ለእናት ሀገር - Ethiopian Movie LeEnat Hager 2021 Full Length Ethiopian Film Lenat Hager 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 388

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +216

    ይችን የምታነቡ ሁላ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🙏🙏🙏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +115

    እናት ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛ ለሀገራችን እራሳቸውን አሰልፈው ለሚሰጡት መከላከያ ክብር ይገባቸዋል 🇪🇹💪

    • @hanukonjo1121
      @hanukonjo1121 3 ปีที่แล้ว

      Wede

    • @mesay-ec2pt
      @mesay-ec2pt 6 หลายเดือนก่อน

      የትኛዉ መከላከያ ያ ንፁሀን የሚጨፍጭፍ😢😢😢😢😢😢

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +113

    ወንድሜ ወታደር ነው ባሌም ወታደር ነው ደስ አይልም በጀግኖች መሀል መኖር ትልቅ ፍቅርና ክብር አለኝ ሞተው ለሚያኖሩን የቁርጥ ቀን ልጆቻችን

    • @mohammadabdowolil4876
      @mohammadabdowolil4876 3 ปีที่แล้ว +1

      በጠም

    • @amaamm3948
      @amaamm3948 3 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍ እኔ ግን እፈራለሁ ፈጣሪ ወታደር እንዳያደርግብኝ

    • @hagerabaye1215
      @hagerabaye1215 3 ปีที่แล้ว +2

      ታድለሽ ለኔ ወታደር ባል ፈልጊልኝ

    • @amaamm3948
      @amaamm3948 3 ปีที่แล้ว

      @@hagerabaye1215 ነይ እኔ ጋር እኔ ግን ወታደር መሆን እንጂ ወታደር ባል ዘመድም አልፈልግም

    • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
      @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ ታድለሽ እኔ ግን ከስደት ስመለስ ወታደር ብሆን ደስ ይለኝነበር

  • @betiadise8615
    @betiadise8615 3 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masiiyedingilmaryamlij1039
    @masiiyedingilmaryamlij1039 3 ปีที่แล้ว +20

    የጦርነት መጨረሻ የእናትና የአባት ልጅንም አጋደለ ኡፍፍፍ አቤቱ ሰላም አድርግልን ኢትዮጵያን 😥😥😥😥😥😥

    • @masiiyedingilmaryamlij1039
      @masiiyedingilmaryamlij1039 3 ปีที่แล้ว +2

      እባካቹ አንጣላ ሰላም እንፍጠር😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @madinaadam8520
      @madinaadam8520 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭እፍፍፍፍ

  • @desalegnlirelambebo2910
    @desalegnlirelambebo2910 3 ปีที่แล้ว +8

    መጨረሻው የነድዳል
    ምስክን እናት ከቤቷ ስትበረር
    በሀብታሞች ስትቀማ ደስ አይልም
    በግድ የተሸጣ መሬታቸው መመለስ ነበር
    ሰለመችው ይብዛ የሀገሬ ልጆች
    እናቴ ሀገሬ ትነፍቅኛለሽ I love ETHIOPIA ♥♥♥

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 ปีที่แล้ว +1

      አይ ጥሩ ነው እዲያውም ምክንያቱም ምድር ላይ ያለ እውነት ነው ፊልም አደለም

  • @fatumamuhammad7981
    @fatumamuhammad7981 3 ปีที่แล้ว +23

    ለእውነተኛ ወታደር ልዩ ፍቅር አለኝ።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +34

    ለእናት ሀገሬ ምርጥ ፊልም ነው በአጭር ቃል ኢትዮጵያን ይገለፃል ወንድም ወንድሙን በጭካኔ እየገደለ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 😭😭 ግን ደራሲ ነፃነት ና ደይሬክተር ግርማይ መጨረሻው በዚህ ሁኔታ መሆን አለነበረም

    • @shaityshaity2740
      @shaityshaity2740 3 ปีที่แล้ว +1

      እነትአገሬ ሰለምሽ ይብዛ ዝምብለቹ ትርኪምርኪ አንድዋንድ አንድሴት ተፍቅሮ ከምትሰሩ እንዲአይነት ስለሀገር ፍቅር ብትሰሩ እኘምስለሀገረችን ብዙእንማረለን በርቱ በሁኑሰአት ምፍለግነው

    • @zeinazizi5759
      @zeinazizi5759 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @maledebirara-zx1up
    @maledebirara-zx1up ปีที่แล้ว +5

    በዕዉነት እንዲህ ታሪክን መሰረት ያደረጉ ፊልሞችን ሰርታችሁ ስላሳያችሁን ዕጅግ እናመሰግናለን

  • @negustadese7854
    @negustadese7854 3 ปีที่แล้ว +19

    Biyyaa keenyaaf waqaayyoo nagaa, jalaalaa, tokkummaa haa keenuuf 💪💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡኡፍፍ የሚያሳዝን ፊልም ነው
    እምዬ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ክፉውን ያርቂልሽ

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 3 ปีที่แล้ว +3

    ጥሎብኝ ጀግና ወታደር ለሀገሩ በ ፍቅር የሚሞትላት ሁሉን ነገሩን ለሷ አሳልፎ የሚሰጥ ጥልቅ ፍቅር ያለው ሀገር ወዳድ ጀግና ሁሌም ምርጫዬ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ጀግኖቻችንን ይጠብቅልን ለሀገራችን ሰላሟን ያምጣልን

  • @hanaahanaa1928
    @hanaahanaa1928 3 ปีที่แล้ว +19

    ኢትዮጵያ እናት ናት ውደዳት ኢትዮጵያ ሀገር ናት ጠብቃት ኢትዮጵያ ሁለመናህ ናት ሙትላት ኢትዮጵያዬ ክብሬ ኩራቴ

    • @berihukiros144
      @berihukiros144 9 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ደሞ በሞተ አና አካሉ በጎደለው ላይ ልትራመጂ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ወታደር ነዉ እስቲ አላህ ይጠብቃዉ በሉኚ ዉዴቼ በጠም ነዉ ሚወዳዉ ለኔ ልዩ ነዉ

  • @mami453
    @mami453 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ነው በዚህ ፊልም በዙ ነገር መማር ይቻላል በርስ በርስ ጦርነት ወንድም ወንድሙን ከመግደል ውጭ ምንም ትርፍ የለውም ፓለቲከኞች በሚስሩት ድብቅ ሴራ ውዱ የሀገር መከላከያ እና ሚስኪኑ ህዝብ ገፈት ቀማሽ ይሆናል ድሆች ከቤታቸው ሳይወዱ በግድ ይፈናቀላሉ ውድ ልጆቻቸውን ያጣሉ እስከመቸ???????????? ፈጣሪ ሆይ ፓለቲከኞቸችንን ከሆድ አደርነት እና ከራስ ወዳድነት አውጣቸው

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ በጣም ነው የሚያሳዝነዉ አልቅሼ ልሞት በስመዓብ ከፍቅር ከመተሳሰብ ከመተዛዘን ከመከባበር እንጂ ከፀብ ከተኮል የኔ ብቻ ይሁን ከማለት ምንም አይገኝም ክብሩን የሰዉ ህይወት መስዕዋት ያደርጋል እንጂ ኢትዮጵያዬ ሰላምሺን ይመልስልሺ ዛሬ እየሆነ ያለዉ ይሄዉ ነው

  • @tube-bx5hd
    @tube-bx5hd 3 ปีที่แล้ว +4

    ቆይ መጨረሻው ምድን ነው እኔም የምወደውን ፍቅሬን በባለፈው ጦርነት ነው ያጣሁት ይሄን ፊልም ሳይ ጭቀቱ አመመኚ 😭😭😭😭😭ግን ደግሞ ለእናት ሀገሩ ስለሞተ ጀግና ነው ግን እስከመቸ አንድ ሀገር ግን ጠላቷ ማን እደሆን ሳይታወቁ ግን ደግሞ ዙሬዋ በጠላት ተከቧል 😭😭😭እግዚአብሔር በቃችሁ በለን 😭😭😭

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍፍ😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ ስሜቱን አቀዋለሁ የሀገራችንን መጨረሻ ደግሞ እግዚአብሔር ያሳምርልን ሌላ ምንም አይባልም

    • @GhYt-ho1rc
      @GhYt-ho1rc 5 หลายเดือนก่อน

      ዉይ አይዞሽ ሁላችንም ወደዛው ነን

  • @natoliaman8269
    @natoliaman8269 3 ปีที่แล้ว +1

    I am farst like

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
    @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 6 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻዉ ምን ሆነ🤔 ነው በወንድም አማቾች መሀል መሸናነፍ የለም ይመስለኛል ትርኩሙ ግን ግፍ እና ጭቆና ብሶት የወለደዉ ነው ምን ጊዜም የሚያሸንፈዉ ለማንኛውም እኔ በአሁኑ ወቅት እየተካሄደ ያለዉ ማለትም በፋኖ እና በአብይ ወንበር ጠባቂወች መካከል ያለ አይነት አድርጌ ነው የተረዳሁት ድል ለእዉነት ፥ለፍትህ ፥ለነፃነት ታጋዩ ፋኖ💪💪💪

  • @gbvjy2230
    @gbvjy2230 3 ปีที่แล้ว +14

    ድንቅ ልጆች ላይ ስሙን አነጡልኝ የተናገረው ዉነት ነው ማለት ነው የታጠቀው ሳይሆን እየገደለን ያለው ሱፍ የለበሰው ነው አለ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው አስታወሺኝ ለዛውም ህፃን ልጂ ይህን ያለው ይገርማል
      ሀብታም ሰው ኹሉ ነገር በገንዘብ ይገኝ ነው የሚመስለኝ እናቴ

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጆቿንም መዋደድን ና መከባበርን አይንፈገን ያረብ

  • @alwahamart2556
    @alwahamart2556 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ተሰቃየች አሁን ያለንበትን ሁኔታያሳያል በርቱ ጀግኖች

  • @wintaomar9933
    @wintaomar9933 3 ปีที่แล้ว +3

    ብሩኬ ወድሜ የኔ ጀግናአ 😍በናአት ሀገርህ የማአትደራአደር 😍ደሰ የሚለዉ አባአቴናአ 3ወድሞቼ ወታአድር ያአዉም ጀግናአ ናአቸዉ 😍ደሰ ደሰ ሲል ፈጣአሪ በሰላአም ያአገናአኝን ብሩኬ ወድሜ 💔💔😭😭😭በሰላአም እኔም ከሰደት ሰመጣአ እደምንገናአኝ ተሰፍአ አለኝ😍ጀግናአየ ነህ ብሩኬ ወድሀለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሳአቅህ እኮኦ ይለያአል ወንድም አለሜ እሰኪ በሰላአም ያአገናአኛችሁ በሉኝ የመዴአም ቅመእሞች😍😍😍

    • @adamnssseradamnasser1536
      @adamnssseradamnasser1536 3 ปีที่แล้ว

      በሰላም ያገናኛችሑ ማሬ💙💙💙🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @wintaomar9933
      @wintaomar9933 3 ปีที่แล้ว

      @@adamnssseradamnasser1536 አሚን ዉዴ😭💘💘💘🇪🇹🇪🇹ሀገራአችንም ሰላአም ትሁንል

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 3 ปีที่แล้ว +5

    እምየኢትዮጰያ ዘላለምኑሪልኝ መከላከያን እግዛብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ግርማነሽሽኮር
    @ግርማነሽሽኮር 3 ปีที่แล้ว +5

    የወታደር ልጅ ነኝ ለአገሩ ሞች 😘😘😘

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 ปีที่แล้ว +14

    @ ክብር ለ ሀገር መከላከያ ሰራዊታችን !!!

  • @Abukisoilder
    @Abukisoilder 4 หลายเดือนก่อน

    ከሀገራችን በጣም አስቸጋሪ ጊዜ ላይ ነች ይህም ጊዜ ይልፋል 😢

  • @sabazinabe4480
    @sabazinabe4480 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው በሀገራችን ያለው እውነት

  • @123hulu
    @123hulu 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው ወታደር ድንበር ይጠብቃል ከርሳም ባለስልጣን የህዝብ ጓዳ ይበረብራል ::ክብር ለጄግኖች!!

  • @ትእግስትቲዩብ
    @ትእግስትቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ ያገራችን ሁኔታ በትክክል ሰርታችሁታል

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 9 หลายเดือนก่อน

    ክብር ይገባችሆል አናተ ሙታችሁ እኔ እቅልፌን ካላሣብ እተኛለሁ ኑሩልኝ ባለዉለታወቼ

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 ปีที่แล้ว

    ወታደ መሆን ከባድ ነው ዘመዶቼ ሁሉ ወታደር ናቸው የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ጭንቀቱ😢😢😢

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም ነው ያለቀስኩት የመከላከያችን ህይወት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል አይሀገር ፈታሪ ምህረቱን ያውርድልሽ

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 9 หลายเดือนก่อน

    ኣይ እናት 😢😢😢😢

  • @hananhana5148
    @hananhana5148 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku ye ahunwan Ethiopia kulch adrgo yemiyasay film wow

  • @safety7842
    @safety7842 8 หลายเดือนก่อน

    አይእናትና አባት 😭😭😭😭😭

  • @MednAhmad
    @MednAhmad ปีที่แล้ว

    እውነተኛነው ህዝቡግፉበዛ እናመሠግንአለን በጣም ያምራል

  • @elesabetmengistu1005
    @elesabetmengistu1005 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ ባሌን እና ወንድሜን እንዲሁም መላው ሰራዊት ጠብቅ 😭😭😭

  • @محمدسلام-ظ6و
    @محمدسلام-ظ6و 5 หลายเดือนก่อน

    የሚከርም ነው በጣም ነው ያስለቀሰኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @Mekdimekdi-jx1ii
    @Mekdimekdi-jx1ii 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ያችበት ኢትዮ😢😢

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h ปีที่แล้ว

    አሁንያለችበት ኢቶቢያ😭😭አቤቱ ሀገራችንን ሰላም አርግልን😭😭😭😭😭

  • @ሉባባበላይ
    @ሉባባበላይ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አሳዘነኝ ወይኔ ሚስኪን አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @azmeraberehan1140
    @azmeraberehan1140 3 ปีที่แล้ว +1

    የጦርነት መጨረሻው ይሄውነው ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን በጣም ትክክለኛ ነገርነው የሰራችሁት

    • @shhedhgd8665
      @shhedhgd8665 3 ปีที่แล้ว

      እጭ ምድነው ምኑም አልገባኝ

  • @fuadtorayyoutube4266
    @fuadtorayyoutube4266 3 ปีที่แล้ว +11

    ክብር ለናት ሀገር ጠባቂዎች ለመከላከያ

  • @biyyaakooorommiyyaa4089
    @biyyaakooorommiyyaa4089 3 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuufffff ejigi yemi asazani filmi nabare hayi ethiopian 😭😭😭😭😭😭

  • @smarttube3196
    @smarttube3196 3 ปีที่แล้ว +5

    ለእናት ሀገር አንድነት ይሻለናል 😢

  • @መሬአለምከተማ-ቨ7ፀ
    @መሬአለምከተማ-ቨ7ፀ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ፈጣሪ ለሀገሪ ያብቃኝ እጂ እረፍቴን የማርፈው አገር ሰላም ስትሆን ብቻ ነው እደገባሁ ወደ መከላከያ ፈጣሪ ከፈቀደ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ገራሚ ፊልም ነው እናት ሀገር ኢትዮፒያ ዛሪም እንዲህ ተጨቁነሽ ነጻአውጭዎችሽን ጀግኖችሽ አለቁ ሆዳሙ ብቻ በቤተመንግስት ይመጠምጥሻል ሚስኪኑ በበረሀ ይሰዋልሻል

  • @namename2997
    @namename2997 3 ปีที่แล้ว

    ሰውን ለመግደል ይህ ሁሉ አፈሙዝ ውይይይ ግን ይህንን መሳሪያ የሰራው ማነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jerrymartiethiolove3275
    @jerrymartiethiolove3275 3 ปีที่แล้ว +7

    አራ እባካችሁ መጨረሻው በዝ ሁኔታ መሆን የለበትም የዑነት እምባዬ ማቆም አልቻልኩም ዎንድም ዎንድሙን በጭካኔ እየገደለ 😭ግን መጨረሻዉ ቤቱ ስለ ምን ቤት ነዉ ማለቴ የ እናታቸው ጉዳይ 😭

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ማለት በላይ ነው:: እኛም በላዮች ነን::

    • @sonofelamida
      @sonofelamida ปีที่แล้ว

      😂😂😂🤣🤣ኣይ ፋኖ 🐜🦎🕷🦓🐄🐀

  • @فوزيةفوزية-د6ت
    @فوزيةفوزية-د6ت 3 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን የትም ብንሆን ዞሮ ሙግቢያችን ነሽ ሰላም ያርግልን ማን እደሀገር

  • @sisay2793
    @sisay2793 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የናቱን ልጅ ለመግደል ነው ታጥቆ ሚወጣው ማን ተሸናፊ ማን አሸናፊ አለ😰😰😰😰

  • @እግዚአብሔርይባርክህ
    @እግዚአብሔርይባርክህ ปีที่แล้ว

    ብዙ ኩሜቶች መጨረሻው አያምርም ትላላችሁ የጦርነት መጨረሻው ሊምር ይመሥላችሁን አይ ኢ/ያ እኛን ትመሥላለች ይቅርታ ከተወራረደን አይቀርም😢😢😢😢

  • @eshetiesisay3286
    @eshetiesisay3286 ปีที่แล้ว

    አሁን ያለንበትን ጊዜ የዋጀ ፊልም ነው ግን ፅንፈኛ የተባሉት ቡድን ድል አድርገው ፊልሙ ቢያልቅ ደስ ይላል

  • @مدينة-ر9ب
    @مدينة-ر9ب 3 ปีที่แล้ว +1

    የጦርነት ትርፉ ተያዩዞ ማለቅነው ሁለት ወድሞች ወትደርና ላይ ነበሩ አላሀምዱሊላህ አድኛው አሁን ከቤተሰቤጋነው አድኛው ወድሜ እኔ ወደስደት ስመጣ እሱ ወደውትድርና በ2004ጀምሮ እስካሁን ተያይተን አናውቅም በጣም ናፍቆኛል አሁን ከደወለ ከሳምት ቢበልጠው ነፍሴ ተጨነቀች ግን አላሀምዱሊላህ በፍቃድ ቤተሰብ እየሄደ ይጠይቃል ታማኝ አድርገውታ በዘድሮው ጦርነትላይ ጦርነቱ በጣም ባልተጋነነበት ወቅት ቤተሰብ ለማየት ሂዶበነበረበት ሰአት ጎረቢት ሰርግ ነበር እና ሰርጉን እዚሁንና ትሄዳለህ እየተባለ የጓደኞቹን ማለቅ ሲሰማ 😢😭😭ጓደኞቼ እያለቁ እኔእዚህ ሰርግ አልውልም ብሎ ሄደ አሁን እኔ ወዳገሬ እሄዳለሁ እና ትመጣለህ እዴ ስለው በቅርብ ፍቃድ ስለወሰድኩ የሚልኩኝ አይመስለኝም አለ እኔ ደሞ መሄድ ከቻልኩ ካልመጣ ሂጄ አየዎለሁ የሚል ተስፋ ነበረኝ እሄን ሳይ ግን በጣም አዘኩ ግን ግዳጁን ጨርሷል ዳግም እያገለገለ ነው ትዝይለኛል የመጀመሪያ ወድሜ ሲሄድ ገና ሲመዘገብ ሌት ቀን ሳትል እናቴ በለቅሶ ነበር በዘመድ በጓደኛ አስለመነች ልቼ አትሂድብኝ እኛለች እቺን ቀን መቼም አረሳትም አላሀምዱሊላህ በነጋ በመሼ ሁሌም አላህንትለምነው ነበር የልጄን ነገር አደራ እኛለች እሱም ዱአዎን ሰማት ትልቁ ልጃ አሁን አብሯት ነው አላሀምዱሊላህ ለዚህኛው ዱአ አድርጉልኝ አላህ በሰላም እዲያገናኘን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ ปีที่แล้ว

    አገሪ እምየ ሰላምሽ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢

  • @MaMa-qc6ce
    @MaMa-qc6ce ปีที่แล้ว

    ያረብ😥😥😥😥😥

  • @danimane5931
    @danimane5931 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሥተማሪ ነው ጠንክሩ በርቱ እኖዳችሗለን ።

  • @sanasana2561
    @sanasana2561 3 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ፣መጨረሻው፣ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebugezaw42
    @abebugezaw42 ปีที่แล้ว

    የኔማልቀስ መጨረሻው😢😢😢😢😢

  • @toybasied4816
    @toybasied4816 3 ปีที่แล้ว

    ክዝህፋልም የተማርኩትቤኖር አዲአለመሆናችንእና አለመተማመናችነው ክሁለቱምጎን ሀገርን ለመጠበቅቤሆንም አዱአዱን ሀገርን ለመሽጥይመስላል በዛላ በረሀላይ እስበሳቸው ሲገዳደሉ ክተማያለው በነፃነት ሜስኪኑን ይበድላል እናምርጥፋልምነው ለተማርበት ፍጣሪ ሀገራችንንስላም ይመልስልን ያረብ ያረህማን

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 3 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ። የፍቅረኛሞቹ። መሞት ታቃጥለኝ። ወድማማቾቹ። እፍፍፍ። ፈተናው ስቃው። እፍፍፍ 👍💚💛❤🇪🇹🇪🇹👈

  • @ሀለበልጂነኝ
    @ሀለበልጂነኝ ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሀገረችን ሰለም አሪገት

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ኣሁንም እንደዛ ነው እየሆነ ያለው ኣምላክ ሆይ እባክህ ኣንተ ጣልቃ ገብተህ ሰላምን ኣውርድልን😭😭😭😭😭

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ስራ ነው ? ክላሲካሉን እንስማ ወይስ የሰዎቹን ንግግር ቲሽ አበላሻችሁት ምርጥ ነበር በተለይ ስለ ሀገር ወዳድነት ስትሰሩ ክላሲካል ባታስገቡ መልካም ነው ምክንያቱም ሀገር ማለት እናት ስለሆነች።

  • @amriyadulia7034
    @amriyadulia7034 3 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነው 👍👍👍

  • @ytub8060
    @ytub8060 3 ปีที่แล้ว +6

    በሥደትያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ

  • @morbikentertainment9980
    @morbikentertainment9980 3 ปีที่แล้ว +4

    በመጀመሪያ ኤዲተሩ የጥይትና የጌም ድምፅ ለይተህ እወቅ ሁለተኛ ሌላው ቢቀር youtube ላይ ቲቶርያል እይ
    በሰስተኛ ደራሲና ዳሬክተር የፊልሙ ሀሳብ ምንድ ነው ? ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ::

  • @hiwot756
    @hiwot756 3 ปีที่แล้ว +1

    ያናዳል መጨረሻው ሳያምር መፈፀም የለበትም

  • @ወሎየዋነኝያዉምየኬሚሴ
    @ወሎየዋነኝያዉምየኬሚሴ 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላከያ

  • @fatuma1505
    @fatuma1505 3 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ያሳዝናል እፊ ምን አይነት ፊልም ነው

  • @maremhamed545
    @maremhamed545 3 ปีที่แล้ว

    ለኢትዮጵያ እያሉ ኢትዮጵያን መግደል እርሥ በእርሥ መገዳደል ልክ እንደእውነታው አለም ነው የሠራችሁት

  • @BracleGorge
    @BracleGorge ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ያማል 😢😢😢😢😢

  • @nuoraalzain7510
    @nuoraalzain7510 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር😭😭🙌

  • @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
    @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 ปีที่แล้ว

    መጨረሻው ሲያበሳጭ ከናታቸው ጋር አንዳቸውም ሳይገናኙ🤦‍♂️😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aymenahmed2713
    @aymenahmed2713 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ስንት ክፈ ስው አለ አይ ሀገሬ እግዛብሄር ይጠብቅሽ

  • @maremhamed545
    @maremhamed545 3 ปีที่แล้ว

    አዎ አውሬነታችንና ጠላት ሣይሆን በስግብግብነታችን እርሥ በእር የምንገዳደል ከንቱዎች መሆናችን የግሀዱን አለም ነው ያሣያችሁን ያሣዝናል

  • @sanasana2561
    @sanasana2561 3 ปีที่แล้ว +5

    ከብረ፣ለጀግኑቸ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birukoyatha1074
    @birukoyatha1074 3 ปีที่แล้ว +2

    አምላኬ እባክህን አንዴ ጦርነት ይብቃ በለን🙏

  • @languagelanguage8375
    @languagelanguage8375 3 ปีที่แล้ว

    አይይይ እናት 💔💔💔😭😭😭

  • @zuzuye1tube999
    @zuzuye1tube999 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ ባላይሰ😭😢

  • @HawaHawa-qy1ic
    @HawaHawa-qy1ic 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ አይ ወንድልጅ ህህህህ

  • @amanualamanual-ld8wm
    @amanualamanual-ld8wm ปีที่แล้ว

    አሪፍ አሠራር

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ወታደር መሆን ተመኘሁ በጣም የምር

  • @ashumultimedia467
    @ashumultimedia467 3 ปีที่แล้ว +5

    አጨራረሱ እንደዚህ ባይሆን ይመረጥ ነበር ቢሆንም አስተማሪ ነው እውነት ነው ጭቆናው አልቆመም ይቀጥላል

  • @alehegnshiferaw3197
    @alehegnshiferaw3197 3 ปีที่แล้ว

    ወይ እናት ሀገር እንኳንም ወታደር አልሆንሁ.የልጅነት ምኞቴ ከንቱ እንደነበር ነው ይኸ ፊልም ያሳየኝ

  • @merhabaassefaw2352
    @merhabaassefaw2352 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናቹ በሪቱልን

  • @zahrazahra3264
    @zahrazahra3264 3 ปีที่แล้ว

    የኔወዲሞች ሁለቱም የዘጠና አዲ ወታደር ናችው

  • @belaytessma4668
    @belaytessma4668 3 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ላይ ግን በጣም ያሣዝናል እናት ሻማዋን ለኩሳ ልጆቿን ትጠባበቅ ጀመረ

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 3 ปีที่แล้ว +1

    Eseke zare salyew kochegn yahunitewan ethiopia kuchi new adergachiwat be enba new yayewit😢
    😢 betam seritachihutal tewanayochu wetederina west yalu enji eyetewenu ayimeslm part 2 yasiflgewl
    manew tefategna manew tekekel
    😢😢 EGEZIABEHAAR ethiopian ena hezebochiwan yibark

  • @alijihad8085
    @alijihad8085 3 ปีที่แล้ว

    Wowww yamral

  • @duhudud4099
    @duhudud4099 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሀቀኛ ወታደር ልዩ ፍቅር አለኝ

  • @shabelwudu6977
    @shabelwudu6977 3 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ያሥጠላል

  • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
    @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ 3 ปีที่แล้ว

    እናትሀገር👌👌👌

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 9 หลายเดือนก่อน

      የአማራ ልጆች ፊልሙን እዳደግፉ

  • @AliAli-co9vh
    @AliAli-co9vh ปีที่แล้ว

    ወይ በጣም የጌዜውን ሁኔታ የአለማችን ምርጥ ፊልም

  • @አሚናትሺፈራው
    @አሚናትሺፈራው 3 ปีที่แล้ว

    ፊልሙንባትሰሩትምአሁንባለንበትሁኔታበተግባርእየታየነውምንምአስመሳይፊ
    ልም አያስፈልግምእውነታው እየተፈፀመነውያለው በራችንንታላኮኮብለንእደሆንእንጂ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Son_Goku-Editz123
    @Son_Goku-Editz123 3 ปีที่แล้ว

    የውነት ያክል ነው የተ ሰማኝ የኔ አባት