Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q136

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 91

  • @rhemawords25
    @rhemawords25 25 วันที่ผ่านมา

    Dr. You raised an amazing idea that helped me to check myself. By the way I've been your Top fan for 10 years. You're the Blessing of Our society. Thank you 🙏

  • @aymzfufu3370
    @aymzfufu3370 4 หลายเดือนก่อน +31

    Dr ጥያቄ ጠይቄ አላዉቅም ግን ቢዙ ጥያቄወቼ ባንተ ተመልሰዋል በጣም አመሰግናለሁ የረጀም ጊዜ ተከታታይህ ነኝ የርቀት ተማርህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน +3

    የምወድህ ወንድም ዶክተር ምህረት ሁሌም ጠቃሚ ነህ አክባሪህ ነኝ ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህጠይሁን ረጅም እድሜና መከናወን እንዲሆንልህ እፀልያለሁ

  • @Temesgenaserat
    @Temesgenaserat 4 หลายเดือนก่อน +3

    Dr በጣም ነዉ እየጠቀምከኝ ያለከዉ የኔ ጥያቄ አንድ ጉዋደኛ አለኝ እና የራሱን ጥቅም በፍፁም ማስነካት ስለማይፈልግ ብዙ ጊዜ ሰዎችን ያስከፋል እና ሁሉም ጉዋደኞቹ ስለሱ ጥሩነት አያወሩም እና ይሄን ባህሪውን እንዴት እንዲያውቅ ላድርገው

  • @Rahma-w3y
    @Rahma-w3y หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አላህ አንተን የሰዎችን ችግር እንድትረዳና እንድትፈታ የፈጠረህ ይመስለኛል እጅግ እናመሰግናለን

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሰላም ያብዛልህ

  • @bethelwolde6662
    @bethelwolde6662 4 หลายเดือนก่อน +4

    አይምሮህ ይባረክ!

  • @girmaamare12
    @girmaamare12 3 หลายเดือนก่อน +1

    thanks DR

  • @bisratbedaso065
    @bisratbedaso065 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ።

  • @tarekegnyacob5155
    @tarekegnyacob5155 4 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you for your valuable advice. May God bless you abundantly .

  • @kirubelalem1854
    @kirubelalem1854 4 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you..Dr❤

  • @robeldinberu1006
    @robeldinberu1006 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for the service 🙏

  • @Behame1
    @Behame1 4 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 4 หลายเดือนก่อน +6

    ❤️🙏❤️ ዶክተር:
    ትርሲት ስለትጋትሽ እናመሰግናለን።
    የማይትታዪ አገልጋይ ❤️❤️❤️

  • @DawitDemekechRegassa
    @DawitDemekechRegassa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ መልክት!!

  • @XAUtrader-o1n
    @XAUtrader-o1n 4 หลายเดือนก่อน +2

    I heard before that the word "ማክሰኞ" came from "ማዕግስተ ሰኞ"

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤️

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ።
    Bless you more Dr ❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ ተቤረኹ 😊

  • @elsh11
    @elsh11 4 หลายเดือนก่อน +2

    You are a blessing Doctor, keep it up❤❤❤

  • @BrukAshenafi-t6f
    @BrukAshenafi-t6f 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing wisdom thanks mihret

  • @BirukDawit-z7q
    @BirukDawit-z7q 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr you are one of Wise man in Ethiopia I appreciate your role for your people.

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 4 หลายเดือนก่อน +2

    Interesting!!!...''It is not Wise to win the Idea but loose the Person''

  • @insideouttransformationgro3497
    @insideouttransformationgro3497 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሃሳብ ትልቅና ሰፊ ውይይት ያስፈልገዋል I think it’s a major issue in our community. My way and the high way is dominating.

  • @Deresse-o5l
    @Deresse-o5l 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 4 หลายเดือนก่อน

    Dr it’s a great explanation. Thanks 🙏

  • @surakida
    @surakida 4 หลายเดือนก่อน

    So helpful!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your time, Doctor,❤❤❤

  • @alem8640
    @alem8640 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zare. Gize ateche eiegebahu eiewotahu semahut betam ameseginalehu DR

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሰሞኑን እየተበጠበትኩበት የለውን ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ።

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 4 หลายเดือนก่อน +2

    My Question!!!🙏🙏🙏

  • @MubaAdem-l4b
    @MubaAdem-l4b 4 หลายเดือนก่อน

    Doctor betam new miwedh
    Lelasew ina yeteqolefebet milutn metsahafochin anbibyalehu.tebarek

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 4 หลายเดือนก่อน

    Hi. Dr. I like Ur. Advice

  • @MasreshaWorku-vc5ox
    @MasreshaWorku-vc5ox 4 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen

  • @life3093
    @life3093 4 หลายเดือนก่อน +4

    በተለምዶ ማክሰኞ እንላለን እንጂ ቃሉ ማግሰኞ ነው ይህም ማግስተ ሰኞ ለማለት ነው ዶክተር

    • @remlahabib2817
      @remlahabib2817 4 หลายเดือนก่อน

      @@life3093 erobs?

  • @Ylelish
    @Ylelish 4 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ሰኞን በጣም ነው የምወደው። ልጆቼ ከሚናፍቁኝ በስተቀር ከቅዳሜና እሁድ የቤት ውሥጥ ሥራ እረፍት።

  • @ABMOVIE-xw2ut
    @ABMOVIE-xw2ut 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር ምህረት የምትሰራቸው ቪድዮዎች በጣም ይመቹኛል ግን Thumbnail ቢስተካከል ደሞ በጣም ሀሪፍ እሱን ደሞ እኔ ልሰራልህ እችላለሁ

  • @kukuyuya307
    @kukuyuya307 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛው መልስ የሚመስለኝ
    - ከምከራከርበት አጀንዳ ጋር እራሴን ካቆራኘሁ እና የተከራከርኩበት ሲረታ እኔነቴም እንደተነካከሆንኩ ከኢጎ ነው:: ግን ሀሳቡን እንደሁሳብ አልተግባባንበትም ብዬ በአቋሜ ግን ቀፀናሁ ታላቅነት ነው::
    - ከኢጎ ከሆነ የምንከራከርበት ፕርፕዝ እራስን ለማጎልበት እና እራስን ላማከለ መዳረሻ ነው:: ከታላቅነት ከሆነ ግን ሌላውን ያማከለ እና ከፍ ላለ ፕርፕዝ ነው

  • @tgtube1861
    @tgtube1861 4 หลายเดือนก่อน +2

    First commentator Selam tirsit

  • @negestqueen
    @negestqueen 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማክሰኞ በጣም የምወደዉ ቀን ነዉ❤
    በሳምንት አንድ ቀን ከቤት ነዉ የምሰራዉ እሱም ዕለተ ማከሰኞ ነዉ ( ቢሮ መግባት አይጠበቅብኝም)
    ሰለ እዚህ በጣም የምወደዉ ቀን ነዉ🥶

  • @YTK-DAG
    @YTK-DAG 4 หลายเดือนก่อน

    when I was a kid I used like to listen to radio in my youth time I was spending to much time outside with my friends and I didn’t have time to listen but not sure when exactly it was but the time when you started interview with Maza Biru I get back to listening radio It was very productive. I also like both of your books. But these days I have a reservation Because how come a person like you can stand with Abiy the butcher .

    • @Issakblack
      @Issakblack 4 หลายเดือนก่อน

      @@YTK-DAG everyone has a weakness he talk no ment he walk he got love for power.

  • @EtaferahuAbebe-p7v
    @EtaferahuAbebe-p7v 3 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor, endet new melikt linaskemtlk mnchlew

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማክሰኞ (ማግሰኞ) የሰኞ ማግስት ማለት ነው ዶክ።

  • @YanetEstifanos
    @YanetEstifanos 4 หลายเดือนก่อน +1

  • @RomanZemedkun
    @RomanZemedkun 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉

  • @HananMehdi-ew9wd
    @HananMehdi-ew9wd 4 หลายเดือนก่อน

    😅 ሐሙስን ለምን እንደምወዳት አሁን ገባኝ ለካ 4ኛ ልጅ ስለሆንኩ ነው

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr yaa
    Yanay teyakay damo ke tekem enaa kaa yamaneebet AMaLakakat yatun naw maskadam yaLaben enay gen iymeroyaa yamanabaten sarag noraay tekem kartobenaL ..

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 4 หลายเดือนก่อน

    የአንድ ሰው ሀሳብና ሰውዬው ልዩነት አልገባኝም።

  • @AdemAbdu-h5m
    @AdemAbdu-h5m 4 หลายเดือนก่อน

    Dr. endet neh mikirochih betam yimechugnal
    and tiyake nbregn
    Ezih alem lay logically wushet aleni?

  • @wegf6808
    @wegf6808 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው የያዘውን አቋም ሊቀይር የሚገባው በጉዳዩ ላይ የተሻለ ሀሳብ ሲቀርብ ወይም ስለጉዳዩ የተለየ አዲስ መረጃ ሲኖረው ከግትርነት ወጣ ብሎ ጉዳዩን በተለየ መንገድ ለመረዳት ሲሞክር ነው ። አለበለዚያ አንድን ነገር በተመሳሳይ መንገድ ደጋግመው እየሰሩ የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው የሚሆነው!!

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሆይ *ጨቅላ* ማለት ምን ማለት ነው ? በሳይኮሎጂ ጥናት !

  • @surafelmekete7028
    @surafelmekete7028 2 หลายเดือนก่อน

    dr. do you blieve in luck???

  • @Carlmue
    @Carlmue 4 หลายเดือนก่อน

    Ke Abiyy Gari behone time lay silasheregedik New Yetelahuk inj bale mituk aymiro balebet indehonkima Awukalehugn.
    Ya Yediro kibirihn lememeles mn indenebere lehizibu inform adirg.

    • @asterbeshah579
      @asterbeshah579 2 หลายเดือนก่อน

      Hate is overstated expression. I believe we should not love or agree vs disagree with someone, just because they have been seen with someone, or they are a supporter of someone.

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 4 หลายเดือนก่อน +4

    ''ድንገት ቢገባኝና ባምንስ ….'' hahahahahah interesting

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 4 หลายเดือนก่อน

    That is negative energy I have received from today’s lesson .

  • @media2955
    @media2955 4 หลายเดือนก่อน +1

    if anybody reads the selfish Gene, you will understand this behaviour. And is a natural thing to replicate every thing from our need to raise children to the need to replicate our ideology

  • @DevidBayissa8
    @DevidBayissa8 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቋም እና ግትርነት በምን የለያል?

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሆይ *ጨቅላብለህ * ማለት ምን ማለት ነው ? በሳይኮሎጂ ጥናት !

  • @BizuAdis
    @BizuAdis 4 หลายเดือนก่อน

    ደግነቱ በዩትብ መሆኑ እንጂ በምድር ቢሆን ቅልዱ አሳዛኝ ይሆን ነበር።

  • @temesgenayenew407
    @temesgenayenew407 4 หลายเดือนก่อน

    D.r ene yesew ayn yemiferaw lemn yihon????
    D.r honestly speaking ene yesew ayn balifera endene business man manm alinebere gin betam wodehuala eyegetagn meselegn mn ladirg????

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ላይ የነጬን አለም አስተሳሰብ ለመጫን አትራወጥ የራስህን ያዝ ኢትዮጵያ የስላሴ ክብር መገለጫ ምንጣፍ እንጂ የሳይኮሎጂ እና ፊሎዞፊ ድብዳብ አትሆንም

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 4 หลายเดือนก่อน

    Enia yemelawe yea Ethiopia hezb megeb yefalegal mefthy yenorachu yehone??!!

  • @BizuAdis
    @BizuAdis 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጓደኛህን አብይንም ምከረው።

    • @DjhGg-ry7gc
      @DjhGg-ry7gc 4 หลายเดือนก่อน

      ኣማራ ነህ ወንድሜ ትግራይ በጠላት ስትወረር ግፋበለው እያልክ ኣልነበረም ያውም በሌላ ሃገር

    • @BizuAdis
      @BizuAdis 4 หลายเดือนก่อน

      @@DjhGg-ry7gc ወያኔ የታባቱ በለኮሠው እሳት ተቃጠለ እንኳን ሻቢያ ፈጣሪ ሴጣን ይምታው።

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 4 หลายเดือนก่อน

    666

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 4 หลายเดือนก่อน

    antem drmhrethm tebedu..bayhon yante qet yelesh inseciuritih yzemzembnk meri ngn prof negn eyalk bsew life talqa ymiyasgebah aggressiveneth ynen bicha zer kalagebah bileh bmslochhna tiqm tekafayochh ymiyasadmhn bilginah lleloch ytedebeqewn dr mhret endimelslh ene eteyqlhalew lelaw yihe klik yalefew gbgabaneth kabahanna ybelettew achir ejh bhulu nger interfere ymiyasdergh greedineth powerhungrineth mmnchawn yaseredah ..ayeh ene mirrorh ngn eskahun yadrgkgn azah bibeqagn mlkam nbere dr mhret minyiseral enega bitchl and sedst wer serahn ftana ersu ga coursehn teketatel hoho ymitadueyale yenqbu tentata ale..alemafer deffar

  • @henokabebe8442
    @henokabebe8442 4 หลายเดือนก่อน

    ወሬው ምንም ሰፊው ደሀ ማህበረሰብን የማይወክል ነው መሬት ያልረገጠ ወሬ ሁሌ አየር ላይ ነው ወሬው

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 4 หลายเดือนก่อน

    666

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 4 หลายเดือนก่อน

    666

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 4 หลายเดือนก่อน

    666

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 4 หลายเดือนก่อน +1

  • @MedhanitBerhanu
    @MedhanitBerhanu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤