አባ ተስፋስላሴ ሞገስ ከቢቢሲ ጋር ያደረጉት አወዛጋቢ ቃለ መጠይቅ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @axumtube =================================Axum Tube====================================
    ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright © Axum Tube
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    Like, Comment and Share this video.
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    / @axumtube
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    =========FOLLOW US===========
    Facebook: / axumtube
    Instagram : / axumtube
    Telegram: t.me/Z_Tube
    Twitter: / axumtube
    Tik Tok: / axumtube
    Pinterest: / axumtube
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    Thanks For Watching.
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++

ความคิดเห็น • 82

  • @manutd9463
    @manutd9463 4 ปีที่แล้ว +21

    ሲጀመር BBC ከጀርባው ድብቅ አላማ አለው!!! መጀመሪያ ደረጃ ለምን እንግሊዞች በሰላያቸው በኩል የሰረቁንን ቅረሶች ለምን አይመልሱልንም። በሚዲያ ሽፋን BBC በመጠቀም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውስጧን ለማወቅና ለማዳከም ቀን ከሌት ይሰራሉ ምክንያቱም የሰይጣን ልጆች ናቸው።

  • @selamstock1620
    @selamstock1620 4 ปีที่แล้ว +13

    በጨረሻ ዘመን የእግዚአብሔር ቃልና የነበረን እሴቶች እንደልባቸው በጥቅምም ወይም በሌላ ነገር በመታል ታሪክን የሚያበላሹ ሰዎች ይበዛሉ እግዚአብሔር ከእንርሱ ይጠብቀን። እግዚአብሔር እውነት ነው እና በቀናችና በእውነተኛዋ እምነታች ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ያቆየን

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 4 ปีที่แล้ว +20

    የመጀመሪያው ሰው ነኝ አክሱሞች ጠፍታቹሀል ስለመጣቹ ደስ ብሎናል በርቱልን ኦርቶዶክስ ለዘለም ትኑር።

  • @የማርያምልጅነኝባለማህተብ
    @የማርያምልጅነኝባለማህተብ 4 ปีที่แล้ว +6

    አክስም ይቱብ እውነት ብዙ የፃድቃን የሰማዕታት ታሪክ እንዲናውቅ ስለምታደርጉን ከልብ አመሰግናለሁ የታሪክ ሀብታም እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልን🙏⛪⛪⛪💞💚💛♥️

  • @dawitfeleke2314
    @dawitfeleke2314 4 ปีที่แล้ว +13

    በኢትዮጵያ ውስጥ ቅባት ፀጋ የሚባለው ትምህርት ክ15ኛው መቶ ክ/ዘ የነበረ ነው የማንጠብቃቸው ታላላቅ ሊቃውንት የዚህ ሰለባ ሆነዋል አባ ገብረስላሴም እይሳሳቱም ማለት አይቻልም ሆኖም ግን እንኳን ሀይማኖት ሳይንስም የሰው ልጅ መገኛ ይስልጣኔ መጀመሪያ ኢትዮጵያ እንደሆነች ስለሚናገር የስነ ጹሁፍም ስልጣኔ የንቶቹ የተገኙት ኢትዮጵያ ስለሆነ ተያቸው እያረጁም ስለሆነ እንግሊዝ ደግሞ የዓለምን ታሪክ የምትሰርቅና የምትበዘብዝ የበዘበዘች ስለሆነች ቢቢሲ የተቋቋመው ለኢትዮጵያውያን ጥቅም አይደለም ::
    የእራሳቸውን አጀንዳ ለማስፈፀም እንጅ::

  • @jem.woldeyesus5541
    @jem.woldeyesus5541 ปีที่แล้ว +2

    አባ Dr. ተሰፋሥላሴ ሞገስ ማዕረጋቸዉን ለመጥቀስ ነዉ አመሰግናለሁ።

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አክሱሞች ። ምታቀርቧቸው ነገር ሁሉ
    እጅግ ድንቅና እውነታን የተደገፉ ናቸውና በርቱልን።

  • @biruktsegaw9919
    @biruktsegaw9919 4 ปีที่แล้ว +5

    ስለሁሉም ነገር በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የአዳም ሰባተኛ ትውልድ ወይም የመጀመሪያው ሄኖክ መፃፈ ሄኖክን አልፃፈም አላችሁ? በመቀጠል ከሀጢአታቸው የተነሳ ደግሞ የጥፋት ውሃ እንደሚመጣ ትንቢቱን በፅሁፍ አስቀምጦ በሄኖክ የልጅ ልጅ በኖህ ጊዜ ተፈጸመ አላችሁ 2ኛ ደግሞ መፃፉን ኖህ ወደ መርከብ ይዞት ገባ ከተባለ ስለዚህ መፅሀፈ ሄኖክን የፃፈው የመጀመሪያው የአዳም 7ኛ ትውልድ የሆነውን ሄኖክ ነው ማለት ነው፡፡ ማብራሪያ እፈልጋለሁ

  • @alemshetmulate8280
    @alemshetmulate8280 4 ปีที่แล้ว +3

    መፅሐፍ ቅዱስ ባለቤቱ እግዚአብሔር ነው::
    ዝም ብትሉ ጥሩ ነው :: ህዝባችን ምስኪን ነው ያልሆነ ነገር አትናገሩ:

  • @mahaletfekremariam3864
    @mahaletfekremariam3864 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ የሆነ ነገር ነው የምታቀርቡት በርቱ ።

  • @lijmikitube2481
    @lijmikitube2481 4 ปีที่แล้ว +2

    axsum ቲዩቦች በጣም አከብራችሁ እና እወዳችሁ ነበር ነገር ግን ከጊዜያት ቡሀላ የተሳሳተ ትምህርት ማስተማር ጀምራችዋል ነገር ከዚህ በፊት ቶ መስቀልን ክዳችሁ ቆ መስቀል ስትሉ ነበር በመቀጠል የቤተ ክርስቲያንን አባቶች ስታቀሉ ነበር አሁን ደግሞ መፅሀፈ ሄኖክን ቅዱስ ሄኖክ አልፃፈውም ማለታችሁ ገርሞኛል አባካችሁ ትክክኛ ትምህርት አስተምሩ

    • @abeltilahun8563
      @abeltilahun8563 4 ปีที่แล้ว

      Brother please mejameriya ye Hakim abebechin program Andromeda lay yallewun mulu program temelket we know nothing so find out.

  • @Etegea
    @Etegea 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ አክሱሞች።🥰🥰🙏🏽

  • @hiwotgebremeskel7693
    @hiwotgebremeskel7693 4 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ያበርታችሁ

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 4 ปีที่แล้ว

    አክሱም Tube ውስጤ ናቸው እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @brawa4kokob
      @brawa4kokob 4 ปีที่แล้ว +1

      እዝጋብሄር ይቅር ይብለንና አሁን ግዜው ስለ ደረሰ ይምስለኛል ያ ሁሉ ስልስፍና የበዛ አሁን የተባለ ነገር እንኩን ማመን ምንም ኣልግባንም እውነታው ከ አዋቂዎች ከነ dr. ሮዳስ የመሳሰሉት እንጠብቃለን

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ አክሱሞች

  • @reggaeroot4332
    @reggaeroot4332 4 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ለኛ የሚጠቅመን ሥስተኛው ይፃፈው አራተኛው ምን ይጠቅመናል? ይህን ያህል ተጉዞ ሥስተኛ አንደኛው ማለቱ ምንድነው ፋይዳው? ይልቅ መፅሀፉ በጃችን ካል ለትውልዱ የሚጠቅም ምርምር ማረግ እና መጠቀም እንጂ ማን እንደፃፈው ማወቅ ምን ይጠቅመናል? ማንም ይፃፈው ደንታቸው ያልሆነ ለአገራቸው እና ለትውልዳቸው የሚጨነቁት ነጮች እንኳን መፀሀፉን ሰርቀው ጥቅም ላይ አውለውታል እኛ ገና እዚ ማን ፃፈው እያልን እንወዛገባለን ሁሌም እየዬ ነጭ ዘረፈው እየዬ ምን አይነት ጉዶች ነን እንዲው ያልበላንን እያከክን በድህነት ተቆራምደን ዘመኑ አለቀ ደሞ በሌላ ፕሮግራምሽ የመጨረሻው አለም የምትጠፋበት ቀን ተቃርቧል ትይን ይሆናል ታዲያ መፀሀፉ ጥቅም ካልሰጠ ለምን ስኳር አንጠቀልልበትም? መች ነዉ ጥቅም ላይ የሚውለው ትውልዱን የሚታደገው የሚያበለፅገው? አንድ ቀን እንኳን ሳይደላቸው የኢትዮጵያ እናቶች እድሜልካቸውን እያነቡ ይኖራሉ መኖር ከተባለ እንዲሁ ሳይደላቸው ወደማይቀረው ይሄዳሉ😭😭😭 ጥሩ ኑሮን ድሎትን በTV እያየን ማለፍ ነው የኛ ፍርድ ያሳዝናል ሽንኩርት የሌለው ሽሮ እየበላን ማን ፃፈው ኡፍፍፍፍፍ

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 4 ปีที่แล้ว +3

    በእምንት ወይም በመንፈሳዊ አስተሳሰብ አይኪዊ አይስራም አይኪው መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው ሄኖክ በጭንቅላቱ ፃፈው ሙትሉ ከሆነ ተቀባይነት አይኖርውም በመንፈስ ቅዱስ ከሆነ ተቀባይነት አለው ። ምክንያቱም መጻፍ ቅዱስ የተፃፈው በመንፈስ ቅዱስ ነው ። እናተ ሄኖክ የፃፍው በገዛ አዕምሮ ወይም በአይኪው ነው መትሉ ከሆነ 81 አሀዱ መጻፍ ቅዱስ ላይ መካተት የለበትም ማለት ነው ።

  • @WorkoutWonderland1
    @WorkoutWonderland1 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው ነገርግን መጥፋት የለብሽም ድምፅሽ ይናፍቀናል

  • @tesfatesfu2672
    @tesfatesfu2672 4 ปีที่แล้ว +3

    በተለይ በዚ ሰአት በሚሲዮናውያን ገንዘብ የጠገቡ የክህደት ትምህርት የሚያስተምሩ ሰዎች በዝተዋል ግዜው ቀርቧል ዘመኑ ደርሷል ሀሰተኞች በብዝታ ተሰራጭተዋል

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 4 ปีที่แล้ว +1

    This channel is under rated. Much promoted! Please keep working on this tube. You will get the rewards from God!!!💚💛❤🚀

  • @abeltilahun8563
    @abeltilahun8563 4 ปีที่แล้ว +1

    Axum Tube put the program link (the bbc program) as a professional youtuber

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @pageofbirana
    @pageofbirana 4 ปีที่แล้ว

    መፅሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊ - ሙሉ ትረካ : th-cam.com/video/KIChceXNWE0/w-d-xo.html

  • @jositentacion3771
    @jositentacion3771 4 ปีที่แล้ว +5

    አንቺ ምንድነው ምትዘባርቂው ባለፈው ቅዱስ ሄኖክ ነው የፃፉት ስትይ አልነበረም እንዴ ነው ወይስ የተሳሳተ መረጃ እየሰጠች ነዉ

    • @bosenagashu5349
      @bosenagashu5349 4 ปีที่แล้ว

      አንተ ወይም አንቺ አዛብታችሁ ሰምታችሁት 👈ነው

    • @LgG-sd6om
      @LgG-sd6om 4 ปีที่แล้ว

      Lik ene yasebikutin Hasan new yemigerim new mani yitanenal ke liul Egizabiher besteker manim falasfa negn temeranati negn bale kutir yegna orthodox tewahido meberez yekebetim metshafum yola eko atmeramer yilal.......

  • @haymanotdesalegn3534
    @haymanotdesalegn3534 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ አክሱም ቲዩቦች፡፡ መጽሃፈ ኩፋሌ ምዕራፍ 5 ከቁጥር 22 ጀምሮ ያለውን ብናነብ እና እሳቸውም ቢያዩት ጥሩ ነበር፡፡

    • @user-ws9vn7np3e
      @user-ws9vn7np3e 4 ปีที่แล้ว

      የ66 ቱን መፅሀፍ ቅዱስ ስላላቸው መፅሀፈ ኩፋሌን አያውቁትም:: የተሀድሶ ተዋህዶ ይመስሉኛል ስውየው:: አክሱም ትዩብም የምታቀርበው topic ስላጣች ይመስላል ይህን የሚያወናብድ መልእክት ይዛ መቅረቧ

  • @menegistu6796
    @menegistu6796 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ አክሱሞች

  • @mikiyasethiopia8428
    @mikiyasethiopia8428 4 ปีที่แล้ว +1

    Betame new yemamesegenwe🙏🏿🙏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿

  • @mironalamayo7053
    @mironalamayo7053 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 2 หลายเดือนก่อน

    የምትጠቅሻቸዉ ሰወች ሁሉ፣ ከ አባ ተስፉ ስላሴ ጋ አንድ የሚወዳደር የለም፣ እሳቸዉ ያሉትን ነገር ምክንያቱን መረዳት ለመረዳት መሞከር ነዉ። ምሁር እንትና አባ እንትና ብንል ምንም የለም።

  • @sole6765
    @sole6765 4 ปีที่แล้ว

    ጠፋችሁ በሰላም ነው ሰላማችሁ ይብዛላችሁ በረቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘንድሮ ያዋቂው ብዛት ምን ይባላል?&

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 ปีที่แล้ว +1

    ከሰይጣን ጋር ጡት ሲጣቡ ሰተው ሰው ያሰታሉ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው በጣም የበዛ ስለሆነ ሳይቃጠል በቅጠል ማለት በጊዜ ነው ከረፈደ ቡኋላ መጮህ ጥቅም የለውም እኔ የሚገርመኝ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እከካቸው ችግራቸውን ባረገፈች አንቱ ባሰባለች ባጎረሰች የምትነከሰው ለምንድነው ግን እንደ አንተ አይነቱን አቶ ብዬ ክብር አልሰጥም አንድ ነገር ግን ማለት እፈልጋለሁ የእንጨት ሽበት ነህ።

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 ปีที่แล้ว

    የጻዲቁ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በርችልን

  • @user-ws9vn7np3e
    @user-ws9vn7np3e 4 ปีที่แล้ว +1

    Axum Tube መረጃችሁን የምትሰበስቡትን መርምራችሁ አቅርቡ:: በአሁን ጊዜ ብዙ አሳቾች : ሀሰተኛ ነብይ : ሀሰተኛ ክርስቶስም እንደሚመጣ አገናዝባችሁ : በተለይም የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሊያጠፉ የተነሱ የተሀድሶ ተዋህዶን ለይታችሁ እወቁ:: እራሳችሁ መልሱን ካወቃችሁት ስውየውን ማቅረባችሁ:: ሕዝቡን ለማወዛገብ ይመስላል::

  • @ethio8032
    @ethio8032 2 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ለነጮች አንዳንድ ነገር ቀይረው እንደሚናገሩ እራሳቸው ተናገረዋል ምናልባት እውነታውን እንዳያውቁ ቢሆንስ ያረጉት በእኔ በኩል እንደዛ ነው ሚመሰለኝ

  • @asthey
    @asthey 4 ปีที่แล้ว +3

    Abatachen Aba Tesfa Selasse Moges NEFSACHWEN YEMAR+++

    • @Simeonf7750
      @Simeonf7750 ปีที่แล้ว

      Ameen 🙏🛐❤️

  • @weletekidanaschale874
    @weletekidanaschale874 3 ปีที่แล้ว

    ከይቅርታ ጋር አባ ገብረ ስላሴ እንደቤተክርስቲያን ሳይሆን ምድረ ሆዳም ከፃፉት ጋር ነው ያዛመዱ ያሉት ይመስለኛል ብለው ብለው እንግዲህ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉትን ሁሉ እነሱ አደሉም እንዳይሉ

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለናተ ውዶች እንኳን
    ደህና መጣችሁልኝ

  • @addisalemayehu4148
    @addisalemayehu4148 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መሆኑ በምን ይታወቃል

  • @emanuelemusarra1781
    @emanuelemusarra1781 4 ปีที่แล้ว

    እንካን ይህን መጣችሁ

  • @dawite5658
    @dawite5658 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiywet yasmaln.tefacihu eko beslam new..

  • @azebkefyalew2424
    @azebkefyalew2424 4 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸውን ይማረውና አባ ተስፋን የሚያክል ሊቅ ከምናውቃቸውና ተገልጠው ካየናቸው የለም ነበር እንኳን ቅባት ሊሆኑ ቀርቶ የቅባቶችን ምስጢር በማጋለጣቸው የተደበደቡ አባት ናቸው አስተያየት ሰጪዎችም ስለማታውቋቸው አባቶች ለመናገር አትድፈሩ ቅባትና ትክክል ያልሆነ የለም ማለት አይደለም ግን አባ ተስፋ የስንት ሊቃውንቶች አባት እንደሆኑና ኢትዮጵያም ትልቁን ቤተመፃህፍቷን ከአንድ አመት በፊት እንዳጣች እሙን ነው።ቢቢሲ እንዴት ወደሳቸው ደወለ ብትሉኝ ከኛ በላይ አብጠርጥሮ ስለሚያቅውቃቸው ነበር ለማንኛውም የድንግል ልጅ መድሀኒት አለም ስለሱ ፍቅር አለምን ተፍተዋታልና ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።ሌላውን ከመነኑ ጤዛውን ልሶ ካስተማሩ መፅሐፍትን ዳብሶ የተባለው ማን እንዳባ? አዘጋጇም እንዳረፉ ስላላወቀች እንጂ ደግሞ ለአባ እውቀት እጅግ በጣም ብዙ ምክንያትና ማረጋገጫ ሳይዙ አይናገሩም ስለሳቸው ለማወቅ እራሱ እውቀት ይጠይቃል እጅግ ሊቅ ስለሆኑ አይ ኢትዮጵያዬ ሁሌ ባንቺ ነገር እንደተቃጠሉ ትንሳኤሽን ሳያዩ ተጠሩ ሰው ሰውን ሳያውቅ እና በእውቀት ሳይበስል መንቀፍ መልካም አይደለም ።

    • @user-ws9vn7np3e
      @user-ws9vn7np3e 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ የቅባት ብቻ ልዩነት አልነበራትም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የተነሱ በርካታ - በፀጋም : በተሀድሶም: ሌሎችም መጥተዋባታል:: BBC ም እርሳቸው ያላሉትን ቀይረው ፎቶዋቸውን ለጥፎ ሊያወራም ይችላል:: መፅሀፈ ሄኖክ- ሄኖክ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ የፃፈው: የ66ቱ መፅሀፎች ውስጥ እንደሌለ:: መፅሀፈ ኩፋሌም በደንብ እንደሚያብራራ BBC ወይም AXUM Tube አያውቅም::

  • @user-ws9vn7np3e
    @user-ws9vn7np3e 4 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ እርሳቸው ለBBC ያቀረቡትን መልስ እራሱን ቪዲዮውን አሰሚን አሉ ከማለትሽ በፊት

    • @elsaandarge4642
      @elsaandarge4642 4 ปีที่แล้ว +1

      tkkkl sanai anamnm mdre kehadi liskdun felgew new uuuuffff are sntun ensmaw!!!

  • @getalembirhanu4795
    @getalembirhanu4795 4 ปีที่แล้ว +1

    Selhagrachen talaknet hulY slmtakarbe egzyabher ybarkshe

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ ጥፍት ብለሽ ነበር

  • @robelabraha2893
    @robelabraha2893 4 ปีที่แล้ว

    1 ቆሮንቶስ 4 (1 Corinthians)
    6፤ ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፡- ከተጻፈው አትለፍ፡ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ። ከ እግዚአብሔር ቃል የ ወጣ 39 ብሉይ የጁሽ እስራኤላውያን ነው 27 ኣዲስ ኪዳን የኃ የ ኣለም ማርቆስ 4 (Mark)
    13፤ አላቸውም፡- ይህን ምሳሌ አታውቁምን? እንዴትስ ምሳሌዎቹን ሁሉ ታውቃላችሁ?
    14፤ ዘሪው ቃሉን ይዘራል። ቃልም በተዘራበት በመንገድ ዳር የሆኑት እነዚህ ናቸው፥
    15፤ በሰሙት ጊዜም ሰይጣን ወዲያው መጥቶ በልባቸው የተዘራውን ቃል ይወስዳል።
    16፤ እንዲሁም በጭንጫ ላይ የተዘሩት እነዚህ ናቸው፥ ቃሉንም ሰምተው ወዲያው በደስታ ይቀበሉታል፥
    17፤ ለጊዜውም ነው እንጂ በእነርሱ ሥር የላቸውም፥ ኋላም በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት በሆነ ጊዜ ወዲያው ይሰናከላሉ።
    18፤ በእሾህም የተዘሩት ሌሎች ናቸው፥ ቃሉን የሰሙት እነዚህ ናቸው፥
    19፤ የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት ማታለል የሌላውም ነገር ምኞት ገብተው ቃሉን ያንቃሉ፥ የማያፈራም ይሆናል።
    20፤ በመልካምም መሬት የተዘሩት ቃሉን ሰምተው የሚቀበሉት አንዱም ሠላሳ አንዱም ስድሳ አንዱም መቶ ፍሬ የሚያፈሩት እነዚህ ናቸው።

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +1

    አክሱሞች ምነዉ ጠፋችሁ

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 ปีที่แล้ว

    ቃለ መጠይቁ የታለ ለምን ተዋሸ

  • @nebyiatgetachew8378
    @nebyiatgetachew8378 4 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን አውቀው ይሆናል የሚዋሹት ማንም ሌባ ጋዜጠኛ ተብዬ ለ ኢንተርቪው ሲመጣ ያለ ምክንያት አይመጡም.... በዚህ መንገድ ብታዩት አሪፍ ነው ምክንያቱም አባቶቻችን አይሸወዱም በጣም ይበልጡናል

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 4 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yemasegen Ethiopia West bezu saw entrant yalwem politics religion menktu hezbu yabd naber you tub beya

  • @kaleymazola9509
    @kaleymazola9509 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ግራ የምታጋቡት! በአዳም ሰባተኛ ትውልድ ግዜ ምን ያህል ሕዝብ ነበር ? ኢትዮዽያ የምትባል አገር እና ሕዝብስ ነበር ወይ ? እስኪ ይህን ጥያቄ መልሱልኝ??????

    • @aynalemageze9542
      @aynalemageze9542 4 ปีที่แล้ว

      ካለ ቦታሽ ለምን ገባሽ የምታወራዉ ስለኦርቶዶክስ ነዉ ዉጪ ከዚህ

    • @user-ws9vn7np3e
      @user-ws9vn7np3e 4 ปีที่แล้ว +4

      ዘፍጥረት 2 አራት ወንዞች አሉ አንደኛውም ግዮን ይባላል:: ኢትዮጵያንም ዙሪያዋን ይከባል የተባለውን አላነበብሽም መሰለኝ:: ግራ የገባሽ እንኳን መፅሀፈ ኩፋሌን ልታነቢ ዘፍጥረትን እንኳን ያላነበብሽ እዚህ ላይ comment ለመስጠት በቂ እውቀት የለሽም

    • @aynalemageze9542
      @aynalemageze9542 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ws9vn7np3e በእዉነት አሪፍ መልስ ነዉ

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia 4 ปีที่แล้ว

    Nefs yemar Aba Tesfaselasie Moges ,talaq mehur awaqi, search TH-cam for ETHIOPIAN history by Aba Tesfaselasie Moges as we may learn a lot from this documentary, rest in peace one of the greatest and bravest man that lived throughout our time.

    • @abeltilahun8563
      @abeltilahun8563 4 ปีที่แล้ว

      enda motewal enda sis?

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 4 ปีที่แล้ว

      @@abeltilahun8563 awo 1 amet akababi yehonal.

  • @meserettisgmedhin7763
    @meserettisgmedhin7763 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @183615california
    @183615california 4 ปีที่แล้ว

    ምናልባት፡መጽሐፉን፡በብራና፡እደገና፡እየጻፉ፡ተቀባብለው፡ካቆዩት፡አባት፡አንዱ፡ይሆናሉ።

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 4 ปีที่แล้ว

    አቤት በጉጉት እንደምጠብቃችሁ

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 4 ปีที่แล้ว +2

    Yefelegachihutin belu engna yeminaminew tewahido ketinit yastemarechiwin new tenant yemetawin ab sanitise....temeramari....eyalachiiw atamitibun way zendiro ......temeramiei nen falasfa nen minamin bay ende chig'gn feltuwal yet neberu eskezare ahun yetekesetut yetemeteme hulu meskel yelevesewin hulu live tamihino yekebesewin hulu anaminim yebeg lemid lebashoch ke yebetu feltewal yaw egna orthodox tewahidowian yeminileyibetin enawkalen
    Getachin mirtu ke girdu yeminileyibetin yeyazin sewoch meleytu ayadagitenim.

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቀጥሉበት 😍😍😍

  • @nahomalem3334
    @nahomalem3334 4 ปีที่แล้ว

    ውሽት መጅመሪያ መጻሕፍ ቅድስ እንብብ ማን ነው ያለው

  • @DfA4795E3
    @DfA4795E3 3 ปีที่แล้ว

    ፈረንጅ ነበርን እንዴ? ምን አለበት ፎቶውን ብትቀይሩት

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 ปีที่แล้ว +1

    wegnche asiredugn abafachin henkk ymjeriaw tsahafi ethoia nachew wei edet ethoia honu

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 ปีที่แล้ว +1

    እናተም እሳቸዉም የትኛዉም ሄኖክ ይፃፈዉ ምን ያደርግልናል ዋናዊ መፃፉ ነዉ እንጂ እንዴ

  • @hewetabebe7761
    @hewetabebe7761 4 ปีที่แล้ว +2

    አንቺን እኔ ጂጂ ኪያ ከምትባለው ለይቼ አላይሽም ጥሩ እሚመስል ግን መጥፎ ትናገሪለሽ የሀይማኖት ሽኩቻ ይህ መጥፎ ነው ጥላቻን አትዝሪ

  • @KeloMax
    @KeloMax 4 ปีที่แล้ว +1

    weshete nw

  • @mili1621
    @mili1621 3 หลายเดือนก่อน

    i hate your classic,

  • @ash4805
    @ash4805 4 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkk,ato wushetam yewushet kes or monokise?? yebanda zer yariwos yelej.lej nek