ከ6 ወር ጀምሮ ልጄን ምን ልመግበው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @sikosilo6387
    @sikosilo6387 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፋ ነው የሰራሽው ጎበዝ በረች

  • @elshadayendale9439
    @elshadayendale9439 4 ปีที่แล้ว +5

    Thank u very much, bzu tmrt aginchealehu🙏🙏🙏

    • @EyohaMedia
      @EyohaMedia  4 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን🙏🏾 እዮሃ ሚድያን በመከታተል ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!

  • @tsedeyfekadu5602
    @tsedeyfekadu5602 4 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከሀሳብ ነው የገላገልሽኝ ግን ምን ያህል ማንኪያ ነው መስጠት ያለብን አመሰግናለሁ

  • @mintesnotbefekadu1209
    @mintesnotbefekadu1209 4 ปีที่แล้ว +1

    Perfect. Thank you very much. Very much appreciated!!

  • @anleyarragaw4179
    @anleyarragaw4179 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም የኔ ጥያቄ ምንድነው ያዘጋጀነውን ምግብ ፍሪጅ አስቀምጠን መስጠት ከሌለብን አዘጋጅን ከፍሪጅ ውጭ ያለውን እስከ ስንት ሰአት አስቀምጠን መስጠት እንችላለን ? እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @tigistarage9665
    @tigistarage9665 3 ปีที่แล้ว +4

    አላርጂ ቼክ ለማድረግ አንድ ምግብ 3 ቀን አብሉ ብለሻል ስለዚህ ቁርስ ምሳ እራት አንድ አይነት ምግብ ነው ሚመገበው

  • @yostinamohammed3853
    @yostinamohammed3853 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ለልጀ ብዙ ትምህት ነው ተሰርተው ምን ያህል እንደሚቆዩ ብትገልጭልን

  • @sksksksk9867
    @sksksksk9867 3 ปีที่แล้ว

    የምን ያህል ትክክለኛ ነሺ ትምህርቱ አረፍ ነው ግን እውነታኛ ነሺ ይስማማል

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 4 ปีที่แล้ว +2

    Yenekonjo I'm So Proud Of You !!! Keep Up The good Work . Love You Sis.

    • @EyohaMedia
      @EyohaMedia  4 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን🙏🏾 እዮሃ ሚድያን በመከታተል ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!

  • @EmanEman-x1h
    @EmanEman-x1h 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ ማሬ አላህ አፊያ ያድልሽ

  • @Yohana426
    @Yohana426 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እኔ የመጀመሪያ እናት ነኝ እናም ልጄ ከሁለት ሳምንት በኋላ ምግብ እጀምርላታለሁ። ምግቡን ሳዘጋጅ ምንም ጨው አልጨምርም ? እስኪ ሹክ በይኝ።

  • @emukhalidtube8169
    @emukhalidtube8169 4 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው በረቱ

  • @eshetuasmamaw716
    @eshetuasmamaw716 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህት ምግብ ስንዘጋጅላቸው ጨው አንጨምርም እንዴ?

  • @bintislam6088
    @bintislam6088 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @tinbitedaniel9603
    @tinbitedaniel9603 2 ปีที่แล้ว

    Kojo tinirt new gin be wotetu feta be wiha binadergis chigir ale?

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና-ዘ3ጘ
    @ማራናታጌታሆይቶሎና-ዘ3ጘ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች
    @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ የኔእህት

  • @ሰአዲየውራኢሉዋቀበጥነኝ
    @ሰአዲየውራኢሉዋቀበጥነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ ማሬ

  • @samrawitpetros252
    @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว

    ቁርሰ ምሳ እራት ነው የቱን ቁርሰ ላይ የቱን ምሳ ለይ የቱን እራት ለይ አደምንገበው ንገሪኝ እባክሸ

  • @biketesfaye3952
    @biketesfaye3952 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እርፍ ነው!!ግን ከሮቱን ከድንች ጋ አንድ ለይ መዘገጀት ይቻለል ወይ?አሁን ልጄ ወዴ ስድስታኛው ወር ልጋባ ስለሆና መልስ ፈልጌ ነው

    • @ruthabrham343
      @ruthabrham343 4 ปีที่แล้ว +3

      ሰትጀምሪ አንድ በአንድ ለ 3 ቀን መሠጠት ምክንያቱም allergy reaction..ልታይ ሰለምትቺ

    • @biketesfaye3952
      @biketesfaye3952 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ruthabrham343 OK thanks Good blessed u

  • @senahiwotbahita4007
    @senahiwotbahita4007 3 ปีที่แล้ว

    ጨው ወይም ስኳር አይደረግም ማጣፈጫ እባክሽ ንገሪኝ

  • @destawabate6435
    @destawabate6435 ปีที่แล้ว

    Thankyou somach.

  • @sintayehupetrei4464
    @sintayehupetrei4464 3 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ

  • @rihamnuri3181
    @rihamnuri3181 3 ปีที่แล้ว +1

    ke4tegna wer jemro mestet michalu megbochs??

  • @tadesu-ef1vu
    @tadesu-ef1vu 2 ปีที่แล้ว

    10Q very much but, i have a question can we add salt or not

    • @tube-ff9gt
      @tube-ff9gt 2 หลายเดือนก่อน

      No

  • @fatumayamam9925
    @fatumayamam9925 2 ปีที่แล้ว +1

    በዉሀ ብናቀጥነውስ

  • @adwa6513
    @adwa6513 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @sintayehudemeke7296
    @sintayehudemeke7296 2 ปีที่แล้ว

    ካሮቱን ግን አላደቀቅሹም እኮ

  • @goytomasmelash3424
    @goytomasmelash3424 4 ปีที่แล้ว +1

    ሊላ ምንም ነገር ተጫማሪ አይስፈልግም
    ማለቲየ
    ዘይት ሽጉርት ምናምን

    • @ruthabrham343
      @ruthabrham343 4 ปีที่แล้ว +1

      አይቻልም።ሰኳር ጨው ራሱ ክልክል ነው

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 4 ปีที่แล้ว

      አወ አይመከርም ካሮቱ ራሱ ጣፋጭነው

  • @temesgeneba9087
    @temesgeneba9087 ปีที่แล้ว

    6 ወር ከሞላው እንቂላል መመገብ ይመከራል ወይ የምመከር ከሆነ እንዴት ነው አሠራሩ

    • @ማርኬዛየናዝሬቷ
      @ማርኬዛየናዝሬቷ ปีที่แล้ว

      6ወር አይመከርም 7ወር ላይ እሱም ቢጫ አስኳሉን ብቻ ነጩን አይሆንም

  • @amirarahmato8123
    @amirarahmato8123 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ጀዛ ከአላህ ኸይር ግን እኔ ገና አሎለድኩም ስወልድ ይጠቅመኛል

    • @EyohaMedia
      @EyohaMedia  4 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን🙏🏾 እዮሃ ሚድያን በመከታተል ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!

    • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
      @انااثيوبيبلاديالحبشيه 4 ปีที่แล้ว

      @@EyohaMedia እኔ ልጀ 6ወር ጨርሷል ግን ምግብ አለመደም

    • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
      @انااثيوبيبلاديالحبشيه 4 ปีที่แล้ว +1

      @@EyohaMedia ትንሽ ነገር ሣቀምሠው ወደ ላይ ይለዋል

  • @lidyataye4819
    @lidyataye4819 2 ปีที่แล้ว

    Enmsgnaln Kures mesa erat blesh betsrelen mlkam new

  • @ruthabrham343
    @ruthabrham343 4 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ።በጣም መላም አለበት።ያንቺ በተለይ ድንቹ በደንብ አልተፈጨም።chocking hazard..ነው ለመጀመሪያ ጊዜ

  • @tadelenesran6399
    @tadelenesran6399 3 ปีที่แล้ว +1

    እሩዝ ለሆድ ድርቀት አያጋልጥም እንዴ

  • @maritulegesse562
    @maritulegesse562 4 ปีที่แล้ว +1

    Selam

  • @rakebmikiyas1920
    @rakebmikiyas1920 2 ปีที่แล้ว

    wude benatish kesira gar alehed bilogn wete lasjemirew new 2 weru new min aynet lotekem

  • @እሙሲሃም-ዐ6ሰ
    @እሙሲሃም-ዐ6ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

    ገና በ 4 werwa nw yelme wetete yessethuwat chger yenorweyehon???

    • @EyohaMedia
      @EyohaMedia  4 ปีที่แล้ว +1

      እሙ ስለምትከታተይን እናመሰግናለን! የላም ወተት ለ 4 ወር ልጅ አይሰጥም፤፤ የቅባት መጠኑን አንጀታቸው ስለማይችል እስከ 1 አመት ድረስ ባይሰጥ ይመከራል!

    • @ruthabrham343
      @ruthabrham343 4 ปีที่แล้ว

      በፍጹም።አይሰጥም

    • @biketesfaye3952
      @biketesfaye3952 4 ปีที่แล้ว

      @@ruthabrham343 ይቅርታ እኔ እህት ጥያቄ አለኝ በለም ወታት ለልጆች ለገንፎ የታዘገጀውን ድቄት ኣላ በላም በወታት መዘጋጀት ይቻለል ወይ? ለሴሬሌንክ፣የለም ወታት መጣቃም ችግር ያመጣል ወይ?

  • @seadamohammed1896
    @seadamohammed1896 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው ጨው አይደረግም

  • @sarbenat3613
    @sarbenat3613 3 ปีที่แล้ว

    Enamasagenaln

  • @hikmaoumer9770
    @hikmaoumer9770 ปีที่แล้ว

    የት እንደማገኘው ብጠቁሙኝ?

  • @እግዚአብሔርያለዉሁሉይሆና
    @እግዚአብሔርያለዉሁሉይሆና 4 ปีที่แล้ว

    ማማየ በጣም ቴንኪዉ ጥያቂ አለኝ ከፍሪጅ ያደረዉን እዴት አድርጌ አተኩሸ ልስጣት እደምትመልሽ ተስፋ አለኝ

    • @biketesfaye3952
      @biketesfaye3952 4 ปีที่แล้ว

      Yiqirta ehitea bamoqa woha wsxi kasqamxishw yimoqal .ehitea sitadarg silayun nawu ESO eskamitmlislish mokiriw

    • @abebaabebaa8955
      @abebaabebaa8955 3 ปีที่แล้ว +1

      No hetsan yadre ayblam legzew mihon tenesh serilet ferej yadre ayfekdem fresh mehon albet

  • @ሀያትወሎየዋ-ፐ6ዀ
    @ሀያትወሎየዋ-ፐ6ዀ 2 ปีที่แล้ว

    በአላህ ልጀ።ጁሰሟን እያሳከከብኝነው ምን ላርግ

  • @ayuabza4399
    @ayuabza4399 3 ปีที่แล้ว

    Couscouc le hetsenat yemegebutal

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 4 ปีที่แล้ว +1

    በደንብ ከበሰለማ ቪታሚኑ ይሂዳል

  • @yordanosgebrat4499
    @yordanosgebrat4499 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት መፍጫውን የት ይገኛል

    • @foziyefoziye1995
      @foziyefoziye1995 4 ปีที่แล้ว +1

      መፍጫ ከሌለሽ በማኪያ ዳጭው ከበሰለ በሆላ