እንሳሮ ሙሉ ፊልም Ensaro full Ethiopian movie 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @mekdeskinfe6138
    @mekdeskinfe6138 3 ปีที่แล้ว +196

    በስመአብ ቆሜ አጨብጭቢያለሁ👏👏👏👏ደራሲው ተወናዮቹ ካሜራ አማኑ እዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋችሁ ትንሽም ትልቅም እና የእንሳሮ ነዋሪዎች ክብር ይስጥልኝ👏 ፊልም እንዲህ ነው !!!

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 ปีที่แล้ว +5

      ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💓
      ሰላም ለእናታችን💓💓💓💓
      ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን 💘💘💘💘
      እግዚአብሔር በያለንበት ሰላማችንን ያብዛልን አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ💓💓👏🙏🙏🙏

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 3 ปีที่แล้ว +1

      ፊልም ማየት ታቆምኩ ቆየሁ ግን ኳመትሽ እዳየዉ አስገደደኚ በዛላይ አማኔ አለ በቃ ልየዉ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️👩‍❤️‍👩

    • @beryethiopia3838
      @beryethiopia3838 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥፊልምገጠርስወዳቸው❤️❤️

  • @tinaye964
    @tinaye964 3 ปีที่แล้ว +16

    ደራሲና ዳይሬክተር እንዲሁም ተዋናይን ካሜራ ማኖች ኤዲተሮች በዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ከጅምሩ እስከ አጨራረሱ ምርጥ አይገልጸውም እኛ ኢትዮጵያዊያን ከምናየው ትምህርት ከመውሰድ ይልቅ ያየነውን ማድርግ እንወዳለን እንጂ ይሄ ፊልም ለእኛ ትልቅ አስተማሪ ነው የፊልሙ መጨርሻ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ቃል ትልቅ ትምህርት አለው ። የገጥሪቱ ነዋሪ በጣም የዋህ ነው እባካቹ የፖለቲካ መሪወች ይሄንን ህዝብ በፍቅር ያዙት ካልሆነ ግን ጠባቹ ከእነሱ ሳይሆን ከፍጣሪ ነው

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 ปีที่แล้ว +234

    የአማኑኤል እና የመስከረም አዲናቂ ነኝ ስወዳቸው
    በጉጉት አስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው❤የገጸር ማህበረሰብ ውስጥ እውነተኛ ታሪክ ነው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +143

    አማኑ ኤልን እንደኔ የሚያደንቅ ብቻ like።።።።

  • @አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ
    @አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ 3 ปีที่แล้ว +154

    በጣም ስጠብቀዉ የነበረ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን እስኪ ያገሬ ልጆች የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ በላይ አሳዩኝ ስወዳቹ

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ* 🙏🙏🙏

  • @yeshewalijinegn6145
    @yeshewalijinegn6145 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰሜን ሸዋ ሬማ ደራ ሚዳና መራኛ አንሳሮ መራቤቴ ለሚ ጅሩ ሞረት ይፋት ደብረ ብርሀን ደብረ ሲና አጣዬ ማጀቴ መንዝ ምንጃር ቡልጋ አንኮበር የሚኒሊክ ሀገር ሀገሬ ሸዋ የጀግኖች መፍለቂያ💚💛❤💪💪💪

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 ปีที่แล้ว +38

    የሀገሬ ሰው ምቀኝነት ጣራ የነካ ነው ።መልካም ስራን አይወድም በዚህን ጊዜ እንዲህ ያለ የተዋጣለት ስራን መስራት ከባድ ነው !!
    ለባለሙያዎቹ በሙሉ ክብር ይስጥልን!! እናመሰግናለን ።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +36

    አቦቦ በናታቹቹ የከተማ ፊልም ካንዱ ቪላ ወደ አንዱ ፎቅ መንፎአቀቅ ስልችት ብሎኝ ነበር ይኼ ነዉ ኢትዮጵያዊ ፊልም እንዴት ያምራል የገጠሩ አካባቢ 😍😍😍😍👌👌👌

  • @makidasabbabe431
    @makidasabbabe431 3 ปีที่แล้ว +146

    ማነው እደኔ መስከረም አበራን እሚወድ

    • @MazaAdan123
      @MazaAdan123 6 หลายเดือนก่อน

      ስወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +158

    "ምንጭ ላይ ተፈጥረን መቅጃ አጥተን የምንጠማ ህዝቦች በአለም ላይ እኛ ብቻ ያለን ነው የሚመስለኝ" ሀሴትዬ ድንቅ ንግግር ነው 😘💚💛❤

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ ይኒሁን ባቅኒናት

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว

      @@hannayotube7817 እሺ ቤተሰብ ሆነናል 😘💚💛❤

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +2

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍🙏🙏🙏*

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว

      @@fafi6898 እሺ ቤተሰብ ሆነናል😘💚💛❤👍

    • @abidahana8687
      @abidahana8687 2 ปีที่แล้ว

      @@hannayotube7817 🥰🥰🔐🙄😔😔😔😭😭

  • @mobileship2944
    @mobileship2944 3 ปีที่แล้ว +571

    ፊልሙ ዋው ነው ገጠር ውስጤነው ማነው እንደኔ የሚወድ እጃችሁን አውጡ

  • @aklisia1164
    @aklisia1164 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አገርቤትን አስታውኝ ደጉ ገራገሩ ጀግናውን ካልነኩት የማይነካውን ለማህተሙ ሟች የሆነውን አማራን አስታወሰኝ ።አማን በጣም ጎበዝ መስኪ ጀግኒት ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 ปีที่แล้ว +11

    የአማራን ባህል ከስር መሰረቱ ብጥር አድርገው ነው የሰሩት ጎንበስ ብየ እጅ ነስቻለሁ። እጅግ አስተማሪም ነው ደም መመላለስ ከአማራ ባህል መወገድ ያለበት ትልቅ አስቀያሚ ባህል ነው። ይህ ፊልም ደግሞ ምርጥ አደርጎ ሰርቶታል እባክህ ወገኔ ደመላሽ እያልክ ስም እያወጣህ እርስ በእርስ መገዳደል ይቁም አይጠቅምም በአንድ ሁኖ ጠላትን መመከት ነው የሚጠቅመን። የዚህን ፊልም ዳይሬክተርም ተዋንያኖችንም አለማድነቅ አይቻልም 👍👍👍👍👍👍👍

  • @yeshewalijinegn6145
    @yeshewalijinegn6145 3 ปีที่แล้ว +11

    ይገመታል እንጅ ውበት አይለካም ሸዋ አንሳሮ ካልነኩት አይነካም💚💛❤

    • @mariyamb1234
      @mariyamb1234 14 วันที่ผ่านมา

      በትክክል እዉነት ነዉ ሸዋ ለወደዱት ማር ለጠሉት እሬት ነዉ

  • @አለም-ጐ8ቀ
    @አለም-ጐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +273

    ካሜራማኖችን ሣላደቅ አላልፍም በዝህ ባሥቸጋሪቦታ ይሄንየመሠለ ፌልም አበረከቱልን

    • @tihitnat1361
      @tihitnat1361 3 ปีที่แล้ว +4

      ሚገርመው እኮ እንደዚ ለፍተው መሰረቁ

    • @አለም-ጐ8ቀ
      @አለም-ጐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@tihitnat1361 በጣም

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +1

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ ያዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏*

    • @አለም-ጐ8ቀ
      @አለም-ጐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว

      @@fafi6898 አረኩሽ

  • @tube9596
    @tube9596 ปีที่แล้ว +35

    ከናተ መፈጠሪ የምር አማራየ እኳን ወዶቹ ሴቶቹ ጀግና ነን የምር💚💛❤️💪

    • @zachtesema4742
      @zachtesema4742 7 หลายเดือนก่อน +1

      የ ፊልሙ መልእክቱ የገባህ/የገባሽ አይመስለኝም በመገዳደል ውስጥ ማንም ጀግና አይኖርም ተጎጂ እንጂ

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs 5 หลายเดือนก่อน

      ደናቁርት ቁሞ ቀር ኣተሽንኳ ኣትማሪም ከንቱ

  • @amanuelchristian2830
    @amanuelchristian2830 3 ปีที่แล้ว +184

    Wow ለ መጨረሻ ጊዜ ለ አማርኛ ፊልም wow ያልኩት በ ረቡኒ ፊልም ነበር 👍👍👍👍

    • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
      @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም 1አመት በፊት እንደዚ አያንት ኩሚንት አዪቺ ነበረ እረብኒን የአየሁት thank you for your beautiful comment

    • @amanuelchristian2830
      @amanuelchristian2830 3 ปีที่แล้ว +3

      Yeah konjo film new aman betam gobez new like ende lela amregna movie acteroch helem temesasaye aydlm and thank you too

    • @shukuralii2065
      @shukuralii2065 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ያምራል

    • @kikalove5470
      @kikalove5470 3 ปีที่แล้ว +1

      Waww yemer betam adgna yhun film ene bezu film aychalhu khulum dse ymil rbuni film adgna nber ahun dgemo adgna yhun film wawww 😍😍

    • @amanuelchristian2830
      @amanuelchristian2830 3 ปีที่แล้ว

      @@kikalove5470 👍👍

  • @asabahri1976
    @asabahri1976 3 ปีที่แล้ว +16

    Am eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 but I love so much this video thanks more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 3 ปีที่แล้ว +8

    በጠቅላላ ማለት ይቻላል አማርኛ ፊልሞች እያስጠሉ መጠው ነበር እንሳሮት ነፍስ ዘራበት እናመሰግናለን 1ኛ ነው ፊልሙ እየተቀለደብን መጥቶ ነበር ከእዛ ውስጥ አወጣችሁን ደራሲው ምርጥ ስራ ነው የሰራከው የካሜራ አቀራረፁም ምርጥ ነው ድምፅም ቆንጆ በቃ በብቃት ተወጣችሁታል አማርኛ ፊልም ሰሪዎች ከናንተ ሊማሩ ይገባል ተባረኩ በርቱ ጥበብን የሰጣችሁ ፈጣሪ ስለሆነ ተጠቀሙበት ድንቅ ስራ ነው በርቱ

  • @saras.kasahun7368
    @saras.kasahun7368 3 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ምን አይነት ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን ከትወና እስከፊልም ጥራት እያደነቅኩ ነው ያየሁት።

  • @elsatube8733
    @elsatube8733 3 ปีที่แล้ว +320

    መስከረም አበራ ቀላል ትተውነዋለች ፓፓ

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 3 ปีที่แล้ว

      Betam gobeze nat

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍🙏🙏🙏*

  • @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
    @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ 2 ปีที่แล้ว +2

    መስከርም የአማራ ሴቶች ትገልፅለች በደብ.
    የእውነት ምርጥፍልምነው💚💛❤👌

    • @hewan676
      @hewan676 ปีที่แล้ว

      እሷራሳአማራነችእኮ

  • @nnnnnn3153
    @nnnnnn3153 3 ปีที่แล้ว +197

    እባካችሁ ለቤተክርስቲያን ክብር ስጡ ደራሲዎችም ተዋናዮችም እባካችሁ አስቡበት ወደ ቤተክርስቲያንስትሄዱ አለባበሳችሁን አስተካክሉ ለምትሄዱበት ቦታ እና አባቶች ክብር ስጡ

  • @saidhassen6477
    @saidhassen6477 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ የኢትዮጵያ ፊልም ውስጤ በነጭ ህዝቦች ተቃጥሎ ነበር 💚💛❤ 👍👍👍

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 3 ปีที่แล้ว +227

    ቦታው ግን ዋው ኢትዮጽያን ሀገራችን እንላለን እንጂ ይህንን የመሳሰሉ ቦታዎች እዳላት እንኳን ስንቶቻችን ነን የማናውቀው

    • @madinkhader3567
      @madinkhader3567 3 ปีที่แล้ว +2

      ጅሩ ነው

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏*

    • @emahusentertainment676
      @emahusentertainment676 3 ปีที่แล้ว +3

      Lemi nw

    • @mulsam2011
      @mulsam2011 3 ปีที่แล้ว +6

      @@madinkhader3567 ተው ተው ለሚ እንሳሮ።

    • @huumaalala2028
      @huumaalala2028 3 ปีที่แล้ว

      What's different here? Nothing! Gura selamtwedu nw enji

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 3 ปีที่แล้ว

    እንዳዚህ መሳጭና ኢትዬጵያነትን የሚገልጽ እንዲሁም ያለንን ተፈጥሯዊ ቦታዎችና ባህላችንን ዛይበረዝ ጥላቻን በፍቅር ማሽነፍ እንጂ ጠላትን ደመ ከልብ በማድረግ ምንም አይነት ትርፍ እንደለለው ያስተምራል. ፊልሙ ላይ ማሬ ሆና የስራችው መሞቷ በጣም ያስለቅሳል . ለሁላችሁም ተዋንያኖች በጣም ሳላደንቃቹሁ አላልፍም በሌላ ስራ እንጠብቃቹሀለን በርቱልን

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 ปีที่แล้ว +32

    ዋው መስኪ አማን አንዴት አባቱ ነው ሚያምርባቹ አማራው ተራራው ዋውውው በጣም ደስ እሚል ፊልም 💪💚💛❤️👈

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 3 ปีที่แล้ว +4

    እህ ይህ አማን የሚሉት ልጅ ውስጤነው ማሪያምን ሁሉም ቦታ ቢሰራ ፐፐ መስከረምማ መቸው አቦ ሰላማችሁ ይብዛ የአመቱ ምርጥ አንደኛ ፊልም ነው ግን አማንየ ዘፈኑአስቆኛል♥♥♥😁😁😁

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 3 ปีที่แล้ว +60

    ምርጥ የዘመኑ ፊልም። የከተማውን ወንዱንማ ጫት ጨርሶታል እውነት ነው

  • @osmanadam5315
    @osmanadam5315 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እስኪ የተሰማኝን አንዳድ ነገር ልበል በልጅቷ ፉንታ ወንዱ ልጅ ቢሞት ይበልጥ አሪፍ ይሆናንል ብዬ አስባለሁ እሱ ወንድሟ ከሆነ ማለት ለደም በቀሉ እንደዛ ቢሆን እና ይችኛዋ ልጅ ብተርፍ

  • @አዝመራየድንግልማርያ-ዀ9ሠ
    @አዝመራየድንግልማርያ-ዀ9ሠ 3 ปีที่แล้ว +13

    መስከረም ጀግና ነሽ የምር ለኛ እዛው ለተወለድንበት በሚያስቸግር መንገድ ላይ ፊልም መስራት በጣም ደስ ይላል

    • @heyabeye3947
      @heyabeye3947 3 ปีที่แล้ว

      Yet newu botawu wudee seyamer

    • @yeshewalijinegn6145
      @yeshewalijinegn6145 3 ปีที่แล้ว +1

      @@heyabeye3947 ሰሜን ሸዋ አንሳሮ💚💛❤

  • @ZehraSherefa
    @ZehraSherefa ปีที่แล้ว +20

    የምዎደው ባሌ ተገሎብኛል ፈጣሪ ያፅናሽ በሉኝ😢😢😭😭😭😭💔💔💔

    • @emebetabeto2269
      @emebetabeto2269 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽማር ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ

    • @MissZara999
      @MissZara999 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እማ

    • @HilinaMelese-m5i
      @HilinaMelese-m5i 2 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh fetari yatsnash

    • @gfyfyfty-qy8po
      @gfyfyfty-qy8po 2 หลายเดือนก่อน

      ያረቢ😢😢😢😢😢ጽናቱን ይስጥሽ😢😢😢

  • @tenatube9961
    @tenatube9961 3 ปีที่แล้ว +162

    ውይ መስኪ ትችያለሽ በቃ የሚገርም ብቃት
    ምርጥ ስራ ነው

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 3 ปีที่แล้ว +27

    ቁሜ አጨብጭቢያለሁ ለዚህ ፊልም ታሪክ፣ ትወና ፣የቦታ አመራረጥ ፣ቀረጻ ፣ኤዲትግ በቃ ዋው ነው

  • @hawa7527
    @hawa7527 3 ปีที่แล้ว +11

    የተ ሠረቀ አላይም ብየ ታግሸ ይኸው ጥራቱን በጠበቀ መልኩ አየሁት በፊት የተሠረቀውን ገብቸ ሣየው ጥራት የለውም ያሥጠላ ነበር ሣለየው ወጣሁ አሁን ተለቀቀ ምርጥ ፊልም ነው የአመቱ አንደኛ ብየዋለሁ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +12

    ሀገራች ውብናት የድሮ አባቶች ጀግናቸው ትውልዱ መማር ያለበት ሰለሀገር ያላቸ ፍቅር ፊልም በጣም ምርጥ ብራቦ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 3 ปีที่แล้ว +21

    አለማድነቅ አይቻልም በዚህ ቦታ ይህን የመሰለ ፊልም ፓፓፓፓ ተባረኩ ትችላላችሁ አይገልፀውም መስከረም ምርጥ

  • @ጦይባኡመር
    @ጦይባኡመር 3 ปีที่แล้ว +51

    በጣም ያምራል የገጠር ልጂ ነኝ የሚን እስኪ ላይክ

    • @samira6797
      @samira6797 3 ปีที่แล้ว

      ነኘኘኘኘኘ

  • @mesiadefres6141
    @mesiadefres6141 3 ปีที่แล้ว +643

    4ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ሠላም ግቢ በሉኝ

    • @sebotubekale2170
      @sebotubekale2170 3 ปีที่แล้ว

      Tebqgn 10

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 3 ปีที่แล้ว +4

      በሰላም ግቢ

    • @Dan-id7ph
      @Dan-id7ph 3 ปีที่แล้ว +1

      Ena mnageban

    • @mekdesmekonnen2242
      @mekdesmekonnen2242 3 ปีที่แล้ว +8

      @@Dan-id7ph እንደ እህት ስታናግርህ እንደ ወንድም መመለስ ካቃተህ ዝም ብትልስ!!

    • @mekdesmekonnen2242
      @mekdesmekonnen2242 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ!!

  • @አስካለማርያምየድንግልማር
    @አስካለማርያምየድንግልማር 2 ปีที่แล้ว

    እደኔ መጨረሻውን እደኔ ደጋግሞ ያየው ማነው
    እውነት ፊልም ማለት ይሄ ነው
    ሁላችሁንም ተዋነያኖች በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ቲጅዘእመብርሐን
    @ቲጅዘእመብርሐን 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ድንቅ ፊልም ነው ተሰርቷል አይገልፀውም የልፋታችሁን ዋጋ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይልመድባችሁ በገሀዱ አለም የሌለውን ፍቅር ፍቅር እያላችሁ እጅ እጅ የሚል ፊልም አትስሩ እንዴዚሁ ይልመድባችሁ መስኪ በሚገባ ተውነሽዋል መጨረሻ ላይ ግን መሞቷ እውሸትም ቢሆን እስለቀሰኝ ፊልም መሆኑን እረሳሁት መሰል💚💛❤️

  • @natinati1714
    @natinati1714 3 ปีที่แล้ว +2

    ከፊልሙ ጥራት የአካባቢው ውበት እምዬ ኢትዩጲያ ምድራዊ ገነት ይህን መሳይ መልካኣ ምድር የት እንደሁ አናውቅም ሀገራችን ብዙ ያልተነገረላት ቱፊት አላት ኢትዩጲያዬ ሁሌም ከፍ በይልን ጥላቶችሽ ይጥፉ

    • @mulsam2011
      @mulsam2011 3 ปีที่แล้ว

      ከአዲስ አበባ በእንጦጦ መስመር መልከጡሬ ስትደርስ (ከደብረልባኖስ ገዳም በፊት) ወደቀኝ ታጥፈህ ከ70km በሁዋላ ታገኘዋለህ/ሽ። በጠቅላላ ከ150km አይበልጥም።

    • @mahi-oc9dk
      @mahi-oc9dk 3 ปีที่แล้ว

      @@mulsam2011 ere wshet lemi ensaro new

  • @mimomimo9471
    @mimomimo9471 3 ปีที่แล้ว +30

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ከረቡኒ ቀጥሎ ያስደነቀኝም ያስለቀሰኝም ፊልም

  • @zebibtyyallhbariya5901
    @zebibtyyallhbariya5901 3 ปีที่แล้ว +1

    ፊልም ብሎ ዝም ነው አስለቀሰኝ መስከረም እና አማኑኤል የሌለ ምርጥ ትወና ነው እንደዚህ ለዛ ያለው ፊልም ስሩ ልብ ውስጥ የሚገባ ስሜትን የሚነካ

  • @frafirfr4856
    @frafirfr4856 3 ปีที่แล้ว +163

    ይሄ ፌልም ለሁሉም ትምርት ነው ባለፍ ታሪክ ህዝብን ማባላት ትርፉ ይሄው አለቅን ያለፍ ታሪክ ይዘህን 😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተዉ ተዉ ወደ ፍቅራችን እንመለስ ተዉ

    • @sofibnetmohammed50
      @sofibnetmohammed50 3 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭በጣም

    • @sarkalmdamise5833
      @sarkalmdamise5833 3 ปีที่แล้ว

      ዋው አሪፍ ነው

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💓
      ሰላም ለእናታችን💓💓💓💓
      ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን 💘💘💘💘
      እግዚአብሔር በያለንበት ሰላማችንን ያብዛልን አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ💓💓👏🙏🙏🙏

  • @makiyaahmed5951
    @makiyaahmed5951 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ የኢትዮጵያ ፊልም ብየዋለሁ ሌላው ፊልም ስንጀምረው መጨረሻውን እናውቅ ነበር ይሄ ግን እስከሚያልቅ ነፍሴ ተጨንቃ ልትሞት

  • @saraterefa9399
    @saraterefa9399 3 ปีที่แล้ว +5

    እረ መስኪና አማን በስም እንዴት እንደምወዳቹ የዚ አመት ምርጥፊልም ዘመናቹ ይባረክ

  • @sisaywoldemariam5821
    @sisaywoldemariam5821 3 ปีที่แล้ว

    ትውልድ ሀገሬ እንሳሮ የጀግኖች የሀይማኖተኞች ሀገር ሁሌም ትናፍቂኛለሽ የዚህ ፊልም አዘጋጅ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว +16

    እር መስኪዬ እዴት ነው የቻልሽበት ልዩ ትወና ፊልሙ ብዙ እደተለፍበት ያስታውቃል የምር ልጨርስው እስኪ

  • @FantaFantach
    @FantaFantach 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ቲክቶክ ላይ ተቆርጦ አይቸዉ ነዉ የመጣዉ አማራነቴን ያሳያል ብሀሌን 🙏❤️

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 3 ปีที่แล้ว +25

    ምስጋናዬ ምርጥ ፊልም መሰከርም እና አማኑኤል የአመቱ ምርጥ ተዋናዮች አሪፍ አሰተማሪ ፊልም

  • @tsiontefera4321
    @tsiontefera4321 10 หลายเดือนก่อน +1

    One of the greatest film ever made in our country. For me it was like a documentary with a bit flavor of fiction added to make it more interesting. Especially for us who have superficial clue about the countryside and the beautiful culture we have, It is truly a lesson. Thank all of the professionals and for Ensaro people who participated in this historic movie.💚💛❤

  • @onlyone3996
    @onlyone3996 3 ปีที่แล้ว +32

    መስከረም የ ትወና ብቃትሺን በጣም ሚገርም ነው ,😍😍😍

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam bekrb new yemetachiew degmo gn hulum lay yemigerm bkat new

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 ปีที่แล้ว

    ከረጅም ዓመት በኋላ ምርጥ ሀገርኛ ልብን የሚያነቃቃ ፊልም ከአያቴ ውቧ ሀገር እንሳሮ ከብቃት ጋር ስላሳያችሁኝ ከልብ ከልብ ምስጋና ይገባችኋል ይበል የሚያሰኝ ነው እንዲህ ከሆነ ለማ የትም ያጓጓል በርቱ አዎ የሚያምርብን ከልዩ የተፈጥሮ ውበት ጋር የራሳችን ነው ከቃላት በላይ ነው የሆነብኝ በርቱ

    • @גנטלמה
      @גנטלמה ปีที่แล้ว

      Yenam yabata hager new
      Bensaro sendana shembera new yadekut

  • @wer1715
    @wer1715 3 ปีที่แล้ว +8

    ፩ ኛ ነዉ አቦ :: በጣም እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ሃገራዊ ፊልም ስላሸከማችሁን !! ሠላምአቹ ይብዛ ::

  • @ኤርትራናይጀጋኑሃገር
    @ኤርትራናይጀጋኑሃገር 3 ปีที่แล้ว +6

    ኣማኑኤል በጣም ገበዝ ኣንተ የምትሰሩ ሁሉ ነገር ያስተምራል ስለ እምነት ስለፍቅር በቃ ሁሉም ነገር ያስተምራል እግኣቢሔር ሰላም ያርግልን ወገኞቺ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 3 ปีที่แล้ว +137

    የ🇪🇹🇪🇹 ሰላም እና መረጋጋት የናፈቀችሁ የት ነችሁ እጅ አውጡ

    • @እርጂኝእማምላክእዳልዝል
      @እርጂኝእማምላክእዳልዝል 3 ปีที่แล้ว

    • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ
      @ፀሐይፍቅርተሥላሴ 3 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገሬ ክብሬ

    • @mikiyasgeberemedeni3693
      @mikiyasgeberemedeni3693 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አለሁ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @Gete-bz6vc
      @Gete-bz6vc 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም አልው ❤❤❤❤❤

  • @bezayegirmaworku9746
    @bezayegirmaworku9746 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለጌ ነው ይሄን ድንቅ ፊልም የሰረቀው ልጅ መስኪ ምን እንደምልሽ አላቅም ሰርተሽዋል የኔ ጀግና ሁላችውም ምርጥ አርግቹ ነው የሰራችውት

  • @selam9713
    @selam9713 3 ปีที่แล้ว +99

    ለአይን ለጆሮ ለህሊና የሚመጥን ፊልም ብሎ ዝም በስመ አብ ሲጀመር ፊልም አይመስልም ልቤ አብራ ተንጠለጠላች

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይኒሁን🙏🙏

    • @selam9713
      @selam9713 3 ปีที่แล้ว

      @@hannayotube7817 እኔ አድርጌሻለሁ አንችም አድርጎኝ

  • @gomejesfrayshu1007
    @gomejesfrayshu1007 3 ปีที่แล้ว

    እኛ እርስ በራሳችን ስንፋለም የውጭ ጠላት ቢመጣ ማን ሊቆምልን ነው ………በእውነት አሁን ያለውን የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ የሚገልጽ አባባል ነው………በጣም ያዘንኩት…ማሬ ስትሞት…..በእውነት ጭራሽ ያልጠበቁት ነው……..እውነት ነው የመሰለኝ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 ปีที่แล้ว +180

    ኮሜንት እያነበብኩ ፊልም ማየት እወዳለሁ ኮሜንታተሮች ገባ ገባ በሉ አብረን እንየው!❤😍

    • @Abcdfrzf
      @Abcdfrzf 3 ปีที่แล้ว

      እና እንጋባ እንዴ

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እንዳቺ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 3 ปีที่แล้ว +3

      ውብ ሰሜንሸዋን ትውልድ ሀገሬን እይው ማር

    • @Mohammed-cx9nr
      @Mohammed-cx9nr 3 ปีที่แล้ว

      Hi

  • @beteyoutube8468
    @beteyoutube8468 3 ปีที่แล้ว +226

    ነፍጠኛ አደለም ወንዱ ሴቶም ጀግና ናት እስኪ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ

    • @thanksgodforeverything4329
      @thanksgodforeverything4329 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁

    • @alfiyaaymen6891
      @alfiyaaymen6891 ปีที่แล้ว +3

      Leza newa balefew yee adawa ken Chama telachu yerotachut

    • @محمدعبده-س7ع7خ
      @محمدعبده-س7ع7خ ปีที่แล้ว +1

      @@alfiyaaymen6891 እረሥተሀውነው አንተ መክ ጥለህ እንደበቀቀን የሰማው ይገርምሀል

    • @marrymarry1903
      @marrymarry1903 ปีที่แล้ว

      መረማዊት አሳቀቺኝ😅😅😅

    • @marrymarry1903
      @marrymarry1903 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahi-oc9dk
    @mahi-oc9dk 3 ปีที่แล้ว +73

    በቀል ነው ሀገራችን ኢትዮጵያን የራስ ምታት የሆነባት ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን አሜን

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam enji degmo nechechun ensadebalen lerasachn yalaweknbet betam tlk beshta alebn

    • @ruta7046
      @ruta7046 3 ปีที่แล้ว

      eweneteshene newe

    • @bosenagashu5349
      @bosenagashu5349 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰው ነህ ዓለም ላይ ያለ ነው ደግሞ ኢትዮጵያ ብቻ አደለም
      ሲቀጥል ቤተሰቡ በግፍ የተገደለበት ብቻ ነው ሚያውቀው ህመሙን

    • @elzaethiopia4012
      @elzaethiopia4012 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን የበቀል መጨረሻ የለውም መጥፎ ነው

    • @noootnoot964
      @noootnoot964 3 ปีที่แล้ว

      Amane

  • @fikersahle4467
    @fikersahle4467 3 ปีที่แล้ว

    ምናልባትም ከአማርኛ ፊልሞቻችን በግንባር ቀደምትነት ከምጠቅሳቸው መካከል .......ምርጡ ውስጥ ያስገባሁት!!👏👏👏ድንቅ የትወና ብቃት ከምርጥ አስተማሪ ታሪክ ጋር!!👍👍እናመሰግናለን🙏🙏

  • @መሲየድንግልልጅ
    @መሲየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว +20

    እሚገርም ይሄ ታሪክ እኛ ቤት ውስጥ የዛሬ 26 ተፈጥሮ ነበር እና በጣም ከባድ ነው በቀል ለልጅ ልጅ ይተርፋል ካስተዋልን ግን ትርፍ የለውም ከመጫረስ ውጭ አሁን ላይ እኛም ታርቀን ሰላም ነን ግን ሲነገረን ስላደግን አንረሳውም እግዚ አብሄር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @megosem9367
    @megosem9367 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነው አሚኒኤል ያለህበት የሆነ ይሁን በጣም ነው የምትመቸኝ የተዋናይ ሙድያለህ ሰው ነህ

  • @የቅድስትማርያምየአማላጇል
    @የቅድስትማርያምየአማላጇል 3 ปีที่แล้ว +11

    Wow👏👏 ገራሚ ፊልም ከጊዜው ጋር የሚሄድ ለኛም ያለፉት ሰዎችን ነፉስ ይማር እርቅ ያርግልን ሰላም ነው የናፈቀን

  • @natnaieltewodros2383
    @natnaieltewodros2383 ปีที่แล้ว +1

    wow wow wow i love every thing for me its number one ethiopian movie i am really want to say thank you for all the members of this film makers thanks for respect as

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว +43

    ለኔ አንደኛ ተዋናይ ከወንድ አማኑኤል ሀብታሙ ነው አማኑ ያለበት ሁሌም ውብ ነው ።

    • @selamawitdesalgenselamawit591
      @selamawitdesalgenselamawit591 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይኒሁን🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍🙏🙏🙏*

  • @fetib5377
    @fetib5377 3 ปีที่แล้ว

    ብዙ ጊዜ ፊልም አላይም ዝናውን ሰምቼ ባየው ተገርሜ ስለቀረጻው ቃል የለኝም በዛ ገደላገደል ዋው

  • @rabiyekaluwa443
    @rabiyekaluwa443 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉዉዉዉዉ አንሳሮ ስጠብቀዉ ከርሜ ተለቀቀ ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥ ሀገርኛ ፊልም ብዙ ስቄ ብዙ አለቀስኩ አጨራረሱ እማ አንደኛ በጣም በጣም የእዉነት ሆነዉ ነዉ የሰሩት ቃል የለኝም በተለይማ የዋሻዉ ፍቅር ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @fndishatube747
    @fndishatube747 3 ปีที่แล้ว +57

    ካሜራ ማኖችን ሳላደንቅ አላልፍብ በጣም ጎበዞች

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 3 ปีที่แล้ว +22

    መስከረም አበራ ትችያለሽ 👌💪ሁሉም የሚያምር ድርሰት ትወና በተለይ ካሜራ ማኑን አስገራሚ ስራ ነው በርታ ብቻ ፩ኛ ነው👌

  • @ethiopiawethabesha9424
    @ethiopiawethabesha9424 3 ปีที่แล้ว +16

    ኮመንት ለመጻፍ ቃላት ጠፋብኝ በቃ ገራሚ ፊልም ነዉ ተደምሜበታለሁ wow 👍

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም ውድ ኢትዪጵያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
    ሰላም ለሀገራችን
    ፍቅር ለወገናችን🙏🙏🙏
    አሬፍ ፊልም ነው ዋው💓

    • @playtimewithjohannamercy3989
      @playtimewithjohannamercy3989 3 ปีที่แล้ว

      ወደ ቤቴ 💖 እስቲ ጎራ በሉ ቡና እንጠጣ ቁርሱ ሰብስክራይብ እና ላይክ ማድረግ ነው 💖የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታ ታት ስትሉ ኮመንት ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች እናቀርባለን በ አማርኛ::

  • @mahalatgetu2865
    @mahalatgetu2865 3 ปีที่แล้ว

    አማን መስኪ በውነት
    ሚገርም ትወና አሳያቹኝ
    እውነት የዘመናችን ምርጥ ፊልም
    በርቱ ከፊልሙ ጀርባ ያላችውት ሁላቹም የናተ ውጢት
    ነው።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ጥሩ ትምህርታዊ ፊልም👏👏 በተለይ ለዚህ ጊዜ ያገራችን ሁኔታ ልብ ያለው ልብ ይበል!

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 10 วันที่ผ่านมา

    አቤት ደስ ሲል ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ❤❤🎉🎉

  • @አሀዱልአሀድ
    @አሀዱልአሀድ 3 ปีที่แล้ว +104

    አማንዬ ያለበት ፊልም ነፍስ እኬ ነው የአማን አድናቂወች እስቲ like ግጩኝ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይኒሁን

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍🙏🙏🙏*

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 3 ปีที่แล้ว +1

    ከልቡ ፊልም ማለት እንዲህ ነው በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ እና አዝናኝ ቁም ነገር አዘላ በርቱ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ ደራሲ ምርጥ ዳይሬክተር ግሩም ፊልም ነው ቢያሳዝንም መጨረሻው ጥሩ ፊልም ነው ይህ ባህል ግን ቢቀር ደም መመላለሱ ትውልድን ይጎዳል ልክ እንደ ፊልሙ ማለት ነው😢😢

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 3 ปีที่แล้ว

    መስኪና አማኑኤል አንደኛ አተዋወን እንዴት እንደሚያምር ሀገረኛ ፊልም ዋው

  • @saronbari327
    @saronbari327 3 ปีที่แล้ว +76

    መስኪየ በቃ አንች የጀግንነት ፊልም ስሪ በቃ በቃ የፊቅር ምናምን እያሉ ከሚጃጃሉብን እንደአንች እንዲህ ጀግና ሁኖ መስራት

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +1

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏*

    • @hsjwefdbdnb4131
      @hsjwefdbdnb4131 3 ปีที่แล้ว

      @@fafi6898 ላክ

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ፊልም በስመአም አቦ ጀግና አማን እስክሪፕት መርጠህ ምትሰራ ኡፍፍፍ የምር አንደኛ ሁላቹም መስኪዬ❤️ አማራ ክልል ይሄ ነገር ቢጠፋ ደስ ይለኛል ደም መላሽ ሚባል ክፉ ውርስ

    • @hafesuayoutub9468
      @hafesuayoutub9468 3 ปีที่แล้ว

      wello weda borena ale ahunem

    • @kidistashenafi9342
      @kidistashenafi9342 3 ปีที่แล้ว

      @@hafesuayoutub9468 በጣም ይገርማል አረ በጠፋ በናትሽ ይሄ ክፉ ነገር ነው ዘርማንዘርን የሚጨርስ

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@kidistashenafi9342 እውነት ነው አንዱ ባጠፋው አንዱ መቀጣት መቆም አለበት

  • @ሀኑኒየድግልልጂ
    @ሀኑኒየድግልልጂ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፊልም ተሠራ ኢትዮጵያ ላይ 💚💛❤🇪🇹 መሥከረም ባትሞት በዚህ ላይ ይበልጥ ያምር ነበር 😘😘😘😘

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሉ የሚባሉ ምርጥ አርቲስቶች የተወኑበት ድንቅ አስተማሪ ፊልም በርቱልን

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 3 ปีที่แล้ว

      ❤💛💚❤💛💚😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 3 ปีที่แล้ว +33

    በጌታ ስም ፊልም ብሎ ዝምምምምምምም ኡፍፍፍፍፍ አንጀት አርስ ሁላችሁም በብቃት ነው የተወጣችሁት ጎበዞች በርቱ

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜጋ መል ገዳም ደብረ ሊባኖስ ማዶ መራቤቴ ፊልሙም ያምራል ሃገሬም ወጣ ገባው ድንቅ ውብ ነው:: እግዚአብሔር ሃገሬን ኢትዮጵያን ይለመናት:: ሰላሙን ይላክልን::

  • @nigatwoldetsadik9961
    @nigatwoldetsadik9961 3 ปีที่แล้ว +24

    መስኪ ጀግና ነሽ ድንቅና ብቃት ያለው ትወና በቃ ትችያለሽ

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 ปีที่แล้ว

    ሚገርም አገራዊ ድራማ ነው አማን ተስጦህ ምንም ቃል አይገልጠውም መስኪም አንደኛ

  • @geni2791
    @geni2791 3 ปีที่แล้ว +7

    አማኑዬ እንዴት እንደምወድህ ብታይ የኔ ጀግና መስኪ ፍቅር የሆንሽ ልጅ😍❤❤❤ ውድድድድድድድ

  • @nasarasara7701
    @nasarasara7701 3 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ደራሲው ዳይሬክተሩ ካሜራ ማኖቹ ተዋናዮቹ የሁሉም ጥምረት እና መናበብ ፊልሙን ምርጥ እንዲሆን አድርጎታል በቃ ክብር ይስጥልን ቆየን እኮ ካየን ፊልም

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 3 ปีที่แล้ว +22

    ወይይ አማረኛ ቋንቋ እንዴት ደስስስስስ ይላል ከምንም የፀዳ ዋውውው

    • @kudusaron3642
      @kudusaron3642 3 ปีที่แล้ว +2

      Ehen Slesh Betam ykrta Gen koshaha yehone kanka yelem (tsdu yalehone kanka yelem!!!!!!!!!!

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 3 ปีที่แล้ว

      @@kudusaron3642 😂

    • @kudusaron3642
      @kudusaron3642 3 ปีที่แล้ว

      @@armazsegede2651 ምን ያስቃል። አንዳንዴ ሰው በወረደ ልክ መውረድ ያናድዳል ግን ደግሞ ለዛ ሰው ሊገባው ይገባል🙈

  • @መብሬየድንግልልጅ
    @መብሬየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አማኑ እና መስኪ ትወና መልክ ቢኖረው ኖሮ እናተን ይመስል ነበር። እድሜ ይስጣቹ አቦ🙏🙏🙏👌👌👌

  • @የነገንማንያዉቃልአልሃምዱ
    @የነገንማንያዉቃልአልሃምዱ 3 ปีที่แล้ว +29

    አገሬ ኢትዮጰያ ስታምር ቢስሚላ ማሻአላህ 😍

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 3 ปีที่แล้ว +1

    የአገሬ ውበት እንዲሁም የ አርቲስቶቹ ችሎታ ድንቅ ነው

  • @ሱሱነኝየመዳምአሽቃባጭ
    @ሱሱነኝየመዳምአሽቃባጭ 3 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ የማሬ መሞት ግን የምር አስለቀሰኝ 😭😭😭የኔ ጀግና ኡፍፍፍፍ መስኪ አደኛ እኮ ነሽ ዋው 😘😘😘

    • @addisethio494
      @addisethio494 3 ปีที่แล้ว

      what a spoiler think about others who doesnt see the movie fara

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ተሰራ አይገልፀውም ምርጥ አገረኛ ፊልም ነው💚💛❤💚💛❤

  • @ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ
    @ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉዉዉዉዉ ብሎ ዝም ነዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ያላያችሁ እዩት 💚💛❤💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘😋😋😋

  • @መስክየተዋህዶልጅ
    @መስክየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እትዮጵያዊን ሁላቹሁንም እግዚአብሔር በያለባቹሁ ይጣብቃቹሁ