በስልክ ተፋጠጡ | አክሊል Vs ኤርምያስ | የፓስተሩ ስድብ | ቴቄል ትዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @zeday5334
    @zeday5334 2 ปีที่แล้ว +109

    ወንድማችን አክሊል እግዚአብሔር የበለጠውን ጸጋ ያድልህ። እመ አምላክ ትጠብቅህ።

    • @almazwoldemichael7915
      @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว

      16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
      17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
      18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

  • @tatekabera3130
    @tatekabera3130 2 ปีที่แล้ว +58

    አክሊል ወንድሜ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ትህትናህ ሰው አክባሪነትህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ገና ብዙ መናፍቃንን ታስጨንቃለህ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @messimko9029
    @messimko9029 2 ปีที่แล้ว +130

    ከአጋነት ህብረት ወጥቻለሁ አኬ
    አክሊል plz plz እርዳታህን የሚፈልጉ ያልዳኑ በሀሠት ትምህርት የሚነዱ የዲርዬ መጫወቻ የሆኑ ተፍሳቶች አሉ። እኔ ከዛ ህይወት ወጥቻለሁ ባንተ ትምህርት ምክንያት በርታ ለእነዚህ ሠዎች ወንጌል ባትሠብክ ወዮታ አለብህ

  • @ዋርበፍቅር
    @ዋርበፍቅር 2 ปีที่แล้ว +103

    በዚህ ብቻ አዕምሮ ያለው እውነትን እና ሐሰተኛውን በሚገባ ይለያሉ።ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አክሊለ።የብዙዎችን ልብ አሳርፈሀል።

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ በዚህ ብቻ ሀሀሀሀሀ በመፀሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ሀሰተኛን መመዘኛ

    • @almazwoldemichael7915
      @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว

      16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
      17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
      18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 2 ปีที่แล้ว

      @@blenmamoye1723 ena eskahun endet altayachum

    • @elizabethkebede2076
      @elizabethkebede2076 ปีที่แล้ว

      ውይይይ...... ኤርሚና ትዙ ..... ትለያላቹ እውነት

  • @eyobdgeb711
    @eyobdgeb711 2 ปีที่แล้ว +386

    አክሊል በቃ ስራችሁን ስሩ እስከዛሬ ዱርዬ ስከተል ነበር። ጌታ ይባርካችሁ ንስሀ ገብቼ ቄደር እጠመቃለሁ። ከዚህ በሁዋላ ሰው አልከተልም። የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን።

  • @emawede2064
    @emawede2064 2 ปีที่แล้ว +99

    አርቶዶክሳውያን ይህን ፔጅ እንደግፍ እባካችሁ 🙏

    • @almazwoldemichael7915
      @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว

      16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
      17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
      18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

    • @اورجواورجو
      @اورجواورجو 2 ปีที่แล้ว

      🙄🙄🙄🙄🙄🤣

    • @sipara8333
      @sipara8333 ปีที่แล้ว

      በነገራችን ላይ እሄ ፔጅ ኦርቶዶክስን ያዋረደ መስሎት ነው የሚሰራው ግን እውነት ስለምታሸንፍ ነው ኦርቶዶክስ የምትደምቀው

  • @endashawalemu4740
    @endashawalemu4740 2 ปีที่แล้ว +56

    አክሊ አክሊል ከአሜሪካ ሆኜ ነው ምከታተለው እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ቀጥታ ስልክህ ማግኘት ብችል በጣም ደስተኛ ነበርን

    • @ፅጌ-ፈ7ረ
      @ፅጌ-ፈ7ረ 2 ปีที่แล้ว +1

      ቴሌግራም ላይ ታገኘዋለህ

    • @endashawalemu4740
      @endashawalemu4740 2 ปีที่แล้ว +1

      Please. link or somthing ላክልኝ ቴሌግራም ላይ ላገኘው አልቻልኩም

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 ปีที่แล้ว +2

      ለሌሎችም ሼር አርጉ እናበርታዉ ብዙ መናፍቃን ይመለሳሉ ቢገባቸዉ

    • @dagnchewmulualem4878
      @dagnchewmulualem4878 2 ปีที่แล้ว +2

      @@endashawalemu4740 @Apostolic_Answers_Chat እዚህ ላይ መጥተህ የምትፈልገውን ነገር ብትጽፍለት ያወራሃል

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 2 ปีที่แล้ว

      @@amirasadek4232 ብዙ መናፍቃን ይመለሳሉ ክክክክክ የተክለሀይማኖት ተቅማጥ ከሃፂያትችን ያነፃላቹ የእኛ በመስቀል በተሰቀለው ከድግል ማርያም በተወለደው በማመን ነው

  • @Ttamam369
    @Ttamam369 2 ปีที่แล้ว +36

    Our promoter is on another level 😌😌እውነተኛው ቴቄል ተገኘ soo proud of you aklilachen bertalen

  • @አልሚጌታቸው
    @አልሚጌታቸው 2 ปีที่แล้ว +47

    የኛ የተዋህዶ እንቁ አክሊሊ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏❤️🙏ፓስተርዬ በቃ እርሶ ባዳራሽ ውስጥ የቢዝነስ ሰው ኖት 🙄

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +42

    እረ ፓስተር ኤርምያስ መልሱን ንገረኝና ጥያቄ ጠይቀኝ አለሳ 😳ወንድም አክሊል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ በምጠይቃቸዉ ጥያቄና ለመናፍቅ ለምትመልሳቸዉ መልሶች ብዙ ተሜሪያለሁ ኮመንት ብዙም አልጽፍ ግን ሁሌም እከታተላችኋላሁ አንተም አቡንም ጸጋዉን ያብዛላችሁ እመብርሐን ትጠብቃችሁ

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว

      አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +83

    አክሊል ወንድሜ ብሩክ ሁን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @almazwoldemichael7915
      @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว

      16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
      17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
      18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 ปีที่แล้ว +67

    በስላሴ ስም የመናፍቅ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ምን አጋንንት የሠፈረበት ሠው😥

  • @mihretkebede50
    @mihretkebede50 2 ปีที่แล้ว +235

    ግን ለምንድን ነው ግን ሁሉም ጴንጤዋች መስማት አይፈልጉም በዛ ላይ እውቀት የላቸውም ትህትና በፍጹም አልተማሩም ትእቢት የወጠራቸው ናቸዉ እኔ ብቻ ነኝ ግን የምታዘባችው......... ወንድሜ አኬ የኔ ተወዳጅ ወንድም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ትእግስትን ካአባቶችህ ወስደሀል አሁንም ትዕግስት እና ጸጋን ያብዛልህ ኑርልን

    • @assegedwoube1748
      @assegedwoube1748 2 ปีที่แล้ว

      ቀርበህ ጠይቃቸው።

    • @kebede943
      @kebede943 2 ปีที่แล้ว +17

      ደንቁርው ነዋ ካልደነቆርክ መቼም ጴንጤ አትሆንም

    • @mihretkebede50
      @mihretkebede50 2 ปีที่แล้ว +17

      @@assegedwoube1748 ጴንጤ እህት አለችኝ መስማት አትፈልግም መረዳትም በጣም ተመሳሳይ በሀሪ ነው ያላቸው አንድ አይነቶች ናቸው የተወሰኑ ሊኖሩ ይችላሉ አላቅም

    • @daneumeta6066
      @daneumeta6066 2 ปีที่แล้ว +3

      ቢያንስ አይሳደቡም እጃቸውንም አያስረዝሙም..

    • @samsungsamsung8431
      @samsungsamsung8431 2 ปีที่แล้ว +4

      ምክንያቱም እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለማትናገሩ ነው እማንሰማችሁ:: 😂😅

  • @mahelet21
    @mahelet21 2 ปีที่แล้ว +41

    ወንድማችን አክሊል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @natnael2562
    @natnael2562 2 ปีที่แล้ว +46

    አክሊል ትዕግስቱ በክርስቶስ 🙏

  • @Mohammed-vs3un
    @Mohammed-vs3un 2 ปีที่แล้ว +55

    እኔ ሙስልም ነኝ የ ኦርተዶክሱ ልጅ ይችላል ጨዋም ነዉ በርታ ወንድሜ

    • @YohannesYohannes-h4f
      @YohannesYohannes-h4f ปีที่แล้ว

      ጀግና ነው

    • @Pitanc
      @Pitanc ปีที่แล้ว

      Ye ayit misikirwa dinbit.

    • @Pitanc
      @Pitanc ปีที่แล้ว

      Diablos abatachiu and yadergachihal

    • @temewolde365
      @temewolde365 ปีที่แล้ว

      ሙስሊሞች ለምድነው ካባ ምባል ጣኦት ምታመልኩት?

    • @Armageddon1221
      @Armageddon1221 ปีที่แล้ว

      ተማር እስኪ ክርስትናን ታተርፍበት አለህ ማሜ

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +45

    እኬ የኛ ጀግና የተዎህዶ ልጅ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በርታልን በቤቱ ያፅናህ ጎበዝ 🙏❤️😇

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      ጀግናዉ በመስቀል ላይ ያለ ሃጥያቱ የ ሞተው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው?!!!

    • @solyanamatewos3953
      @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abelwoldamariam6522 ይሄ እሁን ምን ሚሉት ማወዳደር ነው ? 😏🤭🤔

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      መጻፍ ቅዱስ ስው ስለ ስው ካወራ የክርስቶስን ክብር እይተሻማ ነው

    • @solyanamatewos3953
      @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว

      @@abelwoldamariam6522 ምድነው ምታወራው ግን እስኪ ጥቅስ እምጣልኝ? 🤔😂

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ይለኛል ወንድሜ ሁሉ ገድላት የሚያወሩት ስለሰው ነው

  • @ashenafiemyaye9339
    @ashenafiemyaye9339 2 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ብሆን መጥፎ የስድብ ቃል ልናገረው እችል ነበር ክርስቲያን እንዴት ክርስቶስን መምሰል እንዳለበት አሳይተኸናል ሁልጊዜ ነው የምከታተላችሁ እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጣችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @dareselamsida2949
    @dareselamsida2949 2 ปีที่แล้ว +28

    አክሊል ግን ሰይጣን እንዴት ነው ሚጠላክ። ፀጋውን ያብዛልክ።

  • @sintayewuashiber2005
    @sintayewuashiber2005 2 ปีที่แล้ว +45

    እኛ ኦክቶዶክስዋን እንደ እናተ እንቁ ልጆች ሰላሉን ልንኮራ ይገባል ይኔንን ቻናል ልንደግፍ ይገባል

  • @giyorgis23
    @giyorgis23 2 ปีที่แล้ว +13

    ኤርሚያስ ለሰዉ ልጅ ያለዉ ንቀት እራሱ በጣም ያስጠላል ኦርቶዶክሶች እዉቀት እያላቸዉ እራሱ ኣፈእዉቀት የለንም ነዉ የሚሉት ትህትናቸዉ ደስ ሲል

  • @metadel-df2nh
    @metadel-df2nh 21 วันที่ผ่านมา +4

    ህዳር ,2017 ነው ያየሁት,ወንድማችን አኬ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ

  • @minharminhar9071
    @minharminhar9071 2 ปีที่แล้ว +29

    አኬ ምርጥ ሰው ገላገልከን እኮ ቀለሜወርቅን።ፈጣሪ ይባርክህ።

    • @meronmace1941
      @meronmace1941 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @lulatefera2423
      @lulatefera2423 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayi Ermias endalkew memeherochu sheshtewh Kehon deg aderguh kant gar endet sew liweyaye yichelal yemeweyayet bahelehena erasehen yaskemetkebet derja yasazenal tenesh honeh Sal telk adergeh tasebaleh lebem chinkilatem yelehem...

  • @birukabera5077
    @birukabera5077 2 ปีที่แล้ว +24

    ምን አይነት ስርዓት የጎደለው ሰው ነው አኬ ወንድሜ ፈጣሪ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛል

  • @Teddy-ip1rw
    @Teddy-ip1rw 2 ปีที่แล้ว +19

    Aklil God bless you I 've learned a lot from you and look forward to learning more☦☦☦

  • @kibromasmelash8199
    @kibromasmelash8199 2 ปีที่แล้ว +17

    እኔ በጣም ነዉ የሚገርመኝ ለመስማት ቲኒሽ ትእግስት እንኳን የላቸዉም።እግዚአብሔር አምላክ ልቦናዉን ይስጣቸዉ።

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +21

    ትዕብተኞች ይዋረዳሉ ትሁታን ግን ከፍ ከፍ ይላሉ

  • @Tube-ug5gh
    @Tube-ug5gh 2 ปีที่แล้ว +75

    ዉይ እራሱን እዴት ነው እሚቆልልለው ስጀመር ፈሪ ነው ከእውቀት ነጻ የሆነ ሰዉ አኬየ በርታልን

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ጌታ ብቻ ያድናል ሌላ የመዳን መንገድ የለም?!!!!!!!

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 2 ปีที่แล้ว

      @@abelwoldamariam6522 ena mn yhun

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      ምንም ግን ደስ ብሎኛል አጥያት ጉዱ ፈላ::

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 ปีที่แล้ว

      @@abelwoldamariam6522 kelal gudu fela

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 2 ปีที่แล้ว +37

    ውይ ጉራ አይ ፖስተር እርሶ ሲጀመር የቢዝነስ ሰው ነዎት ሲቀጥል እውቅና ማግኘት የፈለከው እራስህ ነህ ...ልክህን እወቅ እንጂ ኤርሚ ምህረተአብ ና ዘበነ አልክኮ ደፋር💒💒አትፍሯቸው የኛን እንቁ ልጆች💒ጌታን አኪዬ አሸንፈሀል 💒

    • @Pitanc
      @Pitanc ปีที่แล้ว

      Yeteretert enquwochachihu nachew.

    • @Pitanc
      @Pitanc ปีที่แล้ว

      Fituranin amilakiwoch menafiqan malet Orthodox taoot amilakiwoch nachihu.

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 2 ปีที่แล้ว +12

    First of all he was panic and so nervous i am proud of for my Orthodox teacher God blesse you bro

  • @አምሳሌየድንግልልጅ
    @አምሳሌየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +60

    ሙድ ማለት የዱርየው ቋንቋ ኖ😂😂😂 አይ ፍራት🙄አኬዬ የኔ ጅግና🙏እናንተማ አኬ ና አቡ እናንተ የዘመናችን ጳውሎስ ለበላቹው❤🎉 ጀግኖቻችን❤🎉 ለነኝ ለፕሮስታንቶቹ እራስ መታት ኮ እናንተ ናቹ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 2 ปีที่แล้ว +1

      ድንቄም እራስ ምታት

    • @almazwoldemichael7915
      @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว

      16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
      17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
      18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

    • @astu-B
      @astu-B 2 วันที่ผ่านมา

      የሄ ኤርሚ የሚሉት ስርአተ ቢስ ነው ቆርቆሮ ነው ገና ሲነኩት የሚጮኸው ከመንፈሳዊ እውቀት ነፃ ነዉ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +18

    ወንድማችን አክሊል በርታ 😍😍😍
    ጴንጤወች ግን ለምንድነው ማውራት እንጅ መስማት የማይችሉት ሆ 😂😂

  • @mikeyedaredare6690
    @mikeyedaredare6690 2 ปีที่แล้ว +7

    አከ እግዚአብሔር ፃዉን የብዛልህ የታዋህዶ ልጆች ላለች እንድ ዳርስ ሸር ሸር

  • @Hana-zo4kd
    @Hana-zo4kd 2 ปีที่แล้ว +23

    በጌታ ስም በህይወቴ እንደዚህ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም ከመንፈሳዊ እውቀት ነፃ መሆኑን የተረዳሁት አንተን promote ማድረግ አልፈልግም ሲል ነው አንድን የእግዚአብሔር ቃል አውቃለሁ እሰብካለሁ ከሚል ሰው የማይጠበቅ ንግግር በዓለም መሞገስ ከንቱ እንደሆነ አያውቅምን ያስብላል ብቻ ልቦና ይስጠው አኪዬ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል እድሜና ፀጋውን ያድልክ ❤❤❤
    አቡ እንደሆነ መጀመሪያም አውቆታል የእርሱን ፀባይ በተለይ የምታነሳውን Argument ንገረኝ የሚለውንማ ተዉት ፈታ ነው የሚያደርገው😁

  • @gechopt8659
    @gechopt8659 2 ปีที่แล้ว +45

    አንተ ኤርሚያስ ትገርማለህ አክሊልን ካንተ ድፋታ በላይ እናውቀዋለን የምን ማስታወቅያ የኦርቶዶክስ ልጅ ባንተ ፕሮሞት... ጩሀትህ የሀሰት ስለሆነ ነው በራስ መተማመን የለህም ስድብ ብቻ...

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว

      ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ነው ስሙ አጭበርባሪ ነው ምንም አ አያውቅም

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว +1

      ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ነው ስሙ

  • @ራኬብ-ጀ5ኈ
    @ራኬብ-ጀ5ኈ 2 ปีที่แล้ว +19

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የምትጠይቀውን ንገረኝ እና ሃሃሃሃሃሃሃ አላለም በስመአብ እንዲህ ያለውን ውርደት በዘራችሁ አይድረስ አኬ ወንድሜ አረፋውን አስደፈከው ይህንን ባዶ በርሜል ተባረክ

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 2 ปีที่แล้ว +15

    አክሊሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ትእግስትህ እርጋታህ የኦርቶዶክስ አማኝ መገለጫችን ነው መናፍቃን እንደ ኤርምያስ አይነቱ ደግሞ የራሳችን ብቻ እንናገር የሌላውን ንግግር መስማት የማይፈልጉ በራሳቸው ፈጽሞ መተማመን የሌላበቸው የሰውን ሃሳብና ንግግር የማያስጨርሱ እንደዚ ፊት ለፊት ሲቀርቡ ደግሞ ምክንያት ማብዛት አንድን ነገር አስር ጊዜ መደጋገምና ዝም ብሎ ማላዘን ነው ኤርምያስ ተብየው መተማመን ስለሌለው ለምን በውስጥ እንወያየ ለምን አለ?እነ መም ምህረተአብ ምናምን ብለህ የጠቀስካቸው መምህራኖች ካንተ ጋር ጊዜያቸውን የሚያቃጥሉበት ምክንያት የላቸውም ስለዚህ እነ ኤርማያስና መነፍቃን ላይ ያለው የዲያብሎስ መንፈስ ነው እንደዛ የሚያደርጋቸው ስለዚህ እነሱ አገልጋይ ከሚባሉት ይልቅ ስንት ግራ የገባው የሚቅበዘበዙ አሉና እንደዚ አይነት መቅረቡ እውነተኛውን ሃይማሎት ለማወቅ ጥሩ ነው እላለሁኝ ስለዚህ ኤርምያስ ተብየው እራስህን አትቆልል ለሰው ክብር ይኑርህ ትእግስትና ትህትናም እንደዚሁ እዛ አዳራሻችሁ አሜን አሜን ስለሚሉላችሁ ከነ አክሊለ የኦርቶዶክስ እንቁዎች ጋር ስትቀርቡ አሜን እንዲሉላችሁ ነው የምትጠብቁት ግን ደግሞ አይሆንም ፈጣሪ አይነ ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 2 ปีที่แล้ว +34

    እስኪ ይሄንን ሼር አርጉ ላይክ እያረጋቹ አስፉት ፕራክ ቢህን አቤት የሚያዬዉ ህዝብ ሼር አርጉ አድ ሰዉ ብያስ ለሁለት ሰዉ ሼር ያርግ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሽ እሺ የኤርሚያስ ጉድ መቼም ተሠምቶ አያልቅ😂

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ውዴ ሸር ስናደርግለት ጡሩ ነው

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว

      አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ኪኪኪኪ ውሸ ታም

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว

      አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ አጭበርባሪ ስሙን የቀየረ

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 2 ปีที่แล้ว +7

    አክሊለ ድንግል ማርያም አሁንም አክሊል ትሁንህ ከነቤተሰብህ አስጨነቅከው ጀግና

  • @mesykidane7424
    @mesykidane7424 2 ปีที่แล้ว +36

    ፕሮቲስታንት ቸርች በእውቀትሳይሆን በድፍረት ኦርቶዶክስን እንዲሰድቡ የቀጠረቻቸው ናቸው

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 2 ปีที่แล้ว

      ነይ እውቀት ካለሽ

    • @mesykidane7424
      @mesykidane7424 2 ปีที่แล้ว +3

      @@mars-t3i በካራቴ ነው ሶፍት በመብላት

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 2 ปีที่แล้ว

      @@mesykidane7424 be zeyt negd new enji😀😀😀

    • @abelsio6303
      @abelsio6303 2 ปีที่แล้ว

      @@mars-t3i ahunm atafrum😂😂, ayehew eko

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 2 ปีที่แล้ว

      @@mesykidane7424 ሠውን ሚከተል

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 2 ปีที่แล้ว +15

    ወንድም አክሊል ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mitikutadiwos1159
    @mitikutadiwos1159 2 ปีที่แล้ว +12

    ደሞ መምህራንን ለማናገር ፈልጌ እንቢ አሉኝ አለ 🤣 መች ከምዕመን አለፈና ነው መምህራንን ማናገር የፈለገው አክሊል ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ባለህ እውቀት ለቤተክርስቲያን ቆመህላታል የቤተክርስቲያን እራስ የሆነው ክርስቶስ ይቁምልህ ያክብርህ ያበርታህም

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 ปีที่แล้ว +22

    አክሊል ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ በርታልን ለመናፍቃን ልብ ይስጣቸው

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ያድናል ከሞት አምልጪ ዛሬ ነው የ መዳን ቀን ዛሬ ?!!!

    • @emuethiopia2327
      @emuethiopia2327 2 ปีที่แล้ว +2

      @@abelwoldamariam6522 የትኛው እየሱስ እኔማ ትክክለኛውን እየሱስ ክርሰቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ይዤአለሁ ይብላኝ ለናተ ከሀዲዎች ልቦና ይስጣቹ

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ግን እኔ እያልኩያለሁት ለማንኛውም ይሄን አንቢ
      8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things.
      9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
      እየሱስ ዛሬም ያድናል !

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      ዋዉ የለም

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 2 ปีที่แล้ว

      @@abelwoldamariam6522 bcha ylal

  • @ክርስቶስንዓይእስትንፋሰይ
    @ክርስቶስንዓይእስትንፋሰይ 2 ปีที่แล้ว +20

    ኣክሊልየ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ 🥰❤

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 2 ปีที่แล้ว +38

    መናፍቅ አፍ እንጂ ጆሮ የለውም !! በዛ ለይ ስድብ እና ትእቢት እስከ አፍንጫቸው ጢም 😭😭😭

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ ወፍ ዘራሽ አለው አክሊልን ምኑ ጉድ ነው ቀጌታ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +5

      እንወያይ ብሎ ጠይቆ ፕሮግራሙ ሳይደርስ በውስጥ የምንወያይበትን ሀሳብ ንገረኝ ሆ ከዛ ወደ ህዝብ ይወጣል ማለት ምን ማለት ነው ፈርቶ እኮ ነው ቀድሞ የማክሸፊያ ሀሳብ አዘግጅቶ ሊጠብቀው ደሞ አንተን ፕሮሞት ማድረግ ነው ምን ጉዶች ናቸው ፕሮግራም ከተያዘ የፈለሀውን እንዲናገር እድል መስጠት ነው የተለየ ሀሳብ ከሌለህ ሀሳቡን መቼ ሰማው ዪዋርደኝል ብሎ ፈርቶ ነው ፕሮግራሙን ሲያየው ደንግጦ ነው ወይ መናፋቅ

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c 2 ปีที่แล้ว

      ስድብ???????

    • @Yisaq777
      @Yisaq777 2 ปีที่แล้ว

      @@user-iv1qh6ei6c አዎ ስድብ

  • @ethioteretmedia2064
    @ethioteretmedia2064 2 ปีที่แล้ว +10

    ወንድማችን አክልሊሉ እግዚአብሔር የቸርነቱን ሥራ ይስራልህ።የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ። ኤርሚያስ ደግሞ እንጭጭ ነህ።

  • @yaredmededu8948
    @yaredmededu8948 2 ปีที่แล้ว +18

    እኛ ያየነው አክሊልን ስላየን ነው እንጂ ይህን ባለጌ ማየትም መስማትም አንፈልግም

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 ปีที่แล้ว +17

    🎚እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ 🤲መሐረነ ክርስቶስ እንዴት ያለ ግብዝነት ነው ? በሥላሴ ስም ማድመጥ የሚባል ነገር አለ እኮ ኧረ ትዕቢት ጌታ ይገስፅህ🎚ይቅርታ የምትለዋን ቃል እንኳን እየተሰደበ ካለው ሰው ነው የሰማሁት የተሳዳቢው መመፃደቅ ትዕግስት ያስጨርሳል እግዚኦኦኦኦኦኦኦ ለቸርነትህ 🤲

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እህቴ ፈጣሪ ይገስጻቸው በተለይ ኤርሚያስ ከባድ ስው ነው የተዋረደ ፈጣሪ አሁንማ በራሱም ተከታይ እየተዋረደ ነው

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 2 ปีที่แล้ว +24

    እና ታድያ ቀለመወርቅ sorry ኤርሚያስ ነው ስሜ ብሏል ለካ ፡) የአክሊልን የfacebook እና TH-cam pageዎች አይቶ እነ ሀንኤልን ሜሎስን ፣ አማኒን እጥብ አርጎ ፣ ዘፍዝፎ ፣ ጨምቆ ሲያሰጣቸው አይቶ እንዴት ሊመጣ ይችላል? ላሽ ነው እንጂ!!! አሁንማ ማንም በእናት ቤተክርስትያን ላይ አፉን እንደልቡ አይከፍትም ።
    አክሊልም አቡም እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችኹ። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችኹ።
    ***keep up the good job brothers!***

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +3

    አክሊሉ ጌታ ይባርክህ የተባረክ ነህ ትህግስት እራሱ እውነትና ክርስትናን የሚያስተምር ወድም ተባረክ ኤርሚያስ በራሱም በተከታዬም የተዋ ብቻ ልቦና ይስጥህ

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 ปีที่แล้ว +28

    እራሱን እንዴት እደሚቆልል በእመብርሀን የት አገር ነው የምንወያይበትን ቀድመህ ንገረኝ ሀሀሀሀ .......ከአኬ ጋ ለመወያየት ልብ ይጠይቃል የኛ ኪሊማንጃሮ

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እንጂ አይ ቀለሟሟሟሟሟ

    • @enoch2425
      @enoch2425 2 ปีที่แล้ว +1

      It's like asking a Boxer🥊🥊ሪንግ ውስጥ ስንገባ የቱጋ ነው የምትመታኝ ታክቲክህን ንገረኝ😂

  • @temesganamlaka
    @temesganamlaka ปีที่แล้ว +1

    አይ ቀለሜ አንድበትህ እራሱ ቀለሟን ቁጭ አኬ የእውነት ክብር ያድልልን ትህትናህ ይገዛል❤❤❤❤❤❤

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 2 ปีที่แล้ว +23

    አይመናፍቃን በስማት የተባለዉ ነገር የለም እኮ በነገራችን ላይ የመናፍቅ መንፈስ ጭፍን ነዉ በቃ አይሰሙም አያስተዉሉም

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና አክሊል ኑርልኝ❤❤❤❤

  • @kebede943
    @kebede943 2 ปีที่แล้ว +8

    አክሊል ነብሴ እኔ የምለው ስራ የለህም ከእንደዚህ አይነት ጉፋያ ጋር እራስህን የምታቀለው ከማንም ቆሻሻ ጋር ግዜህን አታጥፋ ።እሱ የገባው ወሬ ለመስብስብ እንጂ ካንተ ጋር ለመወያየት አይደለም ።አክሊል አንተ ምርጥ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ፊት ለፊት ካልሆነ ከእንደነዚህ ደደቦች ጋር አታውራ

  • @meronimangee8810
    @meronimangee8810 2 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አክልልዬ፡

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว +19

    ኣክሊል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አመብርሃን ትጠብቅልን በርታልን መነረፍቃን ደሞ አመብርሃን አውነቱ ትግለጥላቹ ያሳስዝናል😭

    • @ohithplouuad3707
      @ohithplouuad3707 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 2 ปีที่แล้ว

      እናሳዝናለን አይደል ??? እንደኛ እድለኛ በዚህ አለምም ቢሆንም በመጪው ቢሆን የለም የእኔ ውድ Komais

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc 2 ปีที่แล้ว +20

    የሚያቅ ሰው ሲያይ መናፍቅ አለማዉቁን ያሳዉቃል።

  • @ethionet955
    @ethionet955 2 ปีที่แล้ว +28

    ሰው ከንግግሩ ምግባሩ ያስታውቃል በጣም ልቅ ነው በጌታ አኬ ግን በዚን ሰአት ክፉ ነገር አለመናገርህን እውነት ጀግና ነህ ወንድሜ live ገብቶ ውርደቱን እውቀቱን ባየው 🤣🙏

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 2 ปีที่แล้ว +30

    ፍሬ ከርስኪ ማለት የማህፀንሽ ፍሬ ማለት ነው ።እንጅ ፍሬ የለሽ ማለት አይደለም ወንድም ኤርሚያስ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ።

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว +3

      አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ኪኪኪኪ

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 ปีที่แล้ว +2

      ይሄዶ መናፍቅነዉ መቼይገባዋል እላዩላይ ያለዉ መንፈስ እየለፈለፈ

    • @enoch2425
      @enoch2425 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰውየው Oxi-ሞሮን ነው😂

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 ปีที่แล้ว +4

      ኢየሱስ ክርስቶስን እኮ ነው ጋሽ መናፍቅ ፍሬ የለሽ የሚለው ። ተሰምቶታል ግን? ልጽፈው ስል ያንተን/ያንቺን ኮሜንት አይቼ ነው ላይክ ያሰረግኹት

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +19

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 2 ปีที่แล้ว +51

    😂😂😂😂😂ቃሉን አዉቀዋለሁ እመሰክራለሁ ካልክ ማንም በምንም ቢጠይቅህ መፍራትኮ የለብህም። ብቁ ነኝ ካልክ ሁሌም ዝግጁ መሆን ነዉ እንጂ የምን መበጥረቅ ነዉ😂😂😂አፈርኩልህ አቶ ቀለመወርቅ በዚህ አቋምህ ትላልቅ መምህራኖቻችንን ትፈልጋለህ? ላንተና ለመሰሎችህ እነአኬን የመሳሰሉ ብርቅዬ ልጆች በቂ ናቸዉ። ፈሪ ከእዉቀት ነፃነትህን አረጋገጥክልን።

    • @ashenafiemyaye9339
      @ashenafiemyaye9339 2 ปีที่แล้ว +4

      ኧረ እንኳን አኬ ጀማሪ ዲያቆን አፉን ያዘጋዋል

  • @testem9494
    @testem9494 2 ปีที่แล้ว +18

    ደግሞ ፍሬ ከርሲክ የሆነ ነገር አታወራ ይላል😃 አስር ጊዜ ጠጥተሃል ፕሮሞት አላረግም እንጀራህን ዘገዋለው ምናምን የሚልየጎሮቤት ምቀኛ የመሰለን ከእንቁ ልጅ ጋር ለውይይት ቀርቶ ለምንም አይመጥነውም .

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 2 ปีที่แล้ว +28

    እኔ ለ10ሰዉ ሼር አርጋለዉ እደኔ ያረገ ለዋህዶን የሚያሰድባትን እንቃወምእኔ ይበል ንቁ

  • @dinksira7724
    @dinksira7724 2 ปีที่แล้ว

    ሲያሳዝን ለመታወቅ ነው ክርስቶስን ሚታብጠብጥረው እግዚያብሔር ይረዳህ፡፡ አክሊለ እመብርሃን ትጠብቅ

  • @zeamanuel9409
    @zeamanuel9409 2 ปีที่แล้ว +13

    የመንቦቅቦቅ ጥግ!!! እመነኝ አክሊል ካንተ የተሻለ ዕዉቅና አለዉ!! Demo 56k norot nw ende promot ምናምን የሚለው በጣም ነው የማዝነው!!

  • @testem9494
    @testem9494 2 ปีที่แล้ว +13

    መናፍቅ ከመሆን ያተረፈኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏⛪✝️ ምን አይነት ነገር ነው በማሪያም - ደግሞ መምህራንን በውይይት ስም ይጠራል እኮ - እንኳን ልወያይ ስማቸውን ለመጥራት አይገበውም፡

  • @alemayehugemeke9874
    @alemayehugemeke9874 2 ปีที่แล้ว +13

    Keep your good job Aklil.

  • @meski.bekele2637
    @meski.bekele2637 2 ปีที่แล้ว +7

    አክሊሉ❤ ተባረክ ትግስትክ ብቻ ያስተምራል

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 ปีที่แล้ว +8

    አክሊልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @brookgetanheemkdmalm7225
    @brookgetanheemkdmalm7225 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ አክሊል ፀጋህ ይብዛል ኢሔ ኤርሚያስ ግን እንዲ እየተሳደበ መቀጠል ያለበት አይመስለኝም

  • @kidu974
    @kidu974 2 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና ነህ የኔ ተዋህዶ ልጅ

    • @almazwoldemichael7915
      @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว

      16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
      17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
      18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

  • @leya8572
    @leya8572 10 หลายเดือนก่อน

    እየሱስስን አማራ ፋኖ ቤተ ተዋሕዶ ያሸነፋሉ አሜን 📗📒📕

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 ปีที่แล้ว +8

    እነዚ እኮ እንጨት እንጨት ነው የሜሎኛ
    ወንድማችን በርታ የማንም ልቅምቃሜ አንደዚ
    አዋርዳቸው የተዋረዱ ዱርየውች ናቸው

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወንድም አኬ ልባቸው በዲያቢሎስ ከተደፈነ መናፍቃን ጋር ደከማችሁ ፈጣሪ ይርዳቸሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +12

    ሙድ እኮ እንግሊዝኛ ነው እንጂ የዱርዬ ቋንቋ አይደለም። (mood is a temporary state of mind or feeling) ጊዜያዊ ስሜት እንደማለት ነው።

    • @ethioboys10
      @ethioboys10 2 ปีที่แล้ว +3

      እንግሊዘኛ አያርፍም ለዛ ነው

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioboys10 kikikiki i love u guys my ppl 🤣🙈

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤት ኤርሚያስ ፈሪነትህ ለየብህ የክርስቶስ ተከታዮች ትህትናችሁ ብቻ እየሱስን ይሰብካል ተባረኩ

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว +13

    ከዚህ ሰዉዬ ጋር ባታወሩ መልካም ነዉ ምንም እዉቀት የለዉም ፍሬ ከርስኪ እንኳን ምን እንደሆነ አያዉቅም ዝም ብሎ ይዘባርቃል የፍርሀቱ ብዛት ቀድሞ ብዙ ለፈለፈ

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      እዉቀት በደንብ እለዉ ችግሩ እናተ አታሰተዉሉም???????

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abelwoldamariam6522 ፍሬ ከርስኪ ምንእንደሆነ እሲ ንገረኝ በሱ ቤት ስድብ መሆኑ ነው

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 2 ปีที่แล้ว

      ስድብ ኣጥያት ነው ? እውነት ግን በናተ ቢኖር ክርስቶስ ብቻ ይሰበክ ነበር ?????

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 ปีที่แล้ว

      @@abelwoldamariam6522 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 ปีที่แล้ว

      @@abelwoldamariam6522 ፍሬ ከርሥኪ ምን እንደኾነ እንኳ ሳያውቅ ግእዝ ፍታልኝ ምናምን ይላል ። ማስታወቂያ ምናምን እያለ አፍ የሚከፍት ጋጠ ወጥ ባለጌ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የሌለው ተረብና ሽሙጥ ብቻ መከራከሪያው የኾነ ቦዘኔ የዩትዩብ ጡረተኛ ነው ዕውቀት ያለው?

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
    @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስድብ ብቻ መስማት አያቅም ልቦና ይስጣችሁ የሚያሳዝነዉ እናንተን የሚከተሉ ናቸዉ ምድረ መናፍቃን ። አኬ አቤት ትግስትህ ቀጥልበት በርታልን የአህዛብ እራስ ምታት😢🥰🥰🥰

  • @selamassefa8976
    @selamassefa8976 2 ปีที่แล้ว +9

    ኤርሚ ሱሪው ቢታይ ሳይረጥብ አይቀርም, አክሊል አንበሳ 🙏

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว

      ቀለመወርቅ አ ይተንፍሱ ነው ስሙ

  • @dareselamsida2949
    @dareselamsida2949 2 ปีที่แล้ว +14

    አይ የጴንጤ ነገር። ሁሉም ቢያዩት ጥሩ ነበር።

  • @eyutata7847
    @eyutata7847 2 ปีที่แล้ว +28

    አጥነቶ ሊመጣ ይሄ ፈሪ ሲጀምር ታላላቅ መምህራን ከዚህ ባለጊ ጋር እንዴት ይቀርባሉ 😡😡😡😡

    • @dafna4027
      @dafna4027 2 ปีที่แล้ว +2

      በተከታታዮች ፊት አለማወቁ እንዳይጋለጥ ፈርቶ ነው።

  • @tesfayemengesha4378
    @tesfayemengesha4378 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ኤርሚያስ ከአንተ የተሻሉ ብዙዎች አሉ የ እግዚአብሔር ቃልም የሚለው ወነድሜ ከኔ ይሻላል የሚለውን ቃል ምንነው ረሣሀው ደግሞስ አንተ ማነው promoter ያደረገህ አክሊሉ ተባረክ ስለ ትዐግስትህ በ እግዚአብሔር ቃል ጥሩ የቃሉ መረዳት አለህ ብሩክ ሁን ኤርሚያስ አሁንም ተማር አለማወቅ ጥፋት አይደለም ጊዜ ወስደህ የተጠቀመበት ማሪያም መልካምን ነገር መርጣለች

  • @kalebbelay7384
    @kalebbelay7384 2 ปีที่แล้ว +13

    😂😂😂 አስባችሁታል ውይይቱ ተነግሮት ከዛ እንደማያቅ ሆኖ እኛ ፊት pretend ሲያደርግ ሲጀመር ተቀምጦ የማውራት ልምዱም የለውም በናታችሁ አታስጨንቁት ተዉት :: የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ 🙏

  • @selamt8660
    @selamt8660 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዞኦ 😳

  • @Fiker36
    @Fiker36 2 ปีที่แล้ว +26

    ኤርሚያስ እኮን ፈርጣጣ ነው 😂
    ኾን ብለው ጥያቄዎችን ቀድሞ መጠየቁ ነው 😀
    ይኼን ልብ ይዞ እንደ ፈረስ የምጋልበው። አቡና አክሊሉ በርቱ!❤

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว

      ኤርሚያስ አይደለም ስሙ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ነው ስሙን የቀየረ አጭበርባሪ

    • @ያሬድቱዩብ
      @ያሬድቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamalemu9723 🤣🤣😂

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว

      አይ ቀለመወርቅ አትንፍሱ ውሸታም ሽንፈቱን ለመደበቅ ጩወቱ አ አጭበርባሪ

  • @ayalewyosef4713
    @ayalewyosef4713 ปีที่แล้ว +2

    ኤርሚያስ ትዕቢተኛ ነው ሲበዛ::እውነትም ቀድሞ ለምን ሀሳቡን ይነግረዋል? ፈሪ ነው::ባዶ በርሜል ዝም ብሎ ይጮሀል::

  • @wienchetgebrie4737
    @wienchetgebrie4737 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን አክሊል ፀጋውን ያብዛልህ ለካ ኤርሚያስ ከውቀት ነፃ ነህ ፈሪ ከየት የመጣ ነው መጀመሪያ አሳብህ አሳውቀኝ የሚባለው ፈሪ ፈሪ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +14

    በሥላሴ ስም 🥺ምን አይነት ሰው ነው 🤔ይቅርታ አድርጉልኝ ና መንፈስ እምያወራ ነው የመስለኝ 🤣እግዚአብሔር አምላክ ትግስቱን አብዝቶ ይስጥህ አኩዬ የኔ ተወዳጅ 💞💞💞💞❤❤🕊️🕊️

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 ปีที่แล้ว +2

      አረ ነዉ በደብ በደብ መንፈስ ምንድነዉ ብለሽ ካስተዋልሽ የሱን ምላስ ተጠቅሙ የሚያወራዉ መንፈሱነዉ ሰዉ እኮ በዚ ደረጃ አይሳደብም

    • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
      @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว

      @@amirasadek4232 እውነት ነው የኔ አስተዋይበጣም ነው የገረመኝ ኮ ልቦና ይስጠው

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ እኔም

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 2 ปีที่แล้ว +3

    በፍፁም እዳትቀበል የኛ መምህር ፕሮግራሙ ላይ ይወያዩ

  • @hiwotzerihun3629
    @hiwotzerihun3629 ปีที่แล้ว +2

    አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏 ኑርልኝ ወንድሜ

  • @meazibizualew4622
    @meazibizualew4622 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ውንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 ปีที่แล้ว +2

    አክሊልየ የኔ ጀግና። የምግባር ሰው አትመጥነውም አተንተ ትልቅ ሰው ነህ። ከእንደዚ አይነት ወራዳ ጋር መነጋገር አያስፈልግም። ልቡና ይስጠው

  • @ematbemary8257
    @ematbemary8257 2 ปีที่แล้ว +8

    አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ባዶ ቆርቆሮ አኬ ጀግና

  • @ወሎየዋ-መ7ቘ
    @ወሎየዋ-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን አክሊሉ በርታ ይህ ኤርሚያስ የሚባል ግለሰብ ግን በስመአብ የጭቃ እሾህ ነው ምኑም አይጨበጥ ጩኸት ብቻ ልቦና ይስጠው

  • @na7288
    @na7288 2 ปีที่แล้ว +24

    ኤርሚ እንደዳቢሎስ በሶስት ስልቶች ነዉ የመጣዉ😁
    1.ከቤተክርስቲያን አባቶች የተለየ ነገር የለኝም ካለዉ ታዲያ ለምን ተደጋጋሚ አቀርባለሁ በሚለዉ አልፈልግም ሊል
    2.የተለየ አለኝ ካለዉ ንገረኝ ብሎ በተነገረዉ ላይ ሊዘጋጅበት እንዳይዋረድ😁
    3.አልነግርም ካለዉ ደግሞ ካልነገርከኝ ዝነኛ መሆን ስለምትፈልግና የቤተክርስቲያን ትምህርት ስለማታቅ ነዉ ጨዋ አደለህም በማለት ላጥ ሊል ሲያሳዝን የአኬን ዩቲዮብ ባያየዉ ጥሩ ነበር😏

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 2 ปีที่แล้ว +3

      ስሙ ኤርሚያስ አይደለም ቀለመወርቅ አ ይተንፍሱ ነው

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 2 ปีที่แล้ว +7

    መናፈቅ ከእውቀት ነፃ ናችው መስማት አይፈልጉም 😂😂😂ጉድ ልብ ይስጣችሁ ውሸት ብቻ ሁሉ ነገራችው ፌክ 😂😂😂ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 🥰🥰🥰🙏🙏🙏በማንም መጤ አትፈርስም

  • @Tewahdo2123
    @Tewahdo2123 2 ปีที่แล้ว +7

    አኬ ወንድሜ በርታ

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 ปีที่แล้ว +1

    Abo aklile yenane edema lante yargew keberilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopia11161
    @ethiopia11161 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላዋቂነት ጥግ አብዝቶ የታየበት ንግግር ነው ። የእውነት ለኤርሚ ንግግር እኔ አፈርኩለት ... አኬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ! በርታ