ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤❤❤❤ሀሊም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ የምትፈችው ሁሉ ትክክል ነው ውደ 😊😊😊😊
አሚን ያረብ 🤲🤲 አመሰግናለ የኔ ልዩ 🙏
አሜን ያርግልኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእመቤቴ ማርያም ስም❤❤
❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ አህለንን የኔልዩ❤❤
የኔ እህት የህልም ፍቺዎችሽ በሙሉ ትክክል ሆኖ ነው የማገኘው እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ❤❤
ገይስበለክእነበረተታት ገምርምተፈተውሁሉልክነው እነሰድገት
በርቼ የኔ ውድ
አሰላሙአለይኩም ሁለት እህት አማቾች በውን ትልቆን እህት ጎደኛየ ነች ሁለቱም ቆመው ሌላም ሰው አለ ሴት ለብቻው ወንድ ለብቻው ነው ያልንበት ቦታ ከዛ ከወንድ በኩል ቶብ አጭር ቶብ ለብሶ ስሜን ይጠራና በረሱል መንገድ ኒከሃው ታስሮል ይላል ከዛ ሁለቱም እህት አማቾች እልልታቸውን በጣም ቅውጥ ያደርጉታል እንኮን ደስ አለሽ ይሉኛል ሰውየም ዘመዳቻው ይመስልኛ ትዳር የለኝ ፈት ነኝ
th-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/w-d-xo.htmlsi=fNCPd3QWjFjcIx_- 👈th-cam.com/video/iQ4rmp336qY/w-d-xo.htmlsi=77gZSUTZlq3MDePf 👈
አሰላሙአለይኩም ሁሉየ መልሽልኝ አይተሽ አትለፊኝ 1,በህልም ጦርነት ይመስለኛል እዳይገሉን ብለን ወደሌላ ቦታ እንሄዳለን ብዙ ሰወች አሉ ቤተስቦቸምአሉ በመሀል እህቴ ጠፍችብኝ መጨረሻ ላይ አገኘሀት 2 ለእናቴ ቆንጆ ቀሚስ ገዝቸ መስጂድ እየሄዲን እያለ ሳንሰግድ ተመለስን ይህን ያየቸዉ እናቴ ነች ሁለተኛዉን ህልም እባክሽ ፍችልኝ ዉደ
ኧረ መልሽልኝ እህት
በአላህ
ይሄንም መልሽልኝ የኔዉድ ችግር የለም ጥሩም መጥፎም ቢሆን ፍችልኝ
ህልም አላሚው የሞተ ሰው በህልም ሲፀዳዳ ሲያይ የኑሮ መነሳቱን እና ባለ ራእዩ አላህ ዘንድ ያለበትን መልካም ቦታ ከሚያሳዩ ራእዮች አንዱ ነው።th-cam.com/video/FlFWoxT7iS4/w-d-xo.htmlsi=9zK3JqvFmc_T3iwP 👈
th-cam.com/video/eucjpJJTj0M/w-d-xo.htmlsi=GhF0TAmZxmfdjTkM 👈
💐🌷🌷💐💐💐💐💐ማሻ አላህ ዛሬ ህልሜን ፈታሽልኝ። የትፍታሁ ነኝ እገበሀውስት። ከረሚላ። ግዝቻለሁ
th-cam.com/video/MWKVgD6JU30/w-d-xo.htmlsi=_v8vlHjpZMhKHpZI
አሰላሙ አለይኩም አላገባሁም በጧት አገሬ ገበያ ህጀ 2 ሰሀን ተልባ ገዛሁ ፀጉሬን እቀባዋለሁ እያልኩ
ገበያው ውስጥ ብዙም ሰው የለ??
ስለ ገብያው አዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ መግዛት ደግሞ ከመሸጥ ይሻላል
ዋአወወ የምትፈቺው ህልም ትክክል ነው ። ኤኔ የውነት እደነግጣለው የህልሜ ትክክለኛ ምላሸ ሳገኝ።በዚህ ደረጃ እውቀት የሰጣቸው ሰዎች የታደሉ ናቸው። ሌላው ደግሞ በህልም በሻየር እና ዲኑ የሚባሉ የሰዎች ሰም ትረጉም ብትነግሪኝ ። ሰዎች ሰም ቪዲዮ ለቀሸ ነበር ሰፈልገው አጣሁት ከቻልሸ ሊንኩን ላኪልኝ። ፍት ነኝ
th-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/w-d-xo.htmlsi=L0zFfKqlUyGldE-X 👈በህልም ስም በለሽ ብትፅፊ ይመጣል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
Selam ehti behilm suki wusit bewereketi lay ferima meferem min neber ibakishn melishlign 🙏❤
th-cam.com/video/Ib-IJeZkOkw/w-d-xo.htmlsi=PCUcgWeYU7O7BgyW
ኣሰላማእለይኩም እህቴ እስቲ ስልክሽን እስቲ ላክልኝ ዳሩሪ እፈልግሻሎ በኣላህ እዳታልፍኝ❤
በህልሜ ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ጨመዬ ጠፋ ከዚያም ጨመዬ ጠፋ ስል አጠያይቅ ጀመርኩ ሰዎቹም ተበብረው ፈልገው እረሱ ያልሆና ጨማ ሰጡኝ ለበስኩት በለትዳር ነኝ ልጆችም አለኝ ከባሌ ጋር ግን በስረ ምክንያት ታረርቃን ነወ ያለነው😢😢😢
th-cam.com/video/vrOXDYK7IUM/w-d-xo.htmlsi=cLzj-v7cvLOnswHj
የኔ ውድ እንዴት ነሽ ረመዳን እንዴት ነው ? መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ የኔ ውድ የዛሬው ሕልሜ ጡት እያጠባው መውለዴን ሳላይ ግን ቀይ ወፍራም ሴት ልጅ በጣም ወተቱ እየፈሰሰላት ስትጠባ ወተቱንም በዝቶባት ትን እንዳይላት እያስተነፈስኩ አጠባታለሁ እዛው ሕልም ላይ ደግሞ ሕፃኖቹ ሁለት ይሆኑና አቅፌቸው መንገድ ስሄድ አየሁ የፈታሁ ነኝ እምወድሽ ከተመቸሽ ፍቺልኝ የኔ ውድ በጣም አመሠግናለሁ
ለተፈታች ሴት በህልም ጡት ማጥባት ከሚሰጡት ትርጓሜዎች አንዱ ጥሩ የምስራች ነው ፣ በተለይም ሴት ልጅን የምታጠባ እና ወንድ ልጅ ካልሆነች ፣ ጉዳዩ በአብዛኛዎቹ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ያለውን ለውጥ እና ወደ መድረሷ መምጣት ያሳያል ። ደስታ እና ቆንጆ ቀናት
በህልም ጥቁር ህፃን ማጫውት ምንድ ነው ባአላህ
ምስጅድ ይመስለኛል ቀኑም ጅመአ ይመስለኛል ቁርአን አቀብይኝ ይለኛል ወጣት ሰው ነው እኔም ቃና ብየ ሳየው አንገቱን ደፋ ያደርግብኛል የለበሰው ልብስ እርሳሴ ዳለቻ ከረን ይመስለኛል ቁርአን ቦታ ሄድሁ አንድ ሴት ልጅ አገኝሁ እኔ ልያዝልሽ ትለኝና እኔም ባንድ እጅ ሌላም እቃ ያለ ይመስልኛል ሁለታችንም ወደሰውየው ሄድን እጅን ዘረጋ ቁርአኑን ስጪኝ ስለኝ ስሠጠው ኪታብ ነው የሚለው ፁሁፍ ትልቅ ኪታብ ነው ሰየውም ገልበጥ ያደርገዋል ቁርአን ነበር ያልሁሽ ስለኝ ድግጥልና ልጅቶ መያዞን ሳስታውስ ተቀብየ ቁርአኑንም ኪታቡንም ይቀበልኛል ትዳር የለኝም ፈት ነኝ
th-cam.com/video/NGrzP3NPZXc/w-d-xo.htmlsi=XHULym3GnadziTjM
ድስት ምንድንነዉ ነው
እራሱን የቻለ ቪዲዮ ላይ በቅርቡ ጠብቂ
ሸቀጣሸቀጥ ማየት
ገበያ ዉስጥ ቦታዉ ጠፋብኝ
በገበያ ውስጥ መጥፋት እዚሁ ላይ አለ
ማሬ በስልክ ብቻ እማወራው ልጅ አለ እና በህልሜ ካጎቴ ልጅ ጋ ግንኝነት ሳደርጉ አየሀቸው በውን ግን አይተዋወቁም ምን ይሆን ትርጉሙ
ህልም አላሚው በእንቅልፍ ጊዜ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን የሚመለከት ከሆነ, ይህ በዙሪያው የሚከሰቱትን መልካም እውነታዎች የሚያንፀባርቅ እና ለእሱ በጣም የሚያረካ ይሆናል.
@@addismedia9882 ማርየ
በህልም የልጄን ፀጉር ማበጠር ባለትዳር ነኝ
በህልም አንድሺ አራት መቶ አይች ነበር ግን ብዙ በርሜሎች ነበሮ ባዶይሁን ይኑሩ አላውቅም ግን የዶሮ ፍቅርኛዬ ይሰራዘውል እይዙሪ ከበረሜሎላይ ???
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማ በኮሜንት ከቻልሽ ካልቻልሽ በሚቀጥለው ቪድዮ ፍችልኝ በእውነታው አለም የሌለኝ ኩሽና በህልም አለኝ የክፍለሀገር ኩሽና መደብ ምድጃ ያለው ያማረ የተለቀለቀ የማውቃቸው ጎሮቤቶቼ ገብተው 3 ቦታ ድስት ጥደዋል ድስቱም ሸክላ ነው ማነው እዚህ ምግብ እየሰራ ያለው ብዬ ስጠይቅ ነው ጎሮቤት እንደሆነ ያወኩት ያለኔ ፍቃድ ነው በእውነታው አለም ኩሽናዬ ገብተው አያውቁም
በእሳት ነው ምንም ጭስ የለውም ባለትዳር ነኝ
አሰ ወራ ወበ እህቴ ህልሜን ፍችልኝ ብዙ ሰወች አሉ እኔም ሽንቴን እሸናለሁ ስሸናም አያልቅም እዚያዉ ቁጭ አልኩበት ሰገራን አያለሁ ታድያ ጥቁር ነዉ ከዚያ ተነስቸ ሄድኩ2✔️ አባቴ በህይወት የለም ግን እሆነ ቦታ አየዋለሁ ከዚያም ጓደኛየ እዚያዉ አለና እይዉ አባወራሽ ይለኛል እኔም አየዋለሁ ግን አይቀርበኝም በደንብም አያወራኝ ጓደኛየ ማለት ነዉ ሁሌም ነዉ እማየዉ እናም አባቴ ሽንት ቤት ቅጥን ያለ ሰገራ ያስወግዳል አበዛሁብሽ ይቅርታ አግብቸ ፈትቻለሁ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ በሁለት ነገር በምን ነዉ የማገኝሽ እርጅኝ
በሰዎች ፊት የመሽናት ህልም ማንንም ሳያዳምጡ እና አስተያየት ሳይወስዱ ጉዳዮችን ለመፈፀም መቸኮልን የሚያመለክት ትርጓሜ አለ ።የሳይንስ ሊቃውንት ህልም አላሚው በየትኛውም ቦታ በሰዎች ፊት ቢሸና ይህ ገንዘብን ማባከን እና በተሳሳተ መንገድ ማስወገድ ምን ያህል እንደሆነ ያሳያል.
ከልጄ አባት አልተጋባንም ልጄ ዘጠኝ አመቱ ነው እሱ አግብቷል በህልሜ ነጭ ጫማ እና ሽማግሌ ቤታችን ይልካል እኔ ከፈለክ ለሚስትህ ላክ ብየ ጫማውን ለሷ ስሰጣት ሂል አላረግም ትለኛለች እርጉዠ ትመስላለች።ሌላ ቀን ደግሞ ጸይም ሴት ተይው ትላለች ባለትዳር ነው ምን አገበኝ እላለሁ ምንድነዉ እኔ አላገባዉም
ሃላሚው ሌላ ሰው ነው ግን እኔ ጡቴን ስጠባ በጣም ይጣፍጣል ወተቱ ለየት ያለ ብዛቱም በጣም ነበር እኔም በደብ እየጣፈጠኝ ስጠባ ስጠጣ አይሁ አለኝ ሌላም የተደበቀ ምግብ ሰጥሽኝ ይቅርብኝ ስልሽ አይዞህ ብላ አብሽር ስትይኝ በላሁት መብላት አለብህ እያልሽኝ እኔ ግን ሰው የሚያየኝ እየመሰለኝ ቅር ይልኛል አንችግን አብሽር ትይኛልሽ ይላል ባለትዳር ነው ልጅቱ ግን ዘመዴ ነው በጣም ነው የምንተሳሰበው ውዴታም አለን ቤተሰብ ነን ከልጅቱጋ ህልሙን ያየው እሱ ነው እኔ ግን ትዳር የለኝም ፈት ነኝ ግን የወንድሙ ሚስት ነበርሁ ትዳሩ ፈርሶል
ዋአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የምወድሽ ህለሜን ፍቺልኝ በህልሜ የዱሮ ጓደኛየን አየው አለሁ የአጎትየ ልጀ ሚስት ከፊት እኔ ከሷ ሗላ እሱ ደግሞ ከኔ ሗላ ሁኖ መንገድ እንሄዴለን ከዛም ትንንሽ ዛሮቺን እኔ ነኝ የተከልኳቸው እያልኩ አሳየው አለሁ ከዛም እኛ ቤት እድርሳለን እና ሴትየዋ በይ መግብ ስሪለት እኔ ወደ ቤቴ ልሄድ ነው ትለኝ አለቺ አንቺ ልጂሽን ብየ ልጇን እሰጣት አለሁ ለሱ ምግብ ልሰራ የጓዳቻንን መጋረጃ እዘጋው አለሁ እሱ ግን ሳሎን ቁጭ ይላል እኔ አግብቸ የፈታሁ ነኝ በአላህ ፍቺልኝ
th-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/w-d-xo.htmlsi=OPnItCxbXmg54OKg
Please goman malsh
ገበያ ዉስጥ ልብስ ማጠብ
th-cam.com/video/ltP57H3x0Es/w-d-xo.htmlsi=g1vr_csmtJYEsobu
❤❤❤❤❤ሀሊም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ የምትፈችው ሁሉ ትክክል ነው ውደ 😊😊😊😊
አሚን ያረብ 🤲🤲 አመሰግናለ የኔ ልዩ 🙏
አሜን ያርግልኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእመቤቴ ማርያም ስም❤❤
❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ አህለንን የኔልዩ❤❤
የኔ እህት የህልም ፍቺዎችሽ በሙሉ ትክክል ሆኖ ነው የማገኘው እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ❤❤
ገይስበለክእነበረተታት ገምርምተፈተውሁሉልክነው እነሰድገት
በርቼ የኔ ውድ
አሰላሙአለይኩም ሁለት እህት አማቾች በውን ትልቆን እህት ጎደኛየ ነች ሁለቱም ቆመው ሌላም ሰው አለ ሴት ለብቻው ወንድ ለብቻው ነው ያልንበት ቦታ ከዛ ከወንድ በኩል ቶብ አጭር ቶብ ለብሶ ስሜን ይጠራና በረሱል መንገድ ኒከሃው ታስሮል ይላል ከዛ ሁለቱም እህት አማቾች እልልታቸውን በጣም ቅውጥ ያደርጉታል እንኮን ደስ አለሽ ይሉኛል ሰውየም ዘመዳቻው ይመስልኛ ትዳር የለኝ ፈት ነኝ
th-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/w-d-xo.htmlsi=fNCPd3QWjFjcIx_- 👈
th-cam.com/video/iQ4rmp336qY/w-d-xo.htmlsi=77gZSUTZlq3MDePf 👈
አሰላሙአለይኩም ሁሉየ መልሽልኝ አይተሽ አትለፊኝ
1,በህልም ጦርነት ይመስለኛል እዳይገሉን ብለን ወደሌላ ቦታ እንሄዳለን ብዙ ሰወች አሉ ቤተስቦቸምአሉ በመሀል እህቴ ጠፍችብኝ መጨረሻ ላይ አገኘሀት
2 ለእናቴ ቆንጆ ቀሚስ ገዝቸ መስጂድ እየሄዲን እያለ ሳንሰግድ ተመለስን ይህን ያየቸዉ እናቴ ነች ሁለተኛዉን ህልም እባክሽ ፍችልኝ ዉደ
ኧረ መልሽልኝ እህት
በአላህ
ይሄንም መልሽልኝ የኔዉድ ችግር የለም ጥሩም መጥፎም ቢሆን ፍችልኝ
ህልም አላሚው የሞተ ሰው በህልም ሲፀዳዳ ሲያይ የኑሮ መነሳቱን እና ባለ ራእዩ አላህ ዘንድ ያለበትን መልካም ቦታ ከሚያሳዩ ራእዮች አንዱ ነው።
th-cam.com/video/FlFWoxT7iS4/w-d-xo.htmlsi=9zK3JqvFmc_T3iwP 👈
th-cam.com/video/eucjpJJTj0M/w-d-xo.htmlsi=GhF0TAmZxmfdjTkM 👈
💐🌷🌷💐💐💐💐💐ማሻ አላህ ዛሬ ህልሜን ፈታሽልኝ። የትፍታሁ ነኝ እገበሀውስት። ከረሚላ። ግዝቻለሁ
th-cam.com/video/MWKVgD6JU30/w-d-xo.htmlsi=_v8vlHjpZMhKHpZI
አሰላሙ አለይኩም አላገባሁም በጧት አገሬ ገበያ ህጀ 2 ሰሀን ተልባ ገዛሁ ፀጉሬን እቀባዋለሁ እያልኩ
ገበያው ውስጥ ብዙም ሰው የለ??
ስለ ገብያው አዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ መግዛት ደግሞ ከመሸጥ ይሻላል
ዋአወወ የምትፈቺው ህልም ትክክል ነው ። ኤኔ የውነት እደነግጣለው የህልሜ ትክክለኛ ምላሸ ሳገኝ።በዚህ ደረጃ እውቀት የሰጣቸው ሰዎች የታደሉ ናቸው። ሌላው ደግሞ በህልም በሻየር እና ዲኑ የሚባሉ የሰዎች ሰም ትረጉም ብትነግሪኝ ። ሰዎች ሰም ቪዲዮ ለቀሸ ነበር ሰፈልገው አጣሁት ከቻልሸ ሊንኩን ላኪልኝ። ፍት ነኝ
th-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/w-d-xo.htmlsi=L0zFfKqlUyGldE-X 👈
በህልም ስም በለሽ ብትፅፊ ይመጣል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
Selam ehti behilm suki wusit bewereketi lay ferima meferem min neber ibakishn melishlign 🙏❤
th-cam.com/video/Ib-IJeZkOkw/w-d-xo.htmlsi=PCUcgWeYU7O7BgyW
ኣሰላማእለይኩም እህቴ እስቲ ስልክሽን እስቲ ላክልኝ ዳሩሪ እፈልግሻሎ በኣላህ እዳታልፍኝ❤
በህልሜ ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ጨመዬ ጠፋ ከዚያም ጨመዬ ጠፋ ስል አጠያይቅ ጀመርኩ ሰዎቹም ተበብረው ፈልገው እረሱ ያልሆና ጨማ ሰጡኝ ለበስኩት በለትዳር ነኝ ልጆችም አለኝ ከባሌ ጋር ግን በስረ ምክንያት ታረርቃን ነወ ያለነው😢😢😢
th-cam.com/video/vrOXDYK7IUM/w-d-xo.htmlsi=cLzj-v7cvLOnswHj
የኔ ውድ እንዴት ነሽ ረመዳን እንዴት ነው ? መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ የኔ ውድ የዛሬው ሕልሜ ጡት እያጠባው መውለዴን ሳላይ ግን ቀይ ወፍራም ሴት ልጅ በጣም ወተቱ እየፈሰሰላት ስትጠባ ወተቱንም በዝቶባት ትን እንዳይላት እያስተነፈስኩ አጠባታለሁ እዛው ሕልም ላይ ደግሞ ሕፃኖቹ ሁለት ይሆኑና አቅፌቸው መንገድ ስሄድ አየሁ የፈታሁ ነኝ እምወድሽ ከተመቸሽ ፍቺልኝ የኔ ውድ በጣም አመሠግናለሁ
ለተፈታች ሴት በህልም ጡት ማጥባት ከሚሰጡት ትርጓሜዎች አንዱ ጥሩ የምስራች ነው ፣ በተለይም ሴት ልጅን የምታጠባ እና ወንድ ልጅ ካልሆነች ፣ ጉዳዩ በአብዛኛዎቹ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ያለውን ለውጥ እና ወደ መድረሷ መምጣት ያሳያል ። ደስታ እና ቆንጆ ቀናት
በህልም ጥቁር ህፃን ማጫውት ምንድ ነው ባአላህ
ምስጅድ ይመስለኛል ቀኑም ጅመአ ይመስለኛል ቁርአን አቀብይኝ ይለኛል ወጣት ሰው ነው እኔም ቃና ብየ ሳየው አንገቱን ደፋ ያደርግብኛል የለበሰው ልብስ እርሳሴ ዳለቻ ከረን ይመስለኛል ቁርአን ቦታ ሄድሁ አንድ ሴት ልጅ አገኝሁ እኔ ልያዝልሽ ትለኝና እኔም ባንድ እጅ ሌላም እቃ ያለ ይመስልኛል ሁለታችንም ወደሰውየው ሄድን እጅን ዘረጋ ቁርአኑን ስጪኝ ስለኝ ስሠጠው ኪታብ ነው የሚለው ፁሁፍ ትልቅ ኪታብ ነው ሰየውም ገልበጥ ያደርገዋል ቁርአን ነበር ያልሁሽ ስለኝ ድግጥልና ልጅቶ መያዞን ሳስታውስ ተቀብየ ቁርአኑንም ኪታቡንም ይቀበልኛል ትዳር የለኝም ፈት ነኝ
th-cam.com/video/NGrzP3NPZXc/w-d-xo.htmlsi=XHULym3GnadziTjM
ድስት ምንድንነዉ ነው
እራሱን የቻለ ቪዲዮ ላይ በቅርቡ ጠብቂ
ሸቀጣሸቀጥ ማየት
ገበያ ዉስጥ ቦታዉ ጠፋብኝ
በገበያ ውስጥ መጥፋት እዚሁ ላይ አለ
ማሬ በስልክ ብቻ እማወራው ልጅ አለ እና በህልሜ ካጎቴ ልጅ ጋ ግንኝነት ሳደርጉ አየሀቸው በውን ግን አይተዋወቁም ምን ይሆን ትርጉሙ
ህልም አላሚው በእንቅልፍ ጊዜ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን የሚመለከት ከሆነ, ይህ በዙሪያው የሚከሰቱትን መልካም እውነታዎች የሚያንፀባርቅ እና ለእሱ በጣም የሚያረካ ይሆናል.
@@addismedia9882 ማርየ
በህልም የልጄን ፀጉር ማበጠር ባለትዳር ነኝ
በህልም አንድሺ አራት መቶ አይች ነበር ግን ብዙ በርሜሎች ነበሮ ባዶይሁን ይኑሩ አላውቅም ግን የዶሮ ፍቅርኛዬ ይሰራዘውል እይዙሪ ከበረሜሎላይ ???
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማ በኮሜንት ከቻልሽ ካልቻልሽ በሚቀጥለው ቪድዮ ፍችልኝ በእውነታው አለም የሌለኝ ኩሽና በህልም አለኝ የክፍለሀገር ኩሽና መደብ ምድጃ ያለው ያማረ የተለቀለቀ የማውቃቸው ጎሮቤቶቼ ገብተው 3 ቦታ ድስት ጥደዋል ድስቱም ሸክላ ነው ማነው እዚህ ምግብ እየሰራ ያለው ብዬ ስጠይቅ ነው ጎሮቤት እንደሆነ ያወኩት ያለኔ ፍቃድ ነው በእውነታው አለም ኩሽናዬ ገብተው አያውቁም
በእሳት ነው ምንም ጭስ የለውም ባለትዳር ነኝ
አሰ ወራ ወበ እህቴ ህልሜን ፍችልኝ ብዙ ሰወች አሉ እኔም ሽንቴን እሸናለሁ ስሸናም አያልቅም እዚያዉ ቁጭ አልኩበት ሰገራን አያለሁ ታድያ ጥቁር ነዉ ከዚያ ተነስቸ ሄድኩ
2✔️ አባቴ በህይወት የለም ግን እሆነ ቦታ አየዋለሁ ከዚያም ጓደኛየ እዚያዉ አለና እይዉ አባወራሽ ይለኛል እኔም አየዋለሁ ግን አይቀርበኝም በደንብም አያወራኝ ጓደኛየ ማለት ነዉ ሁሌም ነዉ እማየዉ እናም አባቴ ሽንት ቤት ቅጥን ያለ ሰገራ ያስወግዳል አበዛሁብሽ ይቅርታ አግብቸ ፈትቻለሁ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ በሁለት ነገር በምን ነዉ የማገኝሽ እርጅኝ
በሰዎች ፊት የመሽናት ህልም ማንንም ሳያዳምጡ እና አስተያየት ሳይወስዱ ጉዳዮችን ለመፈፀም መቸኮልን የሚያመለክት ትርጓሜ አለ ።
የሳይንስ ሊቃውንት ህልም አላሚው በየትኛውም ቦታ በሰዎች ፊት ቢሸና ይህ ገንዘብን ማባከን እና በተሳሳተ መንገድ ማስወገድ ምን ያህል እንደሆነ ያሳያል.
ከልጄ አባት አልተጋባንም ልጄ ዘጠኝ አመቱ ነው እሱ አግብቷል በህልሜ ነጭ ጫማ እና ሽማግሌ ቤታችን ይልካል እኔ ከፈለክ ለሚስትህ ላክ ብየ ጫማውን ለሷ ስሰጣት ሂል አላረግም ትለኛለች እርጉዠ ትመስላለች።
ሌላ ቀን ደግሞ ጸይም ሴት ተይው ትላለች ባለትዳር ነው ምን አገበኝ እላለሁ ምንድነዉ እኔ አላገባዉም