Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q173

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @harnetb1486
    @harnetb1486 หลายเดือนก่อน +23

    ግንኙነት ለመፈቀር፣ ለመወደድ፣ ለመፈለግ፣ ከብቸኝነት ለመውጣት፣ ሙሉነት እንዲሰማን፣ ጉድለታችንን ለመሙላት አይሆንም። አንድ ሌላ ሰው ይሄን ሁሉ ነገር በቋሚነት ለኛ ማድረግ አይችልም። የሁሉም ነገር ምንጭ ከውስጣችን ነው። በራሳችን ሙሉ ነን። ግንኙነት ራሳችንን ከመቀበል ፣ ራሳችንን ከመውደድ፣ ከሙሉነት፣ ከደስታ ተነስተን ያለንን የተረፈንን ነገር ለማጋራት ለማካፈል የምንገባበት ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር፣እንዴት ቀላል ይሆን ነበር።

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur หลายเดือนก่อน

      1sew bchawn mulunet kalew gn Egziyabher lela tekarani qota ayfetirm neber eko

    • @harnetb1486
      @harnetb1486 หลายเดือนก่อน

      @KmUr-xy7ur tekarani tsota yehonewema endinbeza, endinbaza, endeneraba new.

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur หลายเดือนก่อน

      @harnetb1486 gn hasabun geta Egziyabher siyasbew "Egziyabherm ale sew bchawn yhon zend melkam adelem ymimechewn -Eredat Enfterlet" berasu mulu yhone andm ftiret yelem::
      Begerachn lay teyakiwa ykerebchew hasb yetingnet tiyake adelem 1 lelaw GA sihon yalebtn halafinet alteqetam new engi besu lemedegf or besu mulu lemehon aydelem hulet hunene yetefernew andu landu ymiyasflgbet kft yehone bota slalen new Yan bota yemaymola yehwet agar halafinetun yalteweta gd yelsh ybalal so keza sew merak::

    • @harnetb1486
      @harnetb1486 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@KmUr-xy7ur Berasu mulu yehone andm fitret yelem yaleshew...befetari sira mekeeled new...siniwoled bichachenen new...sininorem bizuwen neger yeminishekemew bichchenen new...sinimotem bichachenen new. Menekosaten weyem beteleyaye mikineyat metamer yalchaluten sewoch godolo fetur madereg new. Befetari amsal yetefeterew sewnetachin, kibrachin, manenetachin kelela sew ga balen genegnuet lay yetenteletele ayidelem, berasachen mulu feteretoch nen. Metamer melkam new enji yetebalew, gedeta new, yemotena yehiwot guday new alalem.
      Lelaw demo lela sew hiwot, selam, desta hafinet yelebet, benefelgem anechelem

    • @mahlet.t
      @mahlet.t 13 วันที่ผ่านมา

      Can you please contact me? If yes, my contact is in my channel description

  • @bezadiriba3585
    @bezadiriba3585 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ነው የማደንቅህ ዶክተር ልዩ ስጦታችን ነህ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
    እናመሰግናለን

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e หลายเดือนก่อน +12

    መጠፎ ሰዋች በአሉበት አለም ሞያውን አክብሬ በእውነት ህዝብን ማገልገል ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ሰላም እና ጤና ይስጥህ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 หลายเดือนก่อน +8

    እንወድሀለን ዶክተር ምህረታችን

  • @abeba5936
    @abeba5936 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ መምህር ነህ ጤና እድሜ ይስጥህ ዶህክተርየ💐💐

  • @sofik7830
    @sofik7830 หลายเดือนก่อน +10

    If you feel this way on this “honeymoon period” you should move on- if a relationship doesn’t make you happy, you don’t need to be in it. Love yourself and work on your insecurities🍀

  • @tutututu4935
    @tutututu4935 หลายเดือนก่อน +4

    ድሮ ጀምሬ ነዉ የምከታተልህ

  • @simontadesse6760
    @simontadesse6760 หลายเดือนก่อน +4

    It’s always a blessing to see you Doctor

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለተኛው በትክክል የሚሰራ ነው ። ካልደወለ አልፈለገም ማለት ነው መቁረጥ ያስፈልጋል የሚገርመው ሁለተኛው እየሞተ ያለን ፍቅር እንዲያንሰራራ የማድረግ አቅም አለው ። በነፃነት እንደልብ ያገኛት የነበረውን ሊያጣት እየሆነ እንዳለ ሲሰማው የቅናትም ሆነ ያልተፈለገ የመሆን ስሜት ያፈቅር እንደነበረ የሚያስታውስ ስሜት መሰማት ይጀምረዋል እናም አጥብቆ መያዝ ይጀምራል ። ፍቅር ከሌለ ግን መለያየት ቁርጥ ይሆናል ። ጥንቃቄ ማድረግ ያለባት በዛው ዝም ካለ በዛው መለያየትን መወሰን አለባት ።ለመደወል መሞከር ግን ነገሩን የበለጠ ከማበላሸት ውጭ የምታስተካክለው አንድም ነገር የለም አሁን ከአለበት ይብሳል ።

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z หลายเดือนก่อน +5

    Thankyou fir ur advise!!!❤❤❤

  • @tutututu4935
    @tutututu4935 หลายเดือนก่อน +3

    ምክሮችህ በጣም ነዉ የምከታተልህ

  • @menenwari2993
    @menenwari2993 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you dr.

  • @RozaJehar
    @RozaJehar หลายเดือนก่อน +1

    D. R galtoomaa dhugaa wan bayee video ketira baeadhe yaa garii namaa❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @sisayshemeles9154
    @sisayshemeles9154 หลายเดือนก่อน +2

    Dr tanks

    • @yakobsafena4965
      @yakobsafena4965 หลายเดือนก่อน

      እኔ ያዕቆብ እባላለው የ27 ዓመት ወጣት ነኝ..በ2009 ዓ.ም ከአ/ምንጭ መ/ራን ማሠለጠኛ ት/ት ኮለጅ በBiological Laboratory (field) ተመርቀ ለ1 ዓመት ከ 8 ወር በመጀመሪያ ደረጃ ት/ት ቤት Biology 7ኛክፍል እና chemistry 8ኛ ክፍል በገጠር በማስተማር ከቆየው ቦኃላ 2010 ዓ.ም ግንቦት ወር ወደ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት በመቀላቀል 3 ዓመት ሙሉ ማለትም 2011-2013ዓ.ም በBiology Laboratory Technician በመሆን ካገለገለኩ ቦኃላ ወደ ከፍተኛ ት/ት ተቋሚ ማለትም ወደ Jinka University በመከታታል TA(Technical Assistant) ክፍት ስራ መደብ ባወጡት ማስታውቅያ ተወዳድሬ 1ኛ በመሆን አልፌ ከ15/2/2014 ዓ.ም እስኬ ዛሬ ዪኒቨረሲቲውን እያገለገለኩኝ እገኛለሁ።ነገር ግን ወደ Jinka University ከመቀላቀሌ በፍት በ 2010 ዓ.ም በክረሚት መረሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግር class የጀመረኩትን እስኬ ዛሬ ድረስ በአንዳንድ ሀገራው ጉዳዮች ለምሳሌ በCovid19 እኛ በ Enterance Exam ምክንያት የክረሚት ት/ት በመዘጋት....እና ዘንድሮ ሁሉን Course ከጨረሠን ቦኃላ ደግሞ Pedagogy እና Exit Exam አለ በተባለን ምክንያት እጅግ በጣም በማዘን አእምሮዬ በጣም stress ውስጥ እየገባ አስቸገረኝ..Doctor ምን መሆንና ምን ማድረግ አለብኝ??

  • @alem8640
    @alem8640 หลายเดือนก่อน +2

    De enameseginalen

  • @BezaTesfaye-rj7cm
    @BezaTesfaye-rj7cm หลายเดือนก่อน +2

    Enamesegnalen doctor 😊

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน +1

    Hulum tyake btam tkami new. Mlsun kyt endmtametaw yasgrmal. Tbark

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur หลายเดือนก่อน

    We love you so much Dr ❤❤thanks

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624
    @emugodblessyoumyblessedsis9624 หลายเดือนก่อน

    May God bless you more doctor 🙏

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur หลายเดือนก่อน +1

    Yene hasab leteyakiwa Dr yalesh 2letum hasab tesmamtonal gn "Enweyaybet" blesh hasab makereb yalebsh megemeriya 1wer zegteshw new ena kedewele taneshalesh kaldewle atdewiy ena gn mnew?tefash😢? Blo kemeta gn sires menegagr alebn blesh ymisemashn esu lay yayeshwn tebay ngeriw❤❤good luck ❤

  • @TamuWeya-v4e
    @TamuWeya-v4e หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ አንተን ሳያደንቁና ሳያመሰገኑ ማለፍ ንፍገት ነው❤። በቻልኩ ሚልየን like ባደረኩ ።ውዶችዬ እስኪ በቻልነው ሸር ያደረግን ይህን ቻናል እናሳድገው ብዙ ሰዎችም ያስተምራል ይጠቅማል።ዶክተር ምረት ደበበ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ከነቤተሰቦችሕ።።

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur หลายเดือนก่อน

      @@haderamohammed2344 awg gn sew ymitekmew video lay active Adelem sew sher like eyarege adelem

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Gracemountain7
    @Gracemountain7 หลายเดือนก่อน

    Dr Sile tigistih milih yelegnm ❤❤🙏🏽amarigna Englizegna gurayimale arigachu betsuf mitiliku sewoch gn min asibachu nw 😂

  • @senta5654
    @senta5654 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ
    ምንድነው ችግሩ ምፈልገው ሰው አይፈልገኝም ማልፈልገው ሰው ደሞ አይፈልገኝም ምንድነው ችግሩ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾💕

  • @kiyam8733
    @kiyam8733 หลายเดือนก่อน +5

    Yene konjo don’t waste your time it’s your gut telling you and warning you listen what your heart telling you.if he really loves you you wouldn’t be in this situation wondering and confusing.know your worth!have high standards.

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน +1

      Lol, absolutely right & we'll said comment too, hope she will be able to leave him as soon as possible!! No time to west dear! Run, 🏃‍♂️ 🏃‍♀️

  • @eledanatoppo7095
    @eledanatoppo7095 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ዉጭ ነዉ የምኖረዉ boyfired አለኝ እሱም እዚ ነዉ የሚኖረዉ ከ 2ወር በአሃላ ሽምግልና ሊልክ አስቦ ነበር ግን ቤተሰቦቹ ስለኔ ሲነግራቸዉ በ ዘር ልዬነት ምክኒያት እንደማይቀበሉት ነገሩት በጣም እንደሚወደኘ አዉቃለዉ ብዙ አመት ነዉ የጠበቀኝ እሽታዬን እንኳን ነገር ግን አሁን እሱም ምን ማድረግ እንዳለበት ግራ ገብቶታል እና አሁን ወደ ሀገር ሊመጣ ነዉ ቤተሰብ ካልፈቀዱ እንደማይሆን ነገረንኝ እኔ ደሞ የቤተሰብ ምርቃት ቢያስፈልግም ፍቅር ይበልጣል ወይስ ???ያዉ እሱ የሚለዉ ነጋችንን አስቤ ነዉ ልጅ ሲመጣ አሁን ግን እኔ ነኚ መወሰን ያለብኝ አደል ?

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነህ ዳክተር ምህረት ትንሸ ፂምህን ብትቀንሰው
    ከትህትና ጋር

  • @betelhemabate4628
    @betelhemabate4628 หลายเดือนก่อน

    Hi Dr. Mihret,
    I have been trying to reach you but haven’t had any luck. I attempted to send an email via your website, but it bounced back, and I also tried calling without getting a response. I’m not sure if I have the correct contact details. Could you please let me know the best way to get in touch? I really need your help.
    Thank you.

  • @TesgayeOfficale
    @TesgayeOfficale 26 วันที่ผ่านมา

    Thanks doctor

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 หลายเดือนก่อน