የሞተ ሰው የሚረገምበት አስከፊው የፍትሐት ገጽታ በቃሉ ሲፈተሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @melaktemesgen3981
    @melaktemesgen3981 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም ጥሩ ትምህርት ያለበት ውይይት ነው ለሚሰማ ሰው ብዙ ነገር ያተርፍበታል ወንድሞች ሜሎስም ኃይለ ልዑልም ተባረኩ።

    • @TemesgenGetu-i8r
      @TemesgenGetu-i8r หลายเดือนก่อน

      መፅሀፈ ግንዘትን አብራቹህ ብታቀርበት

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 หลายเดือนก่อน +14

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ይለውጣል

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d หลายเดือนก่อน +16

    ወንድም ሜሎስ አንተንም እንግዳህንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፤ሜሎስ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተራራ የሚያክለው ስህተቷ አማኞችን የድህነት ትምህርት አለማስተማሯ ፣ተአምረ ማሪያም ላይ አስተምህሮዋን መትከሏና ሰው በፍትሐት ይድናል ብላ መስበኳ ወዘተ ናቸው ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር ሀይለልኡል እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet หลายเดือนก่อน +7

    ሜልዬ ውድ ወንድም
    አንተንም ያቀረብካቸውንም ሊቅ የሆኑትን አባትም ጌታ ይባርካችሁ ።ፍትሐት ለካ ይኼ ነው።ያሳዝናል።ኦርቶዶክስ ፍርድ አለባት።ጌታን ሳያውቁ እና ሳይቀበሉ ስለሞቱ ሰዎች ነፍስ ሁሉ ፍርዱን ከእግዚአብሔር ታግኝ።ጳጳሳቱ መቼ ነው ወንጌልን ለህዝቡ የሚሰብኩት?የገረመኝ ጉዳይ ብጱዕ ወቅዱስ አቡነ በርናባስን አደንቃቸዋለሁ።እርሳቸው ወንጌል የገባቸው አባት ናቸው።ሮሜ 8:34 ን ተንትነው ያስተማሩበት መንገድ በእውነት ከጌታ አክሊል የሚያሰጥ ነው ብዬ አምናለሁ።ጌታ ብርክ ያድርጋቸው።ሌሎቹ ጳጳሳት ግን ስለ ወንጌል ሳይሆን ስለ ገንዘብ እና ዝና ሲሯሯጡ አቡነ በርናባስ ግን ስለ ህዝቡ ነፍስ ሲጨነቁ ይውላሉ።የሚገርመው አንዳንድ የኦርቶዶክስ መምህር ነኝ ባዮች ጭለማ ውስጥ ሞቋቸው ቁጭ ብለው ያም ሳያንሳቸው የወንጌል አርበኛ የሆኑትን አቡነ በርናባስን ለመተቸት ሲንጠራሩ ግርም ነው ያለኝ።መምህር ያረጋልም ፈሪ ነው እንጂ ወንጌል በርቶለታል።ደፋር ቢሆን ብዙ ህይወት ከሲኦል እንዲድን ምክንያት መሆን ይችላል።ልክ አንደ አክሊለ እውነቱን እያወቀ ማንሻፈፍ ይወዳል።ለነገሩ እውነትን ከተናገረክ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ መኖር አይፈቀድም።ሜላዬ ያንተ ትምህርት ኦርቶዶክስን እንደሚያፈራርሳት እና ራሷን እንድታድስ እነደሚያደርጋት አርግጠኛ ነኝ።ለካ ኦርቶዶክስ ሬሳ ረጋሚ ናት።አቤት ሲያሳፍር።ጴንጤዎች ለካ ፍትሐት የሚባል ነገር የሌላቸው የሞተን ሬሳ ላለመርገም ነው።ይባረኩ።ጌታ እንዲህ ብሏል ።በኔ የሚያምን ቢሞትም እንኳን ህያው ነው።ኦርቶዶክሳውያን ሆይ የዘላለም ህይወት እንዲኖራችሁ በጌታ በኢየሱስ እመኑ።እርፍ ብላችሁ ትኖራላችሁ።

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน +1

      አዎ አሜንንንንን ያስመልጣቸው

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 23 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እጅግ አብዝቶ ይባርካችሁ ይህ የእግዚአብሔር ጊዜ ነው ።

  • @glorytube5977
    @glorytube5977 23 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም አስትማሪ ውይይት ነው : : እውነት አርነት ያወጣል ::ይሄ ብርሀን ለሁሉም ይሁን ተባርኩ::

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot หลายเดือนก่อน +16

    ሜሎስ በአንድ በኩል እምድህረሞቱ ለሰብ አልቦቱንስሀ አያሉየሥተምራሉ በሌላደግሞ ፍታትእያሉ የሰውቤትያራቁታሉ።ይቅርይበላቸው!!

  • @mesk_erem
    @mesk_erem หลายเดือนก่อน +4

    ወዮው ለወገኖቼ በኢየሱስ ስም!!! ይሔ በጣም ያማል አረ አባ ለወገኔ ድረስላቸው!! ሜላና ወንድሜ በብዙ ተባረኩ ይህ ትልቅ መረጃ ነው

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 หลายเดือนก่อน +5

    ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug หลายเดือนก่อน +2

    እግዝዓብሔር ይባርካችሁ እጅግ እናመሰግናል በእውነት ።

  • @berhnautufa8531
    @berhnautufa8531 24 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶሰ ይባርካችሁ እንድህ ነው ጌታ የባረከው

  • @asebini7642
    @asebini7642 หลายเดือนก่อน +3

    እባክህ እግዚአብሔር የሕቤን ዓይ

  • @Rib-xr5zl
    @Rib-xr5zl หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ ወንድሞቼ❤❤

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ተረተረት ሲያስቁ እነ ሆድ አምላኮቹ የፈጠሯት አሪፍ ዘዴ ናት በሀይማኖት አሳቦ የሰውን ቤት ይበዘብዛሉ ፈጣሪ ይይላችሁ

  • @eyerusalemjembere2197
    @eyerusalemjembere2197 หลายเดือนก่อน +2

    This is our house story.God bless you.

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x หลายเดือนก่อน +4

    ሜላ ብሩክ ነህ።

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 หลายเดือนก่อน +2

    May God Bless you.

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 27 วันที่ผ่านมา

    AMEN .AMEN .

  • @MekonnenBekru
    @MekonnenBekru หลายเดือนก่อน +2

    God Bless You. What You Discussed Is True.

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 หลายเดือนก่อน +5

    I am very very sorry for Ortodox people may good lord give them rest in the name of Jesus 😭😭😭

    • @haqiwalatmrer7739
      @haqiwalatmrer7739 หลายเดือนก่อน

      Not only for the orthodoks believers for us as well.

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 หลายเดือนก่อน

      Min Agebah

  • @Solomon-uq6pi
    @Solomon-uq6pi หลายเดือนก่อน +3

    ተባርክ ወንድምነት

  • @joeking2028
    @joeking2028 หลายเดือนก่อน +5

    Dr GOD bless you and your family 🙏🏻

    • @TigiBetw
      @TigiBetw หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤮

    • @TigiBetw
      @TigiBetw หลายเดือนก่อน +1

      ישוע אני אוהבת אותך❤❤

    • @TigiBetw
      @TigiBetw หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TigiBetw
      @TigiBetw หลายเดือนก่อน +1

      ישוע 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
      אוהבת אותך

    • @TigiBetw
      @TigiBetw หลายเดือนก่อน +1

      תשתמש בשארית חיי ישוע🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @dawitdugassa6375
    @dawitdugassa6375 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ brother በጣም ነዉ ደስ የምትለኝ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ። ወንድሞች

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem หลายเดือนก่อน +2

    tebarekow😍💙💙💙💙💙💙💙

  • @abezeshsana9009
    @abezeshsana9009 หลายเดือนก่อน +2

    Mela tebareki ❤❤❤❤

  • @TeshomeMesoro
    @TeshomeMesoro 29 วันที่ผ่านมา

    God blsss u!!!¡!

  • @Ethio-film
    @Ethio-film หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮዽያ ላይ የነገሰ የክርስቶስን ደም የሚያቃልል የተረት ትምህርት በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን😡🙏🏽

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንንን ይፍረስ

    • @sebletegegne1915
      @sebletegegne1915 หลายเดือนก่อน

      AMENNNNN 🙏🙏

  • @etabezahushewanawul9805
    @etabezahushewanawul9805 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku!!!

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 26 วันที่ผ่านมา

    የሊቶር ቦችሎች በክርስቶስ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክፉ ሲራቹህን አፍርሶ ልቦና ይስጣቹህ እስከመቸ በቅዱስ ቃሉ ትቀልዳላቹህ ይሆዳወች በመልካም ነገር ብትደክሙ ጥሩ ነበር እምዬ ተዋህዶ ክርስቶስ በደሞ የዋጃት ናት ወጀቦች ቢበዙ ምንም አትሆኑም በከንቱ አትድከም ጥላት ሆይ ክርስቶስ አምላኬ ቢዛዬ ካልፈቀደ በቀር ልጅነትን ማግኘት ከባድ ነዉ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን በቤትህ ፍፃሚያችንን አድርግልን ከከሀዲያን ተሀድሶ ከመናፍቃን ከደብተራ ጠንቋይ አስጠንቋይ መንፈስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ጠብቀን አሜን፫

    • @Koranziza
      @Koranziza 26 วันที่ผ่านมา

      They are speaking the truth, and they are doing what they are supposed to do. May God bless them!

  • @TerryGreen-q4j
    @TerryGreen-q4j หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku

  • @jerrydawit2457
    @jerrydawit2457 9 วันที่ผ่านมา

    በእየሱስ ስም ጌታ ሆይ ትውልዱ ሁሉ ተርግሞአል ማለት እኮ እንፈታለን እያሉ አስረው ረግመው ጨረሱት

  • @VzHd-mr9rt
    @VzHd-mr9rt หลายเดือนก่อน +1

    Tabaraku❤❤❤❤

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you my dear 🙏

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw หลายเดือนก่อน +1

    Melos ተባረኪ ግን ፍታት አስተምሮ አይደልም አላሉም 😂🥰🥰🥰

  • @tatektamiru5422
    @tatektamiru5422 29 วันที่ผ่านมา

    areos, areos, areos

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 หลายเดือนก่อน +5

    ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ከስህተት ትምህርትና ድርጊት ትተርፋላችሁ

  • @rolex8678
    @rolex8678 27 วันที่ผ่านมา

    ነብስ ያለ እውቀት ከኖረች ትጠፋለች። ይሄው ነው ትርፋ ያሳዝናል በጣም

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 หลายเดือนก่อน +2

    Keep the good fight, our soul enemy hold in grip of our peoples and country for thousands of yrs by presenting false teachings which is completely contrary to the word of God. We never miss for a second that the fight is not physical but spiritual.be blessed brother and we are with you.

  • @HanaBekele-d8k
    @HanaBekele-d8k หลายเดือนก่อน +1

  • @TigiBetw
    @TigiBetw หลายเดือนก่อน +1

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @EfremGmedhin
    @EfremGmedhin หลายเดือนก่อน

    Kiribati edewemochu bit arugula shishalochu turu

  • @TigiBetw
    @TigiBetw หลายเดือนก่อน +1

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @MamoWeynshet
    @MamoWeynshet หลายเดือนก่อน +6

    ታአምራቱ ቀጥሏል የሞተ በድን በግማሽ ሙሉ ፍታት እንዴት መንገስተ ሰማያት ሊገባ ሊፀድቅ ይችላል ?
    እንዲህ በፍትሃት ማፅደቅ ከተቻለ የክርስቶስ መሰቀል ለምን አስፈለገ ?

  • @barakabaraka5379
    @barakabaraka5379 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelakuDegene
    @MelakuDegene หลายเดือนก่อน

    ሆይ ከፍዬ 😂ዘመድ ሳሰድብ😢ኖርኩኝ

  • @Mulygashe
    @Mulygashe หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @TigiBetw
    @TigiBetw หลายเดือนก่อน

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💪🏻🙏🏻🙏🏻

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 หลายเดือนก่อน

    ከወንጌልም ሆነ ከመልእክት የሚነበበው ለቀብር ለተሰበሰበው ህዝብ መልእክት ሊሆን ኣየችልም ወይ?
    የሚነበበው ለተሰበሰበው ህዝብ ነው፣ ማለት አያስኬድም

  • @barakabaraka5379
    @barakabaraka5379 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TigiBetw
    @TigiBetw หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @EliyasTemesgn
    @EliyasTemesgn 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሜሎስ እንዴት ነህ ? እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኝ ነኝ ነገር ግን ቤተክርስቲያኗ ውስጥ ያደጉ ማለቴ በሰንበት ቤተክርስቲያን ያደጉ እና የተመረኩ ነኝ ነገር ግን በገድላት ዙሪያ ሙሉ በሙሉ እላምን እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ እላለው ሀሳቤ ግን የትዝታው ሳሙኤል ትምህርት ነው ሃሳቤ እና ፍቃድህ ቢሆን መልሴን ብትመልስልኝ ?

    • @tsegayehabtemichael9381
      @tsegayehabtemichael9381 24 วันที่ผ่านมา

      ሐሳብህ ከትዝታው ጋር አንድ ከሆነ ኦርቶዶክስ አይደለህም ማለት ነው ። ለምን መመሳሰል ለምን አስፈለገ? አንተ የፈለከውን ማመን መብትህ ነው ።

    • @EliyasTemesgn
      @EliyasTemesgn 23 วันที่ผ่านมา

      @@tsegayehabtemichael9381 ከወዴት ነህ?

    • @EliyasTemesgn
      @EliyasTemesgn 23 วันที่ผ่านมา

      @tsegayehabtemichael9381 ከወዴት ነህ?

  • @tatektamiru5422
    @tatektamiru5422 29 วันที่ผ่านมา

    areos

  • @TigiBetw
    @TigiBetw หลายเดือนก่อน

    💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @ሽታዬአበበ
    @ሽታዬአበበ หลายเดือนก่อน

    💀💀💀💀💀

  • @elliabogneyusuf2920
    @elliabogneyusuf2920 27 วันที่ผ่านมา

    ለቋም ሰዎች መልእክት
    አይሆንም

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 หลายเดือนก่อน

    ህፃን ለመማር እንጂ ለማስተማር አቅምህ አይፈቅድም

    • @alemabebe2674
      @alemabebe2674 27 วันที่ผ่านมา +2

      ሳሙኤልም ህፃን ነበር፡ ካህኑ ኤሊ በእግዚአብሄር ቤት ተኝቶ፡ እግዚአብሄር ግን ለሳሙኤል ያናግረው ነበር። እግዚአብሄርን ለመስማት ዕድሜ አይወስነውም እርሱ ይናገር እንጂ❤
      መፀሀፈ ሳሙኤል ቀዳማዊን ከምዕራፍ አንድ ጀምረው ያንቡ፡ይባረኩ❤

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 26 วันที่ผ่านมา

      @@alemabebe2674 ለሉተር ንገረው

    • @Koranziza
      @Koranziza 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@alemabebe2674betikikil🙏🏽

    • @Koranziza
      @Koranziza 26 วันที่ผ่านมา +1

      The bible is our one and only source and it is the truth.The truth sets us free. Please be humble and learn the bible brother🙏🏽

  • @TigiBetw
    @TigiBetw หลายเดือนก่อน

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻