ንስሮቹ / በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፊልም - new amharic movie 2023 / nesrochu /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 487

  • @ethio_habesha22
    @ethio_habesha22 ปีที่แล้ว +3

    For the 1st time the best movie ever.
    THANK YOU

  • @Abuboy-sg8km
    @Abuboy-sg8km ปีที่แล้ว +60

    በዚህ ጦርነት ነፍሳቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን ልጆች ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amnnne Amnnne Amnnne

    • @madinferhuu6783
      @madinferhuu6783 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን😢😢😢😢😢😢

  • @wazemakuhlen9376
    @wazemakuhlen9376 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለፊልም መሰሪዎች 🎉 መስራት እንችላለን ግን ባጀት መኖር አለበት
    ሁሉም ድርጅት በእንዲህ አይነት ቢሳተፍ ቆንጀ ነበር በርቱ

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 ปีที่แล้ว +4

    መከላከያ ሀይላችንም ፌደራል ሀይሉም እጅግ በጣም ዘመናዊ ሆኗል።ክብር ለጀግኖቹ😮

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile ปีที่แล้ว +2

    ግሩምና ድንቅ ነው። keep going.

  • @gemechis5054
    @gemechis5054 ปีที่แล้ว +53

    ለመጀመሪዬ ጊዜ ጠቅላይ ሚንስትር ያሰራዉ ምርጥ ፊልም🤫🎬 አርቲስት አብይ አህመድ ከ ዋልታ Tv ጋር በመተባበር🤫🤭

    • @hhhddd2346
      @hhhddd2346 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅

    • @fitsumf9345
      @fitsumf9345 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ግን ይሄ ሰውዬ መአት እንዳይጠራብን አገራችን ላይ!!!

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 ปีที่แล้ว +1

      ​@@fitsumf9345kazi belay mn meat ale

    • @abebebikila3773
      @abebebikila3773 ปีที่แล้ว +4

      Are you mad ?የቱ ጋ ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ የተወኑት?

    • @KBshort-do7sq
      @KBshort-do7sq ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ፊልሞቻችን ወደሗላ የቀረው ምንሆኖነው ብለን ስንጠይቅ አብይ ድርሰት አልሰጠንም አሉ

  • @fikerhappy7433
    @fikerhappy7433 ปีที่แล้ว +32

    In the history of the Ethiopian film industry, we cannot see this kind of perfection again. You are doing a great job.

  • @abubekernesro4460
    @abubekernesro4460 ปีที่แล้ว +4

    በሀገሬ ሁሌም እኮራለው ከነ ምናምኑ

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo ปีที่แล้ว +14

    በእውነተኛ ታሪክ ለይ ሆኖ በጥቂቱ የቀረበ እጂ ከዚም በላይ ብዙ መስዋት ከፍላችዋል ይሕ የሚያሳየው ከብዙ መከራ እደወጣን ምን ያሕል እንቅልፍ እደሌላቹ እና ለሐገር የሚከፈለው መስዋእትነትን እደምትከፍሉ የሚያሳይ ነው ቁጭ በለው በየ ዩቱቡ እዴት መንግስት ይሔንን መጠበቅ ያቅተዋል ብለው ሲተነትኑ ይገርመኛል እራሳቸዉን መጠበቅ የማይችሉ ሁሉ ከስንት አይነት አሸባሪ ጋር እደምትተናነቁ ይገባናል በርቱልን በጣም ኮርተናል ምንም እደማያመልጣቹ አይተናል ወደፊት ከዚ የበለጠ ጠንካራ መከላከያ አየር ሐይል ጠንካራ ደሕንነት እደሚኖረን አንጠራጠርም ይሕ የመሪያችንና የቲሞቹ መሪነትን ነው ያየነው እንወዳችዋለን

  • @Helen-mh1vc
    @Helen-mh1vc ปีที่แล้ว +10

    ዋው ቆንጆ እይታነው ፈጣሪ ኢትዮጲያና ህዝባን ከአጋንት እርኩስች ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @daniel4799
    @daniel4799 ปีที่แล้ว

    የፊልም ጥበብ የአንድን ሀገር የመከላከያ እና የደህንነት የጊዜው ብቃት ወይም የወደፊቱን የብቃት ደረጃ የምታሳይበት ሞያ ነው:: የንስሮቹ ፊልም አስተማሪነቱ ለእኛ ለኢትዮጲያውያን በብሄር ፓለቲካ ተተብትበን ለብሄራችን ብቻ ዘብ የምንቆምበትን እጅግ ኋላ ቀር አመለካከትን ከመሰረቱ የሚለውጥ እና በጣም እየዘመነ በመጣው የሀገራችን መከላከያ እና ደህንነት መስሪያ ቤቱ እንድንመካና እንድናግዘው አባል በመሆንም ከሀገራችን ጎን እንድንቆም ያደርገናል!!!!! good job!!!!

  • @BrukAyele-xr4ec
    @BrukAyele-xr4ec ปีที่แล้ว +5

    መበረታታት ያለበት ድንቅ ስራ

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ጠላት አስቦብን ሊት ተቀን በምትሰሩ ሀገር ወዳድ ልጆችዋ ከአምላኳ ጋር ስላደረጋችሁልን ሁሉ እናመሰግናለን
    በፊልሙ ከሀሳብ አስከ ፍፃሜ ለተሳተፋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የማትደፈር ሀገር እንዳለን አሳይታችሁናል
    ይህ ጅማሬ እንጂ ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @bsukal
    @bsukal ปีที่แล้ว +23

    ኢትዮጵያ ብዙ የጦርነት ታሪኮች አሉዋት በጣም ደስ የሚል የመከላከያና የደንህነታችንን ብቃት የሚያሳይ ፊልም ነው ሌላም ከዚህ በተሻለ ቴክኖሎጂን በተደገፈ ብትሰሩልን አሪፍ ነበር ከትርኪ ምርኪ ፊልሞች የናንተ 10እጅ ይሻላል ወድጄዋለው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @አብደሏህነስሩ
      @አብደሏህነስሩ ปีที่แล้ว +3

      ስለ ቱርክ ታሪክ በደንብ እወቅ 😏

    • @mebuaddis3079
      @mebuaddis3079 ปีที่แล้ว +2

      ​@@አብደሏህነስሩ sele teurky men ageban

    • @አብደሏህነስሩ
      @አብደሏህነስሩ ปีที่แล้ว

      @@mebuaddis3079 ከነሱ እንማር ቱርኮች የውጭ ጠላት ሲወራቸው በተባበረ ክንድ በተደጋጋሚ ድል አድርገዋል ምክንያቱም ደሞ መሪው አገር ወዳድና እዝብ ወዳድ ስለሆነ የኛ መሪ ግን አንዴ የድሆች ቤት ህገወጥ ነው በሚል ከልካሻ ምክንያት ሲያፈርስ አንዴ መብቱን የጠየቀ ሰላማዊ ሰው በሰራዊቱ ሲያስገድል አንዴ ሀይማኖትን ሳዋርድ ቤተ እምነት ሲያፈራርስ እንዲህ ነው ሀገር መምራት ጀግንነት ?

    • @زمزم-ص6ص
      @زمزم-ص6ص ปีที่แล้ว

      አህዮች

    • @scsecurity7cc
      @scsecurity7cc ปีที่แล้ว

      @@አብደሏህነስሩ manew truky yalew

  • @tsehayneshseifu
    @tsehayneshseifu ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፊልም

  • @NahomUpworkPortfolio-sy3bo
    @NahomUpworkPortfolio-sy3bo ปีที่แล้ว

    Nejat Gen WOW😍😍😍😍

  • @Tuwaf_media
    @Tuwaf_media ปีที่แล้ว +36

    ያለ ምንም ጥርጥር 101% እርግጠኛ ሁኜ እምልበታለሁ ፊልም ኣብይ ነው የደረሰው ።

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሲያሥፈራ ኦፍፍፍ የደህንነት ሥራ ማንንም ለማመን ይከብዳል ተዋኒያንኖቹ በልዩ ብቃት ተወጥታችሁታል በጣም ይመሥጣል ፊልም ማለት የእዉነት እሥኪመስል ፊልምነቱን ሲያስረሣነዉ ዋዉ ትወናችሁ ዋዉዉዉ

    • @RiditAsupia
      @RiditAsupia 2 หลายเดือนก่อน

      Enae erase senet gezae degagemae enedaywet bexam nwe yekorawebathwe❤❤❤

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 ปีที่แล้ว +15

    ኢትዮጵያ ምንም ጠላት የላትም ጠላትዎችዋ እናተው ናችሁ አገር ሰላም ነበር ከዳር እስከዳር እናተ ኣውሬዎች ስልጣን ይዛችሁ ምስኪኑ የደሃው ማህብረሰብ ተጎዳ ፈጣሪ የስራችሁትን ዋጋ በልጆቻችሁ ያሳያችሁ😢

    • @wonder580
      @wonder580 ปีที่แล้ว

      ወያኔ ስለሆንሽ ወያኔ ለናንተ ብቻ ነበር ሰላም የሰጣቹ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 8 หลายเดือนก่อน

      mhyme ewentisene newe adgi zorawa xelti ykbebati ager adnawa xelati aci nese ydfase

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 8 หลายเดือนก่อน

      ​@user-th5lh8jy2n❤❤❤❤ dema❤❤❤

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 8 หลายเดือนก่อน

      aci weyna qimale😂😂😂

    • @tigistwalday4962
      @tigistwalday4962 8 หลายเดือนก่อน

      @@rozazouba7538 ekakam ebati edanti aynati mehaym yesew demo techiwochi hagritun tekotatrchu hgrchinin selam nisachuti selamchuni ftri yensaw denzi demo timare eshi mehaym

  • @mershateferi9329
    @mershateferi9329 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ የሚል ነዉ እናመሰግናለን፤፤ ለኛ ስትሉ ለደከመሙ እና ለወደቁ ክብር ይገባቸዋል፤፤

  • @ቅኝትቲዩብ-የ5ዸ
    @ቅኝትቲዩብ-የ5ዸ ปีที่แล้ว +1

    Well-done! Keep up the good work! Godspeed!

  • @BABYZONEx
    @BABYZONEx ปีที่แล้ว +8

    በጣም አሪፍ ሁሉም የሀገራችን ቀረጻ እንዲ ቢሆን የት በደረስን በመጨረሻም ኮርተናል

  • @yonasgetachew7075
    @yonasgetachew7075 ปีที่แล้ว +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪long leave to my ethiopia💪💪💪💪💪💪💪

  • @esahkefrem
    @esahkefrem ปีที่แล้ว +15

    ይሂ ጡርነት በጣም ከባድ ችግር ለሀገሪቱ አምጥቱል ወንድም ከወንድሙ ያጋጨ መጥፎ ታሪክ ነው😢😢😢

  • @ubuama1449
    @ubuama1449 ปีที่แล้ว +1

    Wow migerm dinki Film new,myasazinew bewnetegn tarik yetesera film mehonu new!!!
    demo amharic film yale Henok ena eneza huletu chuchewochu saykatetubet yetesera bichegnaw film😊
    Respekt!!!

  • @Esakoredits
    @Esakoredits ปีที่แล้ว +1

  • @kiberuyesfaabera1545
    @kiberuyesfaabera1545 ปีที่แล้ว +28

    እኔ ተማሪ ነኝ እቅድም አለኝ ነገር ግን ይሄን ፊልም ሳይ እቅዴን ልቀይር ነው እንደውም የቤሔራዊ ደህንነት አባል ነው የምሆነው በጣም ወደድኩአችሁ ሁልጊዜም ኢትዮጵያ ትቅደም!

    • @mulukensahilu2551
      @mulukensahilu2551 ปีที่แล้ว +9

      ስሜታዊ አትሁን ከሆንክ ማንም ይነዳሃል!!

    • @BiniamArgawe-eg9hk
      @BiniamArgawe-eg9hk ปีที่แล้ว +2

      Life is not like movie!!!

    • @tube5055
      @tube5055 ปีที่แล้ว +1

      እንደ ኢትዮጵያ መከላከያ የጠነባ ነገር የለም ብሮ አረጋጋው።ብሮ አረጋጋው የሀገርህን(ወንድም እህትህን)ለመግደል አይናፍቅህ

    • @wonder580
      @wonder580 ปีที่แล้ว +3

      ​@@tube5055 አገሩን ከሽብርተኝነት የሚጠብቅ እኮ ነው ደህንነትም ወታደርም: አንተ ራስህ የጠነባህ አገርህን ለመጠበቅ የሚዋደቀዉን የጠነባ ትላለህ ክፍታፍ የዩቱብ ለማኝ

  • @mulugetanegaro3082
    @mulugetanegaro3082 ปีที่แล้ว +10

    Wow, I am so proud of you guys. Because of your commitment and devoted to your work million of innocent people saved. Thank you

  • @AsfawDirribaa
    @AsfawDirribaa ปีที่แล้ว

    Egzhbiher melkam new bemekraye qanim mashshegayon Amen

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 ปีที่แล้ว +1

    Waw betami dessi yemili film be ewnetenya tariki yetemeserete👈💪🥺😍😍

  • @Toybamohammed-q4h
    @Toybamohammed-q4h ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ ፍፍ ወላሂ በጣም ከባድ ነው በዘር አበላን አጫረሰን አሁን ደግሞ በሀይማኖት ብዙሰውቺን አጣን ኡፍፍፍ ታሪክ የማይረሳው በህፃናት አይምሮ ተቀርፆ የቀር ታሪክ ነው ዛሬ እደቀልድ በፊልም ቢቀርብም ባሰለፍነው ግዜ በጣም ያማል ወላሂ አገሬ ሰላምሺ ይመለስ ያረብ

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮዽያ ትቅደም እናሸንፋለን አንጠራጠርም💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tube7318
    @tube7318 ปีที่แล้ว +2

    አለቀ እያልኩ በጣም ነው የጓጓሁት ደግማችሁ ስሩ

  • @kirubelmengistu1191
    @kirubelmengistu1191 ปีที่แล้ว +8

    ሙያን ለሙያተኛ መተው ትክክለኛ ነው አንድ ሰው እራሱ ተዋናይ እራሱ ካሜራማን እራሱ ዳይሬክተር እራሱ ተመልካች ሲሆን በዚህ ሙያ እኔን አትግለጹኝ ነው የሚመስለው ።

  • @gelilasolomon9616
    @gelilasolomon9616 ปีที่แล้ว +1

    Great job well done 👏

  • @hailiyetadesse
    @hailiyetadesse ปีที่แล้ว +1

    very good

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 ปีที่แล้ว +14

    የባርዳሩንም ፊልም እንዴት እንደሰራቹ ሽመልስን ካስት አደርጉትና ሰርታቹ አሳዩን እንአምባቸውን አባይን ተሻግራቹ እንዴት እንበላችዋቸው😢

  • @HenokWuhan
    @HenokWuhan ปีที่แล้ว +2

    I always wished for this day, i wish I had amharic keyboard on my laptop. so that I can type it in amharic. Betam kortenal ketlubet. It was such a good movie. well directed. I would say it my first best action movie so far as an Ethiopian movie. we always make romance or comedy.

  • @islander_hg
    @islander_hg ปีที่แล้ว +4

    እውነት ለመናገር ጠንካራ እና ሀገራዊ National Intelligence Security Service እንዲኖር ምኞቴ ነበረ በ Mossad እና በ KGB እቀና ነበረ ምናለበት ሀገራችን እንደዚ አይነት security agency ቢኖራት እል ነበረ ። የኮምፒውተር ቀማሪ እንደመሆኔ እንደዚ አይነት ነገሮች በጣም ይስቡኛል ።
    ግን እንደ ሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ እንደዚ አይነት ነገር ማደጉ ጥሩ ቢሆንም የግለሰቦችና የሆነ ግሩፕ አገልጋይ መሆኑን ሳይ ተስፋ ያስቆርጠኛል ፣ ምክንያቱም ለሀገራዊ ጥቅም ሳይሆን ለጥቂት አምባገነኖች መጠቀሚያ መሆኑ ነው ።
    በጥቅሉ የ somebody's የስልጣን ማስጠበቂያ እንጂ ሀገራዊ ተጋድሎ ሲያደርግ አላየሁም ! ይልቁን ለሰብዓዊ መብት የሚሰሩትንና ለህዝባቸው የሚታገሉትን ሲያሳድድ ነው የምናየው ። ያሳፍራል ሀገራዊ ስም ይዞ ይሔንን ያክል ወርዶ የህዝብ ጠባቂ መሆን ሲገባ የህዝብ ስጋት ሲሆን
    ግን አሁንም ቀን አለ ኢትዮጵያችን ልጆችሽ አለን አንድ ቀን እኛ ልጆችሽ ለጎጥ ሳይሆን ላንድ ላንች ስንዋደቅ በአፍሪካ ብሎም በአለም አቀፍ ትልቅ intelligence community አሰንደምንገነባ ተስፋ አለኝ
    ለማንኛውም ታዳጊዎች ካላችሁ የወደፊት የሀገራችን ተስፋ እናንተ ናችሁ እና አይዞአችሁ
    ለማንኛውም እንዚህን ፈልሞ እያዉቸው ካላያቹሀቸው motivate ትሆናላችሁ
    #የ James Bond ፊልሞችን እና ከ አኒሜሽን ሙቪ ደሞ spies in disguise....
    ደሞ ይሔንን እውነተኛ ታሪክ እያላችሁበሉ የ Tel Aviv ሰዎች እንዳይሰሙ እንዳይስቁብን እባካችሁ !
    ግን ብዙ ለፍታችሁበታል እና ጥረታችሁን ስራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ምንም እንኳ government sponsored ቢሆንም

  • @Yiso52
    @Yiso52 9 หลายเดือนก่อน +1

    Waw ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም አይቼ ቸረስኩ ::

  • @solomongezachew
    @solomongezachew ปีที่แล้ว +7

    እኛ ተኝተን ስናድር ቀን ከሌት ሳይሉ ለደህንነታችን የሚተጉ ክብር ይገባቸዋል።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው፣ እውነት ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @andykebedom
    @andykebedom ปีที่แล้ว +3

    what a nice film with best edit And actor's we appreciate this work❤

  • @tebibusolomon7071
    @tebibusolomon7071 ปีที่แล้ว +1

    This kind of Ethiopian never seen again perfect specially ethiopian flag and bulilding seen situation i m exaited for this kind of producer

  • @AliAfarmohmmed35
    @AliAfarmohmmed35 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹!! በጣም ደንቅ ፊልም አስተማሪ 👌👌👌

  • @manendanchiaschegir8632
    @manendanchiaschegir8632 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ስራ ድንቅ ጥበብ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ፊልሞችቻች ጥሩ ደረጃ እየደረሰ ነው

  • @bahibahi8616
    @bahibahi8616 ปีที่แล้ว +1

    It's amazing betam asgerami new

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 ปีที่แล้ว +5

    ቀን ከሌሊት ኢትዮጵያን ለመጠበቅ የሚተጉ ስዎችን ሳናደንቅ አናልፍም::ኢትዮጵያ የቆመችው በታላቅ መስዋእትነት ነው:: በርቱ ገና አገራችን ብዙ ድንቅ የሆነች ትሆናለች:: ኢትዮጵያ ትልቅ ናት::

  • @Loziyentube
    @Loziyentube ปีที่แล้ว +3

    አሁንም ገና አልተሰራም ብዙ ፊልሞች ይወጣል ❤❤❤ ለዚህ ኛው እና መለኞች የሰራቹክ በወታደራዊ ሰላምታ ቁሜ ተጠንቅቄ ሰጥቼ አለው ❤❤❤ አዎ ብዙ ብዙ አደጋወች አስቀርተናል ግን አሁንም ግን ኮሜንት ላይ ስትሠጡ ምትዘላብዱ አይደለም እውነታው ላይ የነበርን ይቅርና እስቲ ፊልሙን ለፊልም እንኳን ስራ ላይ እንዴት እደሚዘገንን እና እደሚያደክም ጠይቁ እናንተ ወታደርን ታዋርዳላቹህ እኛ ግን ከ❤❤❤ ፍቅር እንወዳቹሃለን መቸ ነው ❤ ለ❤ ምንፋቀረው አስቡበት ወንድምሽ ከወንድሙ እህትክ ከወንድሙአ አባትክ ከእናትክ ተጣልተው መፍታት ያልቻልክ ሁሉ እራስክ ከቤተሰብክ ጋ መስማማት ያቃተክ ሁሉ ሃገርን ያክል ሚመሩ ሚጠብቁ ላይ አፍ መክፈት አይከብድም መጀመሪያ የራስን ጉድፍ ማንሳት ይበልጣል
    ለሰራቹክ ሁሉ ❤❤❤

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 8 หลายเดือนก่อน

      😢eko kbade alfinti newe keber le ager dhntoci mklkya miltri ygbcewale keber le xqilyu❤❤❤❤❤

  • @RedOne-z7l
    @RedOne-z7l ปีที่แล้ว +1

    Nisrochu 2 kezih beteshala entebikaln good job ❤selam le hagarachin❤❤🎉

  • @kirubelmengistu1191
    @kirubelmengistu1191 ปีที่แล้ว +19

    ይሄ መግስት እንደኛው የ Hollywood film እያየ ማደጉን ያሳያል።

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 ปีที่แล้ว +6

      ሀሊውድ ሳይፈጠር ኢትዮጵያ አድዋን በማይታመን ማሽነፍ ጠላቶቿን ያሽነፈች አገር ናት :: 27 አመት ኢትዮጵያን አሳንሶ የውጩን እንድናደንቅ የተደረገብን አባዜ ነው እንዲህ እንድትል ያደረገህ:: የኢትዮጵያን ታሪክ አንብብ ታሪክህ ምን እንደሆነ ይገባሀል::ኢትዮጵያዊነት ጀግንነት ነው::

    • @SaratyFeker
      @SaratyFeker ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😅😂😂😂😂😂😂

    • @dawitshewa554
      @dawitshewa554 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅

  • @heldanabelayneh3576
    @heldanabelayneh3576 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ምርጥ ጥናታይ የሚመስል ግን ፊልም የሆነ ስራ ነው በጣም ቆንጆ ነው የሀገራችን የደህንነት ብቃትን ያሳየ ነው ከዚህ ሌላ ስውር ፍልሚያ የሚል አይቻለሁ ሁለቱም ላይ ያየሁት ችግር ዶክመንተሪ የማስመሰል ነው ሁሉ ነገሩ እንደፉልም ተሰርቶዋል ምን አለ አክተሮቹ ሲናገሩ እንዳልሰለጠኑ ያሳብቃል ዜማ የመሰለ የሚያናድድ ንግግሮች አሉት በተረፈ ጀግኖች 👍

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው❤❤❤❤

  • @fikaduyohans
    @fikaduyohans ปีที่แล้ว +13

    ደራሲ ሽመልስ ዳይሬክተር አብቹ ኮንተቲኒቲ አዳነች ሜካፕ ብርሀኑ ጀላ

  • @lemlembirassa3618
    @lemlembirassa3618 ปีที่แล้ว +7

    ፊልም ማሳመርር ምን ዋጋ እለው???የሞተው ወንድምሽ የገደለው ባልሽ !ወንድም ወንድሙን እየገደለ😭 ዋ!!ለወለደች እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx ปีที่แล้ว +1

      የፊልም ባለሙያ ፊልም ከማሳመር ሌላ ምን እንዲያረግ ነበር የፈለግሽው? ይሄኔ ፊልሙ ጥሩ ባይሆን ደግሞ እናንተን ብሎ ፊልም ሰሪ አሁን ሰራን ልትሉነው ትይ ነበር:: እንደው ከትችት በቀር መልካም ነገር ማበረታቻ ካፋችሁ አይውጣ የተባለኮነው ሚመስለው

  • @MuseKelile
    @MuseKelile ปีที่แล้ว

    Wow

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 ปีที่แล้ว +2

    ለካ እንደዚህም መስራት ይቻላል👏👏👏👏👏👏 ከዚህም በላይ መሰራት ይቻላል

  • @bemenethunagnaw2282
    @bemenethunagnaw2282 ปีที่แล้ว +1

    I'm proud of the way you worked today. You're doing that much better today. You've just about got it. That's the best you've ever done. You're doing a good job. keep it up look like this impressed thing.....
    Thanks and Warm Regards
    BEMENET TEMESGEN HUNEGNAW .

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት ኢትዮጲያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ፊልም ተሰራ ብል ማጋነን አይሆንም !!
    👉 መታሰቢያነቱ በዚህ ጦርነት ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ይሁን እላለሁ !!

  • @ZetseatSolomonOfficial
    @ZetseatSolomonOfficial ปีที่แล้ว +6

    OMG, Honestly Its Better Than Holliwood Movies🤩😇😍🥰

    • @nomad921
      @nomad921 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 really ? Hogwash !!

    • @ZetseatSolomonOfficial
      @ZetseatSolomonOfficial ปีที่แล้ว

      @@nomad921 What's "Hogwash"?

    • @nomad921
      @nomad921 ปีที่แล้ว

      @@ZetseatSolomonOfficial google it

    • @ZetseatSolomonOfficial
      @ZetseatSolomonOfficial ปีที่แล้ว

      @@nomad921 And Really Yeah, The Story, The Editing, The Characters... Everything Is Marvelous!!

  • @siscosis1687
    @siscosis1687 ปีที่แล้ว

    Good

  • @KasuHundeGudeta
    @KasuHundeGudeta 8 หลายเดือนก่อน +1

    etiopia le zelalem tinur nice

  • @derejemergia7020
    @derejemergia7020 ปีที่แล้ว +1

    I APRECIATE YOUR PERFORMANCE KIDANE MEKBIB

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉ በሀገራችን ባለሞያ መሰራቱ ደግሞ👏👏👏👏

  • @abebebikila3773
    @abebebikila3773 ปีที่แล้ว +1

    i Watch this documentary or film more than 3 times..i can't satisfy myself what a film it is ...better than hollywood wly🥰

  • @gechatube-oc9bk
    @gechatube-oc9bk ปีที่แล้ว

    Tileyalachihu yemir yemejemeria hollywood standard ethiopiawi film respect

  • @AbdulqadirHajibushra
    @AbdulqadirHajibushra ปีที่แล้ว

    Wow

  • @nuretubeeth9290
    @nuretubeeth9290 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው ነገር ግን ታዋቂ ትክክለኛ የጦር አዛዦችን በትዋና ባይሳተፉ ጥሩ ነው።

  • @tube7318
    @tube7318 ปีที่แล้ว +6

    ነጃት ግን ታምራለች

  • @Samrawit4356
    @Samrawit4356 ปีที่แล้ว +2

    ማሪያምን አንደኛ በተለይ ፀሀፊውን ዳይሬክተሩን እንዲሁም ካሜራ ማኖችን specialiy🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው ጀግኖች ናችሁ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!👍🏾👍🏾

  • @ዘሃበሻ24official
    @ዘሃበሻ24official ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @effortmedia3337
    @effortmedia3337 ปีที่แล้ว +6

    is it Ethiopian or Hollywood movies ?

  • @NegaTekeste-gw4zu
    @NegaTekeste-gw4zu ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያምር ፊልም

  • @antensayadmassu7217
    @antensayadmassu7217 ปีที่แล้ว +5

    እስቲ ስመኘው ላይ፣ ሳእረ ላይ፣ አምባቸው ላይ፣ አሳምነው ላይ፣ ሻሸመኔ ላይ፣ ትግራይ ላይ፣ አማራ ላይ፣ ኦሮሚያ ላይ፣ ስዩም መስፍንና አባይ ፀሃይየ ላይ፣ የሰራችሁትን ፊልም ወዲህ በሉ

  • @jeddahhabeshaentertainment327
    @jeddahhabeshaentertainment327 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚልና ተስፋ ሰጪም አነቃቂም ፊልም ነው ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ኮርታ ለዘልኣለም ትኖራለች ♥

  • @ShumbuloDaf
    @ShumbuloDaf ปีที่แล้ว +2

    Respect 🙏❤️

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም የሚደነቅ ፊልም ነው ከነኝህ ጀግኖች በመፈጠሬ በጣም እኮራለሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢመለከተው ደስይለኛል ለደህነት ሰራተኞች ለወታደሮቻችን ኦፕሬሽኑንለመሩ አካላት ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እንደለመታደል ሆኖየኛ ሀገር ህዝብ ጀግኖችን ማድነቅ አይፈልግም

  • @okoo3056
    @okoo3056 ปีที่แล้ว

    Betam gerami new

  • @rize950
    @rize950 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hareg373
    @hareg373 ปีที่แล้ว +11

    ለምን እውነተኛውን አታሳዩንም😏😊

    • @danieltewolde546
      @danieltewolde546 ปีที่แล้ว +1

      U r right😂😂😂

    • @Beautyfullworld123
      @Beautyfullworld123 ปีที่แล้ว +2

      የደህንነት ሰዎች ለአደጋ እንዳይጋለጡ ስለታሰበ ነው።

    • @akabeka2352
      @akabeka2352 ปีที่แล้ว

      እውነተኛውማ ወደፊት አዲሳባ ላይ ያሳዩሻል 😂😂😂

  • @fantasennay
    @fantasennay ปีที่แล้ว +2

    Keep it up, my dream is to see proud and respected Ethiopia.

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +8

    የሰው ሀገሩ ምግባሩ ነው ምግባር የሌለን ኢትዮጲያዊ ነን አብዛኞቻችን

  • @nikodmos28
    @nikodmos28 ปีที่แล้ว +3

    forget politics but the movie ....... 👌.. Hall of a job

  • @GetnetMekonen-w6h
    @GetnetMekonen-w6h 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ በሎ እሲ

    • @ethopialove3488
      @ethopialove3488 8 หลายเดือนก่อน

      ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤

  • @Michael_hsjs
    @Michael_hsjs ปีที่แล้ว +3

    ቃላት ያጥረኛል
    trailerኡን ሳየው እንደዚ ይሆናል ብዪ አልጠበኩም
    cinematography 👏

  • @Yisak_
    @Yisak_ ปีที่แล้ว

    Cinematographer 👏🏾🔥

  • @kiyaye4314
    @kiyaye4314 8 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ አዲስ አደለም በልኮሰው እሳት የነካሽ ቢቃጠል ውዷ ኢትዮጵያ

  • @አሌክሰ
    @አሌክሰ 9 หลายเดือนก่อน +1

    መንግሰታችን እኮ ይለያል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Yoni_goat
      @Yoni_goat 8 หลายเดือนก่อน

      ሸርሙጣ ብዳታም ሸሌ ተበዳ ጋላ

    • @Ethiopiannigus
      @Ethiopiannigus 8 หลายเดือนก่อน

      @@Yoni_goatጁንታ አይዞህ የእናንተ ነገር ገና ነው

    • @abeneabene1371
      @abeneabene1371 7 หลายเดือนก่อน

      Ay my people

    • @Yoni_goat
      @Yoni_goat 7 หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopiannigus hhhh እጃችሁን ጠምዝዘን አስማማናችሁ እኮ ከብት ዲቃላ

  • @shankgurew2370
    @shankgurew2370 ปีที่แล้ว +2

    well, I am so amazed by how good the editing is, this is next-level shit in the cinema of Ethiopia. others need to learn so much from this. for the cast, I give it 10/10

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 ปีที่แล้ว +5

    አብይ የ ሰሜኑን ክፍል ለማስፈራራት ብሎ ያሰራው ዶክመተሪ ፊልም ነው 🤕🤨🤨

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb ปีที่แล้ว

      ኢ ወላህ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZamZam-pg8qbala ybdase😂😂😂😂

  • @workusisay6566
    @workusisay6566 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ጎበዝ ሊያሳብዱን ነው እረ እማ ኢትዮጵያ ወይ ሰላም ሁኝ ወይ ሰላም እሚነሱን መግስቶችሽን ሸክፊልን መግስት አሸባሪ ነው ለህዝብ መልካም አስቦ አይተኛም
    እመብርሀን ድግል ማርያም ዱዳ ታድርጋቸው

  • @MikiyasGiatachew
    @MikiyasGiatachew 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ምንግዜም በልቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች

  • @seidabduroheman9168
    @seidabduroheman9168 ปีที่แล้ว +5

    ያየሁት ነገር እንደ ሀገር አይመጥንም ፡፡እልፍ አላፋ ፡እትየለሌ ችግር እያናወጣት ላለች ሀገር ፡እየቆሰለች ፡እየደማቾ ለምትገኝ ሀገር ይህን ማሳየት ለኔ እውነትን መገፍተር ነው ፡፡ፊልሙ መታየት የነበረበት በሀገሪቱ በሙሉ የሰላም ነፍስ ሲነፍስ ነው

  • @JamiSeid-kf2yb
    @JamiSeid-kf2yb ปีที่แล้ว

    ምርጥ

  • @mikiyasnewway2755
    @mikiyasnewway2755 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ባለዉ ሁኔታ አትያዙ ከችግሮች ባሻገር ያለዉን አዲስ ምዕራፍ ተመልከቱ እንጂ!!
    ...አመለካከትህና አሰተሳሰብህ ጨለምተኛ ከሆነ ሁሌም የሚታይህ ጨለማ ነዉ!!....
    ለመሆኑ ድንበር ላይ ያለዉ ወታደር እንዳንተ በዚህ ሰዓት ይህንን ፊልም የሚያይ ይመስልሀል?

  • @abduselamshemsu3033
    @abduselamshemsu3033 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ሙከራችሁ ግን እንደ ሀገር ደንነት ተቁአም የወረደ ነው
    መረጃ እንደዚ አይሰበሰብም
    ሲቀጥል ትናት ምታደርጉበት መንገድ በጣም ሲንፕል ነው ሊላው እጄንቶቹም በቂ የሆነ ስልጠና አሎሰዱም
    ለሙከራ ያህል አሪፍ ነው ግን የሀገሬን ብሔራዊ መረጃ እና ደንነት ተቁአም እገልጻል ብዬ አላምንም

  • @ashenafitariku9074
    @ashenafitariku9074 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @tomase6250
    @tomase6250 ปีที่แล้ว +7

    አሁን ንስሮቹ part 2 ለመስራት ነው ከአማራ ጋር ግጭቱ

    • @sarayijjk2443
      @sarayijjk2443 ปีที่แล้ว

      😢 እውነት ነው ይገርማል

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 8 หลายเดือนก่อน

      ayhudi minbaki agbaki argi hula

    • @RiditAsupia
      @RiditAsupia 2 หลายเดือนก่อน

      Amarawethi rrasathwe nwe gethetun yejemrut tenestathwe afathwen menegset laye atekeftu meder denqoro