ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክ ሜላዬዬዬ አንተ የወንጌል ጀግና ወንድም እንዴት እንደምወድህ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ጌታ ነዉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️
ጉልቻ ብቃያይሩት ወጥ አያጠፍጥ ነውና ። ሆኖም ግን አንድ እርምጃ ፈቅ ማለትህ ጥሩ ሆኖ ፦በጣም ጥሩ ፣እጅግ በጣም ጥሩ ደረጃ (ወደ መዳን) ለመድረስ ፦የአምላክን ፊት ተግተህ በጾምና በጻሎት ፈልገው።መንፈሱንም ይሰጥሃል፤ የእውነትም መንፈስ ወደ እዉነት ሁሉ ይመረሃልና ። የዚያን ጊዜ ነዉ ወደ ሙላቱ(ወደ መዳን) የሚትደርሰው ። አንድ አምላክ ፦የመዳን ስሙ ኢየሱስ እራሱን ይግለጥልህ።
❤Melos Reflects The Way, The Truth, The Life (Life Eternity)-Amen, Lord Jesus Amen!!!❤
ሜላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
2ኛ ቆሮንቶስ 519፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
ማርያም ፦በመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ የቱ ጋ ነዉ ማላጅ የሆነችዉ? ስላሴ የሚለዉስ ቃል በየትኛዉ ስፍራ የተጠቀሰዉ ? 3ኛ ጥያቄ በሠርግ ወኃን ወደ ወይና ጠጅ ለዉጦ ፦ በለቀባቸዉም ጊዜ ማርያም ኢየሱስን፤ እዲትጠይቅላቸዉ ሰዎች በጠየቁዋት ጊዜ፦ከወቃችሁ መልሱዋ ምን ነበር ? እንደ እናንተ እምነት ከሆነ፥ እነርሱን ወክላ ጥያቄአቸዉን ኢየሱስንስ ጠየቀችዉ ወይ?
2ኛ ቆሮንቶስ 520፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
2ኛ ቆሮንቶስ 521፤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
ለሃይማኖቱ ቀናዊ ነው ነገር ግን መፃሃፉን አይረዳውም ተባረክ ሜሎስ ድንቅ መልክት 1:18:03
ተዋህዶ ይሉሃል ፤ እንዲህ ነው። ፈጣርን ፦ ከፍጡራን ጋር ማመንና ማመምለክ እንደሆነ የክርስትና ስማችሁም ፥ ተግባራችሁም ፡ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ከተደበላለቀ እምነት ፈጣር የሆነ አንድ አምላክ ፣ የማዳን ስሙ ኢየሱስ ማንነቱን ይግለጥላችሁ ። 😂😂😂
ሜሉ ተባረክ ይሄ ወንድም ግን እውነቱን እያወቀ ለምን ይከራከራል እባካቹ ቅዱሳን ጸልዩለት
እስቲ እየሱስ ብለህ ጥራው ክርስቶስም ብለህ ብትጠራውም የከበረ ስም ነው ነገር ግን እየሱስ ብለህ ብተጠራው በስሙ ሀይል ትልቅ ፈውስ አለው ወንድሜ ብርሀኑን ያብራልህ አሜን
ልደተቃል መፅሐፍ ቅዱሳዊ ስም ብሎ ምክያስ አለማዊ ስም ብሎታልና የተኛው ይሁን ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ስም? ስቀጥል መላዬ ተባረክልኝ።
ሜሎስ ወንድሜ ተባረክልኝ እንኳንም ተወለድክልኝ በጣም ተረጋግቶ እያብራራህ ስለሆነ ተባረክልኝ
Melayeee❤❤❤tebarek wendeme. U r so genius bzw❤❤
ልደት ከልብህ እንዳልሆነ ያስታውቅብሀል እውነቱን እያወክ ትርጉም የምታጣምመው። አትፍራ ስደትም ሆነ መጠላት ከኢየሱስ ጋር ይሻላል። አለም ከምታቆላምጥህ ስለ ኢየሱስ ተገፋ ወንድሜ። ትውልድ ይጠብቅሀል።ልደት በጣም Nervous ሆነሀል። መንፈስ ቅዱስ ያግዝህ በራስ መወሰን ስለማይቻል።ብቻህን ደሞ አታውራ ሰው አስወራ። ከርዕስ አንወጣም ብለህ ከርዕ የወጣ ጥያቄ አትጠይቅ ወንድሜ። ተባረኩ❤
ተባረክ ሜሎስ 🥰🥰🥰
Melos God bless you
ልደተ ቃል እውነቱ ከተፃፈው ከአውዱ አንፃር መወያየትን ሲሸሽ ታዝቤዋለሁ። የገዛ ስሜታችንን አንናገር ወንድሜ እውቀትን እና እውነትን አትሽሽ።
Tebarekelen Melosye tebarekelen tesgawen yabzaleh🙏❤👍
የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛልህ ሜሎስ
What a great debate it is!!!! Your formal, full of respect, well educate personality influence others who have fought in this media. Blessings!
ታምራላቹ ✝️ ሜላ እግጅ በጣም ድንቅ ነበር በንተ የሚናገረን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ በርታ
Yetewagido liji. Xegawin Egziabiher xegawun yabzalik Emebirehan titebikik❤❤❤
የቆየ ውይይት ነው? ሜላም ለደትም ተለውጠዋል። ልደትዬ ዙርያ ጥምጥም ስትዞር ዋልክ እኮ ሜላ ግን ትግስትህ የሚደነቅ ነው።
❤❤❤❤❤ሜላ 😘🙏😊
thank you ledet. God bless you
😍😍😍😍Melos sile ante igizhabher yimasgen
ልደትዬ የእውነት ግልፅ የሆነ መልስ ነው የሰጠኸው እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏!!!!ሜሎስ ደሞ ጥሎበት መረዳት ሳይሆን ሚፈልገው መቸቸት ስለ ሚወድ አሜን ብሎ መቀበል አይወድም ለሱም እውነቱ የሚቀበልበት ይስጠው
ይኦርቶዶክሲ ልጅ ልብ አውልቅ ፌዘኛ እንድ አይነት ነገር መደጋገም የሚያወራውን አያውቅም :: ችግር ይለውም ማለት ብቻ አሱ ነው ኦርቶዶክስ ላይ ችግር ያመጣው :: ሜሎስ አንተን ጣለበት😅😅😅 እርጋታህ እራሱ ሲያስደስት ተባረክ ::
ወንድማችን ሜሎስ እድለኛ አይደለህም! ከወሰደህ ኑፋቄ ተመለስ!
Geta Eysus hoye temsgm 🙏🙏🙏
ወንድሜ ልደት ተረጋጋ እንጂ ለምን ትረብሻለ ለአለ መሸነፍ ነው የመሸነፍህ ውጤት ነው አላናግር እያልክ ነው
የአማረኛው ትርጉም ከዕብራይስጡና ከግሪኩ ቃል ጋር ካልተሰማማ መቀየር መታረም ያለበት አማረኛው ትርጉም ነው። ስለዚህ ወደቀደመው ትርጉም እንመለስ
Melos eska mache new ewuntun ayatamemek tasatameralek bezu vidio ayichalew ka ewuntet yerake wushet new mistamirew .wondimachin ledetaye EGZIABEHER Edemena tina yestek kali hiwot yasemalin
❤ tebarek melayeee❤❤❤
ሜላ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
48:41 አዳምጥ መፃሃፍን በደም ተረዳ
ሜላዬ በርታልን የጌታ ልጅ❤
Yene miskin lidetiye we love you brother 1nyanaka❤❤❤❤❤
29:06 አምነህልኛል በግድ አድለም በውቀት
ልደት ቃል የውይይት ስርአት አታውቅም መጀመርታ ስርአት መሜር አለብህ መልስ ስታጣ ትንጫጫለህ ይህ ድር አይደለም
Melos besmeham betam tasazenaleh
Mele swedh eko dekikaw gin leante sihon bcha new mitayew lidet siyawera lchers eyale ychemral
ልደተቃል መፀሀፍ ቅዱስ የሚለውን አይደለም የሚናገረው
ምላዬ ተባረክ
ፈጣሪ አምላክ እርሱ ብቻ የማይሞት ነው ኢየሱስ ግን ሞትዋል ለምን ሚኪያስ መልስልኝ
ክርስቶስ አምላክ ነው ሮሜ9-5
ሚኪያስ እንዳለው ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርንጫፎቹ ያሸበረቀ ሳይሆን በራሱ ሙሉ የሆነ የሌሎች መኖር የማያስፈልገው ብቁ የሆነ ጌታ ነው
Tadiya wolde kiristos Amlalk adelem new woys yetadiso timirti
የኦርቶዶክሱ ወንድሜ ተረጋግተህ አስረዳ ሁለታቹም በቃሉ ላይ ስለሆነ የምትነጋገሩት ተደማመጡ ለመማማር ስለሆነ በማስተዋል ይሁን
ልደት ለምን የእየሱስ ክርስቶስን አማላጅነት፤ አስታራቂነት ትሸሻላህ፡፡ ዙሪያውን ለምን ወንድሜ ትዞራለህ፡፡ ሜሎስ እንዳቀረበው ለምን ማስረጃ አታቀርብም:::
ወንድሜ ልደት እስክመቼ በሃይማኖተኝነት ተዘፍቀህ ከእውነት ጋር እየተላተምክ ትኖራለህ ጌታ ይቅር ይበልህ ይራራልህ
ሃይማኖት ጠል አስተሳሰብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር መጣላት ነው ኤፌ4-4
ልደት በጣም ተቀይሯል አሁን❤
Melsun endyaberara lemn atfekedeletem sew eko yetazebehal
melosiye egr tsegahun yabizalik berta
Memeskelu muto erasure astareken esus inamnalen gin ayamalilidem
Egiziabeherina amlak leyayiteh new ende mitaminew
ወንድሜ ልደት በእውነት ላይ ምንም ማድረግ አይቻልም ለእግዚአብሔር ቃል ተሸነፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ ወንድሜ ሜሎስ ገልጾ እየነገረህ ለሙግት በማይመች መንገድ ተከራካሪ ሆነህ ስትቀርብ ታዝቢያለሁ የያዛችሁት ርዕስ ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል እንጂ የሰው ልጆች ፍልስፍና አይደለም ስለዚህ ቃሉ የሚለውን አሜን ብሎ መቀበል ለእውነት መሸነፍ ማስተዋል ነው
mariam tamalidalech, mariam arigalech, mariam hatyat serta atakm. sostu ye orthodox wishetoch. wishet wishetn yiweldal.
የተጻፈ ሲነበብ ለማለት ማለት ትርዱም የለም
Ante Melrose.ymlhe.mnfke.erashe.gdle.gbthe.llochenme.gadle.yzhe.lmegbate.almhe.gen.ayhonlheme
ሜሊዬ ገና ዛሬ ኦረቶዶክስነቴን አፈርኩበት።ለካስ እንደዚህ ያለ ውሸት እና ክህደት ነው የሚያስተምሩን?ዛሬ ሁሉም ነገር ተገልጾልኛል።የኛ መምህራን ውሸታሞች ናቸው።ሜሎስ እኔ እስከዛሬ ስላንተ ክፉ የተናገርኩትን ሁሉ ይቅር በለኝ።ከዛሬ ጀምሬ ያንተን ትምህርት ብቻ እከታተላለሁ።አንተ ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አዋቂ ነህ።ልደት ግን ውሸታም ነህ።ትምህርትህ ሁሉ ውሸት ነው።ትምህርትህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።ምንም አታውቅም ።ሜሊዬ በአንድ ቀን ያውም በዚህ ክርክር ብቻ ኦርቶዶክስነቴን አስተውኸኝ።ከዛሬ ጀምሮ ተሀድሶ ሆናለሁ።ለካስ እንዲሁ በባዶ ነው የምንጠላችሁ።የኛ መምህራን ከመጽሐፍ ቅዱስ አርቀውናል።ለካስ አሰታራቂ እና አማላጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው?ታዲያ አርሴማ ተክልዬ አቡዬ እያሉ ሲያደነቂሩን የሚውሉት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለውን ልበ ወለድ ነው save ሲያደርጉብን የኖሩት?ፈጣሪ ይፋረዳቸው።እባክህ ሜሎስ ዘበነንም ሔኖክንም እንዲህ አፋጥልን።የሚገርመኝ ደሞ ልደተ ገና ሲጀምር አዋቂ መስሎኝ ምን እያልኩ መሠለህ?ዛሬ ልደተ እነዚህን ተሐድሶዎች በመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ልክልካቸውን ነግሮ ሁለተኛ ቀና እንዳይሉ አድርጎ አንገታቸውን ያስደፋቸዋል።ብዬ ነበር።ነገሩ ዞሮ ልደተ አንገቱን ደፍቶ እኛ ኦርቶዶክሶችን አንገታችንን አስደፋን።ያሳዝናል።ለካ ማይክ ይዛችሁ ቤተክርስቲያን ስታደነቁሩን የምትውሉት እኛ ምንም ስለማናውቅ እና ስለማንጠይቃችሁ ነው።ከዚህ በኋላ በቃችሁን ።ልቀቁን የፈለግነውን እምነት እንከተል።ውሸታም ሁላ።ሜሎስ እንወድሀለን።።።።።።።ልደተ ከሜሎስ ተማር።።።።ሜላይ ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ተባረክ ሜላዬዬዬ አንተ የወንጌል ጀግና ወንድም እንዴት እንደምወድህ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ጌታ ነዉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️
ጉልቻ ብቃያይሩት ወጥ አያጠፍጥ ነውና ። ሆኖም ግን አንድ እርምጃ ፈቅ ማለትህ ጥሩ ሆኖ ፦በጣም ጥሩ ፣እጅግ በጣም ጥሩ ደረጃ (ወደ መዳን) ለመድረስ ፦የአምላክን ፊት ተግተህ በጾምና በጻሎት ፈልገው።መንፈሱንም ይሰጥሃል፤ የእውነትም መንፈስ ወደ እዉነት ሁሉ ይመረሃልና ። የዚያን ጊዜ ነዉ ወደ ሙላቱ(ወደ መዳን) የሚትደርሰው ። አንድ አምላክ ፦የመዳን ስሙ ኢየሱስ እራሱን ይግለጥልህ።
❤Melos Reflects The Way, The Truth, The Life (Life Eternity)-Amen, Lord Jesus Amen!!!❤
ሜላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
2ኛ ቆሮንቶስ 5
19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
ማርያም ፦በመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ የቱ ጋ ነዉ ማላጅ የሆነችዉ? ስላሴ የሚለዉስ ቃል በየትኛዉ ስፍራ የተጠቀሰዉ ? 3ኛ ጥያቄ በሠርግ ወኃን ወደ ወይና ጠጅ ለዉጦ ፦ በለቀባቸዉም ጊዜ ማርያም ኢየሱስን፤ እዲትጠይቅላቸዉ ሰዎች በጠየቁዋት ጊዜ፦ከወቃችሁ መልሱዋ ምን ነበር ? እንደ እናንተ እምነት ከሆነ፥ እነርሱን ወክላ ጥያቄአቸዉን ኢየሱስንስ ጠየቀችዉ ወይ?
2ኛ ቆሮንቶስ 5
20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
2ኛ ቆሮንቶስ 5
21፤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
ለሃይማኖቱ ቀናዊ ነው ነገር ግን መፃሃፉን አይረዳውም ተባረክ ሜሎስ ድንቅ መልክት 1:18:03
ተዋህዶ ይሉሃል ፤ እንዲህ ነው። ፈጣርን ፦ ከፍጡራን ጋር ማመንና ማመምለክ እንደሆነ የክርስትና ስማችሁም ፥ ተግባራችሁም ፡ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ከተደበላለቀ እምነት ፈጣር የሆነ አንድ አምላክ ፣ የማዳን ስሙ ኢየሱስ ማንነቱን ይግለጥላችሁ ። 😂😂😂
ሜሉ ተባረክ ይሄ ወንድም ግን እውነቱን እያወቀ ለምን ይከራከራል እባካቹ ቅዱሳን ጸልዩለት
እስቲ እየሱስ ብለህ ጥራው ክርስቶስም ብለህ ብትጠራውም የከበረ ስም ነው ነገር ግን እየሱስ ብለህ ብተጠራው በስሙ ሀይል ትልቅ ፈውስ አለው ወንድሜ ብርሀኑን ያብራልህ አሜን
ልደተቃል መፅሐፍ ቅዱሳዊ ስም ብሎ ምክያስ አለማዊ ስም ብሎታልና የተኛው ይሁን ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ስም? ስቀጥል መላዬ ተባረክልኝ።
ሜሎስ ወንድሜ ተባረክልኝ እንኳንም ተወለድክልኝ በጣም ተረጋግቶ እያብራራህ ስለሆነ ተባረክልኝ
Melayeee❤❤❤tebarek wendeme. U r so genius bzw❤❤
ልደት ከልብህ እንዳልሆነ ያስታውቅብሀል እውነቱን እያወክ ትርጉም የምታጣምመው። አትፍራ ስደትም ሆነ መጠላት ከኢየሱስ ጋር ይሻላል። አለም ከምታቆላምጥህ ስለ ኢየሱስ ተገፋ ወንድሜ። ትውልድ ይጠብቅሀል።
ልደት በጣም Nervous ሆነሀል። መንፈስ ቅዱስ ያግዝህ በራስ መወሰን ስለማይቻል።
ብቻህን ደሞ አታውራ ሰው አስወራ። ከርዕስ አንወጣም ብለህ ከርዕ የወጣ ጥያቄ አትጠይቅ ወንድሜ። ተባረኩ❤
ተባረክ ሜሎስ 🥰🥰🥰
Melos God bless you
ልደተ ቃል እውነቱ ከተፃፈው ከአውዱ አንፃር መወያየትን ሲሸሽ ታዝቤዋለሁ። የገዛ ስሜታችንን አንናገር ወንድሜ እውቀትን እና እውነትን አትሽሽ።
Tebarekelen Melosye tebarekelen tesgawen yabzaleh🙏❤👍
የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛልህ ሜሎስ
What a great debate it is!!!! Your formal, full of respect, well educate personality influence others who have fought in this media.
Blessings!
ታምራላቹ ✝️ ሜላ እግጅ በጣም ድንቅ ነበር በንተ የሚናገረን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ በርታ
Yetewagido liji. Xegawin Egziabiher xegawun yabzalik Emebirehan titebikik❤❤❤
የቆየ ውይይት ነው? ሜላም ለደትም ተለውጠዋል። ልደትዬ ዙርያ ጥምጥም ስትዞር ዋልክ እኮ ሜላ ግን ትግስትህ የሚደነቅ ነው።
❤❤❤❤❤ሜላ 😘🙏😊
thank you ledet. God bless you
😍😍😍😍Melos sile ante igizhabher yimasgen
ልደትዬ የእውነት ግልፅ የሆነ መልስ ነው የሰጠኸው እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏!!!!
ሜሎስ ደሞ ጥሎበት መረዳት ሳይሆን ሚፈልገው መቸቸት ስለ ሚወድ አሜን ብሎ መቀበል አይወድም ለሱም እውነቱ የሚቀበልበት ይስጠው