ከአባ ዘወንጌል ጋር 5 ጊዜ የተገናኘው እና ከሉሲፈር ጋር ፊት ለፊት ግብግብ የገጠመው ኢትዮጵያዊ ወጣት | የሚያበራው መስቀል ምስጢር | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 285

  • @teferiayele7411
    @teferiayele7411 ปีที่แล้ว +62

    በመጀመሪያ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ አንተ ለእኛ እና ለሀገራችን ልጆች የተሰጠኸን ጀግና ታጋይ ነህ፡፡ አንተም እርኩሱን መንፈስ እሱ ሶፋ ላይ ተቀምጠህ በማጋለጥና በማርከስ ከፍተኛ ውጊያ እደምታደርግ ልመሰክርልህ እፈልጋለሁ! በርታልን ወንድማለም፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ሁል ጊዜ ከክፉ ፈተና ይጠብቅህ! በሄድክበት ሁሉ ሞገስ ይሁንልህ፡፡ እናመሰግናለን!!

    • @endriashi4185
      @endriashi4185 ปีที่แล้ว

      እኔ ያልገባኝ ነገር ለምንድን ነው ወርቅ አፈራውን በገንዘብ የማይደራደሩት ያላስፈራሩት ገንዘብ እንሰጥሀለን አታጋልጠን ብለውት የማያውቁ

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 ปีที่แล้ว

      @@endriashi4185 ወንድሜ እንድሪስ፡ ምናልባት ጠንካራ እምነት ስላለው እሱጋ መጠጋት አቅቷቸው ይሆን? ወይም እያጋለጣቸው መሆኑን አላወቁም፡ ወይ ደሞ ምንም አያመጣም እኛ ስራችንን እንስራ ብለውስ ቢሆን? እስኪ አንተ ለምን ይመስልሀል?

    • @endriashi4185
      @endriashi4185 ปีที่แล้ว

      @@teferiayele7411 ሳያውቅ እየጠቀማቸው እንደሆን ነው እንጅ እነሱ እንደ ሚያወሩት ሰይጣን አምላኪወች በጣም ፓወር ፉል እንደሆኑ ከባለስልጣን እስከ ሚሊየነሮች እነሱ እንደሆኑ እና ወርቅአፈራው ምንም አያመጣም ብለው እንደሆን...

    • @Butny12
      @Butny12 ปีที่แล้ว +2

      ​@@endriashi4185 እንደዛ እንዳላሉት በምን አወቅህ ??? ስላልተናገረ ነው እንጂ

    • @endriashi4185
      @endriashi4185 ปีที่แล้ว

      @@Butny12 ቢያደርጉት አስር ቪድዮ ይሰራ ነበር ዝም የሚል ይመስልሀል ...እንደነሱ አነጋገር ሰዎች ተጋብተው የሚወለደው ልጅ እንኳን የሚጎዳቸው ከሆነ አውቀው ብዙ ነገር ያደርጋሉ የሰማኸው ነው ....እሱን ግን ምንም ያሉት ነገር የለም ለምን ስትል መልሱን ታገኘዋለህ በነገራች ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ዝቅተኛ የአይኪው መጠን ያለው ህዝብ ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +81

    ጀግናው ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ በርታ ጠባቂህ መድኃንያለም ነው ዕሱ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🏿

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ ปีที่แล้ว +43

    በየትኛው ሱስ እና ሀጥያት ውስጥ ያላችሁ ወደ እግዚአብሔር በመፀፀትና በማልቀስ ከተመለሳችሁ ከየትኛውም ጉድጓድ እግዚአብሔር ያወጣችኃል። እኔን ከፖርኖግራፊ የሲኦል ጉድጓድ ያወጣኝ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።! ጠላት ዛሬ የቀድሞ ሀጥያቴን በአዕምሮዬ እያመጣና በህልም እያሳየ ይከሰኛል። ሊመልሰኝም ይፈልጋል ግን ቸሩ መድሀኔአለም እና እናቱን ወላዲተ አምላክ ይዤ ድል አደርገዋለሁ። ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ ላንተ ያለኝ ክብር እና እድናቆት እጅግ የላቀ ነው። እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ከጎንህ ነን።

    • @ANEZEKIRSTOS
      @ANEZEKIRSTOS ปีที่แล้ว +2

      Egziabher hulachn kewedeknbent yansan emebrhan titebken amen amen amen

    • @millagetachew853
      @millagetachew853 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል እግዚአብሔር ከልብ ከለመኑት ምህረቱ የበዛ ቸር አምላክ ነው ሃጢያትን እንጂ እኛን አብዝቶ ይወደናል ።

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 ปีที่แล้ว

      Amem

    • @tigistmesfin6941
      @tigistmesfin6941 ปีที่แล้ว +1

      Wenideme enikuwan egizabher miheretun aderegelih 🙏
      Tefeweshalehu bileh enidatekemeti fetenaw libezabih silemichil
      Sigidet siged enideminim 100 200 kechalik 300 ....
      Bemekuteriya jeribahin ketikitew
      Mekuteriya ye abatochachin ye Abune Gebiremenifeskidus ye Abune Tekilehayemanot yetekemibet new berita

    • @mutemute9914
      @mutemute9914 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ይላል መበርታት ግድ ነው! ❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว +25

    ትክክል ነህ ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ ሰው ለምን እንደማያምን እንደማይረዳ አላውቅም ድራማ ይመስላቸዋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @FantayeAzene
    @FantayeAzene ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን አብሮ አደግ የፈጥኖ ደራሽ እንቁ የእናቶቻችን መድሐኒአለም የጠብቅህ ያደግንበት የአቡዬ ፃዲቁ በረከት ፀሎት ዘወትር ስንቅ ይሁንልህ

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 ปีที่แล้ว +17

    ኢትዬጵያውያን ስሙ እባካችሁ እያንዳንችን ንስሃ ገብተን መጠመቅ አለብን ፀልዩ ስገድ በርቱ።

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ በርታ ለኦርቶዶክስተዋህዶ የቆምክ ጀግና ወንድማችን ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቃቹህ ይጠብቀን። አሜን ፫ ጊዜ።

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትምህርት 🙏🏿

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወርቅዬ በርታ የመረጃው ባለቤት ወንድማችን በጸሎት በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። የዲያብሎስን ሴራ በደንብ አጋልጡ ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ ปีที่แล้ว +9

    ወንድማችን ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋየን ገጠመኝ እያገዝከው ነው እንደናንተ አይነት ሰው ያብዛልን ወንድማችን ዳኒ ደግሞ ከዚህ ሁሉ ማአት እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +21

    ፈጣሪ እናንተን አስተማሪ አድርጎ ስለሰጠን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏 እኛንም ሰምተን ከመጥፋት ያድነን 🙏🙏🙏

  • @teferiayele7411
    @teferiayele7411 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ አንተ ለእኛ እና ለሀገራችን ልጆች የተሰጠኸን ጀግና ታጋይ ነህ፡፡ አንተም እርኩሱን መንፈስ እሱ ሶፋ ላይ ተቀምጠህ በማጋለጥና በማርከስ ከፍተኛ ውጊያ እደምታደርግ ልመሰክርልህ እፈልጋለሁ! በርታልን ወንድማለም፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ሁል ጊዜ ከክፉ ፈተና ይጠብቅህ! ሮቤል አንተንም እንደዛው፡ በሄዳችሁበት ሁሉ ሞገስ ይሁንላችሁ፡ እናመሰግናለን!!
    ወንድማችን ዳንኤልም ጠባቂ መልዓክት ከዙሪያህ አይለዩህ! የዳንኤልን ታሪክ በአንተ ላይ ደግሞ መጨረሻህን ያሳምርልህ!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +8

    በርቱልን እንዲህ አጋልጡልን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ 👏👏💕

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy ปีที่แล้ว +18

    It is a good program for those who does not have any clue about demonic possession. Also, if you have time, you need to interview Memhir Tesfaye Abera for more insight about demonic life style that has been affected many people's lives.

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ስምህና ተግባርህ የተገናኘህ የእድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው እውነት ወርቅ ያፈራህ ነው ።እመብርሃን በገባህበት በወጣህበት ሁሉ ትከተልህ።💕💕💕😍😍😍❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +5

    እቤትትትትትት እዝጊኦ እዝጊኦ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ጌታየ ስደትና ስደት እስራኤላውያን ግበረልና
    ሓወይ ወርቅ ኣፈራው ቅዱስ ሚካኤል ምሳኻ ይኹን ኪዳነምህረት ትከተለካ ጅግና ሓወይ❤🙏🏾☝🏾💠⛪⚖️🤍🕊️

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ወርቅአፈራሁ አንተን የወለደች ማህጸን የተባረከች ናት። ብርታት ወንድሜ። አብዛኛው ህዝብ ለባእድ አምልኮ ለምድር ጥቅምና በምቀኝነትም ሌላውን ለማጥፋት ስለሚተጋ ቢያውቅም ቢሰማም እንዳላወቀ ነው የሚያልፉት። ሆኖም ግን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ። የሚሳነው ነገር የለም። እንበርታ ወንድሜ። ምንጊዜም አሸናፊው ልዑል እግዚአብሔርን ያያዘ ነው ። ድንግል ማርያም ማር ናትና አንደበትህን እንደር ታጣፍጥልህ። ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሞቼ እንኳን ለጌታችን ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ የድንግል ልጅ ከፊት ይምራችሁ ከኃላ ይከተላችሁ እኛን አንቅታችሁናል። የሚገርም ታሪክ ነው ምታሰሙን ወርቅ አፈራው ዘመንህ ወርቅ ይሁን

  • @zemenalmu8417
    @zemenalmu8417 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ አቀራረብ

  • @lilishimelis8674
    @lilishimelis8674 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ

  • @tirnesh3066
    @tirnesh3066 ปีที่แล้ว +1

    እንደው የቅዱሳን አምላክ ቅዱሱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ! በርቱቱቱቱ!❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +19

    ❤❤❤ ወርቅ አፈራሁ እንቁ ጋዜጠኛ

    • @SalamSalam-mw2px
      @SalamSalam-mw2px ปีที่แล้ว +1

      የዘመኔ ጀግና ወርቅ አፈራዉ በርታ መዳኒያለም ይጠብቅህ ብዙ ትዉልድን እሚያድኑ ስራ ነዉ ምትሰራዉ እኔም ብዙ ተለዉጨበታለሁ❤❤

  • @tewahdotube9387
    @tewahdotube9387 ปีที่แล้ว +4

    ጤና ይስጥልኝ ወርቅ አፈራው፡ ልጁን ፊቱን ከልለህ በአካል ኢንተርቪው ብታደርገው የበለጠ ኢንፎርማቲቭ ይሆን ነበር። ወደፊት እንደዚህ አይነ ነገር ስታቀርቡ የጉዳዩን ተቀባይነትም ግምት ውስጥ ብታስገቡ መልካም ነው። እንዲሁም በዚህ ጉዳይ ብዙ ማህበረሰቡን እያነቁ ያሉ ግለሰቦችን እነ መምህር ተስፋየን ኢንትርቪው ብታደርጉ መልካም ነው።

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 ปีที่แล้ว +18

    ወድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 ปีที่แล้ว +3

    “ በእምነታችን ፀንተን መኖር ብቻ ነው “ወንድም ዓለም ፦ ቅዱሰ ሐምላክ ይባርክህ ፡ እውነታው ይሄ ነው ፡ ልብ ያለው ልብ ይበል ክፎ የሰይጣን ዘመን ነው ፣ ድንግል ትጠብቅልን 🙏

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው ปีที่แล้ว +10

    1ኛ ቆሮንቶስ 15
    19፤ በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን።
    🤔🤔 እስክንሞት ካለችው ከዚች ሕይወት ውጪ ታድያ ሌላ ምን ተስፋ አለ..??
    20፤ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት(የመጀመሪያ) ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
    😊🤗 ኦው ጌታችን ሞቶ አልቀረም ተነስቷል ስለዛ እኛም እንነሳለን.. ስለዚህም ክርስቶስን ተስፋ የምናደርገው በሚመጣውም ሕይወት ነው..
    #ኢየሱስ.. ትንሳኤው ትንሳኤያችን ነው

  • @yeshiharegtadesse734
    @yeshiharegtadesse734 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፡፡ ሁልግዜ እከታተልሃለሁ፡ ይህንን ህዝብ ለማዳን ፤ወጣቱን ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ፤ እርኩሱን መንፈስ በማጋለጥና በማርከስ ከፍተኛ ውጊያ እደምታደርግ ምሰክር ነኝ፡፡ እኛ ከመጥፋት እንድን ዘነድ በፕሮግራማችሁ የዲያብሎስን ሴራ በደንብ እያጋለጣችሁ ለህዝባችን አሳውቅልን ፡፡ በርታልን!!!

  • @SudanSudan-k8m
    @SudanSudan-k8m ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ያክብርልን ስለ ሁልጊዜ መርሀ ግብር ከባድ ነው ጊዜው ነገር ግን መዋጋታችን ከስጋ እና ከደም ጋ ሳይሆን ከዚህም አለም ከጨለማዉ ገዢጋር እጂ ይላል አያሉ ታላቁ መፅአፍ ቅዱስ እግዚያብሄር ይርዳን

  • @birtukan2023
    @birtukan2023 ปีที่แล้ว +1

    ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ነቅተን ፈጣሪአችንን እንደገፍ ከሁሉም መከራ የሚያድን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህን ነው በፈተና የፀና የተባረከ ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ እባካችሁ አንድ ነፍስ ማዳን ትልቅነት ጀግንነት መባረከንትም ለነፍስም ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው።

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 ปีที่แล้ว +2

    የሰው ማኛ ወርቅአፈራሁ በርታ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል በጥባቆቱ ይጠብቅክ

  • @axumawit140
    @axumawit140 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምገርም ነው እኔም እንድህ ነገር ገጥሞኛል ግን ፈጣሪ ይመስገን ኣሁን ነቃሁት

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን. ✝️አማኑኤል ይከተላችሁ ✝️በፀሎት በርቱ ❤አቅራቢዎቹ በርቱለን ሀዝቡ እየነቃ ነው 👍

  • @gediyonbiruk1212
    @gediyonbiruk1212 ปีที่แล้ว +9

    ወርቅአፈራሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ.

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 ปีที่แล้ว +1

    የአባ ዘወንጌል በረከታቸዉ ይደርብን

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock ปีที่แล้ว +12

    ድንግል ማሪያም ሁላችንንም ከልጇ ከወዳጇ መድሀኒያለም ታማልደን።

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 ปีที่แล้ว +3

    ወርቅ-አፈራሁ... ሳጥናኤል የወደቀ መንፈስ ነው ፈፅሞ አትፍራው!! አሱ ልዑላችን ነው የሚሉ አብዛኞቹ በግብረሰዶማውያን ናቸው። ዳይፐር አድርገው እንኳ በጣም ይሽታሉ አልፎም ይከረፋሉ። ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሚሰጠው ሰላም፣ሀብት ፣ጤናና መንፈሳዊ ፀጋ ዘለአለማዊ በመሆኑ እንደመስቀሉ በህይወታችን የሚያበራ ነውና በርቱና ጸልዪ በሠይጣን የተማረኩትም በንስሐ ከእርሱ ግዞት እንዲላቀቁ እርዷቸው እንጂ እነሱን በፍጹም አትጥሏቸው። ሰይጣንን ለመውጋት የእለት ፀሎት ብቻ ይበቃዋል።

  • @EritreaTV91
    @EritreaTV91 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግን ኣለን ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤ እንደዚ ኣይነት ትምህርት ግን ረዘም ያለ ቢሆን ይመረጣል ❤ ከይቅርታ ጋራ ❤ እያጠረብን ነው ❤ ወይ ክፍል ኣንድ ፡ ክፍል 2 እያላቹ ብትለቁልን ይመረጣል ❤ እግዚኣቢሄር ይጠብቀን ❤ ህዝባችን ይታደግልን እግዚኣቢሄር ኣምላክ ❤

  • @munayetekelemariam7982
    @munayetekelemariam7982 ปีที่แล้ว +4

    Worke thanks for everything you have done God bless you and your family 💞

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን ዘርህ ይባረክ።

  • @behailuteshale439
    @behailuteshale439 ปีที่แล้ว +7

    ወርቃፈራሁ ብዙ አውቀናል ጌታ ይርዳን በረቱልን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
    @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር የያዘ አይፍርም ወንድማችን ቅድስት ኪዳን ምህረት ትረዳህ እስክ መጨረሻው
    እናተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር የቅድሳን አባቶቻችን ፀሎትና ምልጃ አይለየን 🙏

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በርቱ ትልቅ ህዝብን ወገንን እይያዳናችሁ ነው!!

  • @ናሆምየአርሴማልጅነኝ
    @ናሆምየአርሴማልጅነኝ ปีที่แล้ว +1

    ወርቀአፈራው የምታበረክተው ነገር ቀላል አይደለም ፈጣሪ ይጠብቅህ።ስምህ በጥሩ ሁሌም ይነሳል

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም አምናለሁ በወነት ተባረክ እኔ እሮም ነኝ እግዚአብሔር ጠባቂያችን ነው

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ልጅ ነዉ አይዞን በርታ በስስጋዉ ደሙ ተዋጋዉ እግዚአብሔር አሸናፊነዉ በገዚብ ሌደልልክ ሲፈልግ ኖ ማለት ስጋዉ ደሙን ብሉ ጠጡ ቅዱስ ቁርባን❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +10

    ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቃችው በኪነ ጥበቡ ይሸፍናችው

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว +3

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ❤🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቻችን ወንድማችን ዳኒ በረታ የጥልቁ መንፈስ እረፈት ባይነኖረው ከእሱ ይልቅ አንተ ጋር ያለው የእግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ ኃይል ይበልጣል

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 ปีที่แล้ว +1

    እኔን የሚደንቀኝ አንድ ነገር ቢኖር ከታሪኩም በላይ የታሪኩ አቅራቢዎች ሮቢና ወርቃፈራሁ በልዮነት ውስጥ አንድነትን አየሁባችሁ ኮራሁባችሁ ሮቢ አክባሪህ ነኝ ወንድሜ ወርቃፈራሁ ደግሞ ኩራቴ ነህ ❤

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እንኳን እንደአንተ አይነትና ሌሎቹን ፈጣሪ ፈጠረ ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ የክርስቶስ አምላክ ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ዳቢሎስ ሊበላን አሰፍስፍዋል እግዚአብሔር የዳቢሎስ ሴራ ይሰባብረው እናተም ያኑልልን

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ እድሜን ጤና ያብዛልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍Thank you ❤❤

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ያለቀ ጊዜ ነዉ እሚገርም መስቀል

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል እኔም የዚሁ አይነት ታሪክ ነው ያለኝ በጥቂቱ ላስረዳችሁ!!
    በእምነቴ ያው የስም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የነበርኩ በአንገቴም ላይ መሐተብ እንኳን የሌለኝ ሰው ነበርኩ ከዛም ወደ ጣሊያን ተሰደዱኩ ከዛም የሐበሻ እርስቶራንተ ከጓደኞቼጋር ልንመገብ ገብተን አንድ ጣሊያናዊ በጣም ወደድኩሽ ስልክሽን ስጭኝ ብሎ በዚህ መልኩ ተቀራረብን ያው እኔም ወረቀት እማገኝበት መንገድ ቀላል ይሆንልኛል ብዬ ገባሁበት ከዛም ቤተሰቤን ላስተዋውቅሽ ብሎ ወዲያው ወስዶ አስተዋወቀኝ ቤተሰቦቹ በደንብ የኢትዮጵያ ታሪክ ከኔ በላይ ያውቃሉ ከትንሽ ቀናት በሃላ ቤሄሬን ወይም አፍ የፈታሁበት ቋንቋ ተናጋሪ እንደሆንኩ ነገሩኝ በዛን ሰዓት እውነት ለመናገር ኢትዮጵያዊት መሆኔን እንጂ ቤሄር የሚለውን ነገር አላውቅም እና በመደንገጥ አዎን የዚህ ቤሄር ተናጋሪ ነኝ አልኳቸው በጥያቄ ሲያፋጥጡኝ ከዚያም ቀስ ብዬ ያው ባለቤቴ የሆነውን ልጃቸውን ጠየኩት ስጠይቀው አባቴ በጣም አክራሪ ክርስቲያን ነው አዋቂም ነው ብዙ ሰዎች እየመጡ ይፈወሳሉ እሱ ጋር አለኝ ምንም ስለ ሃይማኖቴ ብዙም ባላውቅ አልተዋጠልኝም አባባሉ እሱም ሆነ ቤተሰቡ እሚሉት ከእግዚያብሔር የተሰጠው ፀጋ ነው ነው እሚሉት በመቀጠል ደግመው ኢየሱስን በጣም እንደምወደው ጠየቁኝ አዎን አልካቸው ያው እውቀቱ ባይኖረኝም በልቤ በጣም አምናለሁ ከዛም እምትወጂውን ኢየሱስ ማየት ትፈልጊያለሽ ሲሉኝ አዎን አልኳቸው ላሳይሽ ሲሉኝ እሺ አልኳቸው ከዛን ነጭ ወረቀት ላይ በጥቁር ቀለም ነጠብጣብ ለተወሰነ ደቂቃ ተመልከቺ አሉኝ ከዛ ቀና በይ ስልሽ ቀና ብለሽ ይህን ጊድጊዳ ተመልከቺ አሉኝ እንዳሉኝም ቀና ብዬ ወደ ጊድጊዳው ስመለከት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምስሉ ከች አለብኝ በመደንገጥ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አልኩ ከዛ ጠፋ ምስሉ ከዛንም ምናልኩኝ በቃ እኚህ ሰው የእግዚአብሔር ሰው ናቸው ብዬ እራሴን አረጋጋሁት ከዛንም የሰው አይን አለብሽ እና ልፀልይልሽ ብለው በጭለማ ቤት ውስጥ ጭንቅላቴን እና ጀርባዬን ያሹኛል በመቀጠል ባለቤቴን አስገብተው ያሹታል ከዚያንም በሃላ በጥቂቱ አንድ ቀን ረፋድ ማታ ነው ስንጫወት ቆይተን ካልፀለይኩልሽ ሲሉኝ እምቢ አልኩ በቃ በጣም እየፈራሁ ስለመጣሁኝ ከዛ አሻፈረኝ ዛሬ እፀልይልሻለሁ አሉኝ ተሳቅቄ እሺ አልኳቸው ከዛ ሁሌም አይንሽን ጨፍኝ ነው እሚሉኝ አይኔን ጨፍኜ እሳቸው እራሴን እያሹ ነው እሚፀልዩልኝ እናም እኔም በውስጤ ፈጣሪዬን እማፀነው ጀመርኩ መንፈሱ መግባት አልቻለም ለካንስ እሳቸው እሚያደርጉት የነበረው መንፈሶችን ወደ እኔ ማስገባት ነበር በመጨረሻላይ ሊዋሀደኝ የመጣው መንፈስ በጣም ትልቅ ክንፎች ያለው እንደሆነ የታወቀኝ መንፈሱ ልክ ሲመጣ የሆነ ሀይለኛ አየር ተሰማኝ አይኔን ጨፍኛለሁ ግን ክንፍ ያለው ነገር መቶ እንዳረፈ ተሰማኝ!! ያው አሁን ልጃቸውንም ጥዬ ከነሱስር ጠፋቼ ብኖርም ጥቁር አሞራ እየተከታተለኝ ሰርቼ መኖር አልቻልኩም ሰዎች አይንሽ ላፈር ይሉኛል በመስራቤት የስራ ባልደራባዎቼ አለቆቼ አይንሽ ላፈር ተባብረ ከስራ ያሶጡኛል አይሙሬዬን እውቀቴን ፀጋዬን ግፍፍ ድንዝዝ አድርገውኝ ነበር !! አሁን ግን በጾም በፆሎት በስግደት እግዚአብሔር እየተማፀንኩ ነው ትንሽ ይሻለኛል እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @beletechendalamaw2041
      @beletechendalamaw2041 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይውን

    • @netsihailu4846
      @netsihailu4846 ปีที่แล้ว

      በርቺ እ/ር የራሱ የሆነ ጊዜና ሰዓት አለው አንድ ቀን መንፈሱ በገሀድ ይዋረዳል አምላካችን መድሃኒአለም ሁሌም አሸናፊ ነው

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን እናመሰግናለን

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ከእግዚአብሔር ጋር ከሆኑ የማይታለፍ የለም ጆሮ ያለው ይስማ ልብም ይበል

  • @nigusekoricho6838
    @nigusekoricho6838 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ እግዚኣብሔር ስሙ ይመስገን ኣንተ ሰይጣን ሆይ ኢዮርሳሌም ዝባረከ እግዚኣብሔር ይገስጽህ ኣሜን ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว

    ዉድ ተወዳጁ ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ ብዙ ጊዜ በጣም ጠቃሚ ለትዉልድ የሚጠቅም ስራ ሰርተህ አይቻለሁ በዛሬው ስራህ ላይ ለፀበል ለሚያበራ መስቀል በቅባ ቅዱስ ሰው አይድንም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች ሁሉ የተሰጠን ስም የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የ የመስቀል ላይ ስራ እና ስሙ ነው

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 ปีที่แล้ว

      Enko Grm Mtlugn Mesthaf Kduslay Wengilawiw Kdus Pawlos Tlache Yfwsal yelebesut Lbsachew chaf kedww Sdnubet Ale Mesthaf Kdusn Benb Anbbew Wedaje Kemtechetk Beft

  • @senaitmesfin5922
    @senaitmesfin5922 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ባንተ አንደበት ውስጥ እኛን ያንቃን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @emebetdeme2480
    @emebetdeme2480 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም አለም እመ ብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅክ ትጠብቃቹ።🙏🙏🙏

  • @temesgentesfay6588
    @temesgentesfay6588 ปีที่แล้ว +12

    ወርቅ አፈራሁ ለምን ዶክተር ወዳጄነ አታቀርብልንም ከ15 አመት በፌት ስለጠረፍዋ ነገስት ሰብኮናል ብዙ ነገር ያውቃል

  • @እግዚአብሔርቸርነው
    @እግዚአብሔርቸርነው ปีที่แล้ว +1

    በርቱ አምለክ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን 🤲🤲✝️🙏🇨🇬።

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 ปีที่แล้ว +1

    በዛ ላይ ቀረጥ የሚበላው ብልጣብልጥ የሽቦ መጋገሪያ አማትባችሁ ግቡበት (ጀምሩት) በእውነት ይሄ ታሪክ በኔም ህይወት ላይ የደረሰም እየሆነም ያለ ጉድ ነው ወደኔ አመጣጣቸው በተለየ መንገድ ቢሆንም ለማስተላለፍ የፈለጉትን መልክት አድርሰዋል ቤቴ ውስጥ ሳያስጠጣ የገባውን ሙያተኛ ሳስብም እስካሁን ድረስ ቆሜ መሄዴን በራሱ እጠራጠራለሁ የምር ለማጋነን ወይም ለመዘነጥ አይደለም የምዋሽበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖረኝም። አስቀድሞ በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቀ እውነት ነው! አውሬው ቆሞና ሞቶ እየኖረ ያለውን ቀድሞ እሱ ያቃል,,, የምርምሩን ውጤታማነት ለማያት ከመቋመጡ የተነሳ የዝጉ ደብዳቤ ከምን ላይ ደረሰ ለማለት የሚያደርገውን ሰርጎ ግብነት ባንድላይ እናያለን ሁሉም በጁላይ ነው ... ለጊዜው.

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 ปีที่แล้ว

    የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው,"እንንቃ እንፀልይ በእግዚአብሔር ፍፁም እምነት ይኑረን ,ለ ጋዜጠኛው እና ለ ሀሌታ ክሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ /ን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Beki6D
    @Beki6D ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለምታደርገው ከርኩስመፈስዉጊያ የድግልጅ መድአኒአለም እየሱስ ሀይል ብርታት ይሁንህ በርታ ጥሩ ግንዛቤ እያገኘንነው

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 ปีที่แล้ว +2

    ወርቅአፈራው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመቤቴ አጥብቃችሁ

  • @genetadmasu6739
    @genetadmasu6739 ปีที่แล้ว +2

    Egizehabiher ke kefu negr hulu yitebiken Ethiopia 🇪🇹 le zelalem tenur orthodox tewahido le zelalem tenur ❤

  • @eyerusokbe3305
    @eyerusokbe3305 ปีที่แล้ว +1

    Thank you . God bless you 🙏

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 ปีที่แล้ว +2

    የመምህር ተስፋዬን ትምህርቶች ገጠመኞች ያዳምጥ ይስገድ ሰይፈ መለኮትን ያንብብ ፈጣሪ አምላክ ያርቅልህክ በርታ በፀሎት

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว +2

      አንዳች ይግጠምሽ ተስፋዬ እራሱ ሰይጣን ሲስብ አይደል የሚውለው ስንት ተጋድሎ ስንት መፅሐር ቅዱስ ሽያለ በቀኝ በግራ ከፊ ከጛላ የሚከታተለው የሰይጣን መንፈስ አስቸግሮት እንደገ ሰይጣንን የሚስርማው ሆሆሆሆሆ ሰው አብዱዋል ወንጌል ስማ ፁም ፀልይ ስገድ የቅዱሳንን ገድል አንብብ ነው የሚባለው የምን የስርይጣን ተረት ተረት አዳምጥ ነው

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว +1

      ​@@asegedechanbesso1399 ከስድብ ይልብ መምህር ተስፋዬ የሚያስተምረውን ማወቅ ያስፈልጋል ስገዱ ፁሙ ቁረቡ እንጂ መተት ልስራላችሁ አይልም እኮ ድሮ እኛም እንደአንች እንተቸው ነበር ያለብንን ችግር ከትምህርቶቹ ውስጥ ስናገኝ ነው የገባን በሱ ትምህርት ስግደት ጀምረናል እናንተ ሰው አቃሉ ዝም ብላችሁ

    • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቈ7ጐ
      @ሰላምለኢትዮጵያ-ቈ7ጐ ปีที่แล้ว +2

      አሰገደች ከስምሽ እንደምረዳው ሸአንበሶ ቤት ይመለክ እንደሆነ ችግር አለ ማለት ነው። ጾም: ጸሎት እና ስግደት ያስፈልጋል። ያለምክንያት ተቃዋሚ አልሆንሽም።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว +1

    Werkiye !tilik timihirt new yegebeyehut Tebareku!!!

  • @meseretbeweket832
    @meseretbeweket832 ปีที่แล้ว +7

    ወርቅ አፈራው ምርጥ ጋዘጠኛ ❤❤❤❤

  • @ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ

    እሚገረምነው ኬዳነምህረት ትጠብቀን💒💒💒

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for sharing

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏❤️

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 ปีที่แล้ว

    ከነሱ የሚወለደው ልጅ የወንጌል አገልጋይ መሆን የሚችል መሆኑን ከሩቅ አይቶ እንደዚህ ሲታገል ሰይጣን እኛ በዛ ልክ ድህንነታችንን በጌታ ፀጋ መጠበቅ አለብን

  • @melkammelkam9554
    @melkammelkam9554 ปีที่แล้ว

    በርቱልን ሁላችንም ከታሰርንበት መድሀኒለም ይፍታን

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 ปีที่แล้ว +3

    Thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፍጣሪ አምላካችን ከሚያሳድዱን ድያብሉሰ ሰራ አንተ ጠብቀን 🙏እኛ ያንተ ባሬያዎች ነን ብአምሳልህ የፍጠርከን ነንና አንተ ከምታውቀው እኛ ከማናውቃችው ከፎ ነገሮች ሁሉ አንተ ጠብቀን 🙏 ለእናተም ለምታጋልጦት ሰራውን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር በአጠቃላይ ግራ ግብት ብሎኛል የሀገሬ ሁኔታ አለም ላይ ያለው ሁሉ እውነትም የሞተ እንዴት እድለኛ ነው የሚባልበት ዘመን ላይ ነን

  • @mulukentesfaye4383
    @mulukentesfaye4383 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ወንድማችን በርታልን!

  • @yordanosalemayehu7399
    @yordanosalemayehu7399 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ነገር እንዳስተውል ስላረጋቹኝ አመሰግናለሁ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃቹ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว

    እናንተ ውድ እንቁ መምህሮቼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏❤️❤️❤️

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የምንቋቋመዉ ፈልሚያ ከአውሬው ገር የጸሎት ማህበር መሠርተናል ድል ለአማኞች

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ወርቅአፈራሁኝ ፕሮግራምህን እከታተላለሁኝ በጣምም አስተማሪ መርሃግብር ነዉ የምታቀርበዉ!! እኔ አጥባቂ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ከኢትዮጵያም ከወጣሁኝ ሰንብቼያለሁኝ!!! በዙህ ክፉ መንፈስ ዉስጥ እየተሰቃየሁ እገኛለሁኝ!!! ስለዚህም ለማስተማሪያ እንዲሆን የህይወቴ ታሪክ እንዴት ነዉ አንተን በቴሌግራምም ይሁን በስልክ ወይ በሌላዉ አግኝቼህ ላወራህ ስለምፈልግ እባክህን ይህንን መልእክት ከደረሰህ ስልክ ቁጥርህን ወይ የቴሌግራም ወይ የዋትስኣፕ መልእክት መቀበያህን ፃፍልኝ

    • @Ghosty-b4i
      @Ghosty-b4i ปีที่แล้ว

      TH-cam ውስጥ መ/ር የተስፋዬ አበራ ኘሮግራም ተከታተል ለችግሩ መፍትሔ ይገኛል

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว +1

    ወርቅአፈራሁ እንደ ስሙ ወርቅ የሆንክ ሰው ❤

  • @bayelgnalmayhu9624
    @bayelgnalmayhu9624 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳን መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว

    Thanks for your efforts you trying to let us know about such evil things!? May the Almighty God protect us as you said 🙏 Blessed Holy day Fasiga Tenssae Christos!?

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 ปีที่แล้ว

    በርታ እግዚአብሄር ያግዝህ።

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn7451 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ሰው ድንቅ ተስታሞኒ ነው

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የልፋትህን ያክል ህብረተሰቡ ባይነቃም ለውጥ አለ
    በርታልን ወንድማችን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቈ7ጐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቈ7ጐ ปีที่แล้ว +1

    ሉሲፈር መንፈስ ገና ይዋረዳል። ትውልዱ ማወቅ ያለበት በገንዘብ አትታለሉ! ክርስቶስን እና ሰላምን ወይንም ገንዘብን እና የዘላለም ሞትን: ምርጫችሁን እወቁ። በተለይ ወጣቶች አስተውሉ።

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ያዉጣን ያጥፋልን አገራችን ዉስጥ ያለዉን ያጥፋልን ድንግል አሳስቢ😂

  • @eyassuee
    @eyassuee ปีที่แล้ว

    God bless you halleta

  • @tesfaytewolde
    @tesfaytewolde ปีที่แล้ว

    Egzabher tsgeu yabzalh tbark wendum 🙏

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም ወርቅአፈራሁ