ለሃዘናችን ቦታ እና ግዜ እንፈልጋለን! ቤቲ ያስተላለፈችው ድንቅ መልዕክት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 686

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 หลายเดือนก่อน +388

    የሔቩ እናት ከከንቲባዋ ቤት ማግኘቷ ደስ ይላል ግን ዋናው ነገር ገዳይ ይገደል ተገቢ ፍትህ ይፈልጋል ሕዝቡም 😢

    • @aishabedru2860
      @aishabedru2860 3 หลายเดือนก่อน +13

      እኔም ወላሂ በጣም ነዉ ደስያልኝ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@aishabedru2860እሱ ደስ ይላል የበለጠ ግን እሷንም እኛንም የሚያስደስተን ልጇ ባትመለስም ሌሎች እንዳይደግሙ የሚገባውን ውሳኔ ሕዝብ ፊት ያንን አረመኔ ከምድር ቢያጠፉት ባይ ነኝ።

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 3 หลายเดือนก่อน +15

      ልክ ነሽዋናው ግባችን ገዳይን መግደል ነው

    • @FfEw-ob2hk
      @FfEw-ob2hk 3 หลายเดือนก่อน +13

      አዎ የህፃን ሄቨን እናት ቤት ወይም ገዛ አይደለም የምትፈልገው የልጅዋ ፍትሕ ነው 😢

    • @ramlahassan9347
      @ramlahassan9347 3 หลายเดือนก่อน +9

      እኔስ የፈራሁት የሳ ማንነት አስተካክለው ወጀለኛው እዳይረሳ ነው ቤት ስራ ብር ከፍትህ በኋላ ነበር መቀበል የነበረባት 😢😢😢አሁንም ታያላቹ እሄንን ሰውዪ ይረሳል ከዚህ በኋላ አርፈሽ ቁጭ በይ ቢልዋትስ ወላሂ ቤት ስራ ብር ማግኘቷ ደስ ብሎኛል ግን ውስጤ ፈራ አሁንም ወጀሉ እዳይዳፈን 😮😮😮

  • @YasinMd-Y306m
    @YasinMd-Y306m 3 หลายเดือนก่อน +275

    አይደለም ህፃን ልጅን የሚደፍር ይቅርና
    ለአቅመ አዳም የደረሰችን ሴት ልጅ አስገድዶ የሚደፍር ወንድ ሁሉም በስቅላት ይቀጡ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน +8

      በትክክል መገደል አለባቸው

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 3 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ ለህፃን ሔቨን ይሁንና፡
      ስለዶክተሩ ተብሎ በምስል ላያችሁ ሁሉ:-ጉዳዩ እንደ ዛሬው ቫይራል ሳይሆን በፊት አሁን እኛ በወሬ ደረጃ የሰማነውን ተግባር በከፍተኛ ሙያው መርምሮ ፣ ማስረጃ ተንትኖ ፣ በአካል ቀርቦ መስክሮ 25 ዓመት እንዲቀጣ ያስቻለ በወጣት እድሜው የክልሉ ብቸኛ የፎረን ሲክ ስፔሻሊስት የተከበረ ሀኪም ነው። ቪዲዮ ቲክ ቶክ ላይ የለጠፉት ግለሰብ እንኳን ስህተት መሆኑን ተረድተዉ አጥፈተዉታል ። እዉነታዉ በጊዜ የሚወጣ ሆኖ ፤ ምስሉ የተለጠፈዉ ሀኪም ማለት
      1) የህፃኗ እናትም ሲስተር አበቅየለሽም እንኳን ድርጊቱን በደንብ አድርጎ በፅሁፍ ገፆታል ያለችዉ የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒተታል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስት
      2) ፍርድ ቤት ቀርቦ ለተበዳይ 3ተኛ ምስክር ሆኖ ሙያዊ ምስክርነቱን የሰጠ (በዳሎል ኢንተርቴንመንት ቃል በቃል ተቀምጧል)
      3) የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም በፌስቡክ ገፁ ምስሉ በየማህበራዊ ገፁ መረጃ የደበቀዉ ሀኪም ተብሎ የወጣዉ የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የገለፀለት፤
      4) እንደ ህፃን ሔቨን በሚዲያ ባይወጡም በየጊዜዉ የሚከናወኑ በዛ ያሉ ድርጊቶችን በመመርመር መረጃ በመስጠት ሀገሩንና ህዝቡን እያገለገለ ያለ፣
      በአጠቃላይ ጉዳዩ እንደዛሬዉ የሁላችን ሳይደረግ በጊዜዉ ሰብአዊና ሙያዊ ግዴታዉን ተወጥቶ ፣ ፍርድ የዳኛ ሆኖ 25 አመትም ቢሆን እንዲፈረድም አስችሏል።
      እናም ወገን ሳናስተዉል ፣ ሳናጣራ ፣ በችኰላና በስሜት የደቦ ፍርድ እየፈረድን በጥፋት ላይ ጥፋት እንዳንደራርብ ሀላፊነት እየወሰድን ለማለት ነዉ።
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @hdwaserecord4157
      @hdwaserecord4157 3 หลายเดือนก่อน +1

      yes

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 3 หลายเดือนก่อน +67

    ማራኪ ነው ንግግራ ያንቺ አይነት ጀግና ሴት ያብዛልን❤

  • @ሶፊነኝየሙቤታናሽ
    @ሶፊነኝየሙቤታናሽ 3 หลายเดือนก่อน +433

    ይገደል ፍትህ ለ ኤቭን 😢😢😢😢ይገደል ምትሉ

    • @MawerdiAbdulahi
      @MawerdiAbdulahi 3 หลายเดือนก่อน +7

      ትክክል

    • @TitiyaKinfe
      @TitiyaKinfe 3 หลายเดือนก่อน

      I’m with you ✔️
      I’ll do it for you with pleasure 🙏

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 3 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ግን ያጀማአ አፍ መዝጊያ ይመስለኛል

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @ramlahassan9347
      @ramlahassan9347 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ እሱንን ነው የፈራሁት መቀበልኮ የነበረባት ከልጃ ፍትህ ነበር አሁን ራሱ ሚድያው እራሱ ቤት ተሰጣት ብሎ የሚናገር ብዛቱ ፈራሁ አሁንም ወጀለኛው እዳይረሳ ፈራሁ ቤት ማግኘቷ ደስ ሚል ሆኖ ግን ከኋላ ያለ ነገር ያስፈራል ​@@ahlamfikre2664

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
    @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው 3 หลายเดือนก่อน +142

    ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፍግነትነው ! በርታ ሶሞኑን በዚሁ ጉዳይ ብቻ ስለሆነ ፕሮግራምህ እናመሠግናለን🙏
    ሲቀጥል ይገደል ይሰቀል። ፍትህ ለሄቨን ...!

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 3 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ ለህፃን ሔቨን ይሁንና፡
      ስለዶክተሩ ተብሎ በምስል ላያችሁ ሁሉ:-ጉዳዩ እንደ ዛሬው ቫይራል ሳይሆን በፊት አሁን እኛ በወሬ ደረጃ የሰማነውን ተግባር በከፍተኛ ሙያው መርምሮ ፣ ማስረጃ ተንትኖ ፣ በአካል ቀርቦ መስክሮ 25 ዓመት እንዲቀጣ ያስቻለ በወጣት እድሜው የክልሉ ብቸኛ የፎረን ሲክ ስፔሻሊስት የተከበረ ሀኪም ነው። ቪዲዮ ቲክ ቶክ ላይ የለጠፉት ግለሰብ እንኳን ስህተት መሆኑን ተረድተዉ አጥፈተዉታል ። እዉነታዉ በጊዜ የሚወጣ ሆኖ ፤ ምስሉ የተለጠፈዉ ሀኪም ማለት
      1) የህፃኗ እናትም ሲስተር አበቅየለሽም እንኳን ድርጊቱን በደንብ አድርጎ በፅሁፍ ገፆታል ያለችዉ የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒተታል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስት
      2) ፍርድ ቤት ቀርቦ ለተበዳይ 3ተኛ ምስክር ሆኖ ሙያዊ ምስክርነቱን የሰጠ (በዳሎል ኢንተርቴንመንት ቃል በቃል ተቀምጧል)
      3) የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም በፌስቡክ ገፁ ምስሉ በየማህበራዊ ገፁ መረጃ የደበቀዉ ሀኪም ተብሎ የወጣዉ የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የገለፀለት፤
      4) እንደ ህፃን ሔቨን በሚዲያ ባይወጡም በየጊዜዉ የሚከናወኑ በዛ ያሉ ድርጊቶችን በመመርመር መረጃ በመስጠት ሀገሩንና ህዝቡን እያገለገለ ያለ፣
      በአጠቃላይ ጉዳዩ እንደዛሬዉ የሁላችን ሳይደረግ በጊዜዉ ሰብአዊና ሙያዊ ግዴታዉን ተወጥቶ ፣ ፍርድ የዳኛ ሆኖ 25 አመትም ቢሆን እንዲፈረድም አስችሏል።
      እናም ወገን ሳናስተዉል ፣ ሳናጣራ ፣ በችኰላና በስሜት የደቦ ፍርድ እየፈረድን በጥፋት ላይ ጥፋት እንዳንደራርብ ሀላፊነት እየወሰድን ለማለት ነዉ።
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 3 หลายเดือนก่อน +76

    ቤቲዬ የኔ ውድ አንቺ ከድሮም ጀምረሽ ለሴቶች መብት በመታገልሽ የማቅሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 3 หลายเดือนก่อน +78

    እባካቹ የሚጠቁት ሴቶች ብቻ አይደሉም ብዙ ወንዶችም እየተደፈሩ ነው😢
    ፍትሕ ለሕፃናት

    • @twabutamrat5831
      @twabutamrat5831 3 หลายเดือนก่อน +2

      በትክከል. ለሁሉም መጮህ አልበን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 หลายเดือนก่อน +158

    ሰው እንዴት ለአንድ ደቂቃ ስሜት የሰውን ልጅ ይገድላል❤ ኧረ ፍትህ

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 3 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ ለህፃን ሔቨን ይሁንና፡
      ስለዶክተሩ ተብሎ በምስል ላያችሁ ሁሉ:-ጉዳዩ እንደ ዛሬው ቫይራል ሳይሆን በፊት አሁን እኛ በወሬ ደረጃ የሰማነውን ተግባር በከፍተኛ ሙያው መርምሮ ፣ ማስረጃ ተንትኖ ፣ በአካል ቀርቦ መስክሮ 25 ዓመት እንዲቀጣ ያስቻለ በወጣት እድሜው የክልሉ ብቸኛ የፎረን ሲክ ስፔሻሊስት የተከበረ ሀኪም ነው። ቪዲዮ ቲክ ቶክ ላይ የለጠፉት ግለሰብ እንኳን ስህተት መሆኑን ተረድተዉ አጥፈተዉታል ። እዉነታዉ በጊዜ የሚወጣ ሆኖ ፤ ምስሉ የተለጠፈዉ ሀኪም ማለት
      1) የህፃኗ እናትም ሲስተር አበቅየለሽም እንኳን ድርጊቱን በደንብ አድርጎ በፅሁፍ ገፆታል ያለችዉ የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒተታል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስት
      2) ፍርድ ቤት ቀርቦ ለተበዳይ 3ተኛ ምስክር ሆኖ ሙያዊ ምስክርነቱን የሰጠ (በዳሎል ኢንተርቴንመንት ቃል በቃል ተቀምጧል)
      3) የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም በፌስቡክ ገፁ ምስሉ በየማህበራዊ ገፁ መረጃ የደበቀዉ ሀኪም ተብሎ የወጣዉ የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የገለፀለት፤
      4) እንደ ህፃን ሔቨን በሚዲያ ባይወጡም በየጊዜዉ የሚከናወኑ በዛ ያሉ ድርጊቶችን በመመርመር መረጃ በመስጠት ሀገሩንና ህዝቡን እያገለገለ ያለ፣
      በአጠቃላይ ጉዳዩ እንደዛሬዉ የሁላችን ሳይደረግ በጊዜዉ ሰብአዊና ሙያዊ ግዴታዉን ተወጥቶ ፣ ፍርድ የዳኛ ሆኖ 25 አመትም ቢሆን እንዲፈረድም አስችሏል።
      እናም ወገን ሳናስተዉል ፣ ሳናጣራ ፣ በችኰላና በስሜት የደቦ ፍርድ እየፈረድን በጥፋት ላይ ጥፋት እንዳንደራርብ ሀላፊነት እየወሰድን ለማለት ነዉ።
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @etsegenetlegesse7570
      @etsegenetlegesse7570 3 หลายเดือนก่อน +1

      እረ የዚህስ የስሜት አይደለም አንዳች ተጠናዉቶት ነዉ .እናንተዬ ሰዉየዉ የሰይጣን መልክተኛ ነዉ . እዉነት አብረዉ ወደ ጥልቁ ይግቡ .ወይኔ ሀገሬ የሰይጣን መፈንጫ ትሆኚ

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 3 หลายเดือนก่อน +246

    ይገደል የምትሉ ብቻ😢😢

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 3 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ ለህፃን ሔቨን ይሁንና፡
      ስለዶክተሩ ተብሎ በምስል ላያችሁ ሁሉ:-ጉዳዩ እንደ ዛሬው ቫይራል ሳይሆን በፊት አሁን እኛ በወሬ ደረጃ የሰማነውን ተግባር በከፍተኛ ሙያው መርምሮ ፣ ማስረጃ ተንትኖ ፣ በአካል ቀርቦ መስክሮ 25 ዓመት እንዲቀጣ ያስቻለ በወጣት እድሜው የክልሉ ብቸኛ የፎረን ሲክ ስፔሻሊስት የተከበረ ሀኪም ነው። ቪዲዮ ቲክ ቶክ ላይ የለጠፉት ግለሰብ እንኳን ስህተት መሆኑን ተረድተዉ አጥፈተዉታል ። እዉነታዉ በጊዜ የሚወጣ ሆኖ ፤ ምስሉ የተለጠፈዉ ሀኪም ማለት
      1) የህፃኗ እናትም ሲስተር አበቅየለሽም እንኳን ድርጊቱን በደንብ አድርጎ በፅሁፍ ገፆታል ያለችዉ የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒተታል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስት
      2) ፍርድ ቤት ቀርቦ ለተበዳይ 3ተኛ ምስክር ሆኖ ሙያዊ ምስክርነቱን የሰጠ (በዳሎል ኢንተርቴንመንት ቃል በቃል ተቀምጧል)
      3) የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም በፌስቡክ ገፁ ምስሉ በየማህበራዊ ገፁ መረጃ የደበቀዉ ሀኪም ተብሎ የወጣዉ የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የገለፀለት፤
      4) እንደ ህፃን ሔቨን በሚዲያ ባይወጡም በየጊዜዉ የሚከናወኑ በዛ ያሉ ድርጊቶችን በመመርመር መረጃ በመስጠት ሀገሩንና ህዝቡን እያገለገለ ያለ፣
      በአጠቃላይ ጉዳዩ እንደዛሬዉ የሁላችን ሳይደረግ በጊዜዉ ሰብአዊና ሙያዊ ግዴታዉን ተወጥቶ ፣ ፍርድ የዳኛ ሆኖ 25 አመትም ቢሆን እንዲፈረድም አስችሏል።
      እናም ወገን ሳናስተዉል ፣ ሳናጣራ ፣ በችኰላና በስሜት የደቦ ፍርድ እየፈረድን በጥፋት ላይ ጥፋት እንዳንደራርብ ሀላፊነት እየወሰድን ለማለት ነዉ።
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew 3 หลายเดือนก่อน +1

      men aynet amero new gen kesewuyew yebas nebese belawoch. zekzko meskelen yemiyawuk erom kezi yezelele asab yelewm

    • @atsedemariambizuneh5270
      @atsedemariambizuneh5270 3 หลายเดือนก่อน

      @@tesfahunendalew 🤔????

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 3 หลายเดือนก่อน +9

    ይችን እህት አላውቃትም ነበር። በጣም ጥሩ ሃሳቦችን ነው ያካፈለችን። ደፋር፣ ርሁሩህ፣ አንደበተ ርቱዕ፣ የምትናገረውን የምታውቅ ድንቅ ሴት ሆና አግኝቻታለሁ። እንዲህ ዓይነት ጀግና አበሻ ሴቶችን ሳይ በአገራችን ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል።
    እህታችን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ በመሆን በርች፣ ሚሊዮን ወንዶች ካንች ጋር ነን። ቻናልሽንም ወደፊት ለመከታተል እሞክራለሁ ። ከጎንሽ ሆኖ የደገፈሽን ባልሽን በዚህ አጋጣሚ ላመሰግነው እፈልጋለሁ።
    እግዚአብሔር ካንችና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን። አሜን።

  • @konjotube9510
    @konjotube9510 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዮሀ ሚድያ በጣም እናመሰግናለን

  • @SeadaAbesha
    @SeadaAbesha 3 หลายเดือนก่อน +109

    መጀመሪያ ቆለጡ ይቆረጥ ከዚያም ይሰቀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @taeyeon-xh7bb
      @taeyeon-xh7bb 3 หลายเดือนก่อน +9

      ይቆረጥ ይቆረጥ

    • @KiflomhailuKf
      @KiflomhailuKf 3 หลายเดือนก่อน +8

      ይሄ የሁላችን ሐሳብ ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน +8

      አዋ ተቆርጦ ማሰቃየትና መግደል የታባቱ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 หลายเดือนก่อน +3

      መገደል በቂ ነዉ ድንበር ማለፍ አያሰፈልግነም የገደለ ይገደል ያለዉ የአለማት ፈጣሪ አላህ ነዉ እሱን አከብራለዉ ድንበር አላልፍም።

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 3 หลายเดือนก่อน +3

      ይቆርጥ.ይሠቀል😢😢😢

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 3 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም አስተዋይ ሴት ነች። እንደዚህ አይነት አስተዋይ ሰዎች ህዝቡን ቢያስተምሩ ጥሩ ነው። የነጭ Feminist አታገባም። ለ ሴቶችና ለ ህጻናት መብት መቆም ትክክለኛ ነገር ነው። Big respect for you sisyer❤❤❤❤❤

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 3 หลายเดือนก่อน +76

    አሁንም ጩኸቱ ለትንሽ ቀን እዳይሆን ትክክለኛ ፍትህ መሰጠትአለበት ስርቤት ሲቀለቡኑረው አይውጡ

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 3 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ ለህፃን ሔቨን ይሁንና፡
      ስለዶክተሩ ተብሎ በምስል ላያችሁ ሁሉ:-ጉዳዩ እንደ ዛሬው ቫይራል ሳይሆን በፊት አሁን እኛ በወሬ ደረጃ የሰማነውን ተግባር በከፍተኛ ሙያው መርምሮ ፣ ማስረጃ ተንትኖ ፣ በአካል ቀርቦ መስክሮ 25 ዓመት እንዲቀጣ ያስቻለ በወጣት እድሜው የክልሉ ብቸኛ የፎረን ሲክ ስፔሻሊስት የተከበረ ሀኪም ነው። ቪዲዮ ቲክ ቶክ ላይ የለጠፉት ግለሰብ እንኳን ስህተት መሆኑን ተረድተዉ አጥፈተዉታል ። እዉነታዉ በጊዜ የሚወጣ ሆኖ ፤ ምስሉ የተለጠፈዉ ሀኪም ማለት
      1) የህፃኗ እናትም ሲስተር አበቅየለሽም እንኳን ድርጊቱን በደንብ አድርጎ በፅሁፍ ገፆታል ያለችዉ የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒተታል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስት
      2) ፍርድ ቤት ቀርቦ ለተበዳይ 3ተኛ ምስክር ሆኖ ሙያዊ ምስክርነቱን የሰጠ (በዳሎል ኢንተርቴንመንት ቃል በቃል ተቀምጧል)
      3) የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም በፌስቡክ ገፁ ምስሉ በየማህበራዊ ገፁ መረጃ የደበቀዉ ሀኪም ተብሎ የወጣዉ የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የገለፀለት፤
      4) እንደ ህፃን ሔቨን በሚዲያ ባይወጡም በየጊዜዉ የሚከናወኑ በዛ ያሉ ድርጊቶችን በመመርመር መረጃ በመስጠት ሀገሩንና ህዝቡን እያገለገለ ያለ፣
      በአጠቃላይ ጉዳዩ እንደዛሬዉ የሁላችን ሳይደረግ በጊዜዉ ሰብአዊና ሙያዊ ግዴታዉን ተወጥቶ ፣ ፍርድ የዳኛ ሆኖ 25 አመትም ቢሆን እንዲፈረድም አስችሏል።
      እናም ወገን ሳናስተዉል ፣ ሳናጣራ ፣ በችኰላና በስሜት የደቦ ፍርድ እየፈረድን በጥፋት ላይ ጥፋት እንዳንደራርብ ሀላፊነት እየወሰድን ለማለት ነዉ።
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 3 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ ለህፃን ሔቨን ይሁንና፡
      ስለዶክተሩ ተብሎ በምስል ላያችሁ ሁሉ:-ጉዳዩ እንደ ዛሬው ቫይራል ሳይሆን በፊት አሁን እኛ በወሬ ደረጃ የሰማነውን ተግባር በከፍተኛ ሙያው መርምሮ ፣ ማስረጃ ተንትኖ ፣ በአካል ቀርቦ መስክሮ 25 ዓመት እንዲቀጣ ያስቻለ በወጣት እድሜው የክልሉ ብቸኛ የፎረን ሲክ ስፔሻሊስት የተከበረ ሀኪም ነው። ቪዲዮ ቲክ ቶክ ላይ የለጠፉት ግለሰብ እንኳን ስህተት መሆኑን ተረድተዉ አጥፈተዉታል ። እዉነታዉ በጊዜ የሚወጣ ሆኖ ፤ ምስሉ የተለጠፈዉ ሀኪም ማለት
      1) የህፃኗ እናትም ሲስተር አበቅየለሽም እንኳን ድርጊቱን በደንብ አድርጎ በፅሁፍ ገፆታል ያለችዉ የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒተታል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስት
      2) ፍርድ ቤት ቀርቦ ለተበዳይ 3ተኛ ምስክር ሆኖ ሙያዊ ምስክርነቱን የሰጠ (በዳሎል ኢንተርቴንመንት ቃል በቃል ተቀምጧል)
      3) የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም በፌስቡክ ገፁ ምስሉ በየማህበራዊ ገፁ መረጃ የደበቀዉ ሀኪም ተብሎ የወጣዉ የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የገለፀለት፤
      4) እንደ ህፃን ሔቨን በሚዲያ ባይወጡም በየጊዜዉ የሚከናወኑ በዛ ያሉ ድርጊቶችን በመመርመር መረጃ በመስጠት ሀገሩንና ህዝቡን እያገለገለ ያለ፣
      በአጠቃላይ ጉዳዩ እንደዛሬዉ የሁላችን ሳይደረግ በጊዜዉ ሰብአዊና ሙያዊ ግዴታዉን ተወጥቶ ፣ ፍርድ የዳኛ ሆኖ 25 አመትም ቢሆን እንዲፈረድም አስችሏል።
      እናም ወገን ሳናስተዉል ፣ ሳናጣራ ፣ በችኰላና በስሜት የደቦ ፍርድ እየፈረድን በጥፋት ላይ ጥፋት እንዳንደራርብ ሀላፊነት እየወሰድን ለማለት ነዉ።
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 3 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ ለህፃን ሔቨን ይሁንና፡
      ስለዶክተሩ ተብሎ በምስል ላያችሁ ሁሉ:-ጉዳዩ እንደ ዛሬው ቫይራል ሳይሆን በፊት አሁን እኛ በወሬ ደረጃ የሰማነውን ተግባር በከፍተኛ ሙያው መርምሮ ፣ ማስረጃ ተንትኖ ፣ በአካል ቀርቦ መስክሮ 25 ዓመት እንዲቀጣ ያስቻለ በወጣት እድሜው የክልሉ ብቸኛ የፎረን ሲክ ስፔሻሊስት የተከበረ ሀኪም ነው። ቪዲዮ ቲክ ቶክ ላይ የለጠፉት ግለሰብ እንኳን ስህተት መሆኑን ተረድተዉ አጥፈተዉታል ። እዉነታዉ በጊዜ የሚወጣ ሆኖ ፤ ምስሉ የተለጠፈዉ ሀኪም ማለት
      1) የህፃኗ እናትም ሲስተር አበቅየለሽም እንኳን ድርጊቱን በደንብ አድርጎ በፅሁፍ ገፆታል ያለችዉ የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒተታል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስት
      2) ፍርድ ቤት ቀርቦ ለተበዳይ 3ተኛ ምስክር ሆኖ ሙያዊ ምስክርነቱን የሰጠ (በዳሎል ኢንተርቴንመንት ቃል በቃል ተቀምጧል)
      3) የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም በፌስቡክ ገፁ ምስሉ በየማህበራዊ ገፁ መረጃ የደበቀዉ ሀኪም ተብሎ የወጣዉ የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የገለፀለት፤
      4) እንደ ህፃን ሔቨን በሚዲያ ባይወጡም በየጊዜዉ የሚከናወኑ በዛ ያሉ ድርጊቶችን በመመርመር መረጃ በመስጠት ሀገሩንና ህዝቡን እያገለገለ ያለ፣
      በአጠቃላይ ጉዳዩ እንደዛሬዉ የሁላችን ሳይደረግ በጊዜዉ ሰብአዊና ሙያዊ ግዴታዉን ተወጥቶ ፣ ፍርድ የዳኛ ሆኖ 25 አመትም ቢሆን እንዲፈረድም አስችሏል።
      እናም ወገን ሳናስተዉል ፣ ሳናጣራ ፣ በችኰላና በስሜት የደቦ ፍርድ እየፈረድን በጥፋት ላይ ጥፋት እንዳንደራርብ ሀላፊነት እየወሰድን ለማለት ነዉ።
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 3 หลายเดือนก่อน +61

    እዮሀ ሚድያወች የሔቨንን እናት ወደ ሚድያ በማምጣታችሁ ኩራት ሊሰማችሁ ይገባል ከሴረኞች መጥፎ እጅ አላህ ይጠብቃችሁ እናከብራችኋለን የተበዳይ ሀሳብ ሰምታችሁ ወደ ህዝብ ማድረሳችሁ በአሁኑ ሰአት ከማዳምጥ ይልቅ ላውራ የሚል በበዛበት አለም

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 หลายเดือนก่อน +91

    ሄቬን ለህፃናት ደም በሙሉ ሰማእት ናት የብዙዎች ደም በሷ ላይ ገነነላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም በሳ ይብቃ በፍቨን ይህ ሰይጣ ግን ይገደልን 😢😢😢

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 3 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ ለህፃን ሔቨን ይሁንና፡
      ስለዶክተሩ ተብሎ በምስል ላያችሁ ሁሉ:-ጉዳዩ እንደ ዛሬው ቫይራል ሳይሆን በፊት አሁን እኛ በወሬ ደረጃ የሰማነውን ተግባር በከፍተኛ ሙያው መርምሮ ፣ ማስረጃ ተንትኖ ፣ በአካል ቀርቦ መስክሮ 25 ዓመት እንዲቀጣ ያስቻለ በወጣት እድሜው የክልሉ ብቸኛ የፎረን ሲክ ስፔሻሊስት የተከበረ ሀኪም ነው። ቪዲዮ ቲክ ቶክ ላይ የለጠፉት ግለሰብ እንኳን ስህተት መሆኑን ተረድተዉ አጥፈተዉታል ። እዉነታዉ በጊዜ የሚወጣ ሆኖ ፤ ምስሉ የተለጠፈዉ ሀኪም ማለት
      1) የህፃኗ እናትም ሲስተር አበቅየለሽም እንኳን ድርጊቱን በደንብ አድርጎ በፅሁፍ ገፆታል ያለችዉ የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒተታል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስት
      2) ፍርድ ቤት ቀርቦ ለተበዳይ 3ተኛ ምስክር ሆኖ ሙያዊ ምስክርነቱን የሰጠ (በዳሎል ኢንተርቴንመንት ቃል በቃል ተቀምጧል)
      3) የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም በፌስቡክ ገፁ ምስሉ በየማህበራዊ ገፁ መረጃ የደበቀዉ ሀኪም ተብሎ የወጣዉ የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የገለፀለት፤
      4) እንደ ህፃን ሔቨን በሚዲያ ባይወጡም በየጊዜዉ የሚከናወኑ በዛ ያሉ ድርጊቶችን በመመርመር መረጃ በመስጠት ሀገሩንና ህዝቡን እያገለገለ ያለ፣
      በአጠቃላይ ጉዳዩ እንደዛሬዉ የሁላችን ሳይደረግ በጊዜዉ ሰብአዊና ሙያዊ ግዴታዉን ተወጥቶ ፣ ፍርድ የዳኛ ሆኖ 25 አመትም ቢሆን እንዲፈረድም አስችሏል።
      እናም ወገን ሳናስተዉል ፣ ሳናጣራ ፣ በችኰላና በስሜት የደቦ ፍርድ እየፈረድን በጥፋት ላይ ጥፋት እንዳንደራርብ ሀላፊነት እየወሰድን ለማለት ነዉ።
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @hannafantayedemisse6455
      @hannafantayedemisse6455 3 หลายเดือนก่อน

      Betam😢😢😢😢😢

    • @ethoageryatesayeshenyaseye9876
      @ethoageryatesayeshenyaseye9876 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው ዋውውውውውውውው ድንቅ ንግግር እግዚአብሔር ይባርክሽ አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለሁ የኤቨን ጉዳይ በእርግጠኝነት የኢትዮጵያን ታሪክ ይቀይራል አሜንንንንንንን!!!!!!!!

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርቺልን እውቀትን ቤዝ ያደረገ ማብራሪያ በርቺልን ሚዲያ የማይከታተሉ ወይም የማያገኙ ብዙ ሴቶች አሉ የጥቃት ሰለባ የሚሆኑ በየቀኑ ይኸንን መረጃ እስከታች በቀበሌ በወረዳ በክልል ወረዳወችና ቀበሌዎች እንዲወርድ በምን መልኩ መሰራት እንዳለበት እባክሽን በቀጣይ ስራሽ ላይ ትኩረት ይሰጥበት በርቺልን ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meron7439
    @meron7439 3 หลายเดือนก่อน +69

    መግደል ዋጋ የለውም ደጋጎችም ይሞታሉ
    ቆለጡን ቆርጠው የዘላለም ፀፀት ይሁንበት ።

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 3 หลายเดือนก่อน +5

      😂😂😂😂

    • @ftff2963
      @ftff2963 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @Jennifer-uo4lr
      @Jennifer-uo4lr 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂ይሻላል

  • @AynalemAynalem-hr9qm
    @AynalemAynalem-hr9qm 3 หลายเดือนก่อน +27

    ሳውዲ አረቢያ ቢሆን ብየ ተመኘሁ አንድ ቀን በህይወት መኖር አይችልም ነበር ቆራጥ አመራር ስላላቸው ነው ሀገራቸው ሰላም የሆነችው የኛ ደግሞ የትኛውንም ከባድ ወንጀል የሰራን ግለሰብ ምንግስት ቁጭ አድርጎ ይቀልበዋል በእስፖርት እራሱን ገንብቶ ብዙ ሞያወች ተምሮ ይወጣል ከዛ በኋላ እንደፈለገ ይኖራል ሌላም ወንጀል ልፈጽም ይችላል ከዚህ በኋላ በቃ ይሄ ሰው ለሁሉም መቀጣጫ መሆን አለበት ችግር ሲፈጸም አንድ ሰሞን ወይ ወይ ብለን እንተወዋለን ለዛም ነው ሀገራችን የወንጀለኞች መጠራቀሚያ የሆነችው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ታመናል እሱ ሲሞት ስናይ ብቻ ነው የምናገግመው💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 3 หลายเดือนก่อน +49

    እንኳን ቤት ሀገር ቢሰጡዋት መዘናጋት የለብንም😢😢😢😢ፍትህ እንፈልጋለን ሄቨን የመጨረሻዋ ልትሆን ይገባል እስከ መቼ ሴቶች እየተገደልን እየተደፈርን 😢😢😢ሴት ፕሬዚዳንት ባላት ሀገር ውስጥ ሴት ትደፈራለች ሊያፍሩ ይገባል እኛን ወክለው ፓርላማ ወንበር ሚያሞቁ ሴቶች ይቀየሩልን 😢😢😢😢😢

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኮ ቤት በቂ አይደለም ፍትህ ያስፈልጋል ለመጨረሽ ሊሆን ይገባል😢

  • @Tinka_15
    @Tinka_15 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ የተናገርሽዉ ትክክል ነዉ የምናሳዝነዉ ሴቶች ናቸው የማይረዳዱት እራሱ ቤቲ እናመሰግናለን ❤❤በጣም ጥሩ መልክት ነዉ እናመሰግናለን ተባረኪ 🫶🙏🏼

  • @mounasager4940
    @mounasager4940 3 หลายเดือนก่อน +11

    በስመአም ቤቲ ነው ስሟ? የተናገረችው በሙሉ መሬት የሚወድቅ የለውም ወይ ተሰጦ👌🏾👌🏾👌🏾

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 3 หลายเดือนก่อน +13

    አለምዬ ብዙ የሚገርም ፕሮግራም ሰርተህ ውጤት አሳይተሀል የፌቨን ጉዳይ ግን አገርን አይደለም ዓለምን አነጋግረሀል ክብር ላንተ።

  • @Beki6D
    @Beki6D 3 หลายเดือนก่อน +9

    ቤቲዬ በጣም ጀግና ጎበዝ ሴትልጅነሽ ሰባዊነት የሞላብሽ እውነተኛ ስለሆክሽ ነው በርቺ ነገ ፉትሽ ፍሬ ያፈራል ፈጣሪ ይርዳሽ ❤🌷😍

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 3 หลายเดือนก่อน +13

    ድንቅ ሴት ነሽ የኛ ጠሃይቱ:: ጌታ እየሱስ አእምሮሽን አብዝቶ ይባር:: ትዳር ትውልድሽ ይባረክ በእየሱስ ስም!! አሁን ተረዳሁሽ እህት አለሜ! አንቺ ብሩክ ነሽ!!!😢😢🎉❤🎉❤

  • @ራድሰር
    @ራድሰር 3 หลายเดือนก่อน +30

    ህፃን ሄቨንን አርዶ የበላትን ሠው ነፃ ለማውጣት የተባበራቹት (የሞከራቹ)ሠዎች ሁላ ማይድን ሀዘን ይስጣቹ😢😢😢😢😢😢

  • @MahletAdmasu-o6v
    @MahletAdmasu-o6v 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲዬ በርቺ ይህ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ፀጋ ነዉ
    እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ የልፋትሽን ዋጋ ያሳይሽ
    በጣም ነዉ የምዎድሽ እና የማከብርሽ!!!
    ኢሄን ብስል ያለ ትርጉም ያለው ቃላት የሚናገር አንደበት የሚያግዝ ባለሀብት ቢኖር ማህበረሰቡን ለማስተማር ቤቲ እንዳለችው አቅም ይጠይቃል እና ባለሀብቶች እባካችሁ እጃችሁን ዘርጉ ትውልድ ይቀየር ፈጣሪም ይቅረበን ❤️🙏🏼

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ ት/ቤት ቁጭ ብዬ አሪፍ አስተማሪ የምታስተምር እስኪመስለኝ ድረስ ተመሰጥኩኝ ዋዉዉዉዉዉዉዉ ልዩ ነሽ በርቺ ማማዬ

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 3 หลายเดือนก่อน +26

    እዮሃ ሚድያ የ ብሶት ድምፅ አሌክስ ዝም ብለህ ብሶታቸዉን ስለምትሰማቸው እናመሰግናለን

  • @WulitaTsegaye
    @WulitaTsegaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    BRAVO !!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት አነጋገርሽ ይመስጣል ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ🎉

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 3 หลายเดือนก่อน +5

    To be honest am ashamed by myself please forgive me I was misunderstanding about feminist am so proud of you my dear thank you for give us ur life,ur time,ur knowledge I really appreciate this interview means alot for me hope for all silent women's much love and respect I really do appreciate ❤️ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 3 หลายเดือนก่อน +11

    በትክክል 100% ሀሳብሽን እስማማለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ በየትምህርት ቤቱ ቢነገር ጥሩ ነበር ።

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 หลายเดือนก่อน +12

    ለኢትዮጵያ ሕዝብ የምናገርው ነገር ቢኖር በየተምህርት ቤቱ እና በአንድናድ እምነት ቦታዎች የሰነልቦና ትምህርት ቢሰጥ መልካም ነው እላለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የስተዳደግ ሁኔታ እራሱን የቻለ አደጋ አለው ሁላችንም በማውቅም ይሁን ባለማወቅ abuse ተደረገን ነው ያደግነው ለዚያም መሰለኝ እዚህ ሁሉ ችገር ውስጥ የከተተን ጥሩውን እንጂ ጎጂውን አልነገሩንም ፈጣሪ ለደፋሪዎች ልቦና ይስጣቸው

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 3 หลายเดือนก่อน +6

    That is so true! Women in Ethiopia 😭 deserves justice it’s overdue 😢 ከቤተሰብ ጀምሮ እስከ አስተማሪዎች ካገር ያሰደደኝ😢

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲዬ የሴቶች ተሟጋች እንደአንቺ አይነቱን ያብዛልንንን❤❤🥰

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 3 หลายเดือนก่อน +27

    ፍትህ ለፌቨን ሞት ለጨካኙ ገዳዩ እንዲሁምለቤተሰቦቹ በሙሉ የጊዜ ጉዳይ ሁኖ እንጂ እግዝአብሄር ይፈርዳል😢

  • @ENAT-0516
    @ENAT-0516 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቤቲ ጀግኒት ተባረኪ

  • @user-gp5dg2wi7waster
    @user-gp5dg2wi7waster 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ አገላለጽ ተባረክ

  • @ZedTube-cy5ub
    @ZedTube-cy5ub 3 หลายเดือนก่อน +15

    ቤት መሰጠቷ ጥሩ ነው ደስ የሚል ነው ግን ግን ያለውን አጀንዳ አደፋፍነው ምንም መፍትሄ እዳይኖረው እፈራለሁ ምክንያቱም ከዚህ በፊት በችግር ውስጥ ሁነው ፍትህ ሲሉ በመሀል የሆነች ነገር ያረጉና ወሬውን የሚያስቀይሩ አሉ መተው መረሳት የለበትም እስከመጨረሻው መታገል አለብን ፍትህ እስከምናገኝ ድረስ ህጉ እስከሚስተካከል

    • @tuuilgig
      @tuuilgig 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም እሱ ነው ስጋት የያዘኝ አፍ ልጉም የሚያረገው ነገር አለ ይሄ መንግስት ከዛ በዛው ዝም ይባላል

  • @yikrtamengesha591
    @yikrtamengesha591 3 หลายเดือนก่อน +11

    አለምሰገድ እግዚያብሄር ይባርክህ ትልቅ ስራ ሰርተሃል በርታ ልልህ እፈልጋለሁ

  • @assegdechdejene3500
    @assegdechdejene3500 3 หลายเดือนก่อน +5

    ለዚህ ትልቅ ጋዜጠኛ ክብር ክብር አለም እንዲነጋገርበት የሔቨን ጉዳይ ይመለከተናል እንድንል ላደረገን ።

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG 3 หลายเดือนก่อน +11

    EyOhA, media, bravo! You are handling this sensitive issue well.
    #JusticeforHeven

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲዬ በርቺ ጀግናችን ጎበዝ

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቤቴ አገላለጽሽ በጠም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @yaredaygefam
    @yaredaygefam 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲዬ በዛኛዉ ሚዲያ የነበሽን ቃለ መጠይቅ ተመልክቼዉ ነበር በጣም አሳፋሬ እንደ ሆኑ ታዝቢያለሁ
    በርቺልን እናመሰገናለን ከጎንሽ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤እዮሃዎች ክበሩልን

  • @ZabibaUmerjemal
    @ZabibaUmerjemal 3 หลายเดือนก่อน +7

    አለም ሰገዲ በጣም ጀግና ሰው ነህ ከእሬዶ ጀምሬ ሁለየ እማዳምጥህ እምከታተልህ አደኛዋ ሰው ነኝ በርታ ፈጣር ይጠብቅህ ፍትህ ፍትህ

  • @Bigchance25
    @Bigchance25 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲየ ጠንካራ ሴት በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @ruthm4237
    @ruthm4237 3 หลายเดือนก่อน +4

    Bettyee ur speech addressed well and Alex ur maturity& respect for ur guest more than words...thank u..JUSTICE FOR HEVEN AND FOR ALL BRUTAL ABUSED CHILDREN AND WOMEN

  • @Nesria-g7v
    @Nesria-g7v 3 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ መፅናቱን ይስጥሽ በጣም ይከብዳል እንኳን ለመስማት ለማየት ይከብዳል

  • @samrawithaile5249
    @samrawithaile5249 3 หลายเดือนก่อน +4

    Hey Betty, that was a great interview! You spoke really well and got your points across clearly. I hope you can make a difference for all those women who have been victims of abuse.

  • @HimanotNebiat
    @HimanotNebiat 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ የነረ ጀግና ፈጣሪ ይባርክሽ!ማህበራዊ ሃላፊነትሽን በብቃት የምትወጭ ሴት በመሆንሽ እንኮራለን!

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 3 หลายเดือนก่อน +3

    እመብርሃን ትርዳችሁ በእውነት ፍፃሜቻሁን ታሳምርላችሁ።
    ቸሩ እግዚአብሔር የሔቬንን እናት እንባ የራሄል እንባ አድርጎ ይቀበልልን የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት ነሽ አነጋገርሽ ዲቅ ነዉ

  • @በጎአሳቢTube
    @በጎአሳቢTube 3 หลายเดือนก่อน +9

    እዮሀ ሚድያ እናመሰግናለን ከጎናችሁ ነን የተጎዱትን እንደግፋቼው

  • @resilience4515
    @resilience4515 3 หลายเดือนก่อน +4

    I love her message, May the lord help you to accomplish all your plans in advocating for women and children

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj 3 หลายเดือนก่อน +12

    አለምየ እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንከን ፍትህ ለ ሄቨን

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ሁሌም አስተታጋችን ቡዙ ወንጀልን እየተሰራ እያየን እኔ ምን አገባኝ እያልን ችላ ስንል ቤተስብን ብሎም ህብረተስብን እየጎዳን ነው ህእይምይኖትንም እያቆሽሽን ነው በጣም የሚገርመው ሁሌም በሴት መነገድን የሚተባበሩ ሴቶችም እንዳሉ መረሳት የለበትም ወንጀልን ለገዘብ ስትሉ የሚስሩ ሴቶች አሉ ሴቶችን ከአገር አስወጥቶ የሚጠቀሙ ብዙ እህቶችና ውእንዴች አሉ በጣም የምገርመው ገዘብን በማስቀደም ህይወታችንን ለማይረባ ነገር በማሳረፍ አገርንም ወገንንም እየጎዳን እንገኛለን

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 3 หลายเดือนก่อน +13

    ቤት መስጠቶ ጥሩ ነው ግን ከቤት በላይ የእሷ ለሁሉም ፍትህ ይበልጣል እና አሁንም ፍትህ ነው የምኖፈልገው ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንደ ውሀ የጠማን ፍትህ ነው

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲዬ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ድምፅ ስለምትሆኚ ጀግና ሴት ነሽ we Love you

  • @edenandom5654
    @edenandom5654 3 หลายเดือนก่อน +9

    I wish all the victims of sexual abuse would come forward and demand justice,we all need justice 😢
    Thank you Betty,we all need to educate ourselves and our children,let’s stop the abuse and violence of our children

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲ my sister never stop what you start please 🙏 you are my hero !!!

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 3 หลายเดือนก่อน +2

    አለም ስገድ ለአንተ ሚዲያ ቃል ያንሰኘል በእውነት መንግስት መደገፍ አለበት የተጎዱ ጎኖችን የምታክም እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልክ ቤትዬ የኔ ቆንጆ በትክክል ነው የተነተንሽው ብርክ በይልኝ ስሜትሽ በግልፅ ነው ያሰቀመጥሽው ኩራት እህታችን በርቺልን ሁሌም ከጎንሽ ነን ፍትህ ለሚጣዬ ኡፍፍፍ 😭😭😭

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለምትሰራው ስራ ቤቲ እናመሰግናለን ፍትህ እንፈልጋለን መገደል አለበት። ይህን ሰው በዚህ ምድር ማየት አንፈልግም።

  • @MilkiHire
    @MilkiHire 3 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት ነዉ እኛ ሴቶች በብዙ መከራ አልፈን ብዙ ስንበደል ዝም በሉ እየተባልን ስናገባም ሌላ ታሪክ እናያለን ያ ነዉ ለአንዳንድ ወንዶች የልብ ልብ የሚሰጥ።ሔቨን ለ ብዙ ሴቶች እናቶች ነጻ ልታወጣን የተሰዋች ልጅ ናት ብዬ ነዉ የማስበው።ፍትህ ለ ሔቨን😭😭😭

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
    @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኛም ዝም አንልም
    ፍትህ ለሄቨን እና
    በንደዚህ አይነት ተጠቅተው
    ዝም ለተባሉ እጻናቶች እና
    ሴት እህቶቻችን ፍትህ።

  • @frelove1290
    @frelove1290 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ለሄቨን እንዲሁም ድምፃቸው ታፍነው ላሉ እናቶች እህቶች ቤቲዬ በርቺ ፈጣሪ አብዝቶ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @ElleniSolomon-n9h
    @ElleniSolomon-n9h 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው ብዙ ሊዳሰሱ የሚገባቸው አጀንዳዎች አሉ በነገራችን ላይየሚደፈሩ ህጻናት ወይም ወጣቶች በወንድ የሚደፈሩ አሉ ይታሰብብት አገር ትውልድም እየሞተ ነው እያንዳንዱ ዜጋ ሊያስብበት ሊነቃ ሊቆረቆር ይገባል ነገሮች ይፋ ይዉጡ ህግ ይከበር አለምሰገድ ድንቅ ሰው ነህ በርታ ኢትዮጵን እንደገና ይባርክልን ዘረኝነትን እንቃወም ለሰላምና ለፍቅር እንገዛ ።

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 3 หลายเดือนก่อน +34

    የሄቨን እናት እርዳታ ስጠይቅ የነበረው ፍትህ ፍትህ ነበር እጂ የቤት የብር አነበረም😢😢እቤት ብር ስራ ማግኘቷ በአላህ ስም እምላለሁ ደስ ብሎኛ ❤❤ግን በዚህ አረጋግተ የወጀለኛው ጉዳይ እዳይረሳ ፈራሁ 😮😮አሁንም ወጀልን እዳይደገም ሰውየው ይገደልንል በነፃነት ወተን እንግባ😮😮 አሁንም ፍትህ ፍትህ ለዛቺ ለማየት እኳን ለምታሳሳ እህቴ ፌቨን ሞት ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢😢😢😢

  • @Maleda223
    @Maleda223 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ቤቲን በጣም ነው የምከተላት የምታነሳቸው ሀሳቦች , ነጥቦች በጣም ወሳኝ ወሳኝ ናቸው እኔ በግሌ የነሱ ሙቭመንት ግሩፕ ተከታይም ደጋፊም ነኝ የሄቨንን ገዳይ በትክክለኛው በህጉ መሠረት ከተኬደ ይገደላል እሷ እንዳለችው ወርቅ የሆነ ሕግ አለ ነገር ግን አፈፃፀሙ ላይ ነው

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 3 หลายเดือนก่อน +10

    ይግድል ዝም አንልም ፍትህ ፍትህ ቆልጡ ይቆርጥ ይሰቀል

  • @kEe-q6c
    @kEe-q6c 3 หลายเดือนก่อน +22

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ እያልን ጮህን ጮህን እዳልጮህን ተቆጠርን😢😢😢😢😢በቃ ወንጀለኛ መቀጣጫ እዲሆን ባደባባይ መቀጣት አለበት

  • @fikereya2002
    @fikereya2002 3 หลายเดือนก่อน +1

    የፌበን እናት አይዞሽ የእኔ እናት በርች አግዚአብሔር ይረዳሻል ያግዝዝሻል ተፀናኝ ያበረታታችኋት ከጎኗ የቆማችሁ ክብርት ከንቲባ ሁላችሁም ጌታ ያክብሬችሁ

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ተባረኪ ቤተሰብ ትምሕርት ቤት የሐይማኖት አባቶች ማበረሰቡ ላይ ክፍት አለ

  • @hannakidane6918
    @hannakidane6918 3 หลายเดือนก่อน +4

    Very wise women and well spoken 👏👍🏼

  • @JudyA3823
    @JudyA3823 3 หลายเดือนก่อน +16

    ፌቨን ምክንያት ሆና በሁላችንም ውስጥ ያለ የታመቀ ፍትህ ያጣ ንዴትና ቁጭት ነው:: በጣም ፌቨኖኖችና ካሚላቶች አያንቱዎች አሉ:: እስከመቼ ነው ይህ የሚቀጥለው 😭😭😭😭 ልብ ይሰብራል የሁላችንም ድምፅ ነው ይሰማልን!!!
    ህጉ ይቀየር!!!

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 3 หลายเดือนก่อน +5

    Eyoha Media, Allah yebarkih.

  • @EjegayhuWondafrash
    @EjegayhuWondafrash 3 หลายเดือนก่อน +2

    አለምዬምንላድርግህ ውስጤንነው ያወራህው የአፍሮ ፌሚኒዝም አላማን እንዳናውቀው የተሄደበት መንገድ አሁን እንድንረዳ ሆኗልና አመሰግንሃለሁ አሁን ብዙዋቻችን የገባን ይመስለኛል

  • @lidetmelkamu9921
    @lidetmelkamu9921 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ውድድድድድ ነው ያደረኩሽ❤እግኢያብሄር ከለላ ይሁንልሽ🙏

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያለውን እውነታ ለህዝቡ ልታስተላለፊበት መንገድ እጅግ በሳል ነው ፣የምታነሺው ሀሳብ ሁላ እራሴን ወድ ኃላ እንዳይ አድርገሽኛል በርቺልኝ እህቴ እግዝያቤሄር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤ እዮሀ ሚዲያ የእውነት ክብር ይገባችዋል አሁንም ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢

  • @astair1568
    @astair1568 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይህቺ፡ልጅ አዋቂ፡ ነቾ፡ በርቺ፡❤❤❤❤❤❤

  • @dagneshdana
    @dagneshdana 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምትወደድ ሴት ናት እግዚአብሔር ጥበብ ይጨምራላት

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 3 หลายเดือนก่อน +3

    አወ ጎበዝ እንዲህ ቆፋጠን ብለን ካልተናገርን ነገም ይደገማን የሄቨን ሰቃይን እያሰባችሁት ከሆነ ያማል እንቅልፋ አተናል መደፋሯ በምላጪ አሰቃይቶ በአሸዋ ተጠቅጥቃ እህህህ ሰቃዮን አሰባችሁታን

  • @زمزمزمزم-ك8ذ
    @زمزمزمزم-ك8ذ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ገዳዩ መገደልአለበት

  • @bamlakmulugeta275
    @bamlakmulugeta275 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲዬ የኔ ጠንካራ ወሬሽን ሳልሰማ ነው video like ያረኩት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekram0007
    @ekram0007 3 หลายเดือนก่อน +7

    ህጉ በዚህ አጋጣሚ ይሻሻላል የሚል ተስፋ ሰንቀን ለወንዶቻችን ልቦና እንዲሰጥልን እንለምናለን። የሴት ልጅ ጥቃት በቃ !!!!

  • @fekirtaliab9602
    @fekirtaliab9602 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተልሄምን እናመስግንሻለን ከጎንሸ እንቆማላን

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 3 หลายเดือนก่อน +11

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ የህፃን ለሔቨን ፍትህ እንጠይቃለን

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይገደል ይወገድልን እንደዝህ አይነት ሰው ኖሮም አይጠቅምም ፍትህ ለሄቬን

  • @getewubshet627
    @getewubshet627 3 หลายเดือนก่อน +1

    WOW! Betty. You are amazing woman! I admire you!!!

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 3 หลายเดือนก่อน +2

    what a gentleman, are you!? the womb that carried and brought you to this world be blessed. huts off for you. I appreciate what you do for all the suffered Ethiopian women. Betty, you have got this! I can see that you can be a bold and impactful advocate for Ethiopian women. all your points are valid, and concerned authoritarians need to implement solutions ASAP.

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ 3 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ እውነት ነው የተናገርሽው የሚገርም ነው ያደኩበት ተፅኖ ነው የተናገርሽልኝ አመሰግናለው🙏

  • @Solli780
    @Solli780 3 หลายเดือนก่อน +74

    Ye heavenin abati ይቅረብልን ምትሉ 😢😢😢ታርቀው ማየት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ብሎ 😢😢💔💔

    • @NgstKahsu
      @NgstKahsu 3 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ አለሁ ምኙቴ ነው 😢

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም

    • @frehiwottesfayeyhdego7810
      @frehiwottesfayeyhdego7810 3 หลายเดือนก่อน +2

      Yes she needs emotional support.

    • @Sam-ws3cy
      @Sam-ws3cy 3 หลายเดือนก่อน

      ሀሳብህ አልገባኝም? ማን የሚቀርበው ማንስ ነውየሚታረቀው?

    • @Solli780
      @Solli780 3 หลายเดือนก่อน +7

      ​​@@Sam-ws3cyበመጀመሪያ ሴት ነኝ 😳የ ሄቨን አባት ቢዝ ሚዲያ ቢቀርብ ደስ ይለኛል 😢😢ከሚስቱ ጋ አንድ ላይ ቢሆን ደስስስ ይለኛል

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 3 หลายเดือนก่อน +38

    እዮሃ ሚድያ የ ሚድያኦች ኩንቾ ይህ ሚድያ መንግስት ሊስልምው ይገባል አለምስግድ አላህ ይተብክህ

    • @AmiraBaharu
      @AmiraBaharu 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amin

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 หลายเดือนก่อน +18

    እኛ ኢትዮጵያዊያን short memory ነው ዪለን ለምሳሌ የዩንሸርስቲ ተማሪዎች ታገቱ ትንሽ ቀን ጮሀን ዝም አልን ይኸው ተረሱ የዚች ልጅ ጉዳይም እናትየው መኖሪያ ተሰጣት ጥሩ ነው ነገር ግን ህጉ ላይ ነው መበርታት ያለብን

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 3 หลายเดือนก่อน

      ውሸት ነበራ! ለዝያ ነው ዝም ያላችሁት።

  • @GemechisMerdassa
    @GemechisMerdassa 3 หลายเดือนก่อน +20

    The first viewer…….
    Justice for Heaven

  • @tarikamelo8924
    @tarikamelo8924 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ አለምሰገድ ያንተን ኢንተርቪው እጅግ በጣም ነው የምወደው በምን አጋጣሚ ላግኘው ብዬ ተመኘው 🎉🎉🎉 ፍትህ ለትኒሾ ለሄቨን 😢

  • @hayahhayah9581
    @hayahhayah9581 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይገደል ይገደል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኑፁ እያበላ 25መስር ምንም አይመስለዉም እነዉም በዚ ኖሩ ዉድነት ሰይለፈ መግስት ስለሚቃልባዉ ታመችቶት ነዉ ሚኖራዉ ለምን ያገደለ ያደፈራ ይገደል ያሚለዉ ካሱ ይጀምር

  • @emahiwote3995
    @emahiwote3995 3 หลายเดือนก่อน +25

    ፍትህ ለ ሄቨን 😥😥😥አስተማሪ ቅጣት እንፈልጋለን በሞት ይቀጣ 🙏🙏