የት ኖራ - Ethiopian Movie - Yet Nora Full Movie 2016 (የት ኖራ ሙሉ ፊልም)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @sosenamaronsosenmaron2740
    @sosenamaronsosenmaron2740 7 ปีที่แล้ว +77

    ዋውውውውውው ምርጥ ፊልም እስቲ አሜሪካ ካናዳ ከምትሉ እንዲህ አይነት ፊልም ስሩ ገጠር ውስጤ። ነው

  • @አልማዝሳሙኤል
    @አልማዝሳሙኤል 8 ปีที่แล้ว +41

    የገጠር ልጅ እያላችሁ የምትሉ
    የገጠር ልጅ ለራሱ አራዳ ነው
    አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን
    እፍፍፍፍፍፍ ትዝ አለችኝ እናቴ♥♥

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +97

    የገጠረ ልጆቾ የትናችሁ ኧረ ብቅ በሉና አለንበሉኝ😍😘😘👍👍

  • @Mekdes-bt1sy
    @Mekdes-bt1sy 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገጠሬ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል የነጻነት ሀገር ትዝ አለኝ የጥንቱ ❤ በርቱልን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @samerazeynu
    @samerazeynu 8 ปีที่แล้ว +17

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማሮች ይመቻችሁ በጣም ውድድድድድድ ያደረኩት ፊልም ነው በርቱ ሀገሬን አስታወሳችሁኝ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ

  • @እናትየማርያምነኝ
    @እናትየማርያምነኝ 7 ปีที่แล้ว +29

    አወ ባላገር ነኝ ግን ባላገር ማለት አርቴፍሻል ሳይሆን የተፈጥሮ ፍቅር አድነት እምነት የዋህነትን ይዘው ይኖራሉ ስለዚህ ባላገርነቴ ሁሌም ያኮራኛል ሀዘናችሁን ሳይሆን ደስታችሁን እባችሁን ሳይሆን ሳቃችሁን ያሰማኝ።

  • @fawziafawzia848
    @fawziafawzia848 8 ปีที่แล้ว +141

    በጣም አሪፍ ነው የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @mekedesgeta2927
    @mekedesgeta2927 8 ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ እንደት ደስስስስስስስስስ ይላል በእግዚአብሄር ስም በጣም ትምህርት ያለው ከሁሉም መዚቃው እንደት ተገኘ ልብ ይነካል ቀጥሉበት !!!♥♥♥♥♥♥

  • @የማርያምልጅልዩ
    @የማርያምልጅልዩ 8 ปีที่แล้ว +41

    ወይኔ ደስ ሲል እመየ እመይዋ አንድህ ሲል የራሴን ላይፍ አስታወሰኝ ግን እኔ እደዚሄ የምለው ስገረፍ ነበር 😂😂😂😂😂

  • @messylove4175
    @messylove4175 8 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ምርጥ ፊልም ነው። ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት። እኔ በተለያዩ ሚድያዎች ፕሮሞት ሳደርገው ለማየት እየጓጓሁ ነበር። ዛሬ ቀኑ ደርሶ እኔም አይቼው የራሴን አስተያየት በማስቀመጤ ኩራት ተሰምቶኛል። ያው አንዳንድ የመፍጠን ሂደቶች ነበሩት በተረፈ አሪፍ የሀገርኛ ዘውግ ያለው ምርጥ ስራ ነው። ክብር ለጥበብና ለጥበበኞች ይሁን።

  • @ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
    @ለእኔስእናቴእመብርሀንናት 7 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ቃላት የለኝም ለዚ ፊልም አገሬን ሁሉ አስታወሰኝ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ገጠር ሀገሬ መካነሰላም እስቴ ናፈቅሽኝ እመብርሀን ለሀገሬ አብቅኝ ታብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ።

  • @ገነትበላይገነትበላይ
    @ገነትበላይገነትበላይ 8 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ልጂ በመሆኔ አሁንም ለወደፊትም ትልቅ ደስታ ይሰማኛል ዋው ተመስገን ማን እንደ ገጠር እግዚአብሔር በጣም ያምራልል ቀጥሉበትትት♥

  • @amaherikkebord2261
    @amaherikkebord2261 5 ปีที่แล้ว +74

    በጣም ዴስ ይላል በገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ ከተመቻቺሁ ግጩኚ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ፊልም በጣም ነው እምወደው🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹

  • @hanab3807
    @hanab3807 8 ปีที่แล้ว +31

    መኖርስ ገጠር ከየዋሁ
    እዝብ ጋር ውይ በጣም
    ደስ የሚለው እናመሰግናለን በርቱ

    • @yemariyamlijmmm3625
      @yemariyamlijmmm3625 8 ปีที่แล้ว

      Betam konjo gerageru ene yegetere lij nege anchisi?

    • @sadaabdella9200
      @sadaabdella9200 8 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣም ደስ ይላል
      ፍቅር መገናኛው አይታወቅም

    • @samarebuahmednote2063
      @samarebuahmednote2063 7 ปีที่แล้ว

      Hana B ዳቡ

  • @sofiyayimer8024
    @sofiyayimer8024 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እንዴት አባቱ ደስ እሚል ፊልም ነው ፡፡ደግነት ለራሥ ነው በጣም ያምራል

  • @cjvkfhcjcj8616
    @cjvkfhcjcj8616 8 ปีที่แล้ว +11

    ትዝዝዝዝ አለኝ ሀገሬ

  • @CudFue
    @CudFue หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሠግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asdfqwert745
    @asdfqwert745 8 ปีที่แล้ว +6

    አንደኛ እና ምርጥ ፊልም እውነት እንደዝህ በጥራት የተሰራ ፊልም አላየሁም i (love you የትኖራ!!!!!!!!!!!) ይመቻችሁ

  • @kidestdemsie2710
    @kidestdemsie2710 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም እናመሠግናለን
    ሀገሪ ማንነቴ ኩራቴ በጣም አሥተማሪ አዝናኝ ብቻ በቃላት መግለፅ ከምችለው በላይ I Love ጎጃም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 በጣም እናመሠግናለን

  • @sisibisi2015
    @sisibisi2015 8 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ፍልም ሳይ የሚመቸኝም ባላገር ስሆን ነው ቀጥሉበት አስተማሪነው ባላገር ፍልም የምሰሩ በሙሉ ከፍ የለምስጋና አቀርባለሁ

  • @paulos9947
    @paulos9947 8 ปีที่แล้ว +3

    The plot or the story line is ok but I say the cinematography is brilliant! And many thanks for bringing to the fore fresh faces and equally talented actors and actresses. Again well done!

  • @ብዙወርቅነኝየተዋሕዶልጅ
    @ብዙወርቅነኝየተዋሕዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ልጆች ያለንን ማካፍል ስንወድ ታድለንንንንንንንን 😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍

  • @radeteradere3339
    @radeteradere3339 8 ปีที่แล้ว +4

    ለመጀመርያ ጊዜ የመጀመርያውን እያየው የመጨረሻውን ሳላቀው አለቀ በርቱ አሪፍነው እናመሰግናለን

  • @lidiyaworku4661
    @lidiyaworku4661 8 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው ብዙ ነገር ያስተምራን ያዝናናን እናመሰግናለን

  • @zanabalmamari3739
    @zanabalmamari3739 8 ปีที่แล้ว +8

    እስከ ዛሬ እንደዚህ ኢትዮ ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም ደስ ይላል ኡፍ ኡፍ

  • @emumar8618
    @emumar8618 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እጅግ በጣም ምርጥ ሀገራዊና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ብሩክዬ የኔ ቆንጆ ስራህ ምርጥ ነው በርታ ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ

  • @senaytsenayt5904
    @senaytsenayt5904 8 ปีที่แล้ว +6

    ዋው። የሀገሬ። ንግግር። ደስ። ሲለኝ። እሩአ

    • @hawaa1942
      @hawaa1942 8 ปีที่แล้ว

      SENAYT SENAYT

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 ปีที่แล้ว

      👍😁😁

  • @andushow7828
    @andushow7828 6 ปีที่แล้ว +1

    Abo yimechahu betam arif film kelb enameseginalen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውከሁሉ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውከሁሉ 8 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በጣም ደስ ሚል ኢትዮጵያ ለዛ ያለው ምርጥ ፊልም ተወዳጅ ነው ሁሉም ስው ሊያየው የሚገባ

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ሀገረኛ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል ለየት ያለ የሀገር ቤትን ነገሮች የሚያሳይ ነው በርቱልን በዚህ ቀጥሉ

  • @aqmd6245
    @aqmd6245 8 ปีที่แล้ว +3

    I really really enjoy watching this movie anything is possible in life you never know

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 4 หลายเดือนก่อน

    ከስምንት ዓመት በኋላ ያየሁት ፊልም fb ላይ ተቆራጦ ተለቆ ያየሁት ፊልም ነው ዛሬ መቸም የገጠር ነገር ሳይ አያሽቸለኝም 😊😊😊

  • @Andolem
    @Andolem 8 ปีที่แล้ว +4

    Ke bezowochachen Hiwot ga yeteyayaze movie selayehu betam des beloghal; props to the actors and actresses you guys were phenomenon in this movie, please keep them coming. Thanks.

  • @AderajewDessie-p8f
    @AderajewDessie-p8f ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ ባቺምክኛት ዘመዶቹን አገኘ አቺም በቸገረው ግዜ ከጎኑ ሆሽለት ይመቻቺው

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 ปีที่แล้ว +4

    ልጁ አስቆ ሊገለኝ በተለይ ዘበኛው 😁😁😁👍👍👍👍👌👌👌

  • @fatlorknishwas4034
    @fatlorknishwas4034 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አዝናኝና አስተማሪ ሰውን በአለባበሱ መለካት ሞኝነት ነው አሪፍ ነው በጣም አሳቀኝ ሆ ሆ ክክክ

  • @mesayteshome9814
    @mesayteshome9814 8 ปีที่แล้ว +50

    ባውን ሰአት እደዚች አይነት ሴት ከየት መታ ነገሩ ሁሉ በድራማ አለቀ አሁን ፍቅር ድራማላይ ብቻ

    • @taumulioevyou1035
      @taumulioevyou1035 8 ปีที่แล้ว +1

      እውነትህ ነው በፈልም ብቻ ነው

    • @nsdhvb149
      @nsdhvb149 8 ปีที่แล้ว +1

      ضشقسلفبغاءناعحظجطم
      @

    • @ushakiran6724
      @ushakiran6724 8 ปีที่แล้ว

      ɷɷ I Haveeee Watchedd Thissss Movieee Leakeddd Versionnnn Hereeee : - t.co/RlKbv1hghK

    • @hanaassefa1210
      @hanaassefa1210 8 ปีที่แล้ว +1

      👍

    • @kalyemaryamlje4017
      @kalyemaryamlje4017 8 ปีที่แล้ว +4

      betkekl

  • @tigabebe1633
    @tigabebe1633 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስይላል ምርጥ ፊልም
    ደብሮኝ ነበር አሁንግን ውስጤ በደስታ ተሞላ አመሰግናለሁ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ
    @ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ 8 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል ሄዋን ውድድድድ አረኩሽ ቆንጆ ግን እንዳቺ አይነት ማግኘት ብህልም ይከብዳል ፊልም ላይ ብቻ ዘር ምናምን ቅብርጥሶ ሰው መሆን በቂ ነው ።

  • @tenagneshumetie9946
    @tenagneshumetie9946 8 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ያገሬ ሰው፡፡ ባላገር ማለት ባለ-ሃገር ማለት ነው፡፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው አክባሪ የገጠር ሰው፡፡ የከተማ ሰውማ በስልጣኔ ጦስ ደግነቱን አጧል፡፡

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 8 ปีที่แล้ว

      +Tenagne Shumetie የተዛባ ኣመለካከትን ያንፀባረቀ ትችት ነው። ሥልጣኔ ምን ማለት ነው? ከተሜውን ሥልጡን፥ ገጠሩን ኢሥልጡን ኣድርጎ ያስቀመጠ መስመሩን የሳተ ኣስተያየት በጎን ከሚሻ ሰው ጽሁፍ ላይ ሲታይ፤ ያሰጋል። ሥልጣኔ ማለት ለባሕርያተ ነፍስ ቅድሚያ የሚሰጥ ማለት ነው፤ ባጭሩ። ባሕርያተ ነፍስ የባሕርያተ ሥጋ ተቃራኒ ናቸው። ከዚህ ድምዳሜ ተነስተው ትችትዎን ያስተካክሉ። ሥልጡንነትና ዘመናዊነትን ኣይቀላቅሉ።

    • @hussienshaitly4588
      @hussienshaitly4588 8 ปีที่แล้ว

      Tekekel neshe tanks

  • @hildanabekele5158
    @hildanabekele5158 8 ปีที่แล้ว +4

    enaten brother saladenk alalfem kalat yelegn you did it!!!

  • @ስሚራየከላላዋአላህከሪም
    @ስሚራየከላላዋአላህከሪም 5 ปีที่แล้ว +1

    አለምየ እደት ደስ ይላል ከአንደየ እስከ 3ተየ አይቸዋለሁ የኔ አንበሳ ደስስትል ያንን ሁሉ ስቃይ አይተህ መጨረሻው ደስ ሲል ወንድ ነህ 😍

  • @lilefiker9791
    @lilefiker9791 8 ปีที่แล้ว +14

    ደሰሰሰሰሰሰ ይላል የገፀር ልጅ እኮ በጣም የዋህ ነው ታድለው

    • @fb7470
      @fb7470 8 ปีที่แล้ว +2

      የከተማ ልጅ ነኝ ለማለት ነው??? ኮተታም

    • @lilefiker9791
      @lilefiker9791 8 ปีที่แล้ว +1

      +ውዴ ብለህ ጥራኝ ነኝ የ fb እረባሽ
      ክክክክ ብሆን ደሰ ባለኝ ነበረ እና ምን አሰደበሽ እኜ እኮ የዋህ ናቸው ነው ያልኩ እንጅ ምን አልኩ ቲሽ

    • @የኡስታዝአቡሀይደርአድናቂ
      @የኡስታዝአቡሀይደርአድናቂ 8 ปีที่แล้ว

      +Lile Fiker gogname nesh yaxaxaf chigr kalhone yalku aydelem yemibalew yalkut new anegagersh gogne tmesyalesh

    • @eyu1526
      @eyu1526 8 ปีที่แล้ว

      +Lile Fiker kkkkkkkkk teyachewu altrdush yehonal

    • @ffuton1937
      @ffuton1937 8 ปีที่แล้ว

      +eyu ፍቅር ያሸንፋል r

  • @viviteshome9983
    @viviteshome9983 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful movie. Thank you

  • @sebletassew2445
    @sebletassew2445 8 ปีที่แล้ว +58

    ኮሜንት ላይ ግን ለምንድመው እናቱን ባያገኛት ምናምን እያላችሁ መጨረሻውን የምትነግሩን ብዙዎቻችን ኮሜንት ላይ ጥሩ ከሆነ አይተን ነው የምናየው ስለዚህ መጨረሻው እንደዚህ መሆነ እያላችሁ ኮሜንት አትስጡ

    • @ጥሩመሆንለራስነው-የ1ዐ
      @ጥሩመሆንለራስነው-የ1ዐ 8 ปีที่แล้ว

      awo tikkle mar

    • @selammeknin9565
      @selammeknin9565 8 ปีที่แล้ว

      kemer yedeberal eko bacheru yameral beki።new

    • @sebletassew2445
      @sebletassew2445 8 ปีที่แล้ว

      +selam Meknin በጣም እውነት መጨረሻውን ከነገሩን አለማየት ይሻላል ምክንያቱም መጨረሻው ከተነገረ ፍልም ያስጠላል

    • @ሪሀፍፍቅር
      @ሪሀፍፍቅር 8 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ ኮሜንት ለምን ታያላችሁ

    • @selammeknin9565
      @selammeknin9565 8 ปีที่แล้ว

      +seble tassew enam betam new meyasetelagn mechereshaw geteneger

  • @helengemeda2773
    @helengemeda2773 8 ปีที่แล้ว

    beautiful! yenesu webet filmun asameraw

  • @የኢስላምልጅነኝሀዋ
    @የኢስላምልጅነኝሀዋ 8 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ድስስስስስ ሲል ወይኔ ገጠር ተወልጅ ባድኩ አሁንስ

  • @alikire8049
    @alikire8049 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስስስስስስስ የሚል በእውነት ወፍ ዘራሽ የተባለ ሰው ዘመድ ዘራሽ ሆነ ያምራል ቀጥሉበት!!! Nic movie

  • @MekonnenWolde
    @MekonnenWolde 8 ปีที่แล้ว +7

    ፊልማችሁን ዛሬ አይቼዉ መጨረሴ በጣም አሥደሥቶኛል። በሉ ወገኖቼ እያንዳንዳችሁ ያላችሁ የአክቲንግ የሥነ ጥበብ ሞያችሁን ለዉድነቱ መለኪያ ያልተገኘለት እንደሆነ
    ለእንደኔ ያለ ተመልካች የኩራትን ሞገሥ በእናንተ አግኝቼበታለሁኝ። የቲያትርና የዉዝዋዜ መድረክ ላይ የቆማችሁ ቢሆን ለመሸለም የሁላችሁን ጉንጭ ለመሳም ከሚጋፉት ህዝብ መካከል ዉሥጥ የፊልም አድናቂያችሁ አንዱ አንደምሆን አልጠራጠርም። ሥለሆነም እሥቲ አድናቆቴን በእንካ ሠላምትያ ልግለፅላችሁ
    እንኩ ሠላምትያ በምንትያ በችግኝ ምናለህ በችግኝ የፊልማችሁ ሥራ እንደማር ጣፈጠኝ።
    እንኩ ሠላምትያ በምንትያ በሐገር ምን አለህ በሀገር ደጋግሞ ለሚያየዉ ያድርበታል ፍቅር።
    እንኩ ሠላምትያ በምንትያ በለማኝ ምናለህ በለማኝ የክፍል ሁለትን መጠበቅ አቃተኝ።
    በሉ ወገኖቼ በሚቀጥለዉ ጊዜ እሥክንገናኝ እንደቀበሌ ጨዉ ዉድ የሆናችሁትን ተዋንያኖች አምላክ የቁመት ሣይሆን የደሞዝ ጭማሬ እንዲያደርግላችሁ ፀሎቴን አቀርባለሁ። እሥከዛዉ ድረሥ በደህናቆዩ ።

  • @guzo-tube-2024
    @guzo-tube-2024 8 ปีที่แล้ว +1

    THE BEST ACTING PERFORMANCE I'VE NEVER SEEN SO FAR YOU GUYS #1 TO ME KEEP UP THE GOOD WORK. I REALLY ENJOYED THE MOVIE. THANKS

  • @ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ
    @ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ 5 ปีที่แล้ว +9

    ጎጃም ያዉ ጎጃም ነው ፍቅር ነው በእምነቱ የፀና ነው

    • @kidestbest207
      @kidestbest207 2 ปีที่แล้ว

      ወሬኛ ፊልሙን ዝም ብለሽ አታይም ዘረኛ

    • @BezaSweety-j6p
      @BezaSweety-j6p 5 หลายเดือนก่อน

      ምን አናደዳቹሁ እውነት ነው ጎጃም የፍቅር ሀገር የጀግና ሀገር ጎጃምየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leuel209
    @leuel209 ปีที่แล้ว

    Majebia muzikaw yidnekachew yeleyal❤❤❤

  • @ኣሚስደተኛዋ
    @ኣሚስደተኛዋ 6 ปีที่แล้ว +12

    ጥሎንኝ ኮሜንት ነው የማየው መጀመርያ ስለዚ መጨረሻው ኣትናገሩ ፋራዎች ቲሽሽሽ

  • @Samihabesha7485
    @Samihabesha7485 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ movie nw.enamesginalen.

  • @ኪሩቤልአዘነ
    @ኪሩቤልአዘነ 8 ปีที่แล้ว +10

    አረ.ኡኡ.እንዲህ.አይነት.ፍቅር.የትነው.መገኛው

  • @kozetaleyii300
    @kozetaleyii300 8 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwo bexam arif film enen ayehubt desyilal

  • @hawaomer4703
    @hawaomer4703 8 ปีที่แล้ว +9

    ፍቅረን እማውቀው ፊልም ላይ ብቻ ነው

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም አርፍ ነው❤❤❤

  • @hassan8216
    @hassan8216 8 ปีที่แล้ว +5

    ቀጥሉበት ሀገሬ ኢቶብያ ነፍቃኝ አለቸ እነመስግን አለን

  • @hirutsisay6947
    @hirutsisay6947 8 ปีที่แล้ว +4

    nebyu ermiyas. berta gobez. adnkehalew sertehewal

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ የገጠር ፊልም በጣም ነዉ የምወድ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ❤❤❤❤

  • @manman3558
    @manman3558 8 ปีที่แล้ว +6

    film lay bchaa set dha mtafekrew

  • @ደብረዘይትትዝታዎች
    @ደብረዘይትትዝታዎች 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናቸዋለን ፡ኢትዮጵያው ፊልም በመስራታቸው ። ጥሩ ነው በርቱ በርቱ።

  • @semeinlama6639
    @semeinlama6639 8 ปีที่แล้ว +6

    ዘበኛዉን ። ከነ አለባበሱ ከነ ድምጡ ዳሩን ሁሌ እንድስቅ።

  • @hana4049
    @hana4049 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን!!!

  • @mahitesfay7234
    @mahitesfay7234 8 ปีที่แล้ว +8

    ቅቅቅቅቅ ኣይ ሃበሻ ፊልም ማሳመር ይሉታል እሄ

  • @luluneg4022
    @luluneg4022 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አንደኛ ፍልም😮😮😮😮❤

  • @bettygirma7238
    @bettygirma7238 8 ปีที่แล้ว +3

    minm aylm yaw fikir befilm bicha new enkuliliche

  • @peterelphazzion9801
    @peterelphazzion9801 8 ปีที่แล้ว

    I liked it . Adiss Ababa .... What a color !

  • @nani-fi8xu
    @nani-fi8xu 8 ปีที่แล้ว +6

    ምናለ የገጠር ልጅ ሆኜ ብሆን የዋህነታቸው እኮ እውነት ነው wowo ብያለሁ

    • @መችጠላሁእወድሃለሁ
      @መችጠላሁእወድሃለሁ 8 ปีที่แล้ว

      +Memo Aboody በትክክል ማር እውነትሽን ነው

    • @lamrof
      @lamrof 8 ปีที่แล้ว

      +nani هلا‎ የገጠር ህዝብ የዋህ ኣይደለም፥ ኣዋቂ ነው። ኣትሳሳቱ።

    • @ፍቅርተማርያምፍቅርተማርያ
      @ፍቅርተማርያምፍቅርተማርያ 8 ปีที่แล้ว

      ነይ ከኔጋ

    • @zizuzizu5029
      @zizuzizu5029 8 ปีที่แล้ว

      +Lam rof lik blhal sibeza smart new

    • @nani-fi8xu
      @nani-fi8xu 8 ปีที่แล้ว +1

      Lam rof አንቺ ያሠብሽው በሌላ ይመሥለኛል የወሀኽ ያልኩት መልካም አመለካከታቸውን ደግነታቸውን ግልጽነታቸውን ነው ለመሀተቡ የሚኖር ፡አንቺ እንዳሠብሽው አላዋቂ ወይም ሞኝ ለማለት አደለም

  • @searessrooney7029
    @searessrooney7029 6 ปีที่แล้ว

    Am Eritrean but i like it. ከ ድርሰቱ ጀምሮ እስከ ተዋያኖች መምረጥ ሚወጣለት የለም በተለይ main actor የሆነው ልጅ. መጨረሻ ላይ ግን ያሳደገችው እናት ከገጠር መምጣት ነበረባት ልጁ እየረሳው ነው ምመስለው. ሌላ የጎደለው የለም

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 5 ปีที่แล้ว +7

    አጨራረሱ ልክ አይደለም የሱን ዘመዶች ያሳደገችው እናቱ ማየት ነበረባት ለገንዘብ እያላቹ ፍልሙን ባጭሩ ትቀጩታላችሁ ይቅጫቹና

  • @galaxydgg6815
    @galaxydgg6815 8 ปีที่แล้ว +1

    ከፊልሙ መሳጭነት የተነሳ እሞባይሌ ዉስጥ ልገባ ተጋጭቼ ነው የተመለስኩት በጣም ምርጥ ፊልም

  • @እሙዬድንግልእናቴ
    @እሙዬድንግልእናቴ 8 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እንደት ደስ ይላል
    በጣም አስተማሪ ነው
    እናመሰግናለን

  • @ፍሬማር
    @ፍሬማር 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሚገርም ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን!!!!

  • @SimegnewTilahun-lv3pw
    @SimegnewTilahun-lv3pw 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ሀገረኛ ፊልም ነው !!

  • @የፈራይመለስ
    @የፈራይመለስ 5 ปีที่แล้ว

    የወጣለት ፉልም ነው ዋውውው
    ከተለፋበት አይቀር ልክ እንደዚህ ነው በጣም ደስ ይላል🌹🌹🌹👍👍

  • @betlhemkere3790
    @betlhemkere3790 8 ปีที่แล้ว

    wooooooooow በጣም ምርጥ ፊልም ነው በተለይ የመጨረሻው ሙዚቃ ይፀዳል ። ይዘገያል እንጅ እውነት አትጠፋም

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፊልም❤👌

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ለመጀመሪያዬ ደሥ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ነው እናመሠግናለን ግን እናቱ ኖራገቢሆን ምን ነበር

  • @tdrrj6670
    @tdrrj6670 5 ปีที่แล้ว

    እንዲ ነው ኢትዮጵያዊነት በቃ ደስ ይላል ባህሉ ወጉ ሁሉም ነገር እንዲ ስናየው ያምራል የእውነት የልጁ እናት ታሪክ ያሳዝናል ቢያገኛት የበለጠ ያምር ነበር ደርሶ ፈልጎ አግኝቷት ቢሆን ምርጥ ነበር በሚስቱ ክሶታል ምርጥ ሚስት ተሰቶታል ያምራል!

  • @diamondmedia5297
    @diamondmedia5297 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ከበጣም በላይ ያምራል ተመችቶኛል 👍👍👍👍👍👍

  • @Ethio50
    @Ethio50 8 ปีที่แล้ว

    Very Good Movie......Betam Des Ylal

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራ ቆንጆ ፊልም እፍፍፍፍ ትዝ አለኚ ሀገር ስደት አይንህ ይጥፋ አዳዲስ ፊልም መልቀቅ

  • @MaherHassan-fk4ek
    @MaherHassan-fk4ek 10 หลายเดือนก่อน

    Wow yewnet serut eko film weyis yewnet yetun …..oooo kalat yelegnim 💯 💯 💯 💯

  • @Tango88X500
    @Tango88X500 8 ปีที่แล้ว +1

    OHHHHHHHHHHHHHH..how beautiful! so natural and outstanding.

  • @tigestshemlash9709
    @tigestshemlash9709 8 ปีที่แล้ว +1

    ኦህ ደሥ ይላል የገጠር ሠው በሥተትም ቢሆን ሲርገዝ እልልታ ነው የሚያቀልጡት የከተማወች ግን ለማስወርድ ጥድፊያ እና እለቅሦ ነው ገጠር እኮ ተፈጥሮ ናት።ለገንዘብና ለሥራ የምትስገበገቡ ወንዶችም አስትውሉ።

  • @hadeyagudsaeed5215
    @hadeyagudsaeed5215 8 ปีที่แล้ว +2

    እንዲት ደስ ይላል ።።ልክ እንደ ባለገሩ የተሰራው ፊልም ይቀራረባል ።

  • @minalu6995
    @minalu6995 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ግን አተላለቁ በጣም ደስ አይለም ሁሉም ተጀምሮ የማያልቅ ውይ እንዴት ደስ እንደሚል የገጠር ልጅ መሆን ። በርቱ አሪፊ ነው አተላለቁ ትንሽ ቢያስጠልም

  • @habtamtesfaye6024
    @habtamtesfaye6024 8 ปีที่แล้ว

    እያሳቀ...
    ብዙ ት. ት አለው ይመቻችሁ
    thnak u guays

  • @አማልጅኝእመቤቴ
    @አማልጅኝእመቤቴ 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ይመቻችሁ

  • @ekrammohammad1449
    @ekrammohammad1449 8 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwww በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጂ አቦ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 8 ปีที่แล้ว

    i love this movie able to see the life in the city and countryside. One of my favorite Ethiopian movie.

  • @ሄለንነኝየጎንደሯ
    @ሄለንነኝየጎንደሯ ปีที่แล้ว

    የገጠር ፊልም ስወድ🥰🥰🥰

  • @kukulemma56
    @kukulemma56 8 ปีที่แล้ว

    Nice movie . The two Gojame guys are good actors

  • @selamselam4052
    @selamselam4052 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሥ ይላል እናመሠግናለን

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 8 ปีที่แล้ว +1

    Wow endgeter sew yewahe gen al yene maroch sewdachu 😘😍😍❤️❤️❤️

  • @hewletyesuf6345
    @hewletyesuf6345 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣምምምምም ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ትላላችሁ

  • @ዘቢደርነኝኢትዮጵያዊት
    @ዘቢደርነኝኢትዮጵያዊት 7 ปีที่แล้ว

    Woooooow Betam Betam Arif Film New Wooow Tebareku Bertu