🔴የዘመኑ ፍጻሜ ደረሰ❗ ክፉውን ያዝልን ማለት ያለብን አሁን ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 26 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚኦ ሳቅሽን ወደ ሀዘን ይቀይርው በእግዚአብሄር ላይ መሳለቅ😢😢😢

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i 26 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ለሴትየዋ ፍርዱን መድሀኒአለም ይስጣት❤❤❤

  • @user-it6lw8ld2s
    @user-it6lw8ld2s 25 วันที่ผ่านมา

    እመብርሃን ትድረስላቸው

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ አምላካችን እንደቸረነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ይህ ሁሉ ነገር አጥማቂ ነን የሚሉት ናቸው ያመጡበንጰ እጣን ዘይቤን ቅባቅዱስን ሁሉ ሴት በእጇ በቦርሰዋ ይዛ እንድትቀባ ያደርጉ አሰፈሪዉን ነገር እንደማያሰፈራ አለማመዱን እፍፍፍፍ በሰንት እንቃጠል እናልቅስ

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን በዉነት ወዴት እየሄድን እንደሆነ አልታወቀም አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሎቱ ስብአት ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-cw1zo4kv9j
    @user-cw1zo4kv9j 26 วันที่ผ่านมา

    አያስቅም እመብርሀን ልቦናይስጥልሽ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @emilyanil6806
    @emilyanil6806 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሳቌ ወደለቅሶ ሲመጣ ያኔ ትዝ ይላታል

  • @Ayinad
    @Ayinad 25 วันที่ผ่านมา

    መድሐኔ ዓለም በካናቶቹ አይደራደርም ማርያምን ግን ሁሉ ሥጋዋ ይሁን።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 26 วันที่ผ่านมา +1

    💔💔💔💔💔💔 በጣም ያማል የእናትዬው ሳቅ ግን የጤና ነው በእውነት እግዚአብሔር አይዘበትበትም ይህ ድፍረት መቅሰፍት ያመጣል ይልቅስ ንስሀ እንግባ ይቅር ይበለን እንበል ተው ኢትዬጵያውያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን ፈተናችን በዝቶዋል ተግተን እንፀልይ ዛሬ እንኳን በአሩሲ 6 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወገኖቻችን አገልጋዬች ተገድለውብናል በየቀኑ እየሞትን እንዲህ ማሾፍ መሳቅ ያማል 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 ልቦና ይስጣችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ መላው ኢትዬጵያዊ ቢያነበው ደስ ይለኛል አሁን እየተፈፀብን ያለው ነገር በሙሉ እዛ ላይ ተፅፏዋል ይቱብ ላይ ገብታችሁ አዳምጡ ጦርነቱ የኑሮ ውድነት የቤተክርስቲያን መቃጠል የኦርቶዶክስ መገደል መታሰር የሳጥናኤል ጎል መንገድ ጠራጊዎች ናቸው በፓርክ ስም የሉሲፈርን ምልክት እየተከሉ ነው ለዚህ ነው ከሰው ዘንባባ የበለጠው የኢትዬጵያ ህዝብ ሆይ የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ውስጥ ወድቀሀል አረ እንንቃ ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን እስከ 30 አዲስ እውነታ አለ የተባለው ኒው ወርልድ ኦርደር የጨለማው ስርአት ማለት ነው እንንቃ !!!

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 26 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን መፅሀፉ እኮ መፃፉ ትውልድ እንዲነቃ ከተሳሳተ መኅገድ እንዲጠበቅ ማለት ነው እባክዎት አባታችን የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ መፅሀፉን አንብቡት አባታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማጥፋት ሀይማኖትን ለማጥፋት ያልተሰራ ሴራ የለም የአሁኖቹ ደግሞ የእኛው ኢትዬጵያውያን 90ወንዶች 90ሴቶች ናቸው ነብሳቸውን ሸጠው ኢትዬጵያን አሳልፈው ሊሰጡ ቃል ገብተው የመጡት በተለይ አማራን አጥፉልን ተብለው ነው የመጡት ሌላው ችግር የለውም እናሳምነዋለን አፉን እናሲዘዋለን ተብለው በነጮቹ ትእዛዝ የእኛ ኢትዬጵያውያን ባንዳዎች አስፈፃሚዎች ናቸው በጣሊያን ያልተሳካልንን በእናንተ ይሳካል ተብለው ነው የተላኩት ባህርዳር ላይ የሉሲፈር ማስመለኪያ እየሰሩ ነው ሌላውም እባካችሁ እንንቃ ትውልዱ በግብረሰዶም እያለቀ ነው መንግሥት የለንም የዲያብሎስ አጀንዳ አስፈፃሚ እንጅ።።።።።።።።።።።እውነታው ይህ ነው ።።።።።።።።።።።።ብታምኑም ባታምኑም የኢትዬጵያን ታሪክ እያጠፋ ነው አረ ኢትዬጵያውያን የት ነን ታሪካችን ተነጠቅን ኢትዬጵያ ተሸጣለች ወርልድ ባንክ-_---------------- ከዚህ በላይ ዝርዝር ይህ የህልውና ጉዳይ ነው ኢትዬጵያ የአንድ ግለሰብ ሳትሆን የኢትዬጵያውያን ናት NO MORE Ethiopians WE STAND TOGETHER

  • @Ambassel
    @Ambassel 26 วันที่ผ่านมา

    የማያስተል ሕዝብ ይገለበጣል ይላል መፅሐፍ እየሆነ ያለው ይሄ ነው ተስፋ የለንም::

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 25 วันที่ผ่านมา

    እችንልጅእኔአመሰግናለውልንማርበትነውበበጎእንየውእኔባለሁበትከሱፐርማርኬትየተገዛሳጨሰውደስይለኛልአገሬንቤተክርስትያኔውልውልይለኛልየሚሸታቸውሰዎችተይአታጭሺሰይጣንይጠራልይሉኛልይገርመኛልእኔሲጨስሰይጣንየሚጠራውድኚነውእኔበውቃቢቤትእየተጨሰሲያጋሩአይቻለውእኔእምነቱየለኝምልጅሆኜአይቻለውእውቀትንረሀብአለብንበርቱአስተምሩን

  • @user-ed3bz6ew5k
    @user-ed3bz6ew5k 26 วันที่ผ่านมา +4

    ፕሮቴስታንት ነኝ በፍፁም በልጅቷ ድርጊትም ሆነ በናትየው መሳቅ አልስማማም ምናልባትም ልጇን መገሰፅና ማረም ይገባት ነበር ።ይሁን እንጅ እግዚአብሔር ምህረት እንደማያደርግ የፍርድ ቃል ማውጣትም ሆነ ሌሎች ፈልገው እንዲያገኟት ማነሳሳት ተገቢ አይመስለኝም

  • @beke8193
    @beke8193 25 วันที่ผ่านมา

    ቤተክርስቲያንንም ሆነ ካህንን እንደኔ ክርሰቲያኑ ያከብራል ። ካህን ግን ምን ያህል ቤተክርስቲያንንና ራሱን ያስከብራል ?

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y 25 วันที่ผ่านมา

    የሚያረጉትን አያዉቁም እና ይቅረ በላቸዉ

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት
    @ሶልያናወለላይቱእመቤት 25 วันที่ผ่านมา

    መድህን አለም ይፍረድብሽ

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይገሰጽሽ ልጅቷ ዝም መባል የለባትም እንደዚህያሉትነቸው ትውልድ እያበላሽ ያሉት

  • @anguoshaabebaw9649
    @anguoshaabebaw9649 26 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 26 วันที่ผ่านมา

    የመሬት መናድ ጎርፍ ጦርነት ምን ይገርማል የክፋታቸ ጥግ ነዉልብ ይስጠን

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew 26 วันที่ผ่านมา

    ውንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ ..... አንድ መገልገያ ዕቃ በቤተክርስትያን ፀሎት ተደርጎበት በሜሮን ሳይከብር ንዋየ ቅዱስ ሊባል ይችላል?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  26 วันที่ผ่านมา +1

      ካልከበ አይባልም በአንጻሩ ግን ንዋይነቱ ለቤተ ክርስቲያን ነው። ማንም ከሱቅ ገዝቶ እየተጠቀመው ቢሆንም መገልገያነቱ ግን ለቤ/ክ ብቻ ነው

    • @tamrin_negadiew
      @tamrin_negadiew 25 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu ከዚህ በፊት እንዳየነው የፉል ማቅረቢያ እንደ ማዕጠንት እና በሴቶች ልብስ ደግሞ እንደ ልብሰ ተክህኖ ሲጠቀሙ የነበሩ አይተናል ... በእርግጠኛነት በፀሎት እና በቅዱስ ሜሮን ስለከበሩ እነሱን ንዋያተ ቅዱሳን ብዬ እቀበላለሁ......
      ንዋያተ ቅዱሳን ከአገልግሎት በኃላ ሲያረጁ እንዴት ነው የሚያርፉት እስኪ እነዚህ ነገሮች ላይ ሥራልን ወንድማችን 🙏

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  25 วันที่ผ่านมา

      @@tamrin_negadiew እሺ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 26 วันที่ผ่านมา

    ጋጠወጥ ይሉዋቸዋል ይሄነዉ ካህንን ማቃለል ደሞ ትስቃለች ይህ መቅሰፍት ያመጣል

  • @ZenebeAbebe-z1x
    @ZenebeAbebe-z1x 25 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ነህ ይህን መልእክት ታየዋለህ ብይ አስባለሁ እንዳታልፈውም
    1ኛ) አፄ ብሌ የጠቀሰው ስም ነው ወይ እንዲህ ያደረጉ
    2ኛ) ባታ ለማርያም የቆረቆሯት እሳቸው ናቸው
    3ኛ) የተጄመረው በባታ ለማርያም ነው ወይ
    4ኛ) መረጄ ስታቀርብ መርምር
    5ኛ) የዚህን መልስ አስተካክለህ እንድታወጣ
    6ኛ) በኔ መረጄ የንጉስን ስም ብቻ ተጠራጠርኩ እንጄ ሌላው ......

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  24 วันที่ผ่านมา

      ጥያቄ ነው? ከሆነ አልገባኝም

    • @ZenebeAbebe-z1x
      @ZenebeAbebe-z1x 24 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu አመሰግናለሁ በውስጥ ማውራት ብንችል ጥሩ ነበር
      በመጀመሪያ ምስል ስለ ጎንደር በተስራው ምስል
      መልስ
      1) አፄ ዮስጦስ
      2)ባታ ለማርያም ሳይሆን ልደታ ማርያም
      ባታ ማርያም በአፄ መናኔ መንግስት ተ/ሀይማኖት
      ልደታ ማርያም በአፄ ዮስጦስ ተሰሩ
      3) የተጄመረው ቤተ መንግስት አካባቢ ከዚያ በኃላ ወደ ህዝብ
      4) መረጄ ሲቀርብ ብትችል ማረጋገጫ ምክንያቱም ቅድስት ቤተክርስቲያን እየጠፍች ያለችው
      ''አንተን አይደለም'' አንድም እንደዚህ ስለሆነ ነው

  • @werkelulwerka
    @werkelulwerka 26 วันที่ผ่านมา

    Ygermal bezi meder becha ko aidliem medhani alem bmemeta geza beymsfera germa melketu ktatau aixchaliem kezi sky yswern

  • @user-it6lw8ld2s
    @user-it6lw8ld2s 25 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tedihaile6465
    @tedihaile6465 26 วันที่ผ่านมา

    በየቀኑ ሁልግዜ አዳዳስ ቪዲዮዎችን ትሠራለህ
    አንዳንድ ጊዜ ሠዎች የምሰጡክን ኮመንቶች
    ወደዋላ እየድክም ህያቸው ወደፍት ብቻ መሥገስ አንዳንድ ቦታ ላይ ልክ አይደልህምና

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 26 วันที่ผ่านมา

    አንቺን አገኝሻለሁ አንቺም ወይኔ ሆዴን አመመኝ ያልሽዉ አናት ሳቅሽን በደንብ ትስቂያለሽ ሆድሽንም በደንብ ያምሻል ታያለሽ ጠባቂ ከሌለን ንብረታችንን ባደባባይ ከተዘረፈ እንግዲ ማን እንደሚያቆመን አንቺም ባለአይ ዲያዋ
    ልጅሽም ትቀበያለሽ እንደከዚ በፊቱ በይቅርታና ካህናት እግር ላይ በመዉደቅ ስትማሪ እናያለን እንግዲ
    ቤታችንን ያስደፈሩት የቤተክርስቲያን
    መሪዎችና ለሆዳቸዉና ለፓለቲካ ያደሩ አባቶች ናቸዉ አሁን የለበጣ ይቅርታ ማብቂያዉ ነዉ አንቺ መማሪያ ትሆኛለሽ አበቃ ሰዉ ተጨንቆ ተጠቦ ለፈጠረዉ አይዲያ ዋጋ ይከፍላል አይደል አናትም የልጇ አይዲያ የፈጠራ ዉጤት ቁጭ ብለሽ በደስታ ታጣጥሚያለሽ ብራቮ ድንቅ አይዲያ

    • @user-ed3bz6ew5k
      @user-ed3bz6ew5k 26 วันที่ผ่านมา

      ወዳጄ ይህችን ትንሽ ልጅ ማስተማር እንጂ ዋጋ ትከፍላላችሁ ቤተሰብን ማስፈራራት ፅድቅ አይደለም ወንጀልም ነው ከቻልክ ከዚህ የከፋ ህጸጽ በመቅደሱ እየሰሩ እንደሆነ ባደባባይ እየተነገረባቸው ስላሉት አባቶችህ በወጉ አስብ

  • @emilyanil6806
    @emilyanil6806 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 25 วันที่ผ่านมา

    እችንልጅማመስገንእግዛብሄርሊያስተምረንበእጁነክቶሊያስረዳንበዝችልጅአሳየንስለማጥትቤተክርስትያንየማቀውማጥቱክፋመንፈስንያቃጥላልሽታውምይፈውሰናልብለንብቻነውየምናምንየነበረአባቶችበሚስጥርስለሚያስተናግዱንእኛምአልተረዳንምአሁንገባንቃለህይወትያሰማልን