Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q174

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @Iamexalted
    @Iamexalted วันที่ผ่านมา

    Brutally honest!
    ዶር ምህረት ከባድ ሰው!!
    Keep up the good work!!

  • @AssieWolde
    @AssieWolde หลายเดือนก่อน +13

    ጠያቂዋ ለጠየቀችው ጥያቄ ዶምተር ምሕረት የሰጡት ወሳኝ ምክርና አቅጣጫዎች በቂ ናቸው። ጠያቂዋ ምክሩን ተግባር ላይ ማዋል ብቻ ነው የሚያስፈልገው። እምነት ማጉደል የሚለው ሃሳብ ምን ዓይነት እምነት ማጉደል ነው? ሌላ ሴት ጋር ከሄዱ ይኸ አንድ ትልቅ ቀይ መስመር መጣስ ነው፣ ቃል ኪዳን ማፍረስ ነው። እምነት ማጉደላቸውን አምነው ይቅርታ ከጠየቁና የመጸጸት ስሜት አሳይተው ወደ ትዳራቸው ከተመለሱ እሰየው ካልሆነ ግን የሚያዛልቅ አይመስለኝም። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน +2

      Lol, well said comment & also this husband can make her guilty for all his stupidity or irresponsibility to make her feel bad enough to process the paperwork faster, which is worst-case to go through more pain!! She really needs a big miracle to happen for her little girl sake!😢 please don't bring him to where you're until you see God's intervention to save you & yours! Hope he will not manipulate you to get where he wants to be!! Some times it's so hard for our men to be accepting thier mistakes!😪 be wise to process every thing slowly to see a better future for your little girl, eshee?? Praying for you too!!❤

  • @henoknafi5660
    @henoknafi5660 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን በጠያቂዋ ስም ትክክለኛ መልስ ነው ልጅሽ ላይ ብቻ ስሪ ማንነት እራሱ ችግር አለብኝ ብሎ ካላመነ አይቀየርም እራሱ አምኖበት ብቻ ነው መለወጥ የሚችለው በየ ቤታችን በየ ጎረቤታችን የምናውቀው ችግር ነው

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ግልፅ ምክር ነው። አልያ ውጪ አገራትም ምቹ የሆኑ ከሀገርቤት በበለጠ የሱስ ማስታገሻና ማባባሻ ቤቶች በአንዳንድ እራስ ወዳዶች የተከፈቱ አሉና ተጠንቀቂ በራስ ለይ በሽታ መጨመር ነው ሚሆነው። ለራስሽ ጊዜ ስጪ ና አስቢበት የኔ እህት ሱሱ ጨርሶ ውሸታም እና ቃል አባይ ስለሚያደርጋቸው ደጋግመው ያቆስሉሻል አንቺንም ይጎዱሻል በቤተሰብ ብዙ ተሞክሮ ስላለኝ ነው። ቢያነስ አንቺ ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽ።
    ስለመልካም ምክርክ እግዚአብሔር ያክብርልን!❤

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ምክር ተባረክ፡፡❤❤❤

  • @KidstArsema-c5l
    @KidstArsema-c5l หลายเดือนก่อน +7

    በስስት የምጠብቀው ፕሮግራም🎉🎉🎉፩ኛ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 😮

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳ በሰላም ቆየኸን ዶክተር ከአጋሮችህ ጋር።❤️🙏❤️

  • @sebleteshome-w7i
    @sebleteshome-w7i 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር የምሰጠን ምክር ጠቃሚ ነው እናመሰግናለሁ

  • @menentesfaye1863
    @menentesfaye1863 หลายเดือนก่อน

    Edemena yesteh

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ምህረትሻ እንኩዋን በሰላም መጣህልን ጠያቂያችን በመጀመሪያ በባለቤትሽ መጥፎ ባህሪ እየተናደድሽ እራስሽን እንዳትጎጂ እደራ እንደ እኔ ባለቤትሽን ወደ እንቺ ለማምጣት ባትደክሚ ይሻላል ሱሰኛ ባል እንኩዋን ላንቺ ከሱሱ ውጭ ለራሱም እይሆንም በጣም እስቢበት 😍😍😍

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน

      Wow!! This advice is well said & I totally agree 💯 with the statement if he says I promise, I'll be good if you make the paperwork faster & go there, where you're, don't trust him, he will put you to hell (in pain) on foreign country & there is no help you will get!!😢

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c หลายเดือนก่อน +1

    Dr. You are Amazing open and honest 💯
    You are a blessing to your World 🌎
    Keep moving forward 🙌🙌🙌🙌

  • @Dawitzerihun-ii4mf
    @Dawitzerihun-ii4mf หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዶክተር ኮሌጅ የጨርስኩ ወጣት ነኝ እኔ መጠየቅ ምፈልገው አሁን ከጊዜ በዋላ ያመጣውት ባህሪ አለ እሱም ምንድ ነው በጣም በስንፍና እያጠቃኝ ነው ማድርግ እንዳለብኝ እያወኩ ለማድርግ እሰንፋለው መልሶትን በጉጉት እጠብቃለው

  • @AdissAdissalemu
    @AdissAdissalemu หลายเดือนก่อน +2

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 27 วันที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 happy birthday 🎂🎂🎂🎂

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ምህረት ደበበ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እድሜህን ያርዝመው በራሴ ስተት ፍቀረኛየን አጣውት! እሱ በጣም ይወደኛል አውቃለሁ ግን እኔ ባህሪየ አስቸጋሪ ነው ቶሎ እበሳጫለሁ እጮሀለሁ አኮርፋለሁ ያም የሚያረገኝ እሱን ሶሻል ሚዲያ ላይ እያለ እኔን እራሱ ፈቅዶ አያወራኝም በሚል ነው!ሌላው ደሞ በ4 አመት በእድሜ እበልጠዋለሁ ይሄም ይቆረቁረኛል በሀይማኖትም አንገናኝም ግን ስለሚያፈቅረኝ ከኔ ማራቅ አልፈልግም ነበረ ሆኖም ግን በትንሽ ነገር ሁለተኛ እዳትፈልጊኝ ፍቅር አታውቂም ብዙ ታግሻለሁ ስሜት ያለኝ ሰው ነኝ ብሎ ተለያየን ምከረኝ Please 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur หลายเดือนก่อน +2

    Dr betem dnk mkr new betam waga endayaskeflsh be careful ema❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @alem8640
    @alem8640 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Mehret betam enameseginalen

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr

  • @misrakbayou4206
    @misrakbayou4206 29 วันที่ผ่านมา

    እውነት ብለሃል በንግግር ካላመነ ትዳር ለመቀጠል አስቸጋሪ ነው ጥፋትን አምኖ አለመቀበል አስቸጋሪ ነው

  • @fitsumabiye
    @fitsumabiye หลายเดือนก่อน

    Tnxs doc❤❤

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 25 วันที่ผ่านมา

    ሰውን ለመለወጥ የተፈጠረ የለም

  • @ShewitHadgu-hv9fw
    @ShewitHadgu-hv9fw หลายเดือนก่อน

    Thank you Doctor, I don't have words for your great contributions.

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏

  • @AliKatim-b3p
    @AliKatim-b3p หลายเดือนก่อน +2

    Enkuwan dehna mexak dr

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @taituadem8465
    @taituadem8465 29 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው ያደረገው ባልየው እያልኩ አይደለም መነሻው ላይ አስተዋፆ ቢኖርበት?

  • @yoniman5213
    @yoniman5213 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ምህረት ጥሩ ምክር ነው። ነገር ግን የአንድ ወገንን ጥያቄ ብቻ በማየት ምክር መስጠት አይከብድም? እርሶ ጋር የሚመጡት ጠያቄዎች ነገሮችን ከራሳቸው አንግል ብቻ የሚያዩ ቢሆኑስ? ሰዉ ለራሱ አለማድላቱን በምን እናውቃለን የጠያቄውን ግማሽ ችግር አወቅን ግማሹስ ? ትክክለኛ ምክር ለመስጠት የሁለቱንም ወገን ችግር ማደመጥ የሚያስፈልግ አይመስሎትም ? እኛ ሰዎች ተበደልኩ እንጂ በደልኩ ለማለት ፍላጎት የለንም

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🏾💕🤗

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 หลายเดือนก่อน

    በተለያየ ሀገር በሚኖሩበት ጊዜ እሷስ ምን ያህል ታማኝ ነበረች ? በተፈጠረው ክፍተት ጠጪ መሆንና ብስጩ መሆንን ያመጣበት ቢሆንስ ? ትእግስት ያስፈልግሻል የግድ እስከሚያምን እና ይቅርታ እስከሚጠይቅ አጠብቂ የተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ የአለሽና በበላይነት እንዲሽቆጠቆጥ አጠብቅቂ የወንድ በር ስጪው ክብሩን ጠብቀሽ የሚሻሻልበትን መንገድ ፈልጊ ። የላም አሸናፊ አትሁኚ ።

  • @jemalmuhammed1331
    @jemalmuhammed1331 25 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔም ጥያቄ ነበረኝ

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ጥያቄን እንዴት መላክ እችላለሁ please

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow หลายเดือนก่อน

    ጠያቂዋስ ምናልባት ወደ ውጪሀገር ስትሔድ ያለ ባልዋ ፍቃድ ወይ ፍላጎት ሆኖስ ቢሆን የነገሮቹ መነሻ ብትሆንስ?

    • @abdan7916
      @abdan7916 27 วันที่ผ่านมา

      ባልየው አንተ ነህ?
      ካልሆንክ አንተ ያልከው ሀሣብ መንስኤው ባይሆንስ?
      ለአንድ ሰው ጥፋት ደግሞ ሌላ ጥፋት መልስ አይሆንም።

  • @Webswebs-s9r
    @Webswebs-s9r หลายเดือนก่อน

    I’m your fan 🙌 but i wonder why you give answer only one question why don’t you give at least two or three questions??

  • @alem8640
    @alem8640 หลายเดือนก่อน

    Kutaum sitetun meshefecha lihon yichilal

  • @bawzayedigafe6494
    @bawzayedigafe6494 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ሠላም ላንተና መላው ቤተሰብህ ይሁን::
    ፍርጥም ያለና የማያወላዳ ምላሽህ ደስ ከማሰኘት አልፎ አንጀቴን ነው ቅቤ የሚያጠጣው::
    ግን እንደጠያቂዋ ባል ያሉ ወሰላቶች የፈሲታ ተቆጢታ እንደሚባለው የራሳቸውን ተራራ የሚያክል ጥፋት ሳይታያቸው ያላከበሩትን ትዳር ትዳሬን ሊያፈርስ ክፉ መከረብኝ ብለው ለማጥቃት ስለማይመለሱ ለራስህና ለቤተሰብህ ጥንቃቄ የተሞላበት መንገድ ብትጠቀም የሚል ሃሳብ በውስጤ ስለተጫረ የመሠለኝን ላካፍል ብዬ ነው::
    መልካሙን ሁሉ በመመኘት አመሰግናለሁ::

    • @samrawitlegesse6687
      @samrawitlegesse6687 29 วันที่ผ่านมา

      Tru eyeta new. Ene bezi melku asebew alawkm neber. Enamesegnalew.👍

  • @jemalali9821
    @jemalali9821 25 วันที่ผ่านมา

    Thank u Dr

  • @hannawoldegebriel3278
    @hannawoldegebriel3278 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤