ነብይ እዩ ጩፋ ስለ መልካም ወጣት የተናገረው አስገራሚ ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ค. 2022
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 479

  • @hei7956
    @hei7956 2 ปีที่แล้ว +118

    በጣም ካስደሰተኝ እና እግዚአብሔር ን ያመሰገንኩበት ቢኖር የ አገልጋዮች ን ህብረትና መከባበርን በዚህ ቦታ ነዉ
    አሁንም ከዚህ በበለጠ ሲደጋገፉና ሲከባበሩ ማየት እመኛለሁ
    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ መንግስቱ ይባረክ 🙌🏾

    • @user-hi5de6dx1t
      @user-hi5de6dx1t 2 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር አሁንም ፍቅር ይጨምሪላቸው

    • @sheatadasala8829
      @sheatadasala8829 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @biniyamdestabassa2528
    @biniyamdestabassa2528 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ እዩ ተባረክልኝ ትክክል ነህ ዮንየን አግዜር ይባርከው🙏🙏👍👍

  • @infinity325
    @infinity325 2 ปีที่แล้ว +31

    እንደዚህ ስትተባበሩ ደስ ይላል🙏።
    ጠላት ግራ ይገባው

  • @amanuelasale4277
    @amanuelasale4277 2 ปีที่แล้ว +72

    እንደዚህ ነው የሚያምርብን
    ኢየሱስ ፍቅር ነው።

  • @meskeremteka5160
    @meskeremteka5160 2 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋዉ ይብዛልህ 🙏💕💕💕🙏

  • @adaada6530
    @adaada6530 2 ปีที่แล้ว +28

    ጀግና የእየሱስ ወተደሪ ተባረክህ እዩዬ

  • @leekleek1111
    @leekleek1111 2 ปีที่แล้ว +20

    ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን
    ነብይ እዩ እግዚአብሔር ይባረክ
    ሁላችሁም ጌታ ይባረካችሁ
    ደስ ይላል ♥️🙏♥️

  • @halleujah2847
    @halleujah2847 2 ปีที่แล้ว +25

    ቻሌንጅ በተደረክበት ስፍራ ቆመህ እደዚህ ያለ ድንቅ መልክት ማስተላለፍ በርግጥ ጌታ ካንተ ጋር እዳለ ያሳያል።እዩዬ ተባረክ።

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +54

    አሜን አሜን እዩዬ ተባረክ እውነት ነው በደንብ ይወርሳል ገና አለምን ይዞራል ዮኒ ተባረክ ከዚ በላይ ውረስ 😘😘💖💖💖🙏🙏🙏

    • @DailyWord3832
      @DailyWord3832 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vnBXgx-Ak28/w-d-xo.html

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 2 ปีที่แล้ว +9

    እዉነት ነዉ ዬኒ በደብ እየረገጠ ነዉ አገልጋይ እዩ በገባዉ መጠን አብራርቶታል

    • @samzhabesha
      @samzhabesha 2 ปีที่แล้ว +1

      eshi ene gebtognal lemalet yetefelegw gn kebad kene nw😂😂👍❤🇪🇹❤

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i 2 ปีที่แล้ว +5

    ነብይ እዩ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረካችሁ ❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaytsehay6578
    @tsehaytsehay6578 2 ปีที่แล้ว +4

    ዬሉም ስባል ይኖራሉ ኦሆሆሆ!!!❤❤❤
    ጣፉ ስባል ይባዛሉ አሃሃሃ!!!❤❤❤❤
    እንዴ ንስር ይበራሉ ኦሆሆሆ!!!❤❤❤❤

  • @amanuelambaw1791
    @amanuelambaw1791 2 ปีที่แล้ว +29

    በእውነት ወንድሞች በህብረት መሆኑ ያማረ ነው ። በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ ተያይዘን የጌታችንን የአምላካችን አካል የሆነችውን ❤❤አድስቱን እየሩሳሌም እንገነባ ❤❤❤!!!!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +80

    ዋው ነብይ እዪ አንጀት አርስ ንግግር ጌታ ይባርክህ ዬኒየ የሚስቆምህ የለም ጌታ ይባርካችሁ❤❤

    • @abushzerfe4527
      @abushzerfe4527 2 ปีที่แล้ว

      ማን ያስቆመዋል ፌደራሉ የሱ መሳሪያ ታጥቆ የድሃ ቤት ካፈረሰ በክረምት በበጋ ማን ያቆመዋል ???

    • @bachatujuba3895
      @bachatujuba3895 2 ปีที่แล้ว

      L

    • @bachatujuba3895
      @bachatujuba3895 2 ปีที่แล้ว

      Lp0p

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ተባዙ💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretsingayehu3942
    @meseretsingayehu3942 2 ปีที่แล้ว +4

    አገልጋዮች በህብረት ተስማምታችሁ ማገልገላችሁ ደንቆኛል ጌታ የሚወደው ይህን ነው ተባረኩ

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልል ይሄን ጊዜ ያሳየሀኝ ጌታ ተባረክ

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse 2 ปีที่แล้ว +24

    ጌታ ዘመን ይባርክ እዩ ዮን ውዴዴ ነው ማረጋቹ

  • @bete_and_yididya1826
    @bete_and_yididya1826 2 ปีที่แล้ว +16

    የእግዚአብሔር ሰው ነቢይ እዩ በጣም ነው የምወድህ ጌታ አንተና ቤተሰቦችን ባርክ

  • @danaelifneshdagze3832
    @danaelifneshdagze3832 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareku geta yibareki zemenish yibareki

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 2 ปีที่แล้ว +27

    እዩ ተባረክ
    አብሮ መሰራት የግድ ነው
    የደብተራ ልጆች ሲሳደቡም አብረው ነው

  • @AberabidoNota-xr6mf
    @AberabidoNota-xr6mf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢዩ ጩፋ ኑርልን😊

  • @amanuelayele2093
    @amanuelayele2093 2 ปีที่แล้ว +6

    እንድህ አንድ ስትሆኑ እየሱስ ክርስቶስ ይከብራል
    እኛንም ዳስ ይላል ቃጥሉ 👍

  • @bereketmuse6678
    @bereketmuse6678 2 ปีที่แล้ว +27

    wooooooooooow what a beautiful worshiping!

  • @user-hi5de6dx1t
    @user-hi5de6dx1t 2 ปีที่แล้ว +6

    እዩአችን እንወድሃለን የአባቴ ጀግና💚💚💚💪

  • @user-er1ov3em3c
    @user-er1ov3em3c 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ኢዩዬ ብሩክ ነህ የተበረክ ከላይ የተሰጠህ ዕንቁ ስጦታችን አንደበትህ ስጣፍጥ!!!!

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 2 ปีที่แล้ว +5

    እዩዬዬ ስውድክህ ❤❤❤እውነት ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤️እየሱስ ይድናል

  • @oroeduclub9527
    @oroeduclub9527 2 ปีที่แล้ว +4

    when i see our man of GOD on same stage my happness is unlimetted GLORY TO MY JESUS!!!KEEP IT UP PLEASE!!

  • @user-wr3cr2tp8d
    @user-wr3cr2tp8d 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሆነለት የኛ ወድም ተባረክ ገና በበለጠ ናያለን

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 2 ปีที่แล้ว +1

    💯💯💯💯💯❤❤❤✅✅
    ዮኒኮ ሁሌም በክርስቶስ ኢየሱስ አንደኛ ነው❤❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว +3

    ነብይ ኢዮ ስወድህ እኮ ፅጋው ይጭምርህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen.Amen.thinks jesus.💔💔❤💙💚🔥🔥🔥

  • @hassankanso8734
    @hassankanso8734 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ,ዋዉ,ተባሬክ,እዮዬ,ጌታ,ካአንተ,ጋራነዉ,ዮንዬ,❤❤❤❤

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 2 ปีที่แล้ว

    ነብይ እዩ የተናገረው ንግግር በጣም ደሰ ይላል ጌታ ዘመንህ ይባረክ

  • @engdamamo2792
    @engdamamo2792 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ደግሞ ጌታ ይባርክኸ ተባረክ በርታ ዕራይኽን ማንም ሊያስቆምኸ አይችልም

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +7

    አመንንንን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው:: የዘንድሮ መልካም ዎጣት ይለያል ክብር አለ ጌታ እየሱስ ይታይበት ተባረኩልኝ 🙏🙏💞💞💞

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PROPHET EYU CHUFA::

  • @tame8929
    @tame8929 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል።
    እባካችሁን ግን ሁሌም ይህ መደናነቃችው ከልብ ይናፍቀኛል i am so excited 💖💖

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518
    @kbreyemigbawgetabchanew3518 2 ปีที่แล้ว +5

    Wowwwww eyuye tebarek ❤ ❤

  • @kalebtariku6809
    @kalebtariku6809 2 ปีที่แล้ว +12

    ወጣቱን የያዘው ሰንሰለት ከዳር እስከዳር እየተበጠሰ ነው!!!! ወንጌል ይለውጣል!!

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow, wow!!!!!!!!!
    እንዲህ አብራችሁ ስትቆሙ በጣም ደስ ይላል
    ሰይጣን እርር ድብን ይበልልልን!!!!!!!!!

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 ปีที่แล้ว +28

    Wow What Amazing speach from prophet Eyu chufa God bless him 🙏🙏

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ህብረት ሲኖረን እንወርሳለን እንበዛለን ለምድር ጨው ለአለም ብረሃን እንሆናለን የክፋት ሃይልም መግቢያ አያገኝም ይህ ነገር ይልመድብን ህብረታችን ይጽና
    ጌታ ይባርካችሁ

  • @sophiaa4289
    @sophiaa4289 2 ปีที่แล้ว +3

    God is good Eyuye you are blessed.

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው !!! ነብይ እዩ ጩፋ በእግዚአብሔር አምላክ ስም እናመሰግናለን ዮኒ እውነትም ከሀገራችን ህዝብ ከ75% በላይ ወጣቱ ትውልድ ነው መልካም ስነ ምግባር በጌታ መንገድ የታነፀ ወጣት ከለለ ሀገር የለችም ደግሞ ለመልካም ወጣት ስልጠና ትምህርት ለማካሄድ በርግጠኝነት የመንፈስ ቅዱስ የታነጹ ክቡር እዪ ጩፋ ክቡር ዮኒ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የተመረጡ በሀገራችን በደቡብ ክልል ውስጥ ይገኛሉና እዝህ ጋር አንድ ነገር ፈጣሪ ለማመስገን የሚፈልገው ነገር ብኖሬኝ ክልሉ ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተቀባ ትውልድ አብረው አንድ ላይለመልካም ስራ መቆማቸውና መስራታቸው እራሱ ምስክርነት ነው።ኢየሱስ ያድናል

  • @user-oy4tv7og4u
    @user-oy4tv7og4u 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን

  • @kidabsalattube2374
    @kidabsalattube2374 ปีที่แล้ว

    Woooooooooow what awonderful vission .man of God blessed love you for ever eyu# yoni

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +23

    አሜን አሜን ሃሌሉያ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ኢየሱስ ያድናል ይቺ የዮኒ እስታዬል ነች ዉዉዉዉዉዉ

    • @saa8066
      @saa8066 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤💯

  • @betsegawengliz7437
    @betsegawengliz7437 2 ปีที่แล้ว +2

    we love you prophet eyu ,
    Like to see u more on melkam wetat

  • @dharabaqala7861
    @dharabaqala7861 2 ปีที่แล้ว +2

    Wowowowowowowwo bayee waqayoo isini aebisu ebifama

  • @martha6011
    @martha6011 ปีที่แล้ว

    ሁለት፡የአባቴ፤🕊️🕊️ጀግኖች💪💪፤ቴባርኩ፤🙌🙌🙋🙋😘😘👉💚💯💚💯👈

  • @jesusislord702
    @jesusislord702 2 ปีที่แล้ว +4

    Ewunet new prophet Eyu❤❤

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 10 หลายเดือนก่อน

    እዩዬ የኔ ጀግና የእየሱሰ ወታደር እንዴት እንደምወዳቹ የእኔ ዕንቁዋች ጌታ ዘመናቹን በሙሉ ይባርክ💞❤❤❤❤❤

  • @MaranataAsres-di9ik
    @MaranataAsres-di9ik ปีที่แล้ว

    በጣም ታስቀናለቹ የወንድማማቾች ህብርት በእዉነት ይህ ነዉ ❤❤❤😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @baranshet9890
    @baranshet9890 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen yonatan mabark malawot yehunaelkee geta camero camamero ede aberhame yebarke

  • @samueltameru2924
    @samueltameru2924 2 ปีที่แล้ว +3

    Waw migerm new prophet tebarek

  • @user-iq1zo5xj5l
    @user-iq1zo5xj5l 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว

    እዩ እና ዮኒ #አንደኛ ናችሁ ዘራችሁ ይባረክ ❤🎉

  • @DanZfire
    @DanZfire 2 ปีที่แล้ว +35

    What a very impressive speech by prophet Eyu Chufa!

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 2 ปีที่แล้ว

    እዮ ትክክለኛ ንግግር በተነቀፍክበት ቆመህ አሸንፈሀል እና የሚመጥንህ ንግግ ነው ፀጋህ ይብዛልን

  • @user-ny5zc4tx1o
    @user-ny5zc4tx1o 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢዮዬ አስተዋይ ተባረክ ❤️❤️❤️

  • @AfricaAfrica-uf8sq
    @AfricaAfrica-uf8sq หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🎉🎉🎉♥️

  • @sisayasalegeribo9603
    @sisayasalegeribo9603 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you !!

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ድንቅ ንግግር ነው ተባረክ ዮኒ ጌታ ያስነሳ ለትውልድ ነውና በርታ መልካም ወጣት ይቀጥላል ማንም አያቆምም🙏🙏

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 ปีที่แล้ว +1

    ነብይ እዩ በጣም እወድሃለሁ ተባረክልኝ
    ወንድሜ አንተን እ ዬኒን የሚጠሉ
    ይዉደሙ ተባረኩልኝ

  • @godbalanceyoumabu4510
    @godbalanceyoumabu4510 2 ปีที่แล้ว

    Wowowow Ameeen Ameeen igizaberi ye qali hayili yicemerelachuuu tebareku 📖📖📖💪💯❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 ปีที่แล้ว

    Wooooooow yamegerem agelalese nabeye eyu tebark🙏🙏🙏🙏👐👐💜💜💜💔💔💔

  • @demmaethiopi2701
    @demmaethiopi2701 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🤲🤲🤲🤲🛐🛐🛐📖📖📖🥰❤❤🥰🥰❤

  • @yourvoteisimportant
    @yourvoteisimportant 8 หลายเดือนก่อน

    ተባርክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @matiey9620
    @matiey9620 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡኡኡ ይረበሽ መንደሩ ኀሌሉያ

  • @AfricaAfrica-uf8sq
    @AfricaAfrica-uf8sq หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🎉🎉♥️🙏

  • @etgenetube5959
    @etgenetube5959 2 ปีที่แล้ว +5

    Wowowowowowoowowwwwow Wowowowowowoowowwwwow
    ኢየሱስ ጌታ wowowoowowwwwoኢየሱስጌታነዉ
    ክብር ክብር ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ዘመን ይባረክ💕💕💕💕💕💕💕

    • @nugusehegano1966
      @nugusehegano1966 2 ปีที่แล้ว

      Wowowowowowo zemenachu lezelialemi yibareki iyesusi lezelialemi geta Geta Geta new ameni

  • @user-nm4yv2qu4x
    @user-nm4yv2qu4x 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እንኩን አድሩ አደረስን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 2 ปีที่แล้ว

    WOW unstoppable people
    EYESUS geta new Yadenal 😍😍🤗🤗🤗🤗🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤

  • @chuchubelachew9240
    @chuchubelachew9240 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው መጨረሻ ላይ እዬተገፋ እንደ ኖህ መርከብ በተራራ አናት ላይ ይቆማል ምገርም መልዕክት ዋውው ለዮኒ ❤❤

  • @abrahamtamerat2768
    @abrahamtamerat2768 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ገራሚ መልክት ነው
    ደስ ይላል👋👋ብሩክ ሑኑልኝ💗

  • @user-hh2nw3ru9f
    @user-hh2nw3ru9f ปีที่แล้ว

    ተባራክ እዩዬ ስዎድክ እኮ ጌታ ብርክርክ ያራግ

  • @AmarechTube
    @AmarechTube 2 ปีที่แล้ว +8

    ውውውውው እዩዬ ታበረክ እስይ የስስ ✝️✝️❤️

  • @netsanetmegersa1958
    @netsanetmegersa1958 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ነው ወንጌል አጥር ሰብሮ አብሮ መቆም ምክንያቱም የሚሰራው የክርስቶስ ወንጌል ነው ፤ ተባረኩ ፡፡

  • @AbenezerMicahel
    @AbenezerMicahel หลายเดือนก่อน

    ሀሌሉያ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @solomono4491
    @solomono4491 2 ปีที่แล้ว +3

    እየ ጨፋ is tooking true i love u guys ❤️❤️❤️❤️

  • @bezashimalis9457
    @bezashimalis9457 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen you are right of course . Eyu God bless you. 🎶😍😍🤗

  • @saaraa5700
    @saaraa5700 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏

  • @abebechlove8791
    @abebechlove8791 ปีที่แล้ว

    Woooooow tebarekuuuuuuuuuuuuuu 💯💯✅❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mokebira3722
    @mokebira3722 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewunet new Eyesus Geta new👍👍👍👍👍👍👂👂👏👏👏👏

  • @tamenechtesfaye2595
    @tamenechtesfaye2595 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋ ተባረክ 🙏🙏👍👍💓💓💓💓💓

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 ปีที่แล้ว +3

    የዘንድሮ የተለየ ነው አምላክ በሰላም የጠናቀቅ

  • @furtunagoitom2256
    @furtunagoitom2256 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ደስ ስትሉ ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ

  • @diborahasen7595
    @diborahasen7595 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ prhofat

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed yoniye zemeneh yelemelem ❤️ 💖

  • @divinefullnesstvchannelapo7800
    @divinefullnesstvchannelapo7800 12 วันที่ผ่านมา

    May you be blessed with faith, man of God, long life and health.

  • @user-rx1if2ny6s
    @user-rx1if2ny6s 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነብይ ኢዩ ጩፋ እወድሃለሁ!❤

  • @meseretkasu5040
    @meseretkasu5040 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen ameen🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🕊️🕊️🙏🏻🙏🏻

  • @mamushdop4271
    @mamushdop4271 2 ปีที่แล้ว +3

    የጌታችን ሞገስ ለአንዴና ለመጨረሻ ነዉ የነካችሁ dear የኢየሱስ ቤተሰቦች

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v ปีที่แล้ว

    woww eysus geta geta geta geta geta geta geta new hashu esyi

  • @FevenZerihun-ey9yv
    @FevenZerihun-ey9yv 28 วันที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር የባረክህ❤❤❤😊🥰🥰🥰

  • @wengeluw.gospel
    @wengeluw.gospel 2 ปีที่แล้ว

    Be endezh silagegnehuachu betam dess blognal endewum le agelglot bitgebabezu melkam mignote new, tebareku!

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 እንዴት ደስስስስስስስ የሚል አገላለጽ እና ትንቢት እዩዬ ተባረክ ገና ገና ገና ትቀጥላለህ ጠላት አይኑ እያየ ዬንዬ 🤗🤗🤗 ፀጋውንባንተ ላይ ይጨምርልህ ጌታ እየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ አሜን!!

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤