🔴በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 27 วันที่ผ่านมา +1

    Wa wr wb ❤❤❤

  • @FatumaEdriesnorra
    @FatumaEdriesnorra วันที่ผ่านมา

    👍

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h 16 วันที่ผ่านมา +1

    እሺእህትዋወላሂውነሽንንንንንኧረምላርግሽየኔሁሉንአዋቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂአላህይጠብቅሽየኔውድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯✅✅✅✅✅✅ዛሬደሞበህልሜወላሂአላቅምእህትዋበአላህፍችልኝውዴዛሬአላህላይደውይ8ሰአላይደውይይሉኛልእደዝህያለኝምአላህምይመስለኛልሰውምይመስለኛልወላሂአላቅምብቻ8ሰአላይደውይናአላህንአናግሪይለኛልእህትዋፍችልኝ😢😢😢ምንይሆን?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  16 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/ETNJZ64sq9A/w-d-xo.htmlsi=AoVVdHlb6a39-aSC

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳንቺ ጎበዝ አላየሁም ኢቢን ሲርን አድናቂው ነኝ ምን አለበት ቲክ ቶክ ላይቭ በድምጽ ብቻ ብትገቢልን አንቺም ትጠቀሚያለሽ እኛም ደስ ይለናል😊❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechadam9525
    @abebechadam9525 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጎበዝ

  • @Habiba-x4i9x
    @Habiba-x4i9x 9 หลายเดือนก่อน +1

    አ፣አወ፡ወ ደህና ነ ቪ፡፡ እና ቴ በህልሜ ብዙ ግዜ ድንጋይ ትወረዉርብኝ ነበር አኔ ልጃገረድ የሚባለዉ እድሜ ላይ ስደርስ እኔም ስወራወር አይ ነበር ፡አሁን ትልቅ ሰዉ ሆኛለሁ ብዙ ግዜ አያታለሁ ፣የማያት አኩርፋ ነዉ፡ ሰሞኑኑን ያየት ድሮ የሞተች ዘመዳችን ለኔ የሚበላና የሚጠጣ ይዛ መታ አያለሁ ከዛ ምግቡና መጠጡ ከምን ፋጥነት አናቴ አግር ስርገብቶል አና አናቴን አባክቪ እርቦኛል ስጪኝ ልብላ ስላት አኩርፋ ዝም ትለኛለቾ፡ተናድጀ ስሄድ ዘይነብ የምት ባል የአጒቴ ልጂ ጋር ከሆቴል እየወጣን ሆቴሉ በነበረን ቆይታ እንደተደሰትንና ሌላ ግዜ እዚህ ሆቴል እደምናርፋ እያወራን እኔኡዱ አድርጌ እግሬን ስታጠብ የአጐቴን ምንጣፋ አየሰገዱ ነበር ነይ እዚህ የሚል ምልክት ሰጡኝ፣ከዛ ከዘየነብ ጋ በሩን ከግቢ ስንወጣ የተደፋ የበሰለ ድንችና ካሮት አገኝን ዘይነብ አፈሰችዉ እኔ ተይ የተበላቨ ነዉ አልኳት ፣ፈት ነኝ፣፣የእናቴ ስምም ዘይነብ ነዉ😊

  • @Burtukanjihad
    @Burtukanjihad 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀሊሜ❤❤❤

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩምአላህያበርታሺ🎉🎉

  • @እሙዬየራያዋ
    @እሙዬየራያዋ 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @MarkosMada-d6n
    @MarkosMada-d6n 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ Please በህልም ለቅሶ ቤት ሄዶ ድምፅ ከፍ አድርጎ ማልቀስ ምንድነው

  • @LubabaAbi-o9c
    @LubabaAbi-o9c หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩም፡እህቴአላህይጨምርልሽበህልምግመልመጋለብምንድነዉ፡እናእንቁላል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/bg4iNA5IQLY/w-d-xo.htmlsi=PqcXArq9TgsL44Z_ 👈
      th-cam.com/video/eFarppST0js/w-d-xo.htmlsi=it7zZ_bODEhgmeUe 👈

  • @rebiabehja7607
    @rebiabehja7607 9 หลายเดือนก่อน

  • @FaresAhmad-t5k
    @FaresAhmad-t5k 9 หลายเดือนก่อน

    السلام عليكم رؤية بقر واقف عل جبل

  • @siifanbdi8495
    @siifanbdi8495 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @maymrobi
    @maymrobi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲምካርድ ስልክ ውስጥ መክተት ምንድነው ውዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      * አዲስ ጅምር እና ለውጥ: ሲም ካርድ አዲስ ስልክ ቁጥር ማግኘት ብዙውን ጊዜ ከአዲስ ጅምር እና ከህይወት ለውጥ ጋር ይያያዛል። ይህ ማለት አዲስ ግንኙነቶችን መጀመር፣ አዲስ ፕሮጀክቶችን መጀመር ወይም የአኗኗር ዘይቤን መቀየር ይችላል።
      * ግንኙነት እና ማህበራዊ ግንኙነቶች: ስልክ ቁጥር ከሌሎች ሰዎች ጋር ለመገናኘት የሚያገለግል መሳሪያ ስለሆነ ይህ ህልም ማህበራዊ ግንኙነቶችዎን እንደገና ለማጤን ወይም አዳዲስ ግንኙነቶችን ለመፍጠር ፍላጎት እንዳለዎት ሊያመለክት ይችላል።
      * መረጃ እና እውቀት: ሲም ካርድ መረጃን ለማስተላለፍ ስለሚያገለግል ይህ ህልም አዲስ ነገር ለመማር ወይም አዲስ እውቀት ለማግኘት ፍላጎት እንዳለዎት ሊያመለክት ይችላል።
      * የግል ለውጥ: ሲም ካርድ መክተት የራስን ማንነት እና የግል እድገትን ለውጥ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ማለት የአዲስ አመለካከት መቀበል፣ አዲስ ችሎታዎችን ማዳበር ወይም የራስን ግንዛቤን ማሳደግ ይችላል።

    • @maymrobi
      @maymrobi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@addismedia9882
      በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ

    • @maymrobi
      @maymrobi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @addismedia9882
      አመሰግናለሁ ውዴ

  • @فوزيةالذيابب
    @فوزيةالذيابب 9 หลายเดือนก่อน

    እዴት ነሽ እህት በአላህ እዳታልፊኝ በህልሜየፈታኝ ባሌ ጋ ወደኛቤትስንሄድ አባቴና እህቴ ን እናገኛቸዋለን መገድላይ ከዛ የፈታኝባሌ ሰአቱንአውልቆ ላባቴ ያስርለታል አባቴም አውልቆ ያስርለታል ይቀያየራሉ ሰአቱን የባሌሰአት አባቴ ሲያየው ተበላሽቷል ይጠግንና ይሁንብሎ ይቀበለ ዋል ከዛእህቴና አባቴ ሙዝያጎር ሱኛል በግሩየሚሄድ ወድልጅም አብሮንአለ ሸለቆሲገባ አወጣዋለሁ ልጅየለኝም ልንማለስ አስበናል ፍችልኝ በአላህ

  • @طيبهنور-ط7ح
    @طيبهنور-ط7ح 9 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እኮንአደረሠሽ ለረመዶን ይችን ህልምፍችልኝ ባላህይዤሻለሁ የሞተው አምቻየ ፊቱበደሥታ አየሁት ከዛ ግባሬን ሣመኝ ሡሪውን ልለብሥ ሥል በግሬ አሥገብቸ ከዛ ይይዘኝና ግንኙነተ እናርግ ይለኛል እኔም የልጀ ባልሁነህ እለውና ከዛ ሠው ሣይመጣ ተሎበል ሥለው ከብልቴ በብልቱ ጠጉር ያወጣና ይህእረብሾኝ ይልና ከዛጣለው ግንኙነት ሣናደርግ ነቃሁ

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 9 หลายเดือนก่อน

    ልስማው ሞባይል ኸይር የለውም ብዙ አሳጥቶኛል

  • @KadidjaYanouss
    @KadidjaYanouss 6 หลายเดือนก่อน

    አሠለማሊኩምዉደ እሥቲ አደረሸኚ ዘደሮ በተደጋሚ ታገባ ነዉ እማየዉየፈታሁ ነኘ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 หลายเดือนก่อน

      ስለ ጋብቻ ከ1 በላይ ቪድዮ አለኝ

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 หลายเดือนก่อน

      ጠላትሽ ያልቅስ ምነው አለቀሽ👈🙏

  • @liyu401
    @liyu401 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ የአጎቴ ልጅ በሬን ሽጦ ከሱ ታናሽ ለወንድሙ ዕዳ ስከፍል አየሁ ምንድንነው ???

  • @HiHi-in3me
    @HiHi-in3me 9 หลายเดือนก่อน

    የፈታሁትባሌእህቱቹበናበስኮርስሰጣቸዉአየሁአባታቸዉሙቶይመስለኛን የፈታሁነኝ

  • @mobileme5584
    @mobileme5584 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አይኩም እህት ዛሬ በህልሜ የማቀው ልጅ ይመስለኛል በቪዶ እያወራኝ እኔ አድስ ልብስ ገዝቸ ይመስለኛል ልሞክረው እስኪ አማርጠኝ እለዋለሁ እና ስልኩን አስቀምጨ ለበስኩት ሽፎን ነው ከረሉ ቅጠሌ ነው ከዛም ትንሽ ሰፍቶኝ ነበር ልጁ ከረሉ አያምርም ቀይሪው ይለኛል ከዛ ቀይ ሽፎን ለመልበስ አነሳለሁ ሳለብሰውም ልጁ ዘግቶ ወጣ በውነታው አለም ልጁ እዴሚወደኝ ይነግራኛል ውዴ ፍችልኝ ምን ይሆን

  • @HibistWubet
    @HibistWubet 2 หลายเดือนก่อน

    አረ በአላህ በማርያም ብለሽ ፍችልኝ ስልኬ ጠፍቶብኝ ስፈልግ አንድ ትልቅ ጭልፋ እና ሁለት ማንኪያ አገኘሁ የራሴ እቃወች ነበሩ ከዛ ትልቁን ጭልፋ አንስቸ ሁለቱን ተውሗቸው 3ቱም ቆሽሸው ነበር በፅሑፍ መልሽልኝ በፈጠረሽ ልለምንሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      በሞያ ሂወትሽ ውስጥ ህገወት ገንዘብ ወይም የማይመሰገን ጉዳይ አለ ለመገምገም ሞክሪ ።
      ትልቅ ማንኪያ ማለት ትልቅ ትርፍ ያለው ፕሮጀክት ነው, እና ትንሽ ማንኪያ አዲስ የንግድ ሥራ እድልን ያመለክታል.

    • @HibistWubet
      @HibistWubet 2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ውዴ ህገወጥ ስራ አልሰራም ​@@addismedia9882

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om 7 หลายเดือนก่อน

    ሲሊኬኒ የማቀዉ ሰዉ ወሲዳ አሊሰጠኚ አለ ከዛ አሞጣ ኢያሊኩ ለላሰዉ ወሰደቡኚ ዪለኛሊ ፈሊገ አሲታመጣ የኔኒ ሊሲጢሺ ዪለኛሊ የራሴኒ ሲሊኪ ሲጠኝ አለዛ አተየገዛህዉ አላቅበትም የራሴኒ ሲሊኪ አምጣ ኢያሊኩ ተጣሊቸ አየሁ ኢሱም አሰጢሺአለሁ ተቀቡየ ከሰጠኝ አየለኚ ? ጊኒ ኢኔ ትምህረትቤትነዉ ሁኘያየሁት ከዛ ትምህረትቤት የመተምሰዉ አለ ተቀበረቺ የሙተቺዉ ኢያሉ የወራሉ ሰወቹ የተፈታሁነኝ ጨአሁኒገኒ ለመመለሲ አሰቤነበሪ ዪህኒ ህሊም ፉቺሊኚ ወላህ ጨቆኛሊ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሰላማለኩም የህሊም አፈትሺ ታምረነዉ ወላሂ የኔማረ አመሰገናለሁ

  • @Deya-rp5hj
    @Deya-rp5hj 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነታው አለም የፍቅር ጥያቄ ኣቅርቦልኝ ነበር እና በህልም ልብስ እገዛልሻለው ይለኛል እኔ ግን አልፈለኩም ።

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 หลายเดือนก่อน +1

      የፍቅር ጥያቄውን አልተቀበልሽውም

    • @Deya-rp5hj
      @Deya-rp5hj 9 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 ተቀብዬዋለው

    • @Deya-rp5hj
      @Deya-rp5hj 9 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 ተቀብዬዋለው

    • @Deya-rp5hj
      @Deya-rp5hj 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@addismedia9882 ተቀብዬዋለው

    • @Deya-rp5hj
      @Deya-rp5hj 9 หลายเดือนก่อน +2

      ተቀብዬዋለው

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 8 หลายเดือนก่อน

    ኣህት ጥሩ ስራ ግን የበዛ የሴቶች ፍች ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน

      የወንዶችም አለ ግን የሚበዛው የሴቶች ነው ብብዛት ህልም የሚያውት ሴቶች ናቸው

  • @Rahma04a
    @Rahma04a 9 หลายเดือนก่อน

    በስደት ነው የምኖረው የተፈታሁ ነኝ በህልሜ የሆነ ልጅ ይከተለኛል አህያ እየነዳሽ ነው ልከተልሽ ብሎ ተከተለኝ ብዙ አህያ አየሁ ጫካ ነበር እኔም እሱን ትቸው በረርከኩ ሽቅበት ቀጥ ያለ ተራራ ነው በዛ ላይ ከለሩ አረጓደ ነው ውስጡ ጭቃ ነው ግን እኔ ከላይ ተሳፍፌ ነው የምሄደው ከተራራው ጫፍ እናቴ ልጀን አዝላ አያታለሁ እድወጣ ሳበችኝ እናቴ ውሻ ታረባ ነበር ብዙ የተዘጉ ቤት አያለሁ እናቴ ግቢውን እያፀዳች ነበር ቤቱ ከተራራ ጫፍ ነው
    ውሾቹም እኔን ሊያጫውቱኝ ዙሩያየን ይከቡኛል እናቴልጀን አስተኝቻታለሁ ብላኝ ገብቸ ልያት እያልኩ ነቃሁ