Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q154

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024
  • By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
    Send your questions as a
    Comment on our youtube channel, or
    Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
    Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
    #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
    የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
    ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
    sitotapsy.com
    Dr Yonas Bahretibeb
    Professor Solomon Tefera
    Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
    lnkd.in/eEmeFePw
    renascentrehab...
    መልካም የምክር አከልግሎት
    Melkam Psychotherapy 0978600038
    located in SIM by black lion hospital
    ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
    ለሱስ ማገገሚያ
    አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
    ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

ความคิดเห็น • 59

  • @HaymanotWonderad
    @HaymanotWonderad 2 หลายเดือนก่อน +27

    እራት እየበላሁ ነበር የሰማሁት።ተለያየን ስትል መዋጥ አቃተኝ😢ጌታ ኢየሱስ ብቻ ልብሽን ይደግፈው መንፈስ ቅዱስ አቅም ይሁንሽ ሌላ ምለው የለም።ግን ጀግና ስኬታማ በጣም ጠንካራ ነሽ ይህ ሁሉ በ 25 አመት....40 ቀን እንኳን ሆነልሽ ወደፊሽ ድንቅ ይሆናል በርቺ ሚገርም ኑሮ ይጠብቅሻል ድንቅ ሴት ነሽ።በምስጋና አመቶችሽ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋልሁ፣፣የኔ አምላክ ካንቺ ጋር ነው።

  • @harnetb1486
    @harnetb1486 2 หลายเดือนก่อน +21

    እድለኛ ነሽ በ40 ቀናት ብቻ የህይወት ዘመን ትምህርቶችን ተምረሻል፣።

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሆይይ..”ከብስል ያለ ሞኝነት ተራራ ያክላል ትላለች እናቴ “ጌታ በጥበቡ የወሰደልሽን ተመስገን በይ ጌታ ይወድሻል የኔ ቆንጆ ሱስ ያለበትን ሰው አብሶ ቤትሽ ከገባ በኋላ አስተዋለሁ ማለት ዘበት ነው።

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር ምህረት እንከን ደህና መጣህ አሜን እንካን አብሮ ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤

  • @Genet-p1k
    @Genet-p1k 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያቢሂር በጣም ይወድሻል ብዙ አመት በጎድኝነት በያቆይሽ እድሜሽን ልጅነትሽን ይበላ ነበር ለትምርት ነው አንቺ ጎብዝ ነሽ አመጣጥሽ ያመስክርል ውጪ ከዚ ውስጥ በጣም የተሻለ ቀን እና እድል በፊትሽ አለ አስመለጠሽ እግዝያብሂርን አምስግ ኚ

  • @michaelyawkal4592
    @michaelyawkal4592 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዶር ምርጥ መምህራችን ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ጥበብህን ይሥጥህ

  • @bizualemalemu1508
    @bizualemalemu1508 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቆንጆ መልስ ከአክብሮት ጋር

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ። ስትጠፋ እናስባለን እኮ?!
    በአዲሱ ዓመት እንዲህ ላለመጥፋት ሞክር።
    እናመሰግናለን❤🙏❤

  • @kibrombirhane8988
    @kibrombirhane8988 2 หลายเดือนก่อน +9

    አንሰማም እንጂ sex before marriage የማይመከረው ይሄ ሁሉ ጣጣ ስላለው ነው። ከልጁ ጋር የወሲብ ግንኙነት (Soul tie) ባይኖርሽ ኖሮ ብትለያዪም እንኳን በእርግጥ ትጎጂ ይሆናል ግን ደግሞ ጉዳትሽ በዚህ መጠን አይሆንም ነበር። እንግዲህ ምን ታደርጊ አንዴ የፈሠሠ ውሃ አይታፈስ ነገር...ግን እኔ የምልሽ ምክር መስጠት ቀላል እንደሆነ ባውቅም............
    እድሜሽ ገና ነው። በእውነት ጥሩ እድሜ ላይ ነው ያለሽው። አስበሽዋል ይሄ ነገር ሰላሳዎቹ እድሜሽ ላይ ተፈጥሮ ቢሆን ኖሮ? ስለዚህ ከፊትሽ ብዙ ነገር አለና በማልቀስ እውነታውን እንደማትለወጪ ሳይረፍድብሽ አሁኑኑ ተረጂ! ሁለት አመት ሙሉስ አልቅሰሽ ምን አመጣሽ? ይሄኔ እርሱ ሌላ ሕይወት ጀምሮ እየኖረ ይሆናል። አንቺ ምን በወጣሽ ይልቅስ ወገብሽ ጠበቅ! አድርገሽ፣ ተምረሽበት ጉዞ ወደፊት ግን ደግሞ አደራ! እንደ አንዳንድ ሴቶች ከመለያየት በኋላ አንደሚሉት ወንዶች ሲባሉ ጭራቆች ናቸው ብለሽ የጅምላ ፍርድ ውስጥ እንዳትገቢ አደራሽን! እንዲህ ካልሽ እኔንም ጭምር ነውና የምትሰድቢኝ ይሰማኛል።

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነዉ።
    እኳን እግዚ አተረፈሸ።
    እኔ 18 አመት ተጎድቻለሁ
    ዶ/ር እደመከረሸ ነዉ።

  • @SelamawitGezahegn-h2k
    @SelamawitGezahegn-h2k 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኩዋን ደና መጣህ ዶክተር በጣም ተናፍቀህ ነበር 🎉

  • @helenzegeye7589
    @helenzegeye7589 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጠው እውነቱን ነግሮሽ በመሄዱ እሰይ ልትይ ነው የሚገባው፣ ስንቱ አለ ህይወት አመሰቃቅሎ ወይ የማይመጣ ወይ የማይሄድ ግዜሽን የሚፈጅ ስንት ነው ያለው አመስግኝው እንደውም እና አንች በርች ህይውትሽን በደስታ ኑሪ

  • @lididuye
    @lididuye หลายเดือนก่อน +1

    Love bombing is difficult to let go cause it’s sweet and overwhelming. Those 40 days were honeymoon stage where everything seemed perfect. Had you been with him for years, you would had many reasons to leave the relationship. The pain would have been bearable. Please learn your attachment style and know that time is a healer.

  • @looneyloserlonlinless
    @looneyloserlonlinless 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር አምላክ ይባርክልኝ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 2 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት በ40 ቀናት ብቻ ይህንን ያህል አንድን ስው ማወቅ ይቻላል? እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ በአዲስ አመት አዲስ መንገድ ይህንን እንደ መልካም ትምህርት ውስጂው ስለሱ ያለሽን መልካም አመለካከት እንዳትለውጪ ብስልእንደሆንሽ ከጥያቄሽ ያስታውቃል በርቺ

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 หลายเดือนก่อน

      Love this comment ❤️ 🎉

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน +5

    The best
    answer ever......🎉 Dr ዬ

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 2 หลายเดือนก่อน +11

    እህቴ ዶክተር እንዳለ ሆኖ አንድ ምክር ልምከርሽ አራፋን ለመጨበጥ አትሞክሪ ይህ ሰው ድብቅ አጀንዳውን አከናውኖ ነው የበነነው። ይህ ትምህርት ሆኖሽ ወደፊት የትዳር ጓደኛ የሚሆንሽን ወንድ ተረጋግተሽ ጠብቂ። እግዚአብሔር ለአንቺ የሚሆን እስከሚሰጥሽ ድረስ ታገሺ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 หลายเดือนก่อน +1

      Lol, well said comment & she will have a beautiful future if she gets the lesson of " don't judge the book by its cover" on this crazy fairytale story or fiction!! Be strong & this shall pass too!! GBU!❤🎉

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 2 หลายเดือนก่อน +2

    This man is a gift to society ❤ Thanks for your help and dedication 🙏 Doctor Mehret debebe ❤❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube 2 หลายเดือนก่อน +8

    እናመሰግናለን ወንድም እንካን ደና መጣህ አይዞክ😂😂 ልክነክ አትጥፉ በጉጉት እኮነው የምንጠብቅህ ሱሰ ሆነ
    ብኝ ሆ🙆😳😂

  • @alem8640
    @alem8640 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Mehret tefahibin eko atitifa betechaleh bizu tetekimenal enameseginalen

  • @KirsBezabeh
    @KirsBezabeh 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር ምህረት እንኩዋን ደህና መጣህ ጠፋህን ሁልጊዜ ፕሮግራምህን አዳምጣለሁ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እናመስግናለን

  • @EstubAlene-i9v
    @EstubAlene-i9v 2 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor, you are an incredibly amazing person ❤

  • @biruklemma8444
    @biruklemma8444 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዴ ህይወት እንደዚ ናት አምኖ መቀበል ጥሩ ነገር ነዉ እዉነት ለመናገር ደሞ ዛሬ ተለየኝ ብለሽ እንዳለቀሺዉ ባትለያዩ ደሞ ነገ ምንም ብቶጂዉ እንዴት ነዉ ከዚ ሰዉ የምለየዉ ብለሽ ታለቅሺ ነበር ሱስ ከባድ ነገር ነዉ ሊያዉም እራሱ በመሄዱ እድለኛ ነሽ አዉቃለሁ ብዙ ክፍተቶሽሽን ሞልቶልሽ እንደሄደ ግን አሁን የሚጠቅምሽ የተደፋ ዉሃ አይታፈስም ብለሽ ልብሽን ንፁ አድርገሽ ከቂም ከጥላቻና ከጥርጣሬ እራስሽን ነፃ አድርገሽ አዲስ ህይወት ለመጀመር ዝግጁ መሆን ነዉ የሚሻለዉ

  • @Etech1616
    @Etech1616 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያንቺ ሁኔታ 😢እረዳሻለሁ።

  • @tsehaygebeyehu3045
    @tsehaygebeyehu3045 2 หลายเดือนก่อน +5

    Great advice!!!!

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ዶክተር የቐንየልና እንኳዕ ብሰላም መጻኻ ❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳክተር ሰሞኑን ጥፍት ብለሕ አስቤ ነበር ወላሒ ከምሬ ነው ። እንኳን ሰላም መጣሕልኅ።

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน +3

    Dr ዬ ❤

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 2 หลายเดือนก่อน

    Betam ymigerm tarik❤❤

  • @temu_g
    @temu_g 2 หลายเดือนก่อน +2

    Doctor enkuan abro aderesen bilenal. Tetefafan

  • @EstubAlene-i9v
    @EstubAlene-i9v 2 หลายเดือนก่อน

    It happens with me, but we need to move on and think about deep down, especially when it's temporary, feeling like being comfortable with the person, but you are not even happy

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏 and your family 🙏

  • @menenwari2993
    @menenwari2993 2 หลายเดือนก่อน

    Well comeback dr.God bless you

  • @istme4224
    @istme4224 2 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye4612 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔን አስታወሰችኝ ያኔ 23 አመት ላይ ነበርኩኝ እኔም ለሁለት ወር እልም ያለ relationship ነበረኝ መዘዙ ግን ሁለት አመት ሙሉ አለቀቀኝም እና ግንኙነቱ ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኅላ ከሁለት አመት በኃላ tg lay ቀጠለ 25 አመት ሆኖኝ በኔ በኩል በተደረገ አጉል ነገር መዘዝ ልበለዉ መጨረሻዉን ሳጥረዉ እሱ እኔን የሚያወራኝ ና በአካልም ተገናኝተን ስናወራ ጋደኛ እንደሌለዉ ነበር 😢😢 አይኑን ሳያሻሽ ነበር የሚዋሸኝ እረ ሰዎች እንደዚህ ይላሉ ስለዉ እራሱ እረ ብሎ በትንታኔ ነበር የሚያስረዳኝ እግዚኦ የሚያስብል ዉሸት ....እና መጨረሻ ላይ እዉነቱን በመረጃ አስደግፌ ስጠይቀዉ የድሮዉ የምታዉቂኝ እኔ አይደለሁኝም ብሎ አረፈዋ ይሁና ብዬ አክ እንትፍ አድርጌ ጣልኩትኝ እንደዚህም አለ

  • @Behame1
    @Behame1 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን፡፡❤❤❤

  • @tsehaygebeyehu3045
    @tsehaygebeyehu3045 2 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome back!!!

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቱከትሎሽ እንዳይሄድ በዚህ ስሜትሽ ላይ መስራት ይጠበቅብሻል:: ሁለት አመት ረጅም ግዜ ነው:: እንዳለሽ ካውንስለር ፈልጊ ግንኙነትም ጀምሪ ከሰራሽው ኬቭ ውጭ::

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 หลายเดือนก่อน

    Wefram leba. You going paying big time .

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ ከማይፈለግበት ቦታ መራቅ አለበት። የአንድ ወገን መጣበቅ ትርጉም የለዉም።

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ylelish
    @Ylelish 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርምሽ እኔ ከቤተሠብ ለምኖ ሸስራዬን አስትቶ አዲስ አበባ አመጣኝ ዘመድ የለኝ የሚያማክረኝ የለ አጠገቤ የነበሩት የሱ ዘመዶች ብቻ ነበሩ። እናም በማላውቀው ነገረ ተፈርዶብኝ በ1 ወሩ በኪራይ ቤት ጥሎኝ ወደ ውጭ ሄደ። እናም አንች አብረውሽ ከሚሰሩ ተወያይ ለማለፍ እራስሽን አበርች። መፅሐፍ አንብቢ። ስንት ነገር ያሳለፍሽ ረው የማያስፈልግሽን ሰው መርሳት 1:33 አያቅትሽም።

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 หลายเดือนก่อน +2

    😮😮😮

  • @misgana2g2yishak
    @misgana2g2yishak 2 หลายเดือนก่อน +1

    0:45 የሰው ልጅ ካገኘ ምክኒያት ካጣ ሰበብ ሰቶ ነው ውስጡን ሚያስታርቀው፡፡

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዶ/ ር ምህረትን የምጠይቅህ ትንሽ ለየት ያለ ጥያቄ ነው። የዘረኛው የገዳዩ የጨፍጫፊው የአውቆ አበዱ የስልጣን ጥመኛው የአብይ አህመድ የቅርብ ወዳጅ መሆንህ የአደባባይ ሀቅ ነው እና ይህንን ሰው በላ እንደምንም የአዕምሮ ህክምና ምርመራ ብታደርግለት እና ቁርጣችንን ብናውቅ እኔ ብቻ ሳልሆን ሚሊዮኖች ያመሰግኑሀል። ምክንያቱም ድርጊቱ ሁሉ የጤነኛ ሰው ድርጊት አይደለም። የግለሰብን ችግር ብቻ ከመፍታት ይልቅ የሚሊዮኖችን ህይወት ብትታደግ የተሻለ ነው።
    እንደው ለመሆኑ በምን ብትደለል ይሆን ከእሱ ጋር ለአመታት የሰራኸው? አሁንም እየሰራ ያለውን ወንጀል እያየህ እየሰማህ እምደተራ ሰው የግለስቦች ችግር ብቻ የሚያሳስብህ ሆነህ የምትታየው????
    ኸረ ይሄ ቀን ያልፋል። ህዝብ እያለቀ ዝምታ ይብቃ።

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም ቢናፍቅሽ ቻይው እግዚአብሔር ግን ከ ጉድ ነው የገላገለሽ ምክንያቱም አንድ ቀን እንደሡ ልትሆኚ ትችያለሽ

  • @wegf6808
    @wegf6808 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ግንኙነት ዘው ብለሽ የገባሽበት ያለበቂ እውቀት እና እይታ ነው። እንዲህ አይነቱን ሰው እንኮንስ ለትዳር አይደለም ለተራ ጓደኝነት አያስፈልግሽም ውስጥሽ ፍቅርን ስለተራበ ብቻ እንደዚህ አይነቱን ሰው ወደህይወትሽ እንዲገባ ልትፈቅጂለት አይገባም እራቂው እሱም ይሂድ ወደ መስሎቹ ይሂድ ዞር ብለሽ አትመልከቺው

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 หลายเดือนก่อน

    ክእንቺ በፊት እለች ከተባለችው ሴት ጋር ግልፅ ሆነሽ በጨዋነት ስለ ሰውየው ማንነት ካወቅሽ ቦሃላ ከሰውየው ጋር ያለሽን ግንኙነት በጭራሽ ማቋረጥ ነው ያለብሽ ሰውየው በቃ ነግሮሻል እኮ

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድ ልጅ መጀመሪያ ካገኜሽ ቻው ለዛውም አብረሽው ኖረሽ ....

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏😂😂😂😂

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 หลายเดือนก่อน

    You are a politician, why are you confusing yourself and confusing people

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤