ግዛት - Ethiopian Movie Gizat 2022 Full Length Ethiopian Film Gzat 2022

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 118

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 ปีที่แล้ว +16

    ገራሚ ነው ጭካኔ በታስተምሩ የተሻለ ነው ቴድሻ ጭካኔ ካተጋ አይሂድም ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር የኔ ጀግና😥

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 2 ปีที่แล้ว

      ምንድነው የመጨረሻው መልዕክት የኢትዮዺያና የልጆችዋ ጠላቶች ሞተው አይሞቱም ለማለት ነው?

  • @abayethio8649
    @abayethio8649 2 ปีที่แล้ว +4

    አድበርቱ የሌለ ነበረ የተቀወጠው እይታና ላይክ ዜሮ
    ጉራብቻ

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
    @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገረም ፊልም በጀግና ልጆችሸ ክንድ ነፃ ትወጫለሸ ኢትዮጵያዬ

  • @TigstZewdu
    @TigstZewdu ปีที่แล้ว +4

    Wow gerami film

  • @storytube6504
    @storytube6504 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ወንጂዬ ሀገሬ ዋው ሀገራችን መታችሁ ይሄን የመሰለ ፊል ስለሰራችሁ እናመሰግናለን

  • @datacell8768
    @datacell8768 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውው ያበደ ፊልም ነው ተመችቶኛል

  • @abdukebede8951
    @abdukebede8951 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 2 ปีที่แล้ว +10

    አሪፍ ሀሳብ ነው ግን እንዴው የደራሲዎቻችንና የዳይሬክተሮቻችን ችኮላ ይገርምርኛል፣ ለምሳሌ ዲንጋይ ደርድሮ የጠበቀውኮ ሊፋለምና እስከመጨረሻው ሊከላክል ነው፣ በዛ ላይ ጓደኛው በአንተ እተማመናለሁ ብሎት ሄዷል፣ ታዲያ ለምን እንዲፋለም ጊዜ አልሰጣችሁትም? ይህን ፊልም ህጻናት ያዩታልል፣አዋቂዎች ያዩታል ባንዴ እንዲመታ እንዲሞት አረጋችሁትኮ፣ አትችሉም ለማጅ ናችሁ

  • @ማርታኢትዮቲዩብ
    @ማርታኢትዮቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ገራሚ ነው

  • @yordi8453
    @yordi8453 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ነው

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +9

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ይሄን
    ያረጀ እዳድስ ስትለቁ አታፍሩም

  • @MelenaHaile
    @MelenaHaile 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow best movie I understand the movie at the end

  • @kalkidanteffera6724
    @kalkidanteffera6724 2 ปีที่แล้ว +1

    Best Ethiopian movie 🥰

  • @semire5562
    @semire5562 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል

  • @مدينةمدينة-ذ3ز
    @مدينةمدينة-ذ3ز หลายเดือนก่อน

    Best movie
    Wow keep it up🎉

  • @yemar4545
    @yemar4545 2 ปีที่แล้ว +11

    የእናንተን ኮመንት ለማንበብ ስጣደፍ በአፍጢሜ ተደፍቼ ነበር ሆሆይይ እስቲ ያላየነው በተራችን እንይበት ያያችሁ ዝም በሉ 🤫🤫

  • @tihtinahabesharevira1222
    @tihtinahabesharevira1222 2 ปีที่แล้ว +2

    ewenetem babulu yetelanetoa kifelehager ❤

  • @auntie9077
    @auntie9077 2 ปีที่แล้ว +3

    WOW!!!!!! Excellent film..........watching from NYC

  • @gy8086
    @gy8086 2 ปีที่แล้ว +3

    Yekoye gine bezhu altyem enkuwan lekekachut betam wektawe new!!

  • @IyuelAman
    @IyuelAman 4 หลายเดือนก่อน

    Inigida sewu habtee amirob Hali wowu wowu❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam konjo ena weketawuye film nw❤❤❤ wedejiwalehu

  • @kiflegirasha4400
    @kiflegirasha4400 6 หลายเดือนก่อน +1

    WOW wow best movie

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 2 ปีที่แล้ว +8

    በጀመሪያ አገሩ ሲያምር ሲቀጥል በቃ ወጣ ያለ አስተማሪ ፊልም ለገባው

  • @user-uf7Nesti
    @user-uf7Nesti 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው👌👌👌✌️✌️✌️

  • @suseyemelat3640
    @suseyemelat3640 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow

  • @bietajera7403
    @bietajera7403 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ዳዱ አልሞተም😭😭😭

  • @nammu1340
    @nammu1340 2 ปีที่แล้ว +3

    አገራችን በነቶቸችን/በእህቶቸችን በጣሚ ገራም ፍልም

  • @erhamaemam5524
    @erhamaemam5524 ปีที่แล้ว +2

    ቲዶየ😢

  • @EMANDELIL
    @EMANDELIL ปีที่แล้ว +2

    ኮሜንት አንብቤ ነው ማየው እንዳታሳፍሩኝ

  • @awaleahmed-tx5ph
    @awaleahmed-tx5ph 5 หลายเดือนก่อน

    ለልብሱ ግን ክብር ይኑራችሁ የሙስሊም ገፀባህሪያ አለው ፊልሙ ሙስሊም ደሞ እንደዚህ አይነት የወረደ ስራ አይሰራም

  • @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
    @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ገራሚ ፊልም❤ግን ከህንድ ሰርቃችሁነዉ😂

  • @SeadaYimam-m3k
    @SeadaYimam-m3k 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እደኔ መጨረሻውን ሲያይ የደነገጠ😂😂😂

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው

  • @fuhadshara1417
    @fuhadshara1417 2 ปีที่แล้ว +4

    ቆይ ሙስሊም መቀለጃ አረጋቹታ አላህ አይቶ ዝም አይልም

  • @tigisthailu1135
    @tigisthailu1135 2 หลายเดือนก่อน

    የቴዲ ትወና 1ኛ ዋው

  • @filamostech
    @filamostech 2 ปีที่แล้ว +2

    top

  • @Hanna-f4o
    @Hanna-f4o 6 หลายเดือนก่อน

    እደዝህ አይነት ፊሊም. እሚያስትምረው. ያሁኑ. ግዛት. ያለው ነው እውነት 🥲🥲🥲😢😢🥹🥹😭😭😪😪🙏🙏🙏

  • @royalceecelll5742
    @royalceecelll5742 2 ปีที่แล้ว +1

    I like

  • @BarakatBarakat-ob9wp
    @BarakatBarakat-ob9wp 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 2 ปีที่แล้ว

    I'm so tired of Ethiopian movies they say it is brand new but it is old movie Always

    • @yonatangebre5002
      @yonatangebre5002 2 ปีที่แล้ว +1

      Gena filmun salayew bachi comment wetchalw🙂 thanks

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ ቅዱስ ሚካኤል ምንድነዉ😳መንፈስ

  • @ኩንፊየኩን-አ9ጠ
    @ኩንፊየኩን-አ9ጠ 2 ปีที่แล้ว +7

    👍👍👍👍👌👌

  • @NBT276
    @NBT276 6 หลายเดือนก่อน

    Nice

  • @sarabafkadu6213
    @sarabafkadu6213 2 ปีที่แล้ว +2

    Selam

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Like. Like. Like. Like. 👍👍✋👍🇪🇹🇪🇹🇨🇬🇨🇬🙏🏿🙏🏿✝️⛪📖

  • @LanaAbudhabi
    @LanaAbudhabi 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wawaw dese yemili. Felimi

  • @daniboye5064
    @daniboye5064 2 ปีที่แล้ว +3

    👌👌👌👌

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Éthiop. 🇪🇹✝️🇨🇬✝️

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር ይህን ፉልም ሳይ ይጨቀኛል ቴድ ደሞ የለለነዉ የተወነዉ ከምር አፉን ያላምጣል 🤣🤣

    • @joyabintislamsofe7347
      @joyabintislamsofe7347 2 ปีที่แล้ว

      አው በጣም ይጨቃል ቴዲ ግን አስጠላኝ የምር

  • @Enatkassahun-h4u
    @Enatkassahun-h4u 9 หลายเดือนก่อน

    ፊልሙ ላይ በመሳተፌ በጣም ደስተኛ ነኝ ያው አጋፋሪ ብሆንም 😂

  • @HeavenMohammed-vw7sr
    @HeavenMohammed-vw7sr 5 หลายเดือนก่อน

    Be muslim mewekelachihu betam yasafral muslim endezih aynet drgit ayfetsemem bederasiw betam azgnalew

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 6 หลายเดือนก่อน +1

    😥😥😥አብይ ባየው ጥሩነው ሰው እዳማረበት አይኖርም

  • @mohammdebdu5453
    @mohammdebdu5453 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ የቆየ ነው እረ ኡፍፍፍፍ ምናለ አድስ ብትለቁ እረ ውይይይ

  • @EndlessLove21
    @EndlessLove21 5 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው መጨረሻው ላይ ዳዱ ተነስትዋል ማለት ነው ደግሞ ሁሉ ቦተ የሚገኝ መንፈስ ነው እንዴ 😂😂

  • @KalkidanKal-s2l
    @KalkidanKal-s2l 4 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😊😊

  • @AyaanAhmedGire
    @AyaanAhmedGire 6 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍

    • @tewbwchworku2220
      @tewbwchworku2220 5 หลายเดือนก่อน

      😈😈😈😈😈😈

  • @nurnur-yw3qi
    @nurnur-yw3qi 5 หลายเดือนก่อน

    ሙስልም ጠል ሆን ቤሎያታሳራ ፍልም ሳይሆን ሴራ😢

  • @AmuMar-c1g
    @AmuMar-c1g 5 หลายเดือนก่อน

    And jegna beqi new

  • @helujunta9026
    @helujunta9026 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ፍልም የቆየ ነው አድስ አይደለም 😏😏

  • @FiyametaMesfin-mu4lx
    @FiyametaMesfin-mu4lx 4 หลายเดือนก่อน

    Bewnt teddy gobze new shelmatu yegbwl

  • @Mente-w2u
    @Mente-w2u 5 หลายเดือนก่อน

    ወኔ ታኩር ሩጫ ከ ጠቋዩ ቤት ኣሳቀኝ የኔ ሚስኪን😂😂😢

  • @mohammedawel8471
    @mohammedawel8471 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን የሙስሊም ገፀባህርይ አስፈለገ? ስርአት ያዙ

  • @HayatTewodros
    @HayatTewodros 5 หลายเดือนก่อน

    Kayehuachew hulu betam miyastela film
    Jelebya lemn alebesachihut just like muslim betam chekagn characterun
    Tenkuay bet ismael teblo menfes yeterachihubetn way mann mesadeb felgachu nw

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +3

    ykoyem beon des yemel felm new enamsegn alen

  • @AyaanAhmedGire
    @AyaanAhmedGire 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ የኦነግ ሸኔን የወንበዴ ቡድን ይመለከታል😡

  • @joyabintislamsofe7347
    @joyabintislamsofe7347 2 ปีที่แล้ว

    ይጨቃል ግን ፊልሙ በጣም ቴዲን ግን ጠላውት ምወደው ያህል

  • @yezakirochtube
    @yezakirochtube 6 หลายเดือนก่อน

    ጭካኝን የሙስሊም ገፀ ባህሪ አላብሳችሁ መስራት ጀመራችሁ

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 2 ปีที่แล้ว

    ይሄፊልም ግ ሢያሥጠላ ምለማለት አሥበውነው ጥምጣም የለበሠ
    ወይም የሙሥሊም አለባበሥለብሦ
    ሢት የሚያድነው ይኸፊልም ለኔ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👈

    • @fastibati3336
      @fastibati3336 ปีที่แล้ว +1

      ስለ ሚመስላቹ ነዉ እናንተን ልብሱ የሀረብ የበአል ልብስ ነዉ እንጂ የሙስሊም አይደለም አትጃጃይ

  • @kausarsharu
    @kausarsharu 5 หลายเดือนก่อน

    Alimotam iko mather ayichawalw nakitwal indayitokis 😳😳😳😳

  • @amsalselassie6773
    @amsalselassie6773 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እናተ

  • @Afiyat-jj7ij
    @Afiyat-jj7ij 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስቀያሚ የኢስላም ስም አታጥፉ

  • @ferhywotteliila4332
    @ferhywotteliila4332 5 หลายเดือนก่อน

    ሰፈሬ

  • @natanataiy3685
    @natanataiy3685 2 ปีที่แล้ว

    B iyesus sim ihe min ayent drama new

  • @yordidemlie2594
    @yordidemlie2594 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ተጃጃላችሁ

  • @abayethio8649
    @abayethio8649 2 ปีที่แล้ว +1

    አስተያየቴን ብታየው ቴዲ ተብየው መገን ቅቤህን አድርገህ ጥርስህ አምሎ ቲሽ ቋቅ አልከኝ

  • @azizaali7907
    @azizaali7907 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ነፀብራቆች ባረቀባቹ🤔

  • @MsMfers
    @MsMfers 5 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😮😅😅😅😅

  • @jermiamulugeta2786
    @jermiamulugeta2786 2 ปีที่แล้ว

    Oneg shene…

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 2 ปีที่แล้ว +1

    Please hulachinim unsubscribeenargachew Ene jemirewalehu

  • @azizaabdurazak1568
    @azizaabdurazak1568 2 ปีที่แล้ว +1

    Lemindinew metfo neger Muslim asmesilo yemi seruti?

  • @jemilamhammed4806
    @jemilamhammed4806 2 ปีที่แล้ว +2

    ሴያስጠሉ

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 11 หลายเดือนก่อน

    ከውስጥ አይታጠቅም እንዴ ራቁት ነው ዳዱ

  • @ماماوحشْتِنييارب
    @ماماوحشْتِنييارب 2 ปีที่แล้ว +1

    ወጃ

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 6 หลายเดือนก่อน

    Dead man walking😂😂😂

  • @tewbwchworku2220
    @tewbwchworku2220 5 หลายเดือนก่อน

    😈😈😈😈😈😈😈

  • @fatimaali8143
    @fatimaali8143 2 ปีที่แล้ว

    Yeakababiw newariwoch muslim kalhonu lmn dadun muslim masmesel or alebabes ena getseta mestet asfelegew ... really disgusting , yhenn rasun betegelabitosh tedergo biseta ppl will make a big problem

  • @sarabafkadu6213
    @sarabafkadu6213 2 ปีที่แล้ว +2

    Gaba gaba baluna eyu wedocha

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🏿🙏🏿💕🌺📚📚📖

  • @sofyarased
    @sofyarased 6 หลายเดือนก่อน

    ስይ ስጠለ

  • @KoketKoket-s7k
    @KoketKoket-s7k 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @qerroodirre7752
    @qerroodirre7752 2 ปีที่แล้ว

    አረ ውሽታምች ይሄ የቆየውን አዲስ ትላላቹ እታፍሩም ቱልቱላ ሁላ

  • @AyaanAhmedGire
    @AyaanAhmedGire 6 หลายเดือนก่อน

    😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😁😁😁😁😁😁

  • @thefuture12
    @thefuture12 2 ปีที่แล้ว

    tolesa tenkeratete ko

  • @asrsealgaze4205
    @asrsealgaze4205 ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @sedsedd597
    @sedsedd597 2 ปีที่แล้ว

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 ปีที่แล้ว

    YE ETHIOPIAN WENETEGNA TELATIN, DIABLOSIN, BEDENB YEMIYASSAI FILM!!!

  • @sitotapetros5511
    @sitotapetros5511 2 ปีที่แล้ว

    like

  • @MezaMekonnen
    @MezaMekonnen 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @SheweBahrin-ne2nj
    @SheweBahrin-ne2nj 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 6 หลายเดือนก่อน

    Dead man walking😂😂😂

  • @TarikuShambel
    @TarikuShambel 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤