Eshi lehulum motual gin hulum eko Aydenum aydel ? Yemedenut yamenut nachew yalamenut yefredbachewal. Aydel? Keza Egziabhair Amlak gin Alem sayfeter befit sewoch fetero yetegnaw endemayamen yetegnaw endemiden be Christos mot Yawkal aydel so by default Le Alem hulu bemotem at the end yemednut tikit nachew enesun demo Askedemo Yawkachewal lene yehe new yemegebagn. Endewnm tikiklegnaw tiyake Christos mot enkuan yemaydenu sewoch endal eyetaweke Geta eyaweke lemin Feteren? Can anybody answer this for me?
የግንዛቤን ምኅዳር የሚያሰፋ በጣም ጥሩ የምልከታ ("ሃሳብ") ልውውጥ ነበረ። የሁለታችሁም ከፍ ያለ እውቀትና (በሙግት ወቅት ያልተለመደ ጨዋ) ሥነ-ምግባራችሁ አስደንቆኛል።
መሪ ጌታ, ሌላም ጊዜ መጥተው ከአማን ጋር በተመሳሳይ መልኩ በሌሎች የመጽሐፍ ጉዳይ ርእሶች ላይ የምልከታ ልውውጥ (exchange of viewpoints) ሲያደርጉ ባይ ደስ ይለኛል።
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።
" የመረጣቸውን ጠራቸው የጠራቸውን አፀደቃቸው ያፀደቃቸውን አከበራቸው" ይላል ቃሉ የሚመርጥ፣ የሚጠራ፣ የሚያፀድቅ እና የሚያከብር እግዚአብሔር ብቻ አና ብቻ ነው!!!
አማንዬ በእውነት ምትናገረው በሙሉ ከእግዚኣብሔር ቃል ስለሆነ በጣም እየተገረምኩ ነው የሰመውት ደግሞ በደምብ ገብቶኛል❤❤❤❤❤
አማኒ & መሪ ጌታ ፅጌ በጣሞ ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርቱ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
I listened it twice and now i’m 1000% sure Jesus died for all‼️
አማኒ ጥሩ ውይይት ነው እንደዚህ መነጋገር እየተቻለ ከመንገድ ለማስውጣት መስራቱ አልወደድኩትም ጌታ ይረዳሀል አንተ እያደረግህ እንዳለው የበለጠ አቀዝቅዘው ተባረክ
እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አማንና መሪጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏❤
አማን ፈጣሪ ይጠብቅክ እንወድካለን ውይይታቹ ያምራል መምርጌታ ፀጋው ይብዛሎት❤❤
አማን እንዲ ከባድ ያልሆኑ መልክቶችንም አስተምረን❤❤
አማንዬ አንተ የትውልድ በረከት ነክ በርታ ጌታ ደሞ ይረዳካል pls ከከፍታክ ወርደክ ወደ መንደር እዳትገባ በዚዉ ቀጥል ብዙ ከአንተ እጠብቃለን
መርጌታ ተባረኩ ብዙ እውቀት አግኝተናል በርሶ አገልግሎት ተባከናል
አማንዬ ተባረክ አራት ጊዜ ነው ማስታወሻ ደብተር ይዤ የተከታተልኩት
ከዚህ በላይ መንፈስ ቅዱስ ይገልጥልሃል እንተም አቡናም አትስሙ የግሩብ ጫጫታውን
ጌታ ለእያሱ እንደወጣለት (እንደቀደመለት) እግዚአብሔር ይወጣላችዋል ተባረኩልኝ
እጅግ ደስ የሚል ፣ ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ የቆመ አስተምህሮ ነው አማኑ። መሪጌታ በአንድ ጊዜ መቀበል ሳይሆን በአንድ ጊዜ ኮምፕሪሄንድ ማድረግ ስላቃተው ነው የተቸገረው። ፕሬሚሶቹን አሰባስቦ ለመያዝ ብቻ ሳይሆን ለማስታወስም እየተቸገረ ነውና ሲቆይ ሲያብላላው በደምብ ይዘልቀዋል ቅን ሰው ነው። እግዚአብሔር the author of sin እንዳይሆንበት ነው ስጋቱ።
ክርስቶስ ኢየሱስ የሞቶዉ ለሰዎች ሁሉ ነዉ እንጅ ለተመረጡት ብቻ አደለም
Eshi lehulum motual gin hulum eko Aydenum aydel ? Yemedenut yamenut nachew yalamenut yefredbachewal. Aydel? Keza Egziabhair Amlak gin Alem sayfeter befit sewoch fetero yetegnaw endemayamen yetegnaw endemiden be Christos mot Yawkal aydel so by default Le Alem hulu bemotem at the end yemednut tikit nachew enesun demo Askedemo Yawkachewal lene yehe new yemegebagn. Endewnm tikiklegnaw tiyake Christos mot enkuan yemaydenu sewoch endal eyetaweke Geta eyaweke lemin Feteren? Can anybody answer this for me?
አማን ያንተ ትምህርት ለመስማት ተረጋግቶ ማዳመጥ ይፈልጋል እኔ አይምሮዬ ክፍት ሲሆን ና ለመስማት ዝግጁ ስሆን ብቻ ነው ያንተን ቤት የምመጣው በጣም ደስ የሚል ነበር ተባረኩ እወዳቹዋለው❤❤❤❤
አማን በዚህ ጊዜ ያሳየኸው መረጋጋትና ትዕግስት ደስ የሚያሰኝ ነው ። ይብዛልህ
በእውነት ጤናማ ውይይት ነው ተባረኩ፡፡ክርስቶስ የሞተውም ሰውም የሆነው ስለ ሰው ሁሉ መዳን ነው፡፡ሰው ሁሉ እኮ የእግዚአብሔ
ር ነበር ጠፍቶ ነው እንጂ ጌታም ሊፈልግ የመጣው የጠፋውን እንጂየተወሰኑ ግለሰቦችን አይደለም፡፡ስራውን የሰራላቸው ጥቂቶች ናቸውን? ታዲያ በክርስቶስ ባላመኑት ለምን ይፈርድባቸው?
Nice discussion. God bless you Meri Geta and Aman!
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ውይይት ነበር!!
አማን የሚመጥንህን መስመር የሚያስይዝህን ሰው አግኝተሃል !! ተባረኩ ❤❤❤
wow አማን ትችላለህ ፣ ስላንተ ጌታን አመሰግናለው ።
ፀጋ ይብዛልህ !
ደጫራ ዲጫ
❤❤❤
I believe we Ethiopians should learn to have decent debates regarding our differences. I really enjoy this discussion. ❤❤❤
Continue Aman much grace❤
አማንሻ ጌታ ሉዓላዊ ነው ሁሉም አዋቂ ልብን ኩላሊትን የሚመረምር ነው ልክነህ ይቅር እንደተባለ ሰው መመላለስ ግድ ነው ሰው ባወቀው ልክ ነው የሚመላለሰው ወንድሜ ትሁት ሁን ዝም ብለህ እየሱስን ስበክ ውንድሜ እውነትን በፍቅር 😊 ሁሉም ግልፅ ይሆናል በቅርቡ ተባረክ
እግዚአብሔር ሁሉንም ያውቃል❤
This is a wonderful discussion. Meri geta raised good questions and Aman you are an excellent resource person. May God bless you both.
አማን ለእግዚአብሔር የሚሟገት፤ እግዚአብሔርንም የሚሟገት ይመስላል። 1:00:26
What a brilliant Mergeta!
መልካም ውይይት ነበር:: ከመሪጌታ ጋር የእኔም ሃሳብ ይስማማል::
Amany geta yebarkeh yegeta lje neh tsegaw yebezalk memeher mrgeta tsege geta abezeto yebarkowot des yemel temehert neber tbarku❤
So wonderful discussion ❤❤ God bless both of you 🎉🎉
በእኚ አባት ምክንያት ጌታን ተቀበልኩኝ በፃፉት መፀሐፍ እና ቁጥራቸው እፈልገው ነበር የሚሰጠኝ ሰው ካለ
አማንዬ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማለም በዚሁ ቀጥል ሀሜተኞች መንደር እንዳትወርድ አደራህን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም እረጋ ባለ ውይይት ነው በትኪቶክ ሰምቻለው
🛑ሚስኪን አማንዩ- እራሱ ለራሱ definition እየስጠ የራሱን አምላክ አእምሮክ ውስጥ ፈጥረህ የፈጠርከውን ፈጣሪ ብለህ ታመልካለህ። በቅርብ ቀን ትድናለህ አይዞህ:: keep reading አማን።
Meri Geta u amazing..
Aman & Merigetta tsige thank you so much! bizu temirrebetalehu
ፈርዎን ሕዝበ እግዚአብሔርን ባለመልቀቁ ከጥፋተኝነትና ከቅጣት አላመለጠም እልከኛ ያደረገው ግን እግዚአብሔር ነው።
እግዚአብሔር ልቡን አደንድኖና በጎ ፈቃድ ከልክሎት ደግሞ ሕዝቤን ልቀቅ ይለዋል ???
This Teaching brought church with out power.😊
Aman, God bless you 🙏
❤❤❤❤🙏🙏🙏ተባረክ በብዙ
አቤት የጨለማ ህወት መዳኛ ቁርኣ በቻ ።
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበረ ብሩካን ናችሁ
amanyee yemewdeh akwameh betam yaskenale
ኣማን ሰዎች ሁሉ የሚለውን ወዳንተ ፍቺ ኣምጥተህ ለመኳንንቶች እና ለነገስታት ነው ብለህ መተርጎም ትክክል ኣይደለም ፡ ለሰዎች ሁሉ የሚለው እንዲያው ከዮውሃንስ 3:16 ስታስማማው ይስኬዳል።
ለኣለም ሰይሆ የተላከው ለኢስራእል ብቻ ነው
ይህ ትምህርት በመፅሐፍ መፃፍ ሐለበት አመን
ከአማን ሻሎም እና ከሀይሉ ዮሀንስ የስህተት ትምህርት ተጠበቁ ‼️
የተባረክ ነህ!!
አማን❤❤❤❤❤❤ ሰለም ይብዛ❤❤
Amaniyeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሙዬ የኔ ቆንጆ በረታ
Thank you 🙏 ❤❤❤❤❤
አማን: ታዲያ ጌታችን በእግዚአብሔር ልብ ዉስጥ ያልነበረውን አብ ያልመረጠዉንና ያልሰጠዉን ዲያብሎስ የሆነዉን ይሁዳ ለምን ለሐዋርያነት መረጠ???
አሳልፎ በመስጠት እንዲያገለግለው???
ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤
እንደዚ በፍቕር ከሆነ ብዙ ትምርት መቅሰም እንሽላለን። በሰሃቅ ፥በህልክ ከሆነ ግን ይከብዳል ለመማር። ከሌላ ሰው ደሞ እንደዛ መቀጠል ❤🎉❤።
Okay? የምትላት ነገርስ?😊
Bro do u know a Christian among Gamoo people before God messenger arrived there?
Aman ❤
የአማን የክርክር ሐሳብ ግራ ከመጋባት ውስጥ የተፈጠረ እውቀት ነው። መልስ ላጣህበት መልስ ማፈላለጊያ መልስም ማሳጫ ክርክር ይመስለኛል።
GOD SELECTED ALL WHO CAME IN CRIST ,SO GOD SELECTed CHRIST In. Eternity.
Amanko big respect🙏❤
ደስ የሚል ውይይት ነበር❤
❤❤❤❤❤
Tebarek❤❤
excellent amani
How free will of man?
geta kekefu hulu yetebekeh lengeru enye yemjemerya ken new hasabehen yeteredahute ywmigeremew agelegaye honew shok yemiyaregu sewoch gera yegebugnal
የአንዳንድ ቦታ ላይ አረዳድ እና አገላለፅ ነው እንጅ እኮ የሁለታችሁም ሀሳብ አንድ ነው ።
1ኛ ጢሞ 2:1-4 ያለውን የፈታህበት መንገድ አስተምህሮህን ለማፅደቅ የሰጠሀው ትርጓሜ ነው ፈፅሞ ከቃሉ የራቀ (ግልፅ የሆነውን መተርጎም ምን አስፈለገ) ወንድሜ ለቃሉ ታማኝ ሁን። እግዚአብሄር የሚድነውንና የማይድነውን ማወቁ ሉአላዊ እውቀቱ ወይም ሁሉን አዋቂነቱን የሚያሳይ እንጂ ስለወሰነ አይደለም
የመቀበል ያለመቀበል ጉዳይ ነው 2ተሰሎንቄ.2:10 2ጴጥሮሰ.3:9 1ጢሞቲዎስ.4
In western world
የሰው ልጅ በኃጢያት ዝንባሌ ይወለዳል። ነገር ግን በኃጢያት ዝንባሌ ተፈጥሮዋል ልንል እንችላለን? ፍሬውን የበላው ወይም የተላለፈው የኃጢያት ዝንባሌ/ኃጢያትን የማድረግ ዝንባሌ ስለነበረው ነው? በዚህ ላይ ከእግዚአብሔር ዘላለማዊ ዕውቀት አንፃር እና ከሰው ነፃ ፈቃድ አንፃር ጠለቅ ያለ ት/ት እና ትንተና ቢሰጥ!!!። ኤልያስ ጌቱ ነኝ🙏🙏 ከአክብሮት ጋር
ሮሜ 9 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ከእናንተ አንዱ፣ “ታዲያ እንደዚህ ከሆነ እግዚአብሔር እስከ አሁን ለምን ይወቅሰናል? ምክንያቱም ፈቃዱን ሊቋቋም የሚችል ማን አለ?” ይለኝ ይሆናል።
²⁰ ነገር ግን ለእግዚአብሔር መልስ የምትሰጥ አንተ ማን ነህ? “ሥራ ሠሪውን፣ ‘ለምን እንዲህ ሠራኸኝ?’ ይለዋልን?”
…
²² እግዚአብሔር ቊጣውን ለማሳየት፣ ኀይሉንም ለማሳወቅ ፈልጎ የቍጣው መግለጫ የሆኑትን፣ ለጥፋትም የተዘጋጁትን እጅግ ታግሦ ቢሆንሳ!
wow
መጋኛነው?ግማሽአካልህንየፈጀው?
ስላተመረጡ ሰዎች ትምህርት ብታስተምረን አማኒ
👍👌
ይሁዳን ወስኖበት ሳይሆን በቅድመ እውቀቱ ክህደቱን ያወቀው ነበር
Lesew maykerb teyake new yezachu yekerebachut
ሐዋ 13:46&48 ተመሳሳይ ናቸው አይሁዶች የገፉትን አህዛብ ተቀበሉት እንጂ የእነዚያ አለመመረጥ እና የ48 ቶቹ ተመረጡ የሚል አይመስልም፡፡
le marageb new enjie yeha yante hasa'b becha aydelem bezuowch alu yehen astemro yemiketelu selemeferu wetew ayenagerum enjie
አማን በአንተ እስማማለሁ በእርግጥ እግዚያብሄር የሟቹን ሞት አይወድም ይላል መፀሀፍ ቅዱስ ።በቅድመ አለም እውቀቱ እግዚያብሄር ሁሉን እንደሚያውቅ ግልፅ ነው የሚያሻማም አይደለም። ነገር ግን እንደሚጠፋ እያወቀ ለምን ለመፍጠር አስፈለገ ።ይቅርታ ስለዚህ ጥያቄ ምክንያቱም እዚህ ጋር እግዚያብሄር ፍቅር ነው ።ብየነው የማምነው ግን የሚጠፉትን መፍጠሩ ፍቅር የሚለው ጋር አማንዬ አይከብድም። በርግት በምርጫቸው እንደሚድኑና እንደሚጠፉ ስለሚያውቅ ግልፅነው ሀሉን አዋቂ ስለሆነ ወሰነ ምንም አያሻማም ቢመረንም እውነት ነው። ግን አሁን ድኛለሁ መለት እችላለሁ? ሌላው ደሞ ሁሉም ቀድሞ ከተወሰነ ታዲያ ጌታ እየሱስ ለ ምን ዩሀ-ወንጌል 10:18፣ነፉሴን ላነሳት ደግሞም ላኖራት ስልጣን አለኝ አለ?
Awe endehe bemelata yeshalale😂😂😂
አማን እግዚአብሔር እኮ ለሰው ነጻ ፋቃድ ሰቶአል
አዎ እንደዛ እያለኮነው ያው የሰው ፈቃድ መልካሙን መምረጥ አይችልም ነው
ወንጌል መስበክ ለምን ያሰፈልጋል?ሰው እንዲድን የእ/ር በጎ ፍቃደ የሰው ሁሉ መዳን እንጂ ለተወሰነ ሰዎች አይደለም።
ሰው በፍቃዱ በመቀበል ይድናል ሰው በፍቃዱ ባለመቀበል ይጠፋል።
በጭራሽ አግባብ ያልሆነ ሰነ አፈታት በመከተል እየተሮጎምህ ነው
የእ/ር ሀሳብ በተወሰነ ጥቅስ ላይ የለቦታው በመጥቀስ ትምህርት መደገፊያ ማድረግ መሆን የለበትም ከአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብ በመነሳት መልካሙን የጌታን ወንጌል መሰበክ እንጂ የካልቪን የሆነን ሰው ሀሳብ ይዞ መደምደሚያ መድረስ ተገቢ አካሄድ ትክክል አይመስለኝም።
MeriGeta Egziabher Adamin Ke Mefteru Befit Melaktochin Naw Yefeterew Kenesum Wust Lucifer Andu Nebere Lezih Naw Egziabher Seytan Yesewun Lij Endemiasit Silemiawk Naw Eyesus Kristosin Kemejemeriaw Jemiro Fetarim Sewum Adirgo Yazegagew. Egziabher Nesa Mircha Naw Yemisetew Enjima Ye Alem Hizbin Ende Robot Teftifo Mesrat Akitot Aydelem
Aman, you completely wrong. ….chosen, predestined… this is not for specific individuals it’s all human beings who will accept the invitation.
አማን ባንተ ትምርት እስማማለሁ ያቆብንም ያቃል ኤሳውንም ያውዎል
ብሎ ብሎ ቅድመ እውቱን ልክ ቅድመ ምዳቤ አደረገው
አማን እየሱስ የሞተው ለተመረጡት ከሆነ በየመንገዱ ወንጌሉን ለምን ትሰብከለቹ በቃ እግዚአብሔር ቅድሜም መርጦአል በአንተ ስብከት
”በፊቱ ቅዱሳንና ነውር አልባ እንድንሆን ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ በእርሱ #መርጦናልና። በፍቅር፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆቹ እንሆን ዘንድ፣ እንደ በጎ ፈቃዱ #አስቀድሞ_ወሰነን፤“
ኤፌሶን 1:4-5 NASV
በማቴዎስ 22:14 ላይ፦
"የተጠሩት ብዙዎች፣ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸውና።” ተብሎ ተጽፏል።
ብዙዎችን የጠራና ጥቂቶቹን የመረጠ ማን ይሆን? ጥሪው የቀረበላቸውስ እነማን ናቸው? የተመረጡት ጥቂቶችስ እነርሱ እግዚአብሔርን የመረጡ ናቸው ወይስ እግዚአብሔር እነርሱን የመረጣቸው?
መቼም ቁጥሩ የሚለው የተመረጡ እንጂ የመረጡ ስለማይል የእነርሱ መራጭነት ነው ብሎ መሞገት አይቻልም።
ስለዚህ የኔ እግዚያብሄርን መምረጥ ዋጋ የለውም ማለት ነው
አማን ከሕያው ቃሉ ጠቅሶ "ንስሐ" እግዚአብሔር በጸጋው የሚሰጠው ስጦታ እንደ ሆነ አሳይቷል። እኔም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሼ "እምነትም" የተሰጠን ወይም የተቀበልነው እንደ ሆነና፣ ይህ የተቀበልነው እምነትም ሐዋሪያው ጴጥሮስ "ክቡር እምነት" ብሎታል፦
"የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይና ሐዋርያ ስምዖን ጴጥሮስ፤ በአምላካችንና በአዳኛችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ በኩል እንደ ተቀበልነው ዐይነት ክቡር እምነት ለተቀበሉት፤" (2 ጴጥ 1:1)
የአማን ሻሎም ስልክ ወይም e-mail ማን ሊልክልኝ ይችላል?
Zero sum
አማን ትምህርትህ simply ስህተት ነው ግን ብዙዎቹ ታዎቂ የፕሮቴስታንት ፓስተሮች ካልቪኒስት በሆኑበት ያንተ እንዳዲስ ተወስዶ በናንተ መካከል የነበረው ጫጫታ ግራ የሚያጋባ ነበር።
Simply ስህተቱን ላይቭ ስገባ ገብተህ ልታርመኝ ትችላለህ 😊
@@AmanMedia316 ስለግብዣህ አመሰግናለሁ አማን። ግን ብዙም የላይቭ ውይይት ልምዱ ስለሌለኝ ከዛ ይልቅ የእግዚአብሔርን ቃል በተከፈተ ልብ ካለህ በበለጠ ትመረምር ዘንድ እጋብዝሃለሁ። ስህተት ነህ ስልህ በጭፍንነት አይደለም፣ የእግዚአብሔር ቃል አንተ ከተረዳኸው የበለጠ ከፍ ያለ ሃሳብ አለው ብየ ስለማምን ነው። ካልቪኒስት ነን የሚሉት ታዎቂ ፓስተሮችም "serious" ካልቪኒስት ናቸው ብየ አላስብም። ለምሳሌ እነ John Piper, Paul Washer ካልቪኒስት ናቸው ቢባልም ብዙ ትምህርታቸው ግን ያንን የሚመሰክር አይደለም።
በተከፈተ ልብ አንተም ትመረምር ዘንድ ተጋብዘሃል። መልካም ጊዜ።