ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አመሰግናለው የኔ ወድ እግዚያአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ
ቤቲዬም ሳሪም ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙልኝ ❤️ቤቲዬ ዛሬ በጎ የሆንሽ ይመስላል ተመስገን ነው🙏🏻 ዛሬም ህልሞች አሉኝ እልሙ የአክስቴ ልጅ ከሰው የኃላ ሱሪ የብር ዋሌት ስታወጣ አየው ግን ምንም አላልኳትም በእውንም ስለ ማንስማማ 👉ሁለተኛው ያቺው የአክስቴ ልጅ የገጠር ቤት ይመስለኛል ጓዳ መሬት ላይ እየከተፈች ምግብ ትሰራለች ትክክል አለመሆኗን እያወኩ እየተፀየፍኩ አያታለው ባለቤቷ ሳሎን ከእንግዶች ጋር ቁጭ ብሏል ከባለቤቷ ጋር ግን በእውን ተፋተዋል ምን ይሆን ፍቺው ቤቲዬ
አትዋሺ መስቀል ይዙ ከሁነ ወደቤቱ የመጣው እምነቱን በእምነት የምስራት
Abet tehetenashe eko Menfes kedus Yeredashe ehet neshe Egeziabeher yebarekeshe ehete
ሀይ ቤቲ እንዴት ነሽ ዛሬ በህልሜ ግቢያችን ውስጥ የቤታችን ግድግዳ ላይ እባብ ሲሄድ አይቼ እባብ መጣ ብዬ ስጮህ ወንድሞቼ ሊገሉት እየሮጡ ሲመጡ እባቡ ወደ ድመት ተቀይሮ እሮጦ ጠፋ እነሱ አላዩትም እኔ ብቻ ነኝ ያየውት እባቡን
የጠላው ፍች በትክል ከነገር እና ገአጋንት አሠራር ጋር ይየያዛል ማለትም በውስጡ ገሾ እና ብቅል ስላለ ከመፀሀፍ ገፅውስጥ አንድ ጥቅስ ብንወስድ ትንሿ እርሾ ብዙን ሊጥ ታቦካለች?
እባክሽ ልጂቷ ያለችው አልገባኝም ጠላ መጠጣት ምንድነው አብቶ መጠጣት
አው ልክ ነሸ እልሙን ባየው በንጋታው ልጄ ታሞ ትድውለልኝ አሁን ግን ሰላም ነው
ሰላም ቤቲ እሰኪ ይህንን ህልም ፍችልኝ የሆነ ቦታ እየሄድኩ እያለ በቆምኩበት መሬት ተደርምሶ ይወርዳል ግን መብረቅ ጩሆ ያሰደነግጠኝ ይመሰለኛል
ቤቲ እዴትነሽልኝ በህልሚ እስክብሪቶ ትምህርትቤት ግቢ ውስጥ ውድቆ አገኝው እና ስሞክረው ይጥፋል እኔም ስላገኝሁት ደስ ብሎኝ ነበር ደግሞ መምህሬ አሻግሬ የሚባል ሰው ነው ጠጉሩ ሸበት ነው እና ነገ ፍቃድ ስለምፈልግ ላስፈቅደው እያልኩ ለማላውቃት ልጅ እየነገርኳት ነበር አሁን እኔ ተማሪ አደለሁም
በህልም ቀሪቦ ስጠጣነው ያአደርኩት ምንድነው ፍቺልኝ
Betiye endet nesh, yemakew doctor kewereket lay be fit yeneberewun firma serizo Addis lumut luk lay ye rasun firma ferimo setegn!!
ሰላም ቤቲ እንደትነሺ በህልሜ በትልቅ ብርት ምጣድ በአንድ ሁለት ጊዜ ቡና ሲቆላ አየሁ ግን የሚቆላው ተከድኖ ነው የማላውቃት ሴት ሁለት ጀበና ውሀ ሙይልኝ ብላ ትሰጠኛለች ሁለቱንም ጀበና ውሀ ሞላሁላት ምን ይሆን
ሰላም ቤቲ በሌላ ዩ ቲብ ስል ስለምከታተልሽ ነው የእሳት ኳስ ከሰማይ ሰወርድ አየው ብዙ ሆነን ስንሮጥ ነበር ማንንም አልነካም እኔን ግን አንድ መልኩ የማይታይ ከሰማይ የመጣ ሰው ለምን እንደምሮጥ ጠየቀንኝ ቀኑ ጨለማ ነበር
ቤቲዬ እደትነሺ እየተሻለሺነወይዛሬ የምኖርበት ቤት ይመሥለኛል እና ከሄድኩበት ተመልሼ እቤት ሢገባ መብራቱ ጠፍቷል ላበራዉ ሄጄ ሣበራዉ መብራቱአይበራም እንደጨለመነዉ ግን በጣም ይጮሀል የመብራቶቹአፖሎችይመሥለኛል እየሮጥኩ ከቤት ወጥቼ ከጎረቢቶች ሰዉእጣራለሁ የቤቴመብራት በጣም እየጮኸብኝነዉ ጠፍቷል ምንላድርግ ከቆጣሪዉይሆን ብርጨርሶ እያልኩ ለጎረቢቴ ሤት ሣወራት ልጇን ሂድና አጥፋዉ ቆጣሪዉን ትለዋለች እናልጁ ሄዶ ከቆጣሪዉ ለማጥፋት እየታገለ ነቃሁ
ሀይ ቤቲ ከሴት ጓደኛዬ ጋር ቤቴ ውስጥ ነበርን ቤቴ በጣም ቆሽሾ እቃው ሁላ አቧራ በዝቶበት ላፀዳው ወሠንኩ እና ቀድመን ምግብ እንብላ ብለን የነበረኝ እንጀራ ሻግቶ ነበር እና ቂቤ አለኝ ገንፎ እንብላ ሠርተን ብለን ወስነን ነቃሁ ቤቲዬ ምን ይሆን?
ሰላም ቤቲዬ! እኔ በህልሜ የማላውቀው ሰው ለአዲስ አመት የሚሆን ጌጣጌጥ ያለበት ቢጫ ሙሉ ቀሚስ አለበሰኝ እና ቀለበት ጣቴላይ አጠለቀልኝ ቀሚሱን እንደለበስኩ አብረን ትራንስፖርት ይዘን ተጓዝን ። አደራ እንዳታልፊኝ ቤቲዬ
እማየእኔ አባቴአድስ ቤትእየሠራ አየሁትእናቤቱ እጨቱ ተሠርቶ አልቆል ግን አልተመ ራረገ ምእና እኔደሞ አላግዝም እያልኩ
ሰው በቢላዋ አንገቱ መቅላት ምንድነው
ሰላም ሰላም እሲ የኔንም ፍቱልኚእናትና አባቴ ተጣልተው ይመስለኛል እና ብዙ ሰዎች ነጠላ የለበሱ ሊያስታርቋቸው እቤታችን ተሰብስበዋል እና አዱን አቀዋለሁ ወጣት ነው በቅርብ ነው የሞተው አዱ ደሞ ልጅ እግር ነው ለምሳሌ 15 ። 20 አመት ወጣት ይሆናል እሲ እባክሽ ምን ይሆን
አመሰግናለሁ ቤቲዬ
Selam breogramesen ewedewalew,gen ymesekelu afetatese tekkel aydelem,mesekel behelem betam teru new,
Selamish yebzalish be hilme koso ayehuw .
Selam betiye ebakesh ehen helem fechileng eski enatem abatem motewal enaten bekreb nwe yarefechihu ena b helem y abete mengta kefel sengeba bezu mesel adeno aleh kefelu west ene betam yamerelu eyaleku enate meskal agita ehen meskal adergechileng enat y abate kefel betam awara neber mn yihonal ebakesh negring
ገንፎ ያለማባየ መብላት ምንድነው
እኔ ህልሙን ከመፍታትሽ ሌላ ዝባዝንኬሽ ያደክመኛል
በአኤሊኮፕተር መሄድ ምድነው እባካቹ ፍቱልኝ
Betiye endetinesh benatish fishiji ahun sewisiteja gize new yemisifilish Enena balea yekuruban libs lebsen betekirsitiyan wisit bebuzuh kesech tekeben mesikel hizen
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ ሶስት ሴቶች በየተራ ምግብ አጎርሳለው ሶስቱም እርጉዞች ናቸው በመጨረሻም እኔም እበላለሁ በጣም ትልቅ ዝግጅት ይመስለኛል ምንድነው አልገባኝም
በትክክል ስለመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለው
ewint betiy dimisishe bergata yetmola new mitifechlinm hilm andim sihitet yelewim
Eski atanzash benatsh 10:47
Yetela difdif kegotebete gar sindefedif ayehu.
ሠላም ላንች ይሁን በመዳበሪያ ውስጥ የገባ እሬሣ ወይም የሞተ ሠው አዝየ መቃብር ቦታ መሃል ሁኜ ያዘልኩትን ለመቅበር ቦታ እየፈለኩኝ አብረውኝም የማላውቃቸው ሠዎች አሉ ጏደኞቸም ይመስሉኛል ምን ይሆን ?እሬሣ ማዘል ?ፍችልኝ እህት አለም!!!
አችማበጣምነውእምትፍችውአያቴእምትፍታውናያችተመሳሳይነውአችየፍታሺውንእሷንስጠይቃትተመሳሳይነውእምትፍታውበርች
ሰላም እሕቴ ከባለቤቴ የልጆቼ አባት ጋ ተራርቀን ነው የምንኖረው ለኔና ለልጆቹ የውጭ ፕሮሰስ እያደረገልን ነው ግን ደሞ ተቀያይመናል በህልሜ ሞቶ ትልቅ ፎቅ ቤት ይመስለኛል ከብዙ ሰዎች ጋ ተሰብስበን ስንጠብቅ እሬሳ ሳጥኑን ሰዎች ተሸክመውት ይመጣሉ ሁሉም ለመሸኘት ይከተላሉ የማለቅሰዉ እኔ ብቻ ነኘ ነጠላ አዘቅዝቄ ለብሻለው እህቶቼም አሉ ዝም ብለው ይከተሉኛል አንዷ እህቴ አስሬ እየነካካች ነጠላዬን ታወርድብኛለች መልሼ እለብሳለው በውን ከዝች እህቴ ጋም አስቀይማኝ ብዙም አደለንም ሌላው ደሞ የእግሬ የመሀል ጣት ጥፍሬ ለብቻው በጣም አድጎ ለአንድ ጓደኛዬ አሳየውና ቆርጬ ስሰጠው አየሁ እባክሽ ፍችልኝ ይቅርታ አበዛሁብሽ አመሰግናለው።
Batame yakereba yahona saw erakutun hono kabalabata gare sitala 3 zure batadagagami ayaw fechlegn banatesh
አድሰነኝየፈታኝበሌምግብእበላል
በህልም ገንፎ ማገንፉት ምንድነው 😔አትለፋኝ
ሠላም ቤቲ በህልሜ አሁን ማንኖርበት የድሮ ቤታችን ይመሥለኛል ሥገባ የእህቴን ልጅ አገኛታለሁ እደገባሁ ጠላ ትሠጠኛለች ጠላውን በቁሜ ጠጥቼከፈሯን እሥማታለሁ እሧም ሽምቅቅ ብላ ተቀመጠች እና አለቀሠች እኔም ተመልሼ ከቤት ወጣሁ ደጅ ላይ ሁኜ ራሤን ሣይ ምንም አለበሥሁም ሙሉ ራቁቴን ነኝ ዞር ዞር ብየ ሣይ ሠወች እያዩኝ ነው እየሮጥሁ ተመልሼ ሥገባ ቤት ውሥጥ ብዙ ሠወች አገኛለሁ አነሡም እርቃኔን እዳያዩኝ ቶሎ ብየ ልብሥ ሥፈልግ ልብሦቼ በሙሉ ታጥበው ደርቀው ሣይተጣጠፉ ዝብርቅርቅ ብለው አገኛቸዋለሁ ከዛ ጥቁር ቁምጣ አንሥቼ ልለብሠው ሥል በጣም ያሥቸግረኛል አንድ እግሬን ለብሼ አንዱ ብዙ ያታግለኛል እደምንም ብየ ቁምጣውን ለብሼ ከላይ እራቁት እደሆንሁ ነቃሁ ምድን ነው ቤቲየ
ጉረቤቴ መጠጥ ወደቤቴ ይዞ ገባ
አርኔ በህልሜ
አርኔ በህልሜ አሻሮ ስቆላ አየሁ ምድነው መልሽልኝ
Metaser
አቦህልምአፈታትሽጥሩሆኖሳለስምቻቸውንማለትየኮሜንተሮችንባትዘረዝርወይምበፅሁፍዲስክሪፕሽንላይብትለቂውይበልጥይመረጣልቢኮዝጊዜለመቆጠብ
አመሰግናለው የኔ ወድ እግዚያአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ
ቤቲዬም ሳሪም ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙልኝ ❤️ቤቲዬ ዛሬ በጎ የሆንሽ ይመስላል ተመስገን ነው🙏🏻 ዛሬም ህልሞች አሉኝ
እልሙ የአክስቴ ልጅ ከሰው የኃላ ሱሪ የብር ዋሌት ስታወጣ አየው ግን ምንም አላልኳትም በእውንም ስለ ማንስማማ
👉ሁለተኛው ያቺው የአክስቴ ልጅ የገጠር ቤት ይመስለኛል ጓዳ መሬት ላይ እየከተፈች ምግብ ትሰራለች ትክክል አለመሆኗን እያወኩ እየተፀየፍኩ አያታለው ባለቤቷ ሳሎን ከእንግዶች ጋር ቁጭ ብሏል
ከባለቤቷ ጋር ግን በእውን ተፋተዋል ምን ይሆን ፍቺው ቤቲዬ
አትዋሺ መስቀል ይዙ ከሁነ ወደቤቱ የመጣው እምነቱን በእምነት የምስራት
Abet tehetenashe eko Menfes kedus Yeredashe ehet neshe Egeziabeher yebarekeshe ehete
ሀይ ቤቲ እንዴት ነሽ ዛሬ በህልሜ ግቢያችን ውስጥ የቤታችን ግድግዳ ላይ እባብ ሲሄድ አይቼ እባብ መጣ ብዬ ስጮህ ወንድሞቼ ሊገሉት እየሮጡ ሲመጡ እባቡ ወደ ድመት ተቀይሮ እሮጦ ጠፋ እነሱ አላዩትም እኔ ብቻ ነኝ ያየውት እባቡን
የጠላው ፍች በትክል ከነገር እና ገአጋንት አሠራር ጋር ይየያዛል ማለትም በውስጡ ገሾ እና ብቅል ስላለ ከመፀሀፍ ገፅውስጥ አንድ ጥቅስ ብንወስድ ትንሿ እርሾ ብዙን ሊጥ ታቦካለች?
እባክሽ ልጂቷ ያለችው አልገባኝም ጠላ መጠጣት ምንድነው አብቶ መጠጣት
አው ልክ ነሸ እልሙን ባየው በንጋታው ልጄ ታሞ ትድውለልኝ አሁን ግን ሰላም ነው
ሰላም ቤቲ እሰኪ ይህንን ህልም ፍችልኝ የሆነ ቦታ እየሄድኩ እያለ በቆምኩበት መሬት ተደርምሶ ይወርዳል ግን መብረቅ ጩሆ ያሰደነግጠኝ ይመሰለኛል
ቤቲ እዴትነሽልኝ በህልሚ እስክብሪቶ ትምህርትቤት ግቢ ውስጥ ውድቆ አገኝው እና ስሞክረው ይጥፋል እኔም ስላገኝሁት ደስ ብሎኝ ነበር ደግሞ መምህሬ አሻግሬ የሚባል ሰው ነው ጠጉሩ ሸበት ነው እና ነገ ፍቃድ ስለምፈልግ ላስፈቅደው እያልኩ ለማላውቃት ልጅ እየነገርኳት ነበር አሁን እኔ ተማሪ አደለሁም
በህልም ቀሪቦ ስጠጣነው ያአደርኩት ምንድነው ፍቺልኝ
Betiye endet nesh, yemakew doctor kewereket lay be fit yeneberewun firma serizo Addis lumut luk lay ye rasun firma ferimo setegn!!
ሰላም ቤቲ እንደትነሺ በህልሜ በትልቅ ብርት ምጣድ በአንድ ሁለት ጊዜ ቡና ሲቆላ አየሁ ግን የሚቆላው ተከድኖ ነው የማላውቃት ሴት ሁለት ጀበና ውሀ ሙይልኝ ብላ ትሰጠኛለች ሁለቱንም ጀበና ውሀ ሞላሁላት ምን ይሆን
ሰላም ቤቲ በሌላ ዩ ቲብ ስል ስለምከታተልሽ ነው የእሳት ኳስ ከሰማይ ሰወርድ አየው ብዙ ሆነን ስንሮጥ ነበር ማንንም አልነካም እኔን ግን አንድ መልኩ የማይታይ ከሰማይ የመጣ ሰው ለምን እንደምሮጥ ጠየቀንኝ ቀኑ ጨለማ ነበር
ቤቲዬ እደትነሺ እየተሻለሺነወይ
ዛሬ የምኖርበት ቤት ይመሥለኛል እና ከሄድኩበት ተመልሼ እቤት ሢገባ መብራቱ ጠፍቷል ላበራዉ ሄጄ ሣበራዉ መብራቱአይበራም እንደጨለመነዉ ግን በጣም ይጮሀል የመብራቶቹአፖሎችይመሥለኛል እየሮጥኩ ከቤት ወጥቼ ከጎረቢቶች ሰዉእጣራለሁ የቤቴመብራት በጣም እየጮኸብኝነዉ ጠፍቷል ምንላድርግ ከቆጣሪዉይሆን ብርጨርሶ እያልኩ ለጎረቢቴ ሤት ሣወራት ልጇን ሂድና አጥፋዉ ቆጣሪዉን ትለዋለች እናልጁ ሄዶ ከቆጣሪዉ ለማጥፋት እየታገለ ነቃሁ
ሀይ ቤቲ
ከሴት ጓደኛዬ ጋር ቤቴ ውስጥ ነበርን ቤቴ በጣም ቆሽሾ እቃው ሁላ አቧራ በዝቶበት ላፀዳው ወሠንኩ እና ቀድመን ምግብ እንብላ ብለን የነበረኝ እንጀራ ሻግቶ ነበር እና ቂቤ አለኝ ገንፎ እንብላ ሠርተን ብለን ወስነን ነቃሁ ቤቲዬ ምን ይሆን?
ሰላም ቤቲዬ! እኔ በህልሜ የማላውቀው ሰው ለአዲስ አመት የሚሆን ጌጣጌጥ ያለበት ቢጫ ሙሉ ቀሚስ አለበሰኝ እና ቀለበት ጣቴላይ አጠለቀልኝ ቀሚሱን እንደለበስኩ አብረን ትራንስፖርት ይዘን ተጓዝን ። አደራ እንዳታልፊኝ ቤቲዬ
እማየእኔ አባቴአድስ ቤትእየሠራ አየሁትእናቤቱ እጨቱ ተሠርቶ አልቆል ግን አልተመ ራረገ ምእና እኔደሞ አላግዝም እያልኩ
ሰው በቢላዋ አንገቱ መቅላት ምንድነው
ሰላም ሰላም እሲ የኔንም ፍቱልኚ
እናትና አባቴ ተጣልተው ይመስለኛል እና ብዙ ሰዎች ነጠላ የለበሱ ሊያስታርቋቸው እቤታችን ተሰብስበዋል እና አዱን አቀዋለሁ ወጣት ነው በቅርብ ነው የሞተው አዱ ደሞ ልጅ እግር ነው ለምሳሌ 15 ። 20 አመት ወጣት ይሆናል እሲ እባክሽ ምን ይሆን
አመሰግናለሁ ቤቲዬ
Selam breogramesen ewedewalew,gen ymesekelu afetatese tekkel aydelem,mesekel behelem betam teru new,
Selamish yebzalish be hilme koso ayehuw .
Selam betiye ebakesh ehen helem fechileng eski enatem abatem motewal enaten bekreb nwe yarefechihu ena b helem y abete mengta kefel sengeba bezu mesel adeno aleh kefelu west ene betam yamerelu eyaleku enate meskal agita ehen meskal adergechileng enat y abate kefel betam awara neber mn yihonal ebakesh negring
ገንፎ ያለማባየ መብላት ምንድነው
እኔ ህልሙን ከመፍታትሽ ሌላ ዝባዝንኬሽ ያደክመኛል
በአኤሊኮፕተር መሄድ ምድነው እባካቹ ፍቱልኝ
Betiye endetinesh benatish fishiji ahun sewisiteja gize new yemisifilish
Enena balea yekuruban libs lebsen betekirsitiyan wisit bebuzuh kesech tekeben mesikel hizen
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ ሶስት ሴቶች በየተራ ምግብ አጎርሳለው ሶስቱም እርጉዞች ናቸው በመጨረሻም እኔም እበላለሁ በጣም ትልቅ ዝግጅት ይመስለኛል ምንድነው አልገባኝም
በትክክል ስለመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለው
ewint betiy dimisishe bergata yetmola new mitifechlinm hilm andim sihitet yelewim
Eski atanzash benatsh 10:47
Yetela difdif kegotebete gar sindefedif ayehu.
ሠላም ላንች ይሁን በመዳበሪያ ውስጥ የገባ እሬሣ ወይም የሞተ ሠው አዝየ መቃብር ቦታ መሃል ሁኜ ያዘልኩትን ለመቅበር ቦታ እየፈለኩኝ አብረውኝም የማላውቃቸው ሠዎች አሉ ጏደኞቸም ይመስሉኛል ምን ይሆን ?እሬሣ ማዘል ?ፍችልኝ እህት አለም!!!
አችማበጣምነውእምትፍችውአያቴእምትፍታውናያችተመሳሳይነውአችየፍታሺውንእሷንስጠይቃትተመሳሳይነውእምትፍታውበርች
ሰላም እሕቴ ከባለቤቴ የልጆቼ አባት ጋ ተራርቀን ነው የምንኖረው ለኔና ለልጆቹ የውጭ ፕሮሰስ እያደረገልን ነው ግን ደሞ ተቀያይመናል በህልሜ ሞቶ ትልቅ ፎቅ ቤት ይመስለኛል ከብዙ ሰዎች ጋ ተሰብስበን ስንጠብቅ እሬሳ ሳጥኑን ሰዎች ተሸክመውት ይመጣሉ ሁሉም ለመሸኘት ይከተላሉ የማለቅሰዉ እኔ ብቻ ነኘ ነጠላ አዘቅዝቄ ለብሻለው እህቶቼም አሉ ዝም ብለው ይከተሉኛል አንዷ እህቴ አስሬ እየነካካች ነጠላዬን ታወርድብኛለች መልሼ እለብሳለው በውን ከዝች እህቴ ጋም አስቀይማኝ ብዙም አደለንም
ሌላው ደሞ የእግሬ የመሀል ጣት ጥፍሬ ለብቻው በጣም አድጎ ለአንድ ጓደኛዬ አሳየውና ቆርጬ ስሰጠው አየሁ እባክሽ ፍችልኝ ይቅርታ አበዛሁብሽ አመሰግናለው።
Batame yakereba yahona saw erakutun hono kabalabata gare sitala 3 zure batadagagami ayaw fechlegn banatesh
አድሰነኝየፈታኝበሌምግብእበላል
በህልም ገንፎ ማገንፉት ምንድነው 😔አትለፋኝ
ሠላም ቤቲ በህልሜ አሁን ማንኖርበት የድሮ ቤታችን ይመሥለኛል ሥገባ የእህቴን ልጅ አገኛታለሁ እደገባሁ ጠላ ትሠጠኛለች ጠላውን በቁሜ ጠጥቼ
ከፈሯን እሥማታለሁ እሧም ሽምቅቅ ብላ ተቀመጠች እና አለቀሠች እኔም ተመልሼ ከቤት ወጣሁ ደጅ ላይ ሁኜ ራሤን ሣይ ምንም አለበሥሁም ሙሉ ራቁቴን ነኝ ዞር ዞር ብየ ሣይ ሠወች እያዩኝ ነው እየሮጥሁ ተመልሼ ሥገባ ቤት ውሥጥ ብዙ ሠወች አገኛለሁ አነሡም እርቃኔን እዳያዩኝ ቶሎ ብየ ልብሥ ሥፈልግ ልብሦቼ በሙሉ ታጥበው ደርቀው ሣይተጣጠፉ ዝብርቅርቅ ብለው አገኛቸዋለሁ ከዛ ጥቁር ቁምጣ አንሥቼ ልለብሠው ሥል በጣም ያሥቸግረኛል አንድ እግሬን ለብሼ አንዱ ብዙ ያታግለኛል እደምንም ብየ ቁምጣውን ለብሼ ከላይ እራቁት እደሆንሁ ነቃሁ ምድን ነው ቤቲየ
ጉረቤቴ መጠጥ ወደቤቴ ይዞ ገባ
አርኔ በህልሜ
አርኔ በህልሜ አሻሮ ስቆላ አየሁ ምድነው መልሽልኝ
Metaser
አቦህልምአፈታትሽጥሩሆኖሳለስምቻቸውንማለትየኮሜንተሮችንባትዘረዝርወይምበፅሁፍዲስክሪፕሽንላይብትለቂውይበልጥይመረጣልቢኮዝጊዜለመቆጠብ