''ባሎች ሁሉ ሚስቶቻቸውን ቢሰሙ አለም ሰላማዊ ትሆን ነበር" አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ እና ባለቤቱ ዶኢ እምሩ አስገራሚ የፍቅር ታሪካቸውን/በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 3 ปีที่แล้ว +312

    Ebs በጣም ሚዛናዊ ሚዲያ ትክክለኛ ኢትዮጵያን የሚያሳይ ምስጋና ይገባችዎል ቀጥሉበት!

  • @sedaa5655
    @sedaa5655 3 ปีที่แล้ว +526

    ወላሂ ነው የምላችሁ እደ ዮኒ የምወደው አገልጋይ የማከብረው የምወደው የለም ወላሂ ከሙስሊም ኡስታዞች ለይቸ አላየውም አላህ ሰላም ያልግህ አተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ

    • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
      @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 3 ปีที่แล้ว +6

      እስልምናን የሚሳደብ ይመስለኝ ነበር

    • @sedaa5655
      @sedaa5655 3 ปีที่แล้ว +24

      @@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 ወላሂ ዮኒ ማለት በጣም ጥሩ ሰው ነው ሙስሊም ሊሳደብ ተይና ለኛ ያለው ክብር ይለያል የስቱንህይወት የቀየረ ነው ማማየ

    • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
      @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 3 ปีที่แล้ว +4

      @@sedaa5655 አልሀምዱሊላ

    • @s.m.a.entertainment3993
      @s.m.a.entertainment3993 3 ปีที่แล้ว +4

      @@sedaa5655 yaw dinshin metebek gin gideta alebish ehte adera wederasu endaysibish

    • @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ
      @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +23

      እንደ ማስመሰል ቀላል የለም በውሸት የሚኖር እየተወደደ በእውነት የኖር የተጠላበት ጌዜ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +369

    ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ ትዳራቹ ይባረክ ሌዊዬ ይብዛላቹ ይደግላቹ

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 3 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒ እና ዶዬ በጣም ወዳችኋለሁ! በእናንተ ውስጥ እግዚአብሔር ያሰቀመጠውን ጸጋ እጅግ አከብራለሁ። ቀሪ ዘመናችሁ የታላላቅ መንፈሳዊ ድልና ስኬት ይሁንላችሁ!!

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +118

    "መልካም ሚስት ለባልዋ ዘዉድ ናት" መሆንዋን ህይወታችሁ በትክክል ይመሰክራል!!! ዘመናችሁ ይባረክ ዮኒዬና ዶሂ በጣም ነዉ የምታምሩት የእናንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ!!

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 3 ปีที่แล้ว +2

    በቅድሚያ ስለማስተዋላቹ ተባረኩ የተናገራቹት ሁሉ አስተማሪ ነው አብዝቶ ድምፃቹ ይሰማ ህወት ወለድ ተግባር ተኮር መሆኑን ንግግራቹ ለኔ ትርጉም አለው ተባረክ ዮኒ ሚስት ፍቅር በአደባባይ ጠቃሚነቷን መመስከር ለኑሮ ስንቋ ነው በድጋሚ በሚስቶች ስም ተባረክ

  • @genetabebe9017
    @genetabebe9017 3 ปีที่แล้ว +72

    እኔ ጥሩ ኦርቶዶክስ ንኝ ግን አንተን ለማዳመጥ ቦዝኜ አላውቅም በጣም አስተማሪ ቃላትህ ለመደመጥ እና ለመደመጥ በማር የተለወሰ ንው እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርከው ቆንጆዋን ሚስትህን ደግሞ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው

    • @venustesfamikael7647
      @venustesfamikael7647 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔርየልብሽን መሻት ይስጥሽ ፍቅር ያሽንፉል🥰

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 ปีที่แล้ว

      Le hiwot yemitekmewun mesmat chigr yelewum ye rasshnm emnet godma ena kenona twufit gn eweky Ehte mizanawy endthogn tkklegnawn ke shtetu endtley ye rasshnm eweky

    • @bekideresetube8178
      @bekideresetube8178 3 ปีที่แล้ว

      ጌታን ተቀበይ

    • @delinamarta4184
      @delinamarta4184 3 ปีที่แล้ว

      Eyesus geita new!!!!!! medan besu bcha new Amennnn::

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 ปีที่แล้ว

      @@bekideresetube8178 koyen egna ketekebeln wendme ante ewunetegnawn eyesus krstosn amlak geta yehonewun eyesus krstosn tekebel

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 3 ปีที่แล้ว +8

    እንዲህ ነው እንጂ ውድ EBS ሶች ከሁሉም ሃይማኖቶች የሚያስተምር ነገር ማቅረብ ይለመድ ሁሉም እኩል ኢትዮጵያውያን ስለሆንን ::ደስ ይላልቀጥሉበት ::ተባረኩ !! በጣም አስተማሪ ነዉ::

  • @gman7833
    @gman7833 3 ปีที่แล้ว +13

    "እንዳፈቀርኩሽ ከድጋይ እየተጋጨው መንገር ነበረብኝ" ብሎ ያለው እጅግ በጣም ያስቃል ዘና ያድርጋልም:: መቼ ዮኒ በተማረ አንደበቱ የእህታችንን የልቧን በር ስብሮ የገባበት ቀን ይመስልኛል:: ቀሪ ዝምናችሁም በተድላና በበረከት ይለቅ!!

    • @samirapelete369
      @samirapelete369 3 หลายเดือนก่อน

      የምር በጣም ነዉ የሰቀኝ እኔንም😅😅😅😅😅

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 ปีที่แล้ว +76

    ናፍቆት የኔ ቢጤ እንባሽ ቅርብ ነዉ እንደኔ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁን በሰላም ያሳድግላችሁ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ

  • @rb2782
    @rb2782 3 ปีที่แล้ว +21

    በአጭር ጊዜ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እውነተኛ የትዳር ሕይወት ነው ያካፈሉን ግልጽነታች በጣም ደስ ይላል፡ ቶሎ አለቀብኝ ብሮግራሙ እንጂ፡ EBS በጣም ምርጥ ሰዎች ነው ያቀረባችሉን በጣም አስተማሪ እና ፍቅር የሆኑ ጥንዶች፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ thank you!

  • @abrahammitiku3091
    @abrahammitiku3091 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ድንቅ የሆነ ሕይወት በጣም ነው የተማርኩበት ዮኒ ና ቤተሰብህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +52

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው አብራችሁ አርጁ🙏🏾 ናፍቆትዬ በጣም ደግ ልጅ ነሽ ለደጉም ለክፉውም እምባሽ ቅርብ ነው የዋህነትሽ ደስ ይላል ተባረኪ

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 3 ปีที่แล้ว +92

    በጌታ ላይ መደገፍና መታመን ለድል ያበቃል ክብር ሁሌም ለሚረዳን ጌታ ሰላምም ላበዛልን ስለድንቅ ስጦታው ምስጋና ይብዛለተ አሜን

    • @eevankoti
      @eevankoti 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/0XDpJctsics/w-d-xo.html

    • @amanuel1238
      @amanuel1238 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @alexgebry8426
      @alexgebry8426 3 ปีที่แล้ว

      Amne Amne

  • @amanuelkamoz1427
    @amanuelkamoz1427 3 ปีที่แล้ว +112

    ስንተኛ ነው ዮኒ? 1ኛ ከሆነ ግጭለታ🤜🤛👍

  • @binigule9222
    @binigule9222 3 ปีที่แล้ว +24

    በ ebs program እንደዚህ ተምሬ አላውቅም what a great interview is it❤😍

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 3 ปีที่แล้ว +366

    ልዩ ናቹ ተባረኩ እወዳችኋለው 😘በስስት ነው የሰማዋቹ ባያልቅ እያልኩ🙈

    • @tuntatumato9101
      @tuntatumato9101 3 ปีที่แล้ว

      Tekeyere fitum ye befit yoni aymeslim bicha fetar yitebik

    • @askuasku8517
      @askuasku8517 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tuntatumato9101 p

    • @addisalemaklilu2111
      @addisalemaklilu2111 3 ปีที่แล้ว +1

      Me to

    • @sofiyanabate27
      @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว +1

      Enesi bitay

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tuntatumato9101 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @tesfuyes
    @tesfuyes 3 ปีที่แล้ว +26

    ናፍቆትም የምትደነቅ ሚስት ናት ለቧሏ መልካም የዋለች ፅኑ ሰውና ህዛኝ ነች ናፍቆትን የምታደንቁ 👍

  • @ወንድሜየኔትዝታ
    @ወንድሜየኔትዝታ 3 ปีที่แล้ว +34

    እኔ ግን መቼ ነው ከስደት ተመልሼ ዮኒዬን ማገኘው እስቲ ዮኒን ማግኘት የጓጓቹ ላይክ💞💞

  • @kambatamezmmur2
    @kambatamezmmur2 3 ปีที่แล้ว +40

    በዮኒ ምክንያት ነው ጌታን ያገኛውት ዮኒዬ 🥰🥰🥰

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +82

    ዮኒዬ የዘላለም አምላክ አሁንም የትውልዶች አባታ ያርግህ ተባረኩ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +43

    አልሓምዱሉላህ ሙስሊም ነኝ🙏ግን ዮናታን ኣውቀዋለው ደሞ ለሴት ያለው ክብር ልዩነው።ፈጣሪ የዘላለም ፍቅር ይስጣቹ።ይስጠን ለሁላችንም

  • @woinshetmandefro8885
    @woinshetmandefro8885 3 ปีที่แล้ว +172

    ዋው ጭውውታችሁ ልብ ያረሰርሳል ፕሮግራሙ ባያልቅ ነበር ያልኩት የምታወሩት በጣም ልብ የሚነካ ሌላውን የሚያስተምር ስለሆነ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ!!

    • @rahilrahil7429
      @rahilrahil7429 3 ปีที่แล้ว +1

      ስገርም የወኒዬ

    • @zenadadi1988
      @zenadadi1988 ปีที่แล้ว

      👩👶❤❤❤❤👫✔❤💒👫💒💒

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው የትዳራችሁ ምሰሶ ይሁን ።እግዚአብሔር ሌሎች ዮናታዎችንና ሌሎች ዶኢዎችን ይስጣችሁ። ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @addisw1713
    @addisw1713 3 ปีที่แล้ว +84

    ዮኒዬ፣ወድድድድ፣የሰንቱ፣ትዳር፣በአንተ፣እጅ፣ተመልሷል፣ከእግዚአብሄር፣በታች፣ዘመናቹ፣ሁሉ፣በጌታ፣ቤት፣ይለቅ፣ተባረኩ፣ሌዊዬም፣ሺ፣ያርግላቹ፣፣💖💓💓💓💓💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🤲🤲🤲📖📖📖📖

  • @amirniema5421
    @amirniema5421 3 ปีที่แล้ว +178

    አልሀምዱሊላህ እምነቴ እስልምና ነው ነገር ግን የትኛውንም እውቀት ይሆነኛል ብዬ ያሰብኩትን ትምህርት ከመስማት ወደ ኅላ አልልም ።
    እናም መምህር ዮናታን ንግግሩ +የትዳር ተሞክሮ ልዩ ነው ።

    • @be8cab
      @be8cab 3 ปีที่แล้ว +4

      የገባሽ ነሽ። በርቺ

    • @babyapp6180
      @babyapp6180 3 ปีที่แล้ว +1

      Tebarek mesmat betam melkam new

    • @tekalignzerihun4545
      @tekalignzerihun4545 3 ปีที่แล้ว +3

      አንበሳዬ እንዴ አንተ አይነቱን ያብዛልን አንዳች ከአንዳችን ብንማማር መልካም ነው 😍

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 3 ปีที่แล้ว +7

      አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)
      th-cam.com/video/uj3FBn7dVR0/w-d-xo.html

    • @ሀኒቾነኝየናቴናፋቂ
      @ሀኒቾነኝየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      🤩🤩🤩

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 3 ปีที่แล้ว +47

    ዩኒ& ዶዬ ምንም ቃላት ሳታወጡ ዝም ብላችሁ እንኳን ብትቀመጡ እላያችሁ ላይ ያለዉ የእግዚአብሔር ሞገስ በእውነት እና በፍቅር እደምትኖሩ ይናገራል።

  • @wedibashay7272
    @wedibashay7272 3 ปีที่แล้ว +9

    "የሰላም ጊዜ ትምህርት ነው፥ የአደጋ ጊዜ ህይወት የሚሆነው" ትልቅ አባባል፤ ትልቅ ፍልስፍና።

  • @natanimmediayoutube
    @natanimmediayoutube 3 ปีที่แล้ว +40

    wow! welcome my dears!

  • @dawitmemhir1538
    @dawitmemhir1538 3 ปีที่แล้ว +3

    ስጦታዎቻችን ናችሁ ዮኒ እና ዶኢ እንወዳችኋለን ebs እናመሰግናለን ይህን ጣፋጭ የህይወት ተሞክሮአቸውን ስላጋራችሁን

  • @mattewe492
    @mattewe492 3 ปีที่แล้ว +16

    ዋው የሚገርም ቆይታ ነበር። በጭር ጊዜ በጣም ብዙ ትምህርት ተምረንበታል ለምሳሌ የህይወትን ውጣ ወረድ ማግኘትንና ማጣትን ትእግስተኝነትን በተለይ ደግሞ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ለትዳር አደገኛ መሆኑን

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 3 ปีที่แล้ว +46

    አላህ ፍቅረችሁን ጨምሮ ጨመምሮ ይስጣችሁ ፍቅሯን ስትገልጽለት እምባዬ መጣ እምባዬ ቅርብ ነው ልክ እንደ ናፍቆት

  • @alem502
    @alem502 3 ปีที่แล้ว +33

    የተባረካችሁ ዮኒዬ እንዴት እደምወዳች ሁ አንተ ለወጣቱ ምሳሌ ነህ እረጅም እድሜ ይስጣ ችሁ 🥰

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 3 ปีที่แล้ว +38

    You guys are a gift for this generation I am glad to see you here, thank you for inviting such a wonderful Couple.

    • @tgst9447
      @tgst9447 ปีที่แล้ว

      ቀባጣሪምድራዊፍላጎትብቻ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 3 ปีที่แล้ว +42

    የምገርሚ ታሪክ ነው ተባረኩ ዮኒ አንደኛ ነህ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 ปีที่แล้ว +13

    እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ የሚስደስቱ ባል እና ሚስቶች❤እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ዶዬ አይነት የተባረከች ሚስት ስጠኝ🙏

  • @mercyglory1907
    @mercyglory1907 3 ปีที่แล้ว +43

    Uffffff Yoni and his wife, I'm so proud of you for being an honest and simple couple who is not hiding your past up and down life but telling us openly. I love your wife decency and she is so caresmatic , she knows what real marriage is that is why they become successful and fruitful in their life. I praise God for having us such a lovely family in our lives. Keep shining!!

    • @rb2782
      @rb2782 3 ปีที่แล้ว +1

      Absolutely right, I was thinking about that. They are very honest.

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እጅግ በጣም ውብ በእግዚአብሔር ሀሳብና ፈቃድ የተሞሸረ ትዳር ከሚታይም ከማይታየውም ሁሉ ሰው የሚያስተምር ህይወት ስለሆነ ጌታን እጅግ አመሰግናው ይህንን የመሰለ አስደናቂ የትዳር ምስክርነት ላቀረብሽልን ውብ እህታችንንም ሳላመሰግንሽ አላልፍም ጌታ ይባርክሽ

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 3 ปีที่แล้ว +12

    ዮዬ እና ዶይዬ በጣም ነው ምወዳችሁ! ከእናንተ ትዳር አጠገባችሁ ሆኜ ብዙ ተምሪያለሁ ከቃል በላይ በተግባር ምታስተምሩ ጥንዶች ናችሁ! ሌዊዬ ይባረክላችሁ እልፍ ሁኑ ተባረኩልኝ!

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 3 ปีที่แล้ว +25

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒ ይመቸኛል ፍቅር አልፎ ሲወራ ደስ ሲል

    • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 3 ปีที่แล้ว

      አይ እረግጠ ሰዉ ሁሉ እንወዳለን ግን ባገለግሉቱ የሚሰራችዉ እ እ እኛን ለመሳብ የሚያድረገዉ ጢሩት 😡😡😡

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 3 ปีที่แล้ว +18

    ዋው አስተማሪ ትዳር ነው በጣም እናመሰግናለን ዘመናችሁ ይባረክ፡ዮኒ እና ዶዮ እወዳችሗለሁ

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣቹን ትዳራች ይባረክ ደስ ይላል

  • @mimitamire2317
    @mimitamire2317 3 ปีที่แล้ว +19

    ebs ከወደድኩት በለይ ወደደኩቸው በጣም ዮን እና ዶይን ስለ ገበዘችሁ ebsከወደድኩትበለይወደደኩቸውበጣምዮንእናዶይንስለገበዘችሁተበረኩ

    • @redietet2569
      @redietet2569 3 ปีที่แล้ว

      Leke abiy ፔንጤ selhone becha edwededachehut malet nw sewn be sewntu wedeji eshi bamesayaw seletfetren

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 3 ปีที่แล้ว +2

    አገልጋይ ዬናታን የንግግር ችሎታህን በጣም አደንቀዋለሁ !! ንግግርህ ለጥሩ መነቃቅያ መድረኮች ቢከፈትልህ ጥሩ ነው !! ተባረክ

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 3 ปีที่แล้ว +15

    እዊይ ደስ ስትሉ ዮኒዬ ሌዊ ሺ ይሁንልክ የትወልድ አባት የአንተን የሰጠን አምላክ ይባርክ

  • @hannakif26
    @hannakif26 3 ปีที่แล้ว +12

    God bless you both 💖💙 ትዳር ሲያዝ በልጅነት እጅግ ብዙ ብዙ ጣዕም አለው። ውጣ ውረዱ ልክ እንደ roller coaster የልብን ምት ዝቅ ከፍ እያረገ ሲሄድ ሕይወትን መልክ ትርጉም እንድናውቅ ያደርገናል። መልካም መልክት ነው ትንሽ አጠረብኝ እንጂ ።

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +64

    ዋው በጣም ደስ የሚል ውይይት ተባረኩ We Love you💕😘

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒዬ ሌላኛው የዘመናችን የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር እ/ር ይባርካችሁ።

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +17

    ሁለታችሁም ትህትናችሁ ደስ ይላል ለሰው ያላችሁ አክብሮት መረዳት ደስ ይላል እስከመጨረሻው ያፅናችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና

  • @Sit-l2d
    @Sit-l2d 3 หลายเดือนก่อน

    ዮኒየአባቴባተነው ጌታን ያገኘሁት ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን😢🎉

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 ปีที่แล้ว +15

    አንዳንዱ እንዲህ ይታደላል ሁለቱም ታድለዋል ለሁሉም እግዚያብሄር እንዲህ ያድርግ🙏

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 หลายเดือนก่อน

    ዯንዬ እድህ ቻሌጅ አልፈህ ብዬ አስቤ አላውቅም ማመን ነው ያቃተኝ በመወጣትና በመወረዳችሁ ሁሉ ውስጥ ጌታ አብሮአችሁ የነበረ ጌታ ይባረክ እህቴ ምሳልዬ ነሽ ለዚህ ያበቃችሁ ጌታ ይባረክ ዮንዬ ልዩ ስጦታችን ነህ ልገልፀው ከምችለው በላይ ነው ምንወድህ❤

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 3 ปีที่แล้ว +20

    አስተማሪ ታሪክ ነው ለተረዳው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ትሁትና አስተዋይ አንደበት God bless all family

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 3 ปีที่แล้ว +11

    ውይ እንደዛሬ ባያልቅ ብዬ ያየሁት ቃለመጠይቅ የለም በጣም የምንወዳቸው ዬኒና ባለቤቱ ብርክ በሉ

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 3 ปีที่แล้ว +129

    ትለያለቹ የምወዳቸው ኑሩልኝ
    ዮኒ ሀገር ስገባ አንተ ጋር መምጣት እፈልጋለሁ የወጣቶች አባት😍😍😍

    • @tsehayabebe1131
      @tsehayabebe1131 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ዮንዬ አንተ ሁሌም አንደኛ ጌታ የሰጠን በረከታችን እውነት የጌታ ፍቅር በውስጥህ ያደረ ጌታ ከማያልቀው ፀጋው በረከቱ ይባርክህ ሁሌም እንወዳችሃለን ከነቤተሰብህ

    • @alexgebry8426
      @alexgebry8426 3 ปีที่แล้ว +1

      Me too but first I have to ask my dad my dad his name is jesus jesus jesus 🙌

  • @Evana471
    @Evana471 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል ትልቅ አስተማሪ ትዳር 👏🏽👏🏽👏🏽 ተገረምኩኝ ሳቅኩኝ አለቀስሁ የትዳር መሰረት ፍቅር! ይቅርታ! ትእግስት!!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว +42

    ዮኒ ስታምሩ ዘመናችሁ ይባረከ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @sosanasosana2958
    @sosanasosana2958 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ሰው ዮኒ እንደት. እንደምወዲህ ሽ አመት ኑርልን ዘመንህ ይባረክ ስንቱ ባንተ ተፈወሰ

  • @mekidesgatachew4851
    @mekidesgatachew4851 3 ปีที่แล้ว +52

    ዮኒና ዶዊ ውድድድድ፡ ስታምሪ ዶዊ ቆንጆ ነሽኮ አንደኛ

  • @hayat5052
    @hayat5052 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሙስሊምነኝ ግን ብዙጊዜ አየዎለሁ አሪፍ ስው ነው ወጣቶችን በማንፅ ብዙልጆች እያለቀሱ ስቶችን ሲርዳና ብዙዎችን እባሲያብስ አይችዎሊሁ አተ የውጣቶችሞዴል ብየሀለሁ

  • @abinetabite7159
    @abinetabite7159 3 ปีที่แล้ว +37

    የባልዋ ልብ ይታመንባታል። መጽሐፈ ምሳሌ 31:11, ዮኒዬ እንወድሃለን እግዚአብሔር ቤትህን, ትዳርህን, አገልግሎትህን በምህረቱ ይከልልህ።

  • @muzameasho2299
    @muzameasho2299 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ስሙ ይባረኽ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ተባረኩ ትዳራቹ መግባት መውጣታቹ ጎይታ ከናንተ ይሁን አሜን።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ እና ዶኒ በእውነትም እውነተኛ የትዳር ተምሳሊት እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ከነመላው ቤተሰባችሁ ።

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላችሁ

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ደስ የሚል ትምህረት ብየዋለሁ ባለ ትዳር የሆን ሰወች ያልሆናችሁም ብዙ ትማሩበታላችሁ 👌

  • @hayutihim5384
    @hayutihim5384 3 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ እኔ እስላም ነኝ ግን ይጠቅመኛል ብየ ያሰብኩትን ከማዳመጥ ወደ ኅላ አልልም እና ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ እሚሉ ባለ ትዳር ዋውውውው በፍቅር በጤና ነሩ

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ዮኒ ምንም ያወራል አንደች አያመልጠኝም ደስ ስትሉ ረዥም ዕድሜ እና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ

  • @TibebuHayeso
    @TibebuHayeso ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናቸውን ይባረክ

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 3 ปีที่แล้ว +38

    Thank you 🙏 Yoni am Orthodox but i really like your lecture it’s so beautiful always you teach us to be a good person and humanity

  • @Israel9068
    @Israel9068 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የምወዳችሁ ውዶች። ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +43

    ዮዬ & ዴዪ የኛ ጅግኖች ምርጦችዬ የትውልድ እናትና አባት ለበረከት ሁኑ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 3 ปีที่แล้ว +64

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ በእስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችንን 18 ወር 2 አመት 1 አመት የታሰሩ እራቁታቸውን የቀሩ ወንድሞች አሉ በረሀብ በቅማል በብርድ እየተሰቃዩ ነው እኔም ወንድሜ እስር ቤት ነው

    • @betsegawweldemariam6930
      @betsegawweldemariam6930 3 ปีที่แล้ว

      ማስረጃ አሳይ እና ሼር በማድረግ ልርዳህ/ሽ ፣ ሰው ሁሉ እንዲያውቀው ለመንግስትም እንዲደርስ በማድረግ...

    • @mahimahi-fs1sy
      @mahimahi-fs1sy ปีที่แล้ว

      Geta eyesus yiridachew

  • @riseandshine7960
    @riseandshine7960 3 ปีที่แล้ว +23

    የተባረካቸሁ ባልና ሚስት እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ደግሞ ይባርካቹህ

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 3 ปีที่แล้ว +19

    እምነቴ ኦርቶዶከስ ነው ግን ስወዳችሁ ዮኒ እውነት ያንተ ስብከት ይነካኛል

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 3 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ። በጣም ታምራላችሁ እወዳችኋለሁ።

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 ปีที่แล้ว +25

    ውዶች ስታምሩ ቀሪ ዘመናችውን ይባርክላችው

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 ปีที่แล้ว +43

    የኔ ውድ ዬኒነትዬ የአባቴ ብሩክ የምወድህ ተባረኩልኝ ዶኢዬ የኔ ውድ ብርክ በሉልኝ 💖💖💖
    የኢየሱስ ቆንጆዎች ተባረኩልኝ እወዳችሃለሁ

  • @thilahuntefera5440
    @thilahuntefera5440 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ በጣም ነው እምወዳችው የፋቅር ምሳለ ናችው እግ/ር ፍቅራችውን ያብዛው ብዙ ነገር አስተምራችወኛል ተባረኩ

  • @ፀሃይየሆሳናልጂፀሃይየሆሳ
    @ፀሃይየሆሳናልጂፀሃይየሆሳ 3 ปีที่แล้ว +15

    ኢግዚአብሔርአምላክ ይባረካቹው ተባረኩ❤❤❤

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 ปีที่แล้ว

    ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ ሚስትን አፈጣራ የምንቀበለው በረከት ነው ዬኒ & ዶይ የተባረካችሁ ናችሁ ብዙ ተባዙ ምድርን ውረሱ እንወዳችሀለል ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ትልቅ አስተዎፅ አድርጋችሀል በርቱ በርቱ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 ปีที่แล้ว +108

    ዮኒ በሰላም ነዉ ወፈርክ ፍቅራቹን ሁሌም አበባ ይሁንናቹ❤❤❤

    • @abebeeshetie8170
      @abebeeshetie8170 3 ปีที่แล้ว +11

      አብይ አህመድ ብዙ ሚሊዮን ዩሮ ሰጦት እንዴት አይመቸው ።

    • @zaratube608
      @zaratube608 3 ปีที่แล้ว +12

      @@abebeeshetie8170 ላንተ ይሰጥሃል በቃ ሀይ ሐበሻ 🙊

    • @techcell4284
      @techcell4284 3 ปีที่แล้ว +6

      @@abebeeshetie8170 አንተ ወሬኛ አፍህን ዝጋ ምቀኛ

    • @yirgaalem8626
      @yirgaalem8626 3 ปีที่แล้ว +7

      እንዴት አይወፍር ይዘርፍ የለንዴ

    • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
      @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 ปีที่แล้ว +17

      @@yirgaalem8626 ጌታ ምህረት ያድርግልሽ የት ታውቂዋለሽ ሲዘርፍ የት አየሽ ጌታ ምህረት ያድርግልሽ

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ በጣም የምወድህ የማከብርህ አገልጋይ ነህ። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርከው ሌዊዬን ያሳድግልን።

  • @ወንድሜየኔትዝታ
    @ወንድሜየኔትዝታ 3 ปีที่แล้ว +52

    ነፍ አመት ኑሩልን😍😍😍😍

  • @asdfahsyqjs1597
    @asdfahsyqjs1597 3 ปีที่แล้ว +14

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አለቁ ኸረ እደት እንጩህ በአላህ ድረሱላቸው በበሽታ አለቁ 😢😢😢

  • @temufikadu3644
    @temufikadu3644 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ ትላላቹ ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርካቹ

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬዬዬ ከባለቤትህ ጋር ውድድድድድ❤️❤️❤️❤️❤️ እናመሰግናለን ebs tv ዮኒዬን ስላቀረባቹልን

  • @rollnati
    @rollnati 3 ปีที่แล้ว +20

    You are a blessing for generations
    Love and respect
    Lemlemulgnnnnnnn yoni&doei🙏🙏🙏

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ የሚገርም የሕይወት ተሞክሮ ነው፣
    አግዚአብሔር ያኑራችሁ።

  • @elroe.373
    @elroe.373 3 ปีที่แล้ว +31

    ምርጥ ባልና ሚስት ናቹ ተባረኩ 👍👍👍

  • @erbashosolomonarasoerbasho4266
    @erbashosolomonarasoerbasho4266 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ዬምወደ የነታንና በጣም ዬምወደችዊ ቢእ ቢእ ኤስ በጣም እወደቹ አለዉ እግዘብሔርን እዱሜ እና ጤና ዩስጠቺ አሜን።

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 3 ปีที่แล้ว +14

    ውዶች በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ልጆችሁን ይባርክላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ !

  • @TibebuHayeso
    @TibebuHayeso ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁ በኢየሱስ ስም ይባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!! ❤❤❤

  • @solomonwedajo3243
    @solomonwedajo3243 3 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም ፍቅር ነው ብዙ ተምሬአለሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @rahelrita354
    @rahelrita354 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማዋሽሁ ብዙ ተምሪያለው ከናንተ አሁንም እ/ር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ ዮኒዬ & ዶኢ እወዳችዃለው ብሩካን ናችሁ

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว +190

    የተባረከ ቤተሰብ! አምልክ ሆይ የተባረከች ሚስት ስጠኝ!🙏🙏

    • @sofiyanabate27
      @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว +2

      @@joodalshehri2378 ሚስቴ ለመሆን ፍቃደኛ ከሆኖሽ እኔ ምን ገዶኝ!

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      @@joodalshehri2378🤔😁

    • @joodalshehri2378
      @joodalshehri2378 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sofiyanabate27 hi sofi wulo indet nabs♥️♥️♥️♥️

    • @sofiyanabate27
      @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว

      @@joodalshehri2378 yimesigenewu

    • @joodalshehri2378
      @joodalshehri2378 3 ปีที่แล้ว

      @@sofiyanabate27 yet nak kmir Ethiopia ayidlkm

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +60

    ዮንየኮ የፍቅር ስው ነው የኔ ማሮች እድሜና ጠና ይስጣችሁ የኔ ማሮች ሁለም እወዳችዊለው ትዳራችው ይለምለም 😍😍🇪🇹💘💪

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +17

    ደሰ የሚል ጊዜ ነው ዮኒ ምርጥ ሰው

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 3 ปีที่แล้ว +2

      ኦርቶዶክስ ነሽ ሚሚዬ ሀይማኔቴ ሚያቋሽሽ ሰው ምኑም መልካም አይጥመኛም

  • @asteryalew8657
    @asteryalew8657 3 ปีที่แล้ว

    ዋው !ዮኒ እና ዶይ ተባረኩልኝ !ክፉ እይንካችው! እንድ ነገር ማለት እፈልጋለው ለሌው ወንድም እህት ያሥፈልገዋል ውለዱ !ውሥጤን ሥላሣሠበኝ ነው!

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 3 ปีที่แล้ว +8

    ዮኒዬ እንዴት እንደምወድክ ተባረክልኝ

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 2 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ በጣም የሚገርም ነገር አስተማራችሁን ተባረኩ