Ewnet-እውነት Tube
Ewnet-እውነት Tube
  • 44
  • 169 641
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ለአምስተኛ ጊዜ አስቸኳይ የሆነ የማስጠንቀቂያ መልእክት|| ለሸዋ አማራና ለአዲስ አበባ ሕዝብ።💚💛❤
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ለአምስተኛ ጊዜ አስቸኳይ የሆነ የማስጠንቀቂያ መልእክት|| ለሸዋ አማራና ለአዲስ አበባ ሕዝብ።
Ethiopia 💚💛❤
มุมมอง: 550

วีดีโอ

🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ለአራተኛ ጊዜ አጭር መልእክት|| ለሞኙ አማራና ለወረኛው ክርስቲያን || የምትድኑ አንብቡኝ የማትድኑ አትዩኝ|| 💚💛❤
มุมมอง 222ปีที่แล้ว
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ለአራተኛ ጊዜ አጭር መልእክት || ለሞኙ አማራና ለወረኛው ክርስቲያን || የምትድኑ አንብቡኝ የማትድኑ አትዮኝ 💚💛❤ #ethiopian #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ሦስተኛ ድንገተኛ መልእክት|| የአማራ ድል እስኪመጣ አማራ ይሞታል || 💚💛❤
มุมมอง 733ปีที่แล้ว
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ሦስተኛ ድንገተኛ መልእክት ነው || የአማራ ድል እስኪመጣ አማራ ይሞታል!!! 💚💛❤ #ethiopian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያ
🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ አሁንም ለሁለተኛ ጊዜ ድንገተኛ አስቸኳይ ትምህርታዊ መልእክት || ንጉሰ ነገስት ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ማንነት 💚💛❤
มุมมอง 242ปีที่แล้ว
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ አሁንም ለሁለተኛ ጊዜ ድንገተኛ አስቸኳይ ትምህርታዊ መልእክት || ንጉሰ ነገስት ሳልሳዊ ቴዎድሮስ 💚💛❤
🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ድንገተኛ መልእክት ነው || ሰለ አንድ የወንጌል ደላላ|| ምህረትአብ አሰፋ 💚💛❤
มุมมอง 307ปีที่แล้ว
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ድንገተኛ መልእክት ነው || ስለ አንድ የወንጌል ደላላ || ምህረታአብ አሰፋ #ethiopian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያ
🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዩሐንስ ቁጥር 6 ትምህርታዊና ቅድመ ማስጠንቀቂያ የሆነ መደበኛ የፅሑፍ መልዕክት 💚💛❤
มุมมอง 143ปีที่แล้ว
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 6 ትምህርታዊና ቅድመ ማስጠንቀቂያ የሆነ መደበኛ የፅሑፍ መልእክት ነው💚💛❤ #ethiopian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያ
🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 5 የፅሑፍ መልእክት ||ስህተትን ማን ያስተውላታል? 💚💛❤
มุมมอง 163ปีที่แล้ว
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 5 የፅሑፍ መልእክት || ስህተትን ማን ያስተውላታል 💚💛❤ #ethiopian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያ
🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 4 መልእክት ||ለክፉዎች መርዶ ለደጎች ግን ብስራት|| አላሁ አክብር!! 💚💛❤
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 4 መልእክት || ለክፉዎች መርዶ ለደጎች ግን ብስራት || አላሁ አክብር!! #ethiopian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያ
🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 3 || ኃዘን ቁጭትና ብሶት የሆነ ትምህርት አዘል ሀገራዊ መልዕክት💚💛❤
มุมมอง 213ปีที่แล้ว
የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 3 || ኃዘን ቁጭትና ብሶት የሆነ ትምህርት አዘል ሀገራዊ መልዕክት #ethiopian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያ
🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 2 የማስጠንቀቂያ መልእክት ||የሚሰማ ይስማ የማይሰማም አይስማ!! 💚💛❤
มุมมอง 192ปีที่แล้ว
🔴👉የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 2 የማስጠንቀቂያ መልእክት የሚሰማ ይስማ የማይሰማም አይስማ!!💚💛❤ #ethiopian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያ
🔴👉 ታላቅ መልእክት ከጀግናው አምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ _ ኢትዮጵያን ለማዳን ጎደርን መጠበቅና ማዳን ቀዳሚዉ እዉነታ ነው💚💛❤
มุมมอง 341ปีที่แล้ว
ኢትዮጵያን ለማዳን ጎደርን መጠበቅና ማዳን ቀዳሚው እዉነታ ነው|| ታላቅ መልእክት ከጀግናው አምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ #ethiopian #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ 💚💛❤
የመጨረሻው ዘመን || ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ መታየት ያለበት ቪዲዮ|| ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ|| ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
የመጨረሻው ዘመን || ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ መታየት ያለበት ቪዲዮ|| ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ #comedianeshetu #ethiopian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
ከነደዚህ አይነት ተኩላዎች እራሳችሁን ጠብቁ|| 666| አብይ ይልማ | ሣድስ | ድንቅ ልጆች|ኢሉምናቲ
มุมมอง 1382 ปีที่แล้ว
ከነደዚህ አይነት ተኩላዎች እራሳችሁን ጠብቁ|| 666| አብይ ይልማ | ሣድስ | ድንቅ ልጆች|ኢሉምናቲ #dinklejoch #አብይ_ይልማ #የኔታ_ቱዮብ #strongwords #steveharvey #motivated #comedianeshetu #motivation #ankiandebetoch # እረኛዬ #eregnaye #ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #e...
🔴🌍👉 |ተጠንቀቁ|| አለማችንን እያናወጡ ያሉ የተፈጥሮ አደጋዎች Ethiopia
มุมมอง 2792 ปีที่แล้ว
🙏💞ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የ እውነት ቱዩብ ተመልካቾች የዛሬው ቪዲዮ ኢሄን ይመስላል ከተመቻችሁ ላይክ አድርጉ ሀሳብ አስታያየታችሁን አና የሚስተካከል ነገር ካለ ኮመት አድርጉልኝ ።❤💛💚 ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ካላችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ አረፍ በሉ ቻናሉን አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ አስገራሚ አስደናቂ ጠቃሚ የሆኑ እውነተኛ መረጃዎችን በየጊዜው ታገኛላችሁ እንኳን መጣችሁ ። የደውል ምልክቷን መንካት እንዳይረሱ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይጠቅማችኋል ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ መንካትም ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇 m.th-cam.com/channels/gZH8AnN271C09458azonMQ.html
ለማመን የሚከብድ አስደንጋጭ የአይን አፈጣጠር ያላቸው ብቸኛ ሰዎች ||Ethiopian
มุมมอง 3203 ปีที่แล้ว
ለማመን የሚከብድ አስደንጋጭ የአይን አፈጣጠር ያላቸው ብቸኛ ሰዎች #ethiopia #Ethioinfo 🙏💞ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የ እውነት ቱዩብ ተመልካቾች የዛሬው ቪዲዮ ኢሄን ይመስላል ከተመቻችሁ ላይክ አድርጉ ሀሳብ አስታያየታችሁን አና የሚስተካከል ነገር ካለ ኮመት ዱቅ አድርጉልኝ ።❤💛💚 ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ካላችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ አረፍ በሉ ቻናሉን አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ አስገራሚ አስደናቂ ጠቃሚ የሆኑ እውነተኛ መረጃዎችን በየጊዜው ታገኛላችሁ እንኳን መጣችሁ ። የደውል ምልክቷን መንካት እንዳይረሱ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይጠቅማችኋል ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት...
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| በጣና ሀይቅ ላይ ተሰውሮ በሚስጢር የሚገኘው ምንድነው| አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ| ሮዳስ ታደሰ | Ethiopia
มุมมอง 20K3 ปีที่แล้ว
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| በጣና ሀይቅ ላይ ተሰውሮ በሚስጢር የሚገኘው ምንድነው| አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ| ሮዳስ ታደሰ | Ethiopia
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| እንጦጦ ፖርክ መጀመሪያ የማን እቅድ ነበር| አባ ተስፋ ሦላሴ ሞገስ| ዶር ሮዳስ ታደሰ| Ethiopia
มุมมอง 27K3 ปีที่แล้ว
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| እንጦጦ ፖርክ መጀመሪያ የማን እቅድ ነበር| አባ ተስፋ ሦላሴ ሞገስ| ዶር ሮዳስ ታደሰ| Ethiopia
የምን ጊዜውም አለምን ጉድ ያስባሉ የማይታመኑ ሆዳሞች Ethiopia
มุมมอง 2403 ปีที่แล้ว
የምን ጊዜውም አለምን ጉድ ያስባሉ የማይታመኑ ሆዳሞች Ethiopia
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚደረግ ስውሩ ጦርነት| አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ| Dr Rodas Tadese|Ethiopia
มุมมอง 10K3 ปีที่แล้ว
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚደረግ ስውሩ ጦርነት| አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ| Dr Rodas Tadese|Ethiopia
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ| ዶር ሮዳስ ታደሰ ethiopian
มุมมอง 42K3 ปีที่แล้ว
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ| ዶር ሮዳስ ታደሰ ethiopian
The passion of the christ ከዚህ ፊልም ጀርባ ያልተነገሩ ሚስጢሮች ethiopian
มุมมอง 31K3 ปีที่แล้ว
The passion of the christ ከዚህ ፊልም ጀርባ ያልተነገሩ ሚስጢሮች ethiopian
አስደንጋጭና አስፈሪ አካል ይዘው የተወለዱ አሳዛኝ ልጆች 😱 ethiopian
มุมมอง 2483 ปีที่แล้ว
አስደንጋጭና አስፈሪ አካል ይዘው የተወለዱ አሳዛኝ ልጆች 😱 ethiopian
የፍቅር ግንኙነት እንደዚህም አለ እንዴ የሚያስብሉ አለምን ያነጋገሩ ጥንዶች 😱 ethiopian
มุมมอง 1913 ปีที่แล้ว
የፍቅር ግንኙነት እንደዚህም አለ እንዴ የሚያስብሉ አለምን ያነጋገሩ ጥንዶች 😱 ethiopian
አለምን ያነጋገሩ የሰውነት ለውጦችና የንቅሳት መዘዙና መጨረሻው 😱 ethiopian
มุมมอง 1.1K3 ปีที่แล้ว
አለምን ያነጋገሩ የሰውነት ለውጦችና የንቅሳት መዘዙና መጨረሻው 😱 ethiopian
Top 6 ከተለመደው ውጪ ከሽንት| ከዳይፐር | ሱስ የተያዙ ሰዎች 😱 ethiopia
มุมมอง 1133 ปีที่แล้ว
Top 6 ከተለመደው ውጪ ከሽንት| ከዳይፐር | ሱስ የተያዙ ሰዎች 😱 ethiopia
በአለማችን ላይ አሉ ብሎ ለማመን የሚከብዱ ሰዎች😱 ethiopian
มุมมอง 5833 ปีที่แล้ว
በአለማችን ላይ አሉ ብሎ ለማመን የሚከብዱ ሰዎች😱 ethiopian
😱ግማሽ ሰው ግማሽ አሳ የሆኑ አስፈሪ ፍጥረታት መርሜድ በካሜራ ታዩ 😱 ethiopia
มุมมอง 1.4K3 ปีที่แล้ว
😱ግማሽ ሰው ግማሽ አሳ የሆኑ አስፈሪ ፍጥረታት መርሜድ በካሜራ ታዩ 😱 ethiopia
ያርቴፊሻል ዝናቡን ሚስጢር የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሐፍ እውነቱን ሲያጋልጥ ethiopia| ዶ/ር አብይ አሕመድ| Dr.Aby
มุมมอง 3.8K3 ปีที่แล้ว
ያርቴፊሻል ዝናቡን ሚስጢር የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሐፍ እውነቱን ሲያጋልጥ ethiopia| ዶ/ር አብይ አሕመድ| Dr.Aby
የምንጊዜውም የተመረጡ አዝናኝ ምርጥ ንግግሮች👆👆👆 ethiopia
มุมมอง 2133 ปีที่แล้ว
የምንጊዜውም የተመረጡ አዝናኝ ምርጥ ንግግሮች👆👆👆 ethiopia
👉የጉድም ጉድ የሚያስብል በአለማችን ላይ እንዲሁም በኢትዮጵያ የተነሱ እኔ ኢየሱስ ነኝ ባዬች ጉድ ተመልከቱ Abel Birhanu
มุมมอง 2523 ปีที่แล้ว
👉የጉድም ጉድ የሚያስብል በአለማችን ላይ እንዲሁም በኢትዮጵያ የተነሱ እኔ ኢየሱስ ነኝ ባዬች ጉድ ተመልከቱ Abel Birhanu

ความคิดเห็น

  • @MsSolomon1234
    @MsSolomon1234 24 วันที่ผ่านมา

    ለምን ተቀበሩ ፈረንጆች(ባሮች) የዕኛን መፅሀፍ ሰርቀው ህዝቡን ያደነዝዛሉ😢

  • @MikuEthio
    @MikuEthio 26 วันที่ผ่านมา

    Fexari yerson aynet tsega egnanem yadelen

  • @AlemnewAshagrieAyalewAlemnewAs
    @AlemnewAshagrieAyalewAlemnewAs หลายเดือนก่อน

    የg20 ስራ አስፈፃሚ መንግስት ነህ ስልጣን የሰጡህም እነሱ ናየው

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile7714 หลายเดือนก่อน

    በኢትጽያ የተነሱ ታላላቅ ሰዎች ደብዛቸዉ እንዲጠፍ ትዉልድ እንደራሳቸው የሚደረግበት ሚስጢር ምን ይሆን?? ያባታችን በረከት እና ፀጋ ይድረሰን።

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

    እረ ተዉ ቤተክህነት እንዲህ አይነቶቹን አትግፉ ዛሬም እየገፋችኃቸዉ ያላችሁት እንዲህ አይነት ፃድቅ የ ኢ/ያ ባለዉለታ አታሳድዱ?🤔 የመንግስት ኦርቶዶክስ ጠላትነት ከ እናንተ አይበልጥም። አባ በጊዜዉ በ እናንተ ጫና እንደነበረባቸዉ ገለፁ የሳጥናኤል ጎል ላይም ዲያቆኑ ነዉ ልጆቹን አሳልፎ የሰጣዉ🤔

  • @mayalessanu
    @mayalessanu หลายเดือนก่อน

    When did he die this person

  • @mayalessanu
    @mayalessanu หลายเดือนก่อน

    Who is this guy

  • @mayalessanu
    @mayalessanu หลายเดือนก่อน

    What is his book

  • @mili1621
    @mili1621 หลายเดือนก่อน

    ካለፉ ቦሀላ ሆነ እንጂ ብዙ ሰው ነበር......አሁንስ በምን መልኩ ማገዝ ይቻል ይሆን

  • @Birechane
    @Birechane หลายเดือนก่อน

    ትልቅ አባት አጥተናል በረከታቸው ይደርብን. ግን መፃህፍቶቻቸው ማን ጋ ይሆን እህተማሪያም የእጅሽን ይስጥሽ

  • @mili1621
    @mili1621 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን፣ በጊዜው ለርሶ መድረስ ባንችልም ቢያንስ ለታሪክ ይሄን አስቀምጠውልናል። ማድረግ የምችለው ነገር ቢኖር ደስ ይለኛል።

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. หลายเดือนก่อน

    እኒህ ሰዉ ማናቸዉ?

  • @user-jb6pm6ux4b
    @user-jb6pm6ux4b หลายเดือนก่อน

    Tank you

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 2 หลายเดือนก่อน

    ጠንቃይ ኢ/ት ስትል ለብሄርብሄረስቦች ይመለከታል ግን ከየትኛው ነህ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ አትጩህ ገመድ አፍ ተምታትቶባችሀል ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የላችሁም ኢ/ትዊ መሆንህ ኢ/ት ኪስህ ውስጥ ነች ህልመኛ ኢ/ት የለችም ተስፋ ቁረጥ መመሳሰል አብቅተዋል ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው😂😂😂

  • @tezerashalemu6312
    @tezerashalemu6312 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ ጀግና አባት ኩሩ ኢትዮጵያዊ አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @tezerashalemu6312
    @tezerashalemu6312 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀና አባት

  • @marthamulugeta3451
    @marthamulugeta3451 3 หลายเดือนก่อน

    እኝህ ሰው ሙተዋል ??ጊዜውን በትክክል ባላስታውሰውን አምስት ኪሎ የእርሳቸው ፖሮግራም ተሳትፊ ነበር በጣም ወጣት ስለነበርኩ ትንታናቸው በጥልቅ ባልረዳውም በትምህርታቸው ግን ተደንቄ ነበር እስከ ዛሬ ድረስ የምላት የእርሳቸው አባባል “ማወቅ የመኖር እንቅፋት ነው” የሚለው አባባላቸው ዛሬ ድረስ ግራ የገባኝ ነገር ሲገጥመኝ የምለው አባባል ነው ቆይቼ ስለሳቸው ብዙ ሰው ጠይቃለሁ ግን አውቀዋቸዋል የሚለኝ ሰው አላገኘሁም፡፡ ዛሬ ድንገት ሳየውና መሞታቸውን ስሰማ ኩምትር ነው ያለው ልቤ ፡ ፡ አይ ሃገሬ!!

  • @marthamulugeta3451
    @marthamulugeta3451 3 หลายเดือนก่อน

    እኝህ ሰው ሙተዋል ጊዜውን በትክክል ባላስታውሰውን አምስት ኪሎ የእርሳቸው ፖሮግራም ተሳትፊ ነበር በጣም ወጣት ስለነበርኩ ትንታናቸው በጥልቅ ባልረዳውም በትምህርታቸው ግን ተደንቄ ነበር እስከ ዛሬ ድረስ የምላት የእርሳቸው አባባል “ማወቅ የመኖር እንቅፋት ነው” የሚለው አባባላቸው ዛሬ ድረስ ግራ የገባኝ ነገር ሲገጥመኝ የምለው አባባል ነው ቆይቼ ስለሳቸው ብዙ ሰው ጠይቃለሁ ግን አውቀዋቸዋል የሚለኝ ሰው አላገኘሁም፡፡ ዛሬ ድንገት ሳየውና መሞታቸውን ስሰማ ኩምትር ነው ያለው ልቤ ፡ ፡ አይ

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀገሬ ዛሬ ሰው ያጣሺ ሆንሺ እግዚአብሔር ያስብሺ ሀገሬ ሚስጥራዊቱዋ ቅድስት ሀገር::

  • @ABUGIDAGEEZ8680
    @ABUGIDAGEEZ8680 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም ነዉ

  • @user-rf4rc5if2m
    @user-rf4rc5if2m 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ፊልሙን ልቀቅልን😢😢😢

  • @Tese-hv8wr
    @Tese-hv8wr 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ፊልሙ ካለክ እባክህን ላክልኝ

  • @kyiro6099
    @kyiro6099 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 4 หลายเดือนก่อน

    Begizew yehn vedio sayew betam azeignalhu. Ehte Setan techawetecibachew.

  • @user-qe9kd5jh9b
    @user-qe9kd5jh9b 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅና የሚያኮራ ትምህርታዊና ታሪካዊ የእውቀት ምነጭ ነው። ሊበረታታ የሚገባ ምሁር ነው። ያወቀውን ያህል ለተተኪ ትውልድ ለማሥተላለፍ ያለው ቁርጠኝነት ይደንቃል።

  • @gizachewbirhanu1646
    @gizachewbirhanu1646 5 หลายเดือนก่อน

    Hi Kiya

  • @alexs5384
    @alexs5384 5 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። ³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 5 หลายเดือนก่อน

    Chezi befit ie teredahut ie semahut mecehafocu be and agzgi mecheneiat ie teuesed imeslegnal iehe hulu meftat che tu indihon calhone man ga ighegnal iehe hulu meftat? Lelocem ie tiache meselegn

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e 6 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ እወዳለሁ

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዎትን በገነት ያኑራት

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 7 หลายเดือนก่อน

    ንስሀ ፡ ገብቼ ፡ እንድሞት ፡ ፈጣሪ ፡ እርዳኝ ፡ በጸሎት ፡ አስቡኝ

  • @mekonenig1331
    @mekonenig1331 7 หลายเดือนก่อน

    ሀቤቱ እግዚአብሄር ሆይ አመስንህ አለሁ ጌታየ ሆይ ሀቤቱ ማረኝ እንደሀ_ጽያቴ ብዛት አትቁጠርብኝ ኢቶጽያ ሀገራችንን አስብ አሜን አሜን አሜን ለዘላለሙ ይሁንልን

  • @user-dn2iz1mv3j
    @user-dn2iz1mv3j 7 หลายเดือนก่อน

    መቼ ነበር አባ የሞቱት የሚያቅካለ

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 9 หลายเดือนก่อน

    Ye Ethiopia Amlak yetebekewo🟢🟡🔴🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @ሐበሻ_tube9637
    @ሐበሻ_tube9637 9 หลายเดือนก่อน

    WHERE IS THIS GUY NOW?

  • @user-ng6ue1vh9z
    @user-ng6ue1vh9z 10 หลายเดือนก่อน

    አብይ የሳቸውን እቅድ እያስፈፀመ ነው ወይስ እንዴት ነው ምታቁ መልስ ስጡኝ🙏

  • @solomonman3147
    @solomonman3147 10 หลายเดือนก่อน

    Kala.hite.yasmlin

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 11 หลายเดือนก่อน

    መቼም ብሆን ኢትዮጵያዊ ነት ከደሜ አይወጣም

  • @bethelterefe7457
    @bethelterefe7457 11 หลายเดือนก่อน

    how can we help to save this books and digitalize them, despite where they are now

    • @BSHEBAA
      @BSHEBAA 8 หลายเดือนก่อน

      Where are they?

  • @tesfahunayalew7398
    @tesfahunayalew7398 ปีที่แล้ว

    አንቺኢትዮጵያ ስለአንቺ የሚጨነቁት ሁሉአለቁ ማንይሆን የረገመሽ አሁን የኒህንአባት ስራ ማንያስቀጥልይሆን የድግልማሪያምልጅ አንተሰው ፋጠር

  • @TGMTG
    @TGMTG ปีที่แล้ว

    በእውነት አንሰማም ምን እንዳፈዘዘን😢

  • @mastuabel2441
    @mastuabel2441 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊው ጋንዲነበሩ፡፡

  • @me_212
    @me_212 ปีที่แล้ว

    Men cheger alew andu yejemerew lelaw yechereswal... Terktachu ayalekm

  • @mogesfikadu5469
    @mogesfikadu5469 ปีที่แล้ว

    እጅግበጣም ህኚህ አባ ሊቅ የኢትዮጽያ ሊቅነበሩሩ እኛ ኦርቶዶክሶች ስለአገራችን ስለቤተክርስታንም ውስጥንያሉ እባቶች አላወቁላቸውም ልፋታቸው ከንቱ ቀረ የሚቀበላቸው አተው በመጨረሻ እህተ ማርያም የምትባል ሴትዮ እጅላይ ጣላቸው ታመው የሚደርስላቸው አተ ሲሞቱ አጣድፋ ማንም የቤተክርስትያን አባቶች ሳይደርሱላቸ ቀበረቻቸው ስንት ለፍተ መጽሕፎን ሁሉ እሳጋ ይመስለኛል ቤተክህነት ነበር መረከብ የነበረባቸው እጅግበጣም ያማል እውቀታቸው ለትውልድ ይተርፍ ነበር እግዚእብሔር በአፅደ ገነት ያኑርልን

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 ปีที่แล้ว

    መቼቆማ ስናልቅ ይቆማል አለቀ በቃ ጨርሱን መስማም እራሱ ሰለቸን ተራችን እስኬደርስ እጠብቃለን

  • @Eset12
    @Eset12 ปีที่แล้ว

    ኸረ ተደነቅሁ!ልቤም ሀሤት ተሰማት...

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 ปีที่แล้ว

    Ehta mereyame metebalwe setwo yenhi sewe gedeye nate

    • @user-rz1hp9cy2g
      @user-rz1hp9cy2g หลายเดือนก่อน

      እንዴት አገኘቻቸው? እቺ እባብ

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 ปีที่แล้ว

    አይ አባቴ የሰማዩን ያብጅልወት ሳናውቅወት አለፉ ግዳጅወትን ተወጠዋል እኛ ነን ያልታደልነው ሀቁ በጊዜው ይወጣል

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 2 หลายเดือนก่อน

      @@banchalemtaye1861 ehte maryam yetebalech seytan lekefechachew. Mekaberachew enkuan sew endaykebrachew bedebk new yikeberechachew. Mesahftun hulu bebezat endeserekechachew new yemeiweraw.

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว

    በጣም በግርምት ባዳምጥም ስምጥ ብዬ ቀረው። ግንየዚህን መነኩሴ ታሪክ ንገሩኝ!? ቤተክርስቲያን ለምን አላቀረቧቸውምለም? ከምን አንፃርነው። እንደዚህ ዓይነት ሙህር እውቀት ለምን ተገለሉ?ኧረ ወገን ብዙ ነገረ እያጣንነው

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ። ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው በነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር መመረጥ ነው።