ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኢትዮጵያ የምትወድዋት like አድርጉልኝ
ስላም የተዋህዶ ልጆች ዴት አላችሁ ሲጨንቃችሁ ስማይእታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድርሰላችሁ ።
አሜን ለሁላችንም ይደርስለን
አሜን 🙏
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen amen amen
ፊልሙ ላይ ብዙ መስተካከል ያለባቸው ነገሮች አሉ ከነዚህ ውስጥ አንዱ ድምፅ ነውከሰዎቹ ድምፅ በላይ የሙዚቃው ድምፅ ነውሀይል ያለው ።
ማነው እንደኔ ፍልሙን ከፍቶ ኮሜንት ለመንበብ ወደ ተች ምሮጠው😂😂
Kafimu Yilkeqe Comantoche Zana Yaregugial
Eni😃😃😃😃😃😃
😂🤣🙋🏻♀️
እኔ 😂😂😂😂
እኔ ነኝ አንድቱ ጡሊ😂😂
እኔብቻነኝ ፊልም ሲለቀቅ ላይክ እና ኮሜንት አይቸ የምጀምረ 😂አሪፍ ይመሥላል
አረ እኔም አለው
እኔም 😀😀😂
Ene kemen wela
እኔም እንደዛው
@@mesaknewameleeskaleweskeya8834 እኔም ኮሜት ከሌለ አላይም😂😂😂🤔
እደት ነዉ ፊልሙ ልሹፈዉ እና እኮምታለሁ ኮሮናን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እና ለሀገራችን ያብቃን አሚን በሉ
አሜን ማማዬ subscribe አድርጊኝ
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
እስኪ እንደኔ ቃልኪዳንን የምታደንቁ
እኔ
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቾዋ። ክፎዋን አያሰማን እማምየ ኢትዮጵያን። በሀሀርም በውጭም ያለነውን። እግዚአብሔር ይጠብቀን ለፍተው ደክመው ለኛ እይታ የሚበቁ ውድም እህቶቻችንንን። እግዚአብሔር ያበርታልን
አቤይ ሰላም ላንችይ ይሁን እንካን ውደ ይቱብ መጣሽ ስውድሽ
ብዙ ፊልም ትካታታላለሺ
በሀገርም ለማለት ነው
ዋውውው አድሰ ፊልም 😍😍😍😍አብረን እንመልከት የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅች ❤❤❤
ፈጣሪሆይኢትዮጲያሀገራችንከክፉነገርአንተጠብቅልን❤❤❤❤
ፊልም እንደዚህ የሆነ ሚስጥርና ትርጉም ሲኖረዉ መልካም ነዉ! ስንት ዝርክርክና ግብስብስ እዩ ተብለን በምንገደድበት እንደዚህ ታሪክን ሃገርን ማንነታች እኛነታችንን እንድንመረምር የሚጠቁሙን በፊልም ስም የቀረቡልንን ምግቦችን ጆሮና ልባችን በደንብ እንዲመገቡት ጊዜም ስዓትም እንስጥ። ግን የድምፅ ጥራቱ ላይ ብትሰሩበት መልካም ነዉ።
አኔ ምለው ይሄ ሁላ መክሰራችሁ ላይቀር ለምን ጥራት ያለው አሩጋችሁ አትሰሩትም ከመጀመርያዋ አስከ መጨረሻው ሳይገባኝ ቀረ ወይኔ አንቂልፌ ነገ ከመዳም ጋር መጠላተ ነው 😘😘😘miss you eto ለማንኛዉም
የቃልዬ ና የጋሸ ፋንቱ አድናቂዎች 🙋♂️
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው እኔ ድብድብ ያለው ነገር ደስ ይለኛል በርቱ አሪፍ ነውሁሌም በሌለ ፍቅር የሚለቃቅሱ ፊልሙች ሰልችተወኝ ነበር
ምን አሸባሪነሽ ሀ
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቃልኪዳን የኔ አንበሳ እዚህ ፊልም ላይ የለው የትወና ብቃት ዋውውው ነው
ሚሚየ የኔቆንጆ ደህናነሽ ስወድሽ
@@ሶሊያናድንግል ወዬ ዉድ ይመሰገን ፈጣሪ ደና ነኝ እንዴት ነሸ አንቺ
@@hosanna3393 እግዚአብሔር ይመሥገን እህቴ ደህናነኝ
ዋው ለዚህ ፊልም ለመናገር ቃላት የለኝም በጣም ልዩ ፊልም ነው ላገር መሞት ክብር ነው ሀገርን መሸጥ ሞት ነው በርቱ በጣም የምንወዳችሁ የምናደንቃችሁ ያገራችን ብርቅዬ ልጆች ናችሁ ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
*በስደት ላይ ሁና የእናት እና የአባቶን መሞት ስማች ይች እህታችን ፁናቱን ይስጥሽ እያላችኃት 😭እልፎ ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን አሜን🙇 !*
ለአመታት ስፈልገው የነበረ ፊልም ዛሬ ሳገኘው እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ
አሪፍ ነው በርቱ እኔም አንድ ቀን ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ወገኖቼ እወዳችሗለሁ ያገሬ ልጆች አሪፍ ፊልም ነው ያምራል ቃልዬ እንዲሁም ሌሎቻችሁ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ እርዱኝ አግዙኝ ወገኖቼ
Hello guys i have good news for vloggers. Checkout my TH-cam channel the best high HD QUALITY musics that you can use it for 🆓(no copyright) th-cam.com/channels/1-KY9LmGObF668_net6W6w.html?view_as=subscriber
WowoowowowoBatami arefeno 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Agiri jageni alati Tabarakuu
ነፀብራቆች እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬን ስውዳት ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ክክፍ ነገር ይጠብቃችሑ
ኧረ በናታቹ አይደብራችሁም መቀለጃ አደረካችን እኮ 1 የድምጽ ጥራት የለውም 2 ምንም የማይታይ ምስል እስክሪን እና ቲቪ ታሳዩናላቹ ኧረ ከስራቹት አይቀር ጥራት ያለው ፊልም ስሩ ብዙ ስህቶች አሉት
የሀገራችን ፊልሞች ምናቸውም አያምርኝ ፊልም የመስር የቶርክ የሂድ የኮሪያ የመሳሰሉት ነው እነዚህ አገራችን እድገት ብዙይቀራታል እንታገስ
Thank you 🙏 to give the comment I’m not going to 👀
ልክ ብለሃል ቀልዱብንኮ
በብላክ ቲቪ የማዮ፡መሰለኝ እኮ
Ere film zegagn zegagn 🤣🤣🤣
ዋውበጣምአሪፍአስተማሪፊልምነውበተለይ አሁንባለንበትዘመን ያለውን ሀገርን የመሸጥ እንሽጥየሚለውሰውብዛት አሪፍአርጎያሳያል መቼምሆነመቼ ውድየሀገሬልጆች ይህንፊልም ካያችሁበትስአት እናቀን ጀምሮ ለሀገርመሞት መታደል መሆኑንአውቃችሁ ሀገራችንን ከመሸጥና ለጥላትአሳልፎከመስጠትመሞት እንደሚበልጥበደንብተረዱልኝ መቼምያው ባሁኑዘመን መንግስትባይኖረንም ለኢትዮጵያታሪክሚቆረቆር አምላክ እንደማይተወን በማወቅእንበርታ በተረፈተጀምሮእስቲጨረስ ጊዜቸውንና ገንዘባቸውን እንድሁም ሙሉአገልግሎታቸውን ፊልሙላያ አስተዋፆያረጉትን ሁሉ ፈጣሪይባርካቸው እድሜናጤናንይስጣቸው ሀገራችንን ፈጣሪሰላምያርግልን
ቃልኪዳን ጥበቡ ድንቅ አርቲስት የኔ ጨዋ ስወድሽ ኑሪልኝ ማማዬ
እናመሠግናለን ግን ደብሮኛል የማዳም ትዛዝ አሰጠላኝ እኔማ ለዛዉም ሁለት ማዳም አለኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገረ
👏👏👏👌ልክ እንደዚህ አይነት ፊልም መመልከቱ እምዬን ለመደገፈ ለማበርታት ከዛም አልፎ ሃያል አንደቀድሞ ለመመለስ ይረዳናል ነፀብራቅ እናመሰግናለን ።
ግና ጀምሬ ሳልጨርሰው ድምፁ እረበሸኝ አይደል ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ይስጠኝ
አሀገሬና አርማየ ከፍ በይልኝ🇨🇬🇨🇬🤗🤗🤗🤗💚💛❤️✊
ቱ ዉሸት 2020 አላሉም 😱😱😱😱 ይሄ ስንት ጊዜዉ ካየነዉ ፊልሙ ቆንጆ ነዉ
Enes beamaric movie libd new betam new mwedachu wendmachu ke Eritrea🇪🇷🇪🇹
Me too
እንዲህ ታላቅነትን የሚሰብኩ ፊልሙች ብዙ መሰራት አለባቸው ofcourse ብዙ መስተካከል የሚገባቸው ነገሮች እንዳሉ ሆኖ እንደ ሀሳብ ጭብጡ በጣም ቆንጆ ነው ቱርክና አሜሪካ ገፅታቸውን ካሉበት ሁኔታ በላይ ሆኖ እንዲታየን ያደረገው ሚዲያውን እራሳቸውን ከፍ ከፍ አድርገው በማሳየት ስለተጠቀሙበት ነው !!!!!!
ዋው ለመጀመሪያ ግዜ እትዮጵያ ላይ እዲህ አይነት ፊልም ሳይ ቃል በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ የኔ አደኛ ስወድሽ ♥️♥️😘😘
ዋዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ ነገ እኮ ቅድስተ ቅዱሳን ኪዳነምህረት እናታችን ወረሀዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ ፍቅሯ አማላጅነቷ እናትነቷ አይለየን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤
በአሁኑ ሠአት የሀገሩ ሠላምና የኮሮና በሽታ ያሣሠበው እንዴኔ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን #ፊልሙ ምርጥ ይመስላል አይቸ እኮምታለሁ
አሪፍ ይመሰላል ከሰራ መልሰ ይታያል ሸቃሊትዬ ነይ
ያበደ ነው
ክክክክክክ
እግዚአብሔር የመጣብንን ወረረሸኝ ያጥፍልን
አድስ ቀሚለቀቀው ፊልም ደስ እሚል አንድ አላየሁም በእውነት
እናመሰግናለን👌👌👌 ግን ድምፅ በጣም እያሰቸገረ ነበር
ፊልሙ...ምሪጥነበሪ,ድምጡአልተስተካከለም
የክላሢኩ ድምፅ የሠወቹን ድምፅ አጠፋው ድምፅ ጥራት የለውም በተረፈ ፊልሙ ምርጥና አሥተማሪ ነው
በሁን ሳት ያሚወጡ ፊልሞች አይናፉም
Thank you !
ድርሰቱን ወድጄዋለሁ ግን ኤዲተሩ ምን ሁኖ ነው ፊልሙን ያበላሸው ደረጄ ፍቅሩ በሌላ አዲስና አስደማሚ ፊልም እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ ወይ part 2 ተሻሽሎ ቢመጣ ባይ ነኝ Thanks for your job
በርቱ ነዉ እንጅ ከጅምሩ መስደብ አቤት ሀበሸ ችግር ብቻ በርቱ እናንተ😂
Thank you ነፀብራቆች
በጣም ቀሽም ፊልም ነው በአንድ ሪሞት ቲቪ ፣ ሲሲ ቲቪ ካሜራ፣ ይከፈትበታል በር ይዘጋበታል ።ይሄ ፊልም በዙ ብዙ ችግር አለበት እንደገና በእስክሪንና በቲቪ ለማሳየት የሞከሩት ወይም ማሳየት የነበርባቸው ነገር ነበር ነገር ግን ባዶ እስክሪን ነው ያሳዩን ፣ሌላው የመሳሪያ ብዛት የሚተኮሰው ጥይት እንደመብዛቱ እና አንድም ሰው ላይ ደም ሲፈስ አለመታየቱ በጣም አስማት ነው ገራሚ እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙም ጊዜ ለታሪክ ትኩረታችንን የምንሰጠው ለዛ ነው አክሽኑም ታሪኩም ተሞክሯል ።አሻሽላቹ ተመለሱ በተለይ ታሪክ ላይ ብትሰሩ ኢትዮጵያ ዊ ይሆናል እርግጫው እንኳ ይቆየን
እስኪ እንደኔ ሀገሩ መግባት የናፍቀው
ከፊልም እያዮ ነው ሃገሬ ላይ ዘረኛ የበዛው ምንም ፊልም ቢሆን በሀገረ መቀለድ ጥሩ አይደለም እምዬ ኢትዮጰያ ጠላትሽ ይጠላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ክረም አሉት ቀላል ተውኖታል ነፀብራቆች ይመቻችሁ ፀዴ ፊልም ነው ያላያችሁ እዪት ምርጥ ትወና
ለምን የቱርክ ፊልም ይመስል ተከታታይ አታደርጉትም እ 😂😂😂 ግን ይሄ ፊልም የዲምፅ ጥራት የለውም
ዛሬ በኢትዮጵያ 50 ሰው ሞቱ 😭😭😭😭😭😭😭 ነፍሰ ይማር አገሬ ወይኔ ጠማ አዘንሁ
የኛ አባቶቻቺኛ አያቶቺ ለሀገሬ ሲሉ እንዳዝ ታሳቃይቱሃል ሙቷል::እኛ ግን ምን አድርገናል !? በሰው ሀገር እርስ በራሳችን እንዴ ኢትዮጵያኛ ጣልኃን እኞናለን ለሰው ሀገር ብለን እንጫናቃለን !እስክ ለሀገሬ እንጫናቅ,
ዋው ቃልየ ትለያለሽ❤❤❤❤
አሬፍ ፌልም ነበር ግን ድምፅ ጥራት የለውም አሁንስ ያስጨነቀኝ የፌልም አሬፍ መሆን አለመሆን አይደለም ሀገሬ ሰላም አጣች 😭😭😭😭 አምላኬ እባክህ ኢትዮጵያ ን አስባት ሰርሳሬ በዝቶባታልና 😭😭😭
እንዲ ቃልዬ ጀግና 💪💪👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋው፡እናመሰግናለን
ድምፁ ይረብሻል በሉ አስተካክሉት ጆሮየን እፈልገዋለሁ😒😒
Hasabu arife bihonem keneberu betam betam yasetelal yemer yasetelal
ቆንጆ ፊልም ነው
ብዙ እንደተደከመበት ያስታዉቃል ስለሀገር ስለሆነ አሪፍ ነዉ ድምጱ ግን አይሰማም
" በራሱ የሚተማመን ማንኛውንም ፈተና ያሸንፋል "
ዋው በጣም ደስ ይላል ያላያችሁ እዩት
Arif film new thank you so much
እረኛ❤❤
በጣም ነው የሚያስጠላም የፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃው የሚያወሩት ምንም አይሰማም
WooooooW እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል እህት ወንድም ቢሞት በሀገር ይለቀሳል ሀገር የሞተደሁ ወየት ይደረሳል? ??? ውብ ሀገሬ በአንችኮነው መከበሬ መጨረሻው በጣም አስለቅሶኛል
የዚህ ልጅ ፊልም ሌላም ቢኖርው አሪፍ ነበር
ወይ አሪፍ አድርጋችሁ ስሩልን ወይ ተውት
ሀሪፍ ነው ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን
ሙዚቃውና የድምፅ ጥራት ስለሌሌው ብታስተካክሉት ቆንጆ ይመስላል
ብዙዎቹ አሪፋ ነው ብለዋል እስቲ ልየውና እመለሳለሁ
ያላያችሁ እዩት ምርጥ ፊልም ነው ።ግን አዲስ አይደለም ።
መጨረሻ ላይ በጣም ደስ ይላል
Hollywood ዛሬ ያለበትን ደረጃ የደረሰው በአንዴ ይመስላችኋል አዎ ከሆነ ተሳስታችሁል ሁሉም ከስህተቱ አያሻሻለ እና እያስተካከለ ነው ይበልጠ የምሰራው ስለዚህ ምንም ይሁን ምንም #ኢትዮጵያውያን #1 ናችሁ በNagetive አስታየት ልባችሁ አይውረድ ለተሻለ ነገር ለማቅረብ ዝም ብላችሁ ቀጥሉ። ይህንን ስል ደግሞ ከስህተታችሁም እየተማራችሁ። #ለተመልካች፦እባካችሁን ውጭ ምታዩትን በአገራችሁም ለማየት ከፈለጋችሁ የሚሰሩትን የሚደክሙትን ደግፉ #አስተየታችሁም እውቀት ነክ እና አገናዛቢ ይሁን #በዳዴ የምሄድ ህፃን ገና ለመቆም ብሎ እቅቶት ብወድቅ ምናባክ ነው ተጠንቅቀህ አትሄድም ወይም ለምንስ ትወድቃለክ? የምል አለ ካለ በርግጥ ከህፃንም ህፃን እሱ ነው ስለዚህ comment -አችሁ ሁኔታውን ያገናዘበ ይሁን በጭፍን አትሰንዝሩ። እወዳችሁለው ያገሬ ልጆች!!!።
ሰላማችሁ ይዛ ዉድ ያገሬ ልጆች
እናመሰግናለን
Betam arif film new dersetu betam arif new tensh bisetekakel meliew gen yetdenetse teratu new
ውይ ኤጭ ምነው እቴ አሁንስ ኮሜታተሮች አበዛቹት ይቅርታ አድርጉልኝ እና ማለት ነው ኤጭ ይደብራል፣ ይደብራል፣ደስ አይልም እረ በለው ወይ እናተ በሰነ ስረዓቱ ሰርታቹ አቅርቡልና እንዴ ምንድነው ዝም ብሎ መቀባጠር እስኪ ከመቀባጠራቹ በፊት ዝም ብላቹ ከልባቹ እዩት ከዛ ፃፉ በጣም ትልቅ መልዕክት አለው ልብ ላለው ሰው ሆሆሆ ጉድኮ ነው
🤔🤔 የመዳም ስራ ከመብዛቱ የትናሳ አዱን ፊልም 3 ቀን 4 ቀን ነው እምጨርስው 🙆🙆🙆
የኔቢጤ አይዞንማማ
በጣም የምወደው አይነት ፊልም ነበር ግን ቀረፃ በዛላይ ማን ሻጪ ማን አስከባሪ እደሆነ አይለይም።ይህ ፊልም ተስተካክሎ በሶደሪ እድሠራልን እንጠይቃለን።
Ezaw hedesh teyki ezih kaltemechesh aty
ለምን ያለባቹህን ስተት ሲነግሮቹህ ትጠላላቹህ እድናይላቹህ ካልሆነ ለምን ትለቁት አላቹህ?
በሉ ሀማሜን አጥቤ አየዋለሁ. እያያችሁ ጠብቁኝ
ምን በዝህ ሰት ነው ምተጥብው ሰናፍ😃😃😃
በጣም ደባሪ ነው
ዋዉ በጣም ምርጥነው በርቱልኝ
Befilm kemiserut be book melk biyasatmut arif new bay negn.b/c soundu ,animationu and actionu betam werdobignal but ideaw arif new.
ፍልሙ አርፍ ነው ኢትዮጵያ ሰለም የብዘልን
Wow it is fantastic movie
አክሽን ፊልም እንኳን አያምርብንም ለሆሊውዶች እንተውላቸው
betam emirebish demste new yalew filmu efuuu filimun enyi demitu yasaqen
ፌልም ብሎ ዝም ነው ክክክክክክ ድምፃችሁን እኮ በቅጡ አልቀርፃችሁትም 😀😀😀😀😀
ዎውውውው ምርጥ ነው ቃልየና የቃልየ ፍቅረኛ ጎበዙ ጅግናው አድናቂያችሁ ነኝ መጨረሻ ግን ቃልየና ልጁ ምንም ሣይነካቸው አብረው መሆን ነበረባቸው
ፊልሙን ሳይ ተሰማሁት ያልሰማሁ ይበልጣል
Menden new chuhetu beza......sound traku betam over new volimu endat lesemaw .....berget zemen yala film new ...bertu beyalhu chuhetun gen qenas....
Waw nice move thank you every body
ውዶቼ #ሀናን_ታሪቅ ነኝ፡፡ ይህ የኔ ትክክለኛ ዩትዩብ ቻናል ነው በኔ ስም የተከፈቱ ብዙ ሀሰተኛ ቻናሎች ስላሉ ከዚ ውጭ ያሉት እኔን አይወክሉም
እሽ የኔ ቆንጆ
*ሀንየ ፊርሜልኝ!*
ቀዳዳ
ቃልክዳን ክይሥ
ፊልሙ ያበደ ነበር ትንሺ ድምፅ ጥራት ጎሎታል በነገራቺላይ ክሬም ተመቸኚ የምር እና ቃልየ ዋው
ፊልሙ ጥሩና አስተማሪ ነው ግን የድምፅ ጥራቱ ላይ አስቡበት
ክክክክ በሞባይል ነው የተቀረጸው እኮ ኣታቂም እንዲ ክክክክ
Aref new lalam en tabekalan arer aref film
የኢትዮጵያ የምትወድዋት like አድርጉልኝ
ስላም የተዋህዶ ልጆች ዴት አላችሁ ሲጨንቃችሁ ስማይእታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድርሰላችሁ ።
አሜን ለሁላችንም ይደርስለን
አሜን 🙏
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen amen amen
ፊልሙ ላይ ብዙ መስተካከል ያለባቸው ነገሮች አሉ ከነዚህ ውስጥ አንዱ ድምፅ ነው
ከሰዎቹ ድምፅ በላይ የሙዚቃው ድምፅ ነው
ሀይል ያለው ።
ማነው እንደኔ ፍልሙን ከፍቶ ኮሜንት ለመንበብ ወደ ተች ምሮጠው😂😂
Kafimu Yilkeqe Comantoche Zana Yaregugial
Eni😃😃😃😃😃😃
😂🤣🙋🏻♀️
እኔ 😂😂😂😂
እኔ ነኝ አንድቱ ጡሊ😂😂
እኔብቻነኝ ፊልም ሲለቀቅ ላይክ እና ኮሜንት አይቸ የምጀምረ 😂አሪፍ ይመሥላል
አረ እኔም አለው
እኔም 😀😀😂
Ene kemen wela
እኔም እንደዛው
@@mesaknewameleeskaleweskeya8834 እኔም ኮሜት ከሌለ አላይም😂😂😂🤔
እደት ነዉ ፊልሙ ልሹፈዉ እና እኮምታለሁ ኮሮናን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እና ለሀገራችን ያብቃን አሚን በሉ
አሜን ማማዬ subscribe አድርጊኝ
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
እስኪ እንደኔ ቃልኪዳንን የምታደንቁ
እኔ
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቾዋ። ክፎዋን አያሰማን እማምየ ኢትዮጵያን። በሀሀርም በውጭም ያለነውን። እግዚአብሔር ይጠብቀን ለፍተው ደክመው ለኛ እይታ የሚበቁ ውድም እህቶቻችንንን። እግዚአብሔር ያበርታልን
አቤይ ሰላም ላንችይ ይሁን እንካን ውደ ይቱብ መጣሽ ስውድሽ
ብዙ ፊልም ትካታታላለሺ
በሀገርም ለማለት ነው
ዋውውው አድሰ ፊልም 😍😍😍😍አብረን እንመልከት የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅች ❤❤❤
ፈጣሪሆይኢትዮጲያሀገራችንከክፉነገርአንተጠብቅልን❤❤❤❤
ፊልም እንደዚህ የሆነ ሚስጥርና ትርጉም ሲኖረዉ መልካም ነዉ! ስንት ዝርክርክና ግብስብስ እዩ ተብለን በምንገደድበት እንደዚህ ታሪክን ሃገርን ማንነታች እኛነታችንን እንድንመረምር የሚጠቁሙን በፊልም ስም የቀረቡልንን ምግቦችን ጆሮና ልባችን በደንብ እንዲመገቡት ጊዜም ስዓትም እንስጥ። ግን የድምፅ ጥራቱ ላይ ብትሰሩበት መልካም ነዉ።
አኔ ምለው ይሄ ሁላ መክሰራችሁ ላይቀር ለምን ጥራት ያለው አሩጋችሁ አትሰሩትም ከመጀመርያዋ አስከ መጨረሻው ሳይገባኝ ቀረ ወይኔ አንቂልፌ ነገ ከመዳም ጋር መጠላተ ነው 😘😘😘miss you eto ለማንኛዉም
የቃልዬ ና የጋሸ ፋንቱ አድናቂዎች 🙋♂️
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው እኔ ድብድብ ያለው ነገር ደስ ይለኛል በርቱ አሪፍ ነው
ሁሌም በሌለ ፍቅር የሚለቃቅሱ ፊልሙች ሰልችተወኝ ነበር
ምን አሸባሪነሽ ሀ
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቃልኪዳን የኔ አንበሳ እዚህ ፊልም ላይ የለው የትወና ብቃት ዋውውው ነው
ሚሚየ የኔቆንጆ ደህናነሽ ስወድሽ
@@ሶሊያናድንግል ወዬ ዉድ ይመሰገን ፈጣሪ ደና ነኝ እንዴት ነሸ አንቺ
@@hosanna3393 እግዚአብሔር ይመሥገን እህቴ ደህናነኝ
ዋው ለዚህ ፊልም ለመናገር ቃላት የለኝም በጣም ልዩ ፊልም ነው ላገር መሞት ክብር ነው ሀገርን መሸጥ ሞት ነው በርቱ በጣም የምንወዳችሁ የምናደንቃችሁ ያገራችን ብርቅዬ ልጆች ናችሁ ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
*በስደት ላይ ሁና የእናት እና የአባቶን መሞት ስማች ይች እህታችን ፁናቱን ይስጥሽ እያላችኃት 😭እልፎ ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን አሜን🙇 !*
ለአመታት ስፈልገው የነበረ ፊልም ዛሬ ሳገኘው እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ
አሪፍ ነው በርቱ እኔም አንድ ቀን ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ወገኖቼ እወዳችሗለሁ ያገሬ ልጆች አሪፍ ፊልም ነው ያምራል ቃልዬ እንዲሁም ሌሎቻችሁ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ እርዱኝ አግዙኝ ወገኖቼ
Hello guys i have good news for vloggers. Checkout my TH-cam channel the best high HD QUALITY musics that you can use it for 🆓(no copyright) th-cam.com/channels/1-KY9LmGObF668_net6W6w.html?view_as=subscriber
Wowoowowowo
Batami arefeno
💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Agiri jageni alati
Tabarakuu
ነፀብራቆች እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬን ስውዳት ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ክክፍ ነገር ይጠብቃችሑ
ኧረ በናታቹ አይደብራችሁም መቀለጃ አደረካችን እኮ 1 የድምጽ ጥራት የለውም 2 ምንም የማይታይ ምስል እስክሪን እና ቲቪ ታሳዩናላቹ ኧረ ከስራቹት አይቀር ጥራት ያለው ፊልም ስሩ ብዙ ስህቶች አሉት
የሀገራችን ፊልሞች ምናቸውም አያምርኝ ፊልም የመስር የቶርክ የሂድ የኮሪያ የመሳሰሉት ነው እነዚህ አገራችን እድገት ብዙይቀራታል እንታገስ
Thank you 🙏 to give the comment I’m not going to 👀
ልክ ብለሃል ቀልዱብንኮ
በብላክ ቲቪ የማዮ፡መሰለኝ እኮ
Ere film zegagn zegagn 🤣🤣🤣
ዋውበጣምአሪፍአስተማሪፊልምነውበተለይ አሁንባለንበትዘመን ያለውን ሀገርን የመሸጥ እንሽጥየሚለውሰውብዛት አሪፍአርጎያሳያል መቼምሆነመቼ ውድየሀገሬልጆች ይህንፊልም ካያችሁበትስአት እናቀን ጀምሮ ለሀገርመሞት መታደል መሆኑንአውቃችሁ ሀገራችንን ከመሸጥና ለጥላትአሳልፎከመስጠትመሞት እንደሚበልጥበደንብተረዱልኝ መቼምያው ባሁኑዘመን መንግስትባይኖረንም ለኢትዮጵያታሪክሚቆረቆር አምላክ እንደማይተወን በማወቅእንበርታ በተረፈተጀምሮእስቲጨረስ ጊዜቸውንና ገንዘባቸውን እንድሁም ሙሉአገልግሎታቸውን ፊልሙላያ አስተዋፆያረጉትን ሁሉ ፈጣሪይባርካቸው እድሜናጤናንይስጣቸው ሀገራችንን ፈጣሪሰላምያርግልን
ቃልኪዳን ጥበቡ ድንቅ አርቲስት የኔ ጨዋ ስወድሽ ኑሪልኝ ማማዬ
እናመሠግናለን ግን ደብሮኛል የማዳም ትዛዝ አሰጠላኝ እኔማ ለዛዉም ሁለት ማዳም አለኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገረ
👏👏👏👌ልክ እንደዚህ አይነት ፊልም መመልከቱ እምዬን ለመደገፈ ለማበርታት ከዛም አልፎ ሃያል አንደቀድሞ ለመመለስ ይረዳናል ነፀብራቅ እናመሰግናለን ።
ግና ጀምሬ ሳልጨርሰው ድምፁ እረበሸኝ አይደል ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ይስጠኝ
አሀገሬና አርማየ ከፍ በይልኝ🇨🇬🇨🇬🤗🤗🤗🤗💚💛❤️✊
ቱ ዉሸት 2020 አላሉም 😱😱😱😱 ይሄ ስንት ጊዜዉ ካየነዉ ፊልሙ ቆንጆ ነዉ
Enes beamaric movie libd new betam new mwedachu wendmachu ke Eritrea🇪🇷🇪🇹
Me too
እንዲህ ታላቅነትን የሚሰብኩ ፊልሙች ብዙ መሰራት አለባቸው ofcourse ብዙ መስተካከል የሚገባቸው ነገሮች እንዳሉ ሆኖ እንደ ሀሳብ ጭብጡ በጣም ቆንጆ ነው ቱርክና አሜሪካ ገፅታቸውን ካሉበት ሁኔታ በላይ ሆኖ እንዲታየን ያደረገው ሚዲያውን እራሳቸውን ከፍ ከፍ አድርገው በማሳየት ስለተጠቀሙበት ነው !!!!!!
ዋው ለመጀመሪያ ግዜ እትዮጵያ ላይ እዲህ አይነት ፊልም ሳይ ቃል በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ የኔ አደኛ ስወድሽ ♥️♥️😘😘
ዋዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ ነገ እኮ ቅድስተ ቅዱሳን ኪዳነምህረት እናታችን ወረሀዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ
ፍቅሯ አማላጅነቷ እናትነቷ አይለየን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤
በአሁኑ ሠአት የሀገሩ ሠላምና የኮሮና በሽታ ያሣሠበው እንዴኔ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን #ፊልሙ ምርጥ ይመስላል አይቸ እኮምታለሁ
አሪፍ ይመሰላል ከሰራ መልሰ ይታያል ሸቃሊትዬ ነይ
ያበደ ነው
ክክክክክክ
እግዚአብሔር የመጣብንን ወረረሸኝ ያጥፍልን
አድስ ቀሚለቀቀው ፊልም ደስ እሚል አንድ አላየሁም በእውነት
እናመሰግናለን👌👌👌 ግን ድምፅ በጣም እያሰቸገረ ነበር
ፊልሙ...ምሪጥነበሪ,ድምጡአልተስተካከለም
የክላሢኩ ድምፅ የሠወቹን ድምፅ አጠፋው ድምፅ ጥራት የለውም በተረፈ ፊልሙ ምርጥና አሥተማሪ ነው
በሁን ሳት ያሚወጡ ፊልሞች አይናፉም
Thank you !
ድርሰቱን ወድጄዋለሁ ግን ኤዲተሩ ምን ሁኖ ነው ፊልሙን ያበላሸው ደረጄ ፍቅሩ በሌላ አዲስና አስደማሚ ፊልም እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ ወይ part 2 ተሻሽሎ ቢመጣ ባይ ነኝ Thanks for your job
በርቱ ነዉ እንጅ ከጅምሩ መስደብ አቤት ሀበሸ ችግር ብቻ በርቱ እናንተ😂
Thank you ነፀብራቆች
በጣም ቀሽም ፊልም ነው በአንድ ሪሞት ቲቪ ፣ ሲሲ ቲቪ ካሜራ፣ ይከፈትበታል በር ይዘጋበታል ።ይሄ ፊልም በዙ ብዙ ችግር አለበት እንደገና በእስክሪንና በቲቪ ለማሳየት የሞከሩት ወይም ማሳየት የነበርባቸው ነገር ነበር ነገር ግን ባዶ እስክሪን ነው ያሳዩን ፣ሌላው የመሳሪያ ብዛት የሚተኮሰው ጥይት እንደመብዛቱ እና አንድም ሰው ላይ ደም ሲፈስ አለመታየቱ በጣም አስማት ነው ገራሚ እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙም ጊዜ ለታሪክ ትኩረታችንን የምንሰጠው ለዛ ነው አክሽኑም ታሪኩም ተሞክሯል ።አሻሽላቹ ተመለሱ በተለይ ታሪክ ላይ ብትሰሩ ኢትዮጵያ ዊ ይሆናል እርግጫው እንኳ ይቆየን
እስኪ እንደኔ ሀገሩ መግባት የናፍቀው
ከፊልም እያዮ ነው ሃገሬ ላይ ዘረኛ የበዛው ምንም ፊልም ቢሆን በሀገረ መቀለድ ጥሩ አይደለም እምዬ ኢትዮጰያ ጠላትሽ ይጠላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ክረም አሉት ቀላል ተውኖታል ነፀብራቆች ይመቻችሁ ፀዴ ፊልም ነው ያላያችሁ እዪት ምርጥ ትወና
ለምን የቱርክ ፊልም ይመስል ተከታታይ አታደርጉትም እ 😂😂😂 ግን ይሄ ፊልም የዲምፅ ጥራት የለውም
ዛሬ በኢትዮጵያ 50 ሰው ሞቱ 😭😭😭😭😭😭😭 ነፍሰ ይማር አገሬ ወይኔ ጠማ አዘንሁ
የኛ አባቶቻቺኛ አያቶቺ ለሀገሬ ሲሉ እንዳዝ ታሳቃይቱሃል ሙቷል::
እኛ ግን ምን አድርገናል !? በሰው ሀገር እርስ በራሳችን እንዴ ኢትዮጵያኛ ጣልኃን እኞናለን ለሰው ሀገር ብለን እንጫናቃለን !እስክ ለሀገሬ እንጫናቅ,