የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| በጣና ሀይቅ ላይ ተሰውሮ በሚስጢር የሚገኘው ምንድነው| አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ| ሮዳስ ታደሰ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ። ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው በነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር መመረጥ ነው።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว +7

    ፍፁም ድንቅ ነው የእኛ ኢትዬ ታሪካችን የተቀበረ ታሪክ ትውልድ ቢያውቀውና ቢተላለፍ ምን ያህል ባለ ታሪካኞች ነን በእውነት ኩራት ነው የተሰማኝ

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀገሬ ዛሬ ሰው ያጣሺ ሆንሺ እግዚአብሔር ያስብሺ ሀገሬ ሚስጥራዊቱዋ ቅድስት ሀገር::

  • @uaekfn5722
    @uaekfn5722 3 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ፣ጥራት፣የለውም፣
    እድሜ፣ዎ፣ይርዝምልን፣እናመሰግናለን

  • @tesdalsolomon6309
    @tesdalsolomon6309 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም ግዜ አለው

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 3 ปีที่แล้ว +8

    እንዲህ አይነቱን እውነት እንዲነገረን አይፈቀድም እንጂ ስንት አባቶች እውቀትን ይዘውት ወዴ መቃብር ይዘውት እየወረዱ ነው።

    • @andromedacassiopiea
      @andromedacassiopiea ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭🙏⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷⛪⛪⛪🙏ያለንበት ሁኔታ ያስፈራል ፣ይጨንቃል ፣ ብቻ ቃላት ያጥሩኛል ተግተን የምንጸልይበት ሠዓት ያድርግልን መልካም ጾመ ዓብይ ይሁንልን።

  • @bruktilahun-dm5dw
    @bruktilahun-dm5dw ปีที่แล้ว +2

    እውነት የአስራት ሀገሮን ትጠብቁ ዘንድ እውቀትን የገለጠችላችሁ ቅድስተ ቅዱሳን እግዝትነ ማርያም ለኛም ብርሀንን ታብራልን ጨለማውን ትግለጥልን

  • @ashagretolossa8297
    @ashagretolossa8297 3 ปีที่แล้ว +2

    I am very lucky to be Ethiopian I am blessed by God this time tanks for this prest tanks!!!!

  • @medhanitkassahun4595
    @medhanitkassahun4595 3 ปีที่แล้ว +10

    ለምን መጋቢ ሀዲስ (ዶክተር) ሮዳስ በእሳቸው ዮቱዩብ አያስተላልፉም ወይም በማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ለምን አይተላለፍም ብዙ ሰው እንዲያየው ???

    • @ewnet-tube5213
      @ewnet-tube5213  3 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻል ግን እያወቁት በትላልቅ ሚዲያዎች ላይ ለምን እደማያሳዩት እግዚአብሔር ይወቀው

    • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
      @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 3 ปีที่แล้ว

      @@ewnet-tube5213 እዎነት እድወጣ አይፈልጉም

    • @familytube9459
      @familytube9459 3 ปีที่แล้ว

      ይፈራሉ

    • @shimelismekit4632
      @shimelismekit4632 3 หลายเดือนก่อน

      ይህ ይቱብ ምን ይብላ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በግርምት ባዳምጥም ስምጥ ብዬ ቀረው። ግንየዚህን መነኩሴ ታሪክ ንገሩኝ!? ቤተክርስቲያን ለምን አላቀረቧቸውምለም? ከምን አንፃርነው። እንደዚህ ዓይነት ሙህር እውቀት ለምን ተገለሉ?ኧረ ወገን ብዙ ነገረ እያጣንነው

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 ปีที่แล้ว +2

    I am really proud of Abba TesfaSelase deep knowledge about Ethiopia. But this documentary should be preserved in a perfect quality video. The Ministry of Art and history as well as The Orthodox Church should help Abba morally and financially. This is Ethiopian treasure.

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 3 ปีที่แล้ว +1

      የሚያሳ የሚያሳዝነው ማንም ዋጋቸዉን ሳያዉቀዉ በ ወ/ሮ ስንዱ እጅ መሞታቸዉ፣ ለዘመናት የለፉበት መጻህፍት እንኳን ሲጠፉ ማንም አልደረሰላቸውም😭😭💚💛❤💒

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ተገርሜያለው

  • @sophiahammer3712
    @sophiahammer3712 3 ปีที่แล้ว +1

    እህተ ማርያም ነበረች መጨረሻ ላይ የቀበረቻቸው

    • @sentayewfkr6594
      @sentayewfkr6594 3 ปีที่แล้ว

      Meryem Issa mother, and you guys talk about isaaw

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 ปีที่แล้ว

      የገደለቻቸውም እሷ ነች ሚስጥር ማህበር ስለላካት

  • @Adne_
    @Adne_ 3 ปีที่แล้ว +2

    አውደ ነገስት ማለት የጥንቆላ መጻፍት ነው ገኖቸ እንዳተጠቀሙት

  • @amadoalex2497
    @amadoalex2497 3 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁ ጥራት የለሁም።

  • @mastuabel2441
    @mastuabel2441 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊው ጋንዲነበሩ፡፡

  • @akewman7346
    @akewman7346 3 ปีที่แล้ว

    Betam sophisticated Nachew endime bezemenachen megegnetachew

  • @_.krsti-lobe9095
    @_.krsti-lobe9095 3 ปีที่แล้ว +2

    5

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 3 ปีที่แล้ว

    LEUL EGZABHER ETHIOPIAN YITEBIK. edme tena le aba YISTILIN.

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 ปีที่แล้ว

    Iwneet naaw, Areeb yeemibaal Hiizb, LE Seew Liij Rihir@hee Yeeleeleew Hiizb naaw.

  • @deberitufentahune1734
    @deberitufentahune1734 3 ปีที่แล้ว

    Ahune lay metahafachew yete new ehte mariame kwosedechew temelesew yehene yhagere tarike kebera endatasekerw

  • @rafatoelnatman5412
    @rafatoelnatman5412 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በአሁኑ ሰዓት በህይወት የሉም። በአሁኑ ሰዓት እሳቸው ያሰባሰቡት መፃህፍት የት ናቸው?? እየተጠበቁ ነው። ካወቃችሁት ቦታውን ንገሩኝ እባካችሁ። እባካችሁ እሳቸው የጀመሩትን እኔ እንድጨርሰው በደንብ ጠብቁልኝ።

    • @mebratastatke1907
      @mebratastatke1907 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይገራማል እናመሠግናለን አባት ተባረኩ

  • @REBUNI194
    @REBUNI194 2 ปีที่แล้ว

    የዚን ያህል ምን አዚም አረገብን ?እርሶ ያወቁትን ያህል እንኳን ባይሆን እሩቡን እንዳናቅ ምን ቸጫነብን ። እሄ ሁሉ እውነት ከሆነ ነውም ግን እሄን እውነት እኛ ጋር ማን ነው እሚያደርሰው መቼ የት እንዴት ሁሉስ ኢትዮጵያዊ ይቀበለዋል ካልተቀበለው ጊዜዉ ገና ነው ማለት ነው ። ቁጭቴ እኮ ክብራችንን ሳናውቀው የነጮችን የውሸት ትምህርት ብቻ ይዘን ዝንጀሮ እንደሆንን እንዳናልፍ ነው አመሰግናለው ።

  • @sentayewfkr6594
    @sentayewfkr6594 3 ปีที่แล้ว

    Seytan new ke amlak gar focuser felgo peramid endisara yaregut lelochnem seytan seraw sew masasat selamefalg

  • @meserachabate5565
    @meserachabate5565 3 ปีที่แล้ว

    😡😡😡😡😡 mendenew esu Ethiopia kewsetachu keweta malet ho ho

  • @yilmahailu3439
    @yilmahailu3439 ปีที่แล้ว

    ሃሳብ መግለጽ ይቻላል ካላችሁ በስመ አባ አታወናብዱ ውነተኛውን ትምህርት ስጡ ቀሚስ እየለበሳችሁ ጥምጣሙን አውልቃችሁ ጥላችሁ አታታሉ አማኙን እየ በተናችሁ ነው አባቶች በጸሎት ነው እንጂ በዩቱብ ወጥተው ሳንቲም እየሰበሰቡ አይደለም አታላዮች

  • @sharafamohamed1555
    @sharafamohamed1555 3 ปีที่แล้ว

    እንዳንቴ አይነቱ ጎጤኛ ነው እያባላን ያለው። መንግስት እና ቤተክርስቲያን አንድ ነው ብል! የሻገተ አመለካከት ።