት ምክነያቱም 27 አመት የታገለለት ድርጀት እንዲፈርስ ማየት አይፈልግም
የሁለት ሊቃውት ውይይት የበሰለ ውይይት
እውነት ለመናገር ከሆነ ልደቱ ፖለቲካ እየጠፋበት መጥቷል
Dedeb!
Are you talking about traitor Abey Ahmed.
@@Dats00024not about PM . He has never supported Abiy before but look the way he talk he is not like he was In Ethiopia
you right tera politica eko new yemiyaweraw be abey Ahmed tilacha yesekere new
አይ ልደቱ ትላንት ስንት ዋጋ ያስከፈለንን TPLF የሚባል ሰይጣን እንዴት መቀጠል እና መጠንከር እንዳለበት ስትናገር በጣም ያሳዝነኛል ምን ይሆን የአንተ አላማ ስለ ኢትዮጵያ?
ኣልተማረም እስከኣሁን በጥላቻ እንደሰከረ ነው ያለው ። ውሃ መውቁጥ ነው ።
እናነ ተ የሌላችሁበት እናንተ ያላቦካችሁት መንግስት መንግስት አይደለም ሲቻል. በሰላም ካልተቻለ በቀውስ ህዝብን እያሰቃዩ እድሜ ልካችሁን ስትቃወሙ ትኖራላችሁ ሽግግር ምናምን የሚባል ነገር የለም መፍቴህው ምርጫ ብቻ ነው።
So so so...Mr Ledetu....which way is the right one to have our own port eee? can you suggest one option? Or we don't have to have it at all? Even, are you happy if Ethiopia 🇪🇹 has its own port? Don't you think we need this port? And hoooo....Do you Really think and wish a leaders like Somalia and Egypt for Ethiopia??
ልደቱ ባለጌ ነህ።
Ante mehayem afhen Zega.
ምን ያህል ክፀንፍኝ ነት ካባ ዉጭ ናችሁ?
እይ ልደቱ በወሬ ቀረህ ህዳሴን ረሳህ
ከዚህ ውድቀት የደረስነው እኮ ይጣላቸው ብለው የሚያስቡ ብዙ ሰውች ስላሉ ነው ። ኣብይ ኣሕመድም ጭምር። ከንዘብ እየረጨ ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ እያፈጀ ነው ። ትግራይ ውስጥ የሚቃጠለው እሳት እነሱ ጋ የሚደርስ ኣይመስላቸውም ። በጣም የሚገርም ነው ። ለነገሩማ የጠሌቴ ሁለት ኣይን ከጠፋ የኔ ኣንድ ኣይኔ ይጥፋ ብለው የሚያስቡ ብዙ ደካሞች ኣሉ ። እነሱ ናቸው ይዋጣላቸው የሚሉት ።
ወደብ የለም