Andromeda አንድሮሜዳ: የጃማይካን ዝናብ ያዘነበው… ደብተራ ተከስተን ማን ገደለው? | ቆይታ ከደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 4 | S02E20

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 438

  • @getachewhabtemariam9841
    @getachewhabtemariam9841 2 ปีที่แล้ว +29

    በውይይታችሁ ስለ ጃይማካ ዝናብ ያነሳችሁት ሰማሁ ባንድ ወቅት በ 70ዎቹ አጋጣሚው ባንድ ካፍቴሪያ ቡና እየጠጣሁ ባለሁበት ሰዓት አንድ የእድሜ ባለፀጋ እኔ ወደተቀመጥኩበት ነፃ ወንበር ስበው እንደኔው ቡና አዘው ባለበት ሰዓት ነበር ለጪውውታችን በር የከፈተልን አንድ ጃማይካዊ የአፄ ሐይለስላሴን ፎቶ በአንገቱ ያጠለጠለ ወደካፊው ሲገባ ነበር እኚህ አባት አንድ ሚስጥር ላጫውትህ ብለው ነበር ስለጃማይካ ዝናብ እንዲህ በሚል ያወጉኚ እድሜዬን ሙሉ በቤተ መንግስት ውስጥ ያገለገልኩ ከዚያም በአሁኑ በጡረታ ያለሁ ነኚ ይኸውል ልጄ ጃንሆይ ወደ ጃማይካ ዝም ብለው አልተነሱም ይሄውም ለ7ባት አመት ዝናብ እንዳልዘነበ መረጃው ያላቸው ሲሆን ያደረጉት ጆን ሆይ በባህርያቸው መመለክን በጣም ይፈልጉት ስለነበር ወደጃማይካ ሲደርሱ ዝናብ እንዲዘንብ ለማድረግ በቁጥር 11 ጠንቆዋወችን አሳትፈው የተገኘ የዝናብ ውጤት ነው እንደ ልባቸው መሻት ከአውሮፕላን እንደወረዱ ዝናብ እደዘነበ ይሄውልህ ልጂ ይሄው አሁን ላይ እውነትም በጃማይካ እየተመለኩ እናያለን የዚህ ህዝብ ጃንሆይን ማምለክ ያየ የውጪ ጋዜጠኛ ንጉስ ሆይ እርሰዎ አምላክ እዳይደሉ ለምን አይነግሮዋቸውም ብሎ በጠየቃቸው ግዜ የመለሱት ሰው ላክብርህ ሲልህ እንዴት አይሆንም እላለሁ ብለው እንደመለሱለት ሌላም ሌላም ብዙ አጫውተውኚ ተለያየን የሚቆጨኚ ስምና አድራሻቸውን ሳልወስድ በመለዬቴ በጣም ነው ያዘንኩት ለዳግም ጨዋታ ላገኛቸው ብዙ ፈልጌ አልተሳካልኚም እስቲ ወንድሜ የኚህ ሰው መረጃ ቢረዳህ ብዬ ነው ለመጀመሬያ ግዜ ይህን የጃይማካ ዝናብ የሚለውን ቃላችሁን ስሰማ እኔም የሰማሁትን ያካፈልኩህ መረጃ አይናቅም ሰውዬው ከሁኔታቸው የቤተ መንግስትን ገበና በደንብ የሚያውቁ እንደሆነ ሁኔታቸው አገላለፃቸው እውነታ ያለው ይመስላል መረጃው ተጠቀመህ ይህን ይመስላል ተባረክ።

  • @p-star722
    @p-star722 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ እንደነዚህ አይነት ሙህራንን እየጋበዙ እንድንማር በማድረጉት በጣም ተደስቻለሁ ይህንን ዘመን ለልጆቻችን ያሳይልን እኛግን ክፉና ተንኮለኛ ስለሆንን አናየውም ለእርሶና እርሶን መሰል ያብዛልን ከፓለቲካውና ከክፋት የፀዳን ሰው ፀሎትይስማልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁኑሩልን

  • @sisaykebede6540
    @sisaykebede6540 2 ปีที่แล้ว +19

    የምናከብራችሁ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alemugelaye953
    @alemugelaye953 2 ปีที่แล้ว +3

    በአራት ክፍል የቀረበዉ እጅግ እጅግ ድንቅ አና አስተማሪ ነዉ። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጥሉበት። ሌላ መምህር ቶሎ እንደሞቀን እንጠብቃለን።

  • @hailutadesse2230
    @hailutadesse2230 3 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁም ኑሩልን...እዉቀት ፈላጊዎች🎉

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv ปีที่แล้ว

    ባይፈልጉም እድሜ ይስጥልን የተደበቀውን ስለሚያስተምሩን እናመሰግናለን እኔስ ከየት ጀምሬ ልማር

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 ปีที่แล้ว +8

    ሥለ ጥበብ መስማት ልብን በደስታ ይሞላል። ተባረኩልን።

  • @yenagerewentu334
    @yenagerewentu334 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በጣም እናመሰግናለን፡፡ በጣም የሚገራርሙ ጥበቦች አምቃ የያዘች ሀገር ባለቤት በመሆናችን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ብዙ ተስፋ የተጣለባቸው ሰዎች አሉ፡፡ በዚህ ቀጥሉበት፡፡ በቀጣይ ደግሞ እንደ እነ ዶ.ር አለማየሁ ዋሴ.ደራሲ ዝጋለ አያሌውና ደራሲ ጎሽም ደሞዜ ያሉ ድንቅ እንግዶችን ጋብዙልን፡፡ ዋው ለእኔ ከአእምሮየ በላይ ነው፡፡ የተወዛገቡት ደግሞ ፈረንጆቹ ስላላቀረቡላቸው ነው፡፡ በርቱ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡

  • @3tzdemisse
    @3tzdemisse 2 ปีที่แล้ว +4

    😢😢😢😢😢😢 ለአገሬ እና ለሕዝቦቿ 😢😢😢😢😢 በስውር የምትሰሩትን ጥንቆላ እና አጋንንት መጎተት በይፋ አይናቹን በጨውአጥባቹ ይዛችሁት መጣችሁ እናንተን ተከትሎ ገደል በሚገባው ነብስ ቁጥር የክርስቶስ ደም ይፋረዳችኧል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @sekkaldn6814
      @sekkaldn6814 2 ปีที่แล้ว

      🙏

    • @BezaFikadu-dc6iy
      @BezaFikadu-dc6iy 9 หลายเดือนก่อน

      ንቃ ወይም ንቂ ከነጭ ውስልትና ራስህን ራስሽን አድኝ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ድንቅ የሆነ ሚሰጢር ነው መቼ ይሆን ይሄንን ጥበብ ኢትዮጲያ የምትጠቀመው???💚💛❤️

  • @zainadubai6526
    @zainadubai6526 9 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen betam❤

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ እናመሰግናለን በጣም ልዩ ነበር ምን አለ ባያልቅ ያሰኛል

  • @alemitu5342
    @alemitu5342 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ነው። ወጣቱ ሀገሩን ጥበቡን እንዲፈልግ ይረዳዋል። ፈጣሪ ይባርካችሁ። ከዘረኛነት ወጥቶ ሀገሩን እንዲያውቅ : ፈረጆች የኛን ግእዝ የሚማሩት ከፍ ያሉበት በዛ ነውና። አንግዳማ ጊዜ ወርቅ ነው በነሱ ወገኖቼ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      Yanchin Geez yemifelig yelem enatu . Yanchin debitera degmo man feligo ? 😂

  • @Aratkilo08
    @Aratkilo08 ปีที่แล้ว +2

    ተአምር ትምህርት ነው።። thank you so much both. Please we need more lessons about it.

  • @kidargaw
    @kidargaw ปีที่แล้ว +1

    U got a lion heart Memhir Maebel. I learn a lot to explore the world, and the universe,......

  • @rozahaseroza8740
    @rozahaseroza8740 2 ปีที่แล้ว +6

    እውቀትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ከዚህ የሚበልጥ እውቀትን ይስጦት

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መምህር እድሜ ይሥጦት

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +9

    እረ ይደጋገም በጣም ይስባል ተዝቆ የማያልቅ ሀገር በቀል እዉነት እና እውቀት ነው ይሸጥሌልን ዶክተር!!!

    • @tamiratdana3487
      @tamiratdana3487 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ የጥንቆላው አለም ነው መፅሃፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ተረት

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf 2 ปีที่แล้ว

      ጅላጅል ብጤዎች ናችሁ፡ ለዚህ ነው ደስ ብሏችሁ የምታዳምጡት! መድረክ ላይ የቀረበ ዘፈን ይሙስል ይደገም ትላላችሁ። ዝም ብለህ ደጋግመህ ገብተህ አታዳምጥም.? ጅል!

  • @እርግብሚዲያ
    @እርግብሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው መምህር ሽህ አመት ኑሩልን

  • @MekuantSehbe-kq6zk
    @MekuantSehbe-kq6zk ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @haregfantaw9187
    @haregfantaw9187 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃል የለኝም መ ምህራኖቻችን በጣም ግሩም ፕሮግራም ነዉ ይህንን ሁሉ እውቀት ለልጆቼ ነው የተመኝሁት እግዚያብሔር ያበርታችሁ

  • @mekdessharifo3381
    @mekdessharifo3381 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ድንቅ ነው በምን ቃል ልግለጻችሁ መታደል ነው ተባረኩ ።

  • @johnzeleke2301
    @johnzeleke2301 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አከብረሃለው እወድሃለው

  • @የሐበሻልጅ-ጐ5ኀ
    @የሐበሻልጅ-ጐ5ኀ 2 ปีที่แล้ว +13

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የሚታየው አለም ውሉ የጠፋቸዉ ሰዎች ስለማይታየው አለም የሚተነትኑት ነገር ነው። ነብይ፣ ደብተራ የእግዚአብሔር ሰው ተብዬዎቹ

    • @gudayetessema5939
      @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

      Egziabher Amlak yistilin Dr.Memihir enamesegnalen

    • @mamushkiya5882
      @mamushkiya5882 2 ปีที่แล้ว

      ዝም ብለህ ስማ መጀመሪያ ፣ ለትችት አትቸኩል

    • @FitsumTad
      @FitsumTad 3 หลายเดือนก่อน

      Ye Abay tenkuay metetenga ye seytan wesha... debetera Sera ena... ye kidus Amlak! ye wedus Amlak! tebebe ena sera fetsemo yetleyaye mehonu bedemb yesmerbet..😮 Negeru begerdefu teweled yablashal Gera yagabal 😢😢

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ጥበብ ነው በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ ውድ መምህሮቼ በርቱ በህይወት እስካለን ይህን የአባቶቻችን እውቀት ሰላሳወቃችሁን ከልብ እናመስግናለን።

    • @mariyamawitarsema3877
      @mariyamawitarsema3877 ปีที่แล้ว

      endae men nekash ymariyam leje belesh ldebtera edmae ena tena temegnalesh yehae eko seytanawi aserar nw

  • @demissieyigezu9510
    @demissieyigezu9510 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይገርማል። ለሴቶች የተሰጠው ጥበብ ግሩም ድንቅ ነው። ለሚስቴ የምሰጣት ግምትና ክብር ከፍ ያለ ይሆናል።

    • @yemesrachhaile499
      @yemesrachhaile499 2 ปีที่แล้ว

      Eskezare mistihin tinikat neber malet new ?

  • @tlovetube6830
    @tlovetube6830 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ሮዳስ ፈጣሪ ይጠብቅህ የአስማትና የጥንቆላ ስራ ጥበብ እያላችሁ ስመለከት ታናሽ ብሆንም አልተመቸኝም ሰሞኑ በአሜሪካን አይዶል ላይ እየቀረቡ ግልጽ አስማት ሲያሳዩ ሲሰወሩ ወደ ተለያየ አዎሬዎች ሲቀየሩ ተመልክቻለሁ እንናንተ ካወራችሁት የሚበልጥ ብዙ የአጋንንት ታአምራት ያደርጋሉ ኤጅል ክራይስት የሚባል ሰውም በብህር ሲራመድ በአየር ሲሳፈፍ ይታያል በተለያየ የውጭ ቻናል ስለሆነም አጋንታዊ ስራ ርኩሰት እንጂ ጥበብ ሆኖ አያውቅም

  • @tamruagnchew4686
    @tamruagnchew4686 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank You Andromeda Program with Dr. Megabi Hadis Rodas and LMaebel Fetene!

  • @Binybini
    @Binybini 2 ปีที่แล้ว +4

    ግለሰቡ አንደርቢን እንደጥበብ ነው የወሰድው እንዴት ነገሩ?

  • @yeemnetsiranegash4016
    @yeemnetsiranegash4016 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @RoutaA
    @RoutaA 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much. this Educational and eye opening program.can you please tell us more about 4 eyes .

  • @kiteneshmekbib1990
    @kiteneshmekbib1990 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ❤❤❤

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 ปีที่แล้ว +7

    This must be weekly program thanks

  • @የማርያምነኝ-ለ1የ
    @የማርያምነኝ-ለ1የ 2 ปีที่แล้ว +6

    የአጋንንት,ሰባኪው,ተከታዮ እና አምላኪው ሁሉ እግዚአብሔር ከምድር ገጽ ያጥፋቹ።

    • @samsonnigussie1564
      @samsonnigussie1564 2 ปีที่แล้ว

      በማርያም ስም መጥቶ የአባቶቻችን ሊቃዉንቶች ጥበብ ከመርመር ይልቅ መገሰፅ ያልተገለጥ እና የነጮችን ቆሻሻ .......

    • @ephremtefera870
      @ephremtefera870 2 ปีที่แล้ว +1

      መራገምም ተገቢ አይደለም ፍርድና መኮነን የእግዚአብሔር ነው። ግን ደብተራ የአጋንንት ስራ መሆኑ ግልፅ ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 7 หลายเดือนก่อน

      @@samsonnigussie1564የአባቶችህ ጥበብ ምንድነዉ ወንድሜ ሰይጣናዊ ጥበብ ይጠቅምሀል? ጥበብን ምረጥ ጥበብ ሰይጣናዊ ጥበብ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ለይ። የአባቶቻችን ጥበብን የገለፀላቸዉ የ እዉቀት መልአክ ቅዱስ ኡራኤል እንፈሆነ ነዉ በመፅሀፈ ሔኖክ ያነበብነዉ ለሔኖክ ለ እዝራ ለአባጊዮርጊስ ዘጋስጫ እረ ለቅዱሳን ሁሉ የመራቸዉ እሱ ነዉ። እነዚህ ማን ነዉ የሚመራቸዉ ጥበባቸዉ እኮ በመፅሀፈ ሔኖክ ምዕ 2 የተወገዘ ከወደቁት መልአክት የተማሩት እንደሆነ ተፅፏል። ታድያ ማንነዉ የምታምነዉ ሮዳስን ወይስ ሔኖክን ምርጫዉ ያንተ ነዉ። ሰይጣን መልአክ መስሎ ነዉ የሚመጣዉ እንደ አፎምያ መርምረህ በምልክቱ ካላወከዉ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 7 หลายเดือนก่อน

      እፀ መሰዉርን እየተዋረሰ ተሰወርኩ ይላል። ቀልደኛ አሁን የመስከረም ለችሳ ስለ ደቀ እስጢፋኖስ የተናገረችዉ እዉነት እንደሆነ የደቂቀ እስጢፋ ተከታዮች እነ ሮዳስ አረጋገጡ። ጉድ

    • @amaregashu6707
      @amaregashu6707 4 หลายเดือนก่อน

      ©

  • @infinity325
    @infinity325 2 ปีที่แล้ว +3

    የዳቢሎስን ሥራ ልያፈርስ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።
    1ኛ ዮሐ 3 8

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እውቀታችሁን ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @clickethiopia7678
    @clickethiopia7678 2 ปีที่แล้ว +4

    የአባቶች ቅጥር ምንኛ ግሩም ነው ። የፍቅር ልብወለድ ማንበብን እንደጠየፍ የሚያደርገኝ ይህን መሰል መፅሐፍ ነው ። አእምሮዬን በጥበብ የሃሳብ ሰረገላ ስላሳፈራችሁኝ መምህራን ክበሩልኝ። ሀገሬ አብዝቼ ወደድኩሽ

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ እግዚአብሔር ይቅርበላችሁ ጥበበኛ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ።ከሱ ያልሆነዉ ጥበብ ድንቁርናና የጥፋት እርኩሰት ሰይጣን የሚያስተምረዉ ይሆናል እንጅ ሌላ ጥበብ የሚመነጭበት የለም ጥበብ የእግዚአብሔር ነዉ በፆም በፆለት በሱባኤ ጠይቁ እውነተኛ ጥበብ ከክርስቶስ ነዉ ።

  • @ባምላኩፈቃድ
    @ባምላኩፈቃድ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @solomonberihun5235
    @solomonberihun5235 2 ปีที่แล้ว +14

    በመጀመሪያ ከክርስቶስ እራሳችንን እናሥታርቅ ከዛ ጓዳጎድጓዳውን በመፈተሽ ጥበብን እንፈልግ ሀገራችን የሚስጢራት የጥባት መናሐሪያ ናት አይናችን ታወረብንእንጂ( ለመምህራኖቻችን ሰፊእውቀትንይጨምርልን እናመሰግናለን)

    • @kdstarsema5142
      @kdstarsema5142 ปีที่แล้ว

      ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ወየውላችሁ

  • @manualmahder1975
    @manualmahder1975 2 ปีที่แล้ว +4

    ሚገርም ጊዜ ነበር🥰👏👏👏👏 በጣም ተደስተናል እናመሰግናለን::

  • @gogogogo1631
    @gogogogo1631 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ዕውቀት ያደለዎት እድሜ ይስጥልኝ

  • @Time364
    @Time364 2 ปีที่แล้ว +7

    What a wonderful thing to watch and listen to when intelligent people share their experiences and wisdom. I am so thankful.

    • @tamenetessema6609
      @tamenetessema6609 2 ปีที่แล้ว

      This is afe-tarik or illusion, magic, demonic manifestation.. Do know God!!

    • @Time364
      @Time364 2 ปีที่แล้ว

      @@tamenetessema6609 haha, no wonder why we are impoverished people on earth, we give a bad name to wisdom and discourage it.

  • @Mel-fw5ec
    @Mel-fw5ec 4 หลายเดือนก่อน

    Full of knowledge
    Thank you for sharing

  • @abinetkifle1181
    @abinetkifle1181 2 ปีที่แล้ว

    ጌታን ማመን ሕግና መንገዱን መከተል ከጥፋት ሁሉ ያድናል ጥበብ ዕዉቀትንም ይገልጣል።

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 2 ปีที่แล้ว +16

    ይህ መጽሐፍ የጥንቁልና እና ድግምት ስራን እንደ ጥበብ የሚተነትን ነው። ባለቅኔና ደብተራ የሚሏቸውን ሰዎች መጀመሪያ የክርስትና ህይወታቸውን (ፆም፣ፀሎትና ስግደት ወዘተ) ምን እንደሆነ ወይም ነበር በግጽ ለአንባቢያን በገልፁ ጉዱ ይገለጽ ነበር። አንባቢም እያስተዋላችሁ ብትራመዱ መልካም ነው።

    • @endegenaayehu8185
      @endegenaayehu8185 ปีที่แล้ว

      ደንቆሮ ፈረንጅ ወስዶ ሲያመጣልህ ደምህን ሸጠህ ትገዛዋለህ።ንፍጥ ጭንቅላት!!!!!

    • @birhanusimegn2220
      @birhanusimegn2220 ปีที่แล้ว

      @@endegenaayehu8185 you said "denkoro"? Me? I am not like you to insult, but if you have the right christian life (daily sigidet, tselot, tsome), you will understand what I said. If you are Debtera, I can't help you. Talk to yourself!!!

  • @bettysiad3828
    @bettysiad3828 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam betam betam deses yelale
    Edemaen tena yesrtschu wed memehero chichen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genevasenishaw7870
    @genevasenishaw7870 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher edmachihun kef yadirigilign betam new timihiri yemisetew betam new des bemil semet emiketatelachihu ...ayizuachihu

  • @derejefenta6467
    @derejefenta6467 2 ปีที่แล้ว +3

    I have read 2 books and listen all descriptions from this media ...great

  • @genetalemayehu9476
    @genetalemayehu9476 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወደ ደህና መጣህ መምህር ካንተ የምንማረው ብዙ ነው። 🙏🙏

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም ትልቅ ዕውቀት ነው ያገኘነው። ዘመናችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከው። እናመሰግናለን መምህሮቻችን።

    • @melahabesha1061
      @melahabesha1061 2 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም ትልቅ ዕውቀት ነው ያገኘነው። ዘመናችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከው። እናመሰግናለን መምህሮቻችን።

    • @zekariasbultum534
      @zekariasbultum534 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆😆😆

  • @brightfuture8882
    @brightfuture8882 2 ปีที่แล้ว +1

    yihinin vedio yemitayu egziabher yibarkachihu likeeeeeeeeeeeee

  • @natiman-gc7jt
    @natiman-gc7jt ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @negatukidanewold2437
    @negatukidanewold2437 2 ปีที่แล้ว +1

    yeseyitan sibket be TV. Seyitan tibeb yemil kaba lebso kech!

  • @mekditube2927
    @mekditube2927 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ባያልቅ ጥሩ ነበር መፅሀፉንም ማግኘት በችሎት ደስ ይለኝ ነበት

  • @haimizoe647
    @haimizoe647 2 ปีที่แล้ว

    አለቃ ይትባረክ መርሻ ሌቁ አባታችን ሲያስተምሩ እኮ አጠር አርገው ደግሞ የማይመቻቸው ነገር ገንዘብ አውጡ ይህን ልንሰራ ነው ሲሉ ሌሉች አባቶች እሳቸው ቆይ ቆይ እኔ ላሳርግ ሰው ደግሞ ለእግዜአብሔር ቤት መስጠት ያለበትን ማስተማር እንጄ አንጡ እንዴታ ይሉ ነበር ብዙ ነገሮችን አስታወስከኝ ሰንበት ትምርት ቤት ግእዝ ያስተምሩን ነበር ስም ከመቃብር በላይ አባቴ ልቤ ክው አለ ስማቸውን ስትጠራ😢

  • @yeshiwasetegegne2462
    @yeshiwasetegegne2462 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @getahunlemlemu7800
    @getahunlemlemu7800 2 ปีที่แล้ว

    እናመሥግናለን ፈጣሪ አምላክ ቸሩ መድኀኒተ ዓለም ከእናንተጋር ይሁን አሜን ።

  • @walelignawoke7714
    @walelignawoke7714 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @tiztafekadu2142
    @tiztafekadu2142 2 ปีที่แล้ว +14

    We need to understand the difference between tibebe and tinkulena

    • @lukaseyob1976
      @lukaseyob1976 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      Awo Ahun Ahun eko Yihe Haymanot Christina Yihun tinkola meleyet yemayichalibet Dereja dersoal 😂

    • @sosenabekele-h9e
      @sosenabekele-h9e 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 8 หลายเดือนก่อน

    ምንም ይሁን ምን ፈጣሪ ሰውን እኩል አድረጎ ፈጠረው በአካልም በመንፈስም ያለምንም ልዩነት ሰው ከሰው የሚለየው በእውቀቱ በመረዳቱ በማስተዋሉ ነው ሁሉንም እንዲሆን ያደረገው ደግሞ እርሱ በራሱ ነው መማር ያለበትን ሁሉነም ብናስተምረው ያወቅነውን ብናሳውቀው ባናሳውቀው ደግሞ ያለለትን ኖሮ ያልፋልና !

  • @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435
    @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @yaredbelete442
    @yaredbelete442 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ....ማዕበል ፈጠነ ድንቅ ፀሀፊ ነው መፅሀፍቶችንም አንብቢያለሁ......በተጨማሪም ግን እንደ ዝጋለ አያሌው ያሉ ወጣት ደራሢያንን በባላገሩ ቲቪ ላይ እንድትጋብዙልን በአክብሮት እጠይቃለሁ....ብዙ ነገር እናገኝበታለን ብየ አሥባለሁ....እንደነዚ አይነት ደራሢወችን በማቅረብ ተዝቆ የማያልቅ እውቀታቸውን ብንጋራ ጥቅሙ የሁላችንም ነው.....ዶክተር ሮዳሥ ዝጋለ አያሌውን እንድትጋብዝልን በአክብሮት እጠይቃለሁ::

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 ปีที่แล้ว +3

    (እግዚአብሔር) ይስጥልኝ !!! (እግዚአብሔር) ይመስገን!!!!!!!

  • @Abeal545
    @Abeal545 2 ปีที่แล้ว

    በጣምግሩም፤እነ ሀኪም አበበችን ፤ዝጋለ አያሌውን ፤ዶ.ር አለማየሁን አቅር ብልን መጋቢ

  • @tesfay9463
    @tesfay9463 ปีที่แล้ว

    God bless you such beautiful presentation

  • @badegeadisu
    @badegeadisu ปีที่แล้ว

    ይለያል

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 2 ปีที่แล้ว +3

    🙏❤️ God bless you all 🙏❤️🙏!!

  • @hassenyassin2394
    @hassenyassin2394 2 ปีที่แล้ว +2

    ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሡ ተረት ሠለቸን

    • @bezibeza1722
      @bezibeza1722 2 ปีที่แล้ว

      የመሀመድ ቡችላ የመሀመድን የዝሙት ተረት እየሰማህ ገሀነም ከምትገባ ተጠምቀህ ይህን የመሰለ ጥበብ ብትሰማ ይሻልህ ነበር

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው

  • @johnyraga8440
    @johnyraga8440 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥልን

  • @repent5044
    @repent5044 2 ปีที่แล้ว +1

    የተሰወረ የእውቀትና የጥበብ በዝገብ በክርስቶስ ውስጥ ነው ሌላው ግን የሰይጣን ጥበብ ነው

  • @akewman7346
    @akewman7346 2 ปีที่แล้ว +2

    So mysterious

  • @ባምላኩፈቃድ
    @ባምላኩፈቃድ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀጣዩ

  • @ezezewmekie1894
    @ezezewmekie1894 2 ปีที่แล้ว

    የማይሰለቹ መምህር እስካሁንግን ልብ ወለዱና እውነተኛው አልለየኝ አለ።ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

    • @AryamMedia
      @AryamMedia 2 ปีที่แล้ว

      ልብ ወለዱ ስም ብቻ ነው። ታሪኩ ኹሉ እውነት ነው!

  • @birtukanwoldesenbut8360
    @birtukanwoldesenbut8360 2 ปีที่แล้ว

    Kale hywt ysmlen mamher

  • @betelhemtigabu8468
    @betelhemtigabu8468 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @shinelistekola8023
    @shinelistekola8023 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ሠላም ዶ/ር ኢሉባቦር በዶረን ወረዳ ውስጥ በአንድ ዋሻ ውስጥ በአፈታሪክ ስወራ ጣሊያን እስከ ኬፋ ሀገሬ ግዛት የምወስድ ነው መንገድ ነው ብለዉ ያወራሉ ከዚህ ዋሻ ጽናጽል ከበሮኖ መልካም መአዛ ያለው የዕጣን ሺታና ቅዳሰ ይሰማል ይባላልና ጥናት ብደረግበት እላለሁ።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      Tenkuay linor yichilal wusitu 😂

    • @jacksonking366
      @jacksonking366 ปีที่แล้ว

      ​@@sweetman5249ቅቤ የተቀባ ዛፍ አይሻልህም 😂😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      @@jacksonking366 Yeah orthodox Taot amiliko Ena tinkola new . Tawula tabot new malet Ena zaf kibe mekebat huletum yaw nachew enchet silehonu 😆

  • @AselefKassa
    @AselefKassa ปีที่แล้ว

    የተከበራችሁ መምህራኖቻችን
    አውቃችሁ እንድታሳውቁን የመረጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ከእናንተ ብዙ ነገር ተርዳን ልጆቻችንን ማን ያስተምርልን ብዙ ለቁም ነገር የሚበቁ በአልባሌ ቦታ ተወሽቀው ይታያሉ ምን ይሁኑ ማን ያስተምራቸው ?

  • @shortfun5142
    @shortfun5142 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው ኑሩልን

  • @habtemariyamsolomon1481
    @habtemariyamsolomon1481 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር 1 ቀን ስለ ደብተራ ምንነት እና እዴት እደመጣ አስተምረን ብዙ ሰው የቤተክርስቲያን ትምርት ውስጥ የለም የጠንቋይ ነው ይላሉ

  • @abiyugebremichael6038
    @abiyugebremichael6038 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን አለ ባያልቅ ! እንዲህ ልብን የሚመስጥ እውቀት መስማት እንዴት ያስደስታል ፕሮግራሙ ሲያልቅ ግን ይቆጫል ስላካፈላችሁን እውቀት በጣም እናመሠግናለን ፡፡

  • @danielgetachew6011
    @danielgetachew6011 2 ปีที่แล้ว +1

    እምነቴንናሀገሬን አይቸበታለሁ !!! አመሰግናለሁ ።

  • @mesfinmaru1190
    @mesfinmaru1190 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ እውቀት ስላገኘንበት ዶክተር በቀጣይ ቢደጋገም አይሰለችም ይቀጥል!

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 ปีที่แล้ว +2

    አይ የማያልቀዉ የሴይጣን ተረት ተረት ጌታ ከምድራችን ላይ ለዘላለም ይገልብጠዉ።

  • @linabvhfgc.f.ouchrtfhelpvv1827
    @linabvhfgc.f.ouchrtfhelpvv1827 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ናችሁ

  • @YibeltalMengistu-d4t
    @YibeltalMengistu-d4t 2 หลายเดือนก่อน

    የኔታዮ በርዮድስን ያቅርቡልን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว

    ወው አንደርቢ ! ወይ የንፋስ አንደርቢ ?ወይ እፀ መስውር ? ይህ ሳይንስ ነውን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታስረ ይሁን !!!

    • @AA-114
      @AA-114 2 ปีที่แล้ว

      It seems you only understand when ፈረንጅ ሲናገር. አንደርቢ in English is poltergeist. There is a movie with same name by Steven Spielberg. Hating Orthodox or any other belief is not progressive learn, research and read. You may see the world in different ways.

  • @Geexionee
    @Geexionee 2 ปีที่แล้ว +1

    እርሶን ከዚህ እውቀት ላይ ያደረሰች ቅድስት ቤተክርስቲያን ትመሰገናለች። ይሄን ጥበብ የሰጣት እግዚአብሔር ይመስገን ። ይበል በለናል መምህር ማዕበል።

  • @ayenalmatenafu9905
    @ayenalmatenafu9905 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁለታችሁም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናችሁ!!!!!
    በተለይ ዶ/ር የሰጠዉ ምሳሌ የንስሩና የቁራዉ አስተማሪ ነዉ ከመተቸት እንዉጣ!!!!

  • @CALLMEANDTALK
    @CALLMEANDTALK 2 ปีที่แล้ว +1

    Informative.

  • @dessalegnwubie5823
    @dessalegnwubie5823 2 ปีที่แล้ว

    ክቡር ድ/ር በመጀመሪያ ሚዲያችሁን አመሰኛለሁ። ዋናው ጥያቄየ ግን መጽሐፍ የመጻፍ አቅም ከስነ_ጽሑፍ ጀምሮ አቅሙ አለኝ። የምጽፋቸውን የመጽሐፍ ስያሜወች ቀድሜ ስም አውጥቸ ለመጻፍ ግን እንደርስዎ ያለ ታልቅ አባት ምክርና የጥበብ ልግስና ስለሚያስ ፈልገኝ እባክዎት ደ/ር ያምክሩኝ።

  • @clickethiopia7678
    @clickethiopia7678 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ፈጣሪ የምኞትዎን የሳካልዎ

  • @tibebuteshome5333
    @tibebuteshome5333 ปีที่แล้ว

    መምህር ማዕበል ስልክ ኢሜል መግኜት የምችልበትን የሚሠጠኝ ካለ

  • @everest8651
    @everest8651 2 ปีที่แล้ว +4

    ስሙን አሳመራችሁት ጥበ ብ በማለት
    የምትናገሩት ስለጥንቆላ አጋንነትን መጥራት ነው
    እነደገና በእግዚያብሄር እናመወናለን ትላላችሁ
    ለምን በግልዕ እራሳችሁን አትገልፁም
    ያሳዝናል

  • @Zetsion
    @Zetsion 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ፕሮግራም ነው

  • @Senaif-xz3ob
    @Senaif-xz3ob 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም ነው እማመሰግንህ ፕሮግራምህ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ይህንን ከዶ/ር ሐኪም አበበች ጋር ያለው ጥብቅ ትምህርት ለዚህ ትውልድ አስፈላጊ ስለሆነ ይህ እውቀት እንዳይጠፋ ! ነጩ እየመጣ ሀገራችን ያለውን ጥበብ ወስዶ እኛን ባዶ እንዳያስቀረን ት/ቤቱ ተከፍቶ ትውልዳችን ተመራማሪ እንዲሆኑ አደራ እልሀለው።

  • @Zeni-hr6cj
    @Zeni-hr6cj 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ የገስጸው

  • @chernetassefa6865
    @chernetassefa6865 8 หลายเดือนก่อน

    Memihir rodas ebakih budin fiterna tmihirt bet kifet etyopiawi yimar

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥንቆላ እና ድግምትን በጥበብ ስም የምታቀርቡ የጨለማው ገዢ አገልጋዮች ናችሁ! ይህችን ሀገር በርሀብ በድርቅ በቸነፈር እና በሽታ የሚያስመታት ይህ የጥንቆላ እና የድብትርና ተግባራቹ ነው ።ጌታ ኢየሱስ ነፃ ያውጣቹ ሌላ ምን ይባላል!