🔴የዘመኑ መጨረሻ መሆኑ በዚህ ይታወቃል❗ የነ ሶልያና ዐይን ጉዳይ እና የእህተ ማርያም ለራሷ ያሳለች ስዕል አስደንግጧል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
    Join this channel to get access to perks:
    / @tsegayekiflu
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
    የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

ความคิดเห็น • 96

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሌላውግን እኔ እረዳሀለው ስህተትእደሆነ
    ሁለት ሺ አስራስድስት ማለት ፈልገህ እደሆነ
    ሁለት ሺ ስድስት እያልክ ስለተናገርህ
    ሌላ ግር የሚለው ሰው ሊኖር ይችላል እና አርመው❤❤❤❤❤ በተረፈ እናመሰግናለን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา +2

      አንዴ ስለለቀኩትኝ ማስተካከል የምችል አይመስለኝም ባይሆን በሌላ ቪዲዮ ይቅርታ እጠይቃለሁኝ

    • @ZedZ-tk6ce
      @ZedZ-tk6ce 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tsegayekiflu እሺ ወድም

    • @Alem-he2sq
      @Alem-he2sq 6 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu አረ ችግር የለውም የንግግር መሳሳት ያለ ነው ግር አይለንም በርታ ወንድማችን

    • @askualh2360
      @askualh2360 6 วันที่ผ่านมา

      @@ZedZ-tk6ce tenkuay silehone

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 3 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ሊቀ ሊቃናት እዝራ አዲስ ቸሩ መድኃኔአለም ረጅም እድሜ ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን ባርኩን አባታችን

  • @azmeragere7947
    @azmeragere7947 6 วันที่ผ่านมา +7

    አነጋገርህ ስነስርዓት የለውም ግርማ ብለህ መጥራትህ በአባትህ ክብር እንዴለለህ ያሳያል አስተዳደግ የበደለህ ትመስላለህ ልቦና ይስጥህ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አቤቱ 😢❤❤❤❤❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 6 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ስንዱ እንደዉ ምኑ ክፉዉ ነዉ የሰፈረብሽ እግዚአብሔር ይድረስልሽ ብዙ ነፍስ ይዘሽ እየጠፋሽ ነዉ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 6 วันที่ผ่านมา +1

    የነ ሶልያና እናት አይዞሽ እህቴ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያውቃል😢

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 6 วันที่ผ่านมา +2

    ለመላው ኢትዮጵያ ያውያን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 3 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ጤና ይስጥህ ጸጋየ ልክ ነው።

  • @user-zq7ed3ck5v
    @user-zq7ed3ck5v วันที่ผ่านมา

    የሁሉም ስዕሎች አምልኮ አጀማመሩ እንዲህ ሊሆን ይችላል

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir 6 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት እህት ወንድሞቼ በአዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት የንስሀ አመት ያድርግልን ቸሩ አምላካችን

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SerkiSarem
    @SerkiSarem 4 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህቴ

  • @SerkiSarem
    @SerkiSarem 4 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ማመን ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሳጎርጓሪዘንዶያወጣልዳንኤልየለውከቤተክርቲያንውጭነውበጣምያስቸገሩንበውስጥያሉጳጳስተብየባንዳእናሙስነኞችናቸው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን ለመላው ኢትዬጵያውያን ለ2017 እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት የመከባበር አመት ይሁንልን በጦርነት በመደፈር በግፉ ግድያ በህመም ህይወቦታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነብሳቸውን በአብርሃም በይስሀቅ በያእቆብ ጎን በአፀደ ገነት ያሳርፉልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 4 วันที่ผ่านมา +1

    የዚች እኮ የበሣ ነው አፆማት ቀየረች አሁን አትቁረቡ ቤተክርሥቲያን አትሂዲዱ መሠቀል አትሣለሙ ግን በቀሥታ ነው ያመጣችው እና ከአባግርማ ምን አገናኘው እሣቸው ከቤተክርሥቲያን ቅሩ ብለዋልአሥራቱ አውጡ ለቤተክርሥቲያን ፅሙ ፀልዩ ሥገድ ጣኦት ባእድ አምልኮአታምልኩ ነው ድሮም አሁንም ምንአገናኛቸው የራሣቸው ሥህተት ሊሮቻው ይችላል ግን ከሧጋ ማመሠል ማንንም አልግፍም ግን የሧ በጣም አደገኛረው

  • @tersite858
    @tersite858 6 วันที่ผ่านมา +1

    አባ እርስዎኮ ይተው እያልን እየለመንዎት ከዛ የተቀደሰ ቦታ መጥተው እሷን ማገልገል ጀመሩ ዛሬ ግን እዳአለብዎት እርስዎን አይቶ ስንት ሰው ጠፍቷል!!

  • @ConfusedDumplings-rs4bu
    @ConfusedDumplings-rs4bu 6 วันที่ผ่านมา +2

    ለመተቸት ነጠላ መልበስ አግባብ ነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา

      ለማስተማር

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 6 วันที่ผ่านมา +2

    ትእግስት የተባለች ስንዱ የዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጅ ናት በእናታችን በቅድስት ድንግል ማሪያም ስም የመጣች ሀሰተኛ የጨለማው አጅንዳ አራማጅ ናት ተልእኮ ይዛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ለማጥፋት ኢትዬጵያ ስሟን ቀይራ የመጣች ፀረ ኦርቶዶክስ ናት የሀይማኖት አባቶች ለምን ዝም ይሏታል በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንዋይ ቅድሳት ስትጠቀም ለምን ዝም ትባላለች እግዚአብሔር ይገስፃት ይህቺን ሰይጣን የምትከተሉ ማስተዋሉን ይስጣችሁ ሆዳችሁ አምላካችሁ ነውራችሁ ክብራችሁ የሆናችሁ የፍርድ ቀን ሳይመጣ ንስሀ ግቡ ማስተዋሉን ይስጣችሁ እንደ ጠንቋይ ጥቁርና ነጭ ቂጣ እየጋገረች እያበላቻችሁ የህፃናት አፅም ግቢዋ ውስጥ ተገኘ ተብሎ ተዳፉኖ ቀረ ለምን ምክንያቱም የጨለማው ስርዓት አራማጅ ናት ከጀርባዋ ረዥም እጅ አለ ግብረሰዶማውያን አሉ አብረዋት ብታምኑም ባታምኑም እሷም ያው ናት ትዳር እያፋታች አረ ሰዎች ሰው እንሁን!!!

  • @Shishay1.
    @Shishay1. 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሰህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር የሰላም የደስታ የጤና የፍቅር አመት እንዲሆንልህ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @GhadamSebsbe
    @GhadamSebsbe 6 วันที่ผ่านมา +7

    ይቅርታ ግን ወንድሜ መምህር ግርማ ለምን ትጠላቸዋለህ እውነት አንተ የሳቸውን ያክል በቅተሀል የቱላይነው ጥፋታቸው ለምን አንተ ጠልተሀቸው እኛ እምንቀበል ይመስልሀል እድሚያቸውን ያርዝምልን እሳቸውንስ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา

      የምን ጥላቻ ነው? እኔ ማንን አልጠላም

    • @meareggebre5532
      @meareggebre5532 4 วันที่ผ่านมา

      አንተ.ለራስሕ ስነ ስርአት የለሕም ትከከለኛ ክርስትያን ግርማ ብሎ አይጠራም አባታችን
      መልአከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንዶሙ
      የሚዘልፍቸዉ ጠንቃይ ምታተኛ አስማተኛ ደፈተራ ነዉ

  • @BekiMenge
    @BekiMenge 3 วันที่ผ่านมา

    Azosh Ete besew zend beka yetebalew begzihabiher zened degimo Endegena ha bilo yjemiral Ehite hulun neger Legziyabher sichi bichalish bermel giorges wsejiachew Ehite yenesoliyana enate yasiwled kenatu mehatsn anesiwr hono yetewledewn asib getachin medahinitachn Eysus kirtos bemiraku afirun lewso kebitot endadanew Bertmiwsn temelikech besew zend yamaychalew Legziyabher ychalelwal Azosh guzo wdebermel Ete ydinalu bicha Emegni Azosh. Yhunlish ydergilesh Amen

  • @tersite858
    @tersite858 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ መነኮሳቶቹ ብዙ ናቸው
    ጸሎት የያዙ መስለው ጥግ ቆመው ሰው ያናግራሉ ባለፈው አንዱ " ተዓምረ ማርያም ለቤተክርስቲያን እልጋለኹ ሲሉ"
    እሺ የቤተክርስቲያኑን ወይም የገዳሙን አድራሻ ስጡኝ ስል የምፈልገው ለአምስት ወይም 10 ገዳም ነው ብሩ ከሶስት እስከ አራት ሺህ ነው ከነ መውሰጃው አሉኝ በሉ ደህና ሁኑ ብዬ አድራሻዬን አጠፋሁ

  • @melakfeleke2184
    @melakfeleke2184 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere ye yetegnaw Haimanot abal neh senodios yalawegezewen meareg tela bet yelemedkewen amelehen antelteleh yemetetera. Egziabher yeker yebele awe letsedek endemetesera enawekalen tsadeku

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰወች ያመኑበትን የተማሩበትን
    እውነትን እውነት ማለት ሀሰትንም ሀሰት ማለት ፈጣሪ የሚወደው ስለሆነ አንተም ወድማችን እውነት ያልከውን ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @Ete-em8bt
    @Ete-em8bt 3 วันที่ผ่านมา

    ምንም አላጠፋህም፣ጎጃም ውስጥ የታቦት ቀን በመቁጠር የስራ ቀን ያነሰበት ቦታ አለ

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰህ ወንድም አለም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-bc1fp3gw6r
    @user-bc1fp3gw6r 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው እኔን ያነቃ እናንተንም ያንቃቹ 😭😭🙏🏻🙏🏻

  • @tzitagebra-b2i
    @tzitagebra-b2i 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢ወይ ጉድ

  • @user-bc1fp3gw6r
    @user-bc1fp3gw6r 6 วันที่ผ่านมา

    😢ኢትዮጵያ እኮ...

  • @yidh5226
    @yidh5226 2 วันที่ผ่านมา

    በነገሥታት እህተ ማርያምና መምህር ግርማ ላይ ምን ብትሉ አታሸንፋቸውም እነሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ናቸዉ ይልቅ አንተና መሰሎችህ ለብር ነው የምትሰሩት ደሞ የኢትዮጵያ ተመልካች ስላየህ ነው ብር የምታገኘው ይህንን አትካድ ::

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      እውቀት ከማጣት ብዛት የጠጉ በጎች

    • @yidh5226
      @yidh5226 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu አወኩ ብለህ የጠወለክ ልጅ መሆንህ ግልፅ ነው ይልቅስ እግዚአብሔር በሚጠላው በሀሰት ክስ የምታገኘው ብር ከዲያብሎስ ስለሆነ በርከክ ብለህ ፀልየህ መክሊትህን ብታውቅ እንዲህ ባልተቀዝበዘበዝክ ነበር ምክንያቱም በዘርህ ውስጥ ያለው ሲመለክ የኖረ የዛር መንፈስ ቅዱሳንን የእግዚአብሔርን ስራ የሚሰሩ ሲያይ አምርሮ ይጠላል ስለዚህ የእግዚአብሔር የሆኑትን በፆም በፀሎት በንስሀና ስግደት ብቻ ነው የእግዚአብሔርን ሰዎች ና ፀጋ ልታውቅ የምትችለው ከዛ ውጭ በወሬ እና ተራ ትንታኔ መቅሰፍት እንጂ ድህነትን አታመጣም ህዝብም እምነት እና መዳንን የፈለገ ነው የእናንተን የድግምታም ልጆች ምክር አሰማም

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 3 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ሰዎችን አትዘርጥጥ ። ጋዜጠኞች የሚዘረጥጡት ይበቃናል። ያውም በዓለማዊም በመንፈሳዊም ተማርኩ የሚል ይህን ይለይ። ሰው የሚባለውን እድሜን ስልጣንን ተመልክተህ ይሁን። የዳንኤል እንዴት ስለሃይማኖቱ እና ፖለቲካውን ለየህለት ? እንደዛ ማለት ነው።

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 6 วันที่ผ่านมา

    እዲህ ነውጅ ተዋህዶ እኮ ትታግ ልጆች አሏት ኖርማል ነው ትላለች እንዴ አስቢበት

  • @YoditTeshome-kv3kz
    @YoditTeshome-kv3kz 6 วันที่ผ่านมา +2

    የሰዉ ልጅ ሲባል ግን ሲክብ ሲያወርድ ምናለበት ዝም ብትሉ …ለሁሉም ግዜ አለዉ እውነተኛውም ሀሰተኛውም የሚጋለጥበት ጊዜ ይመጣል እናንተ ለሁሉም አትቾክሉ እስቲ በሚዲያ ከመተቸት በስተቀር ምን ቀየራችሁ ይልቅስ ወደ ፈጣሪ ፀልዩ በጭፍን አትፈርጁ እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ።

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 6 วันที่ผ่านมา

    Thank you I like your program hip Hop ✝️✝️✝️🌿🍁🌼🍁🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 4 วันที่ผ่านมา

    መ/ር ግርማና ስንዱ ምን አገናኛቸዉ። የመ/ር ግርማ ስህተት ይህ ነዉ ብለህ ዘርዝር እስኪ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  4 วันที่ผ่านมา +2

      ሁለቱም የቤ/ክ ጠላት ናቸው ከዚህ በፊት የሰራኂልኋቸው መመልከት ይቻላል

  • @berhane6369
    @berhane6369 6 วันที่ผ่านมา

    ዓመተ ምህረት አቆጣጠሩ በየትኛው ሀገር አቆጣጠር ነው? 2006 2007

    • @ConfusedDumplings-rs4bu
      @ConfusedDumplings-rs4bu 6 วันที่ผ่านมา

      ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ጣታችንን እራሳችን ላይ እንጦቅም ወዳጆቼ

  • @Alemu-vx2no
    @Alemu-vx2no 5 วันที่ผ่านมา

    2016 2006 2017 2007 eialke newe yenegerkene

  • @elsageb12
    @elsageb12 4 วันที่ผ่านมา

    endew ene Grma sitl tinish aykebdhm lelawn tewew sewn be akbrot bitera min alebet lehulum lib ysten

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆይ ይቺ መሲህ ታስራ አልነበረም እንዴ? አይ እኞ ይቺን ኮተት የምትከተሉ እባካችሁ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ። ብንችል በድጋሚ ትከሰስ ዝም መባል የለባትም

  • @tsitsiyo
    @tsitsiyo 2 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እኚህን ውሸታም መነኩሴ አትመኑ

  • @TsehayKassa-xh7ns
    @TsehayKassa-xh7ns 6 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ 2006 ሳይሆን 2016

  • @user-zq7ed3ck5v
    @user-zq7ed3ck5v วันที่ผ่านมา

    ፡ዞሮዞሮ ሁሉም አንድ ነው ስዕል ያው ስዕል ነው ማመቻመች አያስፈልግም ከሰገዳችሁ አይቀር ለሷም ስገዱ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  วันที่ผ่านมา

      አለመማርኽ ጠቅሞኻል

  • @adamasfaw8328
    @adamasfaw8328 6 วันที่ผ่านมา

    በስተት 2007 እያልክ ነው ወዳጄ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา

      አላስተዋልኩም

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም የምትገረም ነህ ኣባ ግርማ ቢያንስ በእዴሜ ይበልጡሀል ስነ ምግባር እና ትህትና የቤተክርስቲያን ተቀዳሚ ትምህርቷንው ያንተ ትምህርትግን ???? እባቶችን የምታከብረው እየመረጥክ ከሆነ እና ስነምግባር ሳይኖርህ ሌላውን የመውቀስም ሆነ የመገሰፅ አቅም የልህም : :

  • @HanaArone
    @HanaArone 6 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ከሰው ልጅ እና ከሀይማኖት ሚቀድመው ማን ነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา +1

      ሃይማኖት እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጠውም መገለጥ ነው በሃይማኖት እግዚአብሔርን እናውቃለን። ይሁዳ 1፥3 ላይ እና ራእ 2፥12 ላይ የእግዚአብሔር ነው ሃይማኖት ይላል። ሰውም የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው። ሃይማኖትን እንዲጠብቅ ተሰጥቶታል እንጂ እንዲያፈራ አልተሰጠውም። ሃይማኖት አንድ ጊዜ ለቅዱሳት እንዲጠብቋት ተሰጥታለች እንጂ እንዲያበላሿት አልያም ሰው ስለሚበልጥ እያሉ እንዲያነጻጽሯት አይደለም። ቅዱስ ጳውሎስም ሃይማኖት ጠብቋት ብሏል እንጂ አፍርሷት ሰውን አስቀድሙ አላለንም። አግባብነት የሌለው ንጽጽር ለማፍረስ እንጂ ለመገንባት አያደርስም።

  • @truth2232
    @truth2232 6 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ኪዳነምህረት ማለት አንዲት የሴት ጣኦት ናት!!!!? ስለዚህ ከሴትየዋ ስእል ጋር ምንም ለውጥ የላትም አንድ አይነት ናቸው ፣ እንዳውም ሴትየዋን ብታመልኩ ይሻላችሗል 😂😂😂😂

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา +2

      ታዲያ ሄደሽ አምልኪያታ እኛስ እግዚአብሔር እናመልካለን

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 4 วันที่ผ่านมา

    እናሣ ዳንኤል ክብረት እወነት ለቤተ ክረስቲያን ቆሟል ስለ ፖለቲካው አይደለም ትላለህ በፖለቲካው ምክንያት ቤተ ክረስቲያን ለይ የሚያደርሰውነ ጫና አቁሟል? አንተስ አቁም ብለህ ተጋፍጠሀል?የለመ::

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 วันที่ผ่านมา

      ክህደት ካለበት ላኩልኝ በቴሌግራም

  • @tersite858
    @tersite858 6 วันที่ผ่านมา

    አንተ የቆሎ ተማሪ ኾነህ የሰራኸው ወጠጤ ደግሞ ነጠላ ለብሰሀል በደንብ አድርገህ አጥፍተሀል ዛሬ ማነው ቀን ቆጥሮ በበዓል አልሰራም የሚለው አባቶቻችን ይህንን አስተምረውናል
    በመጀመሪያ ተማር ተማር ተማር!!!!

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 6 วันที่ผ่านมา

    2006 is that for real? I heard you hit 2016. Am I going crazy? What?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา

      ወደ ኋላ ቀርቼ ነው 🤭😂😂

  • @kaleabassefa4428
    @kaleabassefa4428 6 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመርያ ኢትዮጵያዊ ስርአት ይኑርህ ። መምህር ግርማ ብለህ ጥራቸው ። እንደውውው ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา +2

      የት ጉባኤ ቤት ተምረው ነው መምሀር የተባሉት?

    • @WeynishetGirma-cu7ru
      @WeynishetGirma-cu7ru 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tsegayekifluእና ምንድን ናቸው?

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tsegayekiflu የትኛው ጉባኤ ነው ያልከው ዝዋይ ካሕናት ማሰልጠኛ ግባና ጠይቅ አንተ ስራሕ ጥላቻ መስበክ ነው ለአባትሕ ክብር ቢኖርሕ ኖሮ ትልቅ ሰው እደዚ አትናገርም ነበር አይ እነ መሐበረ ????

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา

      @@hellinabebe424 ወጥ ቤት መስራት መምህር ያስብላል እንዴ?

    • @ConfusedDumplings-rs4bu
      @ConfusedDumplings-rs4bu 6 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Tsegayekifluኸረ ለንግግርህ ለከት ይኑርህ

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚእፈጣሪየከምኑጊዚደረስንምንአለበቅዱሳኑላይአፋችሁንባትከፍቱ

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ችግሩእኮበቤተክርስቲያንያሉአባቶችየባሱፓለቲከኛችመኾናቸውነው