Ethiopia - አሜሪካ ጄኔራሏን ላከች፣ ጅቡቲ ቃሏን አጠፈች፣ መንግስት ለኦነግ ካሳ ክፈል ተባለ፣ ዶላር ጨመረ፣ ከእስር የወጡት የመከላከያ ሰዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 106

  • @getsolomon
    @getsolomon 6 วันที่ผ่านมา +4

    አሜሪካ የኢትዮጵያ ጠላት ናት።የኛዎቹ መሪዎች ወኔ እንደ አባቶቻቸው ቢኖራቸው ኖሮ አሜሪካኖች አይቀዝኑብንም ነበር።
    የጣልያንን ወረራ ጀግኖች አባቶቻችን ባልሰለጠነ የጦር መሳሪያ በዛ ወኔያቸው አገራቸውን በደም በአጥንታየው በሁሉም አቅጣጫ አስከብረው አልፈዋል።❤❤❤ታሪክም ይዘክራቸዋል❤❤❤

    • @aklesayakassahaile6294
      @aklesayakassahaile6294 6 วันที่ผ่านมา

      @@getsolomon ግድቡ እንዲሰናከል በጣም ጥረው ነበር ተግራይንም በተለያየ ሁኔታ አግዘዋል መንግስት መስሚያዬ ጥጥ ነው ብሎ ወደፊት ሄዶል ለማንኛውም ሴራ ኢትዬጽያን የማያንቀላፉው አምላክ ይጠብቃታል።

  • @dawitlesanwerk2567
    @dawitlesanwerk2567 6 วันที่ผ่านมา +6

    እነኛ በሲኖትራክ የተጨፈለቁ ሀቀኛ የሀገሬ ልጆች ደም ይፋረዳችሁ ሌላምንእላለሁ?

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 6 วันที่ผ่านมา +20

    ለምድሬ ሰላም ይሁን ሐገሬ ከጠላቷ እግዛብሔር ያስመልጣታል ግብፅ ከንቱ ፉከራሽን ብትተይን

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 6 วันที่ผ่านมา +10

    ይቸን አሜሪካ የምትባል ተስቦ ኢትዬጽያን አልፋታም አለች እኮ እነሱ ሐገር ሲያድግ አይወዱም እንደው ፈጣሪ ሐገራችንን ይጠብቅልን

    • @getanehsaron129
      @getanehsaron129 6 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen

    • @getsolomon
      @getsolomon 6 วันที่ผ่านมา +2

      የማገርመው በ1969-70 ይህቺ አሜሪካ የሱማሊያ ደጋፊ እና የጦር መሳሪያ አቅራቢ ነበረች።ዛሬም የሀገራችንን ቡር በዶላር ጥላለች ተንከሲስ ናት

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 6 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 6 วันที่ผ่านมา +2

    በድል ለታጀበው አዲስ አመት አደረሰን
    አደዲሱ አመት የነቀዘው ፋሽሽታዊ ስርት ተነቅሎ ድል በድል የተንበሸበሸ አዲስ አመት ይሁንልን

  • @Dani-t4o2k
    @Dani-t4o2k 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 6 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ እነሱስ በነጻ ተፈቱ ,,,,,,,, በሰሜን እዝ ላይ ያንን የሚያህል ሰቆቃ ፈጽመው በይቅርታ ተለቀቁ ምክንያት,,,,,,,,, " አዲስ አመት ስለመጣ " ,,,,,,,,, ይገርማል እነዚያስ የጥቃቱ ሰለባዎች ??? ወላጆቻቸውን ያጡት ልጆች እና ቤተሰቦችቻቸው ማለትም የበደሉ ገፈት ቀማሽዎች የነበሩትስ ?? ፍትሃቸው በቃ ( በአዲሱ አመት) ስለመጣ አዲሱ አመት ፍትሕ ሆናቸው ማለት ነው ? ይገርማል ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ይሉሃል ይኤ ነው ።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 6 วันที่ผ่านมา +2

    #መልካም አዲስ ዓመት። መልካም ወሬ የምንሰማበት ዘመን ይሁንልን። ❤❤❤

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጅቡቲን ማመን ማለት ታሪካዊ ጠላት የሚባለውን በትክክል አታውቅም ማለት ነው

  • @GezaB231
    @GezaB231 6 วันที่ผ่านมา +4

    How could those Woyane who murder Ethiopian soldiers be released???

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 6 วันที่ผ่านมา

      I miss tplf so much

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 วันที่ผ่านมา +6

    Good afteer noon Fetha Midya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤happy New year for you too

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 5 วันที่ผ่านมา

    አቤቴ የሥቃይ ያለህ ፋኖ በሀሳብ የሚለያየዉ ለምንድነው ለጥቅም ነው ። ለአማራነት ነፃነት አይደለም ። እንዲህ ሆኖ ነው ሚያሸንፈው። ይታሰብበት።

  • @tddyarsenl
    @tddyarsenl 5 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም አድርሰን 😢

  • @AlahrbyAhmed-sl9py
    @AlahrbyAhmed-sl9py 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም

  • @user-mm7pt5hn7x
    @user-mm7pt5hn7x 6 วันที่ผ่านมา +2

    የሞቾች እናቶች ልጆቻቼዉ ማጽናት ይሁንላቸው
    ጌዳዮች ይዴሰቱ ይጬፌሩ
    24ተመዝግባ ትቆያለች

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 6 วันที่ผ่านมา

      ዥልጥ ።ሚሊዮኖችን ተባብራችሁ የጨፈጨፋችሁትስ? አይመዘገብም???? አሁንስ እየተለበለበ ያለውን መከላከያ ለምን ተጠቃ አላላችሁም?

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 6 วันที่ผ่านมา +7

    እንዛ የሞቱት ሰራውትስ ደማቸው በምን ሚዛን ታይቶ ነው በነፃ የትለቀቁትስ?

    • @SophiaSophia-ul6cl
      @SophiaSophia-ul6cl 6 วันที่ผ่านมา

      ጪራሺ ካሳምይጠይቃሉ 😢😢😢

    • @GetachewSolomon-sb5qz
      @GetachewSolomon-sb5qz 6 วันที่ผ่านมา

      Qizzenam sew balserawe wenjel ena benante yetilacha alubalta sew metaser yelebetem

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 6 วันที่ผ่านมา +2

    ብልፅግናወች

  • @getsolomon
    @getsolomon 6 วันที่ผ่านมา

    በሲኖ ትራክ ጭንቅላታቸው ተጨፍልቆ ያለቁትን ደም ፈጣሪ ይበቀልላቸው። ፍትህ ሀገራችን ውስጥ የለምና!!

  • @Toppers-m9z
    @Toppers-m9z 6 วันที่ผ่านมา +2

    First

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 6 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia has quickly become the kingdom of injustice

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 6 วันที่ผ่านมา

    ምንም ያላረጉት አማሮች ታስረው መከላከያውን አረዱ የተባሉትን በይቅርታ ፍትህ ተዋደች በእነ ከንቱ አስተዳደር ከዝንብ ምንም አልጠብቅም

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 6 วันที่ผ่านมา +1

    ባማካላካያ፣ናቢስ፣ማጫዎት፣ናው፣ፍት፣ላታጫፋጫፉ፣ላማካላካያችን፣ባምን፣ማዛን፣ታማዝኖ፣ይላቃቀል፣እሄማ፣ባፖልትካምዛን፣ታዝኖ፣ናው፣ዬኣጋሪ፣ማካታ፣ዮሆናውን፣ማካላካያ፣ዬጫፋጫፋውን፣ማልቃቅ፣ማላት፣ባሁናት፣ትክኪል፣ኣይዶላም፣እትዮጵያዊናትን፣እዬጋዳላቹ፣ማሆኑን፣እውቁ❤❤❤❤❤

  • @AstatkeChekol
    @AstatkeChekol 6 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ የሌለበት ሀገር ውስጥ እንደምንኖር ከገባን ቆይቷል። ገዳይና አስገዳይ በነጻነት ይኖራሉ። ወንጀልም ስለሚበረታታ የሚቀንስበት ሁኔታ ይኖራል ብለን ተስፋ ማድረግ ከባድ ሆኖብናል። የሚቀጥለው አመት ምናልባት ህጻን ደፍሮ የገደለውም ይቅርታ ይደረግለት ይሆን?

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 6 วันที่ผ่านมา

    ጅቡቲ አውቃ አስራ ልታስቀምጠን ለሷ እየከፈልን እንድንኖር ነው

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 6 วันที่ผ่านมา

    ሞኞች ናቹ የተማረ ያጣች ሃገር ጁቡቲ እና ሶማል የምትስጣቹ ይመስላቹሃል ክመቱ በላይ ካሉ በታች ናቹ
    እሾህ የሆናቹ ጎረቤት

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 6 วันที่ผ่านมา

    lemen ye Ethiopia semi be America ayikerime

  • @luluteynatey5110
    @luluteynatey5110 6 วันที่ผ่านมา

    ኣይ ፒፒ! በነጻ መለቀቃቸው ደግ ነው፣ ነገር ግን የተሰው የሰሜን እዝ ወታደሮች ፍትህስ??

  • @HussainHussain-gj2gt
    @HussainHussain-gj2gt 4 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጣው ህግ ወንጀልን የሚያበረታታ ነው ሰው ወንጀል ሰርቶ በይቅርታ ከተለቀቀ

  • @MullerTeshale
    @MullerTeshale 6 วันที่ผ่านมา

    Djibouti, hasseb and Somalia land is our historical boundaries Ethipia must worki g on this to get back peacefully???

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 6 วันที่ผ่านมา

    #ETHIOPIA GOVERNMENT POITLICES LEADER AMAN PM ETHIOPIA NOW #ALJAZEERA ENGLISH NEWS . ETHIOPIA COUNTRY HAPPY NEW YEARS AND SO ON

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 6 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @MahmmdeEyasu
    @MahmmdeEyasu 4 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @user-zw2xf9qb2i
    @user-zw2xf9qb2i 6 วันที่ผ่านมา

    Why Ethiopia need 10 Ports while the migthy Germany hos only 2 ports?

  • @ftsumsbhatu6790
    @ftsumsbhatu6790 6 วันที่ผ่านมา

    የተማረኩ ሴሜን እዝ መረሸን ነበር ስንት ጎሮሙሳ ንጹሃን የገደለ ጁንታ ያሳዝናል

    • @Miligaltigray-u4i
      @Miligaltigray-u4i 6 วันที่ผ่านมา

      ፈሳም ጁንታ ጂግና ነወ

  • @SentayehuZewdie
    @SentayehuZewdie 6 วันที่ผ่านมา

    Hope other innocent prisoners have to be equally realised

  • @ashenafimoges6741
    @ashenafimoges6741 6 วันที่ผ่านมา

    የሰማነዉን እየደገምከዉ አታሰልቸን

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 6 วันที่ผ่านมา

      አንተ ባትሰማ ያለሰማ ሚሊየን ስላለ ደደብነትህን ግልፅ አታድርገው ዘገባው ለሁሉም ነው ላንተ ብቻ አይደለም

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 6 วันที่ผ่านมา

    ጂቡቲ የኢትዮጵያ ምንግስት በሱማሊያ ላንድ ወደብ እንደማያገኝ በደንብ አውቃለች ኢትዮጵያ ሱማሊያ ላንድን አገር ትሆን ብላ ብትፈርም ኢትዮጵያ አለቀላት አለም አይኑ ሱማሊያ ላይ ነው

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 6 วันที่ผ่านมา

    እስከመቼ...ነዉ..ግን...ገዳይ..ወንጀለኛ...እስረኛ...ምነለቀዉ..???

  • @BekaluAlem-z9z
    @BekaluAlem-z9z 5 วันที่ผ่านมา

    እንዲያው የዋህ ናችሁ ልበል ወይስ የእንጀራ ጉዳይ አሜሪካ ለገር ለማባባስ እንጂ መች ለጥሩ ነገር ተፈጠረችና ነው

  • @enaligdi8473
    @enaligdi8473 6 วันที่ผ่านมา

    Michuuuui

  • @wedirefotube3919
    @wedirefotube3919 6 วันที่ผ่านมา

    Wishetam

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 6 วันที่ผ่านมา

    የጅቡቲ...ዜና...አቀራረብህ...የቆየ..የሠማነዉ..ነዉ....ዛሬ...ተንኮል..የተሞላበት...አካሄድ..እንደሆነ...መግለጫ..ሠታለች....ግብፅ...እንደገፋቻት...ተናግራለች....updat,,,አርግ

  • @Nurobegeter
    @Nurobegeter 6 วันที่ผ่านมา

    ነፍሰገዳይ ኢትዮጵያላይ ባይበዛ ነበር የሚገርመኝ የጠገበሁሉ እየተነሳ የድሀን ልጅ ይገላል ጡንቻውን አፈርጥሞ ተመልሶ ለሌላ ነፍስ ግድያ ይዘጋጃል

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 6 วันที่ผ่านมา

    Why did America 🇺🇸 send a black general to Africa?

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin5366 6 วันที่ผ่านมา

    መከላከያ ሰራዊት ለማን እየሞትክ እንደሆነ አሁንስ ገባህ ለዛነው የአንድ ግለሰብ ሰራዊት ነው የምንለው ደመከልብ ሁነህ ቀረህ አሁንም አስተውሉ ትርጉም የለለው ሞት አትሙት የሄነው ለባልደረቦችህ የተሰጠው ፍትህ ነገም ባንተላይ የሚሆነው ይሄው ነው

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 6 วันที่ผ่านมา

    አጫሉን..ያስገደሉት....ጀዋር...በቀለ..ገሪባዉ...እዝቅኤል...ገቢሳ...ናቸዉ.....

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 6 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ታዲያ ይቅርታ ሚለፍ ከሆነ ለምን ያሁሉ ጦርነት ተገባ ያሁሉ ሱው አለቀ ይቅርታ ወይስ ጦርነቱን ሊያግዛቸው? ድል ለፋኖ እኛም እራስ አለን አዞሮ የሚያይ

  • @Tybatube
    @Tybatube 6 วันที่ผ่านมา

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ የስደት እህታች ነኒ በማደም ኩሸናነኒ😢😢❤

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 6 วันที่ผ่านมา

    የሶማል መሬት የወረራቹ ይመለሳል

  • @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
    @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww 6 วันที่ผ่านมา

    Ye Abiy telat Amhara becha newu ahun gebagn kezi behuwala enem zeregna ehonalehu del le fano

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 6 วันที่ผ่านมา

    እንደቀድሞ በየሄዳቹ የምትወሩ የነበራቹ እንዳይመስላቹ እንደምትወረሩ ማወቅ ኣለባቹ

  • @skking3686
    @skking3686 6 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ወደብ ወደብ እያለች የምትወተውተው ለኣሜርካና ለኢማራት ነው ተዋውቀናል ኣሜሪካ ትምጣና ወደብ ስጡኝ ትበል በኢትዮጵያ ኣፍ ከመናገር እኛም ኪም ጆንግን ሩሲያን ቻይናን እናመጣቸዋለን ወደብ እያላችሁ ከማውራት ውደ ድንብር ተዋግታችሁ ውሰዱ በሚድያ ወደብ ከተገኘ ለኛም ስጡን

  • @SADABB-dd3je
    @SADABB-dd3je 6 วันที่ผ่านมา

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ
    አገር ውስጥ ያለውን ችግር ከመፍታት ይልቅ የሰው ሀገር እየሄዱ መተንኮስ ምን ይባላል
    ምነው አብይ እሳያስን ካልሆንኩ አለ ሳ ከሁሉጋ ተናክሶ ህዝብን የምያሰቃየው በኑሮው በሌባው በህፃናት ደፉሪ በእርስበርስ ጦሪነት የተከበበው ህዝብ ን ሌላ እዳ ካልጨመርኩልህ ይህ ያንስሃል እያለ የምያስቃየው አረ አላህ ሆይ ድረስልን

  • @judiiearer9324
    @judiiearer9324 6 วันที่ผ่านมา

    ኡኡ በአዲስ አመት ዋዜማ ግፈኞች ተለቀቁ ብሎ ዜና የኢትዮጵያን እንባ እግዛብሄር ያብሰው ለሌኛው ግፈኛ እንደገና ካሳ ልብ ክፍል የባሰ አታምጣ አምላኬ ሆይ።

  • @teka1528
    @teka1528 6 วันที่ผ่านมา

    Fetala, feta ,! ante, shiftam, zerafem, NEH. ONG NEH! Ante kasa jkefel !

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 6 วันที่ผ่านมา +1

    Metifo jewisa banda ye banda liji telalaki utuber

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ የሚያወራው ዜና ትረካ የሚመስለኝ ለኔ ብቻ ነው ? ድምጹ ምንም ለዜና አይሆንም በዚህ ድምጽህ የፍቅር ታሪክ አንብብ በት የዜናው ጠአም ይጠፍብኛል 😂😂

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 6 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ግን ኢትዮጵያዊያን ከምዕራብዊን ተህምሩ በአንድነት ቁሙ አሜሪካ ምንም አይጥቀመም አሜሪካ አትመኑ

    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ለሁላችንም
    አዲስ ዓመት የሠላም የፍቅር ይሁን❤❤❤

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 6 วันที่ผ่านมา

    ጅቡቲ መሰሪ ናት ተናግሬ ነበር

  • @user-ch6zf6es4r
    @user-ch6zf6es4r 6 วันที่ผ่านมา

    አይ የጅቡቲ መንግስት ቅመው መርቅነው ነው በስሜት የተናገሩት

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 6 วันที่ผ่านมา

    የተለቀቁ 2ኛ ተመልሰው እራቆታቸው ኣውጥተው ይልካቸዋል የት ነው የሚሸሹ ማንን ነው የሚከላከልላቸው እንደ ቀድሞ ኤርትራ ያዳናቸው ኣሁን የምታድናቹ ይመስላቹሃል እንደ ባጫ ደበሌ ያለው ተጨፈጨፍን ትላላቹ

  • @אלהלאקאו
    @אלהלאקאו 6 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጲያ ጅቡቲን እና ሱማሌን እና ሱማሌላንድን መውረረ እና ማስተዳደረ ትልቋ ኢትዮን ማድረግ የሚችል መንግስት አለ ካለ በቃ ኢትዮ ቢያንስ 8 ዎደቦች ያስፈልጋታል

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q 6 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ አትዋሽ የትግራይ ተወላጆች መከላከያ ውስጥ ያሉት የታሰሩት ሚስጥር አቀብላችኃል ተብለው እንጂ መከላክያውን አጥቅተው አይደለም።የተያዙና የታሰሩትም ከዛው ከአዲስአበባ ነው መቼም ወሬ ለማጣፈጥ መከላከያው ተጠቃ አላችሁ።አሁን ያን የውሸት ሙዚቃችሁን አልተዋችሁም።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 6 วันที่ผ่านมา

    ኣልሸባብ እኮ ወያነ እና ብልጽግና ናቸው

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 6 วันที่ผ่านมา

    ኣርፋቹ ካልተቀመጣቹ በስማይና በባህር እንደምትዘጉ ማወቅ ኣለባቹ ከዛ መሽረፈት ያለው ሰው መብላት ትጀምራላቹ

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 6 วันที่ผ่านมา +1

    ​THE land is for GOD poeple can shar and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread

  • @saved1580
    @saved1580 6 วันที่ผ่านมา

    ሉቃስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² በነዚህም ወራት ይጸልይ ዘንድ ወደ ተራራ ወጣ፥ ሌሊቱንም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ሲጸልይ አደረ።
    ¹³ በነጋም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን ጠራ፥ ከእነርሱም አሥራ ሁለት መረጠ ደግሞም ሐዋርያት ብሎ ሰየማቸው፤
    ¹⁴ እነርሱም፥ ጴጥሮስ ብሎ እንደ ገና የሰየመው ስምዖን፥ ወንድሙም እንድርያስ፥ ያዕቆብም ዮሐንስም፥ ፊልጶስም በርተሎሜዎስም፥
    ¹⁵ ማቴዎስም ቶማስም፥ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም ቀናተኛ የሚባለው ስምዖንም፥

  • @achagre3721
    @achagre3721 5 วันที่ผ่านมา

    Mengesete le onge Kaas yekefele lerasu wetadere yemykefelewe Kaas menedene newe demoze metachehu newe awo mengesete ena onege ande nachewe achebary hula

  • @dcghetto
    @dcghetto 6 วันที่ผ่านมา

    Aye ye gala mengst abichu echi bushti chenquatal isayas yelem yemiyadeneshen enayalen

  • @NahomCarrier
    @NahomCarrier 6 วันที่ผ่านมา

    When did you guys talking about Fano. Aleklakie

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 6 วันที่ผ่านมา

    የሞተተጎዳ ተረሱ

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሚዛናዊ ዜና አቅርብ ለብልፅግና ጭራህን አትቁላ አታሻቃብጥ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 6 วันที่ผ่านมา +1

      መሚዛናዊ ዜና ማለት ላንተ ምን እንደሆነ ሰለሚታወቅ መጠየቅ አያስፈልግም ጋዜጠኛው ግን ሚዛናዊ ሆኖ እንደሚሠራ ተግባሩ ምስክር ነው

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c 6 วันที่ผ่านมา

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnawe fano yihonal

  • @lettebrhanghebre4391
    @lettebrhanghebre4391 6 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia raswa jemete rebeshw Somalia ezeh jewedekech werare Ethiopia nch

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 6 วันที่ผ่านมา

    አቀራረብህ......ሴት....ይመስል...አሽሙር...ነዉ...ወንድ..ሁን..አቦ.....ዶ/ር...አብይ...በል.....ባንዳ...ነገር😂😂😂

  • @user-vj4wu6pp9t
    @user-vj4wu6pp9t 6 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @antenehtesfa5545
    @antenehtesfa5545 6 วันที่ผ่านมา

    😂

  • @sarafirdous916
    @sarafirdous916 6 วันที่ผ่านมา

    በጊፍያታጫፋጨፉት ማካላካያናጋርስ?😢

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 6 วันที่ผ่านมา +1

      አይተሃል ሲጨፈጨፉ?? ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅም እንደ ሚባለው ነው ።አሁንስ በየቦታው እየተጨፈጨፈ ላለው ለምን ዝም አላችሁ?? ማፈሪያዎች።

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 6 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ግምች ጋሽ ታዲዬስን አስራችሁ በምት ፍርድ የተፈረደበትን ፈታን ትላላችሁ

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 6 วันที่ผ่านมา

    ምንም ያላረጉት አማሮች ታስረው መከላከያውን አረዱ የተባሉትን በይቅርታ ፍትህ ተዋደች በእነ ከንቱ አስተዳደር ከዝንብ ምንም አልጠብቅም