ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ በአንቺ/በአንተ የደረሰዉ በብዙዎቻችን ደርሰዋል ። ይህ የአስተዳደግ ሁኔታ እንደማህበረሰብ አለማወቃችንን ያሳያል ።የ እግዚአብሄር ቃል እፁብ ድንቅ ሆኜ ተፈጥርያለሁ ይላል እናም እዉነት ነዉ!!! አንቺም/አንተም እፁብ ድንቅ ሆነሽ ተፈጥረሻል ። የፈጠረሽ የሚያኮራነዉ ኮራ በይ/ል
ተባረክ አንተ የሕዝብ መድሐኒት ነህ የሚከታተሉህ ታድልዋል
እውነት ነው❤❤❤
ፈጣሪ ፍጥረቱን ሁሉ በተለይ ሰውን ሲፈጥረው በመልኩ እንደምሣሌው አድርጎ ነው የፈጠረው። ጠያቂው እግዚአብሔር መልካም ነው ሰዎች እንደሚሉት መልከ ጥፉ አልፈጠረም። ስለዚህ አንተ/አንቺ *ግሩምና ድንቅ ሆኔ የተፈአርኩኝ ውብ ነኝ ማለት ይገባችኋል። ዶክተር ምህረት የሰጠው ምክር የእግዚአብሔር ምክር ነው። ዕድሜ ይስጥህ።
ምሥጋናዬ የላቀ ነው።❤🙏❤ተረቱ "የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ" መሰለኝ።
አቤት ዶክተርየ ንግግርሕ እንዴት አንጄቴን እንደሚያርሰው። ያው የምገልጽበት ቃላት የለኝም እና ነው ❤ Thanks so much 🙏👍🙏❤️🙏
Q10
እግዚአብሔር ይባርክህ ለምታካፍሐን እውቀት
tabarkuuu
እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር ምህረት። ምርጥ የአእምሮ ምግብ ነው።
ይህ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ የማይሽረው ነውና ፤ አሁን ለአንተ/ቺየሚያበረታታ ፣ የሚያቆም ነውና ደጋግመህ/ሽ ለነፍስህ/ሽ ንገሪው/ያት።መዝሙር 139¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ አቤቱ፥ መረመርኸኝ፥ አወቅኸኝም።² አንተ መቀመጤንና መነሣቴን አወቅህ፤ አሳቤን ሁሉ ከሩቅ አስተዋልህ።³ ፍለጋዬንና ዕረፍቴን አንተ መረመርህ፤ መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ አወቅህ፥ … ⁵ አቤቱ፥ አንተ እነሆ የቀድሞውንና የኋላውን አወቅህ፤ አንተ ፈጠርኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ።⁶ እውቀትህ ከእኔ ይልቅ ተደነቀች፤ በረታች፥ ወደ እርስዋም ለመድረስ አልችልም።⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ።⁹ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥¹⁰ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች።¹¹ በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤¹² ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው።¹³ አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል።¹⁴ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።¹⁵ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ፥ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም።¹⁶ ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።¹⁷ አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ!¹⁸ ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤ ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ። … ²³ አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤²⁴ በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፤ የዘላለምንም መንገድ ምራኝ።
Qs
God bless you more❤
አንደኛ ነኝ ዛሬ
Doctor, God bless you!
❤❤❤❤❤❤❤❤
Dr God bless you and your family ❤
ተባረክ ዶክተር
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
የዛሬው መልስ ለእኛ ማህበረሰብ እጅግ በጣም አስፈላጊ ሆኖ ሳለ የስኬትን ጥግ በተለያየ ሙያዊ ትምህርት ደረጃ እና በገቢያቸው በመመዘን እንዲሁም የግለሰባዊ ጫናዎቻቸው መደበቂያ ላደረጉ፣ ምክርን መሻት ከወጡበት ከፍታ እንደመፈጥፈጥ ለሚያዪ ሁሉ እንዴት ሊደርስ ይችል ይሆን አስብሎኛል።
እናመሰግናለን ዶክተር
Be bkessrd!!!❤❤❤
እንዴት ድንቅ ምክር ነዉ? በዚህ ቆንጆ ምክር ላይ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ ቢጨመርበት የሚፈለገዉ ዉጤት ሊመጣ ይችላል ብዬ አምናለሁ
😍😍😍
Thank you so much for your time ❤❤❤
Dr Mehret betam enameseginalen
Selam doctor betam nw eyetetqemkubet yalehut. Berta ameseginalew.
🙏🙏
Thank you
❤ ተባረኹ 😊
🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን ተባረክ
ስራ ሌትና ቀን ስሪ ሌላ ምንም ምክር የለውም።
tiyake bemendnw menakerbw ??
dr ፕሮግራሞችህ በደንብ እከታተላለሁ አንድ አንድ ጥያቄዎች ግን ---------
Thank you 🙏
❤❤❤❤❤
ይህ በአንቺ/በአንተ የደረሰዉ በብዙዎቻችን ደርሰዋል ። ይህ የአስተዳደግ ሁኔታ እንደማህበረሰብ አለማወቃችንን ያሳያል ።የ እግዚአብሄር ቃል እፁብ ድንቅ ሆኜ ተፈጥርያለሁ ይላል እናም እዉነት ነዉ!!! አንቺም/አንተም እፁብ ድንቅ ሆነሽ ተፈጥረሻል ። የፈጠረሽ የሚያኮራነዉ ኮራ በይ/ል
ተባረክ አንተ የሕዝብ መድሐኒት ነህ የሚከታተሉህ ታድልዋል
እውነት ነው❤❤❤
ፈጣሪ ፍጥረቱን ሁሉ በተለይ ሰውን ሲፈጥረው በመልኩ እንደምሣሌው አድርጎ ነው የፈጠረው። ጠያቂው እግዚአብሔር መልካም ነው ሰዎች እንደሚሉት መልከ ጥፉ አልፈጠረም። ስለዚህ አንተ/አንቺ *ግሩምና ድንቅ ሆኔ የተፈአርኩኝ ውብ ነኝ ማለት ይገባችኋል። ዶክተር ምህረት የሰጠው ምክር የእግዚአብሔር ምክር ነው። ዕድሜ ይስጥህ።
ምሥጋናዬ የላቀ ነው።
❤🙏❤
ተረቱ "የሚሉሽን በሰማሽ
ገበያ ባልወጣሽ" መሰለኝ።
አቤት ዶክተርየ ንግግርሕ እንዴት አንጄቴን እንደሚያርሰው። ያው የምገልጽበት ቃላት የለኝም እና ነው ❤ Thanks so much 🙏👍🙏❤️🙏
Q10
እግዚአብሔር ይባርክህ ለምታካፍሐን እውቀት
tabarkuuu
እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር ምህረት። ምርጥ የአእምሮ ምግብ ነው።
ይህ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ የማይሽረው ነውና ፤ አሁን ለአንተ/ቺ
የሚያበረታታ ፣ የሚያቆም ነውና ደጋግመህ/ሽ ለነፍስህ/ሽ ንገሪው/ያት።
መዝሙር 139
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አቤቱ፥ መረመርኸኝ፥ አወቅኸኝም።
² አንተ መቀመጤንና መነሣቴን አወቅህ፤ አሳቤን ሁሉ ከሩቅ አስተዋልህ።
³ ፍለጋዬንና ዕረፍቴን አንተ መረመርህ፤ መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ አወቅህ፥
…
⁵ አቤቱ፥ አንተ እነሆ የቀድሞውንና የኋላውን አወቅህ፤ አንተ ፈጠርኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ።
⁶ እውቀትህ ከእኔ ይልቅ ተደነቀች፤ በረታች፥ ወደ እርስዋም ለመድረስ አልችልም።
⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?
⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ።
⁹ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥
¹⁰ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች።
¹¹ በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤
¹² ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው።
¹³ አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል።
¹⁴ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።
¹⁵ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ፥ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም።
¹⁶ ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።
¹⁷ አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ!
¹⁸ ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤ ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ።
…
²³ አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤
²⁴ በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፤ የዘላለምንም መንገድ ምራኝ።