I am really sorry to see the comprsion between the two, my brother both are same! Orthodox Tewahedo's concern is not this. Please Neseha, Kidus Kurban and Pay ten percent of your income, THAT IS IT! THERE A LOT TO DO TAKE ADVICE FROM YOUR HOLY FATHER.DONE.
Ande ylgebhe ale meselgen mknyatu gebxe west hymontachewn akberwe new ymyhedut lzeh melse ymtaggenw arbegenwn ymtesema khone new bemkedesubet geze barebgena endymeselh leke egena begeze endemkadesut enesume alachew sele member German yalkew be bedo mekrxu tkkele Lynne ymesegenal negre gene ylgbhe binor the yhonebt ymrnafkannen age lemzegat teblo new enge hzbume endawekwe new men ykel ortodoxe hilen lemmesker ymeselgenale
@@Tsegayekiflu don’t Worry just get your paycheck 💵💵 from Debetra we will see Memher Germa in USA 🇺🇸 or Europe I feel sorry for the people who live in Ethiopia
ዉዱ ወንድማችን እረዢም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን ለብዙ ነገሮች ምላሺ የማገኝበት ቻናል ነዉ❤❤❤❤❤
መምህር ግርማ ትምህርታቸው ከክፉ መንገድ አውጥተውኛል ከነቤተሰቤ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤
እነ በጋሻውንም እንዲሁ ነበር የሚሏቸው
@@Tsegayekifluይገርምሀል በጋሻውም እንደ አንተ ይቃወማቸው ነበር…ያንተም መጨረሻ እንደ ዳንኤል እና እንደ በጋሻው ይሆን?😂😂😂
@@MikiasTadesse በጋሻውን እንደ በግ ስትከተሉ ነው እኛ ደግሞ ከሀዲ ነው ስንል ነው የኛ እውነት ተገለጠ እናንተ ደግሞ ወደ ግርማ ሄዳችሁ። እነ ግርማ ደግሞ በክርስቶስ መስቀል ማማተብ ምንም ለውጥ የለውም በስመ አብ ብትልም ምንም አታመጣም ብሎ ሥላሴን እና የክርስቶስ መስቀልን ካዱ መረጃዎች በእጆቻችን እያሰባሰብን ነው እሱን አደብ ሲገዛ ሌላ ደግሞ ትከተላላችሁ። እኔስ ከቤ/ክ ጎን ነኝ ይብላኝ ሰው ለሚከተል
እነ በጋሻውማ መች መምህርን ይወዳቸው ነበር ሲቃወማቸው ነበር እስኪ የእርሳቸው አስተምሮ ሞክረው ስህተት ካለው ተወው ሳንጠቀምባቸው እንደተገፉ አረጁ ኧረ ንቃተ ህሊናችን ወዴት አለ?
@@nestiethiohabeshatube7243 ስህተታቸውን እኮ እያሳየሁህ ነው። አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነቃ ሆነ ነገሩ እንጂ
አባታቸህን መምህር ግርማ ቡዙ ሰዉ፤ወደ ሰዉነት ወደ እግዚያብሔር መልሰዋል፤፤ አባታቸን እድሚያቸዉን ያርዝምልን፤፤
ሁለት ሶስት ተቃዋሚ ስትሰማ ለመቃወም አትቸኩል ! መምህር ግርማ ለገንዘብ አልያም ለእውቅና አደለም የሚሰሩት። ሁሉም የተሰጠው ይለያል ለአንዱ የማስተማር,የመቀደስ,የመፈወስ የሁሉም ስጦታ ይለያል እና እናስተውል ? መንፈስን መርምረው ያወቁ አባት ናቸው።
አለማወቅ ሀጢአት ከመሆን አይከለክለውም።
ለገንዘብ እንደማይሰሩ በምን አወክ? የመቀደስ የካህናት ግዴት እንጂ ጸጋ አይደለም ካህን ሆኖ ካልቀደሰበት ካህን አይደለም። መንፈስ ቅዱስን መመርመር እና ርኩሳን አጋነንትን መመርመር እኩል አይደልም። ስለ እግዚአብሔር ቸርነት እንጂ ስለ አጋነንት ተስብኮ እግዚአብሔር መውደድ አይቻልም
ፀጋዬ መምህር ግርማን ተዋቸው ከማንም ጋራ አታመሳስል የእግዚአብሔር ስጦታ ልዩ ልዩ ነው ለሳቸው የተሰጠ ፀጋ መፈወስ ነው ለምን ሃሰተኛ ብለህ ሁሌ ትወቅሳለህ
እንዲህ አይነት ጸጋ በቅዱሳት መጻህፍት ላይ አላገኘንም
@@Tsegayekiflu እውነት ነው የለም ጸጊሻ እውነቱን ልናገርና እኔ በጣም ነበር እከታተላቸው ነበር ግርማም ኣባ ዮሃንስም ግርባ በስብከቱና ፈውስ በሚለው ኣባ ዮሃንስ ደግሞ መዝሙራቸውና ስብከታቸው ሁሌ ነበር የምከታተላቸውና ግን በምንም መልኩ ከመጽሓፍ ቅዱስ ሆነ ከስርዓተ ቤተክርስቲያን ያፈነገጠ
የሌለ ተግባር ነው እሄ በምንም መልኩ ጸጋ ሊሆን አይችልም በዚህ መንገድ የጂግጂጋው ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አሁን የተቀየሩትም አንድ ሊባሉ ይገባቸዋል ባይ ነኝ የግላቸው ጳጳስ እያስመሰሉ ነው እራሳቸውን
@@Shishay1. እውነት ብለሻል በባለፈውም ሰርቼባቸው ነበር አቡነ መቃርዮስ ይባላሉ ከግርማ ወደ 600000 ብር ጀምሮ ነው ስጦታ የሚበረከትላቸው
@@Tsegayekiflu እኮ አይተኸዋላ ለልጃቸው እሳቸው ናቸው ኣልጣነ ክህነትን የሰጡት ሃገረ ስብከታቸው ባልሆነ እሱም ብቻ ሳይሆን ፎቶው ብታየው ፎቶ ቤት ሂደው የሰጡት ነው የሚመስለው ክህነቱ እና በቅድስና የሚመጣ ጸጋ እንጂ የሚዋረስ ጸጋ የለም አሁን እንዳየኸው እሱም እንዳባቱ ስራ ጀምሯል እሄ ምን ይሉታል ?
ደግሞ ወንድ ነኝ ሁሌ በሴት ጾታ ነው የምትመልስልኝ
@@Shishay1. ሱቃቸውንም የመረቀላቸው እሳቸው ናቸው
አንተ ልጅ ግን ችግር አለብህ ህዝቡ እኮ ነቅቷል ምንም ብትንፈራገጡ መተተኛ ሊቅ ምናምን በአንድ ኪስ ቅጠል በአንድ ኪስ መስቀል ጨብጠው በየገዳሙ ስንቱን በመተት አስርው በሰንሰለት ታስርው አሉ ወጣቱን ቀጠፉት የታሰር አይሰማችሁም እድሜ ለመምህር ግርማ እና ለመምህር ተስፋዬ አበራ ትውልዱ ነቃ በቃ ተቃጠሉ
እያየናችሁ እኮ ነው
@@liya7521 he get paid 💵💵💵 by Debetra don’t blame him
@@nonenone3420 ho ok thank you for letting me know I understand now
እኔ የምለው አውደነገስት ገላጮችን ለምን አትተቹም ቤተክርስቲያን ውስጥ ተቀምጠው ጥንቆላን የሚሰሩ ሰዎችን ለምን አታጋልጡም ተቸግረናል ነጋዴዎችን ለምን አታወጡም ተሃድሶዎችን ለምን እንደዚህ ፈልፍላችሁ ሚዲያ ላይ አታቀርቡም
@@sabalule7915 ማስረጃውን ላኩልኝ
አሁን ዳኔል ክብረት ሰው ሆኖ ስውን ለመውቀስ እንደምን ይችላል፣እሱ የደበተራ እና የጠንቋይ ልጅ ስለሆነ ይህ ሴራ እንዳይጋለጥ እና ሰው እንዳይነቃ የተቻለውን ለማረግ ቢጥርም እኛ ግን እውነቱን እናውቃለን።
ማስረጃ አለሽ?
አተኮ የምር ጥብበብ ያልክ አስቂኝ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንዳተ ቢያስብ ታስረን አልቀን ነበር አሁን ዳኒኤል ማስረጃ ይሆናል እ አቡነ ሽኖዳ በትልቅ አዳራሽ እያጫጩ አላየህም ናነው ዝም ብለህ መኮነን ፈልገህጅ ኧረ ወዳዳልህ አተስስ
@@ቤተቃና ዳንኤል ሊቅ ነው። ስለ አንተ ፖለቲካ እኔ አያገባኝም የቤ/ክ ትምህርት ላይ ክህደት ካለበት አሳየኝ።
አዉቀህ ሞተሀል
@@Tsegayekiflu እረ አንተን አላልኩም ኮሜንት የሰጠዉን ሰዉ ነዉ ወንድም
የግብፁ አባት ኢትዮጵያዊ ቢሆኑ ኖሮ ፎቶአቸውን ከነ አባ ግርማ ጋር ደርድረህ አባ ግርማን እንደምትቃወም ትቃወማቸው ነበር።
ብዙ ሊቃነ ጳጳሳት አጋነንትን ያስወጣሉ እንደ አቡነ ዲዮስቆሮስ እንዲሁም የባሌ ሊቀጳጳስ የነበሩትም እንዲሁም የትግራዩ አቡነ ሰላማ አሉ ነገር ግን ፎቶዋቸው ከግርማ ጋር አልወጣም ስለማታውቁት ነገር አስተያየት አትስጡ
Antem lib yisxachu ewunet kalgebachu zim bitilu minalebet መላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ edmeyachewun ያርዝምልን ከቻላችሁ ehite mariyam yetebalechiwun set atiqawemum መልካም abatoch lay min asnesachu ልቦና yisxachu አግዚአብሔር
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አይ ፀጋዬ እንዲህ ቤተ ክርስቲያን ዐወደ ምህረት ላይ ቆሞ የሚሰብክ የሚናገር ያውም ቤተ ክርሰቲያን ውሰጥ ፖለቲካውን ተወው ግን ከሦሰት ሴት የወለደ ይህን ምዕመኑ አያውቅም ግን እያንዳንዳችሁ ይህን እያወቃችሁ ቆሞ ሲሰብክ ኖረ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እኮ እየተሠራ እየተፈጸመ እየተሸፋፈነ ስንት ጉድ አለ ያሳዝናል አንተም ምስክር አድርገህ ያቀረብከው እንደገና ይህ ትንቢት ተናጋሪ ሁለቱም ያው ናቸው ባለሦሰት ሚስቶች ።
ስለማን እያወራኽ እንደሆነ የማውቀው ነገር የለኝም ግልጽ ብታደርግልኝ መልስ ለመስጠት ያመቸኛል
@@Tsegayekiflu ዳንኤልም ሆነ ገብረመስቀል ሁለቱም በዝሙት ሥራ የወደቁ ናቸው ዳንኤልም ገብረመስቀልም በአውደ ምሕረት ቆም ለመስበክ የማይገባቸው ነበር ግን ጳጳሱም ካህኑም መምህሩም ሁሉም እያወቀ ጉዳቸውን ሸፍነው ነው እስከዛሬ ያሉት ማን ነው ንፁህ ሁሉም ጎድፎ ቆሽሿል አንተ የዳንኤልን ከሦሰት ሴት መውለዱን አታውቅም ገብረመስቀልም ያው ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ ቤተመቅደሱን ያፅዳ ።
አንተመናፍቅ ከአባታችን ከምህር ግርማ እራስዉረድ ጌታ ይገስፅክ
እራስ አላቸው እንዴ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉🙉
ተመዝናችሁ የቀለላችሁ እናንተ ናችሁ ሳንቲም ለመልቀም የንጹሃን ስም አታጉድፉ የጎደፋችሁ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ የሐሰት ትንቢት ተናጋሪዎችን ወደ ልቦናቸው ሊመልሳቸው ለንስሐ ሞት ያብቃቸው👁🐶🐺🐼🐉🐙🙈🙉😳👺💀😵😡😷😬😩
ንጹህ ስም መሆኑን በምን አወቅሽ? በምን ሚዛን መዘንሻቸው?
የመንፈስ ስጦታው ልዩ ልዩ ነው ማለት ምን ማለት ነው??? ምናልባት እነኚህ ሰዎች የተሰጣቸው ስጦታ ይህ እንደሆነስ? ቦሀላ ከ እግዚአብሔር ሰዎች ጋ ስንጣላ ራሳቺን እንዳናገኘው ነገሩን ለ ባለቤቱ ለ እግዚአብሔር እንተወው ባይ ነኝ!!!
የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ህግር የሚሽር አይደለም
@@Tsegayekifluህግ ህግ አትበሉ ስንት ህግ የጣሱ በዘረኝነት በሽታ ወድቀው ህዝብን ሚያስቱ በሞሉበት ሃገር እነዚህወርቅሰዎች መተቸት እራሱ ኖርማል አይደለም
@@Kiber1221 ቤ/ክ በህገ እግዚአብሔር የምትመራ ናት ህግን ጣሱ የሚል ትምህርት የለንም
የኢትዮጵያን ከግብጽ ጋር ማነጻጸር የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አለው እነሱ እረኛቸው የእውነት ነው ለመንጋው ነፍሱን የሚሰጥ ወይ እኛም ከነሱ ጋር እየሔድን እንፈወስ እንጂ
ከግብፁ አባት ጋር ልዩነታቸው ድምፅ መኖርና ያለመኖር ላይ ነው።ድምፅ ቢኖር ቢለፈልፍ የሚጋለጠው መታች አስመታች ክፉ አድራጊው ነው። ታዲያ ለምን መታች እንደልቡ እየመተተ ሳይሳቀቅና ሳይጋለጥ መመተቱን አይቀጥልም ነው?ለምን ይገሰፃል ነው?አንተ የመታች እና አስመታች የክፉዎች ጠበቃ የሆንከው ለምንድነው?ኧረ አንተ ሰው ተው አስተውል።ውስጥ ካሉ ከአስማተኞች,ከድግምተኞች,ከጉበኞች በላይ ምን አጠፉ?ይልቁንም ብዙ ነፍሳትን ለንሰሀ እያበቁ ነው።በአንፃሩ ብዙ ነፍሳትን እያሰናከሉ ያሉ መታች አስመታች ደጋሚ ጉበኞችን ክፉ አድራጊዎችን ለምን አትገስፅም?ለሽቀላ አይሆኑም?እንደ አባ ግርማ ሰው ብዙ አያውቃቸውም?ይቅር ይበልህ
ጆሮህ የሚሰማ አልመስል አለኝ
የ ኣባ ጳዉሊ ኣቡነ ኣቢብ እምነ ክርስቶስ ሰምራ ቅድስት ሰማእት መሪና ገድል ኣንብበህ ታቃል
አንተ አንብበኻል?
አጋንት ሲወጣየምትናደዱ ሰው ሲድን የምትበሳጩ ዘራችሁ የክፋት አባት ዳቢሎስነው
ግን መጀመርያ ትምህርታቸውን በደንብ ማዳመጥ ያስፈልጋል ከመናገር በፊት በቤተክርስቲያን አልተጻፈም ማለት በመጽሐፍ ቅዱስ አልተጻፈም ማለት አይደለም።
ካለ አሳዩኛ እናንተ እየተማራችሁ አይደል?
@@Tsegayekifluእንዴ እነሱ የሚያስተምሩት እኮ ፀልዩ ስገዱ የጸሎት ስፍራ የጸሎት ቤት ይኖራችሁ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ ያሉ ነው ያደረጉት ስህተት አለን ? አጋንንት ሲያስወጡ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አይደለምን ? ሐሰተኞች ናቸው ካልንስ በፍሬአቸው አለየናቸውንም ? ትምህርተ ወንጌላቸውን እንከታተል እስቲ ።ከዛ አንዳኛቸው ፍሬአቸውን ምን አፈሩ የሚለውን ?
የሐዋርያትን ስራ ፈጸሙ እንጂ ራሳቸውን ከፍ ከፍ አላደረጉ አንዳንድ ስህተተኞች አሞግሷቸው ቢያወድሳቸው እነሱን ውቀሱ የክርስቶስን ወንጌል እግዚአብሔርን ቃል አስተማሪ እንጂ ክፉ ነገር አላደረጉም ወደ ቤተክርስቲያን እንድንቀርብ እንጂ ከቤተክርስትያን አላራቁንም ስንቶች ተመለሱ ለምንድ ነው ስለ ክፉ መናፍስት የሰውን ልጆች እንዴት እንደሚያጠቁ ትምህርት የማይሰጠው ህዝባችን በጠላት አሰራር ተይዟል ዘመኑን ዋጁ
@@FontanaY ቅዳሴ ይቀድሳሉ? ይቆርባሉ? ያቆርባሉ? በንሥሐ ስም ማጭበርበር ይብቃ
@@FontanaY ሐዋርያት አጋነንትን ማስወጣት ብቻ ነበር እንዴ ስራቸው?
የምታደርገው አንተ አይደለህም ያልተነካ ስለሌለ አንተም እሳቸው ካሉበት ተመላለስ አዳኙ ፈጣሪ ነው
አዳኙ እግዚአብሔር ከሆነ ለምን እሳቸው ጋር እመላለሳለሁኝ
ትልቅ ችግር አለብሕ በላይሕ ያለዉ የጠቓር
መንፈስ እእግዛብሔር ይገፅፅልሕ በጣም ስርአት የለሕም አባቴችን መልአከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ ፀጋቸዉ ያብዛልን
በቃ ሰይጣን የመምሕር ግርማን ስም ሲሰማ
ያቃጥለዋል
ትልቁ ችግራችሁ የእግዚአብሔርን ቸርነት እና ምህረት ከመስበክ ይልቅ ስለ አጋነንት መስበካችሁ ነው
እንዲሁ ያልታደልክ
የታደላችሁት ምን አደረጋችሁ?
ወንድሜ ታሳዝናለህ ኣሁን ኮ ሰው ሌላ ነገር እያሰበ ነዉ ኣንተ እና ተከታዮሽ ደሞ ወደ ሆላ የሚገርም ምንም የሚታመታዉ ነገር የለም የቅዱስ ኣብ ጳዉሊ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን
ትንቢት እኮ ሁላችንም መተንበይ እንችላለን የምናየዉን የጊዜ ክፋት ሀጢያት ጦርነት በሽታ እያየን መገመት ይቻላል ማንንም ባንሰማ ባንታለል ፡እምነታችንን አጥብቀን መያዝ ብቻ ነዉ ፈጣሪ ይሁነን ያሰቅቃል😢
መ
ምጭጭ 🤔😳🤨😌😳 ወንድሜ እስካሁን እዚላይ ነህ " ሚስኪን" ስታሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ🙏 ገናናናናና ነህ አልበሠልክም or ዘመኑን አልዋጀህም " ዘመኑን ዋጁ" ተብሉዋል! ጸልይ ስገድ የአምልኮት እና የፀጋ ስግደት ስገድ: በአመት አንዴ የስቅለት ጊዜ ብቻ አይደም የሚሰገደው። ወንድሜ ጠቋር የሚበለው ደፋር ነው እና አራስህን መርምር ! አባቶችን ያሠድባል ያቀላልም እና ወንድሜ እራስህን መርምር "አይዞህ" ቀስ በቀስ ይገለጥልሀል ስትሠግድ በቀን 7 ጊዜ 5 ካልተመቸህ ጥዋትና ማታ ግዴታ ነው። ጠቃር ብቻ ሳይሆን አንተጋራ ያለው ሌላም ያደፈጠ ካለ ልትይዘው ወይም ግንባር ላይ ልታስረው ትችላለህ 😉😳🤔 ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ማስተዋል ይስጥህ አሜን🙏🙏🙏
መልስ መመለስ አይገባህም ለስንቱ መልሠህ ትችለዋለህ ልብ ይስጥህ🙏🙏🙏
ግባና ሰገድ ተምበርከከ
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን🙏🙏🙏
ደፋር የሚባለቱ ክርስቶስ ካንተ ጋር ነው ከማለት ይልቅ ጋኔን ጋንተ ጋር ነው ብሎ የሚያስተምር እና የሚያምን ነው አኔስ "አነ ዘክርስቶስ - እኔስ የክርስቶስ ነኝ"
አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰይጣንን ሲያወጣላቸው ጠይቆት ነበር አናዞታልም እና ከግብፆች ክርስቶስ ለኛ ምሳሌያችንም አምላካችኝም ነው
አሁን ዳንኤል ክብረት ሰዉ ሆኖ ሰዉን ለመተቸት መጣ ዳንኤል ክብረት ሳይሆን ዳንኤል ክእደትዐነዉ ከአባታችን መምእር ገርማ ለይ ወረድ በሉ እሳቸዉን የሚቃወም ሴጣን የተፀናወታቸዉ ብቻ ናቸዉ አባታችንን የሚቃወሙት እና እነ ደብተራ መተተኛ ጠናቃዬች ድግተኞች እነዚን ስላጋሐጡ ነዉ የሚጠሏቸዉና አሰተኛ አጥማቂ የሚሏቸዉ ለአባታችን ለመምእር ግርማ እድሜ ከጤና ተመኘንላቸዉ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶ ይደርብን እንኳንም ለ2017 በሰላም አደረሶት የኛ አባት መምእር ግርማ ወንድሙ በእድሜ በጤና ያቆይልን
ዳንኤል ክብረት በፖለቲካ ጉዳይ ላንስማማ እችል ይሆናል በሃይማኖት ግን ነቀፋ ካለበት ማስረጃ ስጡኝ
አተኮ የሆነ የጠበበ አእምሮጂ የኦርቶዶክሲያንን እሳቤ የለህም ለምን የእግዚአብሔርን ሰፊ እጂ ማዳን የማታይ አቅም ያጤህ ጠማማ አስተሳሰብ ነው ያለህ መምህር ግርማን አንድ ቀን ሰምተህ አታቅ ዝም ብለህ አሳድ አይንህንን እያፈጠጥቅ ካድሬ ነገር ነህ ለዩቱብ ሽቀላጅ አንተ አንድም አታስተምርም
ኦርቶዶክሳዊ እሳቤ ከመጽሐፍት ከተጻፈው ይወጣል እንዴ?
አንተ ጋዜጠኛ ምነዉ ችግር አለብኽ መምህር ግርማን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማሪያም ገጠመኝ መምህር ተስፋዬን አበራን ሌሎችንም መተተኛን አስመተኛን ጠቋይ አስንጠቋይን እየ
ተቃወሙ ያሉትን መምህራን አባቶችን አትንኩ
ብን ጋዜጠኛዉ አትተች መጀመሪያ እራስክን መርምር መድሃኒአለም ነዉ አዋቂዉ እሺ
እራሴን መርምሬያለሁኝ ጋዜጠኛም አይደለሁም የቤ/ክ ልጅ ነኝ። መታች አስመታች በትምህርት እንጂ በመተት አይለቅም 🤭
@@orthodoxawit6397 በረገጥ የውስጠን የሚወቅ እግዚአብሔር ነው ቢሆንም ግን እኛ እሚጠቅመንን ወስደን እማየጠቅመንን ወደጎን ትተን ወደፊት መሂድ ነው ያለብን እጂ የሰው ተከታየ ባንሆን እና የቤተክርስቴያን ተከታይ ብንሆን መልካም ነው ምክንያቱም ለምሳሊ አንደ አስተማሪ ቢወድቅ ከስር ያለም ምእመን ማለትም ተከታዮን ይዞ ስለሚወድቅ ማለት ነው
እንደዚህ አይነቱን ባታቀርብ ጥሩ ይመስለኛል።ሰው እውነቱን ለማወቅ በመናፍስት መያዝ በመተት መሰቃየት የለበትም የስው ህመም እንደ ራሳች ማየት አለብን እንጂ ሰው ስለ ተቀበላቸ ወይም ስላልተቀበላቸው አይደለም እኛ ማነን ኛቸው አይደሉም የምንለው ከቻልን እግዝያብሄርን በፀሎት መጠየቅና ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል ወይም ዝም ማለት እንጂ የሰውን አይምሮ መበረዝ ጥሩ አይመስለኚም እውነቱን የሚያውቀው ፀጋውን የሰጣቸው ነው በሱ ስራ ባት ገቡ …?
ስለ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት እያወራን ስለ ስሜት ማውራት ተገቢ አይደለም፡፡ ታማሚ ሆኖ ገነት የሚከለክለው የለው ጤነኛ ሆኖ ሲኦል ይገባልም አይባልም የሚገቡትም የሚወጡትም በስራቸው እንጂ በህመማቸው አይደለም፡፡ በህመም ምክኛት የቤ/ክ ትምህርት ማፍረስ ስህተት ነው፡፡
ምነው መሃይምነት አብዝቶ ያጠቃሃል። አጥማቂ ስድብ መስሎህ ከሆነ ቅዱስ ዮሐንስን እየሰደብክ በግንብ ራሱ ዳንኤል ክብረትም እየተመራህ ስለሆነ መንገድህ ወዴት እንደሚያመራ ጥርጥር የለውም። የማንን አጀንዳ እንደምታጽፈጽም እንጃ እንጂ ሄደህ የሰው እስተሳሰብ አየር ባየር ከምትሸቅጥ የታመሙትን ፈልገህ አነጋግራቸው። ዳንኤል እንዲህ አለ ማን እንዲህ አለ ከምትል። ክርስቶስ ከግብራቸው ታውቀዋችኋላችሁ ነው ያለው። መቼም ካልሰደብክ ሰው ክሊክ አያደርግም ብለህ ከሆነ ራስህን ፈትሸው። Do a reverse engineering ይላል በእንግሊዘኛ። የሰው ሐሳብ ኮፒ ፔስት ሳይሆን የራስህን እግዚአብሔር የሰጠህን ጭንቅላት ተጠቀምበት እባክህ። ለዳንኤል ክብረትና መሰሎቹ ሜጋፎን ልትሆን አይደለም የተፈጠርከው
ትንሽ ተማር
@@Tsegayekiflu ወንድሜ ግድ የለህም አንተ ከመናገርህ በፊት ብትማር ኖሮ ይሄን ሁሉ አትዘበዝብም ነበር። ለራሳቸው ትርፍ የሚሰሩና እውነተኞችን ለይ። ደግሞም አጥማቂ ማንቋሸሻ ምስሎች እንደሆነ ትልቅ ስህተት ተሳስተሃል። ራስህን ለንስሃ አቅርብ
@@abrtezerra እናንተ ከተማራችሁ አርሙን እንስማ
@@Tsegayekiflu ሁሉ አያወራም ሁሉ አያስተምርም ምነው አልክ።
@@abrtezerra አላልኩም
እነዚህን ዩቱበር ነን ባዮች ህዝበ ኦርቶዶክሳውያን ዝም ማለቱ እየገረመኝ ነው:: አባቶችን እየከፋፈሉ ሀማኖቲቱን እየሰነጠቋት ነው:: አባ ግርማን እንደው የሚተው የለም:: የነቃ አማኝ ተፈጥሯላ!
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን 😢 ከፕሮዎች የተኮረጀ ልምምድ ነው ፣ አሁን አሁን በአውደ ምህረቶቻችን ላይ ህዝቡን እየበከለብን ነው 😢😢😢
እውነት ነው ምንም አይተናነስም አሁን አሁን
😂😂😂😂😂😂ኧረ ትንቢት ትንቢት ትጠላለህ ውዳጄ ሆይ በርበሬ መወደዱን አልሰሙም እንዴ ኑሮ ውድ ነው ይሄ ሰውዬ ትንቢት እያለ ሁሌ ይለፋል አንድ ቀን ተሳክቶለት አያውቅም እኔ የማዝነው ለተከታዬቹ ነው ፈጣሪ እየለየ ይምታ 😂😂😂😂
Comment ማየት በቂ ነው
😅😅😅
የምሬ ነው በአካል ባገኝህ ወርደህ ስላዋረድከን አፍንጫህን አጠፋልህ ነበር
የአጥማቂያን ፍሬያቸው ነህ የቤ/ክ ግን አይደለህም
ግን እኮ አጋንንት ማስወጣት ለሁሉም የተሰጠ ፀጋ እንዳልሆነ እናውቃለን
ለሁሉም አይደለም ለሚያምን እና ለካህናት ነው የተሰጠው
መምህር ግርማ አንድ አርስቲስት ሳይሆን አለም ይመሰክርላቸዋል ይህንን እወቁ
እግዝአብሄር መልሱን ይስጥህ ምክንያቱም በህታዊን የምትቃዋሙ ዋየውላችሁ ልትጠፉ ነው።
😂😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉
ይህን ከሀዲ አሞጥተህ ደግሞ እንደ ግዱስ ስታቀርበው አታፍርም እሱ ዳንኤል ውርደት ማለት ነው በደብተራ ስለ ጎለበተብን አሁን አጥማቂ ትላለክ እሩጎሞች አንተን ጨምሮ ምድረ ደብተራ እግዛቤር ይገስፃቹ አሜን
ግርማ የሚሉት ስውዬ ስውን ጨረስ እኔኮ የሚገርመኝ ፋርጥ ፍርጥ የሚሉት ናቸው አያማቸውም ግን
ድራማ 🤭😎
ድራማ ብቻኮ አይደለም መንፈሱን ቡዳ ሰላቢ ምናምን ብለዉ ጠርተዉ ልቡን ወደከፈተላቸዉ ሰዎች ያስገባሉ ከዛ እሪሪሪ ነዉ እንግዲ
አይቸሃለሁ ድራማ ስትሠራ ያ ሁሉ አስተያየት ሳያሳፍርህ ቀርቶ አሁን ደግመህ መጣህ ዕፍረተ ቢስ
በቤ/ክ ትምህርት አላፍርም
ነጭ አድናቂና አምኪ መሆንህንማ እሳቸውም ይነግሩሀል::
ፈሪማ እሳቸውን የሚያሳድድ በሙሉ ነው:: ሚስጥሬ ይወጣል የሚል,,,
ምናለ መጀመሪያ ከጉያህ ስር ሆኖ በየመቃብር ቤቱና በየቤተክህነቱ ሆኖ መተት የሚመትቱትን ደብተራወችን አጋልጠህ ህዝቡን ከበሽታና ከመተት ብታስመልጡት? ለነገሩ ያንተንስ ማን ያውቃል ይሄኔ ጥበብ ነው እያልክ ተመጻዳቂ ትሆናለሕ። ለማንኛውም እግዚአብሄር ልቦናውን ይስጥህና እውነቱን ይግለጽልህ! ደብተራም ከሆንክ እግዚአብሄር ይገስጽህ!
ማስረጃውን ላክልኝ
@@Tsegayekiflu የምኑን ማስረጃ ልላክልህ
@@Abm_media_house በየመቃብር ቤቱ ያሉ መተተኞችን
ወንዲሜ እንዴት ላመሰግንህ በርታልን
ሚገርም ነው 😢 መምህር ግርማ መመህር ተስፈየ በጣም ልዩ ባለፀጋዎች ናቸው ሰው እንዴት ስገዱ ንሳህ ግቡ ቁርቡ ፁሙ አታመንዝሩ አትስርቁ ጠንቋይ ቤት አትሂዱ በተለይ ስግደት ንሳህ ፀሎት ቅዳሴ ለድያብሎስ ትልቅ መሳርያ መሆኑን እኔ በህይዎቴ አይቸበት ተለውጨበት እናንተማ ታቦት አቁማቹሁ ብር ከመለመን ባሻገር ምን አድርጋቹሃ ልንገርህ አስራት በኩራት ማያወጣ መመእናን ሰብስባቹሁ እሄኮ ሌብነት ነው እንዴት ኦርቶዶክስ ሆኖ አስራት ማውጣት ይስገበገባል 😢 ለዛ እኮነው ከውስ አድፈጦ እንዲስገበገቡ ሚያደርጋቸውን መንፈስ ቀጥቅጡ እንዲህ እንደዋዛ አይለቅም የቤተሰብ የዛርመንፈስ የሚስጥር መተት አንድሰው ካለበት እኮ ያሳዝናል እንዴት አንክርስትያን ነይ ብሎ እሁድ አስቀድሶ ሰኞ እከሌን ግደልልኝ አስለቅስልኝ አጥፈልኝ ብሎ ጠንቋይ ቤት ይሄዳል 😢😢???? እንድነገር ልንገርህ እነመምህር ግርማን ሚወቅስ የኦርቶዶክስ አካል እራሱን ይመርምር ብዙ በፃፈኩ ነበር ግን ዋጋየለውም አስርግዜ ህግ ጥሰዋል ህግ ጥሰዋል ምትሉት እያንዳንዱ በተክርስትያ በዘር ተከፋፈሎ የእሄ በተክርስትያን የከሌ ብሄር ነው እሄበተክርስትያ የከሌ ቢሄር ነው ዘራቹሁን መርጣቹሁ አግቡ እያሉ ከነዚህ በላይ ህግ ጣሽ አለ ሰው መርጦ ባልተወለደው ብሄር እየተገደለ እሄኮ ኢትዮጵያውስጥ ነው ሌላሃገር አይደለም ለምን ስለዚህ ጉዳይ አታለቅሱም 😢 ምድር ጠንቋይ ሁላ እናንተንብሎ ለእምየ ኦርቶዶክስ ተቆርቋሪ ደሞ ዳንኤል ክብርት ሰውነው አስተማሪ ነው ብለህ ስታመጣው አታፍርም
ቅዳሴ ቀድሳችሁ አሳዩን በሏቸው እስኪ
ከተማራችሁበት ለሌሎችም አጋሩላቸው። አንድ ነፍስ ማዳን ትልቅ በረከት ነውና ❤❤❤
@@Tsegayekiflu አንተ ሸቃይ እራስህን ብታድን ይሻልካል
መጀመርያ ራስህ መዳን ኣለብህ!!!ጥቅመኞች የቤተክርስቲያን የምትቆረቆሩ ይመስላል ውሸታሞች 😢
@@AlmazAlmazafewerki ክርስትና ተነስቼ በክርስቶስ አምኜ ድኛለሁኝ። እናንተ ክርስትና ካልተነሳችሁ ግን ለግርማ መቆርቆራችሁ ለምን እንደሆነ እንጃ
@@martaetopian6896 ድኛለው 😍😍😍😇
ለሌሎችም አጋሩ የምትለው ምንም የሚያስተምር ነገር ኖሮት ሳይሆን ለ view ብቻ ብለህ ነው። በቃ ትንሽ view ሲቀንስብህ የነ መ/ር ግርማን ፎቶ thumbnail ተጠቅመህ ብቅ ትላለህ😂። ለዩቱብ ገንዘብ ብለህ እውነትን ለመደበቅ አትልፋ ምክንያቱም ምንም የምታመጣው ለውጥ የለም። እኛ በእነርሱ ትምህርቶች መንፈሳዊ ህይወታችን ምን ያህል እንደተለወጠ የምናውቀው እኛው ነን።
በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን
ወንድሜ ስሜታዊ አትሁን ማስረጃ ስታቀርብ ሁሌ በማስተዋልና ከስሜታዊነት የፀዳ ይሁን ።
የጸዳ ነው
ፓስተር ትሰጋየ
😮😮😮😮😮
አሁን እንደው ለምስክርነት ያመጣኸው መምህር ተብዬ ፓለቲከኛ እሱን ሰምተህ ኘሮግራም መስራትህ ይገርማል ስለዚህ ይመስለኛል የማህበረ ቅዱሳን አባል ነህ እነሱ አልገባቸውም ወንድሜ
ክህደት ካለበት ማስረጃ ስጡኝ ፖለቲከኛ ያልሆነ የለም አነሰም በዛም
I am really sorry to see the comprsion between the two, my brother both are same!
Orthodox Tewahedo's concern is not this. Please Neseha, Kidus Kurban and Pay ten percent of your income, THAT IS IT! THERE A LOT TO DO TAKE ADVICE FROM YOUR HOLY FATHER.DONE.
ከስርዓት የሚወጡትን መገሰጽ የቤ/ክ ትምህርት ነው
ፓስተር ትሰጋየ የመናፍቅ ነብዪ
በ14 ዓ ም ችግር ይጠናቀቃል ሲሉ ነበር ዛሬ ደግሞ ወደ ሃያ ወሰዱት
እንደ መሪ እቅድ እያደገ ነው የሚሄደው
ግን ደሞ ቀጥል ክፉ ስራህ እግዚኣብሄር የሚፈርድህ ክፉ ሃሳብህ ቀጥል ለሳቸዉ በረከት ነዉና ቀጥል
ወንድም ጸጋዬ የዲያቆን ዳንኤልን ሙሉ ስብከት ሊንክ ብትነግረኝ ከተቻለ
@@Mihiret855 th-cam.com/video/PpL14rx9bjk/w-d-xo.html ከ 1ኛው ሰዓት ጀምረሽ መስማት ትችያለሽ ሙሉ ዝግጅቱ ጥያቄ እና መልስ ነው ከፈለግሺው
አንተ ግን ማን ነህ!!!?
የበግ ለምድ ለባሽ ።
ፖለቲከኛ ነህ መናፍቅ??!!ሁሌ ትችት
ልቦና ይስጥህ!!!ሌላ ምንይባላል
ምንስጢራት ተምረሽ ታውቂያለሽ?
እህተ ማርያምና ባህታዊ ትንቢተኛ ይመሳሰሉብኛል 🤔
ከአንድ ግንድ ነው የፈሩት
@@Tsegayekiflu 🤣🤣🤣👌🏼
አረ መምህር ግርማ አትንኩ ብን እፍ😥
እነዚህን ውሸታሞች ስላጋለጥህ አመሰግናለሁ ቀላል ችግር አይደለም የሚፈጥሩት ችግር
እነዲሁ ሳስብህ አንተ መታች ትመስለኛለህ። ከተሳሳትኩ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ።
ይቅር ይበልሽ ተሳስተሻል
እኔ ግን የሚገርመን ኣይንህ ያለህ ገፈል ኣይታይህም
አረ ይኸንን ገብረመስቀል የሚባል ሟርተኛ ሽማግሌ አታሳየን ኘርቅልን ጠንቋይ
እንዳንተ ያለ ፍሬ የሌለው ሰው ተችቶ ለተቺ የሚሰጥ በቤተክርስቲያናችን ምልቷል ግን አንተን የምጠይቅህ መምህር ግርማን ለመተቸት ምን ሞራል አለህ ? አንተ ለኛ ከተደረገልን ትበልጣለህ ? ተወራለህ ትጮሀለህ ትተቻለህ ጨፍልቀህ ሁሉንም ልተች ትምክራለህ በፍሬ ስትታይ ዜሮ ነህ :: እድሜ ለክህን ከመምህር ግርማ ላይ መውረድ የማትችሉ ዱክማኖች ለቤተክርስቲያን ፍራንክ ሲያስፈልግ በግር በፈረስ ትፈልጋለህ ግን ሰው ዳነ ብለህ ለመናገር ትቸገራለህ
እንዳተ ያለ ላኪዎች መተተኞች ሁሌ ጉዴ ወጣ ጬህታቸው እንዲህ ናችሁ ጠንቅቀን እናቃችሄለን ታወራላችሁ እንጂ ምንም አታመጡም እኛ የተደረገልንን አንክድም መምህር ግርማ አያቁኝም እኔ ግን በአስተምሮአቸው ብቻ የተሰወረ ጠላቴን አባርሬዋለሁ አየክ የተግባር ህይትን ያስተማሩን ጠላት እንዴት ተሰውሮና አድፍጦ እንደሚዋጋን አስተማሩን እጂ አንተ እንደመጣልህ እንደምትቀደደው አደሉም :: ተሰውሮ የሚያጠቃውን ጠላት ለመናገር ትቸገራለህ ሰው ለምንዳነ ብለህ ስትቃወም ታሳፍራለህ ::
ማቴ 12፥35-37
የአባታችን የአባ ገብረ ኪዳን ስብከት የሚገባው በኦርቶዶክስ እምነት ጸንቶ የቆመ ፣ የቤተክርስቲያንን ህግ እና ስርአት ያከበረ ፣ የቤተክርስቲያን ስርአትን እጠብቃለሁ ብሎ የጸና ብቻ ነው ። ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ። ወንድማችን በርታ ማንም ምንም ይበልህ በዚሁ ጽና መቼም የኑሱ ተከታይ ስድባቸው ልክ የለውም መቻል ነው ሲጀመር ዳቢሎስ ተሳዳቢ ነው ። በተለይ ገብረ መስቀል ትንቢታቸው አያልቅም በሃገራችን ጉዳይ ህጻንም መተንበይ ይችላል ምክንያቱም የእኛ ህሊና በመልካም ነገር ካልተቀየረ ሰላም የለም ህግ ካልተከበረ ሰላም የለም ይሄን እናቃለን ቁጭ ብሎ መተንበይ አያስፈልግም ።
@@seblewongelzeleke-f8l ትክክል ሴት እያገላበጡ ትንቢት ኪኪኪኪኪ
ካቀረብከውም ፕሮግራም ምን ልማር እኔ እነሱን ኣላውቃቸውም ነበር፡ዶስ በግድ አወቋቸው ነው ነገሩ
እወቁባቸው ነው ያልኩትኝ
Ande ylgebhe ale meselgen mknyatu gebxe west hymontachewn akberwe new ymyhedut lzeh melse ymtaggenw arbegenwn ymtesema khone new bemkedesubet geze barebgena endymeselh leke egena begeze endemkadesut enesume alachew sele member German yalkew be bedo mekrxu tkkele Lynne ymesegenal negre gene ylgbhe binor the yhonebt ymrnafkannen age lemzegat teblo new enge hzbume endawekwe new men ykel ortodoxe hilen lemmesker ymeselgenale
መጀመርያ እኔ ማነኝ በል ስለ ስው ከማውራትክ በፊት እርግጠኛ ነኝ አንተ በኦርቶዶክስ ስም የምትነግድ አጭበርባሪ ነህ ወንድሜ አንተ እራስህን ሁለት ሰባት ያስፈልገሀል አውቃለሁ እያልክ አትቀባጥር አባቷችን ትውልድ ብዙ ጊዜ ስታወራ አይካለሁ እኔ ምንም ብል መጀመርያ ሚድያ አገኝሁ ብለህ አፍህን አትክፈት
ከተሳሳትኩ ለምን አታርመኝም? እስኪ አንድ ቅዱስ አባት ጠቅሳችሁ እገሌ እንዲህ ያደግ ነበር ማለት ነው የሚሻለው ወይስ የሐሰት አጥማቂያንን አትንኩብኝ ማለት ነው የሚሻለው?
ክርስቶስ እኮ ዲያቢሎስ ያደረበትን ሰው ሲፈውሰው ያንን እርኩስ መንፈስ ጠይቆት ነበር ማነህ ስንት ናቹ ብሎ መልሶለታል በዛሰው ያደረውም ሰይጣን ክርስቶስ የጠየቀው ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም አሁን ላይ እንድናስበው እንጂ
@@AbenezerAbdisa ጌታችን ሲጠይቅ እንዴት ያዘህ ማን ነው የላከብኽ ስንት ናችሁ አሁን ጮኸክ ውጣ አልያም በቀጠሮ ውጣ ብሏል እንዴ?
ቀርበህ አይተሀል ተምረሀል
Tsegu አንተ እኮ እየለፈለፍክ ነው መች ዝም አልክ መምህርን ስታይ ኡኡኡ እያልክ ነው😂😂😂😂
😲😲😲 አቤት እውቀትትትትት
@@Tsegayekiflu I Am Series እራስህን በእግዚአብሔር አስመርምር
@@MikiasTadesse በንስሀ አባቴ በኩል እየተመረመረ ነው
@@Tsegayekiflu nice
አንተ መስማት ከፈለክ ፀጋዬ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም የሰሩትን ስለ አይነጥላ እይ እና እራስህን መርምር ከዛ ትወስናለህ
አይተሀል አለማስቀደሳቸውን አለመቁረባቸውን እ
ካያችሁ የማትነግሩ አልያም የማታሳዩን
እንዳይቆርቡ እኮ ተደርገዋል እንዴት ይቁረቡ
@@AbenezerAbdisa ማን ከለከላቸው?
አንተ ደንቆሮ ምቀኛ መምህር ግርማእድሜይስጣቸው ብዙዎቻችን በሳቸዉ ትምህርት ተቀይረናል ፀጋከሰማየሸ ነዉ ለናንተስላልተሰጣችሁ ቀንታችሁ ነው
ከሳቸው የተማሩትን እኮ እያየናችሁ ነው። ተራጋሚዎች እንጂ መች መራቂዎች ሆናችሁ። ከፍሬያቸው ያውቋቸዋል የተባለው ለእንደነ እናንተ ያሉትን ማየት በቂ ነው
እኮ ቀጥለህ ስራልን የቀረው
እሺ
ሰዉ የሚሰጥህ ኮሜንት ያሳፍራል
አን ያገባች ውውይ መቃጠሏሏ
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ!ሁሌ በዚህ ዙሪያ ሲነገር ሰው ማዳመጥ ባለመፈለጉ ጉዟችን ሁሉ የመናጆ ሆነና እውነት ተውጣ ቀረች!!!ሰው እራሱ ስለአጋንንት ሲወራ፣ስለመተት ሳሰበክ....መንፈስ ቅዱስ የተሰበከለት ይመስል አፉን ከፍቶ ያዳምጣል!ይህ ግን የእምነታችንን መጉደልና ወደ ሰው ተከታይነት ሳይታወቀን እየነጎድን መሆኑን ያሳያል!!!አንዳንዱማ የ ገቢ ምንጭ አርጎት ከ ሳጥናኤል ጋር ውሎ የሚያድር ይመስል በምዕራፍ ተራኪ ሆኖ አርፎታል!የእምነታችን ጉድለት ከሀይማኖታችን ህግና ስርአትም እያሶጣን ነው።አባቶችም ዝም አሉ!ቤተክርስቲያን እራሷ ይህን ነገር መቆጣጠር አለባት።
ሰዎቹ ሐብታ ናቸው ማንም አይናገራቸውም
@@Tsegayekiflu እግዚአብሔር ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ አይስጠን።ይሄ መሰጠት ነው!
@@tinaeshetu6994 አሜን 🙏
Ewinetu sigeletsilih mitawiqew yihinal edulu keteseteh Wendim.
እስኪ የደረስክበት አሳውቀኝ፡፡ ከአንድ ቅዱስ አባት ገድል ላይ አልያም ከቤ/ክ መጽሐፍ ላይ ጠቁመኝ እስኪ
You’re Ye Debetra Keterena you get paid 💵💵💵by Debetra
በሀሰት መክሰስ ማቴ 12፥34-37
@@Tsegayekiflu don’t Worry just get your paycheck 💵💵 from Debetra we will see Memher Germa in USA 🇺🇸 or Europe I feel sorry for the people who live in Ethiopia
@@nonenone3420 I will get my paycheck from youtube not from ተጠማቂ
@@Tsegayekiflu 💵💵💵💵 From Debetra big check 💵💵💵 TH-cam money 💵 is not enough for to feed your baby 🍞
@@nonenone3420 እስኪ የሚከፍል ካለ አገናኘኝ
መተ ታም ገበናቹ ተገለፀ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Daniel yerasek yeferakew mistr edaywexabk new ? yikr yibelk
ቃለ እግዚአብሔር ተማሩ
መቦጥረቅ የለመደ
በርታልን ወንድማችን አውነት ነው።
ጠንቋዮች መምህር ግርማን ይቃፐወማሉ
ዶማ
አንተ እራስ ደብራ ሳትሆን አትቀርም
ግምት
ችግር አለብህ አንተ
International complexam nah
ቤተ ክርስቲያናዊ ነው።
@@Tsegayekiflu በዚ የምታገኘውን ብር ግን አደራህን ለልጀህ ወይም ለልጆችህ ምንም እንዳታረግበት ቢያንስ እስቲ እውነተኛ ክርስቲያን ከሆንክ በፆም በፀሎት ጠይቅ ግዴለህም ፈሪሳውያንም ፈጣሪን ሲሰቅሉት እንዳንተ ትዕቢተኛ እና እርግጠኛ ነበሩ ። ልምከርህ በትህትና እንጂ በትዕቢት ማንንም አትመልስም ! ዲያቢሎስ ደስ ስለሚለው ከካዝናው በፍቅር የወደክበት ንዋይህን አውጥቶ ይሰጠሀል ማለቴ ከሱ ድርጅት ከዮቲዮብ 😂😂😂
@@Aesthetic_lifestyle_videos ከኢትዮጵያውን ብር አግኝቼ አላውቅም። ባይሆን ስለ ሰይጣን ስለሚሰብኩት ንገራቸው
የከሸፍክ አሁን አንተ ነህ የምትቆርበው
አዎ ምነው?
ግርማ አጭቤ ነው።
ሠው ብእድሜው ብቻ መከበር አለበት
akrabiw erasu were alebk
ቃለ እግዚአብሔር ወሬ ሆነባችሁ አይደል
ግለሰቦችን መከተል ማለት ምን ማለት ነው ወንድሜ አንተን ያስተማረህ ማን ነው ሰዎች አይደሉም እየውልህ አጥሜቂ ስትል ቅዱስ ዮሐንስን(መጥምቁ ዮሐንስን)እተሳደብህ እግዚአብሔር የሰጠውን ፀጋ እያቃለልህ መሆኑን ልብ ማድረግ ይገባሀል እነዚህ አጥማቅያን እያልህ የምታቃልላቸው ሰዎች እኮ ቅዱስ ጳውሎስ እኛ ተግላችን ስጋ ከለበሰ ጋር አይደለም ስጋ ካልለበሱ በሰማይ በምድርም ቦታ ካላቸው እርኩሳን መናፍስ ጋር ነው ያለውን ትረሳዋለህ።
እስኪ አጥማቂያን የምትላቸውን ተዋቸውና
1:-በእዬ እለቱ የፀሎት ግዜ ይኑርህ(ተምበርክከህ ነው ታድያ
2:-ንስሀ ግባና
3:-የክርስቶስን ክቡር ሥጋ እና ቅዱስ ደም ተቀበል
4:-በእየለቱ የአሜልኮ ስግደት ስገድ
አየህ አንተና መሰሎችህ አጥማቅያን እያሉ እግዚአብሔር ፀጋ የአበዛላቸውን አባቶች የምታቃልሉ የተግባር ክርስትና ስሌላችሁ ነው
አንድ ነገር ልንገርህ እስኪ ወንድ ከሆንህ
በቤተክርስቲያን ውስጥ ተቀምጠው ጥበብ እያሉ ከሰይጣን ጋር ተስማምተው
1:አፍዝ አደንግዝ የሚሰሩትን
:2 መተት በሰው የሚልኩትን
:3የፍቅር የግርማ ሞገስ የሚደግሙትን
4:ስር የሚምሱ ቅጠል የሚበጥሱትን
5:ለሀብት ለትምህርት እያሉ ሰይጣንን እንደ ሀብት ሰጭ እውቀት ገላጭ አድርገው ትውልዱን ያበላሹት ለምን አታጋልጥም
እናም ወንድሜ አሁን ዲያቢሎስ እስኪ አስበው እንደ ሀገር ፍቅር አሳጥቶን በዘር ከፋፍሎን ሰው ሁሉ በአመችሳ እና በዛር በአውልያ መናፍስት ተይዞ እያየህ እነዚህን አባቶች አጥማቂ ማለት ስድብ መስሎህ አጥማቅያን እያልህ ትሳለቅአለህ አስተውል ልብ ግዛ ይህች አለም ክርቶስን እንኳ በኤቪልዜቡል መንፈስ አጋንንት ያወጣል ነው ያሉት(በዝምብ አለቃ)ስለዚህ አንተ ለምን ሳታውቅ እውነቱን ሳትመረምር እን ፈሪሳውያ ለምን ትሆናለህ አስተውል በሱባዔ እግዚአብሔርን ጠይቅ ማን እውነተኛ እንደሆነ ።
ሰዎች አስተማሩኝ እንጂ አልከተላቸው። ከተሳሳቱ ተሳስተዋል ብዬ በሙሉ አፌ እናገራለሁኝ። እኔ የማይሳሳተውን ክርስቶስን እና ድል ያደረጉ ቅዱሳንን ነው። በትምህርት ደግሞ የቤ/ክንን እንጂ ሌሎች ከተሳሳቱ ተሳስተዋል እላለሁኝ። እነ ግርማን የሚከቱሉ ደግሞ መቼም ተሳስተዋል ብለው የመናገር አንዲት ድፍረት የላቸውም
ወንድሜ እኔም የምከተለው እኮ የሞተልኝን የድንግል ማርያምን ልጅ ክርስቶስንን ነው ነገር ግን የእኔ ህይወት የቀየሩት አባቴ መምህሬ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ናቸው አየህ ክርስቶስን አሳዮኝ
1:ፀሎትን
:ንስሀ መግባትን
:ስግደትን
:የስጋ ወደሙን ጥቅም(ህይወትነት በተግባር)
:አስራት በኩራት ማውጣትን ጥቅሙን በተግባር አሳዮኝ
:አየህ እናንተ የሞት መንገድ ውስጥ ነበርሁ ከዛ ነው የወጣሁት እና የተግባር ክርስትና ውስጥ ግባ ወዳጀ
@@ፂዮንማርያምቲዮብTsoneMarya ሌሎች መምህራን ይህንን አላስተማሩም ወይስ እሳቸው አብዝተው ስለ ሰይጣን አስፈራርተውሽ ነው?
አንተ ደብተራ
እዚም እየዘነበ ነው በኤርፎን ነበር እያዳመጥኩ አቋረጥከው። ናይስ ነበር ፕሮግራሙ
ይቅርታ ድምጼ ካልተሰማችሁ ብዬ ነበር
አንስቻለሁ Un
ጨንቆኝ አያውቅም 🤷🤷🤷
😮😮😮😮😮