ለህፃናት ምግብ ስንጀምር የምንሰራችው 10 ከባድ ስህተቶች | 10 major mistakes when starting baby food | Dr. fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.พ. 2024
  • Here are 10 major mistakes to avoid when starting your baby on solid foods:
    1. Starting Too Early: Don't start solids before your baby is around 6 months old. Their digestive system needs time to mature, and introducing solids too early increases the risk of allergies and choking.
    2. Waiting Too Long: Waiting too long also has drawbacks. After about 6 months, babies need the additional nutrition from solid foods. Prolonged delay can make your baby less receptive to new textures and flavors later on.
    3. Focusing on Bland Foods: Your baby's developing tastebuds are ready to explore! Introduce a variety of flavors and textures early on - this will help them develop a healthy relationship with food.
    4. Not Offering Enough Iron-Rich Foods: Babies need iron for healthy growth and development. Offer iron-rich foods, like fortified infant cereals, pureed meats, beans, and lentils, early and often.
    5. Giving Too Many Sweets: Sugary treats are not only nutritionally void but create a preference for sweets. Focus on fruits, vegetables, and whole grains from the start.
    6. Skipping Allergenic Foods: Current research suggests that early introduction of common allergens (like peanut and eggs) in age-appropriate forms may help reduce the risk of food allergies. Talk to your pediatrician about how to safely introduce potential allergens.
    7. Ignoring Signs of Fullness: Watch for your baby turning their head away, closing their mouth, or getting fussy. Don't force them to finish their food; respect their cues.
    8. Feeding Baby Separately: Mealtimes are social times! Include your baby in family meals as much as possible, even if they're not eating much. This fosters a positive social experience with food.
    9. Giving Up Too Soon: It may take several tries for a baby to accept a new food. Be patient and keep offering a variety.
    10. Being Afraid of the Mess: Embrace the process! Eating solids is a learning experience and will inevitably be messy. Put down a splat mat and let your baby have fun exploring the textures of their food.
    Important to Remember: Always talk to your pediatrician about starting solids. Your doctor is the best source of information and can offer tailored advice based on your baby's specific needs and development.
    💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
    ☎️ 0984650912/0939602927
    💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
    📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
    📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
    🔷 FB: drfasilpediatrician
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 163

  • @DrFasilPediatrician
    @DrFasilPediatrician  วันที่ผ่านมา

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0939602927 ለማማከር : 0984650912 ይደውሉ!

  • @MarthaArgaw-fp6ti
    @MarthaArgaw-fp6ti 4 หลายเดือนก่อน +6

    እየሰሩ ያሉት ነገር የሚበረታታ ነገር ነው። አብሶ አዲስ ለሆንን እናቶች በጣም ጠቃሚና እውቀት ሰጪ ነው እናመሰግናለን ዶክተር።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርሶ subscribe ያድርጉ

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja 4 หลายเดือนก่อน +13

    ዶክተር ከልብ ነዉ የምናመሰግነዉ የኔ ፍላጎት እንደዚህ በሞያ እንድንታገዝ ነዉ ወላጆች ይህንን በማየቴ ደስተኛ ነኝ ደግሞ የእናቶች ጤና ላይ እንደዚህ ሚያግዘን ብናገኝ ምኞቴ ነዉ በገዛ ፍቃዴ ከሰዓታት በኋላ ምለቀዉ ቪዲዮ ላይ ቻናልህን አስተዋዉቄልሃለሁ thanks a lot Doctor 🙏🙏🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @amanuelzelalemyordi5351
      @amanuelzelalemyordi5351 4 หลายเดือนก่อน

      ነፂ አንቺም በእርግዝናዬ ወቅት በጣም ጠቅመሽኛል።በጣም አመሰግናለሁ ።

    • @nardoshaile5754
      @nardoshaile5754 4 หลายเดือนก่อน

      ነፃ መረጃ አንቺም በእናትነሽ ብቻ ባለሽ መረጃ ጠቅመሽናል እናመሰግናለን እኔ ተጠቅሜብሻለሁ🙏

    • @hayatmohammed1934
      @hayatmohammed1934 4 หลายเดือนก่อน

      Yamer nastyi balewlataya nashe amasegenalhu

    • @hulumlebegonew3870
      @hulumlebegonew3870 4 หลายเดือนก่อน

      Netsi lenem betam tekmeshigal be ergznaye gize thank you

  • @helenwakuma9091
    @helenwakuma9091 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-jh3op6hl9q
    @user-jh3op6hl9q 4 หลายเดือนก่อน

    Dr betam enamsegenalen tebark!

  • @merryt8226
    @merryt8226 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor

  • @HayatKalid-hc5zz
    @HayatKalid-hc5zz 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o 4 หลายเดือนก่อน

    God Bless You Dr 🙏

  • @hulusewasrie689
    @hulusewasrie689 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ🙏🙏🙏

  • @HabtamArega
    @HabtamArega 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much doctor I was able to know everything I wanted to know and thank you very much

  • @melinasule209
    @melinasule209 4 หลายเดือนก่อน

    Tnx alot doctor

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek!

  • @user-sd7uj1yq5d
    @user-sd7uj1yq5d 4 หลายเดือนก่อน

    Betam enamseginalen dr

  • @getfanmedia
    @getfanmedia 4 หลายเดือนก่อน

    thank you Dr

  • @fenetdiro857
    @fenetdiro857 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you dr❤❤❤❤❤

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 4 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🙏 thank you for sharing

  • @misrakfeleke5030
    @misrakfeleke5030 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you doc!

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @zinetshemsu5164
    @zinetshemsu5164 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr.🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @user-mi4uh4gz2k
    @user-mi4uh4gz2k 4 หลายเดือนก่อน

    thank you very much 🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Good job

  • @ababoabebe859
    @ababoabebe859 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr.🙏🏼

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም በትክክል ልጅ ያሳደገ ያውቀዋል አንተን በትክክል የሰማ አይቸገርም እኔ በ3ልጅ ነው የተሻሻልኩት በመጀመሪያማ የተናገርከው ችግር ሁሉ አይቼዋለሁ ተጠቀሙበት ስለቲቪ ሞባይል የሚያመጣው ችግር 100%ትክክል ያየ ያውቀዋል ያልወለዳችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኛችሁት እውቀትን ይጨምርልህ ዶ/ር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 መረጃውን ለሌሎችም share ያድርጉ

  • @birukabebie7429
    @birukabebie7429 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @enatethiopiankitchen9262
    @enatethiopiankitchen9262 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Thank you so much it is very helpful !!

  • @sisayghirmawi9878
    @sisayghirmawi9878 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen dr

  • @abigailtemesgenfocus2471
    @abigailtemesgenfocus2471 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ

  • @melinasule209
    @melinasule209 4 หลายเดือนก่อน

    betami enamesginaaln doctor fetari ewektihin yechemirilih

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ዶክተር እናመሰግናለን ።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @beli7375
    @beli7375 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በጣም ❤

  • @mahlettilahun-qv9rc
    @mahlettilahun-qv9rc 4 หลายเดือนก่อน +2

    Betam enamsgnalen Dr.

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 4 หลายเดือนก่อน +2

    Geta berkrek yargeh such an amazing Dr

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 4 หลายเดือนก่อน +1

    thanks docktro😊😊😊

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን 😍

  • @hayatseidhassen3070
    @hayatseidhassen3070 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your valuable information. I hope many mother correct there mistakes including me ❤❤❤❤

  • @rozinahaile
    @rozinahaile 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr🙏🙏🙏🩺🩺🩺🩺🩺

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @gabelavebast
    @gabelavebast 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው እግዛቤር ይስጥክ❤

  • @bitaniasolomon8349
    @bitaniasolomon8349 3 หลายเดือนก่อน

    betame enamesgnale

  • @tigisttigist3735
    @tigisttigist3735 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር
    ትልቅ እውቀት ነው እያሳወከን ይልከው

  • @tarikuwatesfaye9795
    @tarikuwatesfaye9795 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek Doktor liyu ena asfelage timirt nw

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen Doc lewz endet adrgen new yemntekemew

  • @user-yj9fd6yc1p
    @user-yj9fd6yc1p 4 หลายเดือนก่อน

    Doctor lija 1 weru new betam yakereshal lik endeteba kagesa bewala hulum yiwetal mefthe kalew ebakih❤

  • @eteltube32
    @eteltube32 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ዶክ በጣም ተጠቅሜበታለሁኝ

  • @user-ur5tw1oq8w
    @user-ur5tw1oq8w 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enameseginalen Doctor. Leje migeb bizum filagot yelatim, sagorsat titefalech. 8 Wer lihonat new. Kaka kalechim saminet alefat . Mine ladereg?

  • @user-xb2hq1xb4g
    @user-xb2hq1xb4g 3 หลายเดือนก่อน +1

    Shukrsannn d/r

  • @meseretsisay8496
    @meseretsisay8496 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @TsigeMulu-ny4gj
    @TsigeMulu-ny4gj 4 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor yene lij 4 wer cherso 5 werun gemirual rasun chilo altekemetem angetum bizum ket alalem ena gira gebagn migib lijemir weis likoy

  • @Intime24
    @Intime24 4 หลายเดือนก่อน +3

    Tnx so much Doctor gn le 6 wer htsan endet new lewz memegeb yalebn pls

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน +1

      ከጁስ ጋር አብሮ መምታት

  • @yeneneshhaji8760
    @yeneneshhaji8760 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለን ዶክተር
    አለርጂ እንዴት ነው የሚታወቀው ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      ሽፍታ ትውከት ውይም ተቅማጥ ይኖራል

    • @yeneneshhaji8760
      @yeneneshhaji8760 4 หลายเดือนก่อน

      አመስግናለው ዶክተር ተባረክ

  • @samirakhider4444
    @samirakhider4444 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍🙏🙏

  • @eyreusworku447
    @eyreusworku447 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ለኔ በተለይ ልጄ 6ወርሊሆነው ሥለሆነ በጣም እየተጠቀሙኩበት ነው🙏🙏🙏👍👍

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      ሌሎችም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ

  • @user-zk2qo7hz4s
    @user-zk2qo7hz4s 4 หลายเดือนก่อน +1

    be mejemerya selam lant beande aktacha eyta zore yale ayen meftha.yaf aftate zegyto menaher

  • @yetinayet8829
    @yetinayet8829 4 หลายเดือนก่อน +1

    enamsgenalen

  • @temnettube9600
    @temnettube9600 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr thank you very much
    I have one question lije 5weru nw angetu sr enachinklatu akababi yemuket shifta yemimeslu ngroch alu gn muket nw yemibal ngr shifta yametal ende

  • @Umuhajuri9241
    @Umuhajuri9241 4 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor ye Asa siga yetun new mewused yalbachew?

  • @tgalem100
    @tgalem100 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr betam enamesegnalen , and mkr endtseteng efelgalew ljie and amet ke 3 werwa new gn mgb bzum aydelechm malet eshi bla atbelam ena mn baderg yshalal? Beqdmiya betam amesegnalew

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው
      1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
      2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
      3. የጨጓራ ህመም
      4. የሆድ ተውሳክ...
      ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
      ☎️ 0984650912

    • @tgalem100
      @tgalem100 4 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician eshi amesegnalew

  • @martafikadu1017
    @martafikadu1017 4 หลายเดือนก่อน

    Ameseginalehu

  • @emnetyoni6764
    @emnetyoni6764 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selam doctor le lij mn ayenet sega nw yemimekerewo

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      ለመጀመሪያ የጥጃ ወይም የበግ ጥሩ ነው ከዛ ሌላውንም መጠቀም ይቻላል

  • @bezawitgelaw4974
    @bezawitgelaw4974 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ዘመንህ ይባረክ ይህን መረጃ በሚያስፈልገኝ ጊዜ ነው ያጋራኸኝ ሁለተኛ ልጄ 5ወር ከ15 ቀኑ ነው ከሀገር ውጪ ስለሆንኩ የመጀመርያዬ ልጄ እንዴት መመገብ እንዳለብኝ ባለማወቄ ምግቦችን ለማብላት ያማታል ብዬ እየፈራሁ ጎግል አደርጋለሁ የልጄ ዶክተር በዘንጠረዥ የምግብ ዝርዝር ትሰጠኛለች እኔ ግን አትክልት እና ፍራፍሬ እየሠጠኋት ኪሎዋ ለማስተካከል ደግሞ ሌላ ጭንቀት ነበር አሁን ብዙ ተምርያለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @user-qc4on3qo1r
    @user-qc4on3qo1r 4 หลายเดือนก่อน

    Amesegnalew Doctor wha endet naslemdachew be 6 wer

  • @munalemlem9878
    @munalemlem9878 4 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 😘

  • @senaitande2037
    @senaitande2037 4 หลายเดือนก่อน

    Hi Dr. Selam new.yeand amet 1,7
    Lig bken snt gzye memegeb alebet

  • @SituSeyum
    @SituSeyum 4 หลายเดือนก่อน

    Dr leje bee 7 weru Dade yehedal gen bezu erasun chilo ayiqemexem yetu new meqdem yalebet???????????!??

  • @user-kg1ei3jy4d
    @user-kg1ei3jy4d 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr...ene lije 2 ametwa nw eske 1 amet bedemb Tibela nbr ahun gin begid nw yemtibelaw beza lay addis nger chirash mekmes atfeligim

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው
      1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
      2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
      3. የጨጓራ ህመም
      4. የሆድ ተውሳክ...
      ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
      ☎️ 0984650912

  • @simretgebreegziabher7471
    @simretgebreegziabher7471 4 หลายเดือนก่อน +1

    Can we give fish for baby’s under 1 year?

  • @minamulu4932
    @minamulu4932 4 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor metakerbachewun betam eketatelkalehu, betam tekkelegna information new metenagerew gobez neh, USA new menorew. Eski lemewosedut shot tekemeta ena goje netun bemeketelew akerbelel, andand sewoch mmr mestet le autism yagaletal yelalu ena anet please mentelalek bezeh guday?????? Thanks

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      በቅርቡ ሙሉ መረጃውን እናቀርባለን እናመሰግናለን 🙏

  • @betiyewolde4783
    @betiyewolde4783 4 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor ye fish oil be sent gize new mejemr yalebet

  • @mimimimi4087
    @mimimimi4087 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ለዉዙን እዴት አድርገን ነዉ የምናዘጋጀዉ

  • @MeronAbriha
    @MeronAbriha 4 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor ጨዉ እና ሱካር በምግባቸዉ መጨመር የለብንም???

  • @hanaworku5305
    @hanaworku5305 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ዶክተር በጣም ነው የምናመሠግነዉ ልክ የአንተ ኖትፊኬሽን ሳይ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ አሣ እንቁላል ለዉዝ እንዴት አድርገን እንስጣቸዉ?ምግብ የጀመሩ ሠሞን ነዉ አንድ ሲኒ ድረስ መብላት ይችላሉ እኔ 2ማንኪያ በቀን 1ነዉ የምሠጣት ሣቆመዉ ምግቡን ታለቅሣለች

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      አሳ ስጋው ተፈጭቶ ከሌላ ምግብ ጋር በ ትንሹ ማቅረብ
      እንቁላል ደሞ ቀቅለን ከአስዋሉ ጀምሮ መስጠት

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዶ/ር ቻናልህን መከተታል ከጀመርኩ ቅርብ ግዜ ነው ጥያቄን እንድትመልስልኝ ተስፋ አራገለሁ ከስድስ ወር በፊት አብሽ እና ቴምር አብሮ ዘፍዝፎ አሰድሮ በነጋተው መስጠት ይቻላል? ሌላው 1 አመት 9 ወር ልጅ የዓሳ ዘይት እና የወይራ ዘይት አብሮ መስጠቃም ይቻላል? ከተቻለ እንዴት ነው አጠቀቃሙ የዓሳ ዘይት ጥሩ ነው ይበላል ግን እስከሁ አለስጠቃምኩትም ልጄ አሁን በስጠቅመው እንዴት ይታየል እበክህ መልስልኝ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      ረጅም ግዜ ቤት ውስጥ ferment የተደረጉ ነገሮችን ለህፃናት አይመክርም!
      እንደዝህ ሰፋ ያለ ጥያቄ ካለዎት እና ማማከር ከፈለጉ ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ እና ሰፋ ያለ ምክር ማግኘት ይቺላሉ

    • @fatumaomaer3347
      @fatumaomaer3347 4 หลายเดือนก่อน

      አልጋበኝም ዶ/,ር

  • @tityiatube5548
    @tityiatube5548 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር አናመሰግናለን 🙏
    በእርግዝና ግዜ ማር መመገብ ለህፃኑ ጉዳት አለው ወይ ?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน +1

      በመጠኑ መጠቀም ይቻላል

    • @tityiatube5548
      @tityiatube5548 4 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician እሽ አመሰግናለው 🙏

  • @Sara7
    @Sara7 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እኔ ልጠይክህ የምፈልገው ስለ ሽታ ነዉ. ሺታ እንዴት ይወጣል? በምን ልናጠፋው እንችላለን? ልጄ ፊት ላይ ሽታ የሚመስል ነገር አይቻለሁ እና በጣም አዘንሁ ከወለድኩ 6 ቀኔ ነዉ በጣም አይለይም ግን ልደምቅ ይቻላል በሂደት ብዬ ፈራሁ ምንላርግ?

  • @meseretyalew2180
    @meseretyalew2180 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክ እኔአሁንላይያለውየላምወተት ለልጄለመስጠት በጣምእያሰጋኝነው ምክንያቱም የተፈጥሮሳር ግጠው አይደለም ወተት እያመረቱአይደለም ከተማላይ ያሉትንማለቴነው ሽታውራሱያስጠላል በፋብሪካ የተቀነባበረ መኖነዉ የሚመገቡት እናምን ትመክረኛለህ የ9ወርልጅአለኝ ከአመትበኋላየመጀመር እቅድ ስላለኝ

  • @mahijaff9132
    @mahijaff9132 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር ከ 6ወር ጀምሮ የምን የምን ስጋ መስጠት ትመክራለህ እናም እንዴት አርጌ ነው መስጠት ያለብኝ ስጋዎቹስ የታሸጉ የዶሮ የ በሬ እንዴት ነውስ አሰራሩ እባክህ አስረዳኝ

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም Dr የአሳ ዘይት ተብሎ ፋርማሲ የሚሸጠውን ገዝቼ ልጄ እንቢ ብላኝ ነበር ከተገዛ 5 ወሩ ነወ አሁን ድጋሚ እሱን ልስጣት ወይስ ሌላ ልግዛ pleas dr

  • @haryh828
    @haryh828 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጄ ከተወለደ ጀምሮ ጡት አልጠባም የጣሳ ወተት ነው የሚጠጣው እና ምግብ አራት ወር ላይ ላስጀምረው ፈልጌ ነበር በምን ላስጀምረው አሁን ሶስት ወር ከአስር ቀኑ ነው

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 4 หลายเดือนก่อน

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ዶ/ር

  • @Metadel-ts8cs
    @Metadel-ts8cs 4 หลายเดือนก่อน

    ዶር ቂቤ ምግባቸው ላይ ብንጨምር ይቻላል

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 4 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ?ኦቲዝም ልጅ አለኝ እድሜዋ 11 ነው እስካሁን ብዙም አታወራም በጣም ትረብሻለች ትማታለች ስለዚህ lpad እሰጣታለሁ እሱን ስታገኝ ትረጋጋለችlpad ሱስ ሆኖባታል ማለት ይቻላል ምን ማድረግ አለብን በአይምሮዋ ላይ ብዙም ለውጥ የለም ማስቆም አልቻልኩም lpad ኡን ምክር ስጡኝ እባካችሁ????

  • @habtamuaworku5788
    @habtamuaworku5788 4 หลายเดือนก่อน

    Hi doc my baby is not swallow the food that means he keeps like pocket in his mouth please what shall i do?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      He keeps like pocket? የሚለው ግልፅ አይደለም እባክዎ ጥያቄውን ግልፅ ቢያረጉልን

    • @habtamuaworku5788
      @habtamuaworku5788 4 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician it means he keeps the food long time in his mouth

  • @behriyatnasir3383
    @behriyatnasir3383 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እንቁላል ብቻውን እንዴት አድርገን መሰጠት እንችላለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      ቀቅለን ከ አስኩዋሉ ጀምሮ ፈጭቶ መስጠት

  • @user-ih3js8tf1q
    @user-ih3js8tf1q 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናለን የኔ ልጅ 5አመቱ ነው እሱን ምግብ ለማስለመድ በጣም ብዙ ሞክሪያለሁ የሚበላው ፍራፍሬ ኦትሜል ወተት ነው ብቻ ነው እባክወትን መልሱልኝ ስጋና እንቁላል ፈፅሞ ቀምሶ አያውቅም አይወድም

  • @user-dl7jl5vr1z
    @user-dl7jl5vr1z 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ 4 ወሯ ነው 1 ወሯ ላይ ትንሽ አሞኝ የቆርቆሮ ወተት ሰጥቻት ከጠባችበት ሰዓት ጀምሮ ያለማቋረጥ ያስመልሳታል,ያስቀምጣታል 2 አይነት ወተት ሞክሪያለው አሁን ጡት ብቻ ነው የምትጠባው ለወደፊቱም ፈራሁ መፍቴ ካለክ!!

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቡዩሜል የሚባለውን ወተት ግዢላት ምንም አትሆንም

  • @user-dm4zk4dr9f
    @user-dm4zk4dr9f 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሽ ዶ/ር እናመሰግናለን 🙏 ግን የኔ ልጅ 9ወሩ ነው የሱን ምግብ አይፈልግም የኛን ቢመገብ ችግር አለው..?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน +1

      1 ዓመት ላይ የ ቤተሰብ ምግብ ቢጀምሩ ይመከራል

    • @rahelwerkusahle4832
      @rahelwerkusahle4832 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ye hulum lej baheri new betayi

  • @foziazeinu4649
    @foziazeinu4649 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም ነዉ ነምናመሰግነዉ ለ ልጄ ምግብ የጀመርኩት በአራት ወር ነዉ ግን አሁን ላይ የምሰጠዉ መጠን 140ml አንዳንድዴ ከ70 እስከ 90mlእጨምርለታለሁ ከበላ ቡሀላም 2 3ግዜ ነዉ የሚያገሳዉ አሁን ላይ 5ወሩ ነዉ ችግር ይፈጥርበት ይሆን እባክህ ቶሎ መልስልኝ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      አሁን ምንድነው ያሳሰቦት ነገር? ምግብ መብዛቱ ነው ወይስ ሌላ ምልክት አለው?

    • @foziazeinu4649
      @foziazeinu4649 4 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician yemgbu mebzate new

  • @rahatube2256
    @rahatube2256 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ዶክተር እኔ በ4ወሩ ነው የጅምርኩለት አልሀምዱሊላህ ምንም አይለም እየሞክር ነው ግን የኔን ጡት እምቢ አለ በጭራሽ አይዝውም በግድም ሞክርኩ 😢

    • @mt8589
      @mt8589 4 หลายเดือนก่อน

      በኣራት ወሩ ምን ኣስጀመርሹዉ

    • @rahatube2256
      @rahatube2256 4 หลายเดือนก่อน

      ኩሳ ካሮት ጋራ አሜሪኪ ስኳር ድንች ብሮክሊ ስቲም አርጊ ፈጭቼ ቲንሽ ቲንሽ በቀን አንዴ ብቻ ነው የምስጠው ​@@mt8589

  • @user-ck9ur8pt5h
    @user-ck9ur8pt5h 4 หลายเดือนก่อน

    ዶር እባክህ ያለግዜ ሥለሚወለዱ ህፃናት ሥራልን

  • @user-ew8kw7mc4o
    @user-ew8kw7mc4o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ4 ወሩ ነዉ ትንሽተንሽ ምግብ አለማምጂዉ ብለዉኝ አብካዶ በደንብ የተፈጨ ስጥቼዉ አሞት ጡት እንቢ ብሎኝ ነበር አሁን ይሄን ቪዲዬ ካየሁኝ ቡሀላ ነዉ ስተት እንደ ስራዉ የገባኝ አመስግናለዉ ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      4 ወር ምግብ አትጀምሩ ብለን ነበር ቢያንስ 5 ወር ጠብቁ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      አሁን እንዴት ነው??

    • @user-ew8kw7mc4o
      @user-ew8kw7mc4o 4 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician ሰላም ዶክተር እኔ የምኖረዉ ደብብ አፍሪካ ነዉከ 4ወር በሃላ ስራ ስለምጀምር ነበር የጀመርኩለት ያንተቪዲዬ ካየበሃላ እና ልጄ ጡት አልጠባም ብሎ ካመመዉ በሃላ ቢያንስ እስከ5 ወር መጠበቅ እንዳለብኝ ተምሬለሁኝ አሁንደህና ነዉ ዶክተር አመስግናለዉ

  • @user-ny2hm4bq8k
    @user-ny2hm4bq8k 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክ 5ወር ላይ ለሚጀምሩም ልጆችም ነው 2-3 ጊዜ ሚመገቡት

  • @user-ob1pp8ch1t
    @user-ob1pp8ch1t 4 หลายเดือนก่อน

    7ወርሩ ነው ልጄ እንቁላል ,ስጋ(አሳ)እንዴት ነው መስጠት ያለብኝ ቴምር አሁን ከሚመገበው ምግብ ጋር ብሰጠውስአሁን ካለው እድሜ ጋር

    • @user-gs4bw1tw2m
      @user-gs4bw1tw2m 4 หลายเดือนก่อน +1

      ስጋውን እንደ ቋንጣ አድርቀሽ ከዛ ፈጭተሽ በፈለግሽው ምግብ ላይ እየጨመርሽ መስጠት እንቁላሉን ከቀቀልሽ በዃላ አስኳሉን በወተት ቀጠን አርገሽ አለዛ ከእህል ዱቄት ጋር በገንፎ መልክ በመስራት

    • @user-ob1pp8ch1t
      @user-ob1pp8ch1t 4 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @user-pv3lc4fi6k
    @user-pv3lc4fi6k 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ 7ወ ር ዋ ነው ም ግ ብ 3ወይም 4ማ ን ኪ ያ በ ል ታ እን ቢ ት ላ ለ ች መ ፍ ት ሔ ካለ ን ግ ር ኝ አመሰግናለሁ

  • @user-iv7kz7wh8b
    @user-iv7kz7wh8b 4 หลายเดือนก่อน +1

    doktar ዛሬ መልስልኝ ልጄ ለሀጭ በጣም ይፈሠዋል እና ችግር አለው ወይ?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน +1

      እድሜው ስንት ነው?

    • @user-iv7kz7wh8b
      @user-iv7kz7wh8b 4 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician አንድ አመት ከሰባት ወር ነው

  • @user-ir7kv7sg8f
    @user-ir7kv7sg8f 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ሰብስክያ አድጊያለሁ

  • @1200ti
    @1200ti 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      You’re welcome 😊 subscribe to our channel

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @hanaselemon8487
    @hanaselemon8487 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @beizawetseifu9598
    @beizawetseifu9598 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @beizawetseifu9598
      @beizawetseifu9598 4 หลายเดือนก่อน

      ፀጉራቸው አላድግ ላለ ህፃናት ግን አልሰራህልንም ጠይቄህ ነበር 🙏🙏🙏